ሁለት ትዳር እንዳለን ታውቃላችሁ? TIDAR

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 225

  • @muluasefa4296
    @muluasefa4296 6 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን፫ ውድ መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን ሁሌም የሚያስተሙሩን እንዴት ደስስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋው ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣሜን፫

  • @house8969
    @house8969 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ቀሲስ አሸናፊ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    ምናልባት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ አትስብክም የሚል ካለ በእውነት ይህ ሰህተት ነው የኛ ቤተከርስቲያን እኮ የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት በማሰብ ባዓመት ብቻ አይደለም በውር በውርም አነሰ ብላ ብላ በሣምንትም አነሰ ብላ በቀናት እሂም አነሰብላ በስዓታት ሁሊበየለቱ በየስዓቱ የተሰቀለውን ክርስቶስን ትሰብካለች ምን አልባት ደግሞ ቅዱሣን መላዕክታትን፣ፃድቃን ሰማዕታትን የምናከብራ ቸው እግዚአብሔር ባከበራቸው መጠን ነው ይህም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለነው ክብር ለሚገባቸው ክብር ስጡ ሰሜ በነሱላይ ነው እንዲል መፅሀፍ
    በፊትህ መላዕክትን እልካለሁ ስሜ በሱላይ ነው አታስመርሩት ይላል ስልጣንን የሰጣቸው ባለቤቱ ነው
    እናም መምህር እንዴህ ከማለት ስለቅዱሣን ፣ፃድቃን ሰማዕታት ትምህርት ቢስጡን በማለት በትህትና እጠይቃለሁ
    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 6 ปีที่แล้ว +21

    ❤ወንድሜ በርታ ተስፍ እንዳትቆርጥ ሁልዬም የኛን ሀሜት የኛን ተንኮል ሳትሰማ አስተምር❤ ስለክርስቶስ❤ መስክር አሸናፊ ነህ ሁሉንም ❤በክርስቶስ❤ ታሸንፍለህ እኔ እጃ እድለኛ ሆኜ ባገኘሁህና ጉልበትህን ዝቅ ብዬ በሳምኩ የምፈራው እንዳናጣህ ነው ጌታ ይባርክህ ቤተሠብ ልጆችህን አምላክ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሰላምየማርያምልጀ
      @ሰላምየማርያምልጀ 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @setayhu2294
      @setayhu2294 5 ปีที่แล้ว +3

      ምርጥ ንግግር ፈጣሪ የባርክሽ

    • @zanuzanu3971
      @zanuzanu3971 5 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤

    • @zanuzanu3971
      @zanuzanu3971 5 ปีที่แล้ว +2

      ወድማችንእናመሰግናለንቃልሂወትያሰማልንመግሰተሰማያትያዋርስልን

    • @samiloveeth7920
      @samiloveeth7920 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen, Amen, Amen..

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 6 ปีที่แล้ว +15

    መምህራችን ስብከትህ ሁሉ ትክክል ነው
    እግዛብሄር የባረከህ ሰው ነህ እኔ ባንተ ስብከት ተለውጫሎህ እግዛብሄር ይመስገን ኣከብርሃሎህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fistumyamariyamliji7648
    @fistumyamariyamliji7648 6 ปีที่แล้ว +6

    የናዝሪቱ እየሱስ የድንግል ማረያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @kelemfanta5499
    @kelemfanta5499 6 ปีที่แล้ว +4

    ቄሲሲ ይህን ብርሃን የገለጠልህ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብርሃኑ አብዝቶ ይብራልህ የልባችን ብርሃን ለደበዘዘብን ብርሃኑ ፈክቶ እንዲወጣ አብዝተን እንፀልይ አምላክ ይርዳን አሜን !!!

  • @እኔየማርያምልጅነኝእ-ኀ3ነ
    @እኔየማርያምልጅነኝእ-ኀ3ነ 6 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ልቤ በጣም ነው ያዘነው ሁሉም ነገር እውነት ነው እኛ እራሳችን ነን እንዲሄዱ ያረግናቸው የኔ እህት አክስቴ ጴንጢዎች ናቸው ግን ሁሉም ቤተስብ ገለልተኞች አድርጓቸዋል እነሱ እርቀዋል ከቤተስብ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከነሱ ጋር ነበርኩ እናም ለምዶብኝ ጌታ ይባርክሽ በእየሱስ ስም እላለሁ የምስማው አንቺ ጴንጢ ሆንሽ እንዴ ይሉኛል እስካሁን ድረስ እንዴ እየሱስ የኛ አይደለም እንዴ የተስቀለልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ አይደለም ስላቸው ነው ግን እግዚአብሔር በይ አየሱስ አይባልም ይሉኛል ግን እኔ መቼም ቅር አይለኝም በአሁኑ ስአት ከአንድ አመት በፊት ቢሆን ግን ወደ እነሱ ነበር የምገባው አሁን ግን እድሜ ይስጣቸው አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በሳቸው ትምህርት ፈውስ እያየሁ አጋንትን በናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ስው ለቀህ ውጣ በለው አጋንትን ሲያላቅቁ አየሁ እምነቴን እንድወድ አደረጉኝ እድማቸውን ያርዝምልን እናም መምህራችን ያቀረብከው ትምህርት እኔ ላይ የደረስ ነበር ለዛም ነው ልቤ ያዘነው ብዙዎች እንደዚህ እየሆኑ ነው እሚሄዱት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወንድም እህቶቻችን ከገቡበት እንዲወጡልን አምላክ ይርዳቸው እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግልት ዘመንህ ጌታ ይባርክህ ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ እንደ አንተ አይነት አባቶች ይብዛልን አሜን🙏

  • @ethiopiawitnegn4872
    @ethiopiawitnegn4872 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ይስጥልን መምህራችን። በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የተማርኩት እድሜ ጤና ይስጥልን ።

  • @tigistz4774
    @tigistz4774 6 ปีที่แล้ว +3

    ቂሲስ በመጀመራ ቃሊወት ያሰማክ እኔ ከዚ በፊት አላቅህም በቅርብ ቀን ነው ያወኩክ ሳቅክ በጣም ደስ አለኝ መዝሙሮቺክን አቃቸዋለው አንተ መወንክን አላውቅም ግን አውን ከእንቅልፌ ስነቃ የአንተን ቲዩብ የምከፍተው ምኔእል ትምርትክ ዘልቆ ይገባል ወደውስጥ ቡዙም አጠንክሮኛል አመሰግናለሁ የተመኛውት ምን እኖደወን ታቃለህ እንዳተ ፈትፍቶ የማስተምር ቢኖር ብዙሰው ይቀየራል ወንድም በርታ ለኛ ታስፈልገናለክ እግዚአብሔር ከነቤተሰቡ ይጠብቃቹ እናመሰግናለን

  • @malikaamikloo8520
    @malikaamikloo8520 4 ปีที่แล้ว

    እውነት እውነት በጣም በጣም እጂግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ይዎት ያሰማልን መምራቺን አግዚአብሔር አድሜ አና ጤና ይስጣችሁ ❤️💛💚💒💒💒ሁሌም ትምርታቹን ሲሰማ ዉስጤ ይርበሻል አኔ የ 3 ዓመት ልጅ ዉኝ አናቴ አና አባቴ ተላዩ !!ሁሌም አግዚአብሔር አና ዲንግል ማርያምን ቀዱሳን ሰማያት ወዳለው ከ ብዙ ፈትና ጣቢቆኝል አግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️😭

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 6 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwot yasemalen wendmachin Egziabher yagelglot zemenh yibarekeleh amen

