ስለማግባት ሳስብ እፈራለሁ፡፡ ቪዛ ፍለጋ ላግባ? ገንዘብ ካለው አገባዋለሁ፡፡ PRE MARRAGE /Kesis Ashenafi/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 104

  • @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ
    @የኢየሱስልጅሣራግርማየጌታ 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ለሚያስታዉሉቲ ይህ በቂ ነው በጣም ደስ አለኝ አባታችን ቄስ አሸናፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ ለወንዶችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አስተውሎ ለሚቃበሊ ምርጥ ጠቃሚ ትምህርት ምክር ነው ። አሜንንን ጌታ በእውነት የልቤን መሻት እይልኝ 💒💒💒💒🙏🙏

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
    @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 ปีที่แล้ว +13

    መምህር ፈጣሪ ያክብርህ! ወንዶቹ እነሱ ፈርተው እኛንም አስፈሩን ስንቶቻችን ነን የምንወድውን ያጣነው ትዳር ሲባሉ ይሸሻሉ። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን!!! ትዳር ከፈጣሪ ነው!!!

  • @asteralelegn9902
    @asteralelegn9902 6 ปีที่แล้ว

    ብሠማው ብሠማው አልሠለቸኝ አለ ይህ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ የሁላችን መጨረሻችን ፈጣሪ ያሳምርልን እህት ወድሞቸ በፆለታቹሁ አሰብኝ ወለተ መድን

  • @yeshualemshewaferaw7816
    @yeshualemshewaferaw7816 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ነገሮችን ተማርኩ ተረዳሁ እኔ በግሌ በጣም አመሠግናለሁ

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን።

    • @alemnechalemnech2210
      @alemnechalemnech2210 6 ปีที่แล้ว

      Kale hiwot yasemalen mengiste semayat yawirselen memeherachegn amanuel rejem ideme ina tene yisteh

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን. ቃለሕይወት.ያሰማልን.እያነባው.ነው.የሰማውት.እኔ.ትዳርን.ሳሰበው.በጣም.ኢጨንቀኛል.የቤተሰብ.ጫና.ተሸከሜ.የራሴን.ሕይወት..ኢዤዬ.መኖር.አላቻልኩም.አንዳንዴ.የቤተሰብ.ጫንቃ.ያለብን.ሰውች..የራሳችንን.ሕይወት.ለመኖር.ኢከብደናል.አብሶሆ.እኔ.ለትዳር.አልታደልኩም.ብዬ.ሳሰበው..ኢጨንቀኛል.ብቻ.እሰከመቼ.ሕግዚያአብኤር. ያቃአል.ሁሉን.ነገር.ሳሰበው.ኢጨንቀኛል..እረጅም.እድሜና.ጤና.ኢሰጥከ..እንድንማር.የረዳን.አምላከ.ከብርና.ምሰጋና.ለሱሁ.ኢሁን

  • @mariamalmeqbali278
    @mariamalmeqbali278 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ሠ7ጰ 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን የማንጊስቱ ዋራሸ የዳረጊልን

  • @SaraSara-pr5np
    @SaraSara-pr5np 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ማሥተዋልን ይሥጠን ደሥ የሚል ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ

  • @sfe8684
    @sfe8684 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bayutube582
    @bayutube582 6 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋ ያውርስል አሜን!!!

  • @meryyakob765
    @meryyakob765 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም የሚገርም ነገር ነው ስንቶቻችን ነን ይሄን ሳናውቅ ትዳራችን የበተነው መስተዋልን ይስጠን

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb6823 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ድክምምምም አለኝ እኔስ እፍፍፍፍ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ
    @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር። ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን/፫/

  • @rashamash3070
    @rashamash3070 5 ปีที่แล้ว

    Kla hiwete ysemaln edemey zemenhen ebarkelhe memhre ashinafy

  • @slamas.a5618
    @slamas.a5618 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Qale hiwet yesmaln yeaelglot zemenah ybark gen lmndnew dngl mariyam Aend Qen Ansteh Atawuqm

  • @fentaneshebabu4975
    @fentaneshebabu4975 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከኛ ጋ ይሁን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ና ጤና ይስጥልን

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 5 ปีที่แล้ว

    Amen,Amen Amen qale hiyot yasemalen memerachin

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 6 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwote yasemalin memherachine

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว +1

    በውነት።አባቴ።ፀጋው።ያብዛልህ።በውነት።ባንተ።ትምርት።ሂወቴ።አንጫለሁ።በውነት.የተባረከ።ትዳር።እንደሚኖረኝ።አልጠራጠርም።ያንተ።ትምርት።በተግባር።እተገብረዋለሁ

  • @emulili2983
    @emulili2983 6 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን በዚህ ዘመን ማንም እደዝህ የሚመክር ማንአለ እመቤቴ ትስጥል።

  • @mazseidmazseid4613
    @mazseidmazseid4613 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @zenebechene4680
    @zenebechene4680 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህር

  • @liyab3730
    @liyab3730 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen kele hiwet yasemaln edmewotn yarzmlen 👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍👍👌👌👌

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይውትን ያሠማልን

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይባክዎት ከልብ አመሰግናለሁ

  • @masarattelosa7989
    @masarattelosa7989 6 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen
    Kale hiwot yasemelan Abatechen

    • @a7madoz999
      @a7madoz999 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kae hiwot yasem. elan Abatechen

  • @የሆነውምበእግዚአብሔርነው
    @የሆነውምበእግዚአብሔርነው 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
    @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalhiot yasemalin abatachin enameseginalen

  • @amenkalehiywetyasemalinbez6871
    @amenkalehiywetyasemalinbez6871 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalin memiher

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln mengste semayatn yawrsln yesemanewn belbonachin yanurln Egzyabher yibarkh wedme betam des yemil tmhrt new ye semanewun tegbar layi ednawulewu Egzyabher yirdan aman amen amen

  • @elissachamoun8927
    @elissachamoun8927 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችንን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @nirmalpatel590
    @nirmalpatel590 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሠማልን

  • @ፀዲየድግልልጅ
    @ፀዲየድግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን

  • @amsaleshkahi188
    @amsaleshkahi188 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @tizubirhanu9768
    @tizubirhanu9768 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @burtukanalemu7401
    @burtukanalemu7401 5 ปีที่แล้ว

    Kal hewot yasmalen Abatachin

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር የጎን አጥንቴን እስከሚሰጠኝ ድረስ በተስፋ እጠብቃለሁ እፀልያለሁ

  • @mduddin5893
    @mduddin5893 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalhywotn yasemaln

  • @haftaygebremkael9747
    @haftaygebremkael9747 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @habtamts7666
    @habtamts7666 6 ปีที่แล้ว

    Memeherachin kale hiwot yasemalen edemi ena tina yietelen lezelalemu amen፫

  • @hiwotyemaryamlije7644
    @hiwotyemaryamlije7644 6 ปีที่แล้ว

    Egzihaber yemesgen betam desi yelali temrti new bewonati wondmachini kale hiwot yasemalen

  • @alemtadese8311
    @alemtadese8311 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው አላማ የሌለኝ አንዷ ነኝ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ እግዚአብሔር ልቦሽን ይለውጥሽ በሉኝ ጓደኛዬ ፀሎተኛ ቆራቢ እራሱን ጠብቆ የምኖር ነው ከምንም በላይ ያፈቅረኛል ይወደኛል እኔ ግን አብሬው ለምኖና መወሰን አቃተኝ በሃጥአት የረከስኩ የወደኩ ነኝ ግራ ገባኝ

    • @eeteee7885
      @eeteee7885 6 ปีที่แล้ว +2

      enatu bezih midir lay hatiyategna yalihon yelem ayizosh niseha gib bedileshiw kehon yikirta teyiqew beahun seat be eminetu yetsena ewinetegna afiqar yelem gizeachu enidayalf fitegn

    • @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765
      @ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 6 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህት በሀይማኖቱ ጠካራ ከሆነ ያሥተምርሻል ክፉን ከመስራት ያስጥልሻል

    • @alemtadese8311
      @alemtadese8311 6 ปีที่แล้ว +1

      @@ydgxgxgxgxyeyevsgsgd5765 እውነት ነው እሱ በጣም ጎበዝ ነው በሀማኖቱ ጠንካራ ነው ግን በቃ አንዳዴ ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝ እኔ ጥሩ አይደለሁም ብቻ በፀሎት እስቡኝ

    • @alemtadese8311
      @alemtadese8311 6 ปีที่แล้ว +1

      @@eeteee7885 እሽ እውነት ነው የለም እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣር ሰቶኛል መጠቀም አቅቶኝ። ስለ ምክራችሁ አመሰግናለሁ ከልብ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @eeteee7885
      @eeteee7885 6 ปีที่แล้ว

      enatu endawim anich edilegna nesh yesu tselot anichin adanesh melkamun hulu emegnilshalehu egziabher yirdash

  • @beletechtech6587
    @beletechtech6587 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

    • @hdhe5345
      @hdhe5345 6 ปีที่แล้ว

      አሜን
      አሜን
      አሜን

  • @kidistjajew4952
    @kidistjajew4952 6 ปีที่แล้ว

    Kalywet yasemalen bwen enamsgenlen

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen. Egzaber yemsgn batma enmsgnlen

  • @ffffgg8180
    @ffffgg8180 6 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃህይውትን ያስማልን

  • @መቅድየዋሎዋጢባራም
    @መቅድየዋሎዋጢባራም 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን (3)ቃለህወት ያሰማልን

  • @platiniummobile1361
    @platiniummobile1361 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር.. ይባርክህ

  • @yelamyeam6384
    @yelamyeam6384 6 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn memhrchn kal hewat ysmaln

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ቀለ ህይወት ያሰማሁት

  • @sarasarasara454
    @sarasarasara454 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yeeegzeberlijinegn5164
    @yeeegzeberlijinegn5164 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen qeli ehoti yesemelin Amen

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
    @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን(3).ቃለሂዎት. ያሰማልን

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ሁሉበእርሱሆነተመስገ-ጸ2ደ
    @ሁሉበእርሱሆነተመስገ-ጸ2ደ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @destahabit2008
    @destahabit2008 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalhwot yasamln

  • @selammama5873
    @selammama5873 6 ปีที่แล้ว +1

    Egzabiher yistilin kale hiywot yasemalin tiru timihirt new

  • @hiwotgezahegn5877
    @hiwotgezahegn5877 4 ปีที่แล้ว

    Inameseginalen

  • @happygetahun9261
    @happygetahun9261 6 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwten.yasemalen.dsie.yemel. meker. Nw

  • @bosseminisha6717
    @bosseminisha6717 5 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen 👏👏👏

  • @amenkalheyewtyasemalnyeta1480
    @amenkalheyewtyasemalnyeta1480 6 ปีที่แล้ว +1

    egzabeher yawkal

  • @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ
    @እኔስየአማኑኤልልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @amenkalheyewtyasemalnyeta1480
    @amenkalheyewtyasemalnyeta1480 6 ปีที่แล้ว +1

    ewnt new wendemacen

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen ...

  • @sisaynashkase3207
    @sisaynashkase3207 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @deneshhunegnaw9674
    @deneshhunegnaw9674 6 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 4 ปีที่แล้ว

    Amen.slgew.ybzlwet.klywet.ysmalen💞💞

  • @habtamwarkneh3242
    @habtamwarkneh3242 6 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @fatmahafty8585
    @fatmahafty8585 6 ปีที่แล้ว +2

    ወደተክክለኝውመንገደይምራንፍቃዱይሁንአሜን

  • @kwtkwt1881
    @kwtkwt1881 5 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @brtgalaaaa6680
    @brtgalaaaa6680 6 ปีที่แล้ว

    Aman

  • @sarasarasara454
    @sarasarasara454 6 ปีที่แล้ว

    ዘማሪቱን ንገሩኝ ?ስማሟን ላወርደው ፈልጌ ነበሮ ????

  • @hhhj1894
    @hhhj1894 6 ปีที่แล้ว

    Amen 👌👏

  • @godolays1408
    @godolays1408 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሳማልን መምህር እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @fernozfernoz4803
    @fernozfernoz4803 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ሀናሳሙኤል
    @ሀናሳሙኤል 6 ปีที่แล้ว

    Kalyewotin yasemalen wondemachi betam tekam yalewo temirt new egzbhar yebarkiki

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 6 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @እግዚእብሔርተሰፍዬነው
    @እግዚእብሔርተሰፍዬነው 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kwtkwt1881
    @kwtkwt1881 5 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @sewwasewwa131
    @sewwasewwa131 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @ድንግልሆይእምዬ
    @ድንግልሆይእምዬ 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amennn

  • @kwtkwt1881
    @kwtkwt1881 5 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN