ትበቃኛለህ - Frehiwot Abebaw

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 313

  • @FrehiwotAbebaw
    @FrehiwotAbebaw  2 ปีที่แล้ว +205

    ሁሉ በሁሉ ነህ ምን ጠፍቶ ከቤትህ
    ሄጄ/ለምን? ደጅ ልጥና ከሃጥያተኛው ድንኳን
    ሰማይ የአንተ ነው ለምን እፈራለሁ?
    ምድሩም የአንተ ነው ለምን እሰጋለሁ?
    አለም በእጅህ ነው ለምን እፈራለሁ?
    አንተ የእኔ ነህ ይሄ በቂ ነው::
    ትበቃኛለህ (4*)
    ፀጋህ ይበቃኛል
    ሌላ ምን ያምረኛል
    ትበቃኛለህ(4*)
    ደባል አልፈልግም
    ኢየሱስ ቤቴ አለህ
    ትበቃኛለህ(2*)
    አንዴ እንተን አይቶ ከሰከነ ልቤ/ከጠረቃ ልቤ
    ባላፊ ባግዳሚ አይወሰድም ቀልቤ/አይሸሸኝም ቀልቤ
    ለአንዴ አይደለም ጉዳዬ እስኪፈጸም
    የዘላለሜ ነህ ያለ አንተ ነኝ ምንም::/ብቻዬን ነኝ ምንም::
    ትበቃኛለህ.......
    መወደጃዬ ነህ የተውደድኩብህ
    የማታረጅ ልብሴ ብርድ ያመለጥኩብህ
    የዘላለም ውሃ ደግሞ እንዳልጠማ
    መቼም አይርበኝም ነህ የህይወቴ እንጀራ
    በምድር እስካለሁ ቢያሻኝ መጠለያ
    ለዛሬ አይደለም ነህ የዘላለም መኖሪያ
    ት በ ቃ ኛ ለ ህ : :

    • @mulatuhabtamu
      @mulatuhabtamu 2 ปีที่แล้ว

      TEBAREKI

    • @tadele2730
      @tadele2730 2 ปีที่แล้ว

      tebark

    • @mahazaethio3421
      @mahazaethio3421 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜ🤲🤲🙇‍♀️🤲🤲🙇‍♀️አሜንአሜንአሜን🤲🙇‍♀️አሜንአሜንተበረክአሜንተባረክተበረክ🌴🌾🌴🌾🌳🌾🌴🌱🎄🎄🍇🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🍇🍇🍇🙌🙌🙌🥛✅🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zufanassefa9897
      @zufanassefa9897 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እየሱስ በቂ ነው

    • @yekidantv5149
      @yekidantv5149 2 ปีที่แล้ว

      ትበቃኛለህ

  • @peterdemes5523
    @peterdemes5523 2 ปีที่แล้ว +2

    ምን ዓይነት የተባረክሽ ልጅ እንደሆንሽ መግለጽ ያቅታል

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 2 ปีที่แล้ว +42

    አንኳን የጌታ ዘማሪ ሆንሽ የኔ እህት በጉብዝናሽ ወራት የዘመርሽለት ጌታ እስከ ፅዮን ይጠብቅሽ

  • @masadea5182
    @masadea5182 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ ነው በዚህች ልጅ ውስጥ ብዙ ታአማር አለ።

  • @gizachewaberaabera-vq5rs
    @gizachewaberaabera-vq5rs ปีที่แล้ว +1

    መዝሙር መላት እንዳዝህ ነው
    ዳስ ይላል ፀጋውን የብዛልሽ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ እሕቴ

  • @metikeweti
    @metikeweti ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለምልም! 🙏🙏🙏

  • @tsiontilahun3669
    @tsiontilahun3669 2 ปีที่แล้ว +22

    ሰሞኑንማ በጫጫታ የባከኑብንን ዘመናት በእንዲህ አይነት ልከኛ መዝሙሮች ሊበቀልልን ጌታ ተነስቷልናል እሰይ ብቻውን ጥጋባችን ለሆነው ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁንለት። እማይዬ ጸጋ ይብዛልሽ፣ በርክችልን፣ ማምሻሽ ይመር፣ ክፉ አይንካሽ።

  • @kemiy4285
    @kemiy4285 ปีที่แล้ว +1

    ትበቃኛለህ🙏🙏🙏

  • @meharudindamo6102
    @meharudindamo6102 2 ปีที่แล้ว +37

    “ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ።”
    - መዝሙር 84፥10
    "ተባረክልን አንቺ ለትውልድ በረከት ነሽ"

    • @themotivationidea
      @themotivationidea 2 ปีที่แล้ว +1

      ድንቅ ምስክርነት
      ሚሊዮን
      th-cam.com/video/S-YiQbZwcbM/w-d-xo.html

  • @apostlebiruktitosofficial
    @apostlebiruktitosofficial ปีที่แล้ว +1

    ትበቃኛለህ!

  • @WOYENUABAB
    @WOYENUABAB 3 หลายเดือนก่อน

    ሰማይ ያንተ ነው ለምን ፈራለው ምድርም ያንተ ነው ለምንዘጋለሁ አለም በእጅህነው ለምን ፈራለሁ አንተም የኔነ ይሄ በቂ ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ በፀጋ ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

  • @Y_I_D_U
    @Y_I_D_U 2 ปีที่แล้ว +11

    ትበቃኛለህ
    ሁሉ በሁሉ ነህ ምን ጠፍቶ ከቤትህ
    ሄጄ/ለምን? ደጅ ልጥና ከሃጥያተኛው ድንኳን
    ሰማይ የአንተ ነው ለምን እፈራለሁ?
    ምድሩም የአንተ ነው ለምን እሰጋለሁ?
    አለም በእጅህ ነው ለምን እፈራለሁ?
    አንተ የእኔ ነህ ይሄ በቂ ነው::
    ትበቃኛለህ (4*)
    ፀጋህ ይበቃኛል
    ሌላ ምን ያምረኛል
    ትበቃኛለህ(4*)
    ደባል አልፈልግም
    ኢየሱስ ቤቴ አለህ
    ትበቃኛለህ(2*)
    አንዴ እንተን አይቶ ከሰከነ ልቤ/ከጠረቃ ልቤ
    ባላፊ ባግዳሚ አይወሰድም ቀልቤ/አይሸሸኝም ቀልቤ
    ለአንዴ አይደለምን ጉዳዬ እስኪፈጸም
    የዘላለሜ ነህ ያለ አንተ ነኝ ምንም::/ብቻዬን ነኝ ምንም::
    ትበቃኛለህ.......
    መወደጃዬ ነህ የተውደድኩብህ
    የማታረጅ ልብሴ ብርድ ያመለጥኩብህ
    የዘላለም ውሃ ደግሞ እንዳልጠማ
    መቼም አይርበኝም ነህ የህይወቴ እንጀራ
    በምድር እስካለሁ ቢያሻኝ መጠለያ
    ለዛሬ አይደለም ነህ የዘላለም መኖሪያ
    ት በ ቃ ኛ ለ ህ : :

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ሁሉ የተፈጠረበትን ክቡር ዐላማ፣ ፈጣሪው ያየለትን ድንቅ ሕይወትና ያንንም ከመኖር ከልክሎት ያለውን ጕድለቱን፣ እንዲሁም ከጕድለቱ ሊያወጣው የሚችለውን ብቸኛ መፍትሔ አውቆ በዚያ ቢጠቀም እጅግ መልካም ነው። ከዚህ አማራጭ ውጭ ያለው በኀጢአት በተገዛ የዓለም ውሸት ውስጥ ለዘላለም መጥፋት ነው። ከሞት ሕይወት እጅግ የተሻለና ሊወዳደር የማይችል ነው። ሕይወትም እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    በኢየሱስ የሆንን እኛ በሕይወት ነን፤ ማንም እርሱን በሕይወትነቱ ቢያውቀው በሕይወት ይኖራል። ሊያውቀው ባይወድድ ግን በሞት ይቀራል፤ መጨረሻውም ለዘላለም ከእግዚአብሔር የመለየት ቅጣት ይሆናል።
    “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት አንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ …” (ዮሐንስ 11፥25-26)።
    #ኢየሱስወይስሞት #ሕይወትኢየሱስነው
    ተጨማሪ subscribe አትርሱ።

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 2 ปีที่แล้ว +13

    ውብብብብብብብብብብብብብ ዝማሬ፣ ድንቅ አዘማመር፣ ድንቅ መንፈስ አለበት። የእውነት ልብ ውስጥ ክትት የሚል ዜማ እና ግጥም ነው የምር። ሙዚቃውንም ያበጃጁ እና ያዋሀዱ እጆች ይለምልሙ፤ በደንብ ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው። ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልሽሽሽሽ እህት አለም።❤❤❤

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ ሀሹካ ይበቀኛል ጌታየ ለኔ❤ ተባረክልኝ እህቴ

  • @liliworku944
    @liliworku944 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ እህት ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @LetaKefena
    @LetaKefena 2 ปีที่แล้ว

    Geta abzito yibarkish Fre....... betam des yemil mezmur new.
    Jesus is more than enough😍❤

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 2 ปีที่แล้ว +31

    እንኳን ደህና መጣሽ የአባቴ ድንቅ! ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለምልም! ድንቅ ዝማሬ ነው:: ኢየሱስ ብቻውን በቂ ከበቂም በላይ ነው!

    • @themotivationidea
      @themotivationidea 2 ปีที่แล้ว

      ድንቅ ምስክርነት
      ሚሊዮን
      th-cam.com/video/S-YiQbZwcbM/w-d-xo.html

    • @habtamuworku309
      @habtamuworku309 ปีที่แล้ว

      አሜን! ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው።ለምልሚ!!

  • @edensileshi1674
    @edensileshi1674 2 ปีที่แล้ว +2

    the first ...tebareki hulu behulu neh

  • @firofiro2567
    @firofiro2567 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዘመንሽ ክበርልን እህቴ 🥺🥺🤲🤲

  • @EthiopiatadeseWolyetadicha
    @EthiopiatadeseWolyetadicha ปีที่แล้ว

    Yemjemrya gize erasen yagegnwti mezmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 ปีที่แล้ว +5

    አሚን እውነትነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ተተክለሽ ፀንተሽ እደጊ እላለው

  • @temesgenabrham772
    @temesgenabrham772 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢየሱስ በቂ ከበቂም በላይ ነህ 😍
    በአላፍ በአግዳሚ አይወሰድም ልቤ
    ትበቃኛለህ ብቻህን ነግሰህበታል በልቤ🙌

  • @TshalaTemasgen
    @TshalaTemasgen ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስዬ ትበቃኛለህ ❤

  • @erminaz1
    @erminaz1 2 ปีที่แล้ว +6

    Yeah we all need is he.He is enough for everything.

  • @melesechabege3986
    @melesechabege3986 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይበረከሽ ለኔ እርሶ በቂ ነዉ አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketpaulos376
    @bereketpaulos376 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ የቆቅ መረቅ ትመችኛለሽ bless up 🔥🔥

  • @SaraSara-rr8oc
    @SaraSara-rr8oc 2 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeen 🙏🙏ye Abate jagina zemenishi beigzhaberi yetbareke yhonlshi ❤️❤️❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🎻🎻🎻✅️✅️✅️

  • @eyerusalemthomasofficial4886
    @eyerusalemthomasofficial4886 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንሽ ይባርክ በረከታችን ነሽ አንች

  • @mekidesMehertu-qx5ix
    @mekidesMehertu-qx5ix ปีที่แล้ว

    እውነተኛጸጋስጋንምነፍስንምያረሰርሳልተባረኪ

  • @meleman6955
    @meleman6955 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ተባረክ እህታችን ከዝህ በላይ ይጨምርብሽ

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 2 ปีที่แล้ว

    ትበቀኛል ዎዳጄ Frehiwot yya abatte jegena wuduwa le tiwulde bereketachin nesh nulgn tsegaaahun yabzalesh 😍

  • @aregash974
    @aregash974 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🙏

  • @kedijajesus5680
    @kedijajesus5680 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene wedee❤❤ tebareekkii leyuu menfess yalebeet zemaree neww Egziabher amlak abzto yibarkeshh🙏🙏🙏🙏

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 ปีที่แล้ว

    የእኔ ዉድ እህት አለም በጌታ ስም ተባረክልኝ እወድሻለሁ ዘመናችን በጌታ ቤት ይለቅ ፀጋ ይብዛልሽ ፍሬያማ ሁኝ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 ปีที่แล้ว

    ኤር ኡኡኡኡኡኡኡ ትበቀኛለህ ውይ 😇😇😇😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭ጌታ ይብርክሽ ውዴ

  • @abenezeramsalu9129
    @abenezeramsalu9129 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ እህት ጎበዝ በርች እግዚ/ር ፀጋሽን ይጨምርልሽ በመዝሙርሽ ተፅናንቼሀለሁ

  • @Wudeeee
    @Wudeeee 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuffffff endet endetemereku Bazi mezmur adis manint nw yelebeskut tebereke zemenish yelamlim yezi alem neger ayagegnish ehite

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 ปีที่แล้ว

    አሜንንን እየሱስ ተበቀይናለህ ሃሌሉያ 🔥🔥🔥🔥አግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርካው ጸጋ ይብዛልሽ ❤️❤️❤️🤲🎧🔥ሃሌሉያ በቂ እየሱስ ነው ::ላላ ለምን ስጋተ ውውውው በክርስቶስ ደም ተሸፈን 🙏🙏🙏🙏

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 ปีที่แล้ว +1

    Amazing songs my sister!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebish!!!

  • @ሬማኦፍሻልቲዪብ
    @ሬማኦፍሻልቲዪብ 2 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ በቤቱ ያደረበት ሰው ለሌላ ማዜም አይችል ዘመንሽ ከዚህ በላይ ይለምልም፡፡

  • @optimisticidea1721
    @optimisticidea1721 2 ปีที่แล้ว +1

    #tebekagnale_eyesus!!!!!!!!! eeeesay .tebarekilgn wud sis zemenish bebeti yalkilish.....kalat ataw

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 ปีที่แล้ว

    Betam tebareki yerasish tselyesh kelay yetekebelshyu kehone barekush - yesew mezmur iyenetkeachu kehone kofrachu yalametachu kehone yesew zmare mrzemer ychslsl klip msrst gn befsum tkikil aydelen igziabher kekebachu betslot menfes mezmurachu kelay mekebel bicha ina bicha new 👈

  • @ማስተዋልየደሙፍሬነኝ
    @ማስተዋልየደሙፍሬነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንን እውነት ነው ኢየሱስ በቅ ነው ከበቅም በላይ የተወደድሽ ጸጋው ይብዛልሽ

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 2 ปีที่แล้ว

    Beneger hulu yerdash Egziyabher yebarek ewedshalhu.......bkerew zemnshim yegeta agelgay honesh kiri

  • @yosefaschalew5287
    @yosefaschalew5287 2 ปีที่แล้ว +7

    እንደሁል ግዜው እንባረክብሻለን ፍሬዋ
    "ደባል አልፈልግም እየሱስ ቤቴ እያለ
    ትበቃኛለህ"
    እንወድሻለን

    • @lillifetsum145
      @lillifetsum145 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😇😇😇🙏🙏🙏

  • @GetAbateOfficial
    @GetAbateOfficial 2 ปีที่แล้ว +3

    #ፍሪታ_ተባረኪ_ዘመንሽ_ይለምልም_ጸጋው_ይብዛልሽ
    አንዴ እንተን አይቶ ከሰከነ ልቤ/ከጠረቃ ልቤ
    ባላፊ ባግዳሚ አይወሰድም ቀልቤ/አይሸሸኝም ቀልቤ
    ለአንዴ አይደለም ጉዳዬ እስኪፈጸም
    የዘላለሜ ነህ ያለ አንተ ነኝ ምንም::/ብቻዬን ነኝ ምንም::
    ትበቃኛለህ.......

  • @abrehamtilahun7490
    @abrehamtilahun7490 2 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽኮ በጌታ፡፡ ምርጥ የተባረክሽ ልጅ በርቺልኝ❤❤❤

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 ปีที่แล้ว

    ትበቃይናለ እየሱስ 😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇‍♀️🤲😭😭🙏🙏ተባረክ ተባረክ ፃጋ ይጨምርልሽ

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld ปีที่แล้ว

    ሁሉ በእጁ ነው! ተባረኪ የኔ እህት!

  • @tsigebekele4433
    @tsigebekele4433 ปีที่แล้ว

    Yene wed zemensh ylemlm...... nefsn yemyaresers erif yemyareg zmare new tebarekilgn.

  • @shalomshalom2344
    @shalomshalom2344 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ነው 🙏🙏

  • @fekadutomba5348
    @fekadutomba5348 ปีที่แล้ว

    degagime degagime semichew ahunim semaw yemilegn mezimure! tebareki

  • @EyasuersamoLiaso
    @EyasuersamoLiaso 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen kibiri hulu La geta La Eyesusi yhuniiii Amen Amen tabarakiii ❤❤❤❤

  • @ashunetky4630
    @ashunetky4630 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ዝማሬ ፀጋ ይብዛልሽ ፍሬ 🙌🥰🥰😇

    • @themotivationidea
      @themotivationidea 2 ปีที่แล้ว

      ድንቅ ምስክርነት
      ሚሊዮን
      th-cam.com/video/S-YiQbZwcbM/w-d-xo.html

  • @gizachewtafesse1123
    @gizachewtafesse1123 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsegawn slabezalish Egzer ymesgen ewnet nw JESUS IS WORTHY for us

  • @BiniamWoldemichael
    @BiniamWoldemichael 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing! ክርስቶስ ብቻውን በቂ: ከበቂም በላይ! ትኩረታችን እሱ ብቻ ሲሆን አቤት ህይወት መጣፈጡ! ይሄ አይወሰድብሽ: እህቴ!

  • @etagegnnewbekele4851
    @etagegnnewbekele4851 2 ปีที่แล้ว

    Igzihabiher yibarkish
    Tsegaw be hayil yibzalish
    Keto ayiwesedibish

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +4

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 2 ปีที่แล้ว

    Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,, iyesusiye kebeke Belayi new❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @joelkoren3241
    @joelkoren3241 2 ปีที่แล้ว +13

    Unbelievable d voice blended well with keyboard, so beautiful. May God lift you both further. Love from PNG 🇵🇬.

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 ปีที่แล้ว

    Geta. Bedemu. Yeshfensh. Fethamesh. Yamare. Yeun. Tebarekeeeeee

  • @negasheshetu7752
    @negasheshetu7752 ปีที่แล้ว +1

    Yes, Jesus is enough my God bless you. please keep your grace.

  • @addisukarafo4364
    @addisukarafo4364 2 ปีที่แล้ว

    WOW degagimewu semahut gin still ................... tebarek sis tsegawu yibzalsh

  • @timothytilahun8020
    @timothytilahun8020 2 ปีที่แล้ว +1

    Eyesus bekyachin new!! esu kalen hulu alen Geta zemenshin yibark!.......

  • @mulatuhabtamu
    @mulatuhabtamu 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ጌታ አገዘሽ

  • @besufikadnigusea9979
    @besufikadnigusea9979 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareki zemenesh kemtamelkiw geta egzabher kersu gar yeleq!!

  • @bereketjateno2373
    @bereketjateno2373 2 ปีที่แล้ว

    Frehiwot geta yiberkish ahunem geta tsegawen yabezalish

  • @ibsanegasa3212
    @ibsanegasa3212 2 ปีที่แล้ว +6

    Definitely! Jesus is more than enough!
    God bless u more!

  • @abdibekele7950
    @abdibekele7950 2 ปีที่แล้ว +2

    Yesuus Gahaadha , Ga'aa olis!
    Baayyee galatoomi

  • @tinsueaster2279
    @tinsueaster2279 ปีที่แล้ว

    ፍሬዋ የተወደድሽ,ውድሽ በኔ ዘንድ የፀና እህቴ ሆይ, ነብስም አልቀረልኝ ስሰማው'ትበቃኛለህ' እርሱ በቂያችን ከበቂም በላይ ነው አሜን!! ደስስስስ የሚል ዜማ,ደስስ የሚል ሙዚቃ,ሰምቼ ሰምቼ ሰምቼ የስልኬ መጥሪያዬ አርጌዋለው,ስልኬ ሲጠራ የሚሰማ ሁሉ ቆም ብለው(በተመስጦ) እስከማነሳው ይሰማሉ, እኔም ቶሎ አላነሳው እንዲሰሙት።
    ፍሬ ሆይ አንቺ ብሩክ ሴት ክፉ አይንካሽ,ዘመንሽ ይለምልም! ተባረኪ,ብዢ,ስፊ,ውረሺ!!

  • @eyobfissahaye4948
    @eyobfissahaye4948 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይባርክሽ!!!!!

  • @maseehosii8528
    @maseehosii8528 ปีที่แล้ว

    Betam yemibark mezmur new hulum zimarewochish mirt nachew geta abzito yibarkish

  • @bereketmarkos5500
    @bereketmarkos5500 2 ปีที่แล้ว +1

    መወደጃዬ ነህ የተውደድኩብህ😍
    የማታረጅ ልብሴ ብርድ ያመለጥኩብህ😍

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 2 ปีที่แล้ว +8

    ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር 💕
    ጌታ ይባርክሽ!

  • @tolashebersisa4497
    @tolashebersisa4497 2 ปีที่แล้ว

    Tebraki yene konjo yeredash geta yebrak

  • @tesfamichaelhailu9925
    @tesfamichaelhailu9925 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ለብቻው ጌታ ነው መዳን በርሱ ነው ይሄን እንዳልመሰክር ቢከለክሉኝም አንተን አምኜ ወጣሁ

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ብርክክክክክክክክ በይልኝ የአባቴ ልጅ ዝማሬዎችሽ ሁል ጊዜ መልዕክት ናቸው ነብስን ያሳርፋሉ አይወሰድብሽ ይሄ መታደል ነው ፍርዬ ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @almazbeyene5510
    @almazbeyene5510 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬዎችሽ ኢየሱሰን ሰለሚያሳዩኝ ደስ ይሉኛል ተባረኪ እወድሻለሁ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈርዬ ተባረኪ በጣም ነው ምወድሸ
    ባልሳሳት የመጀመሪያ መዝሙርሽ
    የደግነት መስፈርያ የሚለውነ ነው በጣም ምወደው ደጋግሜ ምሰማው ነው
    ግን እዚህ አለቀቅሸውም ብትለቂው ደስ ይለኛል ያልሰሙት ይስሙትና ይባረኩበት

  • @ድንቅነሸአመረገ
    @ድንቅነሸአመረገ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን♥♥♥🎸🎵🎸በጌታ ስም ታበረክህ♥♥

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም
    @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም 2 ปีที่แล้ว

    የእዉነት እየሱስ አንተ ለእነ ትበቃኛለ
    ወደ እየሱስ የምያስጠጋ መዝሙር ስንተ ግዘ ሰማዉት ግን በቃ ፀጋህ ይበቃኛል አልኩት

  • @antenhemulugeta7091
    @antenhemulugeta7091 ปีที่แล้ว

    በጣም የተጽናሁበት የተባረኩበት ዝማሬ ነዉ፡መወደጃዬ ነህ የተወደድኩብህ፣ 5:24

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 ปีที่แล้ว +2

    Amen, Amen, Amen, Amen. Amazing and beautiful! God bless you more and more.

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 2 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያያያያያ አሜን ተበቃኛለህ አሜን አሜን ዘመንሽ ይለምልም ተበረከሽ ለበረከት ሁኚ

  • @buzuneshtaye9058
    @buzuneshtaye9058 2 ปีที่แล้ว

    ohhh ዘመንሽ ይባረክ ተባረክ!!!

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 2 ปีที่แล้ว

    Girum azemamre wedona asheteto geta yemkeblew zimare wowww my God bless you and more firee❤️❤️❤️❤️

  • @dagimworku896
    @dagimworku896 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን
    ይህን ፀጋ ስለሰጠሽ ይመስግን
    አንች ለትውልድ ሁሉ በረከት ሁኝ

  • @godis.my.sevary7577
    @godis.my.sevary7577 2 ปีที่แล้ว

    Amen,amen,. 🙏🙏💓💓

  • @abenytare1493
    @abenytare1493 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ !! ዘመንሽ ይባረክ!! የዘመርሽለት ያዘምሽለት ጌታ እስከ መጨረሻ ይምራሽ!!

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 8 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይበቃኛል❤❤❤

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 2 ปีที่แล้ว +1

    Uffff yene konjo des styi ❤❤❤
    Slanchi Egziabher yimesgen ❤

  • @abeni_br
    @abeni_br 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል ትበቃኛለህ!

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤tebrki ehita gata yeberkishi

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 ปีที่แล้ว

    መዝሙሮችሽ ሁሉ የእርጋታ ነው ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ ተባረኪ ከዘመኑ ጨፋሪዎች ጋር እንዳትደባለቂ እንዲህ በመንፈስ ሁኚ

  • @dawitwonbeto1598
    @dawitwonbeto1598 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ ይባርከሽ

  • @ebesamekonnen2119
    @ebesamekonnen2119 2 ปีที่แล้ว +5

    Yesuus ati anaaf hundumaadha; na geessa !
    watt a song!
    Much grace Fre!

  • @lidiyasolomonofficial1790
    @lidiyasolomonofficial1790 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ!