Iam orthodox but I can listen this mezmur alll day and night it’s soooooo faithful . It will change alll my mood and mind everything. It gives me so much peace and feel like Iam talking to God . God bless you konjit Thanks much
Praise God , bless you no need of to be Protestant just believe this . “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
Am not protestant but I love this mazmur it touched my heart and I miss Bible 💔 😢 I don't know when but I do!!! Nefse yametodeh hoy hulum yeker Ena anta Wal ka bete ❤️ 💙 💜 God bless you all Ethiopians Jesus is Lord shalom!!!!!!!!!!!!!!!
Though I'm not Protestant I can't stop listening to this song, especially while I'm driving. Thank you for the amazing gift you presented to all of us! God bless you more and more!
I am from Kenya, don't understand the language, have listened to this song more than 10 times maybe 20. I love the language, the song, voices, beats...
Bismillah..saya seorang Muslimah asal Indonesia🇮🇩 yang sekarang sedang menetap di Malaysia🇲🇾..Semoga kita semua dapat n selalu saling menghargai/menghormati antar sesama & berbeda Agama satu sama Lain nya di seluruh Dunia ini..Aminn🤲🏻🙏🏻..!! Terima Kasih.. Salam dari Indonesia🇮🇩 Malaysia 🇲🇾..🙏🏻👍🏻!!
ነፍሴ የምትወድህ
ኢየሱስ ያለህበት ሰላሜ ያለበት(4*)
አንተ የዋልክበት ደስታዬ ያለበት(2*)
አንተ የከበርክበት ስኬቴ ያለበት(2*)
የተጠራህበት መድሃኒቴ ያለበት(2*)
ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ
ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ
የምፈልገው አንተን ነው
ሁሌ የምመኘው አንተን ነው
እኔ የሚመቸኝ ቤትህ ነው
የምታስፈልገኝ አንተ ነህ
ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ
እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ
ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ
ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ
ነፍሴ የምትወድህ.......
የምፈልገው......
በመንፈስህ ልስከር ሙላኝ በየእለቱ
አንተም አልነጠል ላፍቅርህ በብርቱ
በድንግዝግዝ አልኑር አይኖቼን አብራልኝ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን አስተምረኝ
ነፍሴ የምትወድህ....
በምትሰራበት ቀን እንዳልሆን እንግዳ
በሩቁ አጨብጫቢ ታዛቢ እንደ ባዳ
ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ልማርህ እሻለሁ
የልብህን ሃሳብ ፈቃድህን እንዳውቀው
የምፈልገው .....
Tebareki
ዘመንሽ ይባረክ!
ልዕልት ፍሬ በመዝሙርሽ ተባርከናል።
እሺ ታባረክ በብዙ እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
ዘመንሽ ይባረክ
ፍርዬ በመጀመሪያ ጌታ አብዝቶ ባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሸ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሻለሁ ። ይኼን ስልሽ ቅር እንዳይልሽ መጽናኛ ሆነሽኛል ልጄ ከሦስት ወር በፊት ወደ ጌታ ሔዳለች በጣም ጨዋና ጥሩ ልጅ ነበረች ጌታን ታገለግል ነበር ።ስሟ ሀሌሉያ ነበር።ሰው ሁለተኛ ይፈጠራል ልጄን ትመስያለሽ ለዚህ ነው ተጽናናሁብሽ ያልኩሽ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ሆኖ አጽናንቶኛል።ተባረኪልኝ እደጊ አሁንም ብዙዎችን ወደ ጌታ የሚመልሱ ብዙዎችን የሚያስመልጡ ብዙዎችን ለጌታ የሚማርኩ መዝሙሮች ይብዙልሽ አብረውሽ የያገለግሉትም ጌታ ይባርካቸው።
አሜን የኔ እናት የእግዚአብሔር መንፈስ አሁንም ፈፅሞ ያፅናናሽ በመገኘቱ ልብሽን ይሙላው
@@FrehiwotAbebaw ደምሩኝ
God bless 🙌 🙏 ❤
Ayzosh yene ehit...egziabher amlak mesnanatun yestesh.x
Wuuuuyy qal linoreng ayichilim lezi mezur ufffff eref new yalkut tefarekiling
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ዘመንሽ በጌታ እየሱስ ቤት ይለቅ🙏
ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ
ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ
የምፈልገው አንተን ነው...
በጣም የተነካሁበት መዝሙር ነው😭😭😭
ተባረኪ እህቴ ፍሬሕይወት!
አሜን አሜን
ይድኔ ኸረረ አንድ በለን ናፍቀኸናል እኮ!❤🙏❤
ተባረክልኝ ውድ ወንድሜ።
ኣዲስ እየተዘጋጀህ ነክ ወይ?
ሰማያዊና ምድራዊ በረከቶች ላንተ ይሁን በየሱስ ልርስቶስ ስም!
Waaaawu new engdeh
“አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ እርሱም ድንጋይ ይሰጠዋልን? ዓሣ ደግሞ ቢለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን?”
- ሉቃስ 11፥11
ፍርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄን መዝሙር በጣም በጣም ነው ምወደው ብዙ ግዜ አዳምጠዋለሁ ተባረኪ!
የማዘመረው ኢየሱስ ይወድሻል! መዳን በሌላ በማንም የለም! በእርሱ አምነሽ ዕረፍት ይሆንልሻል! "እናንተ ደካ ሞች ሸክም የከበዳይሁ ሁሉ ወደኔ ኑ! እኔም አሳርፋችኋለሁ " ኢየሱስ ሊሳርፍሽ ልጄ ነይ ይልሻል።
@@tesfaalemhagos1505 YES
የኔ እህት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በመጀመሪያ ይቅርታ ነገር ግን መዝሙሩን በጣም ነው ምወደው ለቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለኝ ፍቅር ከቃላት በላይ ነው ሁሌ ስተኛ መጀመሪያ አዳምጣለሁ ከፍቶኝ የነበረው እረጋጋለሁ ፀልይቼ እተኛለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🤗
ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወቴ🤗🥰🙏
❤❤
💗🙏🙏🙏
አሜን
❤❤❤❤❤❤
Ene zeme beye new comment laye yegebawte orthodox ngn ena ebksh endezi aynet Mezmur atadmchi😢😢
አለም አስጠላችኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ እየሱስ እንደናፈቀኝ ገባኝ
r cr uu
በኡነት የእምባየ የምያብስ እየሱሴ ኣባቴ እቅፉን ሲናፍቀኝ እሰማዋለው❤
የናፈቅሽው ጌታ በእርግጥ ይመጣል
አው አለም አሰልች ናት ወገኔ ጌታ ኢየሱስ አባታችን ተናፋቅ ጣፋጭ የማይሰለች ነው🤲🤲
ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ
እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ
ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ
ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ🙌🙌
ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ
እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ
ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ
ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ🙌🙌 this hits different ! Blessed.
lyrics video yezhin konjo mezmur ezi lay ale th-cam.com/video/qIfUUmbddxo/w-d-xo.html
❤❤❤😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ድንቅ ነው !!!!!!!!
ሌላ ቃል ፈጽሞ የለኝም አባት ሆየይ !!
ወይኔ ያቺ ቀን በጉባኤ መሀከል እያፈርኩ ቀኝ እጄን አውጥቼ ኢየሱስ ክርስቶስን በልቤ ያነገሥኩበት ቀን ትባረክ !!!!!በወጣትነቱ ነው የማረከኝ አንተ ባለውለታዬ አመሠግናለሁ ዘር መንዘሬ አያውቁትህም ።ነፍሴ ግን ታውቅሃለች። ፍርዬ ብርክ ባይ !!!!
ሁላችሁም ተባረኩ !!!!
13/01/2024
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን የኘሮቴስታንት መዝሙሮችን በጣም አዳምጣለሁ። ይህን መዝሙር ደግሞ #1
❤❤❤❤❤❤❤❤
iyesus lanchim hiyot sila saci sela hone shitawu ke ruq yisibal laza new❤❤❤
❤❤
hulum yiqirina ney wodesu yiwodishal zarem betu kifit newu yemiretu ber hulu❤❤❤❤
@@beti129Mr acheberbari😅
Iam orthodox but I can listen this mezmur alll day and night it’s soooooo faithful . It will change alll my mood and mind everything. It gives me so much peace and feel like Iam talking to God . God bless you konjit Thanks much
God bless you
ምርጥምርጥ እሰኪ እንደዚ ሰከን በሉ በማሪያም
God bless you seewt
Same here i am not Protestant but I like the Song
Same here . Praise and gratitude don’t have to come from an organised religion you follow .
በዚህ ሰዓት እኔ ወንድማቹ በኮቪድ በጠና ታምሜ እቤት ተኝቻለው፣ ግን የምፈልገው አንድ ነገር ነው እሱም ኢየሱስ የአግዚአብሄር ልጅ። ይህን መከራ እሱ በቃ ይበልልን
Ayzoke wadem alem geta cherso yefawseke
Amen
ቃላት የለኝም ለዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ♥️♥️♥️♥️ተባረክልኝ አለም አያገኝሽ🙏 ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ብቻ ዋል ከቤቴ😭😭😭😭😭
Amen
Amen Amen
😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lebe iko kelete be fikeh kiristos
Ameni
I am orthodox but i love the song i can't stop listening god blesses you my sister Jesus Christ is the light and way amen
ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ
ነፍሴ የምትናፍቅህ ሆይ ሌላው ይቅርና ብቻ ዋል ከቤቴ
የምፈልገው አንተን ነው...... የምፈልገው አንተን ነው...
ፈልጌ አይደለም ከእጅህ አንድ ጉርሻ
እንድንዘልቅ እንጂ እስከ መጨረሻ
ከአንተ ጋር አኑረኝ ይሄ ነው ፀሎቴ
ቢከፋኝ ቢደላኝ እግርህ ስር ነው ቤቴ.....
ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሸ🙏🙏🙏
❤
I am not protestant but I Loved it and felt the presence of God. Thank you.
Praise God , bless you
no need of to be Protestant just believe this .
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
Same here
if the god said you will come
The same here, but, I like the song
You're either in Christ or Not , Your Either Christian Truly or not !!!!, What matters is if we are in Jesus Christ Amen !!!! G@D Bless You❤✝🪔
እጅግ የሚባርክና የጌታን ረሀብ በሰው ውስጥ የሚለቅ መዝሙር ነው ተባረኪ
ይህን የወንጌል መዝሙር መስማት ማቆም አልችልም ሁልጊዜ ሁሉን ቻይ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ያስፈልገኛል
እግዚአብሄር ለዘላለም ይባርክሽ frye
ተባረክክ
እየሡሥ ይወድሀል
Am not protestant but I love this mazmur it touched my heart and I miss Bible 💔 😢 I don't know when but I do!!!
Nefse yametodeh hoy hulum yeker Ena anta Wal ka bete ❤️ 💙 💜 God bless you all Ethiopians Jesus is Lord shalom!!!!!!!!!!!!!!!
give me your address and i can send (mail) the bible.
God bless you ❤❤❤
God bless you ❤❤❤
የእግዚአብሄርን ገናናነት የእግዚአብብሄርን ሀያልነት አጉልትሽ የምንታንፅባርቂ በቤቱ የኖር የእግዚአብሄር ባርያ ስለሆንሽ እግዚአብሄር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ።
እየሱስ ያሸንፋል ❤❤❤❤
የሚፈልገው አንተን ነው የሚመቸኝ በተህ ነው 😭😭😭😭😭 ኢየሱሴ ለላው ይቅርና አንተ ሁን በቤቴ ❤🙏 የኔ ውድ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይብዛልሽ
Lll¡
ዛሬ በዚህ ዝማሬ የሆነ ነገር ከላዬ ላይ ሲራገፍ እና እንደገና የኢየሱሴ ፍቅር ልቤን ሲያረሰርሰው ተሰማኝ:: you are such a blessing Dear sister!!!
Geta ybarek 🙏
Amen 💖💝💖💖💖
Though I'm not Protestant I can't stop listening to this song, especially while I'm driving. Thank you for the amazing gift you presented to all of us!
God bless you more and more!
❤❤❤
Lord Jesus Christ loves you soo much read Holy Bible and you will know the Truth and the Truth will set you free God bless you and your family
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው የስልኬም ጥሬ ነው ❤
እህቴ ከእግዚአብሔር የተቀበልሽው ድንቅ መዝሙር! ተባርኬበታለሁ። አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ።
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ፤ ጌታዬ ይባርክሽ ❤️
ተባረኪ እህቴ ሁሌም እንዲ ጌታን የሚያስናፍቁ ዝማሬዎችን ያብዛልሽ
Amen
@@FrehiwotAbebaw 1ww
Amen ♥️🙏💘♥️💔
Amee
@@FrehiwotAbebaw I love it 😭💘✝️💟 frehiwot
እንዲህ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ እንዴት ደስ ያሰኛል። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ምን እንደምል አላቅም ይህ መዝሙር ሰሰማ ነፍሴ ርሰርሰ ትላለች ሰለሁሉም ጌታ ይባረክ አንቺን ሰጥቶን እሱን እንድንመኝ እንድናሰበው ሰላደረገን ፍርዬ መቼም ተባርከሻል የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ ለሁላችንም ብርሀን ሁኚ ባንቺ ውሰጥ ጌታ ደምቆ ይታይ ዘመንሸ ይለምልም
fexar abzto yibarksh🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
I am from Kenya, don't understand the language, have listened to this song more than 10 times maybe 20. I love the language, the song, voices, beats...
@radius.i2477
God bless you. The song is about seeking the presence of God. It says whether it is good or bad I just only need you... be blessed
Enjoy for this song❤❤
ጌታ ይባርክሽ/ ሁላችሁንም ይባርካችሁ
እንዲህ የመገኘቱን ናፍቆት የሚያበዙ ዝማሬዎች ይብዙልን
ይህን ዝማሬ አንዳንድ ሰዎች ጥቂቷን ቆርጠው ከወራት በፊት ሲዘምሩት ሰምቻለው ሰዎቹ ከአየሩ ጋር አብረው ነፋሾች ስለሆኑ ምንም አልተሰማኝ ነበር ዛሬ ምንአልባት መዝሙሩ ከተለቀቀ ከ5 ወር በኋላ ሙሉውን በአጋጣሚ ሙሉውን ሰማሁት በእውነት በጣም ጥልቅ መልእክት ያለው ዝማሬ ነው። እስከዛሬ ባለመስማቴ አልተፀፀትኩም በጌታ ቀን ሰምቼው በእውነት ግን ተባርኬበታለው። ተባረኪ
Lek endene ehete❤
me too
ነፍሴ የምትወድህ ሆይ ሁሉም ይቅርና ኣንተ ዋል ከቤቴ!!!! ከምንም ግዜ በላይ ከምንም ነገር በላይ እየሱስ እጅግ የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን። ተባረኪ ያባቴልጅ!!!
አሜን አሜን አሜን ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይሰለቻል። ሁሌም አዲስ የሆነው ኢየሱስ ብቻ ቤታችን ይዋል!!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት በነገር ሁሉ ፀጋውን ያብዛልሽ!!! ከምድራዊው ሁካታ አላቆ ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬዎች አሁንም ይብዙልሽ!!!
በዚህ ኮተት በሞላበት አለም ነፍስ እረፍት አጥታ በምትንከራተትበት ዘመን የእውነት እግዚአብሔርን መጠማት አይነተኛ ነገር ነው። ሁላችሁም ተባረኩ ። ይህ መልካም ዕድል ከማናችሁም አይወሰድ ።
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ
ማርያም መልካምን ነገር መርጣለችና ከእርሷ አይወሰድባትም፡ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ
በእውነት መታደል ነው በርቺ
wow desei ymile mezmur new Ena muslimei ngn gin hula esmawalhugn btamei new Ebaya ymimtawi mkingnatunme balawkewm❤❤❤❤❤
መዝሙሮችሽ ሁሉ መንፈስን የድሰሉ ...ሁሉም ይቅርና አንተ ዋል ከቤቴ ....ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏 ተበራኪ
am Orthodox, btamm nw yemwdaww mezmurunn blessed 🙏🙏🙏🙏
እየሡሥ ይወድሻል
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ወሥኝ
እኔ እምነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነዉ። ግን ይህ አጥንት እሚያለመልም መዝመሩ ነዉ ለኔ።ይሄ መዝሙር ልቤን ያስጨንቀዋል ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማው ያስለቅሰኛ ግን ይሄ መዝሙር ልቤ ውስጥ ይዘምራል
ሳላስበው ስምቸው ሙሉ ቀን እየስማሁሽ ነው በከፋኝ ስአት እንደ አጋጣሚ ከፍቼሽ ይሀው ሙዚቃ አስጠላኝ የሚያፅናና መዝሙር ነው ኦርቶዶክስ ብሆንም እስካሁን ከውስጤ አልጠፋም ❤❤❤ መልክቱ ውስጤ ገብቷል ተባረኪ
እጅግ በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው :
ኢየሱስ ብቻ ቤቴ ይኑርልኝ።
God bless you my Sister
I heard this song over and over, I can not stop lisening it. It is so anointed. Thank you sis, you are a blessing!
Bismillah..saya seorang Muslimah asal Indonesia🇮🇩 yang sekarang sedang menetap di Malaysia🇲🇾..Semoga kita semua dapat n selalu saling menghargai/menghormati antar sesama & berbeda Agama satu sama Lain nya di seluruh Dunia ini..Aminn🤲🏻🙏🏻..!!
Terima Kasih..
Salam dari Indonesia🇮🇩
Malaysia 🇲🇾..🙏🏻👍🏻!!
Dear sister,
Believe in Jesus Christ. He died for all of us. You will be saved. God bless you!
በጣም ነው የምወደው መዝሙሩ ጌታ ይባርክሽ ደስ የሚል ልብን የሚያረካ ጌታን የሚያስናፍቅና የሚያስወድድ መዝሙር ነው
Yene konjo hiwotish yibarek bebizu tebarikalew zemenish yibarek geta igziabher dink tsega yichemirlsh
Geta yebarkeshe sister
በጣም የምብርክ መዝሙር ነው
ታበረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን የብዛልሽ
የምተመልክው እግዚአብሔር ከጥፋት ውሃ የስመልጥሽ
ዘማሪት ግሩም መዝሙር ነው። ጌታ ባንቺ የሚነግረን ሚስጥር ትልቅ ነው። አዎን ስኬታችን የምንፈልገው አንተን ነው። 40/80 አንፈልግም እኛ 22ክፍለ ዘመን ሰዎች።
God bless you ፍርዬ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርቺልን
Mafiye you are an exemplary and inspirational Young musician. Love you bro.
@@yidnekachewteka9679 Yidenye thank you 🙏 love you too
Mafiye you are best composer in ethiopia gospel songs when I watched your arrengment, always I rember Elias melka:...
@@mafidukeofficial936
Mafi, bless u brother. U r gifted musician!!
I am not Protestant but I listen musmor l love this musmor
am orthodox but i can't stop listening this mezmur, may God bless you❤
ፍርዬ መዝሙርሮን ከሰማው ሰንበት ብልም ዛሬ ግን coment ላደርግ ወደድኩ
መፅሀፍ ሲናገር ለፃድቁ መልካም ይሁንለት በሉት እንደሚል መልካም ሁሉ ይሆንልሽ የተገባሽ የኔ ታናሽ እህት
እየሱስን ቀምሰሽው ለትውልድ አቅምሰሻልና ምድረበዳው አጠነከረሽ እንጂ አላዛለሽም ብቸኝነቱ እልፍ አዳረገሽ አልቀረሽም ሰው የማያውቀው አንቺ ጌታ በጥቂቱ እኔ የማውቀውን እነዛን ከባድ ጌዜዎች አልፈሽ እንደወርቅ ነጥረሽ ስላየሁሽ ደስተኛነኝ እህቴ ፍሬ ሆይ እልፍ አእላፍ ሆኝ ዘርሽም የጠላትሽን ደጅ ይውረስ ይህ ጅማሬ ነው መብዛትሽን የምድርን ፌት መሸፈንሽን ገና አያለሁ "ሁሉን የተውሽለት ጌታ መንግስትን ሊሠጥሽ ደግሞ የታመነ ነው" በእውነት እና በፅናት ለተከተሉት እንደሱ ነበርና **በቡዙ እልፍ ተባረኪልኝ**
ውዷ እህቴ ጸጋ ይብዛልሽ
እንዲህ ዓይነት መዝሙርም ሕይዎትም ይብዛልን
እንደዘመርሽው ሁሉም ነገር ይሁንልሽ
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ዉድ እህታችን እግዚአብሔር ይበርክሽ ለምድራችን እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን 🙌😍
Fatar yibarkachuuu etoche❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላካችን በጌታ እየሱስ ፍቅር ሁሌም አመሰግንሃለሁ ነብሳችንን በመዝሙር እና በቃል ስለምታረሰርሳት! ክብርን ሁሉ ላንተ ይሁን! ተባረኩ!
አሜን!! ጌታ ኢየሱስ አንተ ካለህ ከኛ ጋር ሌላው አይታየንም ደግሞም ይቅርብን።
ወዶ አደለምኮ፣ "ልሄድ ከጌታ ጋር ልኖር እናፍቃለው" ያለው።
በጣም የሚባርክ መንፈስ ያለው ነው ተባረኪ ገታ ያብዛሽ
ጌታ ይባርክሽ በርቺ
ተባረኪ ተባርኬበታለው
Amen from Rwanda 🇷🇼❤️😢
I am orthodox gin yehen mezmur alemadamet ayechalem betam new yewededkut ehete❤️❤️
Tebarek Getaaa yibarekehi ye xelatoci deji wurehi zemeneh yebarekiii 🤲🧎♀️✝️💗✝️💗✝️
@@buretamati5338 amen amen amen egziabehair yerdagn🙏🙏
ዘመንሽ ይለምልም ከዚህ በላይ መቀኘት ይብዛልሽ እሚባርክ ዝማሬ ነው ብዙ እንጠብቃለን በርቺልን😍😇
Ggbgggb
Tebarki🎚️🎚️🎚️🎚️
ሠላምሽን ያብዛልሽ!
አቤት ጌታ ስራው ይገርማልኮ መጀመሪያ እህቴ ጌታን ስትቀበል የምነደውን ኩራዝ ልወረውርባት ትንሽ ነበር የቀረኝ። ደግሞ ተናድጄ ነውኮ።😂 ከዚያ ጥቂት እንኳን ሳይሆን ለኔም ደረሰልኝ ሁለት አመት በኅላ እኔንም አባዬ ጠቀለለኝና ከዛ አንድ ተናሽ እህታችን ተከተለችን።የጌታ ስራ ይነገር። እኛም ገና እናወራለን ቀጣይ ትውልድም እንዲሁ።
እንኳን ጌታ እረዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I can't stop listening this amazing gospel song my god bless you more friye
ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር የኔ እህት ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ
ዘመንሽ ብሩክ ነው በጣም ድንቅ መዝሙር ነው
ካንቺ ብዙ ገና እንጠብቃለን ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ ። አድገሽ ሳይሽ በጣም ደስ ብሎኛል
በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ ወጣትነቴን ልጅነቴ ያንተ ይሆን ዘንድ የግልህ አድርገኝ ጌታ ሆይ
ኦፍ እንዴት እንደምወድሸ❤❤❤❤❤
አሜን ተባረኪ ሁሉን ትቸ ጌታን ብቻ በመረጥኩበት ጊዜ ይህንን ዝማሬ ስሰማ ደስ አለኝ!!!!
ከገባሁበት ረግረግ የምወጣበትን አቅም ነው ያገኘሁበት እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው......
በፀጋው ባለጸጋ የሆነ ልዑል አምላክ መቼም ጎድሎበት በማያውቀው በበለጠው ክብር ከፍ ከፍ ያድርግሽ። ይህን መልዕክት ሲሰማ ደስታ ሀሴት በቃ እጽናናለሁ ተባረክልን!! ከፍ በይልን!!!
Enda balategenatu bemenfesu yenekagn simu ebarek... Yegeta menfes eko yareseresal!
አቤት መታደል በዚህ ዕድሜ እግዚአብሔርን ማምለክ መታደል ነዉ ! ቁንጅናሽ ወጣትነትሽ ዘመንሽ ይባረክ !💕💕💕🌺
ተባረኪልኝ ፍሬ... ፀጋው ከዚህ በላይ አብዝቶ ይሙላብሽ...ተባርከሽ ቅሪ
Amen
ይህ መዝሙር ካለሁበት ጥያቄ ግራ መጋባት ይልቅ ጌታ ከእኔ ጋር መሆኑ ብቻ በቂዬ እንደሆነ የተረዳሁበት ነው ጌታ ይባርክሽ
ዘመንሺ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልሽ እዉነት በዚህ ዝማሬዉስጥ ትልቅ መልክት አለን።
እየሱስ ያለበት ሰላሜ ያለበት••••
❤❤❤በዚህ ዝማሬ ነፍሴ እረሰረሰች ፍርዬ ተባረኪ keep singing
አሜን ከሱ ሌላ ምንም ምንፈልገው አይኑረን
በብዙ ተባረኪልኝ ፍሪታዬ
ጸጋው ይብዛልሽ
ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
ጌታ ልጆቹን በቤቱ ይቆዩ ዘንድ ማስተዋልን ያብዛላቸው
በውስጤ ያለውን የሚነግርልኝ በጣም የምወደው መዝሙር ነው
እውነት ነው ጌታያለቤትሰላምነውበጌታሁሉምይሆናልሁለምጌታትልቅነውውለታችንምስጋናብቻነውእህቴ
አሜን አሜን
ተባረኪ
ፍሬ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኪ ለበረከት ሁኚ
Ene muslim nagh mezmure yenekal ❤❤❤❤
ዋው ኣዎ በጣም ወንድሜ ማዳመጥ እንዳታቆም ❤❤❤❤
Gets Eyesus Kiristos betam yiwedihal sile hatiyatih tesekilual, mutual besostegnam ken tenestual be Egziabher Lij beGeta Eyesus Kiristos emen Yezelalem Hiwot tagegnaleh Metsaf Kidus anbibi akirabiyah Mulu Wengel betekiristian hid tebarek
ዮሐንስ 3
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
…
³⁵ አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
³⁶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@@saramuruts thanks Sara yalgebagh alegh gn
@@israelalge eshi amesegenalew
አብራችኋት ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ። ህብረታችሁ ደስ ሲል። ጌታ ይባርካችሁ
ለአበተችን ዮስ ይህን ፀጋ ያለበስከው ጌታ ተበረክ።
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ ነው 💔🙏😥 በብዙ ተባረኪ። የነፍሴ እረፍት ኢየሱስ ሆይ እወድሃለሁ
በጣም የሚያፅናና እና በመንፈስ ቅዱስ ህልውና የተቃኘ ነው። ፍርዬ ተባረኪ!!
Frex you are great BEST No words
ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው። ሁሉም ቀርቶ ከኢየሱስ ጋር በቻ መዋል ከሁሉም ይበልጣል፡፡😢❤
ዘመንሽ ይባረክ።
Yemewedat leg yemetezemerew mezmure❤❤❤❤
yenee wud tabarek yesus yebarkesh tsgahun yabzalesh
አንድቀንአንዲትሴትነበረች የምትሰራ ው ፀጉርነበር ከዚያ ሰውሁሉመሽጀመረከዛለምንብላከመጠየቅይልቅፀጉርቤቷዉስጥበሚገኘዉስለትእራሳንልታጠፋስትልካጠገቦየነበረስልክቤትይህን መዝሙርከፈተው እሳምእራሳንከማጥፋትይልቅ መዝሙሩንማዳመጥጀመረችበዛሰአትአንድከሰፈራቸዉቆንጆየሆነችዉልጃገረጅወረፋአለስትልጠየቀቻትእሶምየለምአለቻትከዛንበኋላሌላሰዉምእሷጋርመሰራትጀመረይችልጅምእግዚሀቢ ሄርየሚያረገዉነገርለበጎነውአለች አመሠግናለዉ የጌታልጆች ተባረኩ