Ya Messih vol. 3 full album | Meskerem Getu |new Ethiopian Gospel album 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 369

  • @legesselegamo790
    @legesselegamo790 4 หลายเดือนก่อน +65

    ቃላት የለኝም፣ለእርሱ የሆንሽለትን እኔም ሆኜለት የሙሽራውን ቀን አብረን እንድንጠባበቅ ይርዳኝ ። በቃ! በየጊዜው በመንፈሱ እያበሰለሽ ፍሬያማ አድርጎሻል፣ክብር ለጌታ ይሁን ። አሁንም ጸጋው በፊቱ ያቁምሽ ቸባረኪ ።

  • @samuelkaleb8569
    @samuelkaleb8569 4 หลายเดือนก่อน +46

    I might stay here forever.......God bless you more meski❤❤❤❤❤❤❤

    • @bereket7
      @bereket7 3 หลายเดือนก่อน +7

      Same here🤩 Geta eyesus abzto yibarkish meski...tsegaw yibzalish Wud Ehite🥰🤗

  • @upebala
    @upebala วันที่ผ่านมา

    Meski tebarek geta tsegawun yabizalish

  • @chesspix
    @chesspix 34 นาทีที่ผ่านมา

    This is an experience all on its own 💓

  • @selamwasihun-f7o
    @selamwasihun-f7o 4 หลายเดือนก่อน +22

    እስክትመጣ እስከ ምናይህ
    ድረስ ድረስ
    አናቆምም ማለታችንን
    ማራናታ ኢየሱስ፡፡ አሜን💗 ተባረኪልኝ መስኪየ

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 4 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን አሜን 🌻አሜን 🌻አሜን 🌻

  • @WengelYashenifal-q3f
    @WengelYashenifal-q3f 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mesku ተባረኪ

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 4 หลายเดือนก่อน +18

    መስኪዬ አንቺን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ዝማሬዎችሽ ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስን ብቻ ያሣየ ከምድራዊ የቅራንቅቦ ኮተት ነፃ የሆነ ኢየሱስ ብቻ የሚያሣይ ድንቅ ዝማሬ ነው የኔ እህት ተባረኪልኝ ከዚህ በላይ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ መስኪዬ እንዴት እንደምወድሽ አትጠይቂኝ ተባረኪልኝ👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

    • @BayushMamo-o3e
      @BayushMamo-o3e 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደግሞ እንዲህ ስብስብ ተደርገውመዝሙሮችሽ መቀመጣቸው
      በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ በቃ ቻናልሽ ላይ ብቻ ገብቶ በሁሉም መዝሙሮችሽ መባረክ ነው

  • @petermunyua3270
    @petermunyua3270 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉omg what a voice! What a song! I'm just nodding my head to smooth gospel song though not understanding it. Much love from 🇰🇪 Kenya

  • @barsisadaba2502
    @barsisadaba2502 9 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TedooMatwos
    @TedooMatwos 2 หลายเดือนก่อน +3

    መስክዬ ያንቺን ዝማሬ በእንባ ነው የምጨርሰው ረጋ ያሉ መዝሙርሮች ናቸው ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እንወድሻለን ተባርከሽ ቅሪልን::

  • @tgbayet
    @tgbayet 4 หลายเดือนก่อน +6

    እውነተኛውን ቃል በተረጋጋ እና ለዛ ባለው መንገድ የያዙ ዝማሬዎች! መዝሙር ጩሀት ሳይሆን መዝሙር መሆኑን የሚያሳይ ዝማሬ! ትልቅ ጸጋ ነው!

  • @sssss-lc4cw
    @sssss-lc4cw 4 หลายเดือนก่อน +9

    Meskuye ቃል የለኝም እናቴ❤ ይኸው አልበሙ ከወጣ ጀምሮ በብዙ ፍቅር እየሰማሁኝ ነው..እንደዚህ በቃሉ የበለፀገ መንፈስ ያለበት ዝማሬ የሰጠሽ የፀጋው ባለቤት እግዚአበሔር ይመስገን ! በጣም በተዋበ እና በሚጣፍጥ ሙዚቃ እንዲህ ተግተሽ ስለሰራሽው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @phielmonshimels3607
    @phielmonshimels3607 4 หลายเดือนก่อน +7

    Wow best album of the year ❤❤

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 4 หลายเดือนก่อน +14

    የፀጋዉ ባለቤት የረዳሽ እንዲሁም ለትዉልድ አንች ባርኮ ለበረከት ያደረገሽ ጌታ እየሱ 3ስ ክብሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ ተባረኪልኝ እንወድሻለን በፅናት ስለምታገለግይን ፀጋ ይብዛልሽ ሁሌም መዝሙሮችሽ መልካም ማአዛ ሽታ አላቸዉ ክብሩ ለእግዚአብሔር መታነፅ ለኛ ይሁንልን❤❤❤❤❤

    • @bethlehemseboka
      @bethlehemseboka 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔም ለዚህ ዝማሬ ቃላት አጣሁ ተባረኪ

  • @deresedaje-bc5ik
    @deresedaje-bc5ik 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ameen tabaraki yene geta 🙏🙏🙏
    Igizabiher yibarakishe yen iheti zamanshi basu bite yilaqi

  • @TatiAsrat-s6h
    @TatiAsrat-s6h 22 วันที่ผ่านมา +1

    Ye abety birtu zemenshn yalemelemawe mezamerlat geta🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tarekegndesalegn7180
    @tarekegndesalegn7180 4 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ጻ ጋ ባእጥፍ ይጭምርብሺ ታባረክ ማስክዬ የጌታ ልጅ 💕💞💞💞🎉🎉😘😘😘

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 15 วันที่ผ่านมา +1

    መስኪዬ የእውነት የእውነት ጌታ የረዳሽ እህት ነሽ በኤልሻዳይ ቲቪ ላይ ደግሜ አደመጥኩሽ የኔ ቆንጆ እህቴ ብርክ በይልኝ ስለቲዎሎጂ የተናገርሺው በጣም ትክክለኛ ነገር ነው አነቺ በጣም በጣም ጌታ የረዳሽ ድንቅ ሴት ነሽ አንቺን የረዳ ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻውን ክብሩን ይውሰድ አንቺም ለበረከት ሁኚ የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ ቤተሰብሽ ሁሉ ይባረኩ ከዚህ በላይ ይጠቀምብሽ

  • @temesgenguchale2769
    @temesgenguchale2769 4 หลายเดือนก่อน +3

    I can't overstate how I'm blessed with your songs, and a generous plenty of them. May God bless you more and more abundantly. Thank you so much.

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘማሪት መስኪ የምንወድሽ ተባረኪልኝ ያህዌ ኤሎሂም ያብረሐም አልምላክ ዛሬም አልደከምክም

  • @GenBelete
    @GenBelete 4 หลายเดือนก่อน +2

    Meski ብርክ በይልን በ መዝሙሮችሽ ሁሌም ተባርክያለው🙏 አሁንም ብዙ መዝሙሮችን ካንቺ እንጠብቃለን 🙏🥰🥰🥰

  • @selam9738
    @selam9738 17 วันที่ผ่านมา +1

    ውዴ ላመስገንህ
    ላረክልኝ ነገር እንኳን ባይመጥንህ🙏...stay blessed Meskiye❤️

  • @LalesaTadesse
    @LalesaTadesse 9 วันที่ผ่านมา

    OMG I coudn't stop to listen this song. Thanks for our almighty God whose award you with this unique gift.

  • @tadessemare9384
    @tadessemare9384 4 หลายเดือนก่อน +5

    መስኪዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ የኛ በረከት ❤ ያ መሲህ !!!!!!!

  • @TigistBirhan-y5w
    @TigistBirhan-y5w 2 หลายเดือนก่อน +2

    I like your all songs God bless you meski...❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 หลายเดือนก่อน +2

    How sweet this "Hale Beru" garagegna song! Wow!
    I understood the worship words: great, unique, Lord...
    I wish I know the whole meaning.
    Meskerem is a real blessing of God!
    Love ❤️ you!

  • @hanihay2930
    @hanihay2930 4 หลายเดือนก่อน +4

    Lelitun ande beterara ande besheleko mengedeh des yelale Geta setemera
    yemilewn sezemer new yenekahut
    Meskiye Tebareki

  • @epheremushule4580
    @epheremushule4580 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ ለዚህ ትወልድ ጌታ ያበረከተልን ትልቋ በረከታችን ነሽ 🙏🙏🙏🙏ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ተባርከንበታል ጌታ በሰጠን መዝሙርሽ

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @milkiasber
    @milkiasber 4 หลายเดือนก่อน +7

    Meskye remain blessed ever. It is much blessing songs. MARANATHA

  • @TeketelAdane
    @TeketelAdane 4 หลายเดือนก่อน +9

    መስኪዬ ተባረኪ!እግዚአብሔር በነገር ሁሉ በብዙ ፀጋ አንቺንና የአንቺ የሆነዉን ሁሉ ይባርከ!

  • @AnointedHarmonies-IDF
    @AnointedHarmonies-IDF 3 หลายเดือนก่อน +3

    Every step taken with Jesus is a journey towards peace and happiness😍😍

  • @yemaletelawhiwote9510
    @yemaletelawhiwote9510 3 หลายเดือนก่อน +5

    መስኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እጅግ ድንቅ አልበም ሰተሸናል፡፡

  • @etsegenetalemayehu7301
    @etsegenetalemayehu7301 4 หลายเดือนก่อน +5

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ የእዉነት በመታዘዝሽ ለኛ በረከት ሆንሽ አሁንም ያብዛልሽ እወድሻለዉ

  • @BerhanuBasha
    @BerhanuBasha 4 หลายเดือนก่อน +4

    መስኪ እግዝአብሔር ያብዛልሽ በጣም ነው የሚወድሽ የኔ እህት ባንቺ ያለው ጸጋ ለብዙዎች ተረፏልና፡፡ ለምልም አያሳጣሽ በርቺ!!!
    መዝሙር የሚሰርቅ ደፋር ያለበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ሳይቀድሙሽ ስላወጣሽልን ደስ በሎኛ የመዝሙርሽን ለዛ ሊያጠፉብሽ ነበርና!!
    ተባረክልኝ!!!

  • @WongelWorku
    @WongelWorku 15 วันที่ผ่านมา

    Meskiya geta abzito yibarkesh mezmurochishn betam nw miwedachew be ewnatim geta redtoshal tebarekilgi love you so much

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምንም አይሳንህም
    የማመልክህ አምላክ ትችላለህ ሁሉንም!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 16 วันที่ผ่านมา

    መሥክዬዬዬ ብርክ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 21 วันที่ผ่านมา

    Bless you Dear❤❤❤
    May God bless your family

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 3 หลายเดือนก่อน +2

    Meski mezmurochsh yetebarekuna yemibarku nachew , tebarekiln ❤❤❤🙏

  • @amenHailu-wn3sk
    @amenHailu-wn3sk 4 หลายเดือนก่อน +2

    Especially,I really cant stop listening to track 7 & 8 what 💯

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ ❤❤❤ተባረኪልኝ መስኪየ

  • @elshadayleulseged2078
    @elshadayleulseged2078 4 หลายเดือนก่อน +5

    tsegaw bsobshal...tebareki! kbrun YEZEMERSHLLET ywsedew!

  • @bikilatamiru-ym1fg
    @bikilatamiru-ym1fg 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @TsionBalcha
    @TsionBalcha 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🥰🥰🥰🥰❤️ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @LENDADILA_hazael97
    @LENDADILA_hazael97 4 หลายเดือนก่อน +2

    Meskiye እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በቤቱ ያክርምሽ ❤ እግዚአብሔር በሁሉ ይክበር

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 23 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @SolomonGemechu-xx5rd
    @SolomonGemechu-xx5rd 2 หลายเดือนก่อน

    Blessed 💥🙏🙏🙏🙏🙏💥

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን::🙏🙌
    ☆ሁሉም መዝሙሮችሸ እግዚአብሔርን የምያስናፍቁና የምባርኩ ናቸው::
    #እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ::
    #ፀጋውንም ያብዛልሽ::
    #ዘማሪት መስኪ.
    #ተባረኪ::
    🎵🎼🎤💕👍

  • @Digafe-f7t
    @Digafe-f7t 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen God bless you maske blessed ❤

  • @GetiSima-pu9zn
    @GetiSima-pu9zn 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ተባራክ አትቺን ማካራም 🎉🎉❤❤❤❤🥰🥰👏👏

  • @TseganeshDamote-f3g
    @TseganeshDamote-f3g 15 วันที่ผ่านมา

    Tabarek mask tsagawu yebizalesh

  • @Tsedakalahebo
    @Tsedakalahebo 21 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ስላንቺ ለማውራት ቀረጥ ያጥሩኛል እግዚአብሔር ዘላለም ይባረክ በመዝሙር ሺህ በጣም እየተባረከን ነው ያለነው

  • @DinkeneshMokke
    @DinkeneshMokke หลายเดือนก่อน

    Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖💞💞💞💞💞

  • @meseretseifu-t2v
    @meseretseifu-t2v 22 วันที่ผ่านมา

    GOD bless you meski

  • @MelakuG
    @MelakuG 2 หลายเดือนก่อน

    May God bless you abundantly it’s Nice songs all❤❤🙏

  • @MeronDawit-h6n
    @MeronDawit-h6n 11 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ 🦋🦋🦋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you sis

  • @dhugichawangeelaatube
    @dhugichawangeelaatube 22 วันที่ผ่านมา

    Abundant Grace and peace be to you Meski

  • @GirmaBonka
    @GirmaBonka 22 วันที่ผ่านมา

    Zemenish eske fitsame yetebarekena yezimare Yihun!!!!!

  • @EyasuNaga
    @EyasuNaga 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን ተባረኪ ❤🙏

  • @HaileleulMengistu
    @HaileleulMengistu 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤❤❤

  • @TigistBirhan-y5w
    @TigistBirhan-y5w 2 หลายเดือนก่อน

    I like your all songs God bless you...❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you sister Meskerem

  • @hanaprint3560
    @hanaprint3560 29 วันที่ผ่านมา

    የተባረከሽ ብዙ ጸጋ የበዛልሽ እህቴ🥰🥰🥰ስለ አንቺ ጌታ ይባረከ🙏🙏🙏

  • @ZelekeTesfaye-d6r
    @ZelekeTesfaye-d6r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow God bless you❤❤❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 24 วันที่ผ่านมา

    Yedil Nigus Amen !!! Geta Yibarkish . Love this beautiful song.

  • @TesfaHope-q9k
    @TesfaHope-q9k 18 วันที่ผ่านมา

    Meskiye tebaeki

  • @mulatuwatiro7080
    @mulatuwatiro7080 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይበርክሽ መስክዬ🙏🙏🙏

  • @NisaGeche
    @NisaGeche 4 หลายเดือนก่อน

    GOD BLESS YOU MESKI BEST❤❤❤❤❤

  • @TsedekeKalore-x5v
    @TsedekeKalore-x5v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Ameeeeen mesky betam tebarkeyalehu zemensh yebarek anchen yesetegn geta yebark.🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewkaba8583
    @getachewkaba8583 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እግዚአብኤር አብዝቶ አበዝቶ ይባርክሽ አሁን ካለሽ በላይ ፀጋውን ይጨምርልሽ

  • @singerfirehiwottereda5810
    @singerfirehiwottereda5810 3 หลายเดือนก่อน

    Meski stay blessed❤❤❤

  • @hailabtekle9743
    @hailabtekle9743 4 หลายเดือนก่อน +1

    You are blessed meskie egziabhier abzto ybarksh

  • @MintesinotBelay-v8q
    @MintesinotBelay-v8q 4 หลายเดือนก่อน +1

    Geta iyesusi yebezawuni tsegawuni ahunim yabzalishi yene yetewodedishi ihite ❤

  • @BilisumaHirko
    @BilisumaHirko 3 หลายเดือนก่อน

    Wow precious singers ❤❤❤

  • @JoinBest
    @JoinBest 4 หลายเดือนก่อน +1

    Maski my God bless you more and more

  • @WondimuBaqala
    @WondimuBaqala 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🙋🙋🙋🙋

  • @AkliluAlaro
    @AkliluAlaro 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you for ever!!!

  • @GetachewGmeskel
    @GetachewGmeskel หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @Salam-rt2fc
    @Salam-rt2fc 24 วันที่ผ่านมา

    መሥክዬ የምወድሽ❤❤❤❤

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልኝ እህቴ መስኪ ❤❤❤

  • @KENEANAHMED
    @KENEANAHMED 29 วันที่ผ่านมา

    Meski❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 4 หลายเดือนก่อน +1

    What a song! can’t stop listening

  • @LalesaTadesse
    @LalesaTadesse 19 วันที่ผ่านมา

    God bless you forever

  • @luchiyatibebu4897
    @luchiyatibebu4897 4 หลายเดือนก่อน

    መስኪ ዘመንሽ ይባረክ ተባረከናል ዝም በለሽ ጨምሪ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdaneElias-z2y
    @AdaneElias-z2y 3 หลายเดือนก่อน

    Singer meski God bless you with all things ❤

  • @GeteDriba
    @GeteDriba 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @sarabegeta8541
    @sarabegeta8541 3 หลายเดือนก่อน

    Amen 👑👑👑🔥🔥🔥

  • @alexchakiso311
    @alexchakiso311 2 หลายเดือนก่อน

    You are blessed 🙏🙏🙏

  • @genetbedada4712
    @genetbedada4712 4 หลายเดือนก่อน +1

    Be blessed dear❤

  • @birtukanadmassu
    @birtukanadmassu 4 หลายเดือนก่อน

    ewuy tebareki yene enat meskiyee bitintin blobgn lemesmat techegre neber hulum be 1 lay sihon endet dess ylal ,😍🥰😍

  • @AshenafiAbebeWada-p6x
    @AshenafiAbebeWada-p6x หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ በብዙ እንደ አንቺ ይብዙልኝ❤🙏

  • @bobbysolomon5621
    @bobbysolomon5621 17 วันที่ผ่านมา

    Tabark maski

  • @HabteHaile1
    @HabteHaile1 3 หลายเดือนก่อน

    Wow!❤❤❤❤❤❤

  • @SamiSami-c6i
    @SamiSami-c6i 3 หลายเดือนก่อน +2

    Geta ybarkishi ❤❤❤

  • @kidistalemayehu8148
    @kidistalemayehu8148 4 หลายเดือนก่อน

    ባንች የባረከን ጌታ ይባረክ❤❤🙏

  • @ketimalem2225
    @ketimalem2225 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you more and more❤❤❤❤❤❤