ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስላያችሁት ስለምታዩት ስለወደዳችሁት እንዲሁም ስለተማራቹብት እናመሰግናለን!! ምን ምን ትማራችሁበት? ምን ምን ለወጣችሁበት?ምንስ ለመለወጥ አቀዳችሁ? ከሁላችሁም መስማት እንፈልጋለን!! በቀጣይስ ማን ይቅረብ? ኮመንት ላይ ያሳውቁን የአላይቭ ቤተሰብ ይሁኑInstagram- instagram.com/abrsh_dreamsTiktok-tiktok.com/@abrshdreams?Facebook- facebook.com/ALIVEAbrshliveTelegram -t.me/amazingviewssJoin our community- t.me/ u6SJD5MO62Y2M2U0
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን እውነት እንድሰማ ያደረገ !በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፎኩም ቢሆን እየተሰራሁ እንደሆነ ተምርአለሁ በጣም ነው ማመሰግንህ አዳም እረታን አቅርብልን
ትእግስተኛ ሆነን እንዴት እንቆይ? ብለህ ስትጠይቃቸው "ከእግዚአብሄር ጋር እየተሰራሁ ነው" ብለህ እመን ፈተና ነው ብለህ ስታምን እና እየተሰራሁ ነው ብለህ ስታምን ይለያያል ያሉት ለኔ ውርቃማ ቃል ነው። በትክክል ስሜቱን ስለማውቀው።
One of the best lesson i have ever heard
የአጋፔ ቤተሰቦች የታላችሁ❤
አለን
Yhew
@@tsion1202 🥰🥰🥰
👆
እረ አለን
ቀሲስ አሸናፊ የኔን ህይወት የቀየሩ ከፈጣሪየ ጋር ያስተዋወቁኝ ማመስገኛ ቃል የለኝም አብርሽ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
ለኔም❤
ለኔም
Lenam❤ Egzabahr ymesgan
ለእኔም
Lenem
ልብ እምያርፍ ትምህርት እናመሰግናለን ❤❤❤ሁለተኛ ይቅረቡሉን እምትሉ በላይክ❤
አሁን ገና ትክክለኛ ሰው አቀረብክ አብርሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ቀሲስ የምወድክ የማከብርክ የኔ ድንቅ መምህር አሁንም እግዚያብሄር እድሜ ጤና ሰቶክ ከዚህ በላይ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤
እኔ የ ፕሮቴስታንት መዝሙር እና ዘፈን የጠላሁት በ ቀሲስ አሸናፊ መዝሙር ነው ከ 25 ዓመት በላይ በ አንተ መዝሙር ተባረኩ አሁንም ዘመንህ ይባረክ
ሲጀመር ኦርቶዶክስ ከሆናቹ የመናፍቅ ዘፈን ለምን ታዳምጣላቹ የኦርቶዶክስ ሙዝሙሩ ብቻ ንስሀ ነው
@@ZorishMenjetaበጣም እኔም ከእራሴ እምነት ዉጭ በፊፁም አላይም
@@warda-ie9ng የኔ ውድ በርቺ እግዚአብሔር ባለንበት ያፅናን
"ሲስተሙን አምልከህ ሰሪውን ቸል ማለት'' የሚገርም ገለፃ ሁሉም ሰው ማየት ያለበት ሙሉውን ቪድዬ መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!
Means Ortodox not teaching the Bible can you specify what system you talking about
@@nonenone3420 ከአስተምሮ ጋር የሚገናኝ አይመስለኝ ወንድሜ/እህቴ " ለማለት የተፈለገው እኔ እንደገባኝ'' እግዚያብሔር '' ትቶ ሰው በሰራው ነገር/ፈጠራ መሳብ እንደሌለብን ነው ያስረዱን መምህር!!!
ይቅረታ ይደረግልኝ እና ስላልገባኝ ብታስረጅኝ,ሲስተሙን አምልከህ ሰሪውን ቸል ማለት ምን ለማለት ነው?
ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ በቤቱ መፅናቴን መዝሙርህ ለውጦኛል ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤""የኔ አባት የኔ መካሪ በእርስዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚናገረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው""❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቀሲስ አሸናፊ አይነት አባት የሰጠን! ኑ አጋፔ ዘኦርቶዶክስ ቻናል እና ገሪዛን ቻናል በዩቱብ ወንጌል እንማር 🙏🏾❤❤❤
ትክክል
አደይዬ😘🥰
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
የባከነች ነፍስን ወደ ማደሪያዎ ከሚያስገቡ የእግዚአብሔር መልካም አገልጋይ አንዱ ቀሲስ አሸናፊ ነው፡፡ ቀሲስ በክህነት፣ በቤተሰብ፣ በስነምግባር፣ በሥርዓት አብዝቶ የተባረከ ነው፡፡ በስደት ላሉ እህቶች መጽናናኛ፣ ለወጣቶች መካሪ እጅግ የተረጋጋ እና ከአንደበቱ መልካም የሚወጣ ካህን ነው፡፡ በተለይም የራሱን ተሞክሮ ለማካፈል የሚያደርገው ጥረት፣ በክርስትና ሂወቱ የሰራቸውን ስህተቶች ለሌሎች መማሪያ የሚያደርግ እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ካህን ነው፡፡ ዕድሜ እና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ጋር የኔ ቄስ!
እውነት ነው እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክላቸው
😮😮
ቀሲስ አሽናፊ መዝሙርዎት ሁሌም አስተማሪ መፅናናኛ የሚያጠነክረ ማመስገኛቃለህይወት ያስማልን የአገልግልዎት ዘመንዎን ያብዛልን @abresh እግዚአብሄር ያክብርህ ስላቀብረክልን
አብርሽ እንደዚህ አይነት የሚጠቅም ቁምነገር ፣ ትምህርት፣ ምክር በእንደዚህ አይነት አጭር ደቂቃ እና ሰአት ደስ ብሎኝ ሰምቸም አይቸም ተምሬም አላውቅም የእውነት!! ቀሲስ ዘመንወን እግዚአብሄር ይባርክልን።አብርሽዬ ድንቅ ነገር አሰማኸን አስተማርከን እናመሰግናለን ።
ቀሲስ አሽናፊ መዝሙርዎት ሁሌም አስተማሪ መፅናናኛ የሚያጠነክረ ማመስገኛትክክለኛ የተረጋጋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬዎት የማይጠገብ እተማሪቃለህይወት ያስማልን የአገልግልዎት ዘመንዎን ያብዛልን @abresh እግዚአብሄር ያክብርህ ስላቀብረክልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቀሲስ አሽናፊ እንደ አንተ አይነት መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
እግዚያብሄር ይመስገን ቄስስን የሰጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚአብሔር ፍቅር የተረዳሁት በቀሲስ ት/ት ነው ጌታን
ቀሲስ አሸናፊ የተረጋጋ የሥላሴ አገልጋይ ነህ፣ ወንጌልን በሚገባ የሚሰብክ፣ ህይወቱ አስተማሪ የሆነ ሰው ነህ በእውነት። በዝምታ ውስጥ ብዙ አስተምረኸናል❤ ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ፣ለብዙዎች መዳን ያድርግህ ቀሲስ❤
መምህራችን በእርስዎ የእለት ተእለት ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁም ተባረኩ🙏🙏🙏
ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም በጣም ምርጥ ዘማሪ ምርጥ ካህን የእኔን ህይወት የቀየረ እንደ ጓደኛ እንደ ወንድም መጠየቅ የምፈልገውን ሁሉ እኔ ደውዬ ባይመቼው እንኳን ሲመቼው ደውሎ የፈለኩትን ጥያቄ ያለ መታከት እየመከረኝ እያበረታኝ በየ3 ቀኑ ቀጥታ ስርጭት በአጋፔ ቻናል የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረኝ ጠንካራ ሴት እንድሆን ያደረገኝ አኔ ምንም ቃል የለኝም ዘርህ ይባረክ ቀሲስ 🙏አብርሽ አንተንም በተወሰነ መልኩ አውቅሃለሁ በጣም ትሁት ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ ያሰብከው ይሳካ ቀሲስን ስላቀረብክልን እኔ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏
እውነት ነው እኔም ነኝ
Pls kutrachew kalachu tebaberugn
ከ (5)ወር የገዳም ቆይታ በኋላ ደስ ብሎኝ ያየሁትና የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ! ሁለታችሁም ምስጋናየ ይድረሣችሁ ❤ አብርሀም ቀጥልበት !!!
😅😅
ይኸንን ፕሮግራም ባለፈው ነበር ተለቆ ያየሁት ክቡር መምህር ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊን በጣም ስለመወዳቸዉ መስማት አለብኝ ብየ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከትምህርቱ ቡዙ በረከት አግቸበት አለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏እኔ ወገን ዘመድ የሚሆን ምንም የለኘ የዘላለም ወገን የሆነዉን ክርስቶስን በፍጹም ልቤ በፍጹም ነብሴ የምወድበትን ፀጋ በረከት እንደሰጠኘ ይቺን ኮሜት የምታነቡ ቅዱሳን እህት ወድሞየ በፀሎታቸው አስቡኘ እህተ ማርያም ነኘ🙏
በጣም የምወዶት መምህሬ ቀሲስ ሑሉም ሰው እርሶን ቢሰማ ደስ ይለኛል እውቀት ብቻ ሳይሆንሖ መንፈሳዊ ነትን ይኖረዎል ❤❤❤❤
በቀጣይ እስኪ መምህር ሔኖክ ሐይሌን እባክህ🙏🙏
Yes but this I don’t think this is the orthodox Tewahdo Channel it’s something is fishy
Really, why @nonenone3420
Ene demo memher terefe beyalewu😊😊
@@jerusalemEshete who is that
መምህር ቀሲስ አሸናፊ በጣም ነው የምወደውና መዝሙሮቹኑ የማልረሳው መምህር ነው ።
በጣም የመሰጠኝ ትምህርት በእውነቱ መምህር እግዝአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤ድጋሜ ይምጡልን 👏
ቀሲስ አሸናፊ ስለእርሶ ሁል ጊዜ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ❤ትጉህ አገልጋይ
አብርሀም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብክልን::ጥያቄወችህ ግልፅ እና የብዙ ሰው ጉዳይም ነው በዚህው ቀጥል ጥሩ ደረጃ እንደምትደርስ አምናለሁ::እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ::እንደ ካህን አሸናፊ ያሉ መምህራኖች ቢበዙ የእውነት ሀገር ትቀየራለች::ቀሲስ: ከዚህ በላይ እንድታስተምረን እግዚአብሔር ይባርክህ::ቀሲስ የሚለየው የኖረውን ኑሮ የእግዚአብሔርን ክብር አየተናገረ ነው የሚያስተምረው::እየሱስ ክርስቶስ ወደኔ ከላካቸው መምህር አንዱ ናቸው
የኔ አባት ከነበርኩበት የጨለማ ሕይወት የወጣሁቦት እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክልኝ🙏🙏🙏😘😘😘
ቃለህዎትየሰማልን❤❤በጠም ❤ልብ የምስብ ትምርትናው❤❤እግዝአብሔር❤ይበርከቹ❤እናመሰግናሌና ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያስፈልገን ድምፅ እና የህይወት መብል ሰማን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ትሁት ክርስቲያን
ቀስስ ኣሸናፍ የኛ ልዩ ኣባት ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏
ቀሲስ አሸናፊ የምናመልከው አምላክ እግዚአብሔር አብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስወድዎት ❤🙏
ቀሲስ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነዉ የተማርነዉ አብርሽም በጣምነዉ ምናመሰግነዉ
ጠያቂዉ በጣም ጎበዝ የመምህራችን መልስ ደግሞ ልብን በሀሴት የሚሞላ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እግዚአብሄር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ::
አብርሽንም ቀሲስንም አመሠግናችኋለሁ . እራሴን ቆም ብዬ በጥልቀት እንድመረምር እረዳችሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርከው ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ።❤❤❤❤❤❤አብርሃም እና
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን 😊😊
በወጣትነት ግዜህ ፈጣርህን ኣስብ ❤👏 መምህራችንም ወንድማችንም እግዛብሄር መጀረሻቹሁን ያሳምረዉ ❤👏
ለሂወቴ ከዚህ ቃለመጠይቅ ኣትሬፊያለሁThank you🙏
Glad you found it helpful thank you for watching🙏
አብርሃም እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ መምህር ቀሲስ አሸናፊን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እጀግ የሚገረም የሒወት ስንቅ ነወ የሰጠህን እግዚአብሔር ይባረክች❤❤❤❤❤
የሆነ podcast ላይ ማንን እናቅርብላችሁ ብለው ሲጠይቁ i commented "ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያምን አቅርቡልን" ብዬ ነበረ but they couldnt. now Alive podcast Made it. Thank you!
you are the most welcome 😊
ሽመልስ ገበየሁ from ናብሊስ..... አቅርብልን ብዙ እናተርፍበታለን! ከተቻለ ግዜ ከፈቀደላቸው ሁሉንም አቅርብልን አብዛኞቹ የሚንቀሳቀሱ ናቸው ብዬ ነው።
በመዝሙራቸው የምፅናናበት ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም። ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቀሲስ ከሽናፊ እንደርስዎ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
ቀሲስ አሸናፊ ማለት ክርስቶስን መስበክ ብቻ ሳይሆን ክርስቶስን ኖሮ ነው የሚያሳየው❤❤❤
ትንሽ አልበዛም
@sebatiአልበዛም ትክክል ነው ቅዱሱ ጳውሎስ ተናግሯል እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉኝ ነው ያለው ክርስቶስን ካልኖርሽ ክርስቲያን አይደለሽም nfo1904
ተባረኪ
@@sebatinfo1904 በጭራሽ አልበዛም በተግባር ነው ክርስቶስን ሚያሳዬው
እሱን የሚያቀው ያቀዋል እኛ ከሱ ተምረናል
1:29:19 በጣም ደስ የሚል አንደበት ቀሲስ እግዚሐብሄር ይባርኮት፡፡
ልጅ ከስጋ አባቱ ጋር በሚኖረው አይነት ቅርበት ምንም አይነት ሽንገላና ማታለል የሚመስል ቃላት በሌለበት እግዚአብሄርን መቅረብ የሚል ትልቅ ሀሳብ ጨብጫለው። በጥሩ የግል ምሳሌ አገላለፅ። በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አብዝቶ በበረከት ይጎብኛቹ። በእናንተ ተጠቅሞ ያስተማረን አባታችንና ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሁሌም ክብሩ ይስፋ። በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እንኳን በፍፁም የማይተወን አባት ስላለን እጅግ ሀሴትን እናድርግ። እርሱ ምንግዜም መልካም ነው። ክብር፣ ምስጋና እና አምልኮ ለሚገባው ለእርሱ ይሁን። ሀሌ ሉያ!
እውነት ነው
ቀሲስ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት አስተማሪዬ መካሪዬ ነዎት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ኑሩልን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ውስጤ ያለው. ጥያቄ በሙሉ ተመልሶልኛል እግዚአብሄር ያክብርልኝ
ቀሲስ አሸናፊ በጣም የማደንቀው ሰው ነው . ትእግስቱ , ትህትናው. የሚደነቅ ነው . እንድዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን
ቃላት የማጣሎት አባት መምህር ዘማሪ ❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ቃለመጠይቅ ሺ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል እንዴት ደስ ይላል
እውነት ነው ጌታን
_*እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላሞሎት በክርስቶስ ይብዛልን ክቡር አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለክቡር አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሎት*_👏👏👏🌷🌷🌷_*አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን*_🤲እባክን ወንድማችን መምህር አቤል ተፈራን አቅርብልን በማርያም እባክኝ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁ ።አባታችን ቀስስ አሸናፊ ገ//ማርያም ስለ አየሁት በጣም ደስ ብሎናል ፣እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ❤✝️
Wooow Abirish Leyet Yalu Egida New Yegabezikilin Beteley Sile Fetena Temirabetalehu GATA EYESUSS Yibarikachihu Huletachihum Beteley Legna Besidet Allen Ehite Wedimochachihu Miritu Timihirit New!❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬና ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
በእድሜና ጤና ያቆዮት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ደስ የላል ልብ እርፍ እምያድርግ ትምህርት እጅግ እናመስግናለን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
ቃለወት ያሰማልን 🎉🎉🎉የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
ቀሲስ አሸናፊ መምህር ዘማሪ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ
ቃለህወት ያሰማል ረጅም እድሜ ከአገልግሎት ዘመን ጋ ያኑርልን
ቃል ሂወት የስመዓልና መምህር ኣሽናፊ!
ቀሲስ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል🙏🏾
ቀሲስ በውነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እንደርሶ ያሉትን የ እግዚአብሔር መልክተኞቼ ያብዛልን 🙏🏼ፅጋ በብዙ የሞላሎት ኖት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2 የህይወቴ ባለውለታዎች መምህር ተስፋዬ አበራ እና ቀሲስ አሸናፊመምህር አምላኬ አጠገቤ እንደሆነ እንዳምን በእምነት እንድሞላ አድርገውኛል ዘመናችሁ ይባረክ
እጂግ እሚገርም እና የሂዎት ሥንቅ የሚሆን ትምህርት ተመሠጨ ሣልጠግበዉ አለቀ part2 ቢቀጥል በጣም ደሥ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት የአገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክልን አሌክሦ በርታልን!!👏👏👏
ዊይ ልብ እርፍ የሚያደርግ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስዬ የኔ ዉድ መምህር ካንተ ስር ቁጭ ብዬ ልማር የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በአለም ዙሪያ ያላችሁ ሁሉ ሰዎች ሆይ ኑ አጋፔና የገሪዛን ቻናል እንማር እናርፍበታለን ብዙ ጠማማ መንገዳችን እናቃና በእግዚአብሔር ቃል ወንድሜ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ እናመሰግናለን ቃለ-ህይወት ያሰማልን
የህይወት ስንቅ........ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎ......አብርሽ እናመሰግናለን
በጣም ትልቅ መምህር ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን። ቀሲስ በዝምታቸው ብዙ የሚያስተምሩ የእግዚአብሄር ምርጥ ዕቃ ናቸው❤❤❤
ቀሲስአሽናፊን አባታችን አይቼ subscribe አድርጌአለሁ
ቀሲስዬ መረጋጋቶት በጣም ደስ ይለኛል
በጣም የምወደው መምህሬ ስለ ኣቀረብክልን እናመሰግናለን ኣብርሽ የመዳመጥ ችሎታህ በጣም ይገርማል
ቀሲስዬ ይፍቱኛ ይባርኩኝ ጌታ ዘመነወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን🙏
Kesis ashenafi my sister when she was depressed ( ጭንቀት) I sent her to watch his videos and now she feels better.
እናመሰግናለን ወንድማችን የሚያፀናና ቃል እንድንሰማ ስላረከን
ሰምቻቸው አላውቅም ብል ይሻላል።የኔ ወንድም ጥሩ የመስቀል በዓል ስጦታ እንደሰጠኸኝ አምናለሁ።ለቀሲስም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር እመኛለሁ።
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
እኔ ይገርመኛል መዝሙሮችህ በሕይወታችን የእግዚአብሔርን መገኘት እንዴት እንደሚያሳይ እኮ😢 ዘመንህን ይባርከው😢😮😊❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤❤❤አባታችን❤❤❤በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
የማይጠገብ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ብዙ ተማርንበት ተመስገን እጅግ ድንቅ እስተማሪ መምህራችን ናቸው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን💚💛❤🌻🌻🌻🌻
አብርሽ እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን
እድሜ ይስጥልን ቀሲስ 🙏 አብርሽ እናመሰግናለን
ጎበዝ ጠያቂ ቀሲስ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት.❤❤❤
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለህይወት ስንቅ የሆነ ትምርህት ሰተውናል❤ አብረሀም እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ተምሬበታለሁጠይቀህ በበቂ ማዳመጥህ🙏🙏
በጣም የምወደው ምርጥ የእግዚያብሄር አገልጋይ በሱ መዝሙር ብዙ ተሰርቻለው
ያጠያየቅህን ክብር አደንቃለው የኔ ወንድም እኔ መዝሙሮቹን እሰማው ነው ያደኩት እረጅም እድሜ የስጥልን ወንድማችን ።
በትክክለኛ ስዓት ወደ እኔ የመጣ መልዕክት🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
መምህር ፀጋውን ያብዛሎት በድሜ በጤና ያቆይልን ትህትናዎት እርጋታዎ ለብዙዎች ይጋባ❤❤🙏🙏አብርሸ እናመሰግናለን ወንድሜ❤❤🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልን ቀሲስ ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ ወንድማችንንም በዚህ አድሜ ይህንን አስተዋይነት የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ
Amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤
እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን ቀሲስ🙏🙏
በስመ አብ ትህትና አባታችን በረከታዎ ይደርብኝ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሲኖር. እንደ ጧት ጸሀይ እናበራለን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ጸጋዎትን ጨምሮ ጨማምሮ ያድለዎት ያጎናጸፈወት ❤❤❤ የኔ ትሁት. አባት
4 gize semichew yetemarkut bizu new EGZIABHER Yakibrih Abrish kante kememirachin liyu tsega new yayehut ejig mesachi astemari beka Kal atahu dessssssssssss new yalegn tnx
በጣም በጣም የሚወድድ ድንቅ ውይይት ቀሲስ እግዚዓብሔር ያክብርን ይልመድቦት ውስጦት ያለውን እውቀት የቤተክርስቲያን ትምህርት የህይወት ልምድ የንግግር ክህሎት እባኮትን በሚዲያው ብቅ እያሉ ያካፍሉን እድሜ ጤና ይስጥልን
መምህር በጣም ነው የምወድህ ዝማሬዎችህን በጣም ነው የምወዳቸው ረጅም እድሜን ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
ስላያችሁት ስለምታዩት ስለወደዳችሁት እንዲሁም ስለተማራቹብት እናመሰግናለን!! ምን ምን ትማራችሁበት? ምን ምን ለወጣችሁበት?ምንስ ለመለወጥ አቀዳችሁ? ከሁላችሁም መስማት እንፈልጋለን!!
በቀጣይስ ማን ይቅረብ? ኮመንት ላይ ያሳውቁን
የአላይቭ ቤተሰብ ይሁኑ
Instagram- instagram.com/abrsh_dreams
Tiktok-tiktok.com/@abrshdreams?
Facebook- facebook.com/ALIVEAbrshlive
Telegram -t.me/amazingviewss
Join our community- t.me/ u6SJD5MO62Y2M2U0
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን እውነት እንድሰማ ያደረገ !
በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፎኩም ቢሆን እየተሰራሁ እንደሆነ ተምርአለሁ በጣም ነው ማመሰግንህ አዳም እረታን አቅርብልን
ትእግስተኛ ሆነን እንዴት እንቆይ? ብለህ ስትጠይቃቸው "ከእግዚአብሄር ጋር እየተሰራሁ ነው" ብለህ እመን ፈተና ነው ብለህ ስታምን እና እየተሰራሁ ነው ብለህ ስታምን ይለያያል ያሉት ለኔ ውርቃማ ቃል ነው። በትክክል ስሜቱን ስለማውቀው።
One of the best lesson i have ever heard
የአጋፔ ቤተሰቦች የታላችሁ❤
አለን
Yhew
@@tsion1202 🥰🥰🥰
👆
እረ አለን
ቀሲስ አሸናፊ የኔን ህይወት የቀየሩ ከፈጣሪየ ጋር ያስተዋወቁኝ ማመስገኛ ቃል የለኝም አብርሽ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
ለኔም❤
ለኔም
Lenam❤ Egzabahr ymesgan
ለእኔም
Lenem
ልብ እምያርፍ ትምህርት እናመሰግናለን ❤❤❤ሁለተኛ ይቅረቡሉን እምትሉ በላይክ❤
አሁን ገና ትክክለኛ ሰው አቀረብክ አብርሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ቀሲስ የምወድክ የማከብርክ የኔ ድንቅ መምህር አሁንም እግዚያብሄር እድሜ ጤና ሰቶክ ከዚህ በላይ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤
እኔ የ ፕሮቴስታንት መዝሙር እና ዘፈን የጠላሁት በ ቀሲስ አሸናፊ መዝሙር ነው ከ 25 ዓመት በላይ በ አንተ መዝሙር ተባረኩ አሁንም ዘመንህ ይባረክ
ሲጀመር ኦርቶዶክስ ከሆናቹ የመናፍቅ ዘፈን ለምን ታዳምጣላቹ የኦርቶዶክስ ሙዝሙሩ ብቻ ንስሀ ነው
@@ZorishMenjetaበጣም እኔም ከእራሴ እምነት ዉጭ በፊፁም አላይም
@@warda-ie9ng የኔ ውድ በርቺ እግዚአብሔር ባለንበት ያፅናን
"ሲስተሙን አምልከህ ሰሪውን ቸል ማለት'' የሚገርም ገለፃ ሁሉም ሰው ማየት ያለበት ሙሉውን ቪድዬ መምህራችን እግዚያብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን!!!
Means Ortodox not teaching the Bible can you specify what system you talking about
@@nonenone3420 ከአስተምሮ ጋር የሚገናኝ አይመስለኝ ወንድሜ/እህቴ " ለማለት የተፈለገው እኔ እንደገባኝ'' እግዚያብሔር '' ትቶ ሰው በሰራው ነገር/ፈጠራ መሳብ እንደሌለብን ነው ያስረዱን መምህር!!!
ይቅረታ ይደረግልኝ እና ስላልገባኝ ብታስረጅኝ,ሲስተሙን አምልከህ ሰሪውን ቸል ማለት ምን ለማለት ነው?
ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ በቤቱ መፅናቴን መዝሙርህ ለውጦኛል ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤""የኔ አባት የኔ መካሪ በእርስዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚናገረን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው""❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ቀሲስ አሸናፊ አይነት አባት የሰጠን!
ኑ አጋፔ ዘኦርቶዶክስ ቻናል እና ገሪዛን ቻናል በዩቱብ ወንጌል እንማር 🙏🏾❤❤❤
ትክክል
አደይዬ😘🥰
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
የባከነች ነፍስን ወደ ማደሪያዎ ከሚያስገቡ የእግዚአብሔር መልካም አገልጋይ አንዱ ቀሲስ አሸናፊ ነው፡፡ ቀሲስ በክህነት፣ በቤተሰብ፣ በስነምግባር፣ በሥርዓት አብዝቶ የተባረከ ነው፡፡ በስደት ላሉ እህቶች መጽናናኛ፣ ለወጣቶች መካሪ እጅግ የተረጋጋ እና ከአንደበቱ መልካም የሚወጣ ካህን ነው፡፡ በተለይም የራሱን ተሞክሮ ለማካፈል የሚያደርገው ጥረት፣ በክርስትና ሂወቱ የሰራቸውን ስህተቶች ለሌሎች መማሪያ የሚያደርግ እራሱን ዝቅ የሚያደርግ ካህን ነው፡፡ ዕድሜ እና ጤና ከመላ ቤተሰብህ ጋር የኔ ቄስ!
እውነት ነው እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክላቸው
😮😮
ቀሲስ አሽናፊ መዝሙርዎት ሁሌም አስተማሪ መፅናናኛ የሚያጠነክረ ማመስገኛ
ቃለህይወት ያስማልን የአገልግልዎት ዘመንዎን ያብዛልን @abresh እግዚአብሄር ያክብርህ ስላቀብረክልን
አብርሽ እንደዚህ አይነት የሚጠቅም ቁምነገር ፣ ትምህርት፣ ምክር በእንደዚህ አይነት አጭር ደቂቃ እና ሰአት ደስ ብሎኝ ሰምቸም አይቸም ተምሬም አላውቅም የእውነት!! ቀሲስ ዘመንወን እግዚአብሄር ይባርክልን።
አብርሽዬ ድንቅ ነገር አሰማኸን አስተማርከን እናመሰግናለን ።
ቀሲስ አሽናፊ መዝሙርዎት ሁሌም አስተማሪ መፅናናኛ የሚያጠነክረ ማመስገኛትክክለኛ የተረጋጋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝማሬዎት የማይጠገብ እተማሪ
ቃለህይወት ያስማልን የአገልግልዎት ዘመንዎን ያብዛልን @abresh እግዚአብሄር ያክብርህ ስላቀብረክልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቀሲስ አሽናፊ እንደ አንተ አይነት መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
እግዚያብሄር ይመስገን ቄስስን የሰጠን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእግዚአብሔር ፍቅር የተረዳሁት በቀሲስ ት/ት ነው ጌታን
ቀሲስ አሸናፊ የተረጋጋ የሥላሴ አገልጋይ ነህ፣ ወንጌልን በሚገባ የሚሰብክ፣ ህይወቱ አስተማሪ የሆነ ሰው ነህ በእውነት። በዝምታ ውስጥ ብዙ አስተምረኸናል❤ ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ፣ለብዙዎች መዳን ያድርግህ ቀሲስ❤
መምህራችን በእርስዎ የእለት ተእለት ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ይህን ፕሮግራም ያዘጋጃችሁም ተባረኩ🙏🙏🙏
ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም በጣም ምርጥ ዘማሪ ምርጥ ካህን የእኔን ህይወት የቀየረ እንደ ጓደኛ እንደ ወንድም መጠየቅ የምፈልገውን ሁሉ እኔ ደውዬ ባይመቼው እንኳን ሲመቼው ደውሎ የፈለኩትን ጥያቄ ያለ መታከት እየመከረኝ እያበረታኝ በየ3 ቀኑ ቀጥታ ስርጭት በአጋፔ ቻናል የእግዚአብሔርን ቃል እያስተማረኝ ጠንካራ ሴት እንድሆን ያደረገኝ አኔ ምንም ቃል የለኝም ዘርህ ይባረክ ቀሲስ 🙏
አብርሽ አንተንም በተወሰነ መልኩ አውቅሃለሁ በጣም ትሁት ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ ያሰብከው ይሳካ ቀሲስን ስላቀረብክልን እኔ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏
እውነት ነው እኔም ነኝ
Pls kutrachew kalachu tebaberugn
ከ (5)ወር የገዳም ቆይታ በኋላ ደስ ብሎኝ ያየሁትና የሰማሁት ቃለ መጠይቅ ! ሁለታችሁም ምስጋናየ ይድረሣችሁ ❤ አብርሀም ቀጥልበት !!!
😅😅
ይኸንን ፕሮግራም ባለፈው ነበር ተለቆ ያየሁት ክቡር መምህር ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊን በጣም ስለመወዳቸዉ መስማት አለብኝ ብየ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከትምህርቱ ቡዙ በረከት አግቸበት አለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏እኔ ወገን ዘመድ የሚሆን ምንም የለኘ የዘላለም ወገን የሆነዉን ክርስቶስን በፍጹም ልቤ በፍጹም ነብሴ የምወድበትን ፀጋ በረከት እንደሰጠኘ ይቺን ኮሜት የምታነቡ ቅዱሳን እህት ወድሞየ በፀሎታቸው አስቡኘ እህተ ማርያም ነኘ🙏
በጣም የምወዶት መምህሬ ቀሲስ ሑሉም ሰው እርሶን ቢሰማ ደስ ይለኛል እውቀት ብቻ ሳይሆንሖ መንፈሳዊ ነትን ይኖረዎል ❤❤❤❤
በቀጣይ እስኪ መምህር ሔኖክ ሐይሌን እባክህ🙏🙏
Yes but this I don’t think this is the orthodox Tewahdo Channel it’s something is fishy
Really, why @nonenone3420
Ene demo memher terefe beyalewu😊😊
@@jerusalemEshete who is that
@@jerusalemEshete who is that
መምህር ቀሲስ አሸናፊ በጣም ነው የምወደውና መዝሙሮቹኑ የማልረሳው መምህር ነው ።
በጣም የመሰጠኝ ትምህርት በእውነቱ መምህር እግዝአብሔር ያክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤
ድጋሜ ይምጡልን 👏
ቀሲስ አሸናፊ ስለእርሶ ሁል ጊዜ እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ❤ትጉህ አገልጋይ
አብርሀም ጥሩ እንግዳ ነው ያቀረብክልን::
ጥያቄወችህ ግልፅ እና የብዙ ሰው ጉዳይም ነው በዚህው ቀጥል ጥሩ ደረጃ እንደምትደርስ አምናለሁ::
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ::
እንደ ካህን አሸናፊ ያሉ መምህራኖች ቢበዙ የእውነት ሀገር ትቀየራለች::
ቀሲስ: ከዚህ በላይ እንድታስተምረን እግዚአብሔር ይባርክህ::
ቀሲስ የሚለየው የኖረውን ኑሮ የእግዚአብሔርን ክብር አየተናገረ ነው የሚያስተምረው::
እየሱስ ክርስቶስ ወደኔ ከላካቸው መምህር አንዱ ናቸው
የኔ አባት ከነበርኩበት የጨለማ ሕይወት የወጣሁቦት እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክልኝ🙏🙏🙏😘😘😘
ቃለህዎትየሰማልን❤❤በጠም ❤ልብ የምስብ ትምርትናው❤❤እግዝአብሔር❤ይበርከቹ❤እናመሰግናሌና ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያስፈልገን ድምፅ እና የህይወት መብል ሰማን
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
ትሁት ክርስቲያን
ቀስስ ኣሸናፍ የኛ ልዩ ኣባት ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏
ቀሲስ አሸናፊ የምናመልከው አምላክ እግዚአብሔር አብ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስወድዎት ❤🙏
ቀሲስ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምርት ነዉ የተማርነዉ አብርሽም በጣምነዉ ምናመሰግነዉ
ጠያቂዉ በጣም ጎበዝ የመምህራችን መልስ ደግሞ ልብን በሀሴት የሚሞላ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እግዚአብሄር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ::
አብርሽንም ቀሲስንም አመሠግናችኋለሁ . እራሴን ቆም ብዬ በጥልቀት እንድመረምር እረዳችሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርከው ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ።❤❤❤❤❤❤
አብርሃም እና
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን 😊😊
በወጣትነት ግዜህ ፈጣርህን ኣስብ ❤👏 መምህራችንም ወንድማችንም እግዛብሄር መጀረሻቹሁን ያሳምረዉ ❤👏
ለሂወቴ ከዚህ ቃለመጠይቅ ኣትሬፊያለሁ
Thank you🙏
Glad you found it helpful thank you for watching🙏
አብርሃም እግዚአብሔር ይባርክ ድንቅ መምህር ቀሲስ አሸናፊን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እጀግ የሚገረም የሒወት ስንቅ ነወ የሰጠህን እግዚአብሔር ይባረክች❤❤❤❤❤
የሆነ podcast ላይ ማንን እናቅርብላችሁ ብለው ሲጠይቁ i commented "ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያምን አቅርቡልን" ብዬ ነበረ but they couldnt. now Alive podcast Made it. Thank you!
you are the most welcome 😊
ሽመልስ ገበየሁ from ናብሊስ..... አቅርብልን ብዙ እናተርፍበታለን! ከተቻለ ግዜ ከፈቀደላቸው ሁሉንም አቅርብልን አብዛኞቹ የሚንቀሳቀሱ ናቸው ብዬ ነው።
በመዝሙራቸው የምፅናናበት ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም። ቃለህይወትን ያሰማልን።
ቀሲስ ከሽናፊ እንደርስዎ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ
ቀሲስ አሸናፊ ማለት ክርስቶስን መስበክ ብቻ ሳይሆን ክርስቶስን ኖሮ ነው የሚያሳየው❤❤❤
ትንሽ አልበዛም
@sebatiአልበዛም ትክክል ነው ቅዱሱ ጳውሎስ ተናግሯል እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉኝ ነው ያለው ክርስቶስን ካልኖርሽ ክርስቲያን አይደለሽም nfo1904
ተባረኪ
@@sebatinfo1904 በጭራሽ አልበዛም በተግባር ነው ክርስቶስን ሚያሳዬው
እሱን የሚያቀው ያቀዋል እኛ ከሱ ተምረናል
1:29:19 በጣም ደስ የሚል አንደበት ቀሲስ እግዚሐብሄር ይባርኮት፡፡
ልጅ ከስጋ አባቱ ጋር በሚኖረው አይነት ቅርበት ምንም አይነት ሽንገላና ማታለል የሚመስል ቃላት በሌለበት እግዚአብሄርን መቅረብ የሚል ትልቅ ሀሳብ ጨብጫለው። በጥሩ የግል ምሳሌ አገላለፅ። በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አብዝቶ በበረከት ይጎብኛቹ። በእናንተ ተጠቅሞ ያስተማረን አባታችንና ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሁሌም ክብሩ ይስፋ። በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እንኳን በፍፁም የማይተወን አባት ስላለን እጅግ ሀሴትን እናድርግ። እርሱ ምንግዜም መልካም ነው። ክብር፣ ምስጋና እና አምልኮ ለሚገባው ለእርሱ ይሁን። ሀሌ ሉያ!
እውነት ነው
ቀሲስ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት አስተማሪዬ መካሪዬ ነዎት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ኑሩልን
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ውስጤ ያለው. ጥያቄ በሙሉ ተመልሶልኛል እግዚአብሄር ያክብርልኝ
ቀሲስ አሸናፊ በጣም የማደንቀው ሰው ነው . ትእግስቱ , ትህትናው. የሚደነቅ ነው . እንድዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን
ቃላት የማጣሎት አባት መምህር ዘማሪ ❤❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ቃለመጠይቅ ሺ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል እንዴት ደስ ይላል
እውነት ነው ጌታን
_*እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላሞሎት በክርስቶስ ይብዛልን ክቡር አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለክቡር አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሎት*_👏👏👏🌷🌷🌷
_*አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን*_🤲
እባክን ወንድማችን መምህር አቤል ተፈራን አቅርብልን በማርያም እባክኝ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁ ።አባታችን ቀስስ አሸናፊ ገ//ማርያም ስለ አየሁት በጣም ደስ ብሎናል ፣እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ❤✝️
Wooow Abirish Leyet Yalu Egida New Yegabezikilin Beteley Sile Fetena Temirabetalehu GATA EYESUSS Yibarikachihu Huletachihum Beteley Legna Besidet Allen Ehite Wedimochachihu Miritu Timihirit New!❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬና ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤
በእድሜና ጤና ያቆዮት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴት ደስ የላል ልብ እርፍ እምያድርግ ትምህርት እጅግ እናመስግናለን እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
ቃለወት ያሰማልን 🎉🎉🎉የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤
ቀሲስ አሸናፊ መምህር ዘማሪ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ
ቃለህወት ያሰማል ረጅም እድሜ ከአገልግሎት ዘመን ጋ ያኑርልን
ቃል ሂወት የስመዓልና መምህር ኣሽናፊ!
ቀሲስ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል🙏🏾
ቀሲስ በውነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼እንደርሶ ያሉትን የ እግዚአብሔር መልክተኞቼ ያብዛልን 🙏🏼ፅጋ በብዙ የሞላሎት ኖት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2 የህይወቴ ባለውለታዎች መምህር ተስፋዬ አበራ እና ቀሲስ አሸናፊ
መምህር አምላኬ አጠገቤ እንደሆነ እንዳምን
በእምነት እንድሞላ አድርገውኛል ዘመናችሁ ይባረክ
እጂግ እሚገርም እና የሂዎት ሥንቅ የሚሆን ትምህርት ተመሠጨ ሣልጠግበዉ አለቀ part2 ቢቀጥል በጣም ደሥ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት የአገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክልን አሌክሦ በርታልን!!👏👏👏
ዊይ ልብ እርፍ የሚያደርግ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስዬ የኔ ዉድ መምህር ካንተ ስር ቁጭ ብዬ ልማር የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በአለም ዙሪያ ያላችሁ ሁሉ ሰዎች ሆይ ኑ አጋፔና የገሪዛን ቻናል እንማር እናርፍበታለን ብዙ ጠማማ መንገዳችን እናቃና በእግዚአብሔር ቃል ወንድሜ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ እናመሰግናለን ቃለ-ህይወት ያሰማልን
የህይወት ስንቅ........ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልዎ......አብርሽ እናመሰግናለን
በጣም ትልቅ መምህር ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን። ቀሲስ በዝምታቸው ብዙ የሚያስተምሩ የእግዚአብሄር ምርጥ ዕቃ ናቸው❤❤❤
ቀሲስአሽናፊን አባታችን አይቼ subscribe አድርጌአለሁ
ቀሲስዬ መረጋጋቶት በጣም ደስ ይለኛል
በጣም የምወደው መምህሬ ስለ ኣቀረብክልን እናመሰግናለን
ኣብርሽ የመዳመጥ ችሎታህ በጣም ይገርማል
ቀሲስዬ ይፍቱኛ ይባርኩኝ ጌታ ዘመነወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን🙏
Kesis ashenafi my sister when she was depressed ( ጭንቀት) I sent her to watch his videos and now she feels better.
እናመሰግናለን ወንድማችን የሚያፀናና ቃል እንድንሰማ ስላረከን
ሰምቻቸው አላውቅም ብል ይሻላል።የኔ ወንድም ጥሩ የመስቀል በዓል ስጦታ እንደሰጠኸኝ አምናለሁ።ለቀሲስም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር እመኛለሁ።
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
እኔ ይገርመኛል መዝሙሮችህ በሕይወታችን የእግዚአብሔርን መገኘት እንዴት እንደሚያሳይ እኮ😢 ዘመንህን ይባርከው😢😮😊❤
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤❤❤አባታችን❤❤❤በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
የማይጠገብ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ብዙ ተማርንበት ተመስገን እጅግ ድንቅ እስተማሪ መምህራችን ናቸው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን💚💛❤🌻🌻🌻🌻
አብርሽ እናመሰግናለን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን
እድሜ ይስጥልን ቀሲስ 🙏 አብርሽ እናመሰግናለን
ጎበዝ ጠያቂ ቀሲስ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት.❤❤❤
ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለህይወት ስንቅ የሆነ ትምርህት ሰተውናል❤ አብረሀም እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ተምሬበታለሁ
ጠይቀህ በበቂ ማዳመጥህ🙏🙏
በጣም የምወደው ምርጥ የእግዚያብሄር አገልጋይ በሱ መዝሙር ብዙ ተሰርቻለው
ያጠያየቅህን ክብር አደንቃለው የኔ ወንድም እኔ መዝሙሮቹን እሰማው ነው ያደኩት እረጅም እድሜ የስጥልን ወንድማችን ።
በትክክለኛ ስዓት ወደ እኔ የመጣ መልዕክት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