/አዲስ ምዕራፍ /'በጦርነቱ አራት ቤተሰቦቼን አጥቻለው ቢሆንም ወታደር ነኝና ወደ ስራዬ እመለሳለሁ'' // በእሁድን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 4.3K

  • @ሀቴምቢንአርፋ
    @ሀቴምቢንአርፋ 2 ปีที่แล้ว +112

    ወታደር ትርጉሙ ትልቅ ነው ለሁሉም አይገባም ይህን አባት ማየት በቂ ነው ከዚህ ግዙፍ ሀዘን ውስጥ ሀገሬ ይላታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

      በጣምምምኡፍፍፍፍ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @yordimequaninit3168
      @yordimequaninit3168 2 ปีที่แล้ว

      የሀገር ስሜት

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 ปีที่แล้ว +353

    አብሽሩ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው ፅናቱን ይስጣችሁ የጦርነት ትርፉ ይህ ነው ሳምሶን እንዳለው ለስራ ለመልካም ነገር እንነሳሳ የጠላቶቻችን ድልድይ አንሁን ንቃ ወገኔ

    • @aminuae6569
      @aminuae6569 2 ปีที่แล้ว +10

      አቤቱ ማረ ይቅር በለን ፈጣሬ ዘበል ብለክ እየን ያማል ፈጣሪ ያፅናቹ የሞቱትን ነብስ ይማር

    • @HannaH-ub4jx
      @HannaH-ub4jx 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @tingisttingist3642
      @tingisttingist3642 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @prime8223
      @prime8223 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ማታ አይቸው ሣለቅሥ ነው ያዴርጉት በጣም ያማል ኧረ በቃበለን ያረብእነሡን ቀርቶ እኔ ተዴሠትኩ አላህ አብሽር ይበላችሁ ከናተ ብሮግራም የምወዴው ለሠው ተሥፋ ናችህ ካላህ በታች በርቱ

    • @hanaengdawerk2961
      @hanaengdawerk2961 2 ปีที่แล้ว +1

      ነፍስቸውእግዚያብሔርበአፀደገነትያኑርልን

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 ปีที่แล้ว +208

    ebs በምታደርጉት ሁሉ ፈጣሪ ይጨምርላቹ 🥺🥺

    • @ccu3907
      @ccu3907 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን 🙏

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 2 ปีที่แล้ว

      EBS is part and parcel of Abiy's genocidal war. What a bunch of crimnals.

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 2 ปีที่แล้ว +34

    2 ቆሮንቶስ 1 (2 Corinthians)
    4፤ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።

  • @fsy1999
    @fsy1999 2 ปีที่แล้ว +146

    ለጆሮም አይመች የዘንዱሮዉ ጉድ 😭😭😭ከሰባቱ ሰማይ በላይ ያለዉ ጌታ አላህ ይፍረደን

    • @sofiasofia7975
      @sofiasofia7975 2 ปีที่แล้ว

      በስ፣

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 2 ปีที่แล้ว +2

      Amin yegnans batesebochi man ayachewu yareb ate beka belen 😢😢

    • @makamaka3019
      @makamaka3019 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚንን ያኢላሂሂ

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በእውነት

    • @misganahm8639
      @misganahm8639 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 2 ปีที่แล้ว +30

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ( እኛ የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን ) በእውነት ምን ልበል አላህ ፅናትን ስብርን ይስጣችሁ።

  • @የቢላልቢንረባዕ
    @የቢላልቢንረባዕ 2 ปีที่แล้ว +56

    ከባድ ሀዘን ነው ለናንተ ብቻ ሳይሆን ለኛ በዱር በገደሉ እያለ ሂወቱን ሰውቶ ለሚዋደቀው መከላከያ ሰራዊችን ክብር ይገባቹሀል አይዞን ሀዘናቹሁ ሀዘናችን ነውኤቢኤሶች እናመሰግናቹሀለን ።

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +348

    በሰዉ ቤት ሀዘን ያስገባችሁ እድሜ ልካችሁን በቤታችሁ በልጅ ልጆቻችሁ ሀዘን
    ይሁን ደም አይቀርም ዝም ብላችሁ ጠብቁ

    • @allaboutkhabylame4078
      @allaboutkhabylame4078 2 ปีที่แล้ว +12

      አይቀርም ሰው የዘራውን ያጭዳል

    • @ikramkasim5537
      @ikramkasim5537 2 ปีที่แล้ว +5

      Esu TEGRAY enatochin sentun aslqeso Allah bich naw bedirun yamesx hulum yagngutal

    • @weneedfreedom1947
      @weneedfreedom1947 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ikramkasim5537 አሁን በደንብ ይከፍሉታል

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +1

      አይቀርም ኢንሻአላህ ☝️

    • @fikeryeshitila3399
      @fikeryeshitila3399 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ikramkasim5537 or smt 8

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +57

    ላልቅሰው እስኪ በየ ሳምንቱ የማለቅስበት ፕሮግራም 😭😭😭
    ኢቢኤስ እናመሰግናለን ይህን ድጋፍ ስላደረጋችሁ ይጨምርላችሁ ብለናል

    • @iiooo5983
      @iiooo5983 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @እሙየአባቷናፋቄ
    @እሙየአባቷናፋቄ 2 ปีที่แล้ว +90

    የጦርነት ትርፉ ይኸ ነው ሀገር ሠላም ስትሆን ሁሉም ሠላም ይሆናል በዘር በሀይማኖት የምንባለ ህፃናት ያለ እና ያለአባት ያስቀራል እግዛብሔር ኢትዮጵያ ሠላም ያደርግልን💚💛❤🇪🇹👏

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 2 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🤲

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว +2

      እሙ ወደን አይደለም እኮ እንቢ ያለው #ወያኔትግራይ ነው ደም ጠጪ አሁን ግን ልኩን ሳያገኝ ቦታ አይገባም እንሸ አላህ በቅርብ ከምድር ያንሳቸው ቆሻሻ ዘረኛ ቡዳ የቡዳ ዘር ሀሲድ የሆኑ ህወሓት ና ኦነግ ሸኔ ለዘር ሳይተርፉ መጨረስ ነው

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว +1

      @@oneethoipan9565 አህተ የምትፅስፊው. ኦሮሞ ክልል ያለው አማራ ላይ ይበልጥ ይወጣሉ ሊያጠፉን ነው አዩት የሚፅፉትን ብለው ያዞሩታል. ኮመንት ፎቶ ያነሳሉ. ሌላው የተሳደበውን ሁላ አማራ ነው የሚሉት. አባካቺሁ አዛ ላሉት አስበን ኃይለኛ ነገር አንናገር

    • @yeraseneny17
      @yeraseneny17 2 ปีที่แล้ว

      @@oneethoipan9565 yihe af mekifet waga yaskeflal egelalehu sibal memot ale chersalehu sibal malek ale kezkez bitlu yishalal

    • @eg3549
      @eg3549 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yeraseneny17ኦሮምይ አኮ አያረዱ ነው ከላይ ከታች አማራ አድስ አበባ አይገባም አያሉ ከ አማራ ክልል የሚመጣ መኪና ይመልሳሉ ያንገላታሉ ሲፈልጉ ይገላሉ አማራው በንደት ቢናገር አይፈረድበትም ግን ምስኪኑ ላይ ይባስ አንዳይወጡ ነው ፍርሃቴ አንጂ አማራ ከመሬት ተነስቶ አምቡር አላለም. አናንተ መልሳቺሁ ምንም አንዳላረጋቺሁ አማራን ስትወቅሱ ይገርማል. መጀመሪያ ግፍ አቁሙ. ፈጣሪ ያያል ይፈርዳል .

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚያብሄር ያፅናችሁ የሰውን ልጅ እንደዚህ የሚያስለቅሱ ፍርዳቸውን ያገኛሉ

    • @kidubayen2200
      @kidubayen2200 2 ปีที่แล้ว +1

      እፉፉፉፉፉፉፉፉ የምለው ቃል አጣው አይ እምዬ ኢትዮጲያ የስቱ ቢት ተዘጋ እፉፉፉፉ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @eskedargetachew2690
    @eskedargetachew2690 2 ปีที่แล้ว +49

    😭😭እዬቤን የመሰለ ልጅ በማጣታችን በጣም አዝኛለሁ ጋሼ ምንም ቃላት የለኝም የተባረኩ እና ስረአት ያላቸው ልጆች ነው ያሳደከው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ሳሚም ፅናቱን ይስጥህ😭😭😭

    • @haymihaymi9403
      @haymihaymi9403 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @MaYaMaYa-ym5vj
      @MaYaMaYa-ym5vj 2 ปีที่แล้ว

      ደሴ የት ሰፈር ነውየኔም ቤተሰብ እዛው ስለሆኑ ኧረ ልሞት ነው በጭንቀት

    • @tube504
      @tube504 2 ปีที่แล้ว

      @@MaYaMaYa-ym5vj ደሴ አደሉም ዉጫሌ ናቸዉ

  • @Yemaledasenek
    @Yemaledasenek 2 ปีที่แล้ว +20

    ሱብሃን አላህ ወንድ ልጅ እንዲህ እንባ አውጥቶ ሲያለቅስ እጅጉን ያምማል። ሙሉ ቢተሰቡን እንዲህ
    በግፍ ያጣ ሰው ሲሆን ደግሞ እስከሞት ድረስ ሃዘኑ በቁም ሲበላ ይኖራል። ፈጣሪ
    ትእግስቱን ይስጣችሁ። ከዚህ ቃል ውጪ ምን ማለት ይቻላል።

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +87

    በፈጣሪ አልቅሽ አልወጣልኝ አለ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ በጣም ልብ ይሰብራል ኦፍፍፍፍፍፍ አምላክ ሆይ ፍርድ ይስጥ ☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍❤

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

      @@jemutube2689 እሽ ውዴ

    • @wadimasoltan7326
      @wadimasoltan7326 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

      💔😢😢

  • @1eriterahagery242
    @1eriterahagery242 2 ปีที่แล้ว +1

    ብጣዕሚ ከብድካ ዘበልዕ ናይዞም ስድራ ጸገም ኣምካክ የጻዕኩም ebc ኣምላክ ይባርኩም ነዚ ሽግር ትተሓባበሩ😭

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 ปีที่แล้ว +39

    E b s የእውነት በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁነው ፈጣሪ ይክፈላችሁ የኢትዮጵያን ታሪክ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምርህርት እየሰጣችሁ ነው በርቱልን ❤❤

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ነው። ኢቢኤስ ሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ይህ ምርጥ ፕሮግራም ነው
    ለመስጠት እራሱ መስጠት ያስፈልጋል። መታደል ነው ይህንን በጎ ስራ ማድርግ Thank you ebs

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +20

    ያ አላህ ትእግስቱን ይስጣቹ ሃዘናቹ እኛንም እንደወገን አሳዝኖናል ይህን ያህል ግፍ ህፃን አዛውንት የማይመርጥ ጨካኝ የራስ ወገን ሲኖር ያማል ፍርዱን ለፈጣሪ አይዞዋቹ ወንድማችን በድል ተመለስ

  • @selamgebremedin1666
    @selamgebremedin1666 2 ปีที่แล้ว +1

    አመብርሀን ፅናቱን ትስጣችሁ ታበርታችሁ እነሱንም ነፍሳቸውን ይማረው

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 ปีที่แล้ว +19

    Ebstv. እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! ላደረጋችሁት መልካም ተግባር ፈጣሪ
    በብዙ ይክፈላችሁ! የሞቱትንነፍስ ይማር ለቤተሰቻቸውም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ !

  • @ባርችነኝእናቴንናፋቂ
    @ባርችነኝእናቴንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +44

    መቼም የማይጠገን የልብ ስብራት አማራ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bellabell8844
    @bellabell8844 2 ปีที่แล้ว +8

    EBS thank you for helping our brother this means alot God bless more!!

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
    @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +210

    ሰው ለማልቀስ እንደዚህ ይቸኩላል ?? ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ።

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 2 ปีที่แล้ว +46

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው አይዞህ ፈጣር ፅናቱን የሰስጥህ😢

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 ปีที่แล้ว +44

    በነሱ ደም ነው ያለነው ሲያምር ደሞ የኔ ጀግና!

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍❤

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 2 ปีที่แล้ว +56

    ወይኔ ወገኔ ያገሬ ልጆች አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭
    ቤተሠቦቻችን ታፍነዋ ፍትህ በረሃብ በጦርነት እየሞቱብን ነው ሀገሩስ መቸም ወዲሞል ነፍስ ይበልጣን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ቤተሠቦቻችን ናፍቀውናል!!!😭😭

    • @shifnwork7333
      @shifnwork7333 2 ปีที่แล้ว +1

      Yefetari nbesachewn yemar. Egzabher yasenachihu

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว +32

    እውነት ለመናገር አዲስ ምእራፍ ፕሮግራም በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው እንዳይቆረጥ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +33

    ይሄንን ያደረጋችሁ ሁሉ የአይምሮ እረፍት እጡ። ዘረ ማንዘራችሁ የተረገመ ይሁን። አይዞን አባቴ። ጀግና ቆራጥ ኖት ለእኔ። 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

    • @ፍሩትጋልዓጋመወልዋሎ
      @ፍሩትጋልዓጋመወልዋሎ 2 ปีที่แล้ว +1

      ለራስሽ ከነዘር መንዘርሽ ድብን በይ እርኩስ ኣህያ ገና ምናይታቹ ከኣብቹ ጋ ኣገር ለቃቹ ኣልወጣቹ ገና ብዙ ተኣምር ኣለ

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 ปีที่แล้ว +1

      ቆሻሻ የ🇪🇷 ሙታንቲ ሆነህ ዘምተህ በትግራይ ንጹሀንን የጨፈጨፈ አረመኔ ወታደር በትግራይ ዘመኑ የተረገመ ይሁን

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 2 ปีที่แล้ว

      እጥፍ የተረገመ ይሁን ጽዮን ማርያም ቀን ንጹሀንን ያሰጨፈጨፈ አረመኔ የ🇧🇴💩🇪🇷💩 መኸላኸያ ሰባት እጥፍ የተረገመ ይሁን አዋርዳ ጠርጎ አሰወጣችው የተረገሙ ሸንፍሎች ቆሻሻ የማይጠራ ልብ 🖤🖤🖤

  • @servantofallah9525
    @servantofallah9525 2 ปีที่แล้ว +25

    ኢቢኤሶች ይህን መልካም ስራችሁን ቀጥሉበት የእውነት ቃላት አጣሁ ስለ መልካምነታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አሁንም ካንተ ጋር ይሁን ...ፅናቱንም ይስጣቹ ..እንወዳችዋለን ❤❤ ...EBS TV እናመሰግናለን

  • @ሠላምለሀገራችንኢትዮጵያፍ
    @ሠላምለሀገራችንኢትዮጵያፍ 2 ปีที่แล้ว +87

    ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ ኢትዮጵያን የከዳችሁ ምድር ትክዳችሁ የንፁሀን እንባ ይፋረዳችሁ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤😍😍

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 2 ปีที่แล้ว +3

      @@jemutube2689 አረ ቢዝነስ አንዱ ያለቅሳል ሌላው ገንዘብ ደምሪኝ አይከብድም በዚ ሰአት እህት ዛሬ ሀገር ታማለች ይህ የአማራዊያን ግዴታ ብቻ አይደለም የሀገር ጉዳይ ይግባቹ ለመደመር ሌላ ነገር ፈልጊ እንዴት ነው ግን አስተሳሰባችን የተለያየው አንዱ ህይወቱን መልሶ ለማያያ ሀገሩና ህዝቡ ይሰጣል ሌላው ባልገባው ወይ በምን አገባኝ የኔ አይጉደል ብቻ ብሎ ይኖራል ሁሉም ለሀገር ቢተባበር ይህ ሁሉ ባልሆነ

    • @ayshejemal635
      @ayshejemal635 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hiwel9209 አላህ ፀናቱን ይሲጣቹወአይዞዎት

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว

      ይፍረድባቸዋል ምንም የማያውቁ ቤተስቡን ገደሉበት ተበቀሉት !!!

  • @samrawitkebede4579
    @samrawitkebede4579 2 ปีที่แล้ว +5

    ከባድ ቁስል ነው እግዚአብሔር ያፅናናቹ የኛም ቤት ታሪክ ይኸ ነው አያቴ ከ6 ልጆቿ 1 የኔ እናት ነው የተረፈቻት 4 ልጆቿ ከነባሏ በጦርነት ነው ያጣችው አመት በዓል በመጣ ቁጥር እንዳለቀሰች ነው የሞተችው ህመማችሁ ይሰማኛል፡፡ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከጦርነት አውጥቶ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፡፡ ክብር ለመከላከያ ሰራዊት እናንተ በምትከፍሉት መሰዋዕትነት ነው እኛ እዚህ በሰላም የምንማረው፣ የምንሰራው እና የምንኖረው እኛን ከአደጋ እንደሰወራችሁን የሰላም ባለቤት ሀገራችንን ሰላም አርጎ እናንነተንም ያሳርፋችሁ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @hiwotasmamaw7663
    @hiwotasmamaw7663 2 ปีที่แล้ว +42

    ጆሮ አልሰማ አይልምኮ እግዚኦ አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን የኛንስ ጉድ መቸ አወቅነ 4 ወር ሆናቸው ቤተሰቦቻችን ከተዘጋጉ 😭😭😭😭

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @hayukatube
      @hayukatube 2 ปีที่แล้ว

      ሁላችንም ነን😭😭😭

    • @fatemaadam6365
      @fatemaadam6365 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይርዳን ህይርም ያሠማን በጭቀት ልንሞት ነው ወላ

    • @bayushtekola3580
      @bayushtekola3580 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይሆናችሁ በሀይማኖታችሁ ፀልዩ

  • @allaboutkhabylame4078
    @allaboutkhabylame4078 2 ปีที่แล้ว +63

    ይሄ በተሰብ ውስጥ ሃዘን ያስገባችው ሰዎች
    እግዚአብሔር ፈራጅነውና የዚህ ሰው ቤት የገባ ሃዘን ቤታችው ዘራችው ፣ ላይ ይግባ

  • @Ekram317
    @Ekram317 2 ปีที่แล้ว +76

    አሁን ለዚህ ምን አይነት ቃል ነው የሚበቃው ለማፅናናት 😭😭😭😭😭😭

    • @godolyas7601
      @godolyas7601 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔስ አልቻልኩም በእውነት😭😭😭😭😭😭አድስ ምእራፍ ን ሁለዬ እከታተላሉ የዛሬው ደግሞ በጣም ያማል ልጅን ባለቤቱን አራት ቤተሰብን አንደዬ ማጣት ማለት እስኪ አስቡት ወገኖች😭😭😭😭😭

    • @ليلى-ج7د6ز
      @ليلى-ج7د6ز 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Ekram317
      @Ekram317 2 ปีที่แล้ว

      @@godolyas7601 በጣም ያማል😭😭😭😭

    • @yasminsayed4744
      @yasminsayed4744 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭 እረ ውይ ያማል😭😭

