📀የሚመጣ // YEMIMETA-YEMIKEBIR//NEW GOSPEL SONGS REMIX ALBUM VOL 1//DR.DEREJE KEBEDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 626

  • @TesfaTv2022
    @TesfaTv2022  2 หลายเดือนก่อน +136

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰቦቼ በዚህ የመዝሙር ቪዲዮ እንደተባረካቹ ተስፋ አደርጋለሁ። ለሌሎችም እንዲደርስ Subscribe እንዲሁም Share ያድርጉ፡፡
    Contact us with
    +251968101630

    • @amemiyakob2285
      @amemiyakob2285 2 หลายเดือนก่อน +9

      God bless you tesefsh ትውልዱን ትክክለኛ የአምልኮ ስርአትም እያሳየኸው ነው ፀጋውን ይጨምርልህ!!

    • @bezawitekubay1722
      @bezawitekubay1722 2 หลายเดือนก่อน +4

      Tsega yibzaleh wendeme. Tebarek. betam tilek sera new. Wow.❤

    • @arsemamersha-oj1ov
      @arsemamersha-oj1ov 2 หลายเดือนก่อน

      Geta tsigawen yabezalek tebareke...

    • @حمدالمنصور-ص8ه
      @حمدالمنصور-ص8ه 2 หลายเดือนก่อน +1

      አበቴ ጌታ ይበርክ ታበርኬሃሎ እሽ እናርጋሌን

    • @samuelerbo
      @samuelerbo 2 หลายเดือนก่อน +1

      God bless!!!

  • @meseretgebresilassie1517
    @meseretgebresilassie1517 2 หลายเดือนก่อน +97

    ወንድሜ ተስፋ እንካን ጌታ ረዳህ ያክፉ ይህንን ትውልድ አይቶ ነው ሊያጠፉህ የተነሳው ጌታ ግን ቀደመው !!
    በብዙ ተባረክልኝ

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 หลายเดือนก่อน +85

    የኢየሱስ መሆንኮ መታደል ነው 😢😢

    • @SHOTS1111Q
      @SHOTS1111Q 2 หลายเดือนก่อน +6

      Beza layi belejint

    • @rabincall2859
      @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +2

      የስ❤

    • @rabincall2859
      @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤ ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @IsraelGebremarime
      @IsraelGebremarime 2 หลายเดือนก่อน

      YES 🥰😍

    • @HanaBirhanu-c2u
      @HanaBirhanu-c2u 2 หลายเดือนก่อน

      U are right

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 หลายเดือนก่อน +46

    በልጆች አንደበት ስለ ኢየሱስ መምጣት እንዲህ ባማረ ቅኔ ሲዘምሩ መስማት በጣም ደስ ይላል። ኢየሱስ ይባርካቹ። ተስፋ ተባረክ።❤❤❤❤❤❤

  • @Jay.b-r9d
    @Jay.b-r9d 22 วันที่ผ่านมา +1

    Hallelujah more blessed 🙏

  • @ZerituAbhauy
    @ZerituAbhauy หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይቅደም❤

  • @chiristinbelete3369
    @chiristinbelete3369 2 หลายเดือนก่อน +24

    መስማት አቅቶኝ በእንባ ነው የችረስኩት አስተባባሪዎች ተስፋ ን ቸምሮ ተባረኩ ❤️

  • @HenokBirukHena
    @HenokBirukHena 2 หลายเดือนก่อน +23

    ድንቅ አምልኮ ዘመናችሁ ሁሉ በቤቱ በእግሩ ስር ይለቅ ዘመናችሁን የሚያልፍ እስከ መጨረሻው እግራችሁን የሚፀና የጌታ ሀይል ያግኛችሁ💖💖

  • @addisbedada9464
    @addisbedada9464 21 วันที่ผ่านมา +1

    O my God may God bless You !!!!

  • @KiyatTube
    @KiyatTube 2 หลายเดือนก่อน +24

    ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው! ከልብ የሆነ አምልኮ ማስመሰል የሌለበት ዘመናችሁ በቢቱ ይለቅ

  • @amaryatube
    @amaryatube 2 หลายเดือนก่อน +18

    እናንተ ብላቴኖች ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለምልም! ወንድማችን ተሰፋ ጌታ ይባርክህ

  • @tarikeWoleda
    @tarikeWoleda 2 หลายเดือนก่อน +23

    የሚመጣ የሚነግሰ እሱ ቢቻ ነው ተባረኩልኝ ጌታ ይቀበላቹ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 2 หลายเดือนก่อน +18

    “ከልጆችና ጡት ከሚጠቡ ሕፃናት አፍ፣ ምስጋናን አዘጋጀህ፤ ከጠላትህ የተነሣ፣ ባላንጣንና ቂመኛን ጸጥ ታሰኝ ዘንድ።”
    - መዝሙር 8፥2 (አዲሱ መ.ት)

  • @DawitNiguse-i8h
    @DawitNiguse-i8h 12 วันที่ผ่านมา +1

    Inamesginalen

  • @mandelaalemu3900
    @mandelaalemu3900 20 วันที่ผ่านมา +1

    Do a ❤ if love the kids like god

  • @yeneneshgirma2343
    @yeneneshgirma2343 11 วันที่ผ่านมา +1

    God bless all.

  • @DivineConnectionprayerteam11
    @DivineConnectionprayerteam11 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሰራዊት እያስነሳህ ነው ተተኪ next generation 👏👏👏

  • @Anatol-v1m4b
    @Anatol-v1m4b 23 วันที่ผ่านมา +1

    Wow

  • @yonasgetachew-oi2er
    @yonasgetachew-oi2er หลายเดือนก่อน +2

    የሀገራችን በዚህ ትውልድ የመጎብኛ ዘመን መጀመሩን ዐዋጅ ነጋሪ ዝማሬ

  • @tesema2987
    @tesema2987 28 วันที่ผ่านมา +2

    ዋዉ❤! ጌታ በቤቱ በጥበብ በሞገስ በእዉቀና በቁመት ሁሉ ያሳድጋችሁ!

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 หลายเดือนก่อน +2

    ልጆችን በዚህ መልኩ ለእግዚአብሔር መንግስት አገልግሎት እያዘጋጀህ በመሆኑ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ#።
    አንተ 1ኛ ነህ 🙏❤!

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 2 หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉 ዘመናችሁ ይባረክ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ለምልሙ ሰማይን የሚያስናፍቀውን ዝማሬ በማወጃችሁ ለእናንተም ከእርሱ ጋር መንገስ ይሁንላችሁ። እንዱሁም እነዚህን ልጆች ለዚህ ያበቃውን አቀናባሪውንና ኪቦርዲስቱ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኡኡኡኡኡኡ የዘለአላም አባት ይባረክ ይህንን ዘመን እንድናይ ያደረገን …የእኔ ውቦች ብርክ በሉ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ የምድር ጨው ሁኑ ... በአለም ሁሉ በምድር ጫፍ መፍትሄ የምታመጡ ሁኑ ተባረኩ ከክፉ ንገር ተጠበቁ

  • @faithable1023
    @faithable1023 2 หลายเดือนก่อน +43

    music arrangement for this particular song is so beautiful. All good but zis one 👏👏👏

    • @DeborahGezesh
      @DeborahGezesh 2 หลายเดือนก่อน +2

      Wow

    • @fullago5044
      @fullago5044 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 2 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ግን የጌታ ብቻ ናችሁ ውድ ልጆች ስሙ ይባረክ የእርሱ ያደረጋችሁ።

  • @NegistAsefa
    @NegistAsefa 2 หลายเดือนก่อน +7

    የተባረከ ትውልድ ብርክ በሉ አዘጋጁም ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ንጹህ አምልኮ ለእርሱ ክብር ብቻ እሰይ ኢየሱስ በቅርብ ትመጣለህ

  • @luciaabrahaley2062
    @luciaabrahaley2062 หลายเดือนก่อน

    Waw asey amennnnn hallelujah tebareku burukat ❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 2 หลายเดือนก่อน +4

    እድለኛ ትውልድ በጌታ ቤት ማደግ ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @mrgenfo
    @mrgenfo 28 วันที่ผ่านมา +2

    ጎበዝ በእዚው ቅጥሉ

  • @blessing7936
    @blessing7936 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ዘመን ልጅ ላይ መስራት ቦታ በሌለው ሰአት ጊዜህን ስጥተህ ለዚህ ማብቃትህ በጣም ትልቅ ማስተዋል ነው ግን እንደ ወንድም እና እህት ከንፁህ ልብ ምክር ብንማከር እነኚህን ትውልድ እየሱስን በጣም ዝሩባቸው አምልኮአቸውም ሆነ ዝማሬአቸው እግዚአብሔርን ከመረዳት አንፃር ቢሆን ከስልጠና ብቻ ባይሆን በጣም ይመረጣል እነኚህን ልጆች አሁን ስታያቸው ግጥም እና ዜማ ማጥናታቸው እጅግ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንቅስቃሴያቸው ከዚህ ዘመን ቅጂ ነው እነሱ አላጠፉም ያው የመድረኩን ትዋኔ እያዩ ስላደጉ ነው እ ነኚህ ልጆች ተቀምጠው ይህን ያህል ስሜታው ከሆኑ ሲቆሙ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም ስለዚህ አምልኮአቸው ከስሜት ሳይሆን ከመንፈስ እንፃር ታላቁን አምላክ ከማወቅ እና ምን እያሉ እንደሆን ከመረዳት አንፃር ቢዘምሩ መልካም ነው ብዪ እላለሁ በተለይ ሴቶቹ ላይ የሚታይ ነገር ስላለ ያው መሰረቱን ማስተካክሉ ይጠቅማል ብዬ በማሰብ ነው እራሳቸውን እንዲሆኑ አስተምሩአቸው ድምፃቸውም የራሳቸው ቢሆን ብዙ የመሳርያ ድምፅ እገዛ ባይኖር በቃ እውነተኞች ብንሆን ጌታ በዚህ ደስ ይሰኛል ብዬ አስባለሁ ::ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ምክሩ ከጠቀመ ውሰደው ካልሆነም በጣም ይቅርታ የኔ ወንድም🙏

  • @gezahegnadere1528
    @gezahegnadere1528 2 หลายเดือนก่อน +4

    Amen Amen ኢየሱስ በእርግጥ ይመጣል እረ ቶሎ ይመጣል ❤❤ 6:52 6:53

  • @HanaHana-jr2mz
    @HanaHana-jr2mz 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️👍

  • @InnocentCoffee-zw3we
    @InnocentCoffee-zw3we 2 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ምድርንም በኢየሱስ ስም ውረሱ።

  • @ChibsaSamrawit-hi8vd
    @ChibsaSamrawit-hi8vd 2 หลายเดือนก่อน +14

    ጥሩ ተይዘዋል በተጨማሪ ወደስሜታዊነት እዳሄዱ ወደ መንፈሳዊትት እንዲያዘነብሉ በብዙ መምከር አረጓዴ ለባሿን ኤራሷን ሆና እንድትቀጥል መምከር እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ።

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 2 หลายเดือนก่อน +2

      Lijoch iko nechew gena

    • @tsigeredaalemu962
      @tsigeredaalemu962 2 หลายเดือนก่อน +3

      Who are you to judge why don’t you pray!!

  • @faithable1023
    @faithable1023 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ይመጣል! መምጣቱን ማሰብ ምንኛ መታደል ነው!?! እውነተኛ ተስፋ ኢየሱስ!

  • @almazabebe8523
    @almazabebe8523 หลายเดือนก่อน +1

    It takes me way back 40 years & beyond 😂

  • @MercyAfework-d2y
    @MercyAfework-d2y 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaidSaid-vp4kg
    @SaidSaid-vp4kg 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይበረክ የአንተ ውጤት ነው ከእግዚአብሔር በታች

  • @FIREZARBEKELE
    @FIREZARBEKELE 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን የምመጠ የምከብር የምነግስ ኢያሱስ። እግዚ/ር ይጣብቃቹ❤❤❤❤👍👍👍

  • @Mezmure-clip
    @Mezmure-clip 2 หลายเดือนก่อน +9

    This kind of warship is that we miss in the church at this time. God bless you all!

  • @milkyasb.2917
    @milkyasb.2917 14 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉😮

  • @Hulebegeta
    @Hulebegeta หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ወንድም ተስፋ ተባረክ ይህንን ትውልድ የምታስመልጥበትን የሙሴን በትር የሰጠህ ጌታ ይባረክ እንፀልይልሀለን በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihitlretMihiru-rq4yk
    @MihitlretMihiru-rq4yk 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yene tafachochi geta bebetu yitkelachu edegulgn❤❤❤❤❤

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn 🥰 ♥️ ❤️ ❤❤❤❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 2 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአም ተባረኩ አለ ትውልድ ለጌታ ሚዘምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Frehiywotabera565
    @Frehiywotabera565 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል የለኝም ብርክርክ በሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremsolomon3604
    @ephremsolomon3604 2 หลายเดือนก่อน +3

