2ኛ መፍትሔ በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • መፍትሔ 2 በዓይነጥላ ዙሪያ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

ความคิดเห็น • 617

  • @bestone4161
    @bestone4161 4 ปีที่แล้ว +64

    ኤረ ጭንቅላቱ ይፍረስ እሄ አይነጥላ ህወቴን ሙሉ አልከሰከሰኝ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ትዳር የተመኘሁት ግን እሄው 40 አመት ሞላኝ ልጅነቴን ሳላውቀው በአረብ አገር ነኝ ። መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ወለተ ኡራኤል ነኝ ፀልዩልኝ ።አገሬ ስገባ በአምላክ ፍቃድ ንሰሀ እገባለው እድሜ ይስጠን አገራችን ሰላም ይሁን

    • @ስላም-ጠ3ኸ
      @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +9

      አይዞሽ እግዚአብሔር እሚሳናው ነገር የለም ፀሎየ

    • @mariyam-t1t
      @mariyam-t1t 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እህቴ ጠነክራሽ ፃልይ

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 ปีที่แล้ว +2

      በጊዜ ግቢና ንሰሃ ጊቢ ጊዜ አለሽ.... እባክሽ
      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @FerahiwotAsfaw-hs3rq
      @FerahiwotAsfaw-hs3rq ปีที่แล้ว +3

      Kal hiwot yasemalen yeh Yan yalehubet hiwot new 38 amet honegn 3 sew hiwot alefawal between kawek behol menem cheger sayefatey yetefal yahun beteley bet hulu tekerayeten shemagel lenlek eyasaben new menem ayenet sanetal yeh sedagagem new metereter yasabekut memeher betsolet asebugn

    • @Selamtamer
      @Selamtamer 10 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ፈጣሪ በጣም አቃተይ አሁንሳ ሰላም እያሳጣይ እድሌን እየሰበረ ምን ይሻለኛል እፍፍፍፍፍ

  • @mahelitethio8598
    @mahelitethio8598 4 ปีที่แล้ว +65

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክልክ በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት ።

    • @bajsjzjbnxskls4842
      @bajsjzjbnxskls4842 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በሀዛብ ቤት እየቀጠቀጠሁት ነዉ እግዚአብሔር ይመሰግን እድሜ ለአንትና ለአባ ግሪማ እና ለአባ ይኋንሰ ሀይማኖቴን አወቃልልሁ

    • @rozatesfay6911
      @rozatesfay6911 4 ปีที่แล้ว

      Amen kale hiot yasemalen yebarkehe

    • @bbbjjj6791
      @bbbjjj6791 4 ปีที่แล้ว

      Kale hiwet yasmalin tsegaw ybzalih memhir tesfay

    • @bbbjjj6791
      @bbbjjj6791 4 ปีที่แล้ว

      Eni betam buzu timirt temirey alehu Sele hulum neger Egzabihr ymesegn

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 4 ปีที่แล้ว +36

    አቤቱ አምላኬ አረ እኔንም የሚፈታተነኝ አለ ወንድሜ 😢😭😭😭እመብረሀን ይህን ክፉ መንፈስ አስወግጂልኝ አምላኬ መንገድህን አብራልኝየኔ ጌታ😭😭😭😭😭

  • @NuhaminYeshiwas-i1x
    @NuhaminYeshiwas-i1x 8 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎት አስቡኝ መ ምህር እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዛብሄር አምላክ የተዘጋዉን ይክፈትልን

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን አሳድሮ 30/60/100 መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን ፫✝️

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውዴ መምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጠና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
    እኛም ስመተን በልበናቹን ይፃፈልኝ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ልድያ የከፈተ የኝም ልብ ይክፈተልን እይይይይ ለንየ ለደካም ወለተ ፃርቃን በፀሎት አስብኝ

  • @marebelu
    @marebelu 10 หลายเดือนก่อน +2

    አንደበተ እርቱ የኛ መምህር❤❤❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥ 💚💛❤🙏

  • @termo8015
    @termo8015 4 ปีที่แล้ว +29

    በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ትምርህት ነው መንቃት ያስፈልጋል 😍

  • @kebide2231
    @kebide2231 4 ปีที่แล้ว +3

    ወለደ ገብርኤልን አሰቡት። መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን።

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 4 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያስስብህ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 4 ปีที่แล้ว

    Memehir Egeziabeher yesetelen tebarek

  • @tse.6179
    @tse.6179 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +12

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በአተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫

  • @titititi2819
    @titititi2819 4 ปีที่แล้ว

    Egziabheri yemasigan Emamillak temasigan
    kalle hiweti yasemallen

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +7

    ህዝቤ ካለማወቅ የተነሳ ጠፍቷል ያለው ጌታ ለዚህ ነው ዳቢሎስ ተጫውቶብን አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችንን ክፈትልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን ድንግል ማርያም ከነ ቤተሠብህ ትጠብቅልን በእውነት እኛንም የሚፈታተነን ክፉ ጥላት ዲያቢሎስ እግዚአብሔር ክንፉን ይስበርልን ሲኦል ገሀነም ይክተትልን በሀይማኖት በእምነት ፀንተን ለመኖር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ወደ ቤቱ እግዚአብሔር ይመልሠን አሜን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን

  • @24Reem
    @24Reem 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይሰጥልን መምህር ኡነት ቡዙ ካንተ ተምሬአለሁ ሱባኤ ገብቸ እየ ሰገድኩ እየጸለይኩ በፊት ተኝቸ ጥርሴን አንገጫግጭ ነበርኩኝ አሁን ተወኝ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @saaaraasaaeedd8150
    @saaaraasaaeedd8150 9 หลายเดือนก่อน +1

    መመህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት በጣም ጭንቅ ይለኛል ከባለቤቴ ጋር ቀን በቀን እንጣላለን ጭቅጭቅ ሁሌ ግራ ገባኝ እኔ ያለሁት ስደት ነው 😢

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen.waqayyoo.gooftaa.sagalee.jirenyaa.sin.haa.dhagechisesuu..waqayyoo.baraa.tajajailaa.ketii.sin.yaa.dheresisuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ashuwinner8550
    @ashuwinner8550 2 ปีที่แล้ว

    Mamihirachin qala hiywot yesamalin

  • @liyagerma7573
    @liyagerma7573 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 ปีที่แล้ว +16

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ የድግል ማርያም ልጅ ከነ ቤተሰቦት እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @فانوسس-ث7ع
    @فانوسس-ث7ع 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @izatphone3081
    @izatphone3081 4 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጥልን በፀሎት አስቦኝ ከምንም በላይ ጤና ነዉና እኛም እፀልያለን እንሰግዳለን ከባድ ነዉ መኑር አቡሶ በስደት ሕመም

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
    እውነት ነው መምህር ግርማ እግዚአብሔር ይጠቅልን ስንቱን የጠፋውን ትውልድ እየመለሡ ነው የኔ መልካም አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል🙏🙏

    • @memegenete777
      @memegenete777 4 ปีที่แล้ว

      Betelye enha wode emente melsewegale

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይትን ያሰማማልን በእውነት

  • @kesetebrahane836
    @kesetebrahane836 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmaAna. Egziabihier.yhagzena zemene agolglotkum ybark

  • @aregamahabe
    @aregamahabe หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @abrahamtegegnye7221
    @abrahamtegegnye7221 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @youhalayyouhalay6597
    @youhalayyouhalay6597 4 ปีที่แล้ว +19

    *መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ መምህር*

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen memeherchin kale hiwot yasemelen

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 ปีที่แล้ว +10

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
    በውነት መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን
    እኔ ብዙ ነገሮች በሄወቴ ተዘግቶብኝል እግዚአብሔርን እየለመንኩነው ከቤተሰብ ፍቅር ጀምሮ ፈቅር አሳጥቶኝል ሁሉ ነገር እዳለኝ ቃለሁ ህወቴ ግን ባዶነው ምንም አይነት ቁምነገር በህወቴ የለም ጠላቴ እደሆነ ነቅቻለሁ በጸሎት አሰቡኝ መምህራችን እና ወገኖቼ

  • @shtayedajanta7957
    @shtayedajanta7957 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mehadaraberaamera9066
    @mehadaraberaamera9066 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሠማልን

  • @wagayetilahune5381
    @wagayetilahune5381 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በመጀመሪያ ሠላምክ ይብዛ እኔ በጣም እቸገራለሁ አፈቅራለሁ ግን ፍቅሬ አይመቸኝም ሥንት ጊዜ አፈቅራለሁ ግን አይሆንልኝም በጣም ቆሽሻለሁ ሥህተቴ ሁሉ ግን አሁን ነው የገባኝ እኔ በፍቅር አመት ከቆየሁ በጣም ያሥጠላኛል ደሞ ወንዶች ብዙ ግዜ በብር ነው የሚመጡብኝ እና እኔ እሥካሁን ድረሥ ተቸግሬአለሁ በጣም ለፍቼ ለፍቼ ባዶ ነኝ እኔ እደክማለሁ ለኔ የማለው ወንድ ግን ምንም ለውጥ አላይበትም እና በጣም እየጎዳኝ ነው የክርሥቶሥ ቤተሠቦች በፀሎታችሁ አሥቡኝ

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ እይወትን ያሰማልን ወድማችን መምህር ተስፋዬ

    • @eleeni7124
      @eleeni7124 4 ปีที่แล้ว

      ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህን

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከበፊት ጀምሮ የዲያብሎስን ሴራና ዉጊያ ባለመማራችን ስነባክን ስንከራተት ኖርን አሁን ጊዜው ጥሩ ነው ሁሉም የጦር መሳሪያ ከነስልቱ በየአይነቱ ቀርቦልናል መፋለም ነው ልኡል ኤልሻዳይ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

  • @tegetege1193
    @tegetege1193 ปีที่แล้ว

    Kale eywete yasemalene memereya

  • @almzayworku7871
    @almzayworku7871 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህውት ያስማልን መምህር

  • @selinahabtamu3106
    @selinahabtamu3106 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @Simeonf7750
    @Simeonf7750 หลายเดือนก่อน

    አሜን ✝️🙏❤️🛐📿

  • @judio5511
    @judio5511 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕወት ያሰማልን አግዝአብሔር ይስጥልን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርኮት።እኔ ከመምህር ብዙ ተምሬአለሁ።ከዛበፊትም እሰግዳለሁ እፀልያለሁ። ምክኒያቱም ወላጆቼ 11 ልጆች ወልደዋል።ሁላችንም አመቺሳ ተሰጥተናል።እነሱ እስከዛሬም ድረስ የእርኩስና የቅዱስ መንፈስን ልዩነት አያውቁም።ቤተክርስቲያን ለቀብርና ለክርስትና ብቻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱት።እኔ በቁርባን አግብቻለሁ። አልወለድኩም።ከባለቤቴ ጋራ ከተጋባን 18 አመት ሆነን አብረን እየኖርን ነው። አንድ ቀን በሰላም ተግባብተን አናውቅም።እኔ በተቻለኝ ተቀብዬአለሁ ለአምላኬ ፊት ቆሜ የማልኩትን ማላ እስከለተሞቴ ሰለሆነ እሱን የመፈፀም ግዴታ አለብኝ።
    ወንድሜ ሊያነጋግሩኝ ከቻሉ ምኞቴ ነው።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት።

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 2 ปีที่แล้ว

    Amen MEDHANIALEM ykertan ysten

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለህወት ያሠማልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    ግሩም ትምህርት ነው

    • @muziccloud4035
      @muziccloud4035 4 ปีที่แล้ว

      pls watch ur pp again don't use ppl photo

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemarkeh memeher . yehiew bezu amete taseri kuchi beye neber ayene tekefete . be deme nefese new hiwoten mulu yaslefkut .

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @taytotayto5037
    @taytotayto5037 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +15

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በርታልን አብዝቶ እውቀቱን ያጎናፅፍክ አሜን ፫ ብዙ ተምራለሁ ካተ በርታ መምህርዬ

  • @danielj3011
    @danielj3011 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለሂወት ያሰማልን 👏👏🌷🌹🌹

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @ሓፍቲጅግናኢልኩምፀውዑኒB
    @ሓፍቲጅግናኢልኩምፀውዑኒB 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የሰማልን ኣባቴ

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን እያዳዳችን ህይወት በውስጣ ያሌናችው በእውነትእግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልን ጽዳል ማርያም በጽሌት አስብኝ መምህር

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 4 ปีที่แล้ว

    Memeher ebakeh setejemer amatbeh jemerelen. Begezihabear sim

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ናይ በሓቂ ቃለ ሂወት ያሰማልን ናይ አገልግሎት ዘመን ይባርክ ይቀድስ አሜን

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ቃልወት ያሰማልን እድሜውን ያርዝምልን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 หลายเดือนก่อน

    Memeher Achen kalehiot yesmalen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ
    @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለህወትን ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsegayealex245
    @tsegayealex245 ปีที่แล้ว

    Fetari yibarkik wendime betam new yemiwedik 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @danalakililu5237
    @danalakililu5237 ปีที่แล้ว +1

    መምህር።እግዚአብሔር።ይጠብቅልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
    አሜን አሜን አሜን

  • @rozatesfay6911
    @rozatesfay6911 4 ปีที่แล้ว

    Amen memherye kale heot yasemalen edemhen yarzeme kefu aynkahe

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳንን ፀጋው ያብዛልህ በአለህበት ሰላም ይብዛዛ

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 4 ปีที่แล้ว

    ወለተ ኪዳን እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ መምህር በማርያም

  • @omochekole7731
    @omochekole7731 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mickeygermemsekie1472
    @mickeygermemsekie1472 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ይስጥህ ኣባቴ🙏🙏🙏

  • @eshe1755
    @eshe1755 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ድግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን

  • @mekdigtg1273
    @mekdigtg1273 4 ปีที่แล้ว

    መምቸር ተስፋዬ እናመሰግናለን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @almzafshabeyene7395
    @almzafshabeyene7395 ปีที่แล้ว

    Memhire egzabiher ybarkih edmenatena ystehi

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 2 ปีที่แล้ว

    fetari zemenkn ybarkln memkr🙏🙏🙏🙏

  • @selamtsegay6104
    @selamtsegay6104 7 หลายเดือนก่อน

    Egziabiher ybark wendm 🇪🇷

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት የሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና በጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን መምህራችን

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነን🙏
    ስንቶቻችን ነን በዚህ አይነ ጥላ ክፉ መንፈስ የዘያዝን፣ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን፣

  • @سارهسرلنكي
    @سارهسرلنكي 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥህ ልኡል እግዚአብሔር አሜንን

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemalin memhir xegau yabzalih

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว +2

    መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @derbemetku4036
    @derbemetku4036 2 ปีที่แล้ว

    Memrchen kalhwoto yasmlen tru timerti now 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @AaAa-c4f
    @AaAa-c4f 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃሂዊት የስማን መምህርይ

  • @haftomadane7253
    @haftomadane7253 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yenebebmezgebu4408
    @yenebebmezgebu4408 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @beamara960
    @beamara960 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን እያዳዳችን ህይወት ውስጥ ያለ ነው በውነት እግዚአቤሔር ፀጋውን ያበዛልህ

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣መምህራችን፣እግዛብሔር፣ይመሰገን፣ሰላምህን፣ያብዛልሀህ፣ቃለሂወትን፣ያሰማልን፣ያገልግሎትዘመንህንሁሉ፣ይባርከው

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ያሰማልን መንህር እረጅም እድሜንና ጤናን።ይስጥልን ያገልግሎት ዘማንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን።

    • @hanamadent8897
      @hanamadent8897 3 ปีที่แล้ว +1

      Mamerachen kaleheweten yasemalen egezeabaher zamane agelegelototene bastage yetabeken

  • @fafi2887
    @fafi2887 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት የተናገርከው ሁሉ የሂወቴ አለ እግዚአብሄር ይፈውሰኝ እሺ ወንድማችን እንበረታለን ግን በስደት መምህርቃለህይውትያሰማልንበእውነትየተናገርከውሁሉየሂወቴአለእግዚአብሄርይፈውሰኝእሺወንድማችንእንበረታንግንበስደትያለነውስ 😢😢😢

  • @ghhh6208
    @ghhh6208 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር ፀጋውንያብዛለውት
    መምህር አድባራት ማለትምንማለትነው❓❓❓❓አድባርስልበተክረስቴንገዳማትማለቴሳይሆንገከዟያውጭበዝህስምእሜጠራአለንእኔባደኩበትስሙበጣምብዙነገርስለሜጠራነውበዝህስም

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @MedenitKebede
    @MedenitKebede 3 หลายเดือนก่อน

    Qale hiyowot yasmalin mamahirichin ❤❤❤❤

  • @mulumebte8518
    @mulumebte8518 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማል ወድማችን ትልቅ ትምርትነው ፈጣሪ ይጨመርልክ በውነት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እኔማ አመድ ነው ያረገኝ ሀያ አራሳት ሰርቼ አደአሸዋ አግኘቼ አመድ ይዤ ገብቻለሁ እድሜ ለባእድ ሀገር በዚህ ኢተርኔት ስት የሱ ስራ እደሆነ ተረድቻለሁ ፈጣሪ ይርዳን በሱ እድላችን ከሰው በላይ ሆኖ ዘጋግቶብን ለምንኖር መቃት ነው ፈጣሪ መተተኛና ሙዋርተኛን ከምደረ ገፅ ያጥፋልን አሜንንንንን

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ከዚ ህ ብላይ እምታገለግልበት ያድርግህ

  • @asdredsa7911
    @asdredsa7911 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሠማልን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በፀጋ ይጠብቅህ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንደናተ ያለ መምህራን ስለስጠን

  • @selammebrie7429
    @selammebrie7429 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ።በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫። በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።መልካም ልቦና ይስጠን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ምን ቃል የለኝም ምክንያቱም ከንቅልፌ እየነቀው ነው ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ 💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @Yeharitube
      @Yeharitube 4 ปีที่แล้ว

      ፕፕህህፕ

  • @lemlemsolomon7906
    @lemlemsolomon7906 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በትምህርትህ ውስጥተማርኩበት እራሴን አገኘሁት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @bajsjzjbnxskls4842
    @bajsjzjbnxskls4842 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እኔም በሀዛብ ቤት እየቀጠቀጠሁት ነዉ እግዚአብሔር ይመሰግን እድሜ ለመምህር ተሰፋየ ለአባ ግሪማ ለአባ ይኋንሰ ሀይማኖቴን አወቃለሁ

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    አባታችን በእውነት ይሄ አይነጥላ ነው የተጫወተብኝ
    ቃሉን ሰምቸ ለመፈፀም ያብቃኝ