ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @NUBEBRHANU
    @NUBEBRHANU  หลายเดือนก่อน +3

    ክፍል አንድን ካላያቹት 👉th-cam.com/video/D8uhozHQ7Zs/w-d-xo.html

  • @markeshawyiheanew2148
    @markeshawyiheanew2148 หลายเดือนก่อน +20

    ሶፊን ከተረዳናት ቤተክርስቲያን በልኬ ትሰፋልኝ እያለችን ነው 😂

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 15 วันที่ผ่านมา

    ሶፍ በርቺ እእምሮቸወ ሁሉ ከጌታ ውጭ ልባቸውን ስላደነደኑ ቅን አይደሉም

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @hentertainment4737
    @hentertainment4737 หลายเดือนก่อน +43

    ጴንጤ አፍ እንጂ ጆሮ የለውም፡፡ ይቺም ልጅ ወይ አትረዳ ወይ አታስረዳ ቶፒክ ለመሆን ብቻ ነው ውር ውር የምትለው፡፡

  • @Happiness2233
    @Happiness2233 19 วันที่ผ่านมา

    Bini pls tnsh anegagirh astekakl... Sofi tiru lb alat tebareki, and gzie timechiyalesh wede betechristian 🙏🏼 dn demariyam Gobez, beka anegagih snt sew wede orthodox yimelesal

  • @laikemariamliku891
    @laikemariamliku891 หลายเดือนก่อน +10

    ዘ ማርያም እሷ አታምንም የፈለገችው በፕሮስቲያንት ቤት በበቂ መጸሐፍ ቅዱስ ስለማይሰበክ ጨፈራ ብቻ ስለሆነ በቤቷ አዋቂ መስላ ለመታየት ነዉ ትምህቱን ለኛ ስጡን እስከፈለገች ጊዜ ትማር የጭቅጭቅ መድረክ አይሰጣት።

  • @BirukKifile
    @BirukKifile หลายเดือนก่อน +2

    የኢየሱስ ክርስቶስ ክህነት ዘላለማዊ ነው:: ደሙ አሁንም ስለእኛ በአብ ፊት ይታይልናል

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሞቼ ይህችን እህት በውስጥ በመጀመስያ በደንብ ልዩነቶችን አስረዷትና እሶም የለችበትን በደንብ ትረዳና ይተረት ንግግር ትተውና ትምጣ አለበለዝያ ያማል

  • @tbb9074
    @tbb9074 24 วันที่ผ่านมา +1

    አውቆ የተኛን ብትቀሰቅሰውም አይሰማህም ፣ እንደው ልብ አድርቅ ነው ‼️🙏🏿🙏🏿🙏🏿👃🏿👃🏿👃🏿

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነው በመዘመር አይዳንም። መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤው በማመን የሚገኝ ነው። እንዲሁ በፀጋው የሚገኝ ነው። ስጋው ወደሙ እና ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር ፀጋ መካፈልና ስርዓት እንጂ በራሱ መዳን አይደለም።

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤ መናፍቃን ከሮሜ 8:34 ውጪ መዝሙረ ዳዊትን መቼ ያነባሉ።

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 หลายเดือนก่อน +1

    😮እግዚአብሔር ይመስገን !" ዝማሬ መላእክት ያሰማል!

  • @AlexAddis-jp9tk
    @AlexAddis-jp9tk 26 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ሴት አታምን ወይ አታሳምን እባካችሁ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም።ማለት ናት።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน +1

    ሶፍያ መመለስዋ አለመመለስዋ ምንድኖው ያካበዳቹት ስንት ምስኪኖች እህቶቻችን አሉ ዓረብ ሃገር ወንጌል የተጠሙ ኦን ላይን ከፍታቹ አስተምርዋቾው

  • @AlemAssfaw-bg8qv
    @AlemAssfaw-bg8qv หลายเดือนก่อน +1

    drom betekrstian pastor satlk pastor negn alk tamesaslaleh Sofy Tebareki! Yetemtatabachew na bin yamal shibru...! Eyesus yadnal!

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 หลายเดือนก่อน +25

    ለምን በሚድያ ትመጣለች አጠገብዋ አባቶች ጋር ሄዳ አትማርም መማር ከፈለገች

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new

    • @seblegetahun1352
      @seblegetahun1352 หลายเดือนก่อน +4

      She is seeking for attention

    • @fanuelgebrehiwot8787
      @fanuelgebrehiwot8787 หลายเดือนก่อน +2

      ትኩረት ስለምትፈልግ ነው መታም ስለሰው ከማውራት ሌላ ምንም አታውቅም

    • @veracity8968
      @veracity8968 26 วันที่ผ่านมา

      እስዋ ለመታወቅ ነው

    • @Happiness2233
      @Happiness2233 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@seblegetahun1352tewu endezi aybalem, nesua sbket memar bezi lebizuwoch endimelesu tkm new..
      Pls think positive attention atbelu

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ หลายเดือนก่อน +12

    ሶፊያ ሆን ብላ ጊዜአችንን ልታቃጥል ነው ነገሮች ሳይገቡዋት ቀርቶ አይደለም። በጣም የተደጋገመ ጥያቄ ነው አዲስ ነገር ካላት በአዲስ ፕሮግራም ሳትደጋግም ስዓት ሳታጠፋ ትቅረብ።

  • @TakeleArega
    @TakeleArega หลายเดือนก่อน +3

    ኦርቶዶክስ ተህዶ እምነት ለዘላለም ትኑር

  • @yimegnasfaw1818
    @yimegnasfaw1818 หลายเดือนก่อน

    Mezmure, egzeabher abzito yibarkeh 🙏🏽💪🏾

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 หลายเดือนก่อน +10

    ድሞቼ ትግስታቹ 😊😊😊

    • @abie790
      @abie790 หลายเดือนก่อน +3

      አረ የሌለ ነው ትእግስትም ኣንደበትም እውቀትም ፈጣሪ ኣማልቶ ነው ያደላቸው በቤቱ ያፅናልን በርቱልን እንወዳቹሀለን።

  • @AdisalemChanie
    @AdisalemChanie 25 วันที่ผ่านมา

    እረሶፊያ በጣም ታሳፉሪያለሽ መፅሐፋ ቅዱሱን ታነቢዋለሽ እንጅ አትረጅዉም አዕምሮሽ ተደፍኖብሻል በደንብ ፀልይ እንዲልፅልሽ ወንድሞቸም እግዚያብሔር ያበርታችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @tigistmelse9655
    @tigistmelse9655 หลายเดือนก่อน +8

    ከውቀት ነጻናት እኮ ዝም ብለቹ ነው ምትደክሙት

  • @matilove3643
    @matilove3643 หลายเดือนก่อน +13

    ህፃን ሶፊያ የምትመጪው ለመማር ሳይሆን አትርሱኝ ብለሽ ነው እኔ አንቺን ብሆን እንደልጅ ጥያቄ ብቻ አብዝተሽ ለመስማት ልብሽ አይምሮሽ ዝግጁ አደለሽም ።ዘማርያም ሌላውን ሰው ለማስረዳት ትእግስት የሌለህ ሰው ምንወ ለሶፊያ ሲሆን ጉሮሮህ እስኪደርቅ ለማስረዳት ትደክማለህ ሶፊያ አትሰማም ይህን እወቅ የዛሬ 6በወር ደሞ ብቅ ብላ ትጫወትባቹሀለች እሱዋ የሰው ወሬ የሱዋ ክብር ብቻ ነው የሚያስጨንቃት ዝም ብላ የምታወራው ሁሉ አይመጠንም የበታችነት የተጫወተባት ሰው ነች ወዳጄነ አስጨልሉዋት ያልተመለሰች ነች ።ዘማርያም ብዙ ኦትቶዶክስ ጥያቄ ያለው አለ ትእግስቱን ትህትናውን ለነሱም አድርግ!!

  • @mahletnegusse5950
    @mahletnegusse5950 หลายเดือนก่อน +10

    ሶፊያ እግዚአብሔር ይስጥሽ በአንቺ ምክንያት ብዙ ነገርን አወቅን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ በአክብሮትም ሆነ መድፈርን በመፍራት የማንጠይቃቸውን ጥያቄዎች እያነሳሽ ብዙ እንድናውቅ ስላደረክሽን በጣም አመሰግንሻለሁ

    • @robelassefa4668
      @robelassefa4668 หลายเดือนก่อน +2

      ወንድሜ/እህቴ ሲጀመር ኦርቶዶክስ አትመስለኝም/ስይኛም ኦርቶዶክስ የሚፈራ ጥያቄ የለበትም ሲቀጥል እንደገና በጣም ነውየማዝነው ጴንጤ ለምንድነው እንደ እባብ የዋህ መስሎ አንዱ የሚየወያይ አንዱ ኦርቶዶክስ መስሎ መጠየቅ በጣም አሳፋሪዎች ናቹ እንደ እስስት የምትቀያየሩት እኔ ሀጢያተኛ ብሆንም እባክሽ ሶፊያ ሁሌ ኦርቶዶክስን እየቀዳቹ እያልሽ አታሳጪ እንደእናንተ ቀድቶ የሚቆራርጥ አለ እንዴ ማርያምን የዋህነትሽን እየተጠራጠርኩ ነው አስመሳይ እየመሰልሽኝ ነው ባትሆኜ እመርጣለሁ ስለምወድሽ

    • @betty-ko6ez
      @betty-ko6ez หลายเดือนก่อน +1

      First of all orthodox has answer. We never ask
      Ya guys ask us.

  • @tamiratd.debele9868
    @tamiratd.debele9868 หลายเดือนก่อน +9

    Sofia eweket yelatem zim bela wer becha nach...lemeteyek new yemitahut new yemitelew hulegeze...😂😂😂😂..she is funny!

  • @matilove3643
    @matilove3643 หลายเดือนก่อน +5

    ዘፉኝነት ነው ሞያዬ ሀይማኖቴን ግን አላውቅም በሌሎች ጭንቅላት ነው ያመንሽው አይ ሶፊያ ህፃን ነሽ 😂😂😂

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አቅጣጫ ለማስቀየር ሁሌም የምታንዛዛው ነገር አላት መምህሮቻችን ልብ በሉ ልክ መልስ ስታጣ የምታረገው ነው አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ልቦናውን ይስጠን ለንስሀና ለስጋ ለደሚሙ ያብቃን

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬመላክያሰማልን ፋንቱዬ!!!

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን እንዲሁም ሶፊ❤

  • @gt9334
    @gt9334 หลายเดือนก่อน +1

    Sofi I am so proud of you. You are evangelising soon you will see the fruit. Keep it up.

    • @DerejeEyesus
      @DerejeEyesus หลายเดือนก่อน +1

      አሞሐል ምንም ነገር ሳይኖራት የምትናገረው አጥታ እየተጨነቀች ወንጌላዊ ትላለህ ቤተ እምነቱን አታሠድቡ በስሜት ወንጌልን መመስከር ወይም ማስተማር አይቻልም።

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ ስሟን አምኖ መቀበል አቃታት ይሔ የአንቺ ባህሪ ነው ይሕን እቀበላለሁ ይህን አልቀበልም ትይ የለም ..?, ከፍሎ አማኝ ወይም መናፍቅ ማለት እሩቅ ሳትሔጂ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን

  • @etaferahuhaile175
    @etaferahuhaile175 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጨዋ ስርአትዋ በጣም ደስስስስ ትላለች እመቤቴ እውነተኛዋን ኦርቶዶክስ ትግለፅልሽ የኔ ቆንጆ ስርአትዋን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @asefuawoke8507
    @asefuawoke8507 28 วันที่ผ่านมา

    kalehiwot yasemaln orthodox followers , akorachhun, Zemen ametash emnet eyeteketelsh, tintuan tewahdon metechet, mekeraker aytekmm,

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 หลายเดือนก่อน

    ከአብ ጋር ሊያማልደን ...መማለድ ስለ ሃጢያት ብቻ ነው... ያኔ የእንስሳት ደም...አሁን የየሱስ ክርስቶ ደም... አ ለ ቀ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው::

  • @romanorthodoxtewahdo
    @romanorthodoxtewahdo หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቼ ይፍቱኝ ይባርኩኝ።እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆነውን ሰው ባትመለከቺ እና የቤተክርስቲያናችንን አስተምህሮ በመማር ያለውን ልዩነት ለመረዳት ሞክሪ።እኛም በስም የምንመላለስ ምዕመናን በቤተክርስቲያናችን የሚሰጠውን ትምህርት በየሰንበት ትት ቤቶቻችን በመቅረብ መምህራነ ወንጌልን በመጠየቅ እንማር እንወቅ እንኑርበት።

  • @Hanasirato
    @Hanasirato 27 วันที่ผ่านมา

    በስማም ሶፊ እንደዚህ የምትወጃትና የምታከብሪያት እናታችን ማርያም ወደ ቤትሽ ትመልስሽ። ፀልይ እግዚአብሔርን ግለፅልኝ በይው የቱ ነው እውነተኛው ከአንተ ህብረት ሚቀላቅለኝ በይው። እሱ ይርዳሽ እህቴ።

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 15 วันที่ผ่านมา

    ለጌታ ነው ዝማሬ በቃ

  • @BetelhemKornel
    @BetelhemKornel หลายเดือนก่อน

    Wey lemeredat betam bezuu yikeratal fekadegnam aydelchhhem

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 หลายเดือนก่อน +4

    መናፍቃንን መራቅ ትክክል ነው ስንቱ በችግሩ በአንደበት ቀርበው መንገድ አስተዋል መፅሐፍ ቅዱስም ሕብረት አታድርጉ ይላል

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala หลายเดือนก่อน +3

    ወድሞቼ ከጴጤ ጋር ተከራክሮ ለማሳመን በጣም ከባድ ነው ሶፍያ ከእውቀት ነፃ ነች ብዙ ቦታ ነው የምትረግጠው

  • @AsnakechBeyene-tx6ev
    @AsnakechBeyene-tx6ev หลายเดือนก่อน +6

    ብቻሽን እኮ ነው ስትሞቺ የምትሄጅው ። ነፍስሽ ብቻ ። ስለዚህ ለመከራከር ሳይሆን ለማወቅና ለመዳን ጣሪ እቱ።

  • @NatnaelsweetLove-g1c
    @NatnaelsweetLove-g1c 15 วันที่ผ่านมา

    መላእትን ድንግልማሪያም አታመስግኑ የሚልየመፅሀፍት ቅዱስ ጥቅስ አለወይ ሌላው ዘመናዊ ሙዚቃ መሳሪያ ምሳሌ ጊታር ፒያኖ አጠቃላይ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ አለወይ መዝሙረ ዳዊት በምን እደምናመሰግን ገልጿል

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርቶዶክስ ለመሆን እኮ የሚሰራ አእምሮ ሊኖርሽ ይገባል

  • @bty1629
    @bty1629 22 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፍያ ታማኝነቷ ለመጣችበት ቤተ እምነት ነው። ቀላልና ቀጥተኛ የሆነውን የጌታ ሥጋና ደም እውነተኛነት ጥያቄ እንኳ ለመመለስ አልደፈረችም። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስን አነበብኩ ማለቷ ጥቅሙ ምንድን ነው?
    ሰው የሚድነው በዕውቀት አይደለም። ያማ ቢሆን ፈሪሳውያንን የሚቀድማቸው አልነበረም። ቀድሞ ገነት የገባው "ዕውቀት አልባው" ፈያታዊ ዘየማን ነው።
    በውኑ ሶፍያ ከኦርቶዶክስ ከመውጣቷ በፊት እንዲህ ብታጠራ ኖሮ ይሄ ሁሉ አይመጣም ነበር።
    ፕሮቴስታንትን በተመለከ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጥላቻ ከመሠረቱ የራሳቸው አቀራረብ ነው። ጌታን ተቀብሎ የሚኖረውን ሰው እንደ አሕዛብ ጌታን ተቀበል ይሉታል። ይሄ ለላቸው ምዕራባውያን ይሠራ ይሆናል፤ እነሱጋ ብዙ አቴስቶች ስላሉ። ሌላው እመቤታችንን፣ ቅዱሳንን፣ መስቀልን፣ ወዘተ እየተሳደቡና እያራከሱ (አቴንሽን ለማግኘት ሪዲኩል በማድረግ) ነበር የመጡት። ስለዚህ የጠበቃቸው ምላሽ ተፈጥሯዊ ነው።

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 27 วันที่ผ่านมา

    ሶፊያ የምን እትርሱኝ ነው አንች እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለሽም እኛንም አትመስይ በግድ ኢትዮጵያዊ አርጉኝ ነው ቅይጥ

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 หลายเดือนก่อน +1

    Mekuyea tebarek

  • @genemulu8
    @genemulu8 หลายเดือนก่อน

    Hasab Mascheres Tru new wondmimoch, Memekakeru Melkam.

  • @bethget1850
    @bethget1850 หลายเดือนก่อน +1

    Ayi sofiya sra atash አትከራከሩ ይላል መፅሀፉ ዝም ብለሽ ፀልይላቸው ወንጌል እንዲበራላቸው ለኦርቶዶክሳዊያን ተከራክሮ መግባባት አይቻልም ከነሱ ጋ ምክንያቱም የእ/ር ቃል በአምሮ መረዳት አይመረመርም መንፈስ ቅዱስ ሲገልጥልን እንጂ

    • @BisratDesta-o2h
      @BisratDesta-o2h 5 วันที่ผ่านมา

      ጭለማ ውስጥ ሆኖ ላብራላቹ አይከብድም

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 หลายเดือนก่อน

    ራሷን ትልቅ አርጋ ነው የምታየው እግዚአብሔር ይርዳት መመልስ እንኳን አትችልም

    • @veracity8968
      @veracity8968 26 วันที่ผ่านมา

      ባለጌናት አባ ሲያስተምርዋት ትገለፍጣለች ሥነ ሥርዓት ያጣሉ ሲጵነጥጡ ! ምን ጉድ ናት

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd หลายเดือนก่อน +1

    ዘመረ = አመሰገነ እንጂ
    ዘመረ = አመለከ አይልም
    ሶፊ ለመረዳት ቅን አይደለችም።

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 15 วันที่ผ่านมา

    አእምሮ ችሁ ሁሉ ሌላ ተሰታችኋል ስለዝህ አልተገለጠላችሁም

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 หลายเดือนก่อน +4

    አእምሮሽና ልብሽ ውስጥ የተደፈደፈውን የጥላቻ ድፍድፍ ጭቃ እስካላፀዳሽ ድረሽ ምንም ሊገባሽ አይችልም:: ዘማሪያምን የመሰለ የተረጋጋ ሰው ደጋግሞ አስረድቶሽ ካልገባሽ ትምህርት ቤት ቢሰራብሽ ራሱ አይገባሽም:: ፀረ-ማሪያምና ፀረ-ቅዱሳን ሆነሽ እንዴት የኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ሊገባሽ ይችላል? የራስሽን እምነት አንድ ቀን እንኳ ተንፍሰሽ አታውቂም ምክንያቱም ምን እንደምታምኚ ራሱ አታውቂም የምትሄጂበት አዳራሽም ምን እንደሚያምኑ አታውቂም:: የምታውቂው ብቸኛው ነገር የቤተክርስቲያን ጥላቻ የድንግል ማሪያም የመላእክታንና ቅዱሳን ጥላቻ እንደሞላብሽ ነው::

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf หลายเดือนก่อน +2

    በቅዱሳን መመስገን እሚቀና መንፈስ

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez หลายเดือนก่อน +2

    ይህችን በሽተኛ ሴት ለምን ታመጣላቹ እኛ መማሩን ትተን የሳን ጭቅጭቅ መስማት ሰለቸን
    shw will never admit
    she love to say negative about orthodox.

  • @shewitnegeru300
    @shewitnegeru300 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ ምን አውቃነው እምነቱን(እምነቷን) የተቀበለችው

    • @veracity8968
      @veracity8968 26 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ስትፈትሻቸው ሃሰት ቃል እየተመዘዘ ነው አፉርሸው ሚያስተምርዋቸው:: ለምሳሌ ጽዮን ኢዝራኤል ናት ይላሉ ድንግል ማርያምናት አይሉም :: ማርያም ተራ ሰው ናት ብለው ነው የሚያምኑት እኔ ገጥመውኛል ሁሉም ሃሰት ይዘው ነው

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 11 วันที่ผ่านมา

    Begid fitur kalamelekin belachew muchich be eyesus sem wogew

  • @tinsaebihonegn1892
    @tinsaebihonegn1892 หลายเดือนก่อน

    ሶፊያ ፍላጐቱ ቡኖራትም ተጠራጣሪ እና ብዙ ጥናት ስለሌላት ፍርሀትምውስጧ ስላለ ወደ ኦርቶዶክስ አትመጣም ግን ብዙ ጥያቈዎች አሏት ሲመለስላትም ለማመን ትፈራለች ሀይለኛ የፍርሐት መንፈስ አለባት እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ቤቱ ይጥራሽ።

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የክርሥቶስ ቤተሰቦች🥰🥰🥰👏👏

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሚገርመኝ ሁሌ ለውይይት ትቀርብና ስትጠየቅ እኔ አላነበብኩም አልተዘጋጀሁም እናንተ አንባችሁ ተዘጋጅታቹ ነው የመጣቹ የምትለው ሙሉ እውቀት ከሌላት ለምን እንደ ብቁ ሰው ትቀርባለች እናንተን ለማድከም ለማወዛገብ ነው ወይስ አንዴ ፌመስ ነኝና ይቀበሉኛል ነው እባክሽ እህታችን ብችይ ተማሪ አለዛ አውቆ አጥፊ አትሁኝ የሚማሩ ሰዎች አሉ ግዜ አታባክኝ ከይቅርታ ጋር (🙏💒💒

  • @amenech4939
    @amenech4939 หลายเดือนก่อน +1

    Sofiye Yegna Kimemi Yonishilin Ke Lib Minwodish Ye Geta Ye Eyesus Wotader Yehonish Ke Andebetish Be mitizamir Zimare Betem Eyetaberekin Engagnalen Sofiye Taberekilin Sawuye Lamindinew Yalehunim Yelelahunim Minagerewu Ara Enante Andina Andi Mariyam Satihon Miyadinew EYESUS BICHAHUNEW.

  • @yohanneskahsay2734
    @yohanneskahsay2734 หลายเดือนก่อน

    የመግቢያው ክላሲካል የት ነው የሚገኘው please 🙏

  • @marthademissie802
    @marthademissie802 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተሸፈነብሽን ሚስጥር ሁሉ ይግለጽልሽ እመቤቴ ማርያም ፍቅሯን ታሳድርብሽ።

  • @fanuelgebrehiwot8787
    @fanuelgebrehiwot8787 หลายเดือนก่อน +1

    ያልገባኝ ነገር ይቺ ሴትዮ መጥታ ስለሰው ከማውራው ሌላ ምንም አታውቅም ለምንድን ነው የምታመጡብን እኛ የሷን ሀሜት ለመስማት አደለም ቁጭ ብለን የምንሰማው ትምህርት ብለንጂ ቢኒ አሰልቺ ሆነብን አዝናለሁ በጣም

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 27 วันที่ผ่านมา

    ትቤት ኣስገብዋት ሁሉን ኣላሲዝ እያለች ታምብዋትራለች ትብዋርቃለች ዴይ ኬር ጨምሩልን በእግዚአብሄር

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 29 วันที่ผ่านมา

    እውነት ስላልገባቸው ነው ወይስ????

  • @wondueshete6861
    @wondueshete6861 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ ነው የሚለው ቢዘምርም ለእግዚያብሔር ነው የዘመረው

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ ሠው መቺ ነው አራሷን የምትሆነው አትርሡኝነው የምቴለው ሁሊ ጥያቂ ይዤነው የመጣሁት በቻ ከገሙ አይቀረ ቡርጭቅ ነሽ አቺ ምን ጉድ ናተ ልቦና ያድልሸ ዝብለሽ ከስከሲባሀ እየልሽ ተቀመጭ

  • @fredpolo1234
    @fredpolo1234 27 วันที่ผ่านมา

    ወይ ኢትዮጵያ የማንም እሻንጉሊት ሆነች አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ወየው እናቴ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ የነ ሶፊያ መብዋርቂያ ሆነሽ ቀረሽ ዋይዋይዋይዋይ

  • @hanna2071
    @hanna2071 หลายเดือนก่อน +1

    Pente or Protestant is designed to protest against the Lord, saints, angels, traditions, norms, values, cultures……… against all the wonderful things in the world. Lord have mercy.

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 8 วันที่ผ่านมา

    OMG ሶፊ የማትረጁ ከሆነ መከራከር ቢቀርብሽ እንደዚህ የጌታ የሆኑትን በሰማይ ሳያቋርጡ የሚያመሰግኑትን ሰለስሙ በአለም መስክረው ወንጌልን ያስተማሩና የተጋደሉትን አይገባቸውም እያልሽ ክችች በቃሽ ለክብርሽ ብለሽ ነው እንጂ ገብቶሻል አሞላክ ይርዳሽ

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ አሁን የማልስማማበት ነገር ተናገርሽ። እኔ እምነት ካለውም ከሌለውም ጋር በሥራ ፣በማህበራዊ ኑሮ እሳተፋለሁ። እተባበራለሁ። ነገር ግን በእምነት አንድ ካልሆንን ሰዎች ጋር አብረን መጸለይ ማለት አምልኮ መፈጸም ነው። ይህ ደግሞ "ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው" ብሎ ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረውን ቃል መሻር ነው።

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ሶፍያ እንደምን አለሽ:: ባነሳሽው ጉዳይ ዙሪይ ውዳሴ ማርያምን ብታነቢ እራሱ በሙሉ ስለ አምላካችን ምስጋና እና ትህትና ነው የሚናገረው:: እኛ ኦርቶዶክሶች ቅዱሳንን የምናመሰግነው እኮ ጌታን ደስ የሚያሰኝ ምግባር ስላላቸው እና የነሱን ጽናት ያስተምሩን ዘንድ እንዲሁም ስለበደላችን እንዲያማልዱን ነው:: መቼም በምድራዊ ህይወታችን እራሱ ስጋዊ አባታችንን ወይም እናታችንን ስናሳዝን እኮ እነሱ የሚወዱትን ሰው ወይም ጎረቤት ወይም ሽማግሌዎች ይዘን ሄደን በትህትና ዝቅ ብለን ስለነሱ ብላችሁ ማሩኝ አጥፍቻለሁ በድያለሁ እንላለን:: ፃድቃን ሰማዕታት ደግሞ ከዚህም በላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ብዙ ስልጣን ተሰጥቷቸዋል:: እኛም እንሱን ከመሰልን ወይም የጌታን መንገድ ከተከተልን
    ይህን ክብር እንቀዳጃለን:: ለማንኛውም ወደ አባቶች ቀረብ ብለሽ ተማሪ እንዲሁም የኦርቶዶክስ መጻህፍትን በንፁህ ልብ በደንብ መርምሪ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @GelilaJossi
    @GelilaJossi หลายเดือนก่อน

    Menafq ana seyTan and new zmblow mezor new yemiwedu zmbla tzor alech

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 25 วันที่ผ่านมา

    ሶፍያ በጣም በመንፈሳዊ ነገር ቤቢ ነሽ።መዝሙረ ዳዊትም የሚናገረው ስለጌታ ነው።እንዳልሽውም ሁሉንም ማንበብ የበለጠ ጌታን እንድናውቀው ይረዳናል።

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግማርያምእግዚአብሄርአምላክን ወልዳለችእሱንስሙብላለችእግዚአብሄአምላክንወልዳለች!!!

    • @MeseretGudetta
      @MeseretGudetta หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ወልድን ወለደች ቢባል ጥሩ ይመስለኛል

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 หลายเดือนก่อน +2

    Sofi kalfelegsh bewst awri endezi atargu menamen refers beka be wust temari 2 wedo yelem

  • @jebejebe7468
    @jebejebe7468 หลายเดือนก่อน

    yechi setyew lekift alebat lebel,,,

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on หลายเดือนก่อน +2

    ግን ሶፊ ድምጿ ለመዝሙር ይሆናል😳ለፖሮ ዘፈን ነው እሚሆነው

  • @TakeleArega
    @TakeleArega หลายเดือนก่อน

    ሰለቸችን

  • @kedirhussen4595
    @kedirhussen4595 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ ያመነው ሙሉ የሆነ እምነት ነው የፕሮቴስታንት እምነት፡፡ ይልቅ ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጪ ቀኖና ላይ እና ገድላት ላይ በተመሰረተ እምነት ላይ ምን አገኛለሁ ብለሽ ጉንጭ አልፋ ክርክር እንደምታደርጊ አልገባኝም፡፡ እነሱ በግልጽ የተጻፈውን የድህነት መንገድ አይቀበሉም፡፡

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 หลายเดือนก่อน

      መፅሐፍ ቅዱሱን ተርጉማ የሰጠቻችሁ ኦርቶዶክስ ናት ለምን ዓመናችሁ ታዲያ መፅሐፍ ቅዱስን ምድረ ጀዝባ ይኼን የሚያገናዝብ አእምሮ የላችሁም

  • @FelekeTesfaye-o6m
    @FelekeTesfaye-o6m 15 วันที่ผ่านมา

    መጵሀፍ ቅዱስን አንድ ቃል ብቻ አንስተው መከራከር አይቻልም አውዱን ተመልከቱ አታድርቋት እየሱስን ክብር ብትሰጡት ኖሮ አዲስ አበባ ውስጥ በስሙ ያለ አንድ ብቻ ነው እሱም ፈረንሳይ ለገሳዮን አለ ለቅድስት ማርያም ግን ከ20 በላይ አለ ምን ያሳያል ግልጵ ነው

  • @FanayeZewdu
    @FanayeZewdu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄርን የሚፈራ ሰው ምስጋና ይገባዋል ነው ያለው ዳዊት

    • @YosiEdu
      @YosiEdu หลายเดือนก่อน

      እኔ እግዚያብሄርን እፈራለው !ልትሰግድልኝ ነው?

  • @mulusewadmasu2243
    @mulusewadmasu2243 หลายเดือนก่อน

    ቴዎድሮስ መዝሙር የጻፈው ፕሮቴስታንት ነው ?

    • @veracity8968
      @veracity8968 26 วันที่ผ่านมา

      አረ ኦርቶዶክ ነው ዛሬ የያሬድን ትምህርት ቤቱን ነጥቀውን 90 % በጴንጤዎች ተይዝዋል ብዙ ነው የተዘረፍነው

  • @AbaMichaelGoitom
    @AbaMichaelGoitom หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam selame Egziabhier kehulachin yhun dingl Maryamn amta weledech yemtl siatyo memar yemtfelg kehonech kemeseretu memar new yalebat lemsale ke Adam godn 1 atnt siwesd endaltesemaw stiweldewm mit alneberebatm lezi new

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ዘማሪት እንጂ አስተማሪት ያልሆነችው በቃሉ እውቀትና ብስለት ግንዛቤ ተሽላ ሁላቸውንም ብቻዋን ደረቅ ክርክር ብቻ እንዲሆኑ ስታደርግ

  • @amenech4939
    @amenech4939 หลายเดือนก่อน

    Alemewok Malet EYESUS Alemamen New Enante Bastemarechuhat Sayihon Ketamarechu Kemitamelikehu Ke Eyesus Ewuket New Enante Min Tastemiralachu Ke Mariyam Photo Besitaker Zares Sint Dagi Setoch Alulin Tadiya Enagnan Hulu Enamilk Malet New

  • @michaelsolomon8409
    @michaelsolomon8409 หลายเดือนก่อน

    Psa 1:1.
    Blessed ( የተባረከ) is the man who does not walk in the counsel of the wicked or stand in the way of sinners or sit in the seat of mockers.

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez หลายเดือนก่อน

    Why ya Guys beg her all of you sofi sofi.I Am Tired to leasen her voice.she came not to learn .she came to speared negative thought.

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 หลายเดือนก่อน +5

    እባክሽ እስቲ ቁጭ ብለሽ ተማሪ

  • @FanayeZewdu
    @FanayeZewdu หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ትክክል ነሽ

    • @veracity8968
      @veracity8968 26 วันที่ผ่านมา

      መናፍቅ😂

  • @BeleGrimamo
    @BeleGrimamo 11 วันที่ผ่านมา

    Sofi sijemer yemayimetenesh bota new yemetashew ebakesh yikerebesh

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 หลายเดือนก่อน +2

    If she is not ready why she is here???

    • @veracity8968
      @veracity8968 26 วันที่ผ่านมา +1

      Because she has no peace ያንቀዠቅዣታል በየቦታው that is pente spirit does they are not stable

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL หลายเดือนก่อน

    አንዲት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ የተመሰረተች 1 ቆሮንቶስ 3:11 በስሙ ንሰሃና የሃጥያት ስርየት የምትሰብክ ሉቃስ 24:47 ስለሁሉ ብታመሰግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ኤፌሶን 5:20 የምታደርገውን ሁሉ በቃልም ቢሆን በስራ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ቆላስያስ 3:17 የደረሰችውም የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ወደ ሆነው ከአቤል ደም ይልቅ የሚሻል ወደ ኢየሱስ ደም መርጨት ዕብራውያን 12:24

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 หลายเดือนก่อน

    Weha biweketut enboche Le sofaya 😮

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga หลายเดือนก่อน

    lalemamen bexam new mxiriw anchin mastemar malet dingayilayi wuha mafses new bexam new midenezizhiw bexam tigistegna nachew

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ከእውቀት ነጻ !

  • @EphraimGrace-o4k
    @EphraimGrace-o4k หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እየራቁ አይደለም።

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ሶፍያ መፀሀፍ ቅዱስ ስለማያነቡት ሰዎች ስታወሪ ሁሉንም ታጠቃለያለሽ እናንተም እንከን ማውጣት ምፈልጉት ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ምንም ቃል ከማያቁትና የመፀሀፍ ቅዱስ ጥናት የሌላቸውን ወገኖች ጋር ነው የምትጠይቁ ቅዳሴ እንኳን በቅጡ ከማያቁት ጋር ነው የምታወሪው።ሲቀጥል መምህራችን ዳ/ን ዘማርያም ሊያስረዳሽ ሲል ሀሳቡን ሳታስጨርሽ ጥልቅ ጥልቅ ትያለሽ ሲቀጥል ሀሳብሽ ጴንጤም ኦርቶዶክስንም ተቀላቅለን ፀሎቱንም ዝማሬውንም አምልኮውንም እንድናዋህድ ትፈልጊያለሽ ግን አንች ትችያለሽ ኦርቶዶክስ ግን የራሷ የሆነ ህግ አላትና በዛ ነው የምንከተለው ።እና አስተውዮ ደሞ የልጅ አባባል አትበይ አጠይቂ ደግሜ የምልሽ እኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እናምናለን አሁን የምትይው ድሮሮሮሮ አንች ከአገው ምድር ሳትወጭ የሰማሽውን ነው የምታወሪው እስኪ ጋሸ ሽባባውን ጠይቂ ለማንኛውም በግዜ አባትሽን አስደስቻቸው ተመለሽና ።

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ተረት ተረት ደግሞ አማረሽ ግድ የለሽም በርከክ በይ።መፅሐፍ ቅዱስ አልጠቀሰም እኳ ተረት ነዉ የሚያወራልሽ ።