    የጌታ መሆን ግን ምነኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤👍🤲🏽🥰🥰

  • @estifanosnegussie889
    @estifanosnegussie889 2 หลายเดือนก่อน +3

    Psalms 115 አማ - መዝሙር
    15: እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዘመናችሁ ይለምልም በእድሜአችሁ ዘመን ሁሉ ከእየሱስ እግር ስር መኖር ይሁንላችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzuneshtaye9058
    @buzuneshtaye9058 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግ/ር በዘመናት መካከል ትውልድ አለው ለራሱ ያዘጋጃል ያሳድጋል ስሙ ለዘላለም ይባርክ ተባረኩ ተባርካቹሁ ኑሮ በአባታቹሁ ክብር ሞገስ ደምቃቹሁ እደጉ ከበስተጀርባ የተጋቹሀ ሁላችንም ተባረኩ ተባርካቹሁ ቅሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniellambebo244
    @daniellambebo244 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለትውልዱ እግዚአብሔር ስላስነሳ ጌታን አመሰግናለው

  • @netsigold7080
    @netsigold7080 2 หลายเดือนก่อน +4

    ተስፍሽ የተባረክ ነክ በርታ

  • @LidiyaTsegaye-xr9ex
    @LidiyaTsegaye-xr9ex 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን ማየት በራሱ መባረክ ነው🙏🔥🔥

  • @AsebsBadere
    @AsebsBadere 2 หลายเดือนก่อน +2

    AMEN🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 2 หลายเดือนก่อน +5

    የህፃናቱን ፀጋ እያወጣህ የምትበረታ ወንድሜ በብዙ ተባረክ❤

  • @tarikuasfaw6405
    @tarikuasfaw6405 2 หลายเดือนก่อน

    Tesfish Zemih yibarek wendimalem, Inkuan Geta aterefe degmo

  • @ZinashNida-q6x
    @ZinashNida-q6x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ስም የተባረከ ትውልድ ዘመናቹ ይለምልም❤❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን የምመጣ እርሱ የምከብር እርሱ ተባርከቾሃል የእርሱ በመሆናችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ ከፍ ባሉ

  • @omg7745
    @omg7745 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተስፉ እንኮን ጌታ ረዳህ ትውልድ በአንተ ለእግዚአብሔር ክብር ይነሳ በደሙ ተሽፈኑ

  • @7777382
    @7777382 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤
    Tebareku yebezalachu be yesus dem tetebeku

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 2 หลายเดือนก่อน +10

    ተባረኩ❤

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ ሃሌ ሉያ !አሜን ማራናታ ኢየሱስ ቶሎ ና ! ተስፉ ተ ባ ረ ክ !

  • @haregadmasu6361
    @haregadmasu6361 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለእናንተ ጌታን አመስግኜ አልጠግብም ዘመናችሁ ይባረክ ምን አይነት ወላጅ ነው ያሳደጋችሁ ???ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ በጣም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ ልጆች ጌታ በቤቱ ሰውሮ ያሳድጋችሁ ባያችሁ ባያችሁ አልጠግብም

  • @CookSimple12
    @CookSimple12 2 หลายเดือนก่อน +4

    Tebareku.......keep up the good work Tesfa TV

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 หลายเดือนก่อน +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ ፍሬአችሁ ምድርን ይውረስ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንንን ኢየሱስ በክብር ይመጣል

  • @woynishetseifu7479
    @woynishetseifu7479 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትና በእትዮጵያ ተስፋ አለዉ።

  • @estifanosnegussie889
    @estifanosnegussie889 2 หลายเดือนก่อน +2

    Psalms 115 አማ - መዝሙር
    18: እኛ ሕያዋን ግን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም፡
    እግዚአብሔርን እንባርካለን።
    ሃሌ ሉያ።

  • @aynabebaassefa9152
    @aynabebaassefa9152 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Calebyos4856
    @Calebyos4856 หลายเดือนก่อน +2

    Hallelujah

  • @YonathanNegash-e5s
    @YonathanNegash-e5s 2 หลายเดือนก่อน +1

    I love there sawn❤❤🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @KIBRE-TUBE
    @KIBRE-TUBE 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bentomtes
    @Bentomtes 8 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ ተስፋችሁን ይለምልም :አሜን

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልል ኡንካን ክርስትና ሆንክኝ እስይ አንድ ሆናናል ታዋዳናል ሃሌሉያ 🙌🙌🙌ታባራኩ እዳጉልኝ

  • @Finka2654
    @Finka2654 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል የለኝም። ሁላችሁም ብሩካን ናችሁ

  • @newcreation7381
    @newcreation7381 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ በዳምህ ሸፍናቸዉ።

  • @INTENTIONALLIFE-n8n
    @INTENTIONALLIFE-n8n 2 หลายเดือนก่อน +2

    በልጆች አንደበት እግዚአብሔር ስጣፍጥ!!

  • @UmhamadSaif-m6p
    @UmhamadSaif-m6p 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ባንተ ደስ ይለኛል የኔ ጌታ ልፅና በመንፈስህ እንዳልረታ ❤❤❤❤❤❤ የሚመጣ የሚከብ የሚነግስ ኢየሱስ ❤❤❤❤አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን

  • @siemdaniel7422
    @siemdaniel7422 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሲዘምሩ የሆነ መንፈስ ገባኝ❤❤ ጌታ ይባርካቹ

  • @gsfnm.12-
    @gsfnm.12- 2 หลายเดือนก่อน +2

    tebarekii wendime tiwlidin lekiristosii masrekebikii ❤❤❤❤

  • @fikirerimiyasi
    @fikirerimiyasi 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku fexari yasadigachu

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @AbebaKorme-eu1wg
    @AbebaKorme-eu1wg หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል. ጌታ ያሳድጋችሁ በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbynsheLove
    @AbynsheLove 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢየሱስ መሆን መታደል ነው 😢

  • @yilmasenie9624
    @yilmasenie9624 9 วันที่ผ่านมา +1

    May God bless these amazing kids abundantly! I am so blessed by their beautiful songs. The young guy who train them, you are an awesome man of God. Keep up your your outstanding work!

    • @TesfaTv2022
      @TesfaTv2022  วันที่ผ่านมา

      Thank you for your heartfelt comment and for watching our video! 🙏 May the Lord's grace and blessings overflow in your life.
      To connect with TCWM Ministry, email Tesfatvstudio@gmail.com or call +251968101630.

  • @tiruworkfanta5350
    @tiruworkfanta5350 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉

  • @Tsiye-n1c
    @Tsiye-n1c 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሰይ አልልልልልልል ተባረኩልኝ የ አባቴ ልጆች 🎉🎉🎉🎉

  • @KemalHaji-y5b
    @KemalHaji-y5b 2 หลายเดือนก่อน +2

    I am crying because of love of Jesus.God bless you

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 2 หลายเดือนก่อน +2

    WOW Geta eyesus yibarkachehu bedemu teshfenu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ጌታ ይበርካቹ ዘመናቹ በመስቃሉ ስር ይለቅ የውንጌል አርበኛ ያድርጋቹ በኢየሱስ ስም አሜን

  • @shallommeharena1988
    @shallommeharena1988 หลายเดือนก่อน

    Tebarekuuu yene ljochh❤❤❤❤❤

  • @EnatNeguse-d8b
    @EnatNeguse-d8b 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ የመጣል 🎉🎉🎉🎉

  • @simabate2266
    @simabate2266 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጅግ በጣም የሚባርኩ ልጆች የመዝሙር ዜማ አዘማመር perfect ❤

  • @misgananigussie8090
    @misgananigussie8090 2 หลายเดือนก่อน +2

    What a beautiful worship 👍👍👍👏👏👏 stay blessed

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ድካምህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ይክፈልህ በነዚህ ሁሉ ህፃናት ላይ የዘራኽው ዘር ቀላል አይደለም ነገ በቅሎ ለብዙዎች መዳን መንገድ ሲሆኑ ስታይ ምንኛ ትደሰት ብቻ ተባረክ ❤🙏🙏🙏🙏

  • @YosefDemesese
    @YosefDemesese 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tesfa you are wonderful blessed

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ufff ቡሩክ በሉ ዛሬ ምሽተን ፉሃ ነው ያረጋቹልኝ ጌታ ቡሩክ ያርጋችሁ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 2 หลายเดือนก่อน +3

    TEBAREK TESFA TELEK SERA NEW TEWLD LAY MESRAT