    • @halemaahemde3615
      @halemaahemde3615 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኦፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭አምላክ ሖይ ፅናቱን ይስጣችሁ ምን ልበል ማርያምን እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ድንግልየ😭😭😭😭😭

  • @መሲየዕብናት
    @መሲየዕብናት 2 ปีที่แล้ว +64

    የእግር እሳት መቸም የማይድን ቁስል ውይ ዘንድሮ !!!በምንስ ትፅናናላችሁ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍❤❤😍

    • @ሀሊማ-መ6ጰ
      @ሀሊማ-መ6ጰ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም 💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @መሲየዕብናት
      @መሲየዕብናት 2 ปีที่แล้ว

      @@jemutube2689 ለምን ትሞቻለሽ ውዴ በጣም እደምርሻለሁ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +19

    ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭 ወላሂ ቃላት አጣሀኝ ምን እደምል ቢስሚላህ እዴት ያማል 😭😭😭😭😭😭 ያረብ ሰላሙን አተ አምጣልን ebs የኔ ምርጦች ምን ላርጋቹ አላህ ይሙላላቹ ebs እኮ ልዩ ናቹ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      አሠላም አለይኩም ማማ በቅንነት ደምሪኝ ሰሞትልሽ❤️ ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን❤️😍❤😍😍

  • @dagialax
    @dagialax 2 ปีที่แล้ว +258

    እመኑኝ ከዚህ በኃላ ትግራይ እና አማራ የአንድ ሀገር ሰው ነን ማለት ዘበት ነው 😓እንወራረዳለን

    • @aminaamina2144
      @aminaamina2144 2 ปีที่แล้ว +16

      Endezi kemaletachn yilk allah hagerachn selam endyadergat dua madrge new

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 2 ปีที่แล้ว

      @@aminaamina2144 ሳህ

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 2 ปีที่แล้ว +9

      ዳጊ ሾው.መፈከር ለውጥ ኣያመጣም የባሰ ነው የሚመጣው😏

    • @eyrg4632
      @eyrg4632 2 ปีที่แล้ว

      Mahayimi

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 2 ปีที่แล้ว +9

      እውነት ነው ከነኝህ ጭራቆች ጋር ግንኙነት የለንም ብቻ ይች ቀን ትለፍ

  • @seadaahmed7537
    @seadaahmed7537 2 ปีที่แล้ว +36

    ውይ ዘንድሮ መቸነው የሚያበቃው ወላሂ በጣም ከባድነው አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ሁላችንም በጣም አዝነናል

  • @welansawondessen8469
    @welansawondessen8469 2 ปีที่แล้ว +21

    ፅናቱን ይስጣችሁ የሞቱትን ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭😭😭😭😭😭😭

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 ปีที่แล้ว +25

    እቢኤሰ አዘጋጆች ጌታ ይባርካችሁ ቃላት የለኝም
    የሟች ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ልብ የምሰብር ታሪክ ነው

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ!!💔😭😭😭😭

  • @POWE4755
    @POWE4755 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ የምችልበትን አንደበት ስጠኝ ፅናቱን ይስጥህ የኔ አባት የንፁሀን ደም ይፍረድባቹህ 😭😭😭😭😭😭

  • @asemu1459
    @asemu1459 2 ปีที่แล้ว +58

    I’m so sorry can’t stop crying . We need to help this family😭😭😭 Thank you ebs .

  • @ኩዶፈላሲ61
    @ኩዶፈላሲ61 2 ปีที่แล้ว +38

    ኣይዞህ፡ጠላትህ፡ያልቅስ፡ሁሉም፡ያልፋል።ወያነ፡የእጁን፡የሚያገኝበት፡ግዜ፡ሩቅ፡ኣይሆንም።እግዚኣብሄር፡ኣጽናችሁ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥♥

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 2 ปีที่แล้ว +4

      ከመፈከር ጸሎት ማረግ ኣይሻልም😏😏

    • @ኩዶፈላሲ61
      @ኩዶፈላሲ61 2 ปีที่แล้ว +1

      @@gfftggt6311,ይህ፡መፎከር፡ኣደለም።በሰው፡ልጅ፡ላይ፡ክፋት፡የሰራ፡ሁሉ፡ግዜ፡ይበላል፡እንጂ፡የእጁን፡ያገኛል።እግዚኣብሄር፡ለሁም፡የእጃቸውን፡ይሰጣቸዋል።ኣንተ፡ግን፡ሰው፡ስለሞተ፡ደስ፡ኣለህ፡ማለት፡ነው።ዛረ፡ለነሱ፡ነገ፡ደግሞ፡ለሁላችን፡እደሚደርስ፡ኣትጠራጠር።

    • @ኩዶፈላሲ61
      @ኩዶፈላሲ61 2 ปีที่แล้ว +2

      @@gfftggt6311,ይህ፡መፎከር፡ኣደለም።በሰው፡ልጅ፡ላይ፡ክፋት፡የሰራ፡ሁሉ፡ግዜ፡ይበላል፡እንጂ፡የእጁን፡ያገኛል።እግዚኣብሄር፡ለሁም፡የእጃቸውን፡ይሰጣቸዋል።ኣንተ፡ግን፡ሰው፡ስለሞተ፡ደስ፡ኣለህ፡ማለት፡ነው።ዛረ፡ለነሱ፡ነገ፡ደግሞ፡ለሁላችን፡እደሚደርስ፡ኣትጠራጠር።

    • @ኩዶፈላሲ61
      @ኩዶፈላሲ61 2 ปีที่แล้ว +2

      @@gfftggt6311 ሰው፡ሲሞት፡ደስ፡ኣለህ?በጣም፡የምትገርም፡ነህ።ማንኛውም፡ሰውን፡የገደለ፡ግን፡ቀን፡ቢረዝምም፡ዋጋውን፡ያገኛል፡ታያለህ።

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw3457 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሞቱትንም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ገዳዮችንም ልባቸውን ያራራው

  • @danidire1557
    @danidire1557 2 ปีที่แล้ว +28

    እጅግ ከባድ ሀዘን ነዉ የደረሰባችሁ ለሞቱት ነብስ ይማር ለእናተ መፅናናትን ይስጥልኝ

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 2 ปีที่แล้ว +20

    አመመን ጌታሆይ💔💔ተለመነን ፈጣሪ🙏

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 ปีที่แล้ว +22

    አማራየ አይዞን እናልፍዋለን

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +13

    ዋይ ዋይ ዋይ 😭😭😭😭 እኔ አፈር ልብላ የአማራ ህዝብ ጨክን ሚስትህን ክብርህን ለደፈረ ጁንታ ምህረት አታድርግለት እውነት ነው የምላችሁ የአማራ ህዝብ እስከሚያምንበት ከራሱ ጋር ይማከራል ከተነሳ ግን ማንም ማንም አይል አያስቆመውም ያጠፋችጏል ኢቢኤስ ምን እደምላችሁ አላውቅም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከልቤ እወዳችኋለሁ🙏❤

    • @ruththomas9245
      @ruththomas9245 2 ปีที่แล้ว

      Ezaw yenate bega guday megbat mew ehn hulu yametaben

    • @weyzer4642
      @weyzer4642 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭💔😭

  • @tirhastekle5709
    @tirhastekle5709 2 ปีที่แล้ว

    ኦ መታገዝ አለበት ይሄ ልጅ የራሱ ነገር ቢኖረው ወንድሞቹን ይረዳል መፅናናት ይሆንላቸዋል ኢቢኤስ ተባረኩ ከሁሉ ፕሮግራማችሁ ይህ ያዘኑትን የምታፅናኑት የተቸገሩትን የምትረዱት ነገር እውነት መንፈሳዊ እና ሰብአዊ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ማስቴ
    @ማስቴ 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ
    Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏

  • @ayalewabate6744
    @ayalewabate6744 2 ปีที่แล้ว +6

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ! በርታ !ሃዘንህ ሃዘናችን ነውና አጅግ አሞናል ምን ታደረገዋለህ በቃ ...ግን ነፍሰ በላዎች የእጃቸውን ያገኛሉ

  • @ሉባባየወሎዋቀበጥ
    @ሉባባየወሎዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +9

    አየ ዘድሮ ምን አይነት ጊዜ ነው ሁሉንም አላህ ያስተካክልልን ሁሉም ነገር ያልፍ ይሆናል

  • @tsehaykebede2308
    @tsehaykebede2308 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs በጣም እናመሰግናለን
    የወገኖቻችንን ነፍስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑራቸው አይዟችሁ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

    • @tgstmuruts6066
      @tgstmuruts6066 2 ปีที่แล้ว

      ebs መሩጦ ኣልቃሽ አሁን እየመጡ ነው የእጃቹ ታገኛላቹ

  • @hayatawel934
    @hayatawel934 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ያማል መፅናናቱን ይስጣችሁ 😭😭😭💔💔💔 ያረብ የቤተሰብችን ዲምፅ አሰማኝ

  • @sisay78
    @sisay78 2 ปีที่แล้ว +25

    አምላክ ብርታቱን ይስጥልን ቤተሰቦቼ በናንተ ቤተሰብ ላይ የደረሰው ግፍ እና መከራ መቼም አይረሳም

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢቢኤስ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጣችሁ በእዉነት ይሄ ነዉ እንባን ማድረቅ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም እህቴ ሠላም ነሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ❤️😍 ሠላም ለሃገራችን ፍትህ ለህዝባችን🇪🇹🇪🇹❤😍😍😍😍❤

  • @aminetsrej1939
    @aminetsrej1939 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥቹሁ

  • @lemifekerfekerlemi6580
    @lemifekerfekerlemi6580 2 ปีที่แล้ว +32

    ኡኡኡፍፍፍፍፍ አልቻልኩም እመቤቴ ታፅናቹ ከባድ ነው😭😭😭😭

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +3

    EBS እግዚአብሔር ውለታችውን ይክፈል በጣም መልካም ነገርን እየሰራችው ነው እንግዶቹንም እግዚአብሔር ያፅናቸው

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 ปีที่แล้ว +29

    አይዞህ አባቴ ነፍስ ይማር ዘድሮ ልባችን ደምቷል ለማን አቤት እበል መጨረሻው ምን ይሆን💔💔💔🥺🥺🥺🥺

  • @shitayebekele4182
    @shitayebekele4182 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ያሳዝነናል ከባድ ሀዘን ነዉ እግዚአብሔር በቃይበለን ለሞቱት ነብስ ይማር ለእናተ መፅናናትን ይስጥልኝ ሀገሬ
    ሀገሬ ሀገሬ መከራና ፈተናሽን ፈጣሪ ለዘለአለም ያንሳልሽ እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @wok-1112
    @wok-1112 2 ปีที่แล้ว +48

    ጦርነት ምን ያህል አስከፊ መሆኑን ከነዚ ቤተሰብ ልንረዳ ይገባል 😭😭

    • @ሰአዳዩቶብ-ኀ7ኀ
      @ሰአዳዩቶብ-ኀ7ኀ 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂ አወ የላህ እኔጃብቻ

    • @weldehayelom887
      @weldehayelom887 2 ปีที่แล้ว

      የትግራይ ህዝብ ስጨፈጨፍ ከመጨፈር ብታወግዙ ጥሩ ነበር አሁን ግን በራቹ ከተንኳኳ ብሃላ ጦርነት ኣስከፊ ነው ብትሉ ፋይዳ የለዉም

  • @mekdihabeshawit4129
    @mekdihabeshawit4129 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ነፍሳቸውን በ አፀደ ገነት ያኑረው 🙏😭😭
    ልጄ አሉ የኔ አባት ኡፍፍፍፍፍ 😭

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 2 ปีที่แล้ว +38

    በፈጣሪ አልቅሼ አልወጣም አለኝ 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ እሱ ይርዳችሁ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የአማራን ህዝብ እንባ አብስ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ሀይል ብርታት ይሁናችሁ ፅናቱን ያድላችሁ ወገኖቸ

  • @aiextube9596
    @aiextube9596 2 ปีที่แล้ว +13

    ጥሩ ሥራ እየሠራችሁ ነው በጣም ደስ የሚለው ስራችሁ ፈጣሪ ይስጣችሁ ለሞቱትም ነፍስ ይማር ለቤተሠቦች መፅናናት

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 ปีที่แล้ว +13

    ፍርዱን ከአላህ እንጠብቃለን ወሎየዎች አይ ዞን ሁላችንም ሀዘን ላይ ነን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 2 ปีที่แล้ว +42

    ለጆሮም ለልብም ያማል የኛ ሐገር ነገር እፍፍፍ😭😭

  • @robielhabtom9758
    @robielhabtom9758 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄ። መጽናናት ይስጣቹ። ኢትዮጵያውያን ደግሞ ማን ይሁን ማን መሪ ሁኖ ሲመጣ ደም ይሽተዋ እና የዉግያ ቃላቶች ሲናገር መደገፍ ሳይሆን መግደሉ ይሻላችሁሃል ። ዉግያ እንደዚ ሃዘን ብቻ ነው ዉጤቱ። ሰላም ይስጣቹ።

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 ปีที่แล้ว +37

    ቤተሰቡን ሰውቶም ለሀገሩ የሚቆም ጀግና እንዲም አይነት ሀገር ወዳድ አላት ኢትዮጵያ አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ ነብሳቸውን ይማርልን ።

  • @solsolrora7076
    @solsolrora7076 2 ปีที่แล้ว +24

    I can't stop crying so sad their life changed for ever my heart is broken.My condolences to the whole family.

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 2 ปีที่แล้ว +17

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትን ላክልን ቤተሰቡን ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን የነሱንም ነፍስ ይማር ግን መንግስት በእዚህ አይነት ሁኔታ ቤተሰቡን ላጣ ቤት ሊሰጣቸው ይጋባል ግን የአባትየው ጅግንነት አገር ወዳድነት እጅግ ይገርማል ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

    • @yelyel1389
      @yelyel1389 2 ปีที่แล้ว

      We in war hulum yedersal or you have some intentions

    • @selamkah5896
      @selamkah5896 2 ปีที่แล้ว

      ከዚህ የበለጠ ችግር የደረሰበት የትግራይ ህዝብ ሚድያ ያላገኘ ድምፅ ያላገኘ ምን ይበሉ

    • @yelyel1389
      @yelyel1389 2 ปีที่แล้ว

      @@selamkah5896 egia min ageban sile Tigray

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 2 ปีที่แล้ว +23

    አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ ሳምሶን ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፈው በጣም ከባድ ነው

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር ሆይ ፅናቱን ይስጣችሁ ወገኖቸ የንፁሃን እንባ ፈሶ አይቀርም😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +56

    እስኪ እናልቅስ ደግሞ 😭😭
    መቼም ለለቅሶ ነው የተፈጠርነው 😥
    ጌታ ሆይ በቃ አትለንም ወይ? 🤲🏿🤲🏿

    • @ዜዶየከላላዋይቱብ
      @ዜዶየከላላዋይቱብ 2 ปีที่แล้ว +4

      አይ ጁንታ አላህ ከመሬት ግስታላይ አጠፍው ያርብብ

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @R.A52
      @R.A52 2 ปีที่แล้ว +1

      ኦፍ በማልቀስ አይናችን ሊጠፋ ነው😢😢😢

  • @djgetahnu9826
    @djgetahnu9826 2 ปีที่แล้ว +1

    Ebs አስተላላፍወች የምታድርጉት ነገር በጣም ነው ደስ የምለው እና በውነት በዝሀው ቀጥሉበት

  • @belaykdubai2660
    @belaykdubai2660 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ፣ ለጥፋተኞችም የጃቸውን ያገኛሉ።

  • @fayafifa3474
    @fayafifa3474 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደ ዛሬ አልቅሸ አላወቅም ወላሂ ያማል በጣም እፍፍፍፍፍ አሏህ ጀንታወች ከምድረ ገፁ ያጥፋልን

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 2 ปีที่แล้ว +21

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ማየት እንዴት ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @فوزيةخانو-ل7ض
    @فوزيةخانو-ل7ض 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥህ የኔ አባት አይይ ያማን አገራችን ሰላም አርግልን

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ጀግና አባት ነህ አባትና ልጅህን ያትርፍልህ የኔ ወንድም

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ኢየሱስ ጽናቱን ይስጣችሁ ሁፉፉፉ እንዴት ያማል

  • @letariktube960
    @letariktube960 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ በመቤቴ አልቅሸ ልሞት ነው😢😓💔እግዚያብሄር ያፅናችሁ ለሞቱት ወገኖቻችን መንግሰተ ሠማያትን ያውርስልን
    በእውነት Ebsሰለምታደርጉት ነገር እግዚያብሄር ያክብራችሁ

  • @michaelzewdie3123
    @michaelzewdie3123 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ምክር ነው ሳምሶም መጋቢ እግዚብሔር ያጽናችሁ።

  • @mube8885
    @mube8885 2 ปีที่แล้ว +14

    አቢቱ አምላክ ሆይ በቃ በለን አምላካችን
    እባክህ አባት ሆይ!!!። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 ปีที่แล้ว +5

    ቸሩ መድኃኔዓለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የሞቱትን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻችን ለወገኖቻችን መጽናናት ያድልልን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +10

    ልብ፡ የሚነካ፡ ሀዘን፡ ነው፤፤ እግዚአብሔር፡ ያፅናችሁ፤፤ ፈጣሪ፡ ኢትዮጵያን፡ ይባርክ፤፤ በቃ፡ ይበለን፤፤ ፤

  • @miherttadese298
    @miherttadese298 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ወገኖቼ ኡፍ ማንም በራሱ አቅም የሚችለው አይደለም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ እሱ ብቻ ነው ያበርታችሁ !አስቲ አጥፊዎች ከዚህ ምን ይሆን ትርፋቸው? አምላኬ ለክፉዎች ልቦናቸውን መልሰልን! በቃ በለን!

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ ነገን ለልጆችህ አስበህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ መጽናናትን ይስጣችሁ 😭😭😭

  • @thetruth4719
    @thetruth4719 2 ปีที่แล้ว +11

    I couldn't stop crying from the beginning to end😢😢😢😢😢

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን እንደ ምን አላውቅም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ

  • @yasminbokayoadan4569
    @yasminbokayoadan4569 2 ปีที่แล้ว +7

    I can't stop crying ya Help us 😭😭😭😭😭 thank u ebs really

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp 2 ปีที่แล้ว +7

    በእንባ ነዉ የጨረስኩት ወላሂ የሁላችሁም ሀዘን ነዉ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ebs ምርጥ ስራ እየሠራነዉ

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 2 ปีที่แล้ว +37

    የጦርነት ትርፍ ይሄ ነዉ😭😭😭

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 ปีที่แล้ว +2

      የህዝብ ደምና እንባ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳቸዋል ስግብግብ ጁንታ ጌታ ፅናቱን ይስጣቹ ኢቢኤስ ጌታ ይባርካቹ

  • @yoditlegesse4547
    @yoditlegesse4547 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ጀግናአ አያለቅስም እግዚአብሄር ያፅናህ ህመምህ ህመማችን ነው የኢትዮጵያ አምላክ ይክስአል

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ
    የዘንድሮው ቀን የስንቱን አንገት አስደፍ