  • @me2727me
    @me2727me 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር። አዋ መምህር እንዳሉትም ቤተክርስቲያናችን እንዳሉትም መድኃኒታችንና ታላቁ አባታችንን በትክክልና ከሁሉ አስበልጣ ትሰብካለች ማለት በግሌ ይከብደኛል። ስንናገረም በመረጃና በምክንያት ቢሆን ይመረጣል፤ ከብዙ በጥቂቱ ወር በገባ በ27 ቀን የታላቁ አባታችን እና አምላካችን የመድኃኔዓለምን ህይወቱን የሰጠበትን ዓለምን ያዳነበትን ህለት ሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ቅዳሴ ዮሀንስን እየቀደሱ ለህዝቡ ሁሉ ውለታውንና የዓለሙ ሁሉ ቤዛነቱን ማወጅና ለክርስቲያኖችም ማስታወስ ሲገባቸው በህራሱ በስሙ በሚጠራው በመድኃኔዓለም ቤ,ያን ብቻ መቀደሱ ሁሌ የሚገርመኝ እና የሚያሳዝነኝ ህውነት ነው፤ ነገር ግን የእመብርሀን ወይም የቅዱሳኑ በዓል ሲሆን ሁሌም ይቀደሳል ... ህዝቡም የዚያኑ ያክል በህነዚህ ቀናቶች ቤ.ያን የሚመጣው ይበዛል ለምን? ለህኔ ጌታችንን እንደው አምላክ ስለሆነ እንጂ ከልባችን አንወደውም... ጌታ ልብ ይስጠን
    ሌላ እስቲ ስለህውነት እንመስክር ማንኛችን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን የጌታችንን እርገት ቀን በትክክል የምናውቀውና የምናከብረው: ስለእኛ ብሎ እራሱን አዋርዶ የእኛን ስጋ ለብሶ ያ ሁሉ መከራ ተቀብሎ አድኖን በ40 ቀን ሲያርግ ውለታውንና አባትነቱን እያስታወስን መች እናመሰግናለን? መቸስ ተገኝተን 41 ኢየሱስ ቤ,ያን ታቦት እናከብራለን? በአንጻሩ የእመቤታችንን እርገት የምናስብበትን ነሐሴ 16 ወይም የአንዱ ቅዱሳን በዓልን ለምሳሌ ታህሳስ 19 ወይም ህዳር 12 እንዴት ነው የምናከብረው? ፍርዱን ለህናንተ ትቼዋለሁ ነገር ግን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉም ፈጣሪና አስገኝ ነው፥ የእርሱን ክብር አይደለም አይደለም ልናሳንሰው ልናስተካክልው አይገባም።
    እስቲ ስለእውነት ስንቶቻችን ነው የአምላካችንን ውዳሴ መዝሙር ከመስማት ይልቅ የእመቤታችንን እና የቅዱሳኑን የምናስበልጠው? ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብርን ስጡ እንዳለን አምላካችን ልናከብራቸውና በአማላጅነታቸው ተማምንን ልንለምናቸውና ልናከብራቸው ይገባል፥ ነገር ግን ከአምላክ በላይ የሚደረግ ማንኛውም ነገር አይደለም ልናስበልጣቸው ልናስተካክላቸው አይገባም፥ ለዚህ ደግሞ ትልቁን ድርሻ የያዘችው ቤ.ያን ናት ..ከቅዱሳት ስዕል አቀማመጥ ጀምሮ የጌታችን ቅዱስ ስዕል እንዴት ከቅዱሳት ስዕል በታች ይቀመጣል ወይም ይሳላል? እርሱ እኮ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው.. በሁኔታዎችና በነገሮች ሁሉ አምላካችን መግነን መሰበክ አለበት፣ ትልቁ የቤ.ያን ድርሻ ሲሆን እኛም መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብና ክርስቶስ እንዲገባን እንዲሁም በክርስትና እንድንኖር አምላካችን እንዲረዳን መጣር መለመን አለብን። የክርስቶስ ሰላም አይለየን፤ መንገዳችንንም ያብራልን አሜን።

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እኔ በግል የሚሳደቡ ሰወች በጣም ነው የሚያበሳጩኝ መስማታቸው ከጥቅማቸው መስማት ካልጠቀማቸው ማለፍ የግድ መፃፍ መሳደብ ያለብን አይመስለኝም

  • @sallyashu1483
    @sallyashu1483 6 ปีที่แล้ว +3

    I am getting more strength day by day by your preaching thank you God you gave me more days to know about your love by kesses Ashenafi

  • @ልልናየገጠርልጅየ
    @ልልናየገጠርልጅየ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂውትን ያስማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ያግልግሎት ዘመንን ያርዝምልን

  • @dammeealamu8444
    @dammeealamu8444 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ

  • @yeshiwendmmulu7449
    @yeshiwendmmulu7449 5 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ወንጌል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ
    @የዲንግልማሪያምልጅጠባቂየ 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen qalhiot yasemalin abatachin zemenihin yebarkilihi

  • @wubalemgashaw1757
    @wubalemgashaw1757 5 ปีที่แล้ว

    ቃሌዎት ያሠማልን በርታ የድግል ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን እድመህን ጤናህን ይባርክ አሜን

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen yagelgelotun zemen yebarkeln edme ena tena yestln

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 6 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ። በህይወት መዝገብ ላሉ ለብዙዎች ብርታት ስለሆነ በዚህ እውነት በብዙ ሁከት ውስጥ ያበርታህ።

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ መስታዋሉን ይስጠን የእውነት ቃለ መጸሐፍ ቅዱስ ነው እኛ ብዙ ጊዜ መጸሐፍ አናንብም

  • @ظحظظمحمد
    @ظحظظمحمد 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንን ቃልሂወትን ያስማልን

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የገፋናቸው ወንድሞች አሉ የማስተዋል ልቦና አምላክ ይስጠን አንተም ተባረክ

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 6 ปีที่แล้ว +1

    የወንጌሉ ሰዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ ክበረ ለእየሱስ ክረስቶሰ ይሁን ከሁሉ በላይ ነው ጌታችን !!!

    • @messimessi8672
      @messimessi8672 5 ปีที่แล้ว

      Amen bewunet abatochachin nurulin

  • @najwanaaman8987
    @najwanaaman8987 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus Yikebrelgn Ersonem Abezto Yibarekot

  • @maskarmdemes4364
    @maskarmdemes4364 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalhewte ysemalen

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen ewneti new egziabher yaseben 💚💛❤

  • @asterbelay9995
    @asterbelay9995 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ አባባል እውነት ነው 😭😭😭😭 አባትዬ ሁሉ ሲርቀኝ የቀረበኝ ሂወቴ ነው እየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ::

  • @marykem7975
    @marykem7975 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen Zemari kale hiwet yasemalen,lek naw ene hulum be yesussem elalew wayem be yesus Christo’s sem elalew egeziaber 1 mehonun selemawk,ehte ehte E Yesus malt yenga amlak naw bela steteyekeng betam dengtche zerzre Asredahuat,en bezu gezi buzu ye Orthodox legoch endi naw mimeslachew Yefeteren amelake hiwet endaleseten hono Ende lela Amelak yebentewoch gets Hono yetayachewal .

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክክ :እኔ እራሴ ኦርቶዶክስ እንደዜ ሴያሰተሙሬ ሰምቼ አላውቅም በርታልን ይህንን አይነት :እውነተኛ ነገር ስለማይሰበክ ሊላ ጋር ሄደን የምንማረው ያንተ አይነት ይብዛ ሰው ሁሎ ይድናል ::

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 6 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwet yesemalen lememhirechin Amen
    Abetu geta hoy ende hateyatachin sayehun ende chrnetehin maren yikre belen Amen Amen Amen

  • @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም
    @ኢየሩሳሌምኢየሩሳሌም 6 ปีที่แล้ว +6

    ስምህ ይቀደስ ኢየሱስ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

    • @አዲአዲ-ተ3ኘ
      @አዲአዲ-ተ3ኘ 6 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✟✟✟✟✟✟✟❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌💏

  • @hananegusa3154
    @hananegusa3154 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kale hiwote yasemalne

  • @e3108
    @e3108 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል ብለሃል ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን !!!
    እግዚአብሔር ያጥናህ ያበርታህ አንተንም
    ሚስጥሩ ገብቶሃል

  • @אגבושטגנייה
    @אגבושטגנייה 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን እሜን አሜን አመሰግናለሁ

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው

  • @አሴርደረሰ
    @አሴርደረሰ 5 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይይይይ መምህር እግዚአብሔር ይባርክክ ልቤን አራሰው አግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ልባችንን ይክፈትልን ያዳነን እንድነወደዉ እንድናመልከዉ ይርዳን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
    @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን...ቃለሂዎት. ያሰማልን

  • @rtetea7526
    @rtetea7526 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይዉት ይስጥልን ትምህርቶ እደዉሃይጠጣል ነፍሴን አደሳት ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 ปีที่แล้ว +9

    አባቴ ዛሬስ አስነባኽኝ እኛ እኮ የበላንበትን ማዕድ የምንረግጥ ክሃዲያን ነን ገና በለጋ እድሜያችን አፋችንን እየፈታንበት ያደግነዉን መዝሙሮቻቸዉን ከስንቱ ጉድ ያወጡንን ስብከታቸዉን በእሣት አቃጥለን እነርሱንም ለሌላ ቤተ እምነት አሣልፈን ሠጥተን እልል እያልን የተቀመጥን ክፉዎች ነን ጴንጤዎች ሣያዉቋቸዉ ስብከታቸዉን ሣያዳምጡ እነዛን ሠባኪያንንና ዘማሪያንን በእልልታ ሲቀበሏቸዉ እኛ ደግሞ ከአንደበታቸዉ የሠማነዉን የህይወት ቃል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬያቸዉን ስንመገብ አድገን መልሠን በአጎረሱ ተነከሡ ድንጋይ አንስተን ወገርናቸዉ ዉስጣቸዉን አደማናቸዉ ኧረ እኔ ከማንባት ዉጭ ሌላ ምን እላለሁ አቅም የለኝም አቅሜ የዉስጤን ስብራት የምገልፅበት እንባ ብቻ ነዉ አነባለሁ ወደ እዉነተኛዉ ዳኛ ሠምቶ ወደ ሚመልሠዉ በፅድቅ ለሚፈርደዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @adantchbado3320
      @adantchbado3320 6 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እህቴ እኔም እንዳንቺው ነኝ በጣም ነው የምወዳችው አይድንም ስድብ ልስድብ ሳያችው እባዬ አይቆምም በቻ እግዚአብሔር ያውቃል

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 ปีที่แล้ว

      @@adantchbado3320 ጌታ መልካም አባት ነዉ እንባን ያብሣል የተሠበረን ልብ ይጠግናል ጊዜ ያመጣል ያልነበረዉን እንደነበር ያደርጋል ሁሉን በጊዜዉ ይፈፅማል😢😢😢

    • @samarmatta3835
      @samarmatta3835 6 ปีที่แล้ว +1

      ሜሪ የተዋህዶ ልጅ tebarekilgn yegeta menfes belayish lay new meriye!!!!

  • @rahelabera2705
    @rahelabera2705 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃአለኢወትእ፣ያአሰማአልን፣ፀጋአውንእ፣ጤናአክንእ፣እስከእ፣ቤተሰቦኦችክእ፣ይስጥክእ፣ይጠብቅእ፣ጌታአ

  • @hlinahayilu3010
    @hlinahayilu3010 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን ወንድማችን እድሜ ከጤናጋር ያድልህ ልቦናህን አይቀይርብህ እመብረሀን ትርዳህ

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot Yasemalen

  • @hamdall3956
    @hamdall3956 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ያንተ ስብከት ሁሌ ያስለቅስኛኝ ያበርተኛል እና መምህር አሸናፊ እርጂም እድሜ ይስጥህ አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማህ በሰው ሀገር ላለነው ያጽናናል ተባርክ

  • @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ
    @ሀይማኖትየድግልማርያ-ኀ2ኘ 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ከኔ ጀምሮ አሁን ነው እየገህይ የመጣህ እርዥም እድሜ ይስጥህ ቃለህወት ያሰማልን አሜን

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን እኛም የሸማነው በልቦናችን ይፃፍልን🙇

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 5 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
    ፈጣሪ አይዞህ ብሎ ትግስቱን
    አብዝቶ ይስጥህ እኛ ሰወች ስንባል
    አቋራጭ መገድ ስለምናይ ነው
    ፈጣሪ ያስተካክለን መልካሙን መገድ
    የምንከተል ያድርገን አሜን

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zinashyemareyameliji1020
    @zinashyemareyameliji1020 5 ปีที่แล้ว +1

    Kalewhot YasemaleNi

  • @sameerahmed3364
    @sameerahmed3364 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ማስተዋል ያድለን

  • @AbcAbc-xe3qp
    @AbcAbc-xe3qp 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ማረን በእውነት እውነት ከልቤ የመነጨ እንባ ነው የፈሰሰኝ በእውነት አስፈራኝ ፈራው እውነት ፈራሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
    @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen tebareku wude mamharichen kale hewate yasemalin Lee hulumi Nagarochen hegaberi ashanafii enyaa gaha yun

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 6 ปีที่แล้ว

    geta hoy yasabachinin Asakalen
    Amen Amen Amen

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 6 ปีที่แล้ว +1

    Memhirachin denke ena lebi yemineka timerte new
    Bewente egziabher besum layedre yesetemarin yimkeren fiterachin medhinitachin leol egziabher semo lezelalme yetemesegen yehun Amen Amen Amen

  • @መነኮሰሞተከአለምተለየ
    @መነኮሰሞተከአለምተለየ 5 ปีที่แล้ว

    amen amen amen egziabher yemasegen1🙏

  • @alamalem986
    @alamalem986 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @adantchbado3320
    @adantchbado3320 6 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያስማልን የተሰቀለውን እየሱስን እናመልከዎልን

  • @liyab3730
    @liyab3730 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen 😘😘😘😘😘😘😘

  • @yeshiialamuu3128
    @yeshiialamuu3128 6 ปีที่แล้ว +1

    Dhugaa Dhugaa waqayyoo Goftaan Sagalee jirenyaa isiin yaa dhageesiisuu Ameen 3 Laphee Hubatuu nuuf yakeenu Goftaan obsan Amaa dhumaa Akka dhabanuu nuuhagargarruu
    Waqayyoo Baraa Tajajiilaa keessaan isiinif yaa dhageesiisuu Ameen 3

  • @arbara2567
    @arbara2567 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እርሶ ያስተማሩት በሙሉ እኔ ህይወት ውስጥ ያለ ነ ው ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂውት ያሰማልን መምህራችን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @melkethany
    @melkethany 5 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙርህንም ስብከትህን በፍቅር እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @TenamTenam
    @TenamTenam 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hewote yesemalen

  • @ሰላምየማርያምልጀ
    @ሰላምየማርያምልጀ 5 ปีที่แล้ว

    ምምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በኡነት ድቅ ትምህርት ነው

  • @adantchbado3320
    @adantchbado3320 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የወስጤን ነው የተናገርከው ስንት ፀጋው የትስጣቸውን አባረን አሁንእማ ባዶ ቀርን የምንውዳችውን ዘማሪዎች መዝሙራችው አተስሙ ዪሉናን

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያኑርልን ። ጸጋው ይብዛልዎት ቀሲስ እናመሰግናለን ልብ ይስጠን

  • @ayshakaddama3519
    @ayshakaddama3519 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሒውት ያሰማልን
    እግዚአብሔር። እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከቅፉ አያውጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kuwaitline5744
    @kuwaitline5744 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helanhelan7653
    @helanhelan7653 6 ปีที่แล้ว

    Ameen qal hiwot yasemalin ye agelglot zemenun yebarkilh rezhim edimena tena yestih memher be ewunat betam tekam temirt new geta yebarkih berta

  • @na3eemasaif196
    @na3eemasaif196 6 ปีที่แล้ว +1

    kale heyot yasemalen

  • @muluawe8985
    @muluawe8985 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን የሰመልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hiwote yasenmalen

  • @እግዝብሔርፍቅርነውተመስገ
    @እግዝብሔርፍቅርነውተመስገ 6 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemalen memherachen egzabiher regim edeme ketenaga yesteln

  • @kabukatamakiyakatama3622
    @kabukatamakiyakatama3622 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kala hiwot yasamalen abatachen

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehywet yasemaln

  • @dagmawitabey244
    @dagmawitabey244 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ያድልህ

  • @almetamene9231
    @almetamene9231 5 ปีที่แล้ว

    Memehere zeminehen egezabere yebarekilehe ewnite new beze ageligayoche wetewale egezabehar wede batu yemilisachew

  • @Werke-of8cb
    @Werke-of8cb 6 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ssbfssdch4125
    @ssbfssdch4125 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qal howt yamsalan mangsat samyata yawrsalan 💒💒💒.

  • @plazaplaza639
    @plazaplaza639 5 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet ysemaln amen amen anen

  • @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል
    @እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል 5 ปีที่แล้ว

    Egzabihar ybarikh. Kale hiyot yasemalin Ejig Akebirihelehu wenidima. Ayzoh berita. Emebrihen titebikh kene beatisebchih

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
    @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይገስፀን ከእርኩስ መንፈስ

  • @hanahana7094
    @hanahana7094 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen kela hiwot yesamaln::
    Ye egziabeher sew betem be zimare bemitastamrow be egziabehe kelim bemitastemir kel eyetabarkung new
    Egziabeher tsagawu yichemrlk
    Silkotin agnche bawarot
    betem des yilagna

    • @samicell6776
      @samicell6776 5 ปีที่แล้ว

      anen kale hiwot yasmalln

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @beaty1109
    @beaty1109 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebechetecha4645
    @abebechetecha4645 6 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ እንደምን አለህ ?? ተመስገን ። እዉነት ነው የተባለዉ ሁሉ ምዕመኑ ላይ መፍረድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም የግል አመለካከቴ ነው ። እንደዉዉዉ አንድ አባት ልጄ ተሳሳተ ብሎ ልጅነቱን ይክዳል ?? ማስተላለፍ የፈለከው እኛ ነን የገፋፋናቸዉ ??? ነው ??? እሺ እንደዉ እኛ ምዕመነ ኦርቶዶክሳዊያን ገፍተን አሁን ላሉበት አደረስናቸዉ ይባል ጥሩ ። እነሱ መጀመሪያ ለምን መንገዱን ጀመሩት ፣ ሁለተኛ ቤተ እምነቱን ቢወዱት እንዴት ጥለዉ ይሄዳሉ ፣ ሶስተኛ ደግሞ ስህተታቸው ታዉቆ የጀመራችሁት መንገድ ልክ አይደለም ሲባሉ ለምን አልተመለሱም ?በእርግጥ እኔ የማምንበት ነገር አለ" ፍቅር" ። እዚህ ጋ እኮ የአላማ ፅናት የሚባል ነገር አለ ። እየሱስን ለመስበክ ኦርቶዶክሶች ይከፋቸዋልና ስለዚህ ጴንጤዎች ሆነን እንደፈለግን እንሰብካለን ብሎ ማሰብ የእነሱ ድክመት ነው ። ገና ለገና ቅዱስ ሚካኤል ፣ ቅድስት አርሴማ ፣ አቡነ ተክለሃይማኖት ይላሉ እና እኛ መለየት አለብን ብላችሁ ማሰብ የራሳችሁ ድክመት ነው ።ይኸው ከአባታችን ተማሩ እንዴት እንደሚቻል አሁንም መናፍቅ እያሉት ስንቶች ግን በአላዉ ፀንቶ እየሱስ እየሰበከ ነው በቤቱ ያፅናህ አንተ የእየሱስ አርበኛ ፣ ቀሲስ፣ ቄስ ፣ መምህር ። ፍቅር አንድነትን ይስጠን በተረፈዉ እየሱስ ይጨመር ።

    • @liyab3730
      @liyab3730 6 ปีที่แล้ว

      Amen Amen mal betam des yemil hasab nw

  • @yaseenafridi4809
    @yaseenafridi4809 4 ปีที่แล้ว

    Bewneti qalehyweti yasemalen abtacini Amen Amen Amen

  • @tsehayeticha6473
    @tsehayeticha6473 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten yasmalin

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ክርስቶስ ከቤቱ እንዳንወጣ እርሱ ይጠብቀን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ፫ ።

  • @samriadane9254
    @samriadane9254 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale heywet

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