1 ኛ - - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 752

  • @user-dm1eh9vq1o
    @user-dm1eh9vq1o 2 หลายเดือนก่อน +6

    በሰመ አብ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡እኔ ይሁሉን ነገር ስሰማ በጣም ግርምት ውስጥ ነው የገባሁት፡፡ ሳልቀንስ ሳልጨምር ይህ ትምህርት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እኔነቴን የሚገልጽ እውነተኛ የእግዚአበሄር ቃል ነው፡፡ ይህ ሁሉ የምትለው አይነጥላና መገለጫዎቹ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ህዝብ እየጎዳ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡
    ወንድሜ የርኩስ መናፍስትን ሚስጥር የሚያጋልጥና ሰዎችን ወደ እግዚአብሄር እንዲመለሱ ነፍስን የሚያድን ሥራ የሚሆን መንፈሳዊ ትምህርትን ቀጣይ እንዲሆን እግዚአበሄር ለዘልአለም ካንተ ጋር ይሁን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @avirosaviros4032
    @avirosaviros4032 2 ปีที่แล้ว +93

    እባካቹ ልብናሽን ይክፈትልሽ በሉኝ የተዋህዶ ልጅች እየሰማሁ ጆሮ እንደለልኝ ኣድርጎኛል ፈጣር ኣባክህን ልቦናየን ክፈትልን💔😭🙏

    • @hailemelekotalemayehu574
      @hailemelekotalemayehu574 ปีที่แล้ว +2

      Jorosh lay ena head lay teqemto, finish lay tekemto silehone be Medhanialem sim aserehalehugn bilesh gesitichiwu. Amlake ewunetihinina birhanihin lake Walsh stely.

    • @meseretwoaldegorgis9602
      @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ልቦናሽን ይከፈትልሽ

    • @nebiyunuri567
      @nebiyunuri567 ปีที่แล้ว

      እህቴ እባክሽ ክርስቶስ ከደጅሽ ቆሞ እለት እለት ያንኳኳል፡፡ ጥቂት ቃል ብቻ ጥቂት ቃል የዘላለም እረፍትን እና ህይወትን ወዳንቺ ያመጣል፡፡ ተንበርክከሽ ክርስቶስን አቅቶኛልና እባክህ በሙሉ ልቤ አንተ በመስቀል ላይ ያጠናከከውን ስራ አምን ዘንድ እርዳኝ በይው፡፡እርሱ ይሄን ብቻ ነው ሚሻው ማመን፡፡ መስቀል ላይ ያለፈው፣ የአሁን እና የሚመጣው ሀጢያት እና የሀጢያት ትሩፋቶች ሁሉ ፍፃሜያቸውን ያገኙበት ቦታ ነው፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ ለማንም አደለም እኛ የሰው ልጆች ነፃ እንድንወጣ እና በሰላም አንድንኖር ነው፡፡ ግና ይህንን ሰላም የምናገኘው ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሞተው ለኔ ነው፣ እሱማ ምን ሀጢያት ኖሮበት ፣ ምን ሰላም ማጣት ነስቶት፡ ሁሉን ያደረገው ለኔ ነው ብለን በልባችን አምነን በአፋችን ስንመሰክር ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ እህቴ በኔ ይሁንብሽ እስቲ በርከክ ብለሽ ክርስቶስ ሆይ ሀጢያተኛ እንደሆንኩ አውቃለሁ ይህም ሀጢያት ህይወቴን ሰላም አሳጥቶታል፡፡ ሰላም አገኝ ዘንድ ደግሞ ሀጢያቴ ቀድሞ ይወገድ ዘንድ ይገባዋልና ስለሀጢያቴ እንደሞትክልኝና እንደከፈልክልኝ አምን ዘንድ እርዳኝ፡፡ ካንተ ውጪ ከዚህ ህይወት ነፃ የሚያወጣኝ የለምና አንተን ብቻ አምኜ እከተልህ ዘንድ እርዳኝ ፡፡ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን፡፡

    • @atalayngatu9457
      @atalayngatu9457 ปีที่แล้ว

      ኧረ እኔምነኝ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

    • @zedetho2423
      @zedetho2423 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ እህቴ እኔም ነኝ 😭😭😭😥😥

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 3 ปีที่แล้ว +345

    እኔ ብቻ ላገሬ ያብቃኝ የድንግል ልጅ ሴጣንን በጄ ይዜ ካልቀጠቀጥሁት ቃል ለሰማይ ለምድር እኔ ምንም በማላቀዉ በጣም ተጫዉቶብኛል የኔ አይድረስባችሁ ግን በስደት እዳያስቀረኝ በጣም እፈራለሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ

    • @hanabiyahana3557
      @hanabiyahana3557 3 ปีที่แล้ว +15

      Eske mtgebi mn aestebkesh eskza eysgedsh be mkuterya aektyew

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +18

      ሁላችንምነን ካለእውቀት ያስቀርኝ እሱነው

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว +15

      ምንትፈርያለሽ ወስኝ

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y 3 ปีที่แล้ว +10

      አግዚአብሔር ይርዳሽ የንም ምኝዮት ነው

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭አይዞን እኔም ኦደ አችዉ

  • @Zainab-lv4dh
    @Zainab-lv4dh 9 หลายเดือนก่อน +20

    የሰማነውን ሁሉ አስታዋይ ልቦና ሰቶን እንድናስተውል ይርዳን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲

  • @redeactef
    @redeactef 3 ปีที่แล้ว +64

    እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፋ
    ስላሴ በርታ እንኳን በሰላም አደረሰን ለቅድስት
    ስላሴ አመታዊ በአል ።

    • @nigattesfaye9221
      @nigattesfaye9221 3 ปีที่แล้ว +1

      በጠም እነመሰግነለን መምህር ተስፋዬ እዚህ ውስጥ የኔ ሕይወት አለበት እበከቹ ወገኖቼ የማምህር ተስፋዬ ስልክ ቁጥር ስጡኝ በእማቤቴ ማርያም ።

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

      *እንኳን አብሮ አደረሰን ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @yohanatedros1725
      @yohanatedros1725 3 ปีที่แล้ว

      Nigat tesfaye ye memhr silk 0913311451

    • @nigattesfaye9221
      @nigattesfaye9221 3 ปีที่แล้ว

      @@yohanatedros1725 እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን አመሰግናለሁ

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 3 ปีที่แล้ว +101

    እንኳን ደህና መጣህ መምራች ስገደት እንኳን ጥቅም ኤናዳለው ያወኩት በመምራችን ነው እስት እንደኔ የተቀየረ 👍

    • @user-eu2cw4sn5j
      @user-eu2cw4sn5j 3 ปีที่แล้ว +12

      እኔ እጄምርና ግን አቋርጣለሁ ስልችት ይለኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ

    • @wagayealemayeha5052
      @wagayealemayeha5052 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-eu2cw4sn5j እሽ በርቺ እህቴ

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 3 ปีที่แล้ว +3

      እመብረሃን በምልጀዋ ታስበን እኔም እንዳቺ ነኝ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

    • @user-dr6fb6zm2x
      @user-dr6fb6zm2x 3 ปีที่แล้ว +8

      እረ እኔ ምንም አልሳካ ብሎኛል እሲ በጸሎታችሁ አስቡኝ ጥበበ ማርያም እያላችሁ ስለ እመብርሀን😭😭

    • @wagayealemayeha5052
      @wagayealemayeha5052 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-dr6fb6zm2x አይዞሽ እመቤቴ ብርታት ትሁንሽ እህቴ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አቤቱ እኔስ አዳምጨ አዳምጨ ስጨረስ ምንም ነገር የለም በልቦናዬ ምን ይሻለኛል ምን ላድርግ ኦ አምላኬ የነሀሱን በር ክፈትልኝ የልቦናዬን አይነ ብርሀን ክፈትልኝ እባክህ ሰው አድርገኝ ባዶ ነኝ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ አቤቱ የህይወት ቃልህን በልቤ ፅላት ፃፍልኝ አንተን መፈራትም አስተምረኝ አንተን እሻለሁና ከወደኩበት አንሳኝ

  • @getanehwubeneh895
    @getanehwubeneh895 3 ปีที่แล้ว +84

    እንኳን ደህና መጣህ ልዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅ እናመሰግናለን በርታ አስተምረን ወንድም ።

    • @rahelwelda3662
      @rahelwelda3662 3 ปีที่แล้ว +2

      P

    • @user-dh8dk7te3j
      @user-dh8dk7te3j 3 ปีที่แล้ว +3

      ተባረክ ወድሜ በእውነት በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว +3

      ቃለህወት ያስማልን መማህር ተስፋስላሴ እንኳን ለአብራህሙ ስላሴ አደረስችሁ እህት ዉንደምች

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @mesikeya8395
      @mesikeya8395 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይሥጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን መምህራን ያሉት ሁሉ እኔጋ ይታያሉ
      እባካችሁ የመምህርን ሥልክ ላኩልኝ

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሥጌን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ ታሪከ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፍስ ይጠብቀን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደና መጣክልን ዉድ መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 3 ปีที่แล้ว +18

    ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን አይነጥላን እግዚአብሔር ያጥፋልን!!

