Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ እሩቅ እሩቅ የሚያሳየኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን. Eruk Eruk.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 19 วันที่ผ่านมา +79

    እኔ ምናፍቀው አንቴ ምታገልግልበት ቀን በአካል ተገኝቼ ማምለክ ነው ምፈልገው ጌታን ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ ስያስገባኝ እካፈላለው ጌታ ኢየሱስ ካልመጣ ወይም እኔ ካልሄድኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤኪ ስዎድኮ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ

    • @meazasaji-z6x
      @meazasaji-z6x 19 วันที่ผ่านมา +3

      Geta abzeto yebarekih❤❤🎉🎉❤❤

    • @seblework-cy3tv
      @seblework-cy3tv 18 วันที่ผ่านมา

      እኔም ጌታን ሁፍ❤❤🎉🎉🎉

  • @abrahamokantey5628
    @abrahamokantey5628 19 วันที่ผ่านมา +56

    I don't understand the language but I feel the Spirit of God in the music. God bless you Bereket Tesfaye and your band. I'm your biggest fan from Ghana 🇬🇭.

    • @jesusMySavior-s5v
      @jesusMySavior-s5v 16 วันที่ผ่านมา

      God Bless u also our Heavnly brother.

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 18 วันที่ผ่านมา +25

    ሙዚቃ ተጫዋቾች እግዚአብሔር በ እጥፍ ፀጋ ይባርካችሁ አለ እናንተ ዘማሪዎቻችን አይደምቁም በ ውጪ መተው ሲያገለግሉ በጣም አቅም ያጥራቸዋል እንደ ባንድ አብራቹሁ ብትንቀሳቀሱ በረከቶቻችን ናችሁ ቤክዬ ታባርከሃል ሃልወቶች ትለያላቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 19 วันที่ผ่านมา +28

    ቤኪዬ ተባረክ ስጦታችን❤ቃል የለኝም ስላንተ አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ

    • @davetsegaye7552
      @davetsegaye7552 19 วันที่ผ่านมา +1

      Hena you are also one of the rare singer that this generation have

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 19 วันที่ผ่านมา +22

    እዚህ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ጌታን ከአንተ ጋር ማምለክ ትልቅ እድል ነው🤌♥️

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 18 วันที่ผ่านมา +6

    ወየው እዚቤት ያለው የጌታ መንፈስ ብኖር ብዬዬ ተመኘሁ አቤት ቤኪዬዬ እንኳን በአለም አልሆንክ ሰይጣን ሁነኛ ሰው ነው የተነጠቀው

  • @abegi-zy8nx
    @abegi-zy8nx 19 วันที่ผ่านมา +7

    ገና እናመልከዋለን በእልልታ ❤እየሱስ ስሙ ይባረክ ❤እልልልል አሜን❤❤❤❤❤

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 19 วันที่ผ่านมา +8

    ወንድማችን በረከት አንተ ለኛ ምሣሌችን ነህ አሁንም ሕያው እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ‼🙏

  • @binyamtagesse9702
    @binyamtagesse9702 19 วันที่ผ่านมา +3

    በአንተ ላይ እየፈሰሰ ያለው የጌታ ፀጋ ይቀጥላል። ገና ብዙ ትውልድ ከጌታ በሚትቀበላቸው መዝሙሮች ረስረስ ይላል❤❤❤እወድሃለሁ❤❤❤

  • @BarsenetWakeyo
    @BarsenetWakeyo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤኪ በረከታችን❤❤❤❤❤

  • @Nobelhansh
    @Nobelhansh 18 วันที่ผ่านมา +5

    በረከት በረከቴ ነህ

  • @BIRTUKAN-tw2gu
    @BIRTUKAN-tw2gu 18 วันที่ผ่านมา +5

    አምላኬን በሕይወት ሳለው አንተ በምታገለግል ጉበኤ እንዳመልክ እድል እንድሰጠኝ እለምነዋለው😢😢🙏❤

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 19 วันที่ผ่านมา +6

    ምን አይነት ድንቅ አምልኮ ነው። ክብሩን ሁሉ እየሱስ ይውሰድ ።

  • @GodArmy-ri3ry
    @GodArmy-ri3ry 18 วันที่ผ่านมา +5

    ❤ መጥቶዋል ኢየሱስ......🎉🎉🎉🎉

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 19 วันที่ผ่านมา +3

    ቤኪ ምርጥ ሰው እንዴት እኮ እንደምወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ሞገሱ ይጨምርብህ

  • @mercy-ik9zi
    @mercy-ik9zi 18 วันที่ผ่านมา +4

    ምን አይነት አምልኮ ነው🙆🙆🙆 ተባረክ ቤኪ ❤❤

  • @mihret116
    @mihret116 18 วันที่ผ่านมา +6

    Amen Amen Amen 🙏 በረከት እንደ ስምህ ተባርከህ ቅር

  • @beneyashhh
    @beneyashhh 18 วันที่ผ่านมา +3

    ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዋው ድንቅ እየሱስ ተባረክ ውርደታችንን በክብር ከአፈር ከትቢያ ያነሳኸን።እጃችንን የያዝከን ክበርልን እንኮን የእየሱስ ሆንን።ቤኪ እንኮን ጴንጤ ሆንክ እሰይ

  • @sintujosh
    @sintujosh 18 วันที่ผ่านมา +1

    Bewnet miyastawek yegeta megegnet
    Beki enwedhalen bereketachen tebarek endegena

  • @MoataGudeta
    @MoataGudeta 19 วันที่ผ่านมา +4

    God bless Bereket our favorite singer and God bless those love God? Like my comment

  • @RhoberaKumsa
    @RhoberaKumsa 19 วันที่ผ่านมา +4

    This worship captures the glory and power of God as revealed in the Bible's Revelation chapter 1. This song truly resonates with the spirit of worship, reminding us of God's greatness and the promises written in His Word. Blessed be BEKI !

  • @GatoreAlvie-qh2ds
    @GatoreAlvie-qh2ds 6 วันที่ผ่านมา

    "I don't understand this language, but I sense the anointing and power in it. May God bless you abundantly

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or 10 วันที่ผ่านมา

    መቷል እየሱስ በግርማው እኔ ቤት❤❤❤❤ ቃላት አጣሁ ዘርህ ይለምልም!!!

  • @Mhretyeshitila
    @Mhretyeshitila 17 วันที่ผ่านมา +1

    Bekiye betam new yemewedhe keante gara and ken mezemer betam new yemewedhe ❤❤❤❤

  • @SouthSudaneseGospelTV
    @SouthSudaneseGospelTV วันที่ผ่านมา

    May God Take Lead

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 19 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke ❤❤❤

  • @jakson_plus
    @jakson_plus 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ለማንም ቢሆን ታሪክ ነው ። በችክችከታ እነደዚህ perform ያደረገ ኢትዮጵያዊ ወይም ሌላ ሰው አላየሁም ። bereket your are legend

  • @mekidesmengesha-j3t
    @mekidesmengesha-j3t 18 วันที่ผ่านมา +2

    yemnwedih tebarekilign zemen begeta kibr yilek

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 8 วันที่ผ่านมา +1

    Fire of Holy Spirit 🔥 Beki tsega yabizalik wondim
    Demo silant Egzbher yimesgn Eyesus Christos tilantim zarem esk lezelalalem yaw nw amen
    Eyesus Christos Yibarki mezimurochin Bible ena Holy Spirit together for glory of God amen

  • @destasamuel4194
    @destasamuel4194 6 วันที่ผ่านมา

    እልልልል ልልልልልልልልል ሃሌሉያ በጣም ደስ የሚል አምልኮ

  • @dr.bokaimiru4713
    @dr.bokaimiru4713 19 วันที่ผ่านมา +2

    All glory be to Christ Jesus

  • @TigistWakjira-gq2or
    @TigistWakjira-gq2or 10 วันที่ผ่านมา

    አቤት ደሞ ያቺ የተለየች እልልታህ ስባረክባት❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 19 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤❤❤

  • @AbinetGetachew-xn6tz
    @AbinetGetachew-xn6tz 19 วันที่ผ่านมา +1

    Geta Eyesus birek yargeh Beki!!! You are a gift for the generation

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 19 วันที่ผ่านมา +2

    ያነቃኝ ጌታ የተመሰገነ ይሁን!!❤

  • @BettyAbebe-y5t
    @BettyAbebe-y5t 12 วันที่ผ่านมา

    አስተምሮትን የሚዘምር
    ምርጥ ዘማሪ ተባረክ❤

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 19 วันที่ผ่านมา +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ዛማንሕና አሜን አሜን እያሱስ ጌታ ነው እንውድ ሕልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeleseSeid-z6l
    @MeleseSeid-z6l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eyesus krstos Geta new❤

  • @mintesinotminasemintu2543
    @mintesinotminasemintu2543 19 วันที่ผ่านมา +1

    uffff ene min libelihi imbayeni mekoxaxeri iyakategni newi bante amilko tebarike beka ewdihalewi betam getan minte negni kewondo genet love you

  • @HanaMisganu-g9g
    @HanaMisganu-g9g 19 วันที่ผ่านมา +2

    Erkun malme ylmedben ❤❤❤

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 18 วันที่ผ่านมา +1

    Ilil ilil ilil
    Uuuuuuuuuuuuu
    Hallelujah Hallelujah
    ❤❤❤❤❤
    Le Getae le IYESUS ❤❤
    Bekiye you are BLESSED

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 18 วันที่ผ่านมา +1

    የነበረው መንፈስ መቼም አይረሳም ልቤ ነው የሚቃጠለው እንኳን ጌታ የምትለውን ስትል ሰምቻለሁ እንዳወራኝ ስትል የሚሊኒየሙ ላይ ማለቴ ነው

  • @mickytade866
    @mickytade866 13 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳያልቅ ደቂቃውን ማየው ነገርስ😢😊❤❤😢

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 17 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እሰይይይ ደስ የሚል መንፈስ ሀልዎት ይብዛላችሁ🙏🙏

  • @NatiBiru
    @NatiBiru 19 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ምን ተባብለንነበር ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NAMOMSALEMMA
    @NAMOMSALEMMA 18 วันที่ผ่านมา +1

    Gooftaan yesus manakoo haa seenu malee ulfinni guddaan jira ammallee❤❤🙏 Beki Eebbifamii ,siinis gartu baandii muuziqaa kees waaqayyo guddaa haa eebbisuu isinan Jaalladha❤

  • @etopiyaetopiya1209
    @etopiyaetopiya1209 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @ayukassahun8430
    @ayukassahun8430 18 วันที่ผ่านมา +1

    Bekiya,May God bless you more and more. We love you bro.

  • @Theidea-fb9vm
    @Theidea-fb9vm 18 วันที่ผ่านมา +1

    I feel happy whenever I hear your songs. God bless you.

  • @eyobashuro
    @eyobashuro 17 วันที่ผ่านมา +1

    Wow wow amazing... Grace upon u aboundantly brother

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 18 วันที่ผ่านมา +1

    Oohh Beki mn aynet tsega nw yetemolahew slante lenigusu kbr yhun🙏🙏Abet Begubaew yalew menfes🥰🥰

  • @bereketbiru2682
    @bereketbiru2682 19 วันที่ผ่านมา

    Enenja elelelelele beryi elelelele

  • @asratamareofficial6806
    @asratamareofficial6806 15 วันที่ผ่านมา

    Wiwiwiwiwwiwiiwiw......My ❤ become delightful.....uuuuuuwwwwwww.....,elelelelelelelellelelelelellelelele......elelelelelelelellelelelele......words can't explain....what I feel now.....let me say just....eleleleleleleleleleellele.....eleleleellelelelelelel

  • @tigistalemu9473
    @tigistalemu9473 19 วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪ በረከታችን ብዛ ይጨምርልህ😍🙏

  • @TameneGezahegn-e3w
    @TameneGezahegn-e3w 19 วันที่ผ่านมา

    Eruuuuuk eruuuuuk newu myasayegn Ameen Jesus Christ king of kings

  • @Danny-o5z
    @Danny-o5z 14 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ድምፅ የሰጠክ ጌታ ይመስገን❤❤

  • @EnatEnu-i2u
    @EnatEnu-i2u 18 วันที่ผ่านมา +1

    በረከት የተባረከ ነህ

  • @ChristianEyuel
    @ChristianEyuel 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪ ጌታ ይባርክ😊

  • @Jemuskandulu
    @Jemuskandulu 17 วันที่ผ่านมา

    Xalate seflege yetem mdafte yechelale eysuse yadenale bak God blessed ❤

  • @ALEMAYEHUTEWODROS-dp2bw
    @ALEMAYEHUTEWODROS-dp2bw 5 วันที่ผ่านมา

    Amezing❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 18 วันที่ผ่านมา

    አሜን::🙌🙌
    #እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::
    ፀጋውንም ያብዛላችሁ::
    ተባረኩ::
    ዘማሪ ቤኪ•♡
    📖🎵🎼🎤💕👍
    🎹🎸🎻🎷🎺🎤💕👍

  • @wamishotadesse
    @wamishotadesse 19 วันที่ผ่านมา +1

    በረከት ጌታ ይባርኪ

  • @hileadela2925
    @hileadela2925 19 วันที่ผ่านมา

    Abet yenebrew ye geta menfes❤❤❤❤

  • @getachewadmasu2186
    @getachewadmasu2186 18 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃን ጤንጤ ይስራት ክብር ለጸጋው ባለቤት

  • @John-k2k
    @John-k2k 19 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameeen bakiye tabarakilign 🙏💝 I

  • @jeremiahb7783
    @jeremiahb7783 18 วันที่ผ่านมา +1

    Amazing worship Beki! May God bless the band. They have taken our worship music quality to a different level. Tebareku

  • @qananiisaagirma
    @qananiisaagirma 19 วันที่ผ่านมา

    ooooo my God. lubbuun koo ni quufte. nabse desta tegebechi

  • @TsahyeLera
    @TsahyeLera 8 วันที่ผ่านมา

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniyamTesfaab
    @BiniyamTesfaab 19 วันที่ผ่านมา +1

    Wow amezing 😊😊 God bless you 😘

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bereketaddo8971
    @bereketaddo8971 18 วันที่ผ่านมา +1

    wow blessed

  • @MeleseSeid-z6l
    @MeleseSeid-z6l 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Andu geta eyesus krstos

  • @RahelGebretsadic
    @RahelGebretsadic 18 วันที่ผ่านมา

    Ameee......n. tebareke

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye 18 วันที่ผ่านมา +5

    Beki እሺ ቆይ ምን ላርግህ እሺ ምንድን ምትፈልገው? አላቅም ይምልህን እግዚአብሄር ግን በሰማይ ታላቅ ስፍራን ላንተ የተለየን በታ ያዘጋጅልህ! በምድር ባርኮሃል በሰማይም ባርኮሃል ስለዚህ አላቅም ምን እንደምል ተባረክ ብቻ አሁንም ፀጋ ላይ ፀጋን ይደርብልህ ሌላም ሌላም መዝሙር ሌላም ገና ያፈልቅልሃል ተባረክልኝ!

  • @getanewase1578
    @getanewase1578 15 วันที่ผ่านมา

    God bless you by all way❤❤

  • @MussieKedir
    @MussieKedir 19 วันที่ผ่านมา

    Bless you bless you more and more 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sammywandeofficial
    @Sammywandeofficial 18 วันที่ผ่านมา +2

    🔥🔥🔥🙌

  • @natoleworkissa1566
    @natoleworkissa1566 19 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ምፈልገው አንተ Bible ን በምትረዳበት መንገድ መረዳት ስለምፈልግ እንድትባርክኝ ነው ምፈልገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayasalemuofficial3628
    @esayasalemuofficial3628 16 วันที่ผ่านมา

    God bless you!
    Hallelujah ❤

  • @yohanatsegai1744
    @yohanatsegai1744 10 วันที่ผ่านมา

    Geta ybarkaju ewedwaleju

  • @Habtamu-nw2ju
    @Habtamu-nw2ju 18 วันที่ผ่านมา

    ቤኪ ተባረክ❤❤❤

  • @Amensisa-s1r
    @Amensisa-s1r 19 วันที่ผ่านมา

    Ohh yehen mezmur live hogne bet betam new yamelekut geta eyesus yebarkeh

  • @MesfinGirma-e9n
    @MesfinGirma-e9n 18 วันที่ผ่านมา

    Amen amen beky

  • @Esubalew_late
    @Esubalew_late 18 วันที่ผ่านมา

    God bless

  • @SintayoMolago
    @SintayoMolago 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samra1997
    @samra1997 18 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህን ከምታገኘው ታዲያ ለእስረኞች ወላጅ አልባ ህጻናትን መጎብኘትህን አትርሳ 😢

  • @LeniFekadu
    @LeniFekadu 18 วันที่ผ่านมา

    Stay Blessed Bekiye🙏

  • @fedoJesus92
    @fedoJesus92 19 วันที่ผ่านมา

    God Bless You BEKI!

  • @JerusalemDane
    @JerusalemDane 19 วันที่ผ่านมา

    Bk GOD BLESS YOU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SimegnBerhanu-e7j
    @SimegnBerhanu-e7j 18 วันที่ผ่านมา

    Tebarke ❤❤❤

  • @TarikuTashome-d2j
    @TarikuTashome-d2j 16 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤

  • @DawitDereje-k5m
    @DawitDereje-k5m 14 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kumexsgirma71
    @kumexsgirma71 19 วันที่ผ่านมา

    What a beautiful worship Beki God bless you more❤

  • @arsemadinku5618
    @arsemadinku5618 18 วันที่ผ่านมา +1

    ይኼ ሁሉ ሲሆን አለመምጣቴ ቆጨኝ

  • @ethio2254
    @ethio2254 19 วันที่ผ่านมา

    Eelelelelelelelelelele

  • @Maranata-f3m
    @Maranata-f3m 16 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ

  • @zematafesse7153
    @zematafesse7153 16 วันที่ผ่านมา

    Beki betam anointed nw 🔥

  • @NatuNati-i2u
    @NatuNati-i2u 18 วันที่ผ่านมา +1

    Migerem meshete neber

  • @WalelignAyele
    @WalelignAyele 19 วันที่ผ่านมา

    Thank you ❤💥🙏