ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
"እውነት እርነት ያወጣል ያለው እራሱ" ጌታችን ነው።እውነትም ራሱ ነው እርሱም የተረከው በወንጌል ነው ነፃነት ከፈለጋችሁ ወንጌሉን፣ተማሩ፣እመኑበት፣አስተምሩ።በእጃችሁ ላይ ያለው ትውልድ ወዴት እየተጋዘ እንደሆነ አስተውሉ።ወንጌልን በሰበብ አስባቡ ብትሸፋፍኑት ግን እስራታችሁ፣ውድቀታችሁ፣ሽንፈታችሁ፣ጥፋታችሁ፣ ይቀጥላል።
እውነት ለመናገር እግረኛው ሚዲያ ስነ ምግባር የጎደለው አቀራረብ ወይም አጠያየቅ አልታየበትም። አባታችንም የሰጡን ማብራሪያ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው ነው። አስፈላጊም ነው። እስከመቼ ነው ሳናውቅ የምንኖረው ሺህ አመታት አስቆጥረናል እያልን? ይልቅስ የሳቸው ትንታኔ ልክ አደለም ካላችሁ በእውቀት መናገሩ ይሻላል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
እውነትን የሚያስተምሩትን ወገኖች የምታሳድድ ቤተክርስቲያን በምድር ላይ እንደዚች ያለች አላየሁ?? ጌታ ይማርሽ፣ወደ እውነት ይመልስሽ፣ፊቱንም ያብራልሽ።
ጳጳሱ የተናገሩት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው
እስቲ እውነቱኑ ተናገሩ ጳጳሱ የተናገሩት እዉነት ነው ወይስ ውሸት? ዳዳር ማለት ምንድነው?
ይህን ንግግር በሰም እና በወርቅ ልታድበሰብሱ ከመፈለግ ይልቅ በመፅሐፍ የተደገፈ አስተምህሮ ምን ይላል የቆየንበት የቤተክርስቲያን ስርዓት ምንድን ነው? ሚዲያው ላይ ቀጥሎ ብታተኩሩ
እንደዚህ አይነት ሚዛናዊ ትንታኔ ደስይላል በደፈናው ውግዘት ዘበነ እንዲህ ቢሆን ደስይላል
ምን እያላችሁ ነው አልገባኝም መልስ መልሱ አልያም ዝም በሉ አታድበስብሱት
ምእመኑን በአግባቡ ዋንጌልን አስተምሩዋቸው ህዝቡን በቂራቂንቦ ታሪክ አትሠሩ አቡነ በርናባስ ትክክል ናቸው ዝምብላችሁ አትንጫጩ ህዝቡ እንዲያነብ እርዱዋቸው
ተገቢና ሊያስመስግን የሚገባ አቀራረብ ነው።
ህዝብ ግራ ገብቶት ቤቱ ፈርሶ መኖርያ አጥቶ ግራ በገባው ሰአት፤ካህን አና ዳቆን ፤ምመናን ፤እየታረዱ እየተገደሉ፤ ፀሎት እና ምህላ ተረሰቶ ፤፤ ስለ አህያ ሰጋ ብሉ አትብሉ ብሎ ሚድያ ላይ መዘባረቅ ፤ካንድ ትልቅ አባት የሚጠበቅ አይደለም ፤፤ እኛ ኢትዮፒያኖች እግዛብሄር የሰጠን የራሳችን የኢትዮፒያ ባህል ምግብ አለን እሱ መች አነሰ እና ነው ፤፤አህያ ብሉ አትብሉ እየተባልን ፤የቤተክርስትያን ትልቅ አባት የሚያደናግሩን፤፤
በጣም ይገርማል ፡ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ ነገሩ፡ ምን አስፈራቸሁ ፡ ብፅዕነታቸው መፅሐፍ ቅዱስና ስንክሳር ጠቅሰው አስተማሩ ፡ ትክክል ከሆነ ትክክል በሉ ፡ ስሕተት ከሆነ ደግሞ እንዲሁ ፡ ካልቻላሁ ዝም በሉ እንጂ እንዲህ ግራ የሚያጋባ ሐሳብ በመናገር ፡አልተናገሩም ላለመባል ያልበሰለ ሐሳብ ከእናንተ አይጠበቅም ፡ ምእመናን ጋራ አታጋቡ።
Thank you 🙏🏾
ጳጳሱ ትክክል ናቸው
አባታችን አድጧቸዋል እሱን መግለፅ ቻሉ፣ይልቁንም ስለሚድያዎቹ ነው ብዙ ያሰማችሁን።
እውነቱ በውስጣችሁ አለ ግን ፍራቻም አለ : ግን እስከ መቸ ? መቸም ወንጌል መሰበክ ና ምዕመኑም የእግዚአብሔርን ቃል መማር አለበት : ሁለት ሽ ዘመን በድብብቆሽ ኖረናል:: እዚህ ላይ 2 ኛ ቆረ. ም4 . ቁ. 3-4 ን መጥቀስ እፈልጋለሁ :: ማስታመም መሞከራችሁ መልካም ነው ግን እስከመቸ ?
የምን ማሽሞንሞን ነው ብጹህ ምናምን ከማለት ይልቅ ለምን ዶግማዋን ቀኖናዋን እና ስርአቷን በግልጽ አታስተምሩም
አረ ጉድ እናንተም? ኧረ የአባት ያለህ!ቅጥረኛው በዛ እኮ አልቦ ሰብ ዘየአምራ ለጽድቅ(እውነትን የሚያውቃት ሰው የለም)
እናንተም ኘሮግራም ስታቀርቡ አነጋገርና ቃላት አመራረጥ ላይ ከአለማዊዉ የተሻለ ብትሆኑ🙏
ለመሻፋን አትሞክር ሰመና ወርቅ ልታስተምረን አትሞክር
አልገባኝም????
የሰሜን አሜሪካ አየደሉም
ካቶሊክ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ሁላችንም በአንድ የክርስቶስ እራስ ስር ነን ???🤣🤣🤣🤣አባ በርናባስ እልም ያለ መናፍቅ ነው
Ayegemem demo ende Telek Abate hahahah
በእምነቱም ሆነ በቤተክርስቲያኗ ላይ በምዕመናኖቿ ቅሬታ እንዲያድር ማንም ተራ ሰው ሲጋብዟቸው እንቢ ቢሉ በተለይ እግረኛ ሚድያ ከተንኮል ይቆጠብ ይመከር ቤ/ክረስቲያኗ ሊቃውንት ጉባኤ አለው
የመጀመሪያው ተናጋሪ ለምድ የለበሰ ተኩላ ትመስለኛለህ አታድበስብስ
mn aynet postive mtlew,,,,,mnfkna neyastemaru eyalk nw
ይቅርታ ምንድ ለማለት እንደ ፈለጋቹህ አልገባኝም ወይም ደግፉ አለያም ተቋወሙ። ግልጽ ነው የተናገሩት እንዲሁም ዛሬ ደግመውያል ባህላችን ነው እንጂ እስከማለት ደርሰዎል። እጂግ በጣም አሰቃያቹሁን።
የቀራችሁ ብዙ ሁናችሁ አጽድቁት አህያም ግዙ ብሉና አሳዮን ወይ ውርደት
ክብሯን ያሰደፈሩት ግለሰቡ ናቸው
😑🤔🤔🤔🤔🤔🤚🤚🤚
Stopp Stopp Stopp Stopp Stopp
ይህ እግረኛ የሚባል ሚዲያ የቤ/ክ አገልጋይ ከሆነ ሲኖዶሱ ሊቃውንት ጉባኤው ቤ/ክ ማንም እየተነሳ ሲዘልፍ ዝም በማለቱ የውስጥ ሰራተኛ ከሆነ የውስጡን ድክመት ስለሚያቅ ነው የዩቱብ መሸቀጫ ያረገው ሊመከር ሊገሰፅ ይገባል
"እውነት እርነት ያወጣል ያለው እራሱ" ጌታችን ነው።እውነትም ራሱ ነው እርሱም የተረከው በወንጌል ነው ነፃነት ከፈለጋችሁ ወንጌሉን፣ተማሩ፣እመኑበት፣አስተምሩ።በእጃችሁ ላይ ያለው ትውልድ ወዴት እየተጋዘ እንደሆነ አስተውሉ።
ወንጌልን በሰበብ አስባቡ ብትሸፋፍኑት ግን እስራታችሁ፣ውድቀታችሁ፣ሽንፈታችሁ፣ጥፋታችሁ፣ ይቀጥላል።
እውነት ለመናገር እግረኛው ሚዲያ ስነ ምግባር የጎደለው አቀራረብ ወይም አጠያየቅ አልታየበትም። አባታችንም የሰጡን ማብራሪያ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያለው ነው። አስፈላጊም ነው። እስከመቼ ነው ሳናውቅ የምንኖረው ሺህ አመታት አስቆጥረናል እያልን? ይልቅስ የሳቸው ትንታኔ ልክ አደለም ካላችሁ በእውቀት መናገሩ ይሻላል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
እውነትን የሚያስተምሩትን ወገኖች የምታሳድድ ቤተክርስቲያን በምድር ላይ እንደዚች ያለች አላየሁ?? ጌታ ይማርሽ፣ወደ እውነት ይመልስሽ፣ፊቱንም ያብራልሽ።
ጳጳሱ የተናገሩት መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው
እስቲ እውነቱኑ ተናገሩ ጳጳሱ የተናገሩት እዉነት ነው ወይስ ውሸት? ዳዳር ማለት ምንድነው?
ይህን ንግግር በሰም እና በወርቅ ልታድበሰብሱ ከመፈለግ ይልቅ በመፅሐፍ የተደገፈ አስተምህሮ ምን ይላል የቆየንበት የቤተክርስቲያን ስርዓት ምንድን ነው? ሚዲያው ላይ ቀጥሎ ብታተኩሩ
እንደዚህ አይነት ሚዛናዊ ትንታኔ ደስይላል በደፈናው ውግዘት ዘበነ እንዲህ ቢሆን ደስይላል
ምን እያላችሁ ነው አልገባኝም
መልስ መልሱ አልያም ዝም በሉ አታድበስብሱት
ምእመኑን በአግባቡ ዋንጌልን አስተምሩዋቸው ህዝቡን በቂራቂንቦ ታሪክ አትሠሩ አቡነ በርናባስ ትክክል ናቸው ዝምብላችሁ አትንጫጩ ህዝቡ እንዲያነብ እርዱዋቸው
ተገቢና ሊያስመስግን የሚገባ አቀራረብ ነው።
ህዝብ ግራ ገብቶት ቤቱ ፈርሶ መኖርያ አጥቶ ግራ በገባው ሰአት፤ካህን አና ዳቆን ፤ምመናን ፤እየታረዱ እየተገደሉ፤ ፀሎት እና ምህላ ተረሰቶ ፤፤ ስለ አህያ ሰጋ ብሉ አትብሉ ብሎ ሚድያ ላይ መዘባረቅ ፤ካንድ ትልቅ አባት የሚጠበቅ አይደለም ፤፤ እኛ ኢትዮፒያኖች እግዛብሄር የሰጠን የራሳችን የኢትዮፒያ ባህል ምግብ አለን እሱ መች አነሰ እና ነው ፤፤አህያ ብሉ አትብሉ እየተባልን ፤የቤተክርስትያን ትልቅ አባት የሚያደናግሩን፤፤
በጣም ይገርማል ፡ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ሆነ ነገሩ፡ ምን አስፈራቸሁ ፡ ብፅዕነታቸው መፅሐፍ ቅዱስና ስንክሳር ጠቅሰው አስተማሩ ፡ ትክክል ከሆነ ትክክል በሉ ፡ ስሕተት ከሆነ ደግሞ እንዲሁ ፡ ካልቻላሁ ዝም በሉ እንጂ እንዲህ ግራ የሚያጋባ ሐሳብ በመናገር ፡አልተናገሩም ላለመባል ያልበሰለ ሐሳብ ከእናንተ አይጠበቅም ፡ ምእመናን ጋራ አታጋቡ።
Thank you 🙏🏾
ጳጳሱ ትክክል ናቸው
አባታችን አድጧቸዋል እሱን መግለፅ ቻሉ፣ይልቁንም ስለሚድያዎቹ ነው ብዙ ያሰማችሁን።
እውነቱ በውስጣችሁ አለ ግን ፍራቻም አለ : ግን እስከ መቸ ? መቸም ወንጌል መሰበክ ና ምዕመኑም የእግዚአብሔርን ቃል መማር አለበት : ሁለት ሽ ዘመን በድብብቆሽ ኖረናል:: እዚህ ላይ 2 ኛ ቆረ. ም4 . ቁ. 3-4 ን መጥቀስ እፈልጋለሁ :: ማስታመም መሞከራችሁ መልካም ነው ግን እስከመቸ ?
የምን ማሽሞንሞን ነው ብጹህ ምናምን ከማለት ይልቅ ለምን ዶግማዋን ቀኖናዋን እና ስርአቷን በግልጽ አታስተምሩም
አረ ጉድ እናንተም? ኧረ የአባት ያለህ!
ቅጥረኛው በዛ እኮ
አልቦ ሰብ ዘየአምራ ለጽድቅ(እውነትን የሚያውቃት ሰው የለም)