መፍትሔ 6፦ አዕምሮን የሚቆጣጠር መንፈስን ለመዋጋትና ለማሸነፍ በተለይ በከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁትን( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 233

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 ปีที่แล้ว +29

    እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን ማጥናት አቃጠኝ አባካችሁ አስቡኝ በፀሎት መምህር ቃለህወት ያሰማልኝ እስኪላዳምጠው መቸስ መቶ ፐርሰት መልስ አገኛለሁ አሀን መግብን እደዚ በእውነት የገባው ይበላል የቀረበለትን አባ መምህር ግርማ ደናህናናቸው ነፈቁን በጣም ቡራካቸው ናፈቀኝ በጣም

    • @helenregassa6119
      @helenregassa6119 2 ปีที่แล้ว

      መመነነመመመነነነነነነነኘኘኘኘኘ

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን❤

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 4 ปีที่แล้ว +11

    እንዴት ደስ ይላል የመምህር ተስፍዬ ተማሪ መሆን ሲአስተምረን ፍትፍት አርጎ ስለሚያጎርሰን በደብ ተረድቻለሁ መምህሬ ሰላም ላንተ ይሁን ቅዱስ አዶናይ ይጠብቅህ አሜን

  • @EthioLidu
    @EthioLidu 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ ፣በጤና ፣በፀጋ ይጠብቆት

  • @maheletyared2535
    @maheletyared2535 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ሒወት ተዘርግፎ ወጣ።መምህር እናመሰግናለን።ምናልባት ከኔ ሂወት የርሶ ትምህርት ይበልጣል ።መፍትሔ ስለአለው።አዲስ አመት ራሱ ሲመጣ ትምህርት ነው ትዝ ሚለኝ።በቃ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል። ስለ ሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።ምናልባት በጣም ቀላል ነገር ሊሆን ይችላል ለሌላ ለጠንካራ ሰው እኔ ግን ወዲያው በጣም በትንሽ ነገር ተስፋ ቆርጣለው ልክ እንደዚያውም ደግሞ ተስፋ ሚያለመልምም ሳገኝ ቶሎ ተስፋ አደርጋለው።የእውነት እስክረሳው ድረስ የተሰበረውን ልቤን የጠገነ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይግባው።በቸርነቱ ይቺን ቀን ላሳየን።

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንበእውነት❤❤❤❤❤❤

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን እንዳዳምጥ ስለረዳህኝ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀንያለም

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen memihir tesfaye

  • @asterdemme860
    @asterdemme860 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህወሃት ያሰማልን❤❤❤

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤መምህርዬ ብዙነው የተማርኩት ለመተግበር ልቦናችንን ያብራልን 😌😌

  • @yeshiichalelyeshiichalel9855
    @yeshiichalelyeshiichalel9855 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህውትንያሰማልን መ ምህራችን አንተ ባታስተምረን ምንይውጠንነበር እውነት😭😭😭😭

  • @Ctyths
    @Ctyths 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሠማልን መግስተ ሠማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን በዕድሜ እና በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ይፃፊልን !!!

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @ጓልራያቻናል
    @ጓልራያቻናል 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይዉት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን

  • @RRk-x4x
    @RRk-x4x 7 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎታችሁአሰቡኝወለተአርጋዊመምህሬችን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 ปีที่แล้ว

    አሜንንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghghghghl2829
    @ghghghghl2829 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ሀና በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹🌹🌹👏👏👏👏

  • @yeshigeletaw6244
    @yeshigeletaw6244 ปีที่แล้ว

    በእኔ አይምሮ ውስጥ ያሉትን ነው የጠቀስካቸው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @ሁለምናገርላባጎኖው
    @ሁለምናገርላባጎኖው 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hiywet Yasemaln memherachen

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔር ይመሥገን አንተን ለሰጠን መምህ እድሜ ከጤና እኔ ቃል የለኝም

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ፐ3ገ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ፐ3ገ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔም በጣም ትምህርቶችን እረሳለሁ አለማዊም ሆነ መንፈሳዊ ትምህር ካነበብኩ እና ከተማርኩት ቡሀላ በትንሽ ግዜ ውስጥ እረሳዋለሁ መፍትሄውን ከዚ ትምህርት እንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ አባቴ እርኩስ መንፈስ አለበት እና በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ ወለተ ስላሴ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእውነት ስንቶቻችን ነን በእርኩስ መንፈስ የተያዝነው ? መምህራችን ብዙዎቻችን እንድንነቃ እርድተኸናል ተባርክ በርታልን ትውልድ ይዳን! መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ክበርልኝ መምህሬ🙏❤

  • @absabs9830
    @absabs9830 4 ปีที่แล้ว +1

    መምሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫

  • @shrtobadye2006
    @shrtobadye2006 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rtorto3987
    @rtorto3987 3 ปีที่แล้ว +4

    አይማኖቴን ሁሉ አስክዶ ሙስሊም ሆኜ ነበር አሁን ነወ የተመለስኩት

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen.waqayyoo.gooftaa.sagalee.jirenyaa.isnii.haa.dhagechisesuu.waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
    አንይ አይነጥላ በጠም አችግረን በትደረይ ለይ ፈተን በዝኝ በጸሎትችው አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች

  • @ሉሌቲዩብ
    @ሉሌቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር ተስፋየ.አበራ ተስፋ ስላሴ እንኳን መጣሕልን

  • @meseretmoges6348
    @meseretmoges6348 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማንል!
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጠና ይጠብቅልን
    የሀ ሁሉ እንጋ አለ እንየ ጠባይ የለኝም እናደዳለዉ አኮርፋለዉ አሁን ግን አዉቅያለዉ ጠላት ሞሆኑ እድሜ ለእንተ ግን አሁን ሰራልኝ ከባሌ ጋ አጣላን እርሱ ከምልህ በላይ በጣም ጡሩ ሰዉ ነበር አራት አመት በትዳር ንረናል አንድ ልጅም ወልደናል ከዛ ተለያየን እዝ ከመጣሁ ትምህርት ሁሉ ሲሰማ ገባኝ መንፈሳዉ ነገር መከታተል ጀምሩኩ በዝ ማሐል ሁሉ ነገር ሰገባኝ እንታረቅ አልኩት ድሮም እንየ ነኝ የሰዉ ወሬ ሰምቸ ፍቹ ያመጣሁት እንጅ እሪሰ አልፈለገም ነበር ሰሰት አመታችን ነዉ ከተለያየነዉ ከዛ እሸ አለኝ ከዛ በሰልክ ነዉ አራት ወራችን ነዉ ከታረቅነዉ ግን ምሰማማት አልቻልንም እነየ ትንሸም በትሆን መንፈሳዊ ነገር ጀምርያለዉ ከዛ ና አብረን እንማር ሰለዉ እንደዝ አይነት ነገር አትበይኝ ራሰየ ያመኝል እያለኝ ነበር አይዞህ የሀ የመንፈሰ ሰራ ነዉ በየ ያንተ ትምህርት እልክለት ነበር ከዛ መጨረሻዉ እንና አንች አብረን አንቀጥልም አለኝ ምክንያቱ እንኳ አልገረኝም ምን ማድረግ አለብኝ ሁላቹህ ምክራቹ ለግሰልኝ በጸሎታቹም አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹ እህት ወንድሞቸ 👏💕

  • @Netisi-b5v
    @Netisi-b5v ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 2 ปีที่แล้ว

    Memehrey

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
    @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥህ ከትላንትና ጀምሮ እያዳመጥኩሁ ነው እግዚአብሔር ረድቶኝ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @blendaniel7868
    @blendaniel7868 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ያንተን ትምህርቶች አዳምጣለሁ ግን መተግበር አቃተኝ ብቻ እግዛብሄር ይስጥልን

  • @khfiggog8g940
    @khfiggog8g940 4 ปีที่แล้ว

    ቀጥልበት መምህር ወቅታዊ ትምህርት እግዚአብሔር ያፅናህ በፀሎትህ አስበኝ ገብረ መስቀል

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ምልአትየማርያምልጅነኝ
    @ምልአትየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን ረጅም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @gbirekidanmelku5455
    @gbirekidanmelku5455 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +3

    አምላኬ ሆይ ለኔም ለእህቴም ከዚህ መንፈስ ገላግለን።
    እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እባክህን ለኛም ፀልይልን

  • @tarikeasfaw9350
    @tarikeasfaw9350 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

    • @eyerusalembogale605
      @eyerusalembogale605 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተስፍሽ ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምህርቶችህ ሁሉ ልብን የሚያንፅ አቅም የሚሰጥ ነው ቅዱስ አማኑኤል የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። እንደዚህ አይነት ትምህርት መማር መታደል ነው ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher amlak ybarkih memhr mtastemren tesfa Ewket mtseten. Endezih gizehn. Mtseten ene betam betam new mamesegnew mknyatum hiwetachin. New mtnegren 😢😢 betam astemarken Egziabher edme tena ystih betam enamesegnalen 😢. Betam new yetefanew alemawek. Tegodan Egziabher and ken alew🙏🙏🙏🙏🙏🌹🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿

  • @belayhunkebedegoshu5212
    @belayhunkebedegoshu5212 ปีที่แล้ว

    እረ ይሄን ነገር ሳላዉቅ ብዙ ተጎድቻለሁ በጣም ለካ ይሄ ነው ትኩረት ማድረግ አልቻልኩም ትምርቴ ላይ ግን አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ሁሉንም ተረዳሁ🙏🙏🙏🙏

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fafi2887
    @fafi2887 11 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ መምህር ቃለት የለኝም እኔ እግዚአብሄር ይመስገን😢😢

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)

  • @derbemetku4036
    @derbemetku4036 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @tsedalmariam6322
    @tsedalmariam6322 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemalen memihir enamesgenalen!!!

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህራችን ሰላምህ ይብዛ
    እና አንድ ነገር ላስቸግርህ
    አንተ በዚህ ህይወት ውስጥ ስላለፍክ ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ ፣እንዳቅሜ እፀልያለሁ፣ ጠዋትም ፣ማታ እሰግዳለሁ
    ግን አይኔ ጥላ እየተገናኘኝ በጣም ተጭንቄአለሁ ፣ከፈጣሪ በታች ቢያንስ እንዲታሰርልኝ ብትረዳኝ! በእኔ የደረሰ በማን አይድረስ!

    • @meseretdaka2069
      @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሠላምሽ ይብዛ እኔም ተቸገርኩኝ ጸሎቴን በግድ ነው ጀምሬ የምጨርሠውና እግዚሀብሄር ይርዳን ጥሩ ጥያቄ ነው ካልመለሠልን በቀጥታ ደውሎ ምን ማድረግ እንዳለብን ይነግረናል

    • @tawabechmaray2801
      @tawabechmaray2801 4 ปีที่แล้ว +2

      Ayizosh bedenbu sgeji sleteneka new yihe tru milkt new endidekim besgdet qetqciwu egzabher yirdash

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว

      @@tawabechmaray2801 አሜን አሜን አሜን

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 4 ปีที่แล้ว +2

      ተስፈ አትቁረጭ አንድ ቀን እመቤቴ ትገላግልሻለች እኔም እዳቺ ይፈታተነኝ ነበር እንድ ቀን ጠዋት ስነሳ ምርር ብዬ እያለቀስኩ ፅለይኩ ከዚ አስቀያሚ ፈተና እዲገላግለኝ ከዛ በሀላ ተገናኝቶኝ አያውቅም ግን እደ ዱካክ እሚባለው አልፎ አልፎ መቶ እራሴን ውርር ያደርገኛል ያው አይነ ጥላው ነው ብዙ ነው ታሪኬ

    • @bm-xi7ry
      @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስጋን እንፀልይ እህቶቼ ጠላት አያሸንፈንም

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @bayutube582
    @bayutube582 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህስ ቀጥልበት

  • @birhanuteka7841
    @birhanuteka7841 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህርበጣም አመሰግንሃለሁ የአይነጥላመንፈስ የሚለዉን ትምህርትህን በመስማት ብዙ ት.ት አግቻለሁ ሌሎችትምህረቶችህም እየተከታተልኩ ነው።አንተን ያወኩህቪሲዲ70ላይስትፈወስነው.ከዛ ዩቱብእየተጠቀምኩ ድንገት አንተየለቅከው የሆነ ቪድዮአውርጀሳይ በጣምገረመኝ።ከዛንግዜጀምሮትመህርቶችህን በጉጉትና በተመስጦከዋይፋይአውርጀእሰማቸዋለሁ።የምህርግርማፍሬዎችከሆኑሰዎች#1ለኔአንተነህ.መምህርት ተስፋዬማስተማር ትችልበታለህ።ድንግልማሪያምትጠብቅህ ቅ.ሚካኤል አንደበትህን ይባርክልህ.በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን።

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 หลายเดือนก่อน

    Kalehiot yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @beamara960
    @beamara960 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውዴ መምህርችን ቃል ሕውት ያስማልን

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህርዋ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emawayusharedo2761
    @emawayusharedo2761 ปีที่แล้ว

    Yeni hiywet kebiteseb yetelake aynetla edmi yechirese new memhir betmhirth tedeschalehu efalemalehu yeadam zer telatn tebarek

  • @senayitabebaw1708
    @senayitabebaw1708 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tesfayetefera564
    @tesfayetefera564 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለመስማት ያበቃኝ

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ እየመገበን እያነቃን ነዉ በናታቹ እህት ወንድሞቼ በጸሎታቹ አስቡኝ በህይታችን ምስቅልቅላችንን አወቶናል ወንድሜ ሀይማኖቱን እያስቀያየረዉ መጀመሪያ ሙስሊም አደረገዉ በሱ ደሞ እያበደኩ አሁን ደሞ በጣም አመመዉ ብለዉ መናፍቅ አድርገዉት ፖስተር አምጥተዉ ጸለዩበት አሉኝ እኔ እሄን ትምህርት መማር ከጀመርኩ ጀምሮ ሁሉም ነገር የክፉ መንፈስ ስራ መሆኑ ገብቶኛል ግን በስደት ስላለሁ ምንም ማድረግ አልቻልኩም እባካቹ ጸሉዩለት በጣም ታማል ወንድሜ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጣ መምህራችን

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 3 ปีที่แล้ว

    Kale hewote yasemane

  • @ወለተማርያም-የ9ጀ
    @ወለተማርያም-የ9ጀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @maheletendale6674
    @maheletendale6674 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኛንም የስማነው ተግብረነው የማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 3 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን አለቄ አለሁ በአይነ ጥላ እህህህህህህህ ይህ የኔ ህይወት ነዉ አአአአአአአአአአአአ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በዚመፈስ ተጠምጄቁጭ ብያለሁ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ahadudancetube8492
    @ahadudancetube8492 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እርሷ እንዳሉት ያሰብኩት ሁሉ ስራዬ ይበላሽብኛል እስቲ በፀሎትዎ ሃይለ ሚካኤል ብለው ያኣስቡኝ

  • @tesfayeteshome2222
    @tesfayeteshome2222 3 ปีที่แล้ว

    ምናለ ቀድሜ ይህንን ትምህርት ሰምቼ በሆነና በነቃሁበት። አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቼን ማርልኝ።

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 4 ปีที่แล้ว +3

    አንኳን ደና መጣህ ወንድሜ።ይገርማል ያልካቸው ነገሮች በአብዛኛው ተፈራርቆብኛል ።በተቻለኝ እየተጋሁ ነው በጸሎት ፈጣሪ የርዳሽ በሉኝ ።

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij7545 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @HaniAbera-h6m
    @HaniAbera-h6m ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemaln teru temrt new behiwete lay telk lewt eyamexaw new

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መ ም ህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያኑርልን🤲🤲🤲☝️☝️❤️❤️❤️🌾🌾🌾☘️☘️☘️

  • @nestanetgirma2248
    @nestanetgirma2248 4 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እምትፈልገውን ነገር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ቤተስቡን ይጠብቅልህ ግን አንድ ነገር ላስቸግርእ ከቻልክ ፅልይልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ፅጋውን ይስጥህ ከነቤተሰቦቹ

  • @abdiiboruu5669
    @abdiiboruu5669 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ፡እናመሰግናለን፡መምህር ፡ የምትሰጠን ፡ትምህርት ፡እና፡ የምታቀርብልን፡ገጠመኞች ፡በጣም አስተማሪ፡ናቸው ። ሥለ :መስተሃድር (ወደ: ገጠር: አከባቢ : እንሰሳት: በሚጠፉትበት: ወቅት: የጠፋበት: ግለሰብ: ወደ:ቤተክርስቲያን : አገልጋዮች: በመሔድ: ያስደግማሉ ። ይህ ነገር እንዴት ይታያል ?አግባብ ነውስ?

  • @henokdaneil1254
    @henokdaneil1254 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክል ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር
    አሜን አሜን አሜን

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሕናአ መጣሕ መምሕራችን

  • @nestanetzeleke5857
    @nestanetzeleke5857 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ረጅም
    አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zeweteryesuneh4648
    @zeweteryesuneh4648 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarasara-po1sc
    @sarasara-po1sc 4 ปีที่แล้ว

    እግዛቤሄር ይመስገን

  • @andamlakandfitret6561
    @andamlakandfitret6561 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin.

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen

  • @cell7172
    @cell7172 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️

  • @tsagae6563
    @tsagae6563 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብቻዬን መቀመጥ ሰውን አለማውራት ደስ ይለኛል ሀይምሮዬን ይከብደኛል ስብከት ስሰማ እንቅልፍ ይዞኝ ይሄዳል እር ስቱ በተለይ ትምህርት አይገባኝም ሀይምሮዬ ደንዛል ለመብላት ለመጠጣት ብቻነው የሚነቃው በቃ በሀሳብ በመቀያየር አስሩን ያስጨብጠኛል

    • @seki1508
      @seki1508 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፀልይ

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ እኔ ውስጥ ያለ ችግር ነበር በተለይ የመርሳት ችግር። በድንብ አብራርተህ ስላሰረረዳከን ከልብ እናመሰግናለን

  • @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ
    @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን