Frehiwot Abebaw \\ ነህና የልቤ\\ new gospel song 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 310

  • @FrehiwotAbebaw
    @FrehiwotAbebaw  ปีที่แล้ว +208

    ነህና የልቤ
    ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል
    ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ያዋጣኛል
    ሌላ አልሻም እኔ ከአንተ ውጪ ለምኔ
    ነህና የልቤ አንተን ይላል ልቤ(2*)
    ነህና የቅርቤ ኢየሱስ ይላል ልቤ(2*)
    ደጃፌን ዘግቼ ፊትህ ተደፍቼ
    የልቤን ሳወጋህ እቆማለሁ ፀንቼ
    መገኘትህ ይበቃኛል
    ስትመክረኝ ደስ ይለኛል
    እጅህ ሲነካኝ እድናለሁ
    ሃያል ፅኑ ሰው እሆናለሁ
    ነህና የልቤ.......
    ሌላ አልሻም እኔ ከአንተ ውጪ ለምኔ(2*)
    ጥያቄ ሳይመለስ ነፍሴን የሚላት ደስ
    በባዶ ብረካ በአንተ ነው ኢየሱስ
    ካወራውህ ይበቃኛል
    ስትሰማኝ ደስ ይለኛል
    እጅህ ስትነካኝ እድናለሁ
    በአንተ መኖር እኖራለሁ/በመንፈስህ እፅናናለሁ
    ነህና የልቤ.........

    • @mahderinatekle9624
      @mahderinatekle9624 ปีที่แล้ว +1

      amen amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @tgjesustg2611
      @tgjesustg2611 ปีที่แล้ว +1

      Tebareky yibzalish ahunim ye Geta tsega.

    • @tgjesustg2611
      @tgjesustg2611 ปีที่แล้ว +1

      Zemanish be betu wisti yilak .

    • @jaketasfye8207
      @jaketasfye8207 ปีที่แล้ว

      .❤️🌹❤️🎉

    • @meronmilkyasyemisrachlij8354
      @meronmilkyasyemisrachlij8354 ปีที่แล้ว

      አሜንንንን ሰላም ሁሉ ነገር ያለው እሱጋ ነው ተባረክልኝ!

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 ปีที่แล้ว +34

    ካወራሁ ይበቃኛል
    ስትሰማኝ ደስ ይለኛል
    እጅህ ሲነካኝ እድናለሁ
    በአንተ መኖር እኖራለሁ🙌🔥❤
    .............ህይወት ያለው ስንኝ ነው
    ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @astergeleta7228
    @astergeleta7228 11 หลายเดือนก่อน +46

    ፍርዬ በዚህ ዘመን ያጣነውን በእርጋታ የሚዘመር መዝሙር ነው ከጌታ ተቀብለሽ ይዘሽልን የመጣሽው : አሁንም ከዚህ በላይ ፀጋው ይጨመርልሽ የእኛ ልጅ ::

  • @philemonhailemariam7728
    @philemonhailemariam7728 ปีที่แล้ว +20

    አሜን ለኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ያዋጣኛል😢 ተባረኪ ከሁሉ በላይ የጌታን መገኘት ብቻ ፈላጊ ያድርገን 🙏

  • @senayetworknehe7892
    @senayetworknehe7892 ปีที่แล้ว +20

    አንቼን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን። የአንቼን ዝማሪዎች በጣም እወዳቸዋለሁ ። ከእግዚአብሔር ጋር ያነካካሉ ሁልጊዜ የመነሳት ምክንያት ይሆናሉ ፣ በእግዚአብሔር መንፈስ እንድንረሰርስ ምክንያት ነሽና ዘመንሽ ይባረክ ። እግዚአብሔር ወደጠለቀው ነገር አሁንም ያስገባሽ። ❤ ለምልሚ

  • @Kalkidan-o2s
    @Kalkidan-o2s 11 หลายเดือนก่อน +9

    yena wed betam new yemwadsh entewàweq kalkidan ebalalew tebareki geta zemaneshn yebarekaw

  • @Dereje-q5u
    @Dereje-q5u 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ere weyene yeewenetem yelebe zemenesh yelemelem zersh endeashwa yebeza 😢😢 berekerk bey ehete

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 ปีที่แล้ว +8

    ምን አይነት በመንፈስ የተሞላ የምያረካ ነዉ ዘመንሽ ይባረክ ለምልምልኝ አሜንንንን አሜንንንንን ሃሌ ሉያ ነህና የልቤ ❤❤

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 11 หลายเดือนก่อน +5

    Dakime nebar.tesfa makurat wisti gabiche nebar.ehen mezmur be samahut gize libe Amlaken masab jamiro be tseloto Amlaken mefaleg jemarku. Tebareky weda Yesus yemiyastaga mezmur betam tebarikebatalowu.

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ปีที่แล้ว +12

    ካወራሁህ ያበቃኛል
    ስትሰማኝ ደስ ይለኛል
    እጅህ ሲስትነካኝ እድናለሁ
    ባንተ መኖር እኖራለሁ
    ፍርዬ አግዚአብሔር ያብዛልሽ🙌🙏

  • @MarkosFalaka
    @MarkosFalaka ปีที่แล้ว +8

    ኢየሱስ ስምህ ጣፋጭ ነው 😭❤

  • @Tametame-d6j
    @Tametame-d6j 10 หลายเดือนก่อน +4

    በአሁን ጊዜ እረጋ ያለ መዝሙር wow❤🎉😊

  • @TilahunSelam
    @TilahunSelam 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፍርዬ ጌታ በሰጠሽ መዝሙር በጣም ተባርኬአለዉ ❤❤❤ ዘመንሽ እና የአንቺ የሆነዉ ሁሉ ይባረክ በጣም ነዉ የምዉድሽ❤❤❤❤

  • @DerejeTadewos-on6rk
    @DerejeTadewos-on6rk 11 หลายเดือนก่อน +2

    wow❤..ዘመንሽ እርሱን በመፈለግ ይባረክ

  • @YENETUBE-e8m
    @YENETUBE-e8m ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት አምልኮ ነው🤔😭🥰🥰😭🥰😭አልቻልኩም ራሴን መቆጣጠር ኢየሱስ ኢየሱስ ........

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 ปีที่แล้ว +3

    AmenAmenAmen
    You are my life,my Lord Jesus.
    There is nothing apart from you.
    You are only Jesus I want.

  • @kalebmatwos6789
    @kalebmatwos6789 9 หลายเดือนก่อน +2

    AMEEEEEEEEEEEEN

  • @mugarurafred4487
    @mugarurafred4487 7 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah and glory be to God. I love seeing Ethiopians spreading the Gospel of our Lord Jesus Christ around the streets of Kampala, Uganda 🇺🇬. At times i stand watching and listening to them because they preach to Ugandans and other passers in English ❤️❤️❤️😭😭😭I dedicate them into the hands of God, Iove u❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasElaya
    @EliyasElaya 9 หลายเดือนก่อน

    በዝ ወቂት አስፈላኪና አስፈላኪ መልዕክት ነዉ ዘመንሽ ይባረክ!!!

  • @kebebushkemura4116
    @kebebushkemura4116 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilign yene ehit

  • @ZufanyegetalijYekirstos
    @ZufanyegetalijYekirstos 5 หลายเดือนก่อน +1

    Firiye Tebarekilgn Wud Amen Mekireb Yishalenal😢😢😢😢😢😢

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 ปีที่แล้ว +2

    waw መንፈስ ያለበት ወደ ፀሎት የሚያስሮጥ መዝሙር ነው
    ይጨምርብሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannahanna-sn4ht
    @hannahanna-sn4ht ปีที่แล้ว

    Firye betam ewedishalew Ehite betam tebarkebtalew gin metigeb akategn kenun mulu bisemaw ayiselchegnim!!
    Geta zemnishin berikerk yadergilegn!!

  • @davidjaruga6169
    @davidjaruga6169 10 หลายเดือนก่อน +1

    I am from Papua New Guinea and just love Ethiopian music. So unique and beautiful. Thank you!

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute6434 ปีที่แล้ว +2

    በረከታችን ነሽ ፍሬ አግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤❤❤❤ ኢየሱስ የልብ ነው እግዝአብሔር ይመስገን ስለ አንቺ 🙏

  • @firofiro2567
    @firofiro2567 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍራዬ ኡፍፍፍ አሜን አሜን ኑሪልኝ እህቴ 😢😢

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጩህት በጠላሁበት በዚህ ዘመን እንዲህ ነብፍስን ረጋ በማለት ማፍሰስ ይቻላል።

  • @soresalemu6520
    @soresalemu6520 ปีที่แล้ว +2

    I am from oromiya ilove this song God bless my sister❤❤❤

  • @abenezerdagne2637
    @abenezerdagne2637 ปีที่แล้ว +1

    አንተን ይላል ልቤ!!! ድንቅ መዝሙር ተባረኪልኝ

  • @RrggrTtiyrg-hg5tp
    @RrggrTtiyrg-hg5tp 2 หลายเดือนก่อน

    ቸባረኪ 4:03

  • @kedisinaleegziabiher3125
    @kedisinaleegziabiher3125 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ መዝሙር እንደዚህ ረጋ ያለ ወደ እግዚአብሔር ህልውና ይዞ ጭልጥ ሲል ነው መዝሙር የሚሆነው ዋውውውውው በጣም ተባርኬበታለሁ ተባረኪ🙏

  • @makimeklitreta1093
    @makimeklitreta1093 11 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yibarksh enem lik endanchi aynet zemari new mehon yemfelgew ewedshalew❤❤❤tebarekilgn❤❤❤❤🎉

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን። በቤቱ ፀንተሽ መኖር ይሁንልሽ። ከዚህም በላይ የዝማሬ ቅባት ያረስርስሽ።

  • @Zewde-d6j
    @Zewde-d6j 28 วันที่ผ่านมา

    Amen amen tebareki🙏🙏🙏👌👌👌

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል ተባረኪ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ጸጋውን በእጥፍ ያብዛልሽ❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,, bless you all ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @genettadele8808
    @genettadele8808 ปีที่แล้ว

    ዘመንሽ እንዲሁ እሱን እሱን እያልሽ ይለቅልሽ ለምልሚልኝ ፍርዬ እወድሻለሁ።

  • @AberaThegaye
    @AberaThegaye 11 หลายเดือนก่อน

    በልጅነት እድሜሽ ጌታን ማምለክ መታደል ነው በርቺ

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን📖😢😢 ተባረክ እግዚአብሔር አብስቶ ፃጋ ይጨምርልሽ ተባርክያሎ ❤️❤️

  • @ProtistantMezmurOFFicalVideo
    @ProtistantMezmurOFFicalVideo 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬ ምውድሽ በጣም የምአንጽ መዝሙር ነው በብዙ ብርክ ባይልኝ ዳሞ እግርጉዝ ሆናሻል በእጅሽ እቃፍ 🤰🤰🤰🤰🤰🤰🤰🤰🤰

  • @ebissemoges
    @ebissemoges ปีที่แล้ว

    ኣሜን ... ፍሬ ❤የልጅነት ህልምሽን ያሳካልሽ እግዚአብሄር ይመስገን .... ሪችን ስላየኋት ደስ ብሎኛል።

  • @degayehu3464
    @degayehu3464 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ የኔ እህት ። ጌታ ዘመንሽን ይባርከው!!

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምዎድሺ 😢😢😢ቅድዬ

  • @zebibaabate8233
    @zebibaabate8233 8 หลายเดือนก่อน

    ይህን መዝሙር በጣም ወድጄዋለው!!! በተደጋጋሚ ጊዜ ባዳምጠው አይሰለቸኝም❤😊❤

  • @danielnuredinofficial4056
    @danielnuredinofficial4056 ปีที่แล้ว

    ነፍሴ የገዛት ድንቅ መልዕክትና ድንቅ መንፈስ ያለበት መዝሙር ፍርዬ ዘመንሽ ይለምልም!

  • @meseret5776
    @meseret5776 ปีที่แล้ว

    ነህና የልቤ አንተን ይላል ልቤ ነህና የቅርብ ኢየሱስ ይላል ልቤ 🙏♥️♥️♥️

  • @samrikoki6158
    @samrikoki6158 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምወድሽ ሁሉንም መዝሙሮችሽን እወደዋለው እህቴ እግዛብሄር ከዚህ በላይ ይጠቀምብሽ❤❤

  • @furtunaiman9266
    @furtunaiman9266 10 หลายเดือนก่อน

    Amennnnnn yemaytegeb mezmur new tebareki

  • @Yisihakkefyalew
    @Yisihakkefyalew 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ጌታ ዘመምሽን ይባርክ❤❤❤

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውው አሜንን አሜንንንንን ተባረክ በብዙ ፀጋ ❤❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 ปีที่แล้ว

    OMG እረ አሁንም ተረጋግተሽ ዘመንሽ ይለቅ ❤ተባረኪ

  • @bemnetseya3701
    @bemnetseya3701 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ሳይመለስ ነፍሴን የሚላት ደስ
    በባዶ ብረካ በአንተ ነው ኢየሱስ Wow what an amazing song bless you more and more ❤

  • @Phaulosebogala
    @Phaulosebogala 11 หลายเดือนก่อน

    Gets yibarkeshi tabareki Glory to god❤

  • @etopiyaetopiya1209
    @etopiyaetopiya1209 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክሸ እህት ተባረክ 🙏🙏🥰🥰

  • @samsonwolde2191
    @samsonwolde2191 ปีที่แล้ว

    ፍሬህይወት እግዚአብሔር ይባርክሽ። ፀጋ ይብዛልሽ፡፡ ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ስላጋራሽልን፡፡ ያለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ እኛ ምንም ልናደርግ አንችልም፡፡ ለእኛ ወደ እሱ መቅረብ ትልቅ እድል ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ መገኛት ሁለ ነገራችን ይለወጣል፡፡ እግዚአብሔር ይክበር፡፡

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 11 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋው ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 ปีที่แล้ว

    geta abizto Yibarksh . Kibirun Eyesus yiwisedw.

  • @MezmureTrack
    @MezmureTrack 11 หลายเดือนก่อน

    ታ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ መዝሙራችሁን ስሰማው በጣም ነው የምባረከው

  • @bikiltuabera4536
    @bikiltuabera4536 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing song 🎵 bless you more 🙏

  • @BN7-r1u
    @BN7-r1u ปีที่แล้ว

    Tebaraki! igzabiher yebarkishi.

  • @kalkidanmohammed-rx4dm
    @kalkidanmohammed-rx4dm ปีที่แล้ว

    ጌታዬ ይባርክሽ እህቴ ባርኮኛል በብዙ

  • @Savedbyjesue
    @Savedbyjesue ปีที่แล้ว

    God bless you l want to be close with jesus more than anything in world

  • @Wudeeee
    @Wudeeee ปีที่แล้ว

    አንች ያልተወረልሽ ድንቅ ዘማር እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ያስጎቤኝሽ

  • @isrsport1503
    @isrsport1503 ปีที่แล้ว

    Tbarake btame dase ymle zemara breke baye❤

  • @hawimukubasofficial7255
    @hawimukubasofficial7255 ปีที่แล้ว

    Tebareki ye geta lij

  • @mekdesbelete7534
    @mekdesbelete7534 8 หลายเดือนก่อน

    Beselamana bedesta nurilin kibrun eyayesh

  • @TsegsyeMustafe
    @TsegsyeMustafe ปีที่แล้ว

    ❤ yhe minmi milewo.negari yelemi egzebheri.tseghuni.yabizelishi

  • @YonatanLute-i7q
    @YonatanLute-i7q 11 หลายเดือนก่อน

    tebareki zemensh yetebareke yhun

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel499 ปีที่แล้ว

    ካወራውህ ይበቃኛል
    ስትሰማኝ ደስ ይልኛል
    እጅህ ስትነካኝ እድናለሁ
    በአንተ መኖር እኖራለሁ.......
    ነህና የልቤ
    ተባረኪልን❤❤❤❤❤

  • @kokebetadesse6026
    @kokebetadesse6026 11 หลายเดือนก่อน

    Egziabher amlak lezelalem ybarksh tgawo betifu ybzalsh ❤❤❤

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyositely1789
    @eyositely1789 ปีที่แล้ว

    waaqayyo si ha eebbisu/ God bless you

  • @KalTare-d4w
    @KalTare-d4w 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት😊

  • @betiglusolomon4892
    @betiglusolomon4892 11 หลายเดือนก่อน

    ፍሪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 ปีที่แล้ว +2

    በረከታችን ፊሪዬ እኅቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤🙌🙏

  • @EbiYemane
    @EbiYemane ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ቆጂዬ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልሽ!!!❤❤

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 11 หลายเดือนก่อน

    Amen You are Blessed You look so Goregous Frehiwot I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song \\ ነህና የልቤ\\ Nehina Yelibe Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ፍርዬ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ መዝሙሮችሽን በጣም የጌታ መንፈስ ያለበት ነው ብሩክ ነሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @AbsalatHajiso
    @AbsalatHajiso 10 หลายเดือนก่อน

    Zemeneshe yebarek dess yemile mezimur nw

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 ปีที่แล้ว

    እርሱ ሲገባን ነው። ጌታ ይባርክሽ ውድ እህታችን። አሜን ይሁንልን!

  • @MasaraModeccai
    @MasaraModeccai 11 หลายเดือนก่อน

    Bicha yemilish. Tsagawu laa zalalem ayiwosadibish❤❤❤❤ samichew yemay salechegn mazimur❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafimeskele605
    @ashenafimeskele605 ปีที่แล้ว

    Friyeee Geta eyesus abzito yibarkish

  • @TamiratAyele-li9zf
    @TamiratAyele-li9zf 10 หลายเดือนก่อน

    I am blessed with this song🙏
    May God bless you abundantly the rest of your life🙌.

  • @temesgenfikadu766
    @temesgenfikadu766 11 หลายเดือนก่อน

    Tebareki yne wud

  • @MirtensheErmiyas
    @MirtensheErmiyas 7 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Tebarek Tebarekulign

  • @MeleseNeguise-hp9qi
    @MeleseNeguise-hp9qi 11 หลายเดือนก่อน

    Feriyee egizabiher yibarkish❤

  • @HanaErmiyas-o2b
    @HanaErmiyas-o2b 11 หลายเดือนก่อน

    Yanenat tebarkiliygn ❤

  • @WondimuOrdollo
    @WondimuOrdollo 9 หลายเดือนก่อน

    amen fire tabarek

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 ปีที่แล้ว +1

    ❤ፍሬዋ አለብሽ እኮ የሆነ ነገር የኔ እህት እንደጣፈጥሽ ኑሪ

  • @ZelalemZerihun-y8h
    @ZelalemZerihun-y8h ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይብዛልሽ

  • @Wondebek
    @Wondebek 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን!🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @SelamawitBalcha-ds2eo
    @SelamawitBalcha-ds2eo 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @jalatamatemesgen6508
    @jalatamatemesgen6508 ปีที่แล้ว

    ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ይሻለኛል
    ለእኔ ግን ወደ አንተ መቅረብ ያዋጣኛል

  • @አገልጋይአብዮትአይሸሽም
    @አገልጋይአብዮትአይሸሽም ปีที่แล้ว +2

    What an amusing song. May the Lord bless you and anoint you more! I am really happy to see one of our friends daughter singing for the Lord. Be strong and continue singing for our almighty God.

  • @hannahanna-sn4ht
    @hannahanna-sn4ht ปีที่แล้ว

    Amennn Ehite tebarkilgni

  • @singeramanuelsugeboofficia6906
    @singeramanuelsugeboofficia6906 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የኔ እህት ትልቅ መልዕክት ነው

  • @zebdiwoscholo8671
    @zebdiwoscholo8671 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ።

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡፍፍፍፍ አሜን አሜን ሃሌሉያያያ አሜን ተበረኪልኝ ፍሬ😍😍😍😍አሜን🎼🎼🎼🎼😘😘😘😘

  • @m5791
    @m5791 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልሽ ❤️

  • @askalehaile8794
    @askalehaile8794 5 หลายเดือนก่อน

    firiye tebareki