ባል ስትሆን ሚስትህ ካንተ የምትፈልገው ዋና ነገር፤- LE WONDOCH....KESIS ASHENAFI

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 305

  • @sindushenkut4897
    @sindushenkut4897 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ህይወት የሚያረሰርስ ትምህርት ነው የምታስተምረው እንዴት እንደማመሰግንህ ተባረክ ነው የምለው።

  • @زهراء-ت2و7ص
    @زهراء-ت2و7ص 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃል ህውት ያስማልን በጣም ደስስስስ የምል ትምርት ነው ያጎልግሎት ዘመኑ ያርዝምልህ መምራችን በፀሎት አስቡኛ😢😢😢😢😢

  • @conevome6801
    @conevome6801 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ያሳምቅልን በሮኮቶን ይደርብን መምህራችን በኡነት በጣም ደስ የሚል ነው ህይወት ይቀይራንን እድሜና በድሜናጢና ያቆይልን አሜን

  • @ابومحمد-ذ5ظ7ه
    @ابومحمد-ذ5ظ7ه 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደስስስስ የምል ትምርት ነው ያጎልግሎት ዘመኑ ያርዝምልህ መምራችን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ምን እላለሁ የቁስሌ መድኃኒት አቤቱ እኔንም ለውጠኝ ባለቤቴንም ምን ም እሚሳንህ ስለሌለ❤❤❤❤❤

  • @አይኒቦዘኔዋየዋህልቤንየት
    @አይኒቦዘኔዋየዋህልቤንየት 6 ปีที่แล้ว +46

    እስቲ እመብርሀን ትርዳሽ በሉኝ። ቅዱስ ሚካኤል በስደት ሳለው የሂወት አጋሬን ሰጠኝ አሁን ከወር በዋላ ሀገር ልገባ ነው ትዳርም አስበናል😊

    • @mushaermubaek1352
      @mushaermubaek1352 5 ปีที่แล้ว

      እሲ ወድማቺን ቁጥርህን ላክልኝ ወድሜ

    • @Jamela_Ahmad
      @Jamela_Ahmad 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስካልሽ

    • @emmehemme3445
      @emmehemme3445 4 ปีที่แล้ว

      የተባረከ ትዳር ይሥጥሽ

  • @amediwendeyeferawe5421
    @amediwendeyeferawe5421 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን መመለስን ያድለን በእውነት እያለቀስኩ የሰማውት ትምህርት ነው እግዝያብሄር ይመስገን!

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችውን ያርዝምልን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว +62

    ስው እናት አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል እምነት ተስፍ ፍቅር በአንድነት ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል ጌታ የተባረከ ትዳር ፍቅር ይስጠን እግዝአብሄር ፍቅር ስለሆነ ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ አሽናፍ አሜን3።

    • @tirngobesu3399
      @tirngobesu3399 6 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN AMEN

    • @mushaermubaek1352
      @mushaermubaek1352 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማቺን

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ በእውነት በጣም ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @የተዋህዶልጅነኝመና
    @የተዋህዶልጅነኝመና 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @bayutube582
    @bayutube582 6 ปีที่แล้ว +23

    በእውነት መምህራችን ቃላህይወት ያሰማልን ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን ከአተ ትምርቶች የተነሳ ነገሮችን ማስተዋል ጀምሪለው

    • @eleeymetw4195
      @eleeymetw4195 6 ปีที่แล้ว

      Amen amen lemamerachen kaleyiot yesmalen

  • @bethelehemtedele9127
    @bethelehemtedele9127 5 ปีที่แล้ว +5

    STAY BLESSED. ቀሲስ በእውነት ስራዬን እየሰራው ካንተ ደግሞ እየተማርኩ ስለሆነ ላመሰግንህ እወዳለው. ብዙ አእምሮ እያነጽክ ነው

  • @እናተየሂወትየእናትየሂወት
    @እናተየሂወትየእናትየሂወት 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yaseman ተሰምቶ የማይጠገብ መልእክት

  • @metabelay4986
    @metabelay4986 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እደ እርስዎ አይነት ሰውን ያብዛልን

  • @እግዚአብሔርያጽናናኛል
    @እግዚአብሔርያጽናናኛል 6 ปีที่แล้ว +4

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ለስም አጠራሩ ምስግና ይድረሰው በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በትክክል አዳምጦ ለአስተዋለ ሰው ለመምር አሸናፊ ገ/ማርያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተሳረክ ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛልህ አሜንንንንንን፫

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @genatemebire8648
    @genatemebire8648 6 ปีที่แล้ว +2

    በውእነት ቃላት ያጥረኛል በትምህርትህ ህይወቴ ተለውጧል እግዚአብሄር ያክብርልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tyujErtgyegom
    @tyujErtgyegom 6 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜችን ቃለሂወት ያስማልን ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝት አድርጎ ይስጥህ ስት ሂወታችን የተዳፍነብን ሰወች እልን እግዚአብሔር እንዳተ ልቦናችንን ይክፍትል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በስደት ያለን ልጆችህን በፆሎት አስብን

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አባቴ በጣም ነዉ የምወድህ ላይህ እናፍቃለሁ😍😍😘😘

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 5 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwote yasmalen ye agelgote zemn egzabher yebarkelen Amen

  • @asdasdd5171
    @asdasdd5171 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርስልን ያግልግሎት ዘመኖት ይባርክልን

  • @fafiyoutube3153
    @fafiyoutube3153 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እውነታ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
    @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ የሚል ቃስ እያለ
    ወደ ልብ የሚገባ መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ልብ ይሁን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen kale hewety yasemaln abatachn

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን ። ለ3ኛ ጊዜ ነው የሰማሁት በሰላምና በጤና በፍቅር ያቆይልን ።

  • @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ
    @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ 6 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን በእዴሜ በጤና እግዚአብሔር ያኑርልን በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን መምህራችን

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 6 ปีที่แล้ว

      Kalehiwetin yasemalin betam des yemil timihirt nw asitemirognal.

    • @belyuwerku9684
      @belyuwerku9684 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለህይወት የአሠማልን

    • @enatnegusse8828
      @enatnegusse8828 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen amen

    • @sablayounes190
      @sablayounes190 6 ปีที่แล้ว

      አምላክ ጤናክን ይስጥክ 🙏🙏🙏

  • @ኑሐሜአለሙ
    @ኑሐሜአለሙ 6 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ በፀጋ ይጠብቅን አባታችን!!

    • @dahabzeraberuk7672
      @dahabzeraberuk7672 6 ปีที่แล้ว

      Qalheywet yasemalen ortodax lezelalm tenur amen

  • @nigmanigma2760
    @nigmanigma2760 6 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ደስ ይሚል ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወትን ያስማልን ያስማነ
    እኛም የስማነዉን በልቦናችን
    ይደርብን ላስተማረን ለመከረን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ባል ሰጠኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ.ሕይወት.ያስማልን.ላስተማረን.ለገፀፀን.አላክ.ክብሩሁ.ኢስፋ..የስማነውን.በልቦናችን.ያሳድርልን.ሕግዚያአብኤር. እውነተኛ. አፍቃሪ.ያድለን.ለሁላችንም..እናመስግናለን. ለመልካም.ትምህርቶችክ.ብዙሁ.ነገር.ተምረናል..

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 3 ปีที่แล้ว

    Definfly with your lesson the ilifes of big family and mirrage will be saved and recostructed.
    God bless you

  • @tigitarkege5511
    @tigitarkege5511 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር በውስጣችን ይደር።

  • @fghjcgjj1065
    @fghjcgjj1065 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @kedstbruk3267
    @kedstbruk3267 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesigenalen amelakachin eyisuse kerisetose yetibekote yebarikot yedime baletika yaregote abatachin amennnn

  • @tube150
    @tube150 6 ปีที่แล้ว +5

    የህይወት ቃል ያሰማልን ቀሲስ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @xahaaygetoo8047
    @xahaaygetoo8047 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙇🙇🙇🙇🙇

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን

  • @ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን
    @ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባታችን ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያቆይልን

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
    @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ!!! ገለፃው እንዴት ደስ እንደሚል።

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን

    • @edenamare5990
      @edenamare5990 6 ปีที่แล้ว

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን የዘወትር ምክሮወት አይለየን!!!

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 6 ปีที่แล้ว +5

    እንደዚህ ፡ አይነት ፡ አባቶች ፡ እግዚአብሔር ፡ ይበዛል።

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 6 ปีที่แล้ว

    እግዛቢሄር ቃሉንል ለማክብር ይርዳን ፍቅር በግዛቢሄር የተባረከ ነው ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 6 ปีที่แล้ว +6

    Amen Amen Amen 🙏 kale hewta yasemln kesas egzber edmen tene yastlen 🙏 🙏 💒 💚 💛 ❤

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
    እግዚአቢሄር
    አሜን አሜን አሜን

  • @selinaseam870
    @selinaseam870 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር
    @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን

  • @fikirginee4816
    @fikirginee4816 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃሊውት ያስማልን እርጅም እድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛለን ለመምርህርችን በቤቱ ያፃናለን ውስባተ ለውለድቱለ ድንግልቱ........

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln be Ewnet
    Tmhrtu bzu bet yastekaklal
    Kalehiwet yasealn !!!

  • @SameerahSam
    @SameerahSam 6 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ.ህይወት.ያስማልን.አባታችን.ፀጋውን..ያላብስልን.አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @ደስታወለተገብርኤልA
    @ደስታወለተገብርኤልA 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tejedemewez1246
    @tejedemewez1246 6 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለህዮትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያለበት ትዳር ለሁላችንም ያድለን አሜን

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ
    @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን።አሜን አሜን

  • @yenanshibehulu7139
    @yenanshibehulu7139 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜንመምራችን እናመሰግንአለን እግዚአብሄርጸጋውንያብዛልህ ከድሜ ከጤናጋር። ስትወዶችአሉ እህልኋብቻ አምጦበመዘርገፍ ፍቅርየሰጡሚመስላቸው ምንምእማያውቁሴትልጅ ምንእደምትፈል ምነበሰሙእሂንትምህርት

  • @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ
    @ወለተትንሳኤወለተትንሳኤ 6 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @terengoshiferaw9437
    @terengoshiferaw9437 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስየሚል ትምህርት ነዉ እረግትያለ ወደ ህይወት የሚገባ ነዉ

  • @yamaryamliji7476
    @yamaryamliji7476 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን

  • @emuyeahmed6240
    @emuyeahmed6240 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!😍

  • @ffffgg8180
    @ffffgg8180 6 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይውትን ያስማልን አሜን፫

  • @SamiraSamira-kq7tg
    @SamiraSamira-kq7tg 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወት ያሰመልን

  • @tigistmengistie2738
    @tigistmengistie2738 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ፍቅሩን አብዛልን

  • @وليدالفضيلي-ص6ر
    @وليدالفضيلي-ص6ر 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የምትሰጣቸዉ ትምህርቶች የሁላችነን ህይወት የሚቀይር ነዉ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @slamas.a5618
    @slamas.a5618 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qale hiwet yesmaAelna tsgAawun yabzalh kedeferku yQrata Aergeln fotoch yemenfesawi bihon Arif nebr

  • @rozaroz5553
    @rozaroz5553 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን.እግዚአብሔር ይባርክህ.በጣም.ጠቃሚ.ነው.በርታ.

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 6 ปีที่แล้ว

    በዉነቱ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @yeshifisahayoutuba3892
    @yeshifisahayoutuba3892 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen egzbher ye galglot zamnhan yabrak

  • @emmehemme3445
    @emmehemme3445 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @iemabteemabte7129
    @iemabteemabte7129 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አባታችን ትምህርቱ በጣም ጥሩነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ማርያምእናቴድረሽልኝማርያ
    @ማርያምእናቴድረሽልኝማርያ 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @selamselam1434
    @selamselam1434 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ቃለህይውታያስማልንምህርችን

  • @جميلهجميله-ف1خ
    @جميلهجميله-ف1خ 6 ปีที่แล้ว +1

    እሽ መምህረ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ጥያቄዉ ግልፅ አልሆነልኚም ብለሀል እኔ በፊት ብዙም የእግዚአብሔርን ቃል አላዉቅምነበረ በስመ ክርስቲያን ነበርሁ አሁን በስደት ጥቅቅአርጌ ባላዉቅም ተንሽ አዉቄያለሁ ቃልየገባሁለት ሥራ እንሥ ስራየን ስርቸ ሳበቃ አገባሀለሁ አልሁት አትክጅኛም አለኝ አልክድህም አልሁት ማይልኝ አለኝ ማልሁለት ግን ባገራችን ወይም በዚህ አልተባባልን አሁን ነይልኝ ሲለኝ የጌታን ቃል እየሰማሁ የፊቱ ሀጢያት ይበቃኛል አሁን ሀጢያተኛነኝ እና ንስሀ ገብተን ከሀገራችን እንጋባለን አልሁት ይሱ በዚህነዉ አለኝ

  • @kabukatamakiyakatama3622
    @kabukatamakiyakatama3622 4 ปีที่แล้ว

    Wow tabarakuline abata

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yhonalbegizew3865
    @yhonalbegizew3865 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatechen yetemarnew belbonachn yasadrlen fetari Amen

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ጰ8ጠ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ጰ8ጠ 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜህን ያርዝመው

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 6 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህውት ያሰማልን አስተዋይ ያርገን

  • @እናቴማርያም-ሸ1ነ
    @እናቴማርያም-ሸ1ነ 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር የልበህን ሁሉ ይሙላልክ 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @asebeztsion4217
    @asebeztsion4217 6 ปีที่แล้ว

    Amen kalhiwetn yasemaln kesis asha astmerogal egziabher ytbkhe

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale Hiyoten yasemalen .Egezihaber Amelake ye Agalgelote Zemanehan yebarki wandemachen .betam dase yemel Temirte new

  • @hewatedamaqa7906
    @hewatedamaqa7906 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegawelegerima4273
    @tsegawelegerima4273 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemalen 🙏🙏🙏 kasechen E/r rejim edama ena tiyena yesetot

  • @የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ
    @የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ 6 ปีที่แล้ว

    በውነት ላስተማረን ወንድማችን ቃለህወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ከልብ አመሠግናለሁ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ሸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ7ሸ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጥርብቅልን ጥሩ ትምህርት ነው መምህራችን 👏👏👏

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ጌታዬ እኛ ፍቅር ነው የምንፍምልገው

  • @ልቤባሸናፌውበእግዚአብሔር
    @ልቤባሸናፌውበእግዚአብሔር 6 ปีที่แล้ว

    Be ewunet betam des yemel tmerhet new kalehewet yasemalin mengiste semayatin yawuriselin bedme betsega ytebkelin Amen amen amen

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 6 ปีที่แล้ว

    ዘመንክ ብሩክ ይሁን ረቡኒ።ጌታሆ ባለበት ቦታ የማላውቀውን የኔን አዳም ጠብቅልኝ፣አስተዋይ ልቦናንም አድልልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏😺

    • @yamelove3869
      @yamelove3869 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen lehulachenm yadlen selam workuman sigbi hi beyign ......

  • @workneshalemayehu5175
    @workneshalemayehu5175 6 ปีที่แล้ว

    Tebarek kesis yagelglot zemenh yibarek kale hiwot yasemaln yekalu balebet egziabher yimesgen AMEN

  • @mulukenkassahun8333
    @mulukenkassahun8333 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ♥♥♥

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @adanechhayle8605
      @adanechhayle8605 6 ปีที่แล้ว

      ቃለ ኽይወት ያስማልን ባታችን

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 6 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @saraabdo279
    @saraabdo279 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን
    መግሰተሰማያትን ያሰማልን

  • @e3108
    @e3108 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tgsttgst5588
    @tgsttgst5588 5 ปีที่แล้ว

    ተመስገን አምላኬ በቤትህ ብዙነገር አስተማርከኝ በእውነት ለአስተማሪያች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin edmena tena yistih wondme.

  • @mesklwogari35
    @mesklwogari35 6 ปีที่แล้ว

    Kelahiwotn yasemaln Amen Amen Amen Egziabher yebarkih

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
    @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን