ኑ እንመለስ ( 3ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 182

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን ተምረን እድተገብረው ያድርገን እግዚአብሔር ይርዳን ልቦናችንን ይክፈትልንአሜን(፫)

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን ትምህርት እንድንስማ የሚያደርግ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር
    አሜን አሜን አሜን

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን(3)🙏❤

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
    🕊💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊
    💚💛❤️🕊💚💛❤️🕊

  • @astuastu9946
    @astuastu9946 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም እጅግ አድርጌ አመስግንሀለሁ ዘመንህ ዘር ማዘርህ ይባረክ በጣም እጅግ ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሄር ብሎ አገሬ ገብቼ አንተን አግቼ ሁሉን ነገሬን ልነግርህ ያብቃኝ ባለማወቅ ቆርቤ የደረስብኝን እና ክመቁረቤ በፊት ደግሞ በአንድ ፓፓስ በሆኑ የደረስብኝን ሚስጥር ላንተ ለመናገር ላገሬ አፈር ድጋሚም ለመቁረብ ያብቃኝ ባለማወቅ እያወኩም የስራሁትን ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን በህይወት ኖሬ ያገናኝን አምላኬ አንተን የስጠኝ ፈተናዬን በቃሽ ብሎ የተስማኝን ያህል ነው የተደስትኩት ግን በክባድ አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ ከዚህ ለመውጣት ትምህርትህን እየስማሁ እየፆምኩኝ እየስገድኩኝ ነው ምንም በባዶ ነው ያለሁት አባቴ ክዚህ ምክር እና ስቃይ ወጥቼ ላገሬ እንድበቃ ሁሉ ሚስጥሬን ተናግሬ ዳግም ተወልጄ በቃ ልሙት ውስጤ በትምህርትህ ደስተኛ ብሆንም ዙሬያዬ ግን በጭንቅ እና በስቃይ ነው ያለሁት ሁሎም በፀሎትህ አስበኝ ስልክ ግን ባቅና ብደውል ፈውስ ባገኝሁ ነበር ተስፋን ባገኘሁ ነበር ወደ ፈጣሪዬም የበለጠ ታቀርበኝ ነበር እርሃቤንም ጥማቴንም በረሳሁ ነበር ሁሌም የምለምነው አንተን አግኝቼ በውስጤ ያለውን ተናግሬ ተጠምቄ ቅርብ ዳግም ውልደትን እግዚአብሔር ጊዜ እንዲስጠኝ ብዬ እለምነዋለሁ አንተም አስበኝ መልካሙን ሁሉ የመኝልህ ያባትህ ልጅ ነኝ አደራ በመቤቴ ስም ይዤሃለሁ በስላሴ ስም አትርሳኝ ዘመንህ ይባረክ ዘር ማዘርህ ቤተስብህ ይባረክልኝ ።

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን የመሰለ ትምህርት እንድሰማ ላረገኝ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ ปีที่แล้ว

    ቃል ህዉት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም ደስ የምልህ ትምህርት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይበረክልን በፀጋ እድሜ ጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር በደላችንን ይቅር ይበል ለንስሐ ያበቀን ይረደን ❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርከው

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በውነት ትምህርትህ እረጋ ብለህ ስለሆነ እልብ ነው የሜገበው ቀለ ሂወት የሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ምንገስተ ሰመያት ያውርስልን መምህራችን እናምሠገናለን እወነት እወነት እላቹ አለሁ የእግዝሀቤሔር ልጆች የአዛኚትዋ ልጆች እህት ወድሞቼ ይህ ትምህርት የምታዳምጡ ወዳጆቼ በሙሉ በጉርጓድ በገመድ ተጎትቶ እደሚወጣ ወሀ ነው ይህ ከትረኪ ሚርኪ ነገሮች ግዜያቹ ከማባክን ትምህርቱ በጡሞና ካዳመጣቹት የደወሀው ከሀፀያት ጎሪጓደ ጎትቶ የሚያወጣን ተምህርት ነው በደጋሚ መምህራችን አምላከ ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኑን ይባረከልን ያርዝምልን አሜን

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ ያርዝምልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ማስተዋይ ልቦናን ስጠን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያስማልን መምህር

  • @Gachalife-lx8bs
    @Gachalife-lx8bs 4 ปีที่แล้ว +26

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጠመኞችህን ግን በጣም የሚገርም ነው እንደ ተከታታይ ድራማ ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉንም ትቼ ወደ እግዚአብሔር ተበርኬአለው

    • @babys7570
      @babys7570 4 ปีที่แล้ว

      አ/ግ ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ

  • @hash3196
    @hash3196 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን👏👏👏❤❤🌹

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሁሉም ትምህርቶችህ ይለያሉ በጣም እንድለወጥ አድርገህኛል ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiweta yasemlin mamhr

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ዕንቁ መምህር ቅዱስ ሚካኤል ከፊት ከኋላ ይከተልክ ወንድሜ።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ዸ1በ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ዸ1በ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የንሰሀን መንገድ ጀምሬያለሁ እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ እህት ወንድሞቼ ፈቃደ ስላሴ

  • @desta.tewahdo.chanal2270
    @desta.tewahdo.chanal2270 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማን.ቃለ.ሂወት.ያሰማልን

  • @senaytekeste4600
    @senaytekeste4600 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kalehiwet Yasemalin Memihir ! Tsegawini Abizito Abizito Yisitlin Amen.

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድመና ጤና ይስጥልኝ

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጸጋዉን ያብዛልህ ጠላትህ ዲያብሎስን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የንስሀ በር ለተዘጋብን ለአገርብ ሀገር በተለይ ሳውዱ አረበያ ላልን ወይም ኮንትራት ቤት የሚሰሩ መውጣት ለማይችሉ በስልክ ብዙ ንስሃ የገባን የገቡ አሉ እነ ካህንም አጠገባቸው እያለ እማይገቡ አሉ ለምሳሌ የኔ ቤተሰብ ልበልህ ምን ሰርተን ገና ነን እያሉ ምክንያት ይደረድራሉ ኮሮናል እንኴን አልፈሩም ምክንያታችን ብዙ ነው

  • @madinaadina2538
    @madinaadina2538 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሆት የሠማልን

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሰማነውን የፍሬ ያድርግልን እኔም ሀጤተኛ ነኝ ግን ያለሁት በስደት ነው እግዚአብሔር ፈቃዱ ሁኖ ወደ ሀገር ስገባ ንስሐ መግባት በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅ እግዚአብሔር ያልኩትን ያሳካልኝ 🙏

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwat Yasemaln Memihirachi Amén Amén Amen

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን መድሃኒኣለም ይጠብቅሀ!

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 4 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደሀናመጣህ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @adfgadfg3772
      @adfgadfg3772 3 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ይቅረ በለን ጌታቸን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልንነ አሜን ፫❤💛💚🕊🕊🕊🕊

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር የባርክለን

  • @martamngstu800
    @martamngstu800 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ምምህራችን

  • @ሩሐማነጋሽ
    @ሩሐማነጋሽ 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ገራሚ ትምህርት ነው ያስተማሩን መምህር በትክክል ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን ለንሰሀም ያቅርበን አሜን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @ryoutube891
    @ryoutube891 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahealtadesse8485
    @rahealtadesse8485 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ እመብርሐን ትጠብቅክ

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij7545 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mnarkalb997
    @mnarkalb997 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ
    @ጎዶልያስአግዚአብሔርታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፴ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @sunnite1232
    @sunnite1232 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen keep up the good work mamer

  • @mohihadeendeen6232
    @mohihadeendeen6232 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Az-wq6lh
    @Az-wq6lh 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ፣ሕይወትያሠማልን፣አሜን፫✥✥✥

  • @nolatse9972
    @nolatse9972 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egezebhermelkamnew209
    @egezebhermelkamnew209 4 ปีที่แล้ว +2

    Memerachin Kalhiwot yesemelen tsegaw yebezelot Egezehber legnam lebona yedelelen bekalu indene lewati

  • @babys7570
    @babys7570 4 ปีที่แล้ว +2

    ረጋ ብለህ ስለምታስተምር ደስ ይላል መምህር አ/ግ ይጠብቅህ ካንተ ብዙ አንጠብቃለን ኑርልን ፍጣሪ ይጠብቅህ!!

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣህልን፣ሰሰላምህን፣ያብዛልን፣ትምህርትህ፣በጣምጥሩነው፣መስማትብቻሳይሆን፣የተግባርሰውያድርገን፣የምንለወጥ፣ያድርገን፣እግዛብሔር፣ፈቅዶልኝ፣ወደሀገሬስገባ፣እስከዚያው፣እግዛብሔር፣ይርዶኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ አምላክ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ
    @የወሎልጂፍቅርየወሎልጂፍቅ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ሠላምህ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣህልን ቃለሂወትን ያሠማልን ዘመንህ ይባረክ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይጥልን እኛም ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን🤲🏽

  • @ليلى-ظ4ق
    @ليلى-ظ4ق 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንመምህረ

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ላይ አሳድርብን

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale heywet yasemalen memherachen eg/r yebarkhe tebarek semtwen lmkyer yabkan.

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር በእውነት በጣም ጠቀመኝ ብዙ ተምሬበታለሁ በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ

  • @eishaadayiiwaqayyoohunduma4657
    @eishaadayiiwaqayyoohunduma4657 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🙏🙏💚💛❤

  • @haymanottadese7784
    @haymanottadese7784 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @meri1193
    @meri1193 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እኔን ሐጢያተኛዋንም በፀሎትሕ አስበኝ

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว

    memhr..kale..hiwet..yasemaln..bewunet..egziyabher..ybarch..

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ለንሰሀ ሞት ያብቃን በስደት ነው ያለነውን በፀሎትህ አስበን

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 4 ปีที่แล้ว

    እግዜቤሄር. ይመስገን. መ መምህራችን. ቃለሂወት ያሰማልን. ብዝ ነገር አላውቅም. ነበር ብዙ አውቄለሁ አመሰግናለሁ

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwetn Yasemaln Memhr Amdebeth Yibarek

  • @amentube1086
    @amentube1086 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ብዙ ነገር አስተማርከኝ በሁሉም ትምህርትህ ልዩ ነው ትምህርትህ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yesmelin memhir

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር በጣም ነው ደስ ያለኝ ምንም ሳላፍርና ሳፈራ አባቶች ጋር ቀርቤ እንድናዘዝ ድፍረት ሀይል ሆኖኛል በእርግጥ ፈሪ አይደለሁም ንስሀ ለመግባት የበለጠ ሰውን መፍራት እንደሌለብኝ ያንተ ትምህርት ኃይል ሆኖኛል እንደውም እዚህ የለውበት ሀገር ብዙ ካህናቶች ስለሌሉ ከውዳሴ ሲወጡ በወረፋ ተስልፈን ነው እና አንዳንዴ ለምን በስልክ አትገቢም።ስልኬ አለሽ አይደለም እንዴ ይሉኛል እኔ ግን በስክ መግባት አልፈልግም መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን

    • @eth3816
      @eth3816 4 ปีที่แล้ว

      እኔንም ይረዳኝ ከስደት ስመለስ በዲፊረት እዲናገር ግነሰ አልፈራም ስለቆጨኝ ደሞም አስለቅሶኛል

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዉትያሰማልን አሜን አሜንአሜን

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @AaaBbb-uu4pb
    @AaaBbb-uu4pb 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ብዙ ጊዜ ተናግሪያለሁ በስልክ ንስሐ እንገባለን ሲሉ ተዉ ሀጢያት እኮ በድብቅ በምስጢር ከካህናት ፊት ነው ብላቸዉ ሳቁብኝ። አንዲቱ ደሞ ካህን የለም በዚህ ዘመን ታማኝ አለች ስለዚህ ሀጢአቴን መናገር አልፈልግም አለችኝ እዉነት ይህን ስላልሽ ንስሐ ግቢ አልኳት ይሄ ህዝብ ጤና የለውም መስማት ትተናል ያሳዝናል

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 ปีที่แล้ว +1

    Memihir anmsgalalen kale hiwot yasemalen egzabher lensah mut yabqan

    • @adfgadfg3772
      @adfgadfg3772 3 ปีที่แล้ว +1

      አቢቱ ይቅረ በለን

    • @adfgadfg3772
      @adfgadfg3772 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/37YHlX7ZbJQ/w-d-xo.html

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @lemlemlelisa7055
    @lemlemlelisa7055 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen thank you!

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር
    ይመሰገን እንኳን መጣክልን አንተን የሰጠን
    አምላክ የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን
    ምልጃ የቅዱሳን ጠበቃ አይለየን አረ በጣም
    ጨንቆኛል ሁሌ አለቅሳለሁ ሰለ በደሌ ሃጢያት
    ንሰሐ ሳልገባ እንዳል ሞት እፈራለሁ 😭

    • @salamyoutubeethiopia3153
      @salamyoutubeethiopia3153 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት ሁላችንም ነን በተለይ በአሁኑ ወቅት ከባድ ነው

    • @babys7570
      @babys7570 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አምላክ ሁሉን ይችላል ከልብ ከተመለሱ አሺ አይዞሽ!

    • @babys7570
      @babys7570 4 ปีที่แล้ว

      የት ነው የምትኖሪው አህት አረብ ሃገር ነው?

    • @ህይወትኃይሌ
      @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว

      @@babys7570 አዎ እህቴ ለዚ ከንቱ አለም

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 ปีที่แล้ว

    Amennn kal hiwotn yasemalin

  • @foaddau6144
    @foaddau6144 4 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዝኣብሔር ይባርክህ እንየ ቃላት ኣጣው ላንተ የሚሆን ኣንተ የምታስተላልፈው ሁሉ በቃ ግልፅ ነው ደስ በሚል መልኩ ኣዳምጠዋለው ከጭንቅላቴም ኣይጠፋም እኛን እንዳስደሰትከን ክርስቶስ በልጆችህ ደስ ያሰኝህ ኣመሰግናለው

  • @sarahailehabtu7341
    @sarahailehabtu7341 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemalen

  • @tsegaabrham149
    @tsegaabrham149 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @helengebre2820
    @helengebre2820 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemalin .dnk tmhrt new Egzeabher lensha yabkan ,mechereshachin yasemrew

  • @senait9364
    @senait9364 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሰምቼ ለመፈፀም ያብቃኝ

  • @hanahaile8310
    @hanahaile8310 4 ปีที่แล้ว

    Amen 3 kali hiwoti yasemalen mamriachin mangsta samyati yawurslni

  • @tesfyekeshi6600
    @tesfyekeshi6600 4 ปีที่แล้ว +1

    amennnn memhir

  • @weleteslasse9384
    @weleteslasse9384 4 ปีที่แล้ว

    Qal hiwet yasemaln betam astemari tmhrt new egziabher yagzh
    Ene nsha yegebawt beslk new freche sayhon be korona mkniyat ena degme nsha lgba

  • @foaddau6144
    @foaddau6144 4 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏

  • @mesaabebee1459
    @mesaabebee1459 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemali

  • @ምስጢርቲዩብ
    @ምስጢርቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abiykassa6987
    @abiykassa6987 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou for averting you techen as I have learners allot thankyou God bless you.

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 ปีที่แล้ว

    *መምህሬ ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነቱ ጸጋዉን ያብዛልክ የሄወትን ቃል ሥለመገብከን እናመሠግናለን በርታ*

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሠማልን መምህር
    መምህር ቤተሰቦቸ ንሰሀ ገቡ ቁረቡ ስላቸው አልሰሙኝም ቢነግራቸውም ምን ላድርግ መምህር እኔ ያለሁት ስደት ነው
    እኔም በነሱባእድአምልኳተሰቃየሁ😭😭😭😭ምነ ልበላቸው በስልክ ብነግራቸውምአልሰሙኝም
    የሚያስተምራቸው መምህር የለም
    በጣም ተሰቃየሁምንላድረግ
    የሰሙችሁእንደኔሁነውቤተሰቦቻችሁእህትወንድሙችንገሩኝ

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว

      ፀልይ እህቴ በደንብ ስገጂ እማ

    • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
      @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

      እሺ መምህር እግዚአብሔር ይርዳኝ
      ወለተ እየሱስ ተብለው በፆሎተወያሠቢኝ
      ለነማማየይንገሩልኝለልጆቸውለፆሎትሴቆሙእንሱንይሰማቸውልአምላኬእኔሀጤተኝነኝና
      አባት ሆይ እርዳኝ

  • @maelt9407
    @maelt9407 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድመምህሬበእውነትቃለሂውትያስማልንፅጋውንያብዛልህየገልግሎትዘመንህይባርክ

  • @memomemo-kn6pv
    @memomemo-kn6pv 4 ปีที่แล้ว

    Memehir Enamesegnalen feara yitebkln

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 4 ปีที่แล้ว

    Egeziabeher yesetelen betam tekami temeheret new tebarek memehir