ለማግባት ስትወስኑ ግድ ይህን ማወቅ አለባችሁ፡፡ pre marriage u must know

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025
  • this mission of the Ethiopian orthodox according to Gospel teaching. t by this you-tube channel giving service spiritual song and orthodoxy christian faith, tradition study.

ความคิดเห็น • 247

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy 6 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ደስየሚል ትምህርትነው እረጅም ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን !!!

  • @ummusalma1223
    @ummusalma1223 5 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ትክክል ነው ያልከው ነገር ምክንያቱም እግዚያብሄር ሲሠጥ አቀላቅሎ ነው የሚሠጠው ብልጥ ከጅል ተናጋሪ ከዝሙት ሁለቱም አንድ አይነት ባህሪ ካለ መተላለቅ ነው እግዛብሄር ክብር ምስጋና ላተ ይሁን

  • @mesi557
    @mesi557 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የአባትነት ምክር ደስ ስል እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉበልቦናችን ይፃፍልን🤲✝️🙏🙏

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 5 ปีที่แล้ว +2

    እሜን ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቃሉ ፀንተንና አምነን ተግባራዊ እንድናደርግ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይርዳን!!!

  • @መሰረትኤርሚያስ
    @መሰረትኤርሚያስ 6 ปีที่แล้ว +73

    እግዚአብሔር። የባረከው ትዳር። ይስጠን አሜን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 6 ปีที่แล้ว +17

    እግዚያብሔር ይርዳን የምንቻቻለውን አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ ተባብለን ምንተሳሰበውን ምንዋደደውን እሱ ይስጠን የድንግል ልጅ አማኑኤል ይርዳን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 6 ปีที่แล้ว +38

    ቄስስ አሸናፊ እግዚአብሔር አባት አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ አሽናፍ ከእግዝአብሄር የተስጠች ሚስት ዘውድ ናት ይላል ቃሉ ከጌታ የተስጠም ባል እንደዛው ስለዚህ ጌታ የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን።

  • @hiriyacoselectronicarmythe6654
    @hiriyacoselectronicarmythe6654 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይርዘም እድሜ ጤናን ኣብዝቶ ይስጦት ኣሜን

  • @salamzemen9381
    @salamzemen9381 5 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ ዘመንህን ይባርክ

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 6 ปีที่แล้ว +9

    ቀሲስ ተባረክ ! ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @ሜሪሙሉ
    @ሜሪሙሉ 6 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ቃለ ህወት ያስማልን ዕድሚቸው በፀጋ ያኑርልን በፀሎት አስብን አባትየ

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን አገልጉሎት ዘመኖት ይባርክልን በእድመ በጤና ይጠብቅልን አሜን አምላክየ ሆይ አንቴ ታውቃለህ የልቤ ሳልነግርህ ባአፈ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 6 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዠ 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህ በጣም ደስ ይላን

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 5 ปีที่แล้ว

    Salom.Lanta.yihun💒💒💒🕊🕊🕊
    Egziyaber.malkam.now🙏🙏🙏
    Kaleh.yiwot.yasemlen👍👍👍
    Tebark.Wedemchn.☝☝☝

  • @asfawabeba7381
    @asfawabeba7381 5 ปีที่แล้ว

    ምምህር አሸናፊ ገብረማረያም ዘመነክ ይባረክ እኔያለዉበት ምንም በሌለበት ባታ አንተ በምታተምረዉትምህረ ነዉ ያለነዉ ቃለህወት ያሰማልን

  • @emulili2983
    @emulili2983 6 ปีที่แล้ว +11

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን።

  • @እግዚአብሔርያጽናናኛል
    @እግዚአብሔርያጽናናኛል 6 ปีที่แล้ว +8

    ቀሲስ አሸናፊ ገ /ማ በእወት የአንተ Pegi በጣም ደስ ይለኛል እወነተኛ ነገር ነው በኛ በሰወች ሂወት ጋር የተያያዘ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጸጋና በጤና በፍቅር ያቆይህ አሜንንንንንን፫ ለመምህር ለ ቀሱስ አሸናፊ ገ/ማ

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦ እምላኬ እውነት ይሄ ትምህርት ለእኔ የተሠበከ ነው።ቃለ ህይወትን ያሠማልን ።አመሰግናለሁ ♥

  • @woreknsheferdawok7279
    @woreknsheferdawok7279 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት ብዙ እንጠብቃለን ከርሶ ሌላም እግዚአብሔር በብዙ። ፅጋውን ያብዛልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም።ትክክል።በውነት።ይገርማል.በውነት.አላገባሁም.ግን.ለወደፈት.ትምርት።አገኛሁ.በውነት

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን የአብዛልህ ቀሲስ !እውነት እንስ 10 ዓመት ሆነኝ ፍቅር ይዞኝና ቦታ ሰትችው ማላቅ በርግጥ yemiwdw ልጅም በማልወደው ልጅ ተደፍርይ ከአለፍ በኃላ ልንቀጥል binegiregnim ልክ አእንደምተላችው አይነት ሰው ነው ማየው እና ከስደት ከመምታትዬ በፊትም ሆነ በኃላ ልብይ ለፍቅርእም ሆነ ለትዳር ወስጤ አስቦ አያክም ለምን እንደሆነ አላክም

  • @ተዋህዶሀይማኖት
    @ተዋህዶሀይማኖት 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tagy3397
    @tagy3397 6 ปีที่แล้ว +7

    እግዚያብሄር መርጦ የራሳችን የሆነውን ሰው ይስጠን

    • @noprob9486
      @noprob9486 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @አሁንስንትሳአትነውአሁንስ
    @አሁንስንትሳአትነውአሁንስ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሢመዕሊና ናይ ብሓቂ ጽጉኡ ያብዘሕሊኩም

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን መምህር

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን !
    ተባረክ !

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
    @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማርየ መላኢትን ያሰማልን. መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤናውን ይስጥዋት

    • @merhicell3443
      @merhicell3443 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kalehiwetn yasemaln

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ቀሲስ አሸናፊ ቃለህይወትያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @high1166
    @high1166 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዛብሄር የባረከውን የፈቀደውን ትዳር ይስጠን

  • @bontuujimmaabantuujimmaa4226
    @bontuujimmaabantuujimmaa4226 6 ปีที่แล้ว

    Mamerachin betam desi yemil sebkat new kaliyot yasemalin magist semayet yawrselin amen amen amen egzihaber yefkediln balechubat yetabikachu egzihaber

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ 5 ปีที่แล้ว

    kale heywetin yasemalin mengste semayatin yawarslin memhrachin egzyabher bedme betsega tebko yakoylin egzyabhe amlakachin yetebarekewun tidar ysten Amennnnn❤❤❤

  • @maramara1153
    @maramara1153 5 ปีที่แล้ว

    Amenn Amenn 💒 Amenn 💒

  • @slamas.a5618
    @slamas.a5618 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qale hiwet yasemln Agzabiher btbebu tsgAawun ybzalh yante pag btam new ymiwidew ysew lige nro ymikeyr new

  • @almazsetegngmilcom7222
    @almazsetegngmilcom7222 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይዉት ያሰማልን እግዚአብሔር ከሰደት መልሱ እሱ ያዘጋጂልኝ አዳሜን እንዲሰጠኝ እመኛልው

  • @genettegabu5993
    @genettegabu5993 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውውውውው
    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትልቅ ምክር እና ትምህርት ነው
    ይቅር መባባልን ልብ አይናችንን የይቅርታን ልብ ይስጠን
    ትክክል ኩርፊያ ለምንም ለማንም አይበጅም እሱ አድ ክፍት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ።።።።።።አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሠማልን በጣም አሪፍትምህርትነው መምህራችን ፈጣሪ የፈቀደውን ይሥጠን

  • @rutewubshet8012
    @rutewubshet8012 6 ปีที่แล้ว

    Egziabhir yagelglot zemenhen yibarklh temherth ejig betam yitafetal fetari yibarkh amen amen amen

  • @የሆነውምበእግዚአብሔርነው
    @የሆነውምበእግዚአብሔርነው 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስአሸናፊ እግዚአብሔር የባርከህ ብሩክነህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የህይወቴ አቅጣጫ መንገዲ አገኜሁብት ባተላይ አዲሮ እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይሁን መጨረሻህን ያሳምርልክ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔር። ይስጠለን እናመስግናለን

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 6 ปีที่แล้ว +2

    እሽ መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልም በእግዚአብሔር አይን የታዬ ትዳር ይስጠን ለሁላችንም እናመሰግንለን ሴቶችን ትሁት አስተዋይ እንድንሆን አምላክ እስራኤል ይርዳን

  • @ccd8966
    @ccd8966 6 ปีที่แล้ว +5

    በትክክል.አባቴ.እኔ.እስክህን..በትክለሌ.አገባለህ.እግዚአብሔር በፍቀፍው.እስክ.ይቅንሽ
    በለኝ.ስድት.ፍትንአለ.እና

  • @hileneyergalem6917
    @hileneyergalem6917 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen Lememihirachin Kalhiwotn Yasemaln

  • @ሰላምነኝወንድሜንናፋቂ
    @ሰላምነኝወንድሜንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር የሚወደውን ይስጠኝ

  • @fentaneshebabu4975
    @fentaneshebabu4975 6 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቄስስ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት

  • @yenanshibehulu7139
    @yenanshibehulu7139 6 ปีที่แล้ว

    ቀሲስእድሜጤናውንእ.ር.ይስጥልን ያገልግሎትዘመንህይባረክ በርታልን

  • @ዉብዉብ-ኘ8ነ
    @ዉብዉብ-ኘ8ነ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @beezabeezaa3062
    @beezabeezaa3062 6 ปีที่แล้ว +3

    Kasis tsagawun yabzalot betam turu timirt new egziabher yirdan

  • @ሁሉባገርያምራል
    @ሁሉባገርያምራል 6 ปีที่แล้ว +9

    2011. Kagere gebeche tidar lememesrete asebeyalehu fetariy redagn. Ameen kale hewet yasemalign

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว +2

    እውነት።ነው።ማሰዋል።ይሰጠን.በውነት.መዳናለምማሰተዋል።ይሰጠን

  • @banchiyekdusgebrillj4371
    @banchiyekdusgebrillj4371 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 5 ปีที่แล้ว

    Betam des yemel temehrt new hulem yemtsten.e/z amelak segawun abesto yestelen amlak Amen
    Kalehewot yasemalen geta🙏😍

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @nigatlove7235
    @nigatlove7235 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kale hiwotn yasemalen Egzabiher Stegahun yabzali Le mamerchin

  • @ad_አዲ
    @ad_አዲ 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen kaleh hiewt yasemalen betam teru temerth new enamsegnalen♥

  • @خنالنلمم
    @خنالنلمم 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ።ህይወት ያሰማልህ መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 6 ปีที่แล้ว +2

    ትልቁ ተፅዕኖየ ቤተሰቦቼ ይመስለኛል በ 6 አመቴ ለቅየስ ዳሩኝ ሳድግ እምቢ አልሁት ትምህርት ቤት ሆኘ ይዝትብይ ነበር እና ቤተሰብ ገዳይ ነው

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአባት

  • @ማህሌትንጋቱ
    @ማህሌትንጋቱ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @fatemafate9999
    @fatemafate9999 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሂወት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን ወዲሜ ብዙ ነገር ካተ ተምሪያለሁ

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትያሰማልንአባታቸንቀሲሰ

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Bawnti egzaber amlake edamna ten yesatek ewnti en kembalew balay temarlew kezhi pg ley egzabern tsagawn yabzalke kezhi yebalte endamatastemrn tesfa alen💒🙏🙏

  • @adaneshadanesh5907
    @adaneshadanesh5907 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kalhiwet yasmalen btam des yemil temhiret nw

  • @mesaretbette9031
    @mesaretbette9031 6 ปีที่แล้ว +2

    Ye egzihabeher saw betam nw yemodek tebarek

    • @tab1532
      @tab1532 6 ปีที่แล้ว

      እነመስግነለን

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 6 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemaln memhrachin

  • @ggggeghtapharyemsgn2147
    @ggggeghtapharyemsgn2147 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን እኔ አድጥያቄነበረኝ ከጏደኞዪጋር ልንጋባ እያሰብንነዉ እደግዚአብሔር ፍቃድ ግን ጏደኛዬ በህልሙ ሰርግተሰርጎ ስንጋባአየ እኔደግሞ በጣም ትልቅ ብርድልብስ ሳራግፍ አየሁ ሁለታችንም ተጨቀናል አባታችን ፍቃደኛ ከሆኑ ደዉዬባናግሮት እስቲ የመቤቴ ልጆች ህልምመፍታት የምትችሉ ንገሩኝምንእደሆነ የእግዚአብሔር ፍቃድ እዲሆንልኝ ፀልዩልኝ ?

    • @almazsetegngmilcom7222
      @almazsetegngmilcom7222 5 ปีที่แล้ว

      ብርድልብሰ ማራግፍ ችግርሺን ጨንቀትሺን ነው ያራግፍሺ
      ሰርግ መሰርግ መጥፎ ነው ይባላል

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
    @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነቱ ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንገስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን

  • @jamaljamal7773
    @jamaljamal7773 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen
    Kale Hiyot Yasemalen memehirachen

  • @alemsebokaalemseboka5611
    @alemsebokaalemseboka5611 6 ปีที่แล้ว

    Egzabher amlak yetebareke tedar yisten memherachinem kale hiwoten yasemalen zemenek yibarek

  • @udssdy2272
    @udssdy2272 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአቤሄር ይባርክልን።

  • @saragibery2963
    @saragibery2963 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሠማልን አሜን

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 5 ปีที่แล้ว

    Kisses Egzabher yestelene batame Amasagenalahuo kala heyawate yasamalene

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይባርከዎት!!!

  • @yhonalbegizew3865
    @yhonalbegizew3865 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatechen rste mengste semayat yawursln yetemarnew belbonachn yasadrlen fetari Amen

  • @asmaittekle5490
    @asmaittekle5490 4 ปีที่แล้ว

    Kaleheiwet yasemalen

  • @tsedanyamariyamketema6856
    @tsedanyamariyamketema6856 4 ปีที่แล้ว

    Betam das yamel temhert nw bezu nger awekeyalu amsegnalu memher

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @workneshalemayehu5175
    @workneshalemayehu5175 6 ปีที่แล้ว +4

    Temesgen. Bzu temarku saykeflu. Genzeb sayawetu ewuketn memolat. Metadel new. Fetari yemimekren beketta aydelem besewu lay adro new fetari bante lay adro astemaren Zemenh yibarek kesis. Kibru yisfa ye alemu ngus

  • @marthalayu9532
    @marthalayu9532 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን

  • @ናፍቁትታርቀኝ
    @ናፍቁትታርቀኝ 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet ysemalen Amennnn

  • @rashamash3070
    @rashamash3070 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwete ysemalen memehre

  • @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
    @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyiwet yasmaln 👏🌿🌻🌷

  • @amaruamaru7205
    @amaruamaru7205 6 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemaln abatachn betam des yeml tmhirt newu

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin yemengistun werash yadergilin

  • @ምምልዩ
    @ምምልዩ 6 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen
    Egzabiher yebarekaw tidar yestan abba kale yehot yasamalin

  • @elissachamoun8927
    @elissachamoun8927 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በውነቱ ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ
    @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት በህይወቴ ውስጥ ያለውን ነው እያስተማሩኝ ያሉት አሺ በእግዚአብሔር ፍቃድ ይስተካከላል

  • @dinqa-maariyaamguddataa7053
    @dinqa-maariyaamguddataa7053 6 ปีที่แล้ว

    _*Ba Uwunet Mahemerachin Kale Hiwote yasemalen Tasf Mangist Sameyat yawarselen Babetu Yakoyilen*_💠💠💠👏👏👏⛪⛪⛪📚📚📚📚

  • @abiiabiigedamu6409
    @abiiabiigedamu6409 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን !!!!! የዘማሪው ስም እባካችሁ ንገሩኝ ወገኖቼ

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን

    • @abrehetbezu2249
      @abrehetbezu2249 6 ปีที่แล้ว

      Abatachin kalehiwet yasemaln, des ylal Amyen kalehiwet yasemaln👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @vickiyahchouchi4053
    @vickiyahchouchi4053 6 ปีที่แล้ว

    Betam amesgenalehu teru meker newu ene wodetedar alem eyteguwasku newu maletem woratochi yekeruganale lemagebat mekerh tekemoganale God bless you

  • @wainshte2485
    @wainshte2485 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋሀውን ያብዛልክ ቀሲስ

  • @haijysaed8898
    @haijysaed8898 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @graysam2680
    @graysam2680 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen memhurachen kalehiwet yasemaln

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ።

  • @tinakuids4898
    @tinakuids4898 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen💞

  • @emuyeahmed6240
    @emuyeahmed6240 6 ปีที่แล้ว

    አሜን የተባረከ ትዳር ይስጠን ጉዶሎየን ሁሉ በደብ አየሁበት እግዚአብሔር ይስጥልኝ