ኑ እንመለስ ( 2ኛ ) ንስሐ ምንድነው ? (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 329

  • @mesifalaha5496
    @mesifalaha5496 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🏼

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 ปีที่แล้ว +53

    የተዋህዶ ልጅች ይሄን እንቁ የሆነ ትምህረት ሼር ሼር ሼር ላይክ አርጉ ያልሆነም እያረግን እንውላለ ይሄን ፍትፍት እንመገብ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋ ያብዛልን እመምላክ ትጠብቅህ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ማስተዎሉን ይስጠን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋው ይጠብቅልን አሜን💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት በእውነት ያንተን ትምህርት ገጠመኞች መስማት ከጀመርኩ ሰዓት አጀምሮ የለለ ለውጥ በህይወቴ አምጥቻለሁ ሁል ግዜ ብፀልይም ባለቅስም ግን አንድ ሀጥያት ከኔ አርቅ ብሎኝ ነበር አሁን ግን ስለ መናፍስት አይነ ጥላ ቡዳ ሳውቅ የእውነት ያን ሐጥያቴን አሸነፍኩት በጣም ደስስስ አለኝ መድኋኒዓለም ከዚህ በላይ የእውቀት ብርሀን ያልብስህ

  • @ኤፍታህ-ሠ7ቘ
    @ኤፍታህ-ሠ7ቘ 9 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ እውነት 30 60 100የምናፈራ ያርገን ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን የምንተገበር ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን❤አሜን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👉👍👍👍👍አትርሱ ምእመናን ስትገቡ አድርጉ እንጅ ❤

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ኣመተፃድቃን
    @ኣመተፃድቃን 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይድልልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 ปีที่แล้ว +65

    በጣም ትገርመኛለህ ተኝቼ እንኳን የአንተ ስራ እየገረመኝ እንደ ሻማ መቅለጥ አይቼ አላውቅም ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @aa11aa83
    @aa11aa83 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜእናጤናይሥጥልንመምህርእኛደቆሮቹእያነቃከንነው።

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነዉ ወደ ተግባር እንድንቀይረዉ እግዚአብሔር ይርዳን የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @desta.tewahdo.chanal2270
    @desta.tewahdo.chanal2270 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም.እድሜ.ይስጥህ

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን ።ከልብእናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwat Yasemaln Memihirachi Amén Amén Amen

  • @senaitbekele4769
    @senaitbekele4769 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለንስሀ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የዉሀጥም የሆነ ነፍስን የሚመግብ ስብከት ልብን ከፍቶለሰማዉ ሰዉ እዴት አይነት ትምርት ነዉ ውይይይይ እራሴን ሳየዉ እራድኩኝ መምህር

  • @የአፆዎችልጅነኝ
    @የአፆዎችልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    በእውኑ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጥንትን የሚያለምለም ስብከት ነው

  • @naomiberhe1118
    @naomiberhe1118 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወት ይሰማልን

  • @rtr9651
    @rtr9651 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ስፈልግ የነበረ ትምህርት ነወ ያገኘዉት

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 2 ปีที่แล้ว

    የኔጊታ መምህራቺን ሰላምህን ያብዛልን ልኡል እግዚአቢሒር እናመሰግንሀለን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

    Memihir kalehiwota yasemalen Amen Amen Amen

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርከው

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AhmedMohammed-jk4fl
    @AhmedMohammed-jk4fl 3 ปีที่แล้ว

    በእውትት መምህሪችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ✍️✍️✍️❤

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን)) አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😥

  • @edensereke7721
    @edensereke7721 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @robelmengesha2926
    @robelmengesha2926 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
    @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ወድማችን ኑርልን

  • @azabetesfu9258
    @azabetesfu9258 3 ปีที่แล้ว

    ኧር ምን ልበልህ ቃል የለኝም መም ህራችን ቃል አጣሁ በእውነት እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @martamngstu800
    @martamngstu800 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ ቃል ህይወትን ያሠማልን

  • @selamawitworku4439
    @selamawitworku4439 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በብዙ ድክመቴ እራሴን ታዘብኩት መድሐኔአለም ምሕረቱ የበዛነው።

  • @haymanotabebe347
    @haymanotabebe347 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @saravakis4997
    @saravakis4997 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤

  • @thalalthalal8734
    @thalalthalal8734 4 ปีที่แล้ว +14

    ሰላም ላንተ ይሁን መምራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርከው በእውነት እጅግ መልካም ትምህርት የተማርኩ ነዉ ስደት ላይ ሆኖ የእግዚአብሔርን ቃል እንደማስማት የሚያደስት ነገር የለም በጣም ቡዙ ፈተናዎች ብኖሩብንም በቃሉ እንጽናለን

  • @መኖሬባተነዉአምላኬ
    @መኖሬባተነዉአምላኬ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእዴሜ ጤና ያቆይልን የማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ደስ ይሚል ትምህርት ነዉ እየጣፈጠኝ አለቀብኝ💓💓💓💓💒💒💒💒💒

  • @aynalemmengestue3354
    @aynalemmengestue3354 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 ปีที่แล้ว

    Be ewnet kale hiwot yesamelan memirachin

  • @የእናቴናፋቂነኝስደተ-መ4ጨ
    @የእናቴናፋቂነኝስደተ-መ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህወይት ያስማልን መምህር

  • @hirutabe
    @hirutabe 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ghenetaman291
    @ghenetaman291 4 ปีที่แล้ว

    Besmeam wendimewa egzaber tsegawen yabzalehe🙏🙏🙏. Emebete kante gar tehun🙏🙏🙏. Ayzohe berta.

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን

  • @ወለተክሮስ
    @ወለተክሮስ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሄር ይባርኪህ ከነ በትሰቦችህ መምህር

  • @ድንግልማርያምየልቤንየምታ
    @ድንግልማርያምየልቤንየምታ 4 ปีที่แล้ว +25

    *እንኳን ደና መጣክ መምህር በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅል*
    * ስላደረክልኝ ነገር በምን ቃል ላመስግንህ 🙏🙏*
    *የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የተመስገነ ይሁን*

    • @tsegntlovetsegnt4111
      @tsegntlovetsegnt4111 4 ปีที่แล้ว

      ድንግል ማርያም የልቤንቃ የምታውቅ ምስጥረኛ እናቴ ናት

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 9 หลายเดือนก่อน

      Amnnne Amnnne Amnnne

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤

  • @haymanottadese7784
    @haymanottadese7784 4 ปีที่แล้ว

    Memhr kalehiwet yasemaln

  • @meri1193
    @meri1193 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትክክል ነህ አስተዋይልብ ይስጠን እጅ እኛማ ከቱነን

  • @ትግራይሃገረእዩትግራይትዓ
    @ትግራይሃገረእዩትግራይትዓ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሆይ ተመሰገን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewetin Yasemalin
    Kalehewetin Yasemalin
    Kalehewetin Yasemalin
    EGZIABHER Fitsamehin
    Yasemalin Amen Amen Amen

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋስላሴ በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ ይጥማል የሰማነውን ከልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว

    amen .amen..amen..kale hiwet..yasemaln💜💜💗🖒👍

  • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
    @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያስማልን ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ለንስሐ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ ነውና ያለሁት ይቅር በለኝ

  • @masho2392
    @masho2392 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የትምህርቱ ተካፋይ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yasemalin memhir rejim edimena tiena yistih

  • @tilahunjiru3438
    @tilahunjiru3438 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሆይ ያገልግሎት ዘመንህን የድንግል ልጅ ይባርክልህ አሜን !!!!!!!!!

  • @netsanetgest284
    @netsanetgest284 4 ปีที่แล้ว

    የማመሰግንበት ቃል የለም እግዚያብሄር ይመስገን በዚህ ባለቀ ግዜ ለነፍሳችን ምግብ የሆነ ምግብን የሚያደርስ ሃዋርያ የሰጠን እንቁ መምህር

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 4 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይኸን የመሰለ ፔጂ ሳላይ በመቅረቴ ተፀፀትኩ ከና አድስ ነኝ ለቻናሉ ብዙ ነገር እደምማር ተስፍ አለኝ

  • @memelove351
    @memelove351 4 ปีที่แล้ว

    Kaleyute yasemalene

  • @elshadaynwgetacell240
    @elshadaynwgetacell240 4 ปีที่แล้ว

    Amen… Grm Yemil Hiwetn Yemikeyir Grum Timhrt Nw Amdebeth Yibarekln Nurlgn Abzto Yibarkh Abate . Ke Fetari Ketlo Yemamesegnh Memhre Tebareklgn Lijochihnm Endate Be Tibeb Yasadgachewu .Subaewu Meret Metegnetu Beket Ande Meblatu Lene Grum Lewut Amttolgnal Lezihm Memhre Tebareklgn .Egziabher Amlakachinm Yimesgenln Amen… Kale Hiwet Yasemaln Yagelglot Zemenn Yarzmln Mengste Semayatn Yawursln Memhr

  • @kidankidan2739
    @kidankidan2739 4 ปีที่แล้ว

    አሜን!!!

  • @sarareena537
    @sarareena537 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemaln 👍🙏🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @raydantelecom8542
    @raydantelecom8542 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalin

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 ปีที่แล้ว +1

    ልኡል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ከቤተስብህ ጊዜ ላይ ወስደህ ስለምታስተምረ ወላዲተ አምላክ ከነቤተስብህ ትባርክህ ልጆችህን በፀጋ በሞገስ ታሳድግልህ....ትምህርትህን ቀንም ማታም ነው የምስማው አይስለቸኝም በጣም ይገርመኛል ወደ መንፈሳዊ ህይወት እየመራሀኝ ነው ተመስገን ነው....ሀጢያቴ የበዛ ነው ለንስሀ ያብቃኝ ጌታዬ መድሀኒአለም....የዛሬዋ በአትዬ ማርያም በለተቀኗ ብርክ ታድርግህ መምህር.
    ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇺🇸

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባረክህ

  • @arsemabarbara7758
    @arsemabarbara7758 4 ปีที่แล้ว

    እግዚህአብሄር ያበርታህ

  • @dnglmaryametizngerkukiadey966
    @dnglmaryametizngerkukiadey966 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብእድሜ ና ጤና ይጠብቅልን መምህራችን ሃይለ ማርያም ወለተ ገብርኤል በፀሎት ያስቡን

    • @hanahabtamu4302
      @hanahabtamu4302 4 ปีที่แล้ว

      Kale hiwot yasemaln mengste semayat yawursln

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም ለንስሃ ሞት አብቃን

  • @begashawgebrhana8206
    @begashawgebrhana8206 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet yasemalen

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔርን አብዝቶ ይጨምርል እረጅም እፍሜና ጤናን ያድልልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ፅላት ላይ ፅፎልን 30 60 100 ያማረ ፍሬን እንዳናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን መምህር አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ተባረክ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln eg/r yebarkhe tebarek memherachen

  • @mohihadeendeen6232
    @mohihadeendeen6232 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህር ነው ያገኘሁት

  • @deberitudubai8143
    @deberitudubai8143 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋ ቃል ህይወት ያሠማል መንግሥተ ሠማያት ያወረሥል

  • @utf3893
    @utf3893 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሁ ያአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን እኔ ከስት ነገር መሰላችሁ የዳንኩት እስከ ሀጢያቴ የጠበቀኝን አምላክ ማመስገን የለም በውጤ እውነት መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም በእርሶ ላይ አድሩ የመከርን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እኔ ከመኪና አደጋ ተርፊያለሁ ፣ የተለያቱ በሽታዎች በ24 ስአት ውስጥ የሜገል በሽታ አር ስንቱ በስደት ከርሀብ ልሞት ደርሴ ተርፊያለሁ ፣ ባህር ላይ ከእኛ በፍት የተጫኖት መተው ከዛም እኛ ገባን ከባህር አውጥቶኛል ፣ በዚህ በአህዛብ አገር ይጠብቀኛል፣ ይህም ዋና ዋናው ነው

  • @ህንጻማርያምተስፋይ
    @ህንጻማርያምተስፋይ 4 ปีที่แล้ว

    ከክፉ ነገር ይሰውረን እንደ ጥፋታችብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅርበለን ስለናትህ ብለህ ከጥፋት ኣድነን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን አምን አሜን 💐🌷🌹😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባርክ

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    መምሕር ቃለሕይወትንየእድሜ ዘመንክን ያርዝምልክ አቤቱ ሀጢሀተን ይቅር በለኝ አርቄ እንዳስብ ማስተዋሉን ስጠኝ

  • @xehayxdqi7928
    @xehayxdqi7928 4 ปีที่แล้ว +2

    ማስታወሻ 4ቱ ነገሮች ማርግ ያለብን!
    1 ማመስገን ማመስገን ማመስገን
    2 ሃጥያትህን ማመን !
    3 ስለ ራስህ ሰለ ወንድም ስለ ሰው ስለ ወገን ስለ ሃገር መጸለይ !
    4 ዲያብሎስን መቃወም !
    ደስ ያለኝ ቢኖር መምህራችን !
    ሰይጣን በእጅጉ ከሁሉ ኣብልጦ የሚጠላው ቢኖር !
    ሰውን እንዲሁ መውደድ ነው ያለ ምክንያት
    የሀ እንጠቀምበት እንትጋበት እንድናትርፍበት እድንባረኽበት ኣመሰግናለው ወድሞቼ እህቶቼ ኣምላክ ዘመናችን የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ያድርግልን
    መምህራችን ተስፋየ ኣበራ ያንሩልን ይጠብቅልን እኛ መክሮናል ኣብርቶናል እንድናስተውል ኣግዞናል እና በእጅጉ ኣምላክ ያክብርልን በቀኙ ቅዱስ ሚካኤል በግራው ቅዱስ ገብሪኤል እንዲቆሙለት ያዝዝልን እናን ኣብልጦ እንዲገስጸን እዲያጽናናን ኣሜን የጎደለ ውድ ወድሞቼ እህቶቼ እዩልኝ ኣስተካክሉሉኝ
    ቃል ሂወት ያስማልን ውድም እናመሰግናለን ኣምላክ ልባችን ይክፈትልን እንባን ይስጠን ፍቅርን ይስጠን በምህረቱ ይቅር ይበልን ። ዘመናችን የምስጋና ያድግልን

    • @tirsitmihrete8179
      @tirsitmihrete8179 3 ปีที่แล้ว

      You r the best 👌 I have same feeling as you

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ ኑሩልን እመብርሃን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ በትምርትህ በጣም ተደስተን እየኖርን ነውና ኣንተም ተደስተሀ ኑር ኩፍ ኣይንካሀ!

  • @የተዋሕዶልጅነኝ
    @የተዋሕዶልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አቤቱ የሰራዊት ጌታ የድንግልማርያም ልጅ ለንስሀ ሞት አብቃኝ መጨረሻየን አሳምርልኝ ምድራዊውን ሳይሆን ሰማያዊውን እንዳስብ እርዳኝ😢😢😢🙏

  • @semegndamesa5133
    @semegndamesa5133 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት አንተን በዚህ ሰዓት የላከልኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን:: እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ::

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek anetegn yewelede enate tebarek kalehyiwot yasemalegn.

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄርይማርክልን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ጢና ይሰጥልን መደሀኒአለም

  • @hagosghebremeskel8980
    @hagosghebremeskel8980 3 ปีที่แล้ว

    Egzabheir yeagelglot zemenh ybark.

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜንይሁንይደረግልንፀጋዉንይብዛልክ ምራችንበርሚይጠብቅልን

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
    ከመጥፎ ሃሳብ ወደ መልካም መንገድ እየመራሀን ነው

  • @የድንግልማርያምልጅነኝእን
    @የድንግልማርያምልጅነኝእን 4 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ህይወት ያሰማልን እሜን፫ በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጾሎት እስበን ወደእገራችን በቅተን ወደንስሐ እንድንበቃ

  • @seve3476
    @seve3476 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን እማ ፍቅር ትርዳኝ እና ከሥደት መልሥ ይህን ፅዋ የምጠጣ ያርገኝ እባካችሁ በፆለት አሥቡኝ እኔ በሥደት ሁኔ ተጨንቄአለሁ ወለተ ገብሬል እያላችሁ አሥቡኝ