ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንብፁዕ አባታችንን ደግሜ በዚህ ዩቲዩብ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ሆኛለሁ ቤተሰብ ሁኑኝ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
የኛ መልካም አባት በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልዎት የኔ ትሁት አባት እናንተም ጠያቂዮቹ በፍጹም ያባትነትና የትሁትነት ክብር በመጠየቃችሁ ተባረኩ።
ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን::ጠያቂ እና እና እያልክ መጨረሻ የሌለው ተደጋጋሚ ንግግርህ ያሰለቻል ጥያቅህን ወይም ሃሳብህን ጭምቅ አርግሁለተኛው ተናጋሪ ደሞ የባሰ ዙርያ ጥምጥም ሆነ ስለአንተ መተዋወቅ ማንንም አይጨንቀውም እሱን በግል አግኝተሃቸው መነጋገር ነበር
ተባረኩ አባቴ ጌታ ይባርኮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቅዱሳን በሰጠው ስልጣን እንደውም አምላክ አድርጎ ስለሾማቸው በእምነት የሰው ልጅ የጠየቃቸውን ይሰጣሉ ያደርጋሉ (የሚገባውን)። ይህ አንኳር ነጥብ ነው። አለበለዚያ አምላካቸው የሰጣቸውን የቅዱሷኑን ፀጋ ማሳነስ ወይም ቅዱሳኑን እንደው የመታሰቢያ ብቻ አድርጎ መውሰድ ያስመስላል አገላለፃቸው።
የብጹዕነታቸውን አድራሻ ብትተባበሩኝ በጥብቅ ፈልጌያቸው ነበር ወንድሞቻችን
እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማን
ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
ትክክል ቅዱሳን ያለ ጌታ ኢየሱስ ምንም ማድረግ አይችሉም ሁሉም በኢየሱስ ስም ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤
አሜን ሁላችሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው።
ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ በቅንነት እንዛመድ
የኔታ አስተምሩኝ አባ እኔ ዝም እላለሑ ። እግዚአብሔር ለዘላለሙ በኛ ተከታይዎቻችን የተመሠገነ ይሑንልን
ጥሩ ነው ሆኖም ግዜው እየተሻማህ ሆኖ ተሰማኝ እና የምትናገረው አጠር ብታደርገው
ደመረኩ በቅንነት
ደመረኩ በቅንነት ና ወደቤቴ
በረታ ልን
ጥምቀትና ጃንደረባነትን አባ ምን አገናኘው?
የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ተከታይ ባልሆንም እኝህን አባት የመጨረሻ ወድጃቸዋለሁ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም !!
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen
Amennn 3🙏🙏🙏
እኚ አባት ሀይማኖታቸዉ ከበጋሻዉ፣ከትዝታዉ ጋር አንድ ይመስለኛል።
Kene teztawnabegashaw sayon..Keibible garand selone neww...
መልሱ የታለ?
dn efiram እሳቸው ሳይሆኑ ያሉት ሃዋሪያዊቷ ቤተክርስትያን ነች ያለቺው ኩኩሃ ሃይማኖት የቅዳሴ መጻህፍቱን መጽሃፍ ቅዱሱ ትርጓሜዎቹን ውዳሴ ማርያሙ ን አስተውለህ ብታነብ ስለ ክርስቶስ ሊቀ ካህንነት በደንብ ብትረዳው መልሱን ታገኘዋለህ ወንድሜቤተ ክርስትያን በክርስቶስ ደም እንጂ በሰዎች አስተሳሰብ ላይ አልተመሰረተች፡፡ ማህበረ ቅዱሳን በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ክፍል 9ን ተመልከትማህቶት ቲዩብ ላይ አባታች ሆይ ትርጓሜ ላይ ክፍል 4 ን ተመልከተውበተረፈ አጠያየቅህ እይታህ ግ ን ኦርቶዶሳዊ አይደለም አሳፍረሀኛል
እስኪ አስረዳኝ እሳቸው ያብራሩትን ለኔ ተወው እና ያንተን አብራራልኝ።፩፣፣፣ ኦርቶዶክሳዊ አጠያየቅ እንዴት ያለ ነው??የኔ አጠያየቅ ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ስትል ምናዊ ሆነብህ ታድያ ግልፅ አርገው እስኪ?
አሜን፫ የኔ ውድ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ በቅንነት አንችም ነይ እንዛመድ
እረ አናግሯቸው እባካችሁ
yetale melsu?
Ye enga bekate ende meregem chereke new.Manem sew bekate yelewem..Bekatachin eyesuse becha new yesew lije bekate yetu new?
ሲጀመር የሲኖዶስ መለያየትና የቤተክርስቲያን አስተምሮ ምን አገናኘዉ አረ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን!!
ኣባ በመጽሓፍ ቅዱስ ከሴት የተወለደ እንደዮውሃንስ የለም ነው ያለን 2፣ ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ስል ቤቴ ካለ በስሙ እንጂ በሌሎቺ ይጠራ የምል የለም 3፥ በርግጥ መወለድ እንዳለብን ልክ ነው ነጀመርያ ግን እምነት ካዛ ጥምቀት ዝሆን ነው እንደተወለድን የሚናገረው የእግዝኣብሄር ቃል 16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ይህስ ምይሉታ መልስ 4፣ ሃይል የእግዝኣብሄር ነው ይላል ቃሉ ሃይለ ማርያም ብለን ስናወጣ ከቃሉ ኢየተጋጨነ መልስ
Tikikil nachew abatachin
Jesus amalaj new. Temalajim new
ወንዴ፡በእውነት፡እኔ፡ኦርቶዶክስ፡ነኝ፡ነገር፡ግን፡እኚን፡አባት፡መናፍቆች፡እንደመጠቀሚያነት፡ተጠቅመው፡እየሱስ፡አማላጅ፡ነው፡ብለዋል፡በማለት፡በመሃበራዊ፡ሚድያ፡ተጠቅመውበታል።
ወይ ቃሉን ከመጽሐፍ ቅድስ ፋቁት..ወይ ተቀበሉት !!
የቀድሞይቷ ኦትሮዶክስ እኮ አማላጅነቱን ታምናለች።ዛሬ ከፕሮቴስታንት ጋር ለመቃረንና ለቢዝነስ ሲባል ነው
@@birtukanfantahun6623 ማንም ጥንታዊ ኦርቶዶክሳዊ አባት፤ሃዋሪያትም ቢሆኑ አማላጅ በሚለው ስም አልጠሩትም። እኛ ኢየሱስ መካከለኛ፤ ጠበቃ፤ ሊቀ ካህን፤ አስታራቂ ነው ብለን እናምናለን። አማላጅ በሚለው ስም ግን እንጠራውም።እኛ አማላጅ የሚለውን ቃል የምንተረጉመው ጸልዮ መልስን ከአምላኩ የሚጠብቅ ነው። ለምሳሌ ሰወች ለሰወች ሲለምኑ አማላጅ ናቸው። ምክንያቱም እነርሱ መልስን ከአምላካቸው ይጠብቃሉ፤ ኢየሱስ ግን መልስን እይጠብቅም።
ክብር ይግባውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነቱ ቤዛ(ደሙን በማፍሰስ፣እስከ ሞት በሚደርስ ፍቅር)ሆኖ እንጂ አማላጅ(ምህረት የሚለምን) ሆኖ አይደለምአንሸወድ በአማላጅነት እርቅ ሊፈፀም ይችላል፣የአማላጅ ትርጉም አስታራቂ ሆኖ ግን ያ እርቅ ሚፈፀመው ምህረት በመለመን ከሆነ ነው፤በተደጋጋሚ ቅዱስ ጳውሎስም መፅሀፍ ቅዱስም የኢየሱስ ክርስቶስን አስታራቂነት ሲናገር በሞቱ፣በቤዛነቱ እንደሆነ እንጂ በምልጃ(ምህረት በመለመን) አይደለም።ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን ቤዛችን ትለዋለች እንጂ አማላጃችን አትለውም!!!
ዜማውን አስተካክል
ዜማው እንዲህ ነው የሚባለው ብለህ አስተካክልልኝ በደስታ ሚያስተምር ተጉኝቶ ነው።
እኚህ ሠው በዚህ ዘመን ከገዳዩ የሄሮድስ የአብይ መንግሥት ጋር የቆሙ አጭበርባሪ ናቸው። ለተዋህዶ እያየን ላለነው ጥፋቷ በታሪክ ከሚጠየቁት አንዱ ናቸው። በመለፍለፍ የሚመጣ ነገር የለም።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ብፁዕ አባታችንን ደግሜ በዚህ ዩቲዩብ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ሆኛለሁ ቤተሰብ ሁኑኝ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
የኛ መልካም አባት በጸጋ ላይ ጸጋ ያብዛልዎት የኔ ትሁት አባት እናንተም ጠያቂዮቹ በፍጹም ያባትነትና የትሁትነት ክብር በመጠየቃችሁ ተባረኩ።
ደስ የሚል ትምህርት ነው ለሁላችን::
ጠያቂ እና እና እያልክ መጨረሻ የሌለው ተደጋጋሚ ንግግርህ ያሰለቻል ጥያቅህን ወይም ሃሳብህን ጭምቅ አርግ
ሁለተኛው ተናጋሪ ደሞ የባሰ ዙርያ ጥምጥም ሆነ ስለአንተ መተዋወቅ ማንንም አይጨንቀውም እሱን በግል አግኝተሃቸው መነጋገር ነበር
ተባረኩ አባቴ ጌታ ይባርኮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለቅዱሳን በሰጠው ስልጣን እንደውም አምላክ አድርጎ ስለሾማቸው በእምነት የሰው ልጅ የጠየቃቸውን ይሰጣሉ ያደርጋሉ (የሚገባውን)። ይህ አንኳር ነጥብ ነው። አለበለዚያ አምላካቸው የሰጣቸውን የቅዱሷኑን ፀጋ ማሳነስ ወይም ቅዱሳኑን እንደው የመታሰቢያ ብቻ አድርጎ መውሰድ ያስመስላል አገላለፃቸው።
የብጹዕነታቸውን አድራሻ ብትተባበሩኝ በጥብቅ ፈልጌያቸው ነበር ወንድሞቻችን
እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማን
ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
ትክክል ቅዱሳን ያለ ጌታ ኢየሱስ ምንም ማድረግ አይችሉም ሁሉም በኢየሱስ ስም ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤
አሜን ሁላችሁን እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለው።
ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ በርቺ በቅንነት እንዛመድ
የኔታ አስተምሩኝ አባ እኔ ዝም እላለሑ ። እግዚአብሔር ለዘላለሙ በኛ ተከታይዎቻችን የተመሠገነ ይሑንልን
ጥሩ ነው ሆኖም ግዜው እየተሻማህ ሆኖ ተሰማኝ እና የምትናገረው አጠር ብታደርገው
ደመረኩ በቅንነት
ደመረኩ በቅንነት ና ወደቤቴ
በረታ ልን
ጥምቀትና ጃንደረባነትን አባ ምን አገናኘው?
የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ተከታይ ባልሆንም እኝህን አባት የመጨረሻ ወድጃቸዋለሁ። እግዚአብሔር ዘመናቸውን ያለምልም !!
ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen
Amennn 3🙏🙏🙏
እኚ አባት ሀይማኖታቸዉ ከበጋሻዉ፣ከትዝታዉ ጋር አንድ ይመስለኛል።
Kene teztawnabegashaw sayon..Keibible garand selone neww...
መልሱ የታለ?
dn efiram እሳቸው ሳይሆኑ ያሉት ሃዋሪያዊቷ ቤተክርስትያን ነች ያለቺው ኩኩሃ ሃይማኖት የቅዳሴ መጻህፍቱን መጽሃፍ ቅዱሱ ትርጓሜዎቹን ውዳሴ ማርያሙ ን አስተውለህ ብታነብ ስለ ክርስቶስ ሊቀ ካህንነት በደንብ ብትረዳው መልሱን ታገኘዋለህ ወንድሜ
ቤተ ክርስትያን በክርስቶስ ደም እንጂ በሰዎች አስተሳሰብ ላይ አልተመሰረተች፡፡
ማህበረ ቅዱሳን በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ክፍል 9ን ተመልከት
ማህቶት ቲዩብ ላይ አባታች ሆይ ትርጓሜ ላይ ክፍል 4 ን ተመልከተው
በተረፈ አጠያየቅህ እይታህ ግ ን ኦርቶዶሳዊ አይደለም አሳፍረሀኛል
እስኪ አስረዳኝ እሳቸው ያብራሩትን ለኔ ተወው እና ያንተን አብራራልኝ።
፩፣፣፣ ኦርቶዶክሳዊ አጠያየቅ እንዴት ያለ ነው??
የኔ አጠያየቅ ኦርቶዶክሳዊ አይደለም ስትል ምናዊ ሆነብህ ታድያ ግልፅ አርገው እስኪ?
አሜን፫ የኔ ውድ ሁሉንም አሟልቼ ቤተሰብ አድርጌሻለሁ በቅንነት አንችም ነይ እንዛመድ
እረ አናግሯቸው እባካችሁ
yetale melsu?
Ye enga bekate ende meregem chereke new.
Manem sew bekate yelewem..
Bekatachin eyesuse becha new yesew lije bekate yetu new?
ሲጀመር የሲኖዶስ መለያየትና የቤተክርስቲያን አስተምሮ ምን አገናኘዉ አረ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን!!
ኣባ በመጽሓፍ ቅዱስ ከሴት የተወለደ እንደዮውሃንስ የለም ነው ያለን 2፣ ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ስል ቤቴ ካለ በስሙ እንጂ በሌሎቺ ይጠራ የምል የለም 3፥ በርግጥ መወለድ እንዳለብን ልክ ነው ነጀመርያ ግን እምነት ካዛ ጥምቀት ዝሆን ነው እንደተወለድን የሚናገረው የእግዝኣብሄር ቃል 16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ይህስ ምይሉታ መልስ 4፣ ሃይል የእግዝኣብሄር ነው ይላል ቃሉ ሃይለ ማርያም ብለን ስናወጣ ከቃሉ ኢየተጋጨነ መልስ
Tikikil nachew abatachin
Jesus amalaj new. Temalajim new
ወንዴ፡በእውነት፡እኔ፡ኦርቶዶክስ፡ነኝ፡ነገር፡ግን፡እኚን፡አባት፡መናፍቆች፡እንደመጠቀሚያነት፡ተጠቅመው፡እየሱስ፡አማላጅ፡ነው፡ብለዋል፡በማለት፡በመሃበራዊ፡ሚድያ፡ተጠቅመውበታል።
ወይ ቃሉን ከመጽሐፍ ቅድስ ፋቁት..ወይ ተቀበሉት !!
የቀድሞይቷ ኦትሮዶክስ እኮ አማላጅነቱን ታምናለች።ዛሬ ከፕሮቴስታንት ጋር ለመቃረንና ለቢዝነስ ሲባል ነው
@@birtukanfantahun6623 ማንም ጥንታዊ ኦርቶዶክሳዊ አባት፤ሃዋሪያትም ቢሆኑ አማላጅ በሚለው ስም አልጠሩትም። እኛ ኢየሱስ መካከለኛ፤ ጠበቃ፤ ሊቀ ካህን፤ አስታራቂ ነው ብለን እናምናለን። አማላጅ በሚለው ስም ግን እንጠራውም።
እኛ አማላጅ የሚለውን ቃል የምንተረጉመው ጸልዮ መልስን ከአምላኩ የሚጠብቅ ነው። ለምሳሌ ሰወች ለሰወች ሲለምኑ አማላጅ ናቸው። ምክንያቱም እነርሱ መልስን ከአምላካቸው ይጠብቃሉ፤ ኢየሱስ ግን መልስን እይጠብቅም።
ክብር ይግባውና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስታራቂነቱ ቤዛ(ደሙን በማፍሰስ፣እስከ ሞት በሚደርስ ፍቅር)ሆኖ እንጂ አማላጅ(ምህረት የሚለምን) ሆኖ አይደለም
አንሸወድ በአማላጅነት እርቅ ሊፈፀም ይችላል፣የአማላጅ ትርጉም አስታራቂ ሆኖ ግን ያ እርቅ ሚፈፀመው ምህረት በመለመን ከሆነ ነው፤
በተደጋጋሚ ቅዱስ ጳውሎስም መፅሀፍ ቅዱስም የኢየሱስ ክርስቶስን አስታራቂነት ሲናገር በሞቱ፣በቤዛነቱ እንደሆነ እንጂ በምልጃ(ምህረት በመለመን) አይደለም።
ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን ቤዛችን ትለዋለች እንጂ አማላጃችን አትለውም!!!
ዜማውን አስተካክል
ዜማው እንዲህ ነው የሚባለው ብለህ አስተካክልልኝ በደስታ ሚያስተምር ተጉኝቶ ነው።
እኚህ ሠው በዚህ ዘመን ከገዳዩ የሄሮድስ የአብይ መንግሥት ጋር የቆሙ አጭበርባሪ ናቸው። ለተዋህዶ እያየን ላለነው ጥፋቷ በታሪክ ከሚጠየቁት አንዱ ናቸው። በመለፍለፍ የሚመጣ ነገር የለም።
Amen