ኤርሚያስ በትዕግስት የተሞሉትን አስጨረሳቸዉ | ermias abebe | speak the truth | faithline | wongel tube | melos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረኩልኝ ወንድሞች እና እህቴ ጌታ የእውቀትን ፀጋ ያብዛላችሁ ሆርቶዶክስ መቺም በቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ላይ የማትጨምረው የማትቀንሰው የለም ደግሞ እኛ ክርስቲያን ነን ይላሉ የወንጌል ጠላት ሆነው አሳፍሪዎች የሆርቶዶክስ አስተማሪዎች አዋቂዎች የሕዝቡን እይወት ደህንነት መዳን እንዳያገኙ የሚያከላክሉ የሰይጣን መልክተኞች ናቸው ጌታ ወደመዳን ያምጣቸው።

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 20 นาทีที่ผ่านมา +1

    አቤት አመላለሥ
    ሥለ ዕዉነት የዲቁና
    ማዕረግን ይዞ የትህትና አንደበት
    ብትለማመድ ነኝ ራሤም ኦርቶዶክሥ
    በትሕትና ታሪክ ዉሥጥ ግን ጴንጤዎቹና በዚሕ ይበልጡናል
    ከተጀመረ
    እሥካሑን
    ድረሥ ሰሠማቸዉ
    ፓሥተር ታሪኩም
    ወንድም ኤርሚያሥም
    የተዋባችሑበት የትሕትና መንፈሥ
    ዉሸት ምን ያረጋል ያሥቀናልልልል።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ፍፁም ፍቅር የሖነዉ ጌታዬ ዕዉነት ነዉና ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በርቱልን
    በጣም ነዉ የምወዳችሑ ልዩ ጓደኞቼ ሖናችኋል እዉነቱን ሥነግራችሑ በየቀኑ
    ብዙ የማላዉቃቸዉን እማራለሁና ተባረኩ ጌታ አንድ ያድርገን በኔዉ
    ቤቴ ሠምቸዉ የማላዉቀዉን ጥሩ
    እየተማርኩ ነዉ የእኛ ወገኖች ጌታዬ አንድ ቀን ይኸ ነዉ ትክክለኛሸ ይለኛል
    ትልቅ ተሥፋ አለኝ ዕዉነተኛዉ ዳኛ ጠበቃዬ ፍቅሬ መልሥን ይነግረኛል አምላኬ ጌታዬና ንጉሤ ይኸ አይቀሬ ነዉ ።
    ❤❤❤❤❤❤

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤
    አመት ተኩል ሊሖነኝ ነዉ እናንተ ጋር እየገባሑ የምሠማችሑ ❤❤❤❤
    በጣም በደስታ ምክንያቱም ሃሜት አንዳንድ ጓደኞቼ ጋር የሠዉ ሥም
    በከንቱ ማንሣትን ሥላሥቆማችሑኝ በሥልክ ዋዛ ፈዛዛን መሥማት ሥለ
    ጌታ ኢየሡሤሤሤሤሤሤሤሤሤሤሤ
    ሢነገር ሢዘከር ልቤን ያክመኛል ይመሥገንልኝና ንጉሤ
    ሃሌ ሉያ ለዓቭ
    ሃሌ ሉያ ለወልድ
    ሃሌ ሉያ ለመንፈሰ ቅዱሥ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዓሃዱ አምላክ ዓሜን ዓሜን ዓሜን ።

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ማቴዎስ 9 :35----ማቴዎሰ 11 : 1 ሁለቱም ቦታ ላይ ጌታ በአፉ በአንደበቱ እያስተማረና አየሰበከ ይላል፣ጌታ ያሰተማራቸው የራሱን ያመኑትን ሲሆን ጌታ (( የሠበከው )) ግን ያላመኑትን ነው so, ኦርቶዶክስ ታስተምራለች ነው የምንለው እንጂ ትሰብካለች አይባልም፣ስብከት ለራስ ምእመን ሳይሆን ለሌላ እምነት ተከታዮች ብቻ ነው።

  • @ElisaFekadu-3743
    @ElisaFekadu-3743 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤርሚ ጌታ ኢየሱሰ የሚያበረታታ ፀጋ ይጨመርል ለምልም ❤❤❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ናፈቀ ፈለገ ማለት ነው፣ or, መንፈቅ ስንል ገማሽ አመት 6 ወር ሲሆን ጎዶሎ አመት ማለት ነው።በግዕዝ ከሄድን ነፊቅ የተከፈለ ሙሉ ያልሆነ፣or, መንታ ልብ ያለው፣እግሩ ሁለት ቦታ የረገጠ ማለት ነው።የምንሠብከው ደግሞ የተሰቀለውን ጌታ እንጂ ጌታንና ሰውን፣መለልአክትን አንሰብክም።

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 9 นาทีที่ผ่านมา

    አዎ
    ፓሥተር ታሪኩ
    እዉነት ይባረኩ
    ወንድም ዔርምያሥ
    ያምሃል እዉቀትን
    ይዞ የማያናግርሕ
    ትክክል ነሕ በርታልን
    ጌታ ኢየሡሥ ፀጋዉን
    ብዝት ያርግልህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ከነ ዉድ ባለቤትሕ ልጆችሕ እወድሃለሁ
    በጌታ ፍቅር ማለቴ ነዉ ወንድሜ ቀጥልበት
    በርትትት
    በልልን
    ዕንኳንሞ ድነሕ ተመለሥክልን እዉነት ድምፅሕ ናፍቆን ነበር ክፉ አይንካብን
    ከነ መላ ቤተሠቦችሕ ጀግናዉዉዉዉ
    የክርሥቶሥ ባሪያ ።

  • @FrewoineDires
    @FrewoineDires 18 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤
    አመት ተኩል ሊሖነኝ ነዉ እናንተ ጋር እየገባሑ የምሠማችሑ ❤❤❤❤

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምን ጥልቅ አርጋችሁ የራስህን አትይዝም ።

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ ፍትጌያ ጌታ እየሱስን ሰው አምኖ እንዳይድን ነው ።

  • @jesusMySavior-s5v
    @jesusMySavior-s5v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be Danbi Eyadamatn nw aydel Orthodoxwian Ina Ermi Krosin?Wunet ye Barelet Lenagru Abate kaltera manim wada ina aymatam bilohal Eyesus.Tabareku wandimoche geta yibarek

  • @Merameron
    @Merameron 28 นาทีที่ผ่านมา

    አረ ፒስ ነህ ኤርሚ❤❤❤❤

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ህዝብ ሆ ብሎ በተገኘ ነው እምነቷ፣ዛሬ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል ይልሀል ካልወጣስ ? የሚመለከውስ መላክ እንዲመለክ ወንጌል ላይ ተፅፏል ወይ? ክረርስቶስ በቀር ቀን ለመላክ ሰጥቶ መዘመር ለመላክ ቀን ማድመቅ ከእግዛብሄር ጋ ብሽሽቅ ይመስላል

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዲያቢሎስ የማርይምን ስም ሲሰማ ይረበሻል

    • @BirhaneKahsay-qq7rs
      @BirhaneKahsay-qq7rs 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሚረበሸው የእየሱስ ስም ሲሰማ ነው።

    • @meemi6324
      @meemi6324 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙈🙈🙈

    • @ermiasmebrahtu2852
      @ermiasmebrahtu2852 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      1 ቆሮንቶስ 16:22፤ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የየሱስን ሰም ሲሰማነው የሚረበሽው እሺ ​@@BirhaneKahsay-qq7rs

  • @Abraham-ns4ci
    @Abraham-ns4ci 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርምያስ ልብ ካለህ ከነ ዲያቆን ፈለገ ጋር ከነ አኬ ጋር ተወያይ ዲያቆን ነበርኩ ለምትለው ይሁዳም እየሱስን ተከታይ ነበር እባክህ ውሸትን መስበክ ትተህ እውነትን መስክር

    • @AyuTolossa-b3n
      @AyuTolossa-b3n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አየናቸው እኮ በመፅሐፋቸው ሲርበተበቱ

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አኬ ኮፕቲክ ነው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን አይወክልም።

    • @sisayasefa8745
      @sisayasefa8745 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂 ተረት ተረት 😂😂😂