  • @user-eq6mt4to1b
    @user-eq6mt4to1b 3 ปีที่แล้ว +23

    *ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው*

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 2 ปีที่แล้ว +5

    ይስጥልኝ መምህር። ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰችህ መምህር ለመላው የአስራት የጥምቀት ልጆች አደረሰቻቹህ አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @user-gb5ww4ub7q
    @user-gb5ww4ub7q ปีที่แล้ว +4

    😢😢ይሄእርኩስ መንፈስ እስከ ሰባት ትውልዴ ቤተቦቸንም ያለውን አገሬ ገብቸ እማቃለጥለሁ አሁንም እየተቃጠለነው ወቅሸት ገብሬኤል ስለምልበት አባታችን የበረሃው መናኝ አስቡኝ በማለት😢😢😢ይህ ሁሉ እኔጋነው ይሄ እርኩስ መንፈስ

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว +57

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እዚህ ቤት እንዴት ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅች እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብር ባአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን፫🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

    • @betelhem721
      @betelhem721 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረሰን

    • @hirutwobe7021
      @hirutwobe7021 ปีที่แล้ว

      እባክህ ሥልክ ካለክ

  • @user-xj9ps8ri1j
    @user-xj9ps8ri1j 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እኔ ባተ ትምህርት ጠላቴን ከግሬ በታች አድርጊዋለሁ ጉራ አደለም እውነቴን ነው ለኔ እስኪገርመኝ ድረስ 🤔ውጊያው በጣም ከባድ ቢሆንም ጠላቴን አውቄዋለሁ ፈዘን ነው እንጂ እግዚያብሄር ለኛ የሰጠው ስልጣን ይበልጣል ይሄም ያተ ትምህርት አንቅቶኝ ነው እግዚያብሄር ይመስገን አሁንም የጨበጣ ውጊያ ላይ ነኝ እስከመጨረሻ እዋጋዋለሁ አምላክ ያበርታኝ🙏

    • @user-iv2sy8tc6d
      @user-iv2sy8tc6d 3 ปีที่แล้ว +2

      የትነውያለሽውእህት

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-iv2sy8tc6d አሜሪካን ነኝ እህት ይቅርታ ኮሜንትሽን አልየሁትም ነበር

    • @mardankhan4398
      @mardankhan4398 2 ปีที่แล้ว

      @@user-xj9ps8ri1j እህቴ ልጠይቅሽ ፍቃደኛ ነሽ እ

    • @almaz1323
      @almaz1323 4 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ለኔ በፆሎትሽ አስብኝ እህት😢😢

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma หลายเดือนก่อน

      አሜን፫

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx 3 ปีที่แล้ว +19

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማዉጫ ፊጠሪልን ማን ነው እንደኔ በስደት ሆኖ በጦርነቱ ጭንቅ ያለው
    ግራ ገባን 😢😢😢😢😢

    • @user-np2yd8cp7k
      @user-np2yd8cp7k 3 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እህቴ አትጨነቂ ይሄው እግዚአብሔር እስካሁን ፍቅሩ እየገለፀልን ነው መምህሬ የመሰለ አባታችን መምህር ግርማ እያሉ ለምን እንጨነቃለን እህቴ እግዚአብሔር በቅድስ ቃሉ እንዲህ ይለናል አትጨነቁ ወደኔ ኑ እኔ አሳፍራችለሁ አደለም የሚለን ውድ እህቴ

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል አይዞሽ እህቴ በርቺና ፀልይ እመብረሃን ትርዳሽ በርድኤቷ ትባርክሽ ይድረስልሽ

    • @Mm-zn3yx
      @Mm-zn3yx 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-np2yd8cp7k እሺ ማሬ እውነት ነው

    • @Mm-zn3yx
      @Mm-zn3yx 3 ปีที่แล้ว

      @@tttttt2820 ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሜሬ እሺ

    • @user-np2yd8cp7k
      @user-np2yd8cp7k 3 ปีที่แล้ว

      @@Mm-zn3yx እሺ ትበልሽ እመብርሃን ውዴ እህቴ❤

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጥላትን እድናዉቅ የረዳን ❤የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሥ አማኑኤል ክብር ምሥጋና ይግባዉ❤❤❤መምህር ኑርልን አማ ፍቅር ኪዳነምህረት ካተጋ ትሁን እናመሠግናለን❤❤❤

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 3 ปีที่แล้ว +10

    ዉድ የተዋህዶ ፍሬወች እንኳን ለአጋእዝተ አለም ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ብአል አደረሳቹህ አደረሰን የቅድስት ስላሴ እረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጣህ ደካማ እህታቹህን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላቹህ✝️🤲🤲🤲

  • @user-gj1fp1jz8j
    @user-gj1fp1jz8j 3 ปีที่แล้ว +10

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ብዙ ተማርኩኝ በልቦናየ ያሳድርልኝ አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ! ኤፍታህ በለን የኔ መዳኋኒአለም😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛም ልቦና ይክፈትልን ቃሉን እንድንሰማ😭🙏

    • @user-eu2cw4sn5j
      @user-eu2cw4sn5j 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ በእውነት ይክፈትልን😥😥😥

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@user-eu2cw4sn5j አሜን ፫😭

  • @hewitzeleke7490
    @hewitzeleke7490 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም መምህራችን በእውነት የምታሰተምርነ ትምህት በሂወቴ በትዳሬ ላይ የሆነ ነግር ነው አሁን ግን ትዳሬንም ፊትቸ ዝምብየ አለው ሌላ ወንዶች ለመቅርብ ባሰብ በውሰጤ እወዳቸው እና ባአይኔ ሳያቸው ያሰጠሉኛል እግዚአብሄር ባንተ ትምህርት እንድወየር እግዚአብሄር ይርዳኝ
    እህት ወንድሞቸ በፆለታችው አሰብኝ ወለተ ሰላሴ በላችው

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እድሜህንና ያገልግሎት ዘመንህን ያቆይልን ማነው እደኔ በዚህ ትምህረት የተቀየው ለእማ ፍቅረ ክብረ ምስጋና ይግባት

  • @Sarasara-vk4bs
    @Sarasara-vk4bs 3 ปีที่แล้ว +39

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በፆለት አስብኝ ወለተ እየሱስ

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว +1

      *ሼር አድርጊ እህቴ*

    • @user-eb7xm6sw4v
      @user-eb7xm6sw4v 9 หลายเดือนก่อน

      አረ ለንየም በፆሎታችህ አሱቡኝ

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አድምጨ እመለሳለሁ ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዉድ ምእመናን በፀሎታችሁ አስብኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ አሜን ወገኖቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ከክፉው ነገር ሁሉ ይጠብቀን መልካም አዳር አሜን

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 ปีที่แล้ว +24

    ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አሜን 🙏 የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏
    የተዋህዶ ልጆች ኑ ካልተኛቹህ አብረን እንማር

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ.የሠራዊት.ጌታ.የአለሙ.ቤዛ.ጌታ.መድሐንይለም.ይክበር.ይመሥገን.ለገንዘብ.ብንሠደድም.ለሕይወት.ለነፍሥ.የሚሖነዉንም.መንገድ.አዘጋጀልን.ለሐገራችን.በሠላም.ያብቃን.መምራችን.በእድሜበፀጋ.ዘላለሙ.ኑራልን.የአገልግሎት.ዘመንኸን. ያርዝመዉ.ቃለሕይወት.ያሠማልን

  • @user-zl4re8sy5p
    @user-zl4re8sy5p 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን መካሪያችን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ ጸጋውን ያብዛልህ. አይነ ጥላ የዘረዘርከው አብዛኛው እኔ ላይ ይታያል. በህይወቴ ብዙ ወንዶች መጥተዋል ግን በጣም አቃቂር አወጣለሁ በትንሽ ምክንያት እርቃለሁ ወንዶችም ይፈሩኛል. እኔም ወንዶችን በወንድምነት እንጅ በፍቅር ከጠየቁኝ.በጣም ያስጠሉኛል. በፊት አይናፋር ነኝ አሁንም እየባሰብኝ መጣ አሁንማ ሴቶችንም መፍራት ያዝሁ ከሰው መቀራረብ ያስጠላኛል በውስጤ የሚጨቃጨቅ ሰው ያለ ይመስለኛል. በጣም ተስፋ እቆርጥ ነበር እፍፍፍፍፍፍ አረ የኔ ስንቱ ግን. እድሜ ለአባዬ እና ለመምህር ተስፋዬ ጠላቴን ነቅቼበታለሁ አሁን በጣም ተስፋ አለኝ መምህር በጸሎት አስበኝ ሀምሳላ ስላሴ እያልክ. እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ያብቃኝ እንዲህ ያስጨነቀኝን የተጫወተብኝን እንደምፈወስ ተስፋ አደርጋለሁ. በጸሎት እንተሳሰብ እህት ወንድሞቼ

    • @yenefeker4497
      @yenefeker4497 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ ተመሣሣይ ታሪክነው ያለን ሁሌም ነው የማለቅሰው

    • @nebiyunuri567
      @nebiyunuri567 ปีที่แล้ว

      እህቴ እባክሽ ክርስቶስ ከደጅሽ ቆሞ እለት እለት ያንኳኳል፡፡ ጥቂት ቃል ብቻ ጥቂት ቃል የዘላለም እረፍትን እና ህይወትን ወዳንቺ ያመጣል፡፡ ተንበርክከሽ ክርስቶስን አቅቶኛልና እባክህ በሙሉ ልቤ አንተ በመስቀል ላይ ያጠናከከውን ስራ አምን ዘንድ እርዳኝ በይው፡፡እርሱ ይሄን ብቻ ነው ሚሻው ማመን፡፡ መስቀል ላይ ያለፈው፣ የአሁን እና የሚመጣው ሀጢያት እና የሀጢያት ትሩፋቶች ሁሉ ፍፃሜያቸውን ያገኙበት ቦታ ነው፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ ለማንም አደለም እኛ የሰው ልጆች ነፃ እንድንወጣ እና በሰላም አንድንኖር ነው፡፡ ግና ይህንን ሰላም የምናገኘው ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሞተው ለኔ ነው፣ እሱማ ምን ሀጢያት ኖሮበት ፣ ምን ሰላም ማጣት ነስቶት፡ ሁሉን ያደረገው ለኔ ነው ብለን በልባችን አምነን በአፋችን ስንመሰክር ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ እህቴ በኔ ይሁንብሽ እስቲ በርከክ ብለሽ ክርስቶስ ሆይ ሀጢያተኛ እንደሆንኩ አውቃለሁ ይህም ሀጢያት ህይወቴን ሰላም አሳጥቶታል፡፡ ሰላም አገኝ ዘንድ ደግሞ ሀጢያቴ ቀድሞ ይወገድ ዘንድ ይገባዋልና ስለሀጢያቴ እንደሞትክልኝና እንደከፈልክልኝ አምን ዘንድ እርዳኝ፡፡ ካንተ ውጪ ከዚህ ህይወት ነፃ የሚያወጣኝ የለምና አንተን ብቻ አምኜ እከተልህ ዘንድ እርዳኝ ፡፡ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን፡፡

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 ปีที่แล้ว +6

    እረ የኔ አምሮየ ነው የተደፈነው ወገኖቸ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ተብላችሁ

    • @user-rt7il8ew5c
      @user-rt7il8ew5c 3 ปีที่แล้ว +2

      የኔ እህት እግዚአብሔር ሁላችንም ያስብን አይዞሽ ፀሎት አርግ

    • @user-fm6md6od1o
      @user-fm6md6od1o 10 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ሰገድ በአቅምህ የቻልከውን ፀልይ ፀበል ተተመቅ አትስነፍ የሚገርም ለውጥ ታያለህ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉዬ ኤፉታህ በለንጌታዬ ሆይ ይቅርበለን እግዚአብሔርይስጥልን ወንድማችን አስቡኝ በጸሎትችሁ እህተስላሴ ብላችሁ

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 3 ปีที่แล้ว +18

    ይገርማል የእኔ ታሪክ ይመስለኛል በተለይ አይነጥላ በአካል ሚዋጋኝ ይመስለኛል

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልል እንኳን በሰላም መጡልን መምህር
    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ በሚል ንው ያሰትማርከን መምህራችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ
    የሰውዩየ የእህቱ ልጆች ሁለት ጎርምሳ ልጆች ይሸናሉ በጣም ትልልቅ ናቸው በዚያላይ በጣም ውፍርታቸው በጣም ያሰጠላባቸዋል አይንጥላ ንው ማለት ንው በጣም ያሳዝናሉ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍታህ ሰላም ይብዛ ውድ መምህራችን ