ሩካቤ ለመጠናናት ዋና ነገር ነው? ቅድመ ትዳር... ያሉ ጥያቄዎችና መልሶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 216

  • @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም
    @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም 6 ปีที่แล้ว +13

    ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልን ድንቅ ማብራሪያ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @وليدالفضيلي-ص6ر
    @وليدالفضيلي-ص6ر 6 ปีที่แล้ว +18

    አባታችን ቄስስ አሸናፊ እግዚያብሔር ይጠብቅሕ የምትሠጣቸው ትምህርቶች በጣም ጡሩነው

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 ปีที่แล้ว +2

    እህቶቻችን ሰምታችኋል፣ወንድሞቻችንም እንደዛው። የምር ብዙ ሊባልለት የሚገባ የጊዜው መልዕክት ነው። ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን፣ ስሜታችን አይግዛን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwote yasmalen ye agelgote zemn egzabher yebarkelen

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 6 ปีที่แล้ว +1

    ኑሪልን ረቡኒ ብሩክ ሁንልን፣በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ይህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም እግዚያቢሔር ይስጥልን ብዙነገር ተምሬበታለዉ አመሰግናለው የሀገልግሎትዘመኖትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤍🤍🤍

  • @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ
    @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ 6 ปีที่แล้ว +10

    አባታችን ቄስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ምክርና ትምህርት ነው የዘመኑ ወንዶች አስቸግሮናል እንጅ ጌታ ማለ ይስጠን እንጅ ዛሬ ለይ ብር ፈላጊ ብቻ ኡኡኡኡ ትዳር ግን በብርና በወርቅ አይደለም ነበር በፉጠር ፈቃድ ነው እንንጅ ጌታ ሆይ እኔ ምፈልገውን ሰይሆን አንተ የወዳድከውን ብቻ መርጣ አስበህ ስጠልኝ 🙏

  • @beruktawittube7119
    @beruktawittube7119 4 ปีที่แล้ว

    Enamesegenaln Memehr Temertochih betam Asfelagi Nachew
    Memeher Teyake Nbergn Beyet Bekul Lagegnih Echilalw

  • @sfe8684
    @sfe8684 6 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን መምህር መልካም ትዳር እግዚአብሔር ይስጠን

  • @ethiopiatekeden7071
    @ethiopiatekeden7071 6 ปีที่แล้ว +9

    ትክክል ነው እኛ የሴቶች ባህሪ ወጣ ያለ ነው እናመሰግናለን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 ปีที่แล้ว

    Betam Asfelagi tmhrt .
    Egziabher ymesgen sle tmhrtun❤️❤️❤️

  • @abiyednka3099
    @abiyednka3099 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ምንአይነት ድንቅ ስጦታ ነው ያሎት አሁንም ጸጋውን ያብዛሎት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 6 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነው የምታስተምረው ሁሉ ፍቅር በገንዘብ ኣይመዘንም የስው ሃብት ንፁ ፍቅር ነው እናመስግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @efirata1100
    @efirata1100 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @shaggak9525
    @shaggak9525 6 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወትንያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡በዉነት እኔ ብዙ ተምሬበታለዉ በጣም አመሰግናለዉ

  • @jdjdudid5671
    @jdjdudid5671 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mulufentaye7383
    @mulufentaye7383 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜዎትን ይባርክልን !!!

  • @yabyab9270
    @yabyab9270 6 ปีที่แล้ว +4

    Betami Enamesgenal yedengel mareyami leji egzabheri andbetiken yebariken

  • @-tube3300
    @-tube3300 6 ปีที่แล้ว +10

    መዳኒአለምን ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ጊዜው እስኪደርስ ግን ሴትዋ በንጽህና አምላኳን ትጠብቅ እሱ ብቻ በእምነት እና በውስጧ መጠበቅ አለባት።
    ወንድ ደግሞ እራሱን እዚህም ከዚያም ሴት ከመጠየቅ አሁንም እግዚአብሔርን ተስፍ አድርጎ የምትመጥነውን ሰው ከሱ በተለየ ሰው ማለትም ባባቶች ወይም በአዋቂወች ማስጠየቅ አለበት።
    በዚህ መልኩ የተሰራ ቤት ወይም ትዳር በእውነት የተባረከ የተወደደ ነው እንጅ መምህሬ እንዳሉት የእግዚአብሔር ቃል ዘመን አይሽረውም እና እርስ በርስ ወደ መዳራት መንገድ እንዳንሄድ።በተለይ እኛ ክርሲቲያን ምንም ይሁን ምን ዘመን የትም ይድረስ አያገባንም
    እግዚአብሔር እንጠብቀዋለን

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 6 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምህር ቃለ ህውት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን እግዚአብሔር ባድም በሌላም ያስተምራል
    ማስተዋልን ያድለን በቀናው መንገዱ ይምራል

  • @saram1104
    @saram1104 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት እግዚአብሔር ያማረውን ይምረጥልን

  • @asegedechtenkir1478
    @asegedechtenkir1478 6 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemaln Erejm Edmena Tena Ystln.Bewnet Betam Des Yemil Astemarina Mekari Tmhrt New .Egzabher Amlak Lehulachinm Asteway Libona Ysten 👐👐👐👐👐👐👐

  • @tegestcheru457
    @tegestcheru457 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድረብን እግዚአብሔር

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ መላዕክት ነው።እኔ ግን በግሌ አድነቆት አልፈልግም በጭራሽ ዋናዉ እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ነው እንጂ

    • @ምህረቱነው
      @ምህረቱነው 5 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው፣ የምር ከልብሽ ከሆነ ። ደሞ "
      መጽሐፈ ምሳሌ
      11፥22
      የወርቅ ቀለበት በእርያ አፍንጫ እንደ ሆነ፥ ከጥበብ የተለየች ቆንጆ ሴትም እንዲሁ ናት።
      "

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @HanaamenAmenamen
    @HanaamenAmenamen 6 ปีที่แล้ว +9

    l'm from Eritrea but like advice thanks

    • @mestatmesratt2524
      @mestatmesratt2524 6 ปีที่แล้ว +1

      I love Eritrea I am Ethoioip.a Amboo Orom.a

    • @harakharak6044
      @harakharak6044 6 ปีที่แล้ว

      አባ እግዝሐብሄር ይስጥ ልኝ

  • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ
    @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትያሠማናል እግዚአብሔር ያክብርልን ቀሲስ

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 5 ปีที่แล้ว

    enamesegenalen wendimeamachen kale hiyewt yasemalen

  • @ባንችአለምሆነ
    @ባንችአለምሆነ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ቃለህወትያሰማልት

  • @eliodeeb1220
    @eliodeeb1220 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemaln memhrachin fetari yitebklen

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 ปีที่แล้ว

    Kalehewot yasemalen geta 🙏
    Besega yanurelen Amen 🙏

  • @tsegntlovetsegnt4111
    @tsegntlovetsegnt4111 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲሰ እግዚአብሔር። ይሰጥልን። ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @megedibrhan8849
    @megedibrhan8849 6 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln kesis betam dess yemil tmhrt now

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว

    በውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዝአብሄር የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን።

  • @tizubirhanu9768
    @tizubirhanu9768 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ
    @መሰደዴለበጎሆነልኝ-ጨ3ኸ 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ አሜን

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ማስተዋሉን ያድለን

  • @IilAb456
    @IilAb456 4 ปีที่แล้ว

    Kalhiwt yasmalen abte gen enma bezu teyake alegne I wish agegnchewt teykeye hula bimelselgn bale kene lelaw sete gar yezemtal beza mekniyat ansemamam ene gen eskmemot letalaw endmalchel aweku yemelsal beye metbke hatyat new ????????????

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @mesratkelemumesratkelemu5903
    @mesratkelemumesratkelemu5903 6 ปีที่แล้ว +1

    Memerachin Qal hewat yasimalin bedtime betsega yexabiqalin lemolewu ley Ethiopia hezeb malikam adis amet yehunalachu yehunelin Amen❤🌹🌼🌹🌼🌼🍀🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌹🌹🌼🌹🌹🌼🌹🌹🌼🌹🌹🌼🌹🌹🌼🌹🌼🌹⛪⛪⛪

  • @snnbsvd9146
    @snnbsvd9146 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ በጤና ኑርልን

  • @mahlettadsse7046
    @mahlettadsse7046 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት!!!!

  • @amenkalehiywetyasemalinbez6871
    @amenkalehiywetyasemalinbez6871 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwoten yasemalin. Kesisi

  • @የወይርልገብርኤልልጅነኝየ
    @የወይርልገብርኤልልጅነኝየ 6 ปีที่แล้ว

    በእነት አባታችን ቃለ ህይወቱ ያስማል በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ የምናደርጋት እርስቲቱን መግስተ ስማያት ያዋርስልን አሜን

  • @liyab3730
    @liyab3730 6 ปีที่แล้ว

    Kesis kalehiwot yasemaln tru tmert nw belbonachen ykemetlen🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yeshualemshewaferaw7816
    @yeshualemshewaferaw7816 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
    ለሁላችንም እግዛብሄር ይምራልን ሂወተታችንን

  • @zinashwolde1295
    @zinashwolde1295 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝብርሄር እዲሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ
    @ድንግልእናቴክርስቶስአባቴ 6 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ አምላክ አሜን። እንጃ ምን እንደሚል በቃ እግዝአብሄር የኣግልግሎት ዘመኖት ይባርክሎት

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kl.heywt ysmalen👍❤👍

  • @mekdesayfokru4381
    @mekdesayfokru4381 6 ปีที่แล้ว +5

    እና ደሞ ፍቅር ውስጥ ስንገባ የእራሳችንን ሰሜት እንጅ የምናደርገውን ነገር እግዚአብሔር ይፈቅዳል ወይ ብለን አናስብም .ግን እነኛ የፈፀምናቸው ስህተቶች በሙሉ ከትእዛዙ ውጭ ሆነው ይገኛሉ.ከዛም ስንሰራው ያላፈርንበትን ንስሀ ለመግባት እናፍራለን .ሰለዚህ በእነዚህም ላይ ማስተካከያ ብንሰጥ.ቢያንስ የምናደርገው ነገር ሀጢያት መሆኑን እንድናውቅ

    • @teshayamengdhjsjd4631
      @teshayamengdhjsjd4631 6 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍

    • @moonabrano47
      @moonabrano47 6 ปีที่แล้ว +1

      Makdess M ንሣአ ደሠ ይላል ገና እንደተወለደ አፃን ነው ።ደግም አለመድገም ነው

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin mangist semayetin yawarsilin

  • @hgfgddwhenry5689
    @hgfgddwhenry5689 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rozaroz5553
    @rozaroz5553 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ.አሹ.ትክክል.ነው

  • @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
    @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሠግናለን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 6 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያማልንያገልግሎትዘበንህንይባርክልን

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 6 ปีที่แล้ว

    Mindinew subae megbat malet? Nisiha mindnew malet new? And nisiha yehone atiyay(sin) min aynet new??? Plz explain us?

  • @meseretetinker1298
    @meseretetinker1298 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ

  • @almazkorsawi7552
    @almazkorsawi7552 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማል ቀሲስ !!

  • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ
    @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ 6 ปีที่แล้ว

    በእዉነቱ በጣምያሥተምራል እናመሰግናለን፡ይቀጥልልን

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 kale hewta yasemln abtchen ewnt batam lenya yemhin temrti new egzaber yemsgn esu yetbken

  • @Gh-uj6yq
    @Gh-uj6yq 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @amsaleshkahi188
    @amsaleshkahi188 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በእውነት ለመምህራችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀናሳሙኤል
    @ሀናሳሙኤል 6 ปีที่แล้ว +2

    Betam des yemil timert new kalyewot yasemalen abatachin

  • @siltanalema7512
    @siltanalema7512 6 ปีที่แล้ว +1

    Kale Hiwet yaseman Amen

  • @yshembetguid3633
    @yshembetguid3633 6 ปีที่แล้ว

    Eanmsgnlan betam Kale hiwot Yasemalen memehrachen

  • @rutaaraya5666
    @rutaaraya5666 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @lilinanan2447
    @lilinanan2447 6 ปีที่แล้ว +2

    kesis edime zemenih yetebareke yihun legna ledekamochu endi atinitin yemiyalemelim timihret asitemariken besemay wagah talak nat egziabher kene betesebih yitebikilin amen

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይውትን ያሠማልን መምህራችን

    • @askanderaskander2847
      @askanderaskander2847 6 ปีที่แล้ว

      Beti Tassfa እግዚአብሔር። ይስጥልን ቀሲሰ ቃለ ይሆት ያሰማልን

    • @askanderaskander2847
      @askanderaskander2847 6 ปีที่แล้ว

      Beti Tassfa እናመስግን አለን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክ እግዜአቤሄር። ይመስገን

  • @yeshualemshewaferaw7816
    @yeshualemshewaferaw7816 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችኔን ሰላም ያገናኘን ለሚቀጥለው ትምህርታችን

  • @saraethopiya2647
    @saraethopiya2647 6 ปีที่แล้ว

    Inamaasagiinale baxaam buzuum timiihirtii satoonaal ezgabher yibaarkiih

  • @mekdesayfokru4381
    @mekdesayfokru4381 6 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን.ሲቀጥል ይሄ ርእስ ሰፈ ትምህርት ሊሰጥ በት ይገባል ብዬ አስባለሁ. በአሁን ሰአት አንድ ሴት የወደደችውን ማግባት ትፈልግና .ትዳር ውስጥ ልትገባ ስትል ቢሆን ይሆናል ባይሆን ይቀራል ብለን ስንል ይሰማል .ነገር ግን ይሄ ሀሳብ ለሰይጣን በር መክፈት አይደላም?

  • @tagy3397
    @tagy3397 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቀሲስ እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝመው ግን ሂወቴ እንደት እንደሚስተካከል አላቅም

    • @fithytaye2639
      @fithytaye2639 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስተካክላል አይዞሺ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 6 ปีที่แล้ว

    enamesgenalen memherachn tirue tidar egizabher yestine

  • @elsielsi4052
    @elsielsi4052 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ እይወት ያሰማልን ተገቢ ትምርት ነው።

  • @mulunigus8195
    @mulunigus8195 6 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን

    • @belyuwerku9684
      @belyuwerku9684 6 ปีที่แล้ว

      አባታችን በውነት ቃለህይወት የአሠማልን

  • @AA-oe5fn
    @AA-oe5fn 6 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ አለኝ ቀሲስ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ብትመልስልኝ:: ለማን እንደምጠይቅ ግራ ገብቶን ነበር:: አንድ ሴት በእድሜ የሚይንሳትን ወንድ ማግባት ትችላለች ወይ ከ 4-5 አመት እድሜ ልዩነት ቢኖር ? ፈረንጅ ወይንም ሌላ ዜጋ ማግባት በእምነት ከተስማሙ? እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @godolays1408
    @godolays1408 6 ปีที่แล้ว

    ቀሴስ በጣም ደስ ይላል እግዚብሔር ይባርክወት

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።መልካም።ትምርት።ነው

  • @welidebrhane8677
    @welidebrhane8677 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen kelhiwt yasemlen

  • @ሠላምሠላም-ረ5ጸ
    @ሠላምሠላም-ረ5ጸ 6 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @እግዚዓብሔርፍቅርነውድንግ
    @እግዚዓብሔርፍቅርነውድንግ 6 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemaln be ewunat le hiwotachin yemihon tiru timhrt new egzihabher rajim edmena tena yestln

  • @meronasmare8309
    @meronasmare8309 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለው ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም በመተጫጨት ጊዜ ከሩካቤ ስጋ ውጪ ሌላ ለሩካቤ ስጋ የሚገፋፍ ነገር ለምሳሌ መሳሳም መካካት የተፈቀደ ነው እንዴት ይታያል ምክንያቱም በጣም የሚዋዱ ሰዎች ቢኖሩ ለመጠናናት በሚቆዩበት ጊዜያት ውስጥ ትንሽ ከባድ የሚያደርገው አንደኛው አካል በዚህ ነገር እስከጋብቻ ድረስ ከሩካቤውጪ በዚማሳለፍ ቢፈልጉ ልዩነቱ አይሰፋም አንደኛው በትዳር መኖር ብቻ ሳይሆን ለትዳር መተሳሰባችው በራሱ አንድ መሆን ይጠበቅባቸዋል ብዬ አስባለው ታዲያ እነዚህ ጓደኛሞች ከሩካቤ ውጪ የአንዱን ፍላጎት ጠብቆ መሳሳም መነካካት ይኖርባቸዋል ወይስ እንዴት ልዩነታቸውን ማጥበብና መስማማት ይችላሉ የትኛውነው ወደአንደኛው መምጣት የሚችለው ፡፡ አለም ፤ ጓደኛ ፤ ዲያቢሎስ በራሱ ፈተና ስለሚሆን መምህር መልስ ቢሰጡኝ

  • @munataye9979
    @munataye9979 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @ffffgg8180
    @ffffgg8180 6 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይውትን ያስማልን ለመምህራችን

  • @012345678993168
    @012345678993168 6 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiwoten yasemalen 🙏🏾🙏🏾

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 ปีที่แล้ว +3

    Memhrachn kalehiwot yasemaln yesemanewn blibonachn yasadrln amen amen

  • @masarattelosa7989
    @masarattelosa7989 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen
    kale hiwot yasemelan

  • @ስላምለሀገራችን
    @ስላምለሀገራችን 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen kale hyoten yasmalen

  • @rozaayeoromokonjoo582
    @rozaayeoromokonjoo582 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yestlen aba

  • @tirstedebele687
    @tirstedebele687 6 ปีที่แล้ว

    qale hewati yasemalin memiher

  • @maskaramgude8983
    @maskaramgude8983 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen ebifami bara jireenyi ke sifi yaa ebifamu waqaayoo

  • @rashamash3070
    @rashamash3070 5 ปีที่แล้ว

    Bwente bzhwe temrnal btemrtweche kal hiwete ysemaln

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 6 ปีที่แล้ว

    በፀጋው ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @yewebdarplus4317
    @yewebdarplus4317 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @kdistkuw286
    @kdistkuw286 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እናንተ ብትሆኑ ምን ታደራጋላችሁ እኔ ከጎድኛየ ጋር ከተተዋወቅን 5 ዓመት ሊሆነን ነው እኔ ያለሁት አራብ ሀገር ነው እና 2ዓመት ጨራሸ እመጣለው ብየው ነበር ግን አልሄድኩም እስካሁንም ቢያንስ ከ3 ጊዜ በላይ እመጣለሁ እያልኩ አልሄድኩም እኔ የማስበው ጠፍቸ ስለምሰራ ና አንድኛየን መሄድ ስለምፈልግ ና የራሴ የሆነ ቤት እንዲኖራኝ አስባለሁ እሱ ግን ፍቅር ይቀድማል ነይ ይላል እን ምን ላድርግ እግዚአብሔር ፈቅዶ ቦታ ገዝቻለሁ ግን ቤት መስራት እፈልጋለሁ እሱ ግን ካልመጣሽ ይላል እሱ የመንግስት ሰራተኛ ነው ግን ከእጅ ወደ አፍ ነው እና እዚህ ሁኛ ቤት ሰራቸ ባግዘው ብየ ነበር ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወትያሰማልን