I'm asking if there is a software that a help of eye glass and hearing aids can see and listen sound of Jesus ( Angel's) and Devil's ( Damon's , Evil's ) or a video camera software that both appeared ? I have no credit USA card can you a help me ask or apply Microsoft HoloLens or other software company?
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ፀጋውንበያብዛልዎት🙏
አቤቱ አምላኬ ቃልክን መስማ ልቤን ክፈትልኝ😢😢😢 ለአባታቺንም ተስፋ መግስትክንም አዉርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥኋት
እልልልልል እልልልልል እልልልልል 💓💓🎉
❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት እረድኤት በረከት አይለየን አሜን
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Abatachin edimena Tsegawn yatkın❤❤❤
Amen Amen Amen kale hiwote yasmaln ❤❤❤
ሁልጊዜ የማይጠገብ ይኸን በሠማሁጊዜ ልቤይረካል አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሒወት ያሰማልን
በረከታችሁ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱስ ዳዊት እረደኤት በረከት ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አባችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ለኛ ሐጢያተኞች ደግ እግዛብሔር ይቅር ይበለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
መዝሙረ ዳዊትን ስሰማ መንፉሴ ይታደሶል ውስጤ ይታደሳ የጌታዬ ፍቅሩ ደግነቱ ምህራረቱ ቸርነቱ ጎልቶ ይታየኛል!! ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን😭😭🙏🙏
Aeeeen kalhiwet yasemalign 💚💛❤💔💔💔💔💕🙏💕
አሜን አሜን አሜን አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልኚ
አሜን አሜን አሜን አቤት እርካታየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ አድርግህልኛልና አመሰግናለኹ የዳዊት ልጅ #ጌታየ #ኢየሱስ ሆይ እዘንልኝ እንኳን አደረሰን እንደ ልቤ ያለው# ልዑል #ፈጣሪ ለቅዱስ ነብይ ንጉሥ #ዳዊት ብሰላም አደረሰን አደረሳችኹ #የቅዱስ ዳዊት ወዳጆች ከበዓሉ በረከት ረዴአት ይክፈለን የከርሞ ሰው ይበለን የዳዊት ልጅ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ይህን ኮሜንት የጻፍክ ወንድሜ በህይወት አለህ ፤ ሰላም ለ እናንተ ይሁን፡፡
Mesemure dawiten yemiyanebe, yemisema ye dawiten tshga yelansale & egeziabhar yebarekewal amen❤❤❤❤❤
እሜን እሜን እሜን ❤🙏🏽 እና 🎉🎉🎉
amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይባረክ
አሜን የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ደግ ሰው ጠፍቷልና እንደቸርነትህ ይቅር በለን።
ተመስገን እግዚአብሔር የህይወት ቃል ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከዳዊት ይማረን
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
በትግስት በእርጋታ እያነበቡ የእግዚአብሔርን ቃል የማሰሙን የማስተምሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን በርከታችሁም ይድርሰን አሜን፫
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
]]
@@kidst461🎉🎉🎉🎉
አሜንአሜንአሜን❤🎉🎉😢😢
የጠፉ በጎቹን የሚፈልግ ፈጣሪያችን የልባችን መሻት አይቶ ወደ ቤቱ እንዲመልሰን ድንግል ሆይ ለምኝልን
ቃለህይወት ያስማልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
1:38:03 1:38:04
I99
]
@@kidst461⁹ 1:40:37
ማነው እደኔ የመዝሙር ዳዊት ሰብከት ሲሰማ ነፈሱ የሚለመልም አባታችን በድሜ በጠና ያቆይልን🙏❤🙏
መዝሙረ ዳዊት ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል አቤቱ አባቴ ሆይ ባሪህን መልሰኝ ወደቤትህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን
ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን አሜን.
እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት ለወደደን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ኣምልኮና ዉዳሴ ለሱ ይሁን::
አሜን ለመምህራችን ደግሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ሰላማችንም ያብዛልን::
እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን የመሰለ የዳዊት መዝሙር እንድንሰማ የፈቀድክልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
😊😊
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏!!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የዳዊት አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን ነፊሰ💓💓 በቃልህ ታርፋለች
የዳዊት ኣምላክ እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይማረን❤
አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከተን ያሰማልን የኔ አባት💙💙💙
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ዝማሬ መልኣክት ያስማልኝ
🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒❤️
አሜን አሜን አሜን ከኛ የበረተችሁ አስቡን በፃሎተችሁ የአባቶቻችን ፀሎት በረከት ይድረስን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን የልመናችንን ቃል ይስማን
አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ በዚች ምድር ላይ ኃጢያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ አሜን 🙏🙏🙏
አቤቶ የዳዊት አምልክ ይቅርበለኝ ክፋቴ በዝቷልና
ሁሌም ነው የምሰማው ስተኛ ቢዘህ ነው 💚💛❤
Amen Amen Amen Amen Temsegen 🤲🤲🤲
Amen3
Amen amen amen ❤❤😢😢😢Salam Enikilifi teginaew Kesemawuti Amen amen Amen yene geta❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በልባችን ይስፈር መምህራችን እናመሰግናለን❤🎉❤🎉
አምላከ ዳዊት ተለመነን 😢😢😢
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡አባታችን የልብ አምላክ ዳዊት የተመሰገነ ይሁን
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤ የቅዱስ ዳዊት ፀጋና በረከቱ በሀገራችን በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ አድሮ ይኑር🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱስ ዳዊት በርከት ይደርብን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
ይህን ኮሜንት የጻፍክ ወንድሜ በህይወት አለህ ፤ ሰላም ለ እናንተ ይሁን፡፡
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👐👐
Amen Egzeyabehar yemsegen amesegenalew bante dese yelegale ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያወርስልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቃላቶችን ሳይሰባበሩ ከነክብራቸዉ ተጠንቅቀዉ በስርዓቱ ስላነበቡልን እና ልባችን ዉስጥ በመግባት ለህሊና ሰላም ለነፍስ ምግብ እንድሆን አድርገዉ ስላቀረቡልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሽአመት ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!
🌹❤️🙏🙏❤️❤️
❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ይህን ኮሜንት የጻፍክ ወንድሜ በህይወት አለህ ፤ ሰላም ለ እናንተ ይሁን፡፡
ረጅም እድሜ ሳይሰለቹ በትግስት ላነበቡት አባት
አባታችን እናመሠግነወታለን ጤና እና እድሜ ሁንይሥጥልን እግዚአብሄር ቃለህይወት ያሠማልን
አቤቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ሆይ ማረን ይቅር በለን
እሜን እሜን እሜን 💓👏❤️❤️
የዳዊት አምላክ የተባረከና የተቀደሰ ነው አሜን🙏💒
ወእኔ ሲጣፍጥ የነፍሰ ምግብ የእምሮ ሰላም 😘😘😘😘😘ቃለ ሂወት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አሜን❤❤❤😢😢
ዳዊት ❤ በእግዚአብሔር❤የተወደደና የይቅርታ ልብ ያለው ❤እግዚአብሔር የእሴይልጂ እንደልቤ ያለው መልካም ሰው❤ የዳዊት አምላክ ይቅር በለኝ ሀጢያቴን ይቅር በለኝ
Amen!
😮😮😮😮😮😮😮😮😮xr nc
አሜን አሜን አሜን የእዉነት የቅዲስ ዳዊት እረደኤት በረከት ይደርብን 💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
እሜን እሜን እሜን 💓👏👏👏👏
ሁለየም ደስ የሚሉ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢😢
አሜን,አሜን,አሜን,ቃለሕዎትን, ያሠማልን, አባታችን❤❤
አሜን አሜን እሜን ቃሉ ህይወትን ያሰማልን
Amen Amen Amen edime yistiln
መታደል ነው በብርጭቆ ተቀድቶ እንደውሀ የሚጠጣ ልዩ ድምፅ አባቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥወት አባት ፈጣሪየ በቅን ልቦና እንድኖር ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ
I'm asking if there is a software that a help of eye glass and hearing aids can see and listen sound of Jesus ( Angel's) and Devil's ( Damon's , Evil's ) or a video camera software that both appeared ? I have no credit USA card can you a help me ask or apply Microsoft HoloLens or other software company?
Amenamenamen🙏❤️❤️🤲🤲♥️♥️
እግዛቤር ይስጥልንአባቴ
ለኔ ለ ሰነፍአ ይሁን ዘመን አመጥ ቶ የበረቱ አባቶቻችንን ፀሎት እንድ ን ፀ ል ይ ያ በ ቃ ን አምላክ ክ ብ ር መስጋና ይ ግ ባ ው አሜን! አባ ታ ች ን ን በድ ሜ በ ጤ ና ይ ጠ ብ ቅ ል ን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen amen🙏🙏🙏🙏
⁹
Mezmure dawuit
😊😊
@@Y3172Eአሜን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን ፈጣሪ ይቅር ይበለን ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን 😍💝💝💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🎉🎉🎉🎉
ጌታ ሆይ ዛሬም መጣሁ ቃልህን ልሰማ ማርኝ ጌታ ሆይ😢😢😢ሀገሪትነ ኢትዮጵያን ከጥፋት ጠብቅልን በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
አሜን
Amen 🙏
Amen 😢
Amen amen amen 🎉❤🎉
Amen
ኣሜን ኣሜን ኣባቸን ቃል ህይወት ያሰማከን ያሰማልን ለንስu ያብቃን ብጻሎት አስብን
በምድርም መካከል መድኀኒትን አደረገ አንተ ባህርን አፀናሀት አንተ የእባቦችን ራስ በውሀ ውስጥ ሰበርክ አንተም የዘንዶውን እራሶች ቀጠቀጥክ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሀቸው።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህውይት ያሳማልን 😍❤👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪😇😇😇😇😇
አሜን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ቃለህይወት ያሰማልን፣ ለትውልድ ሁሉ የሚተላለፍ አገልግሎት ነው።
አሜን አሜን አሜን ሰለቅድስ ቃሉ የቃሉባልተቤት ልኡአል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን የሰማነዉንቃል በልቦናችን ያኑርአሜን፫
እልልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለ ሂወት ያሰማልን፤ክብርና ምስጋና ለስላሴ ይሁን። 🙏🙏🙏
ልብ የሚያርስመንፈስን የሚያድስ ሰውን ወደ ነፍሱ የሚመልስ በእውነት የአባታችን አንደበት ትህትና ገራሚነው የሰራዊት ጊታ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅልን ረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃል አይወት ያሰማልን ረጅም አድሜ ጥዓና የስተለን 🙏
Ye dawit amlak yrdan abyetu sle tadiqh bleh yqr belen erdanm❤
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት እና የእስራኤል አምላክ ሆይ አቤቱ ሃጢያታችን አታስብብን እንደቸርነትህ እርዳን ፀሎታችንን ስማን ባርክልን ስለእናትህ ስለቅድስትፕቅዱሳንድንግል ማርያም ብለህ
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
አቤቱ እንደስራየ ሳይሆን አንደ ቸርነትህ ማሪኝ። 💦💎👏💦💎👏💦💎👏
የስውን ሳይሆን የእግዚአብሔርን ክብር ይልበሱ የማይቀየረውን አሜን!!
Amen Amen amen 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አቤቱ መጠጌዬነህ አቤቱ አምላኬ ተነስ አትተወኛ አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያስማልን አባታችን ቃል ሂይወት ያስማልን
ቃል ህወይት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር
Kale hiwet yasmalen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን ኣቦ
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊትን ቃል እንተገብር ዘንድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን !!!!!
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
አባታችንን በዕድሜ ፣ በጤና ይጠብቅልን፡፡
I couldn't stop listening while I was working in the office Even the right voice and begena for King Devid's song God Bless You!
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው በቀን በቀን ሳልሰማ አልውልም
አባታችን ርጋ ብለው ደስ በሚለው ድምጻቸው በደንብ እንዲገባን አድርገው ነው የሚያነቡት
አባታችን በማሪያም ሌላም እንጠብቃለን
ጸጋውን ይብዛለወት
❤❤❤❤
Kale hiwot yasemalen
Amen
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በዕውነት የቅዱስ ዳዊት አምላክ ዕድሜና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሠማልን⛪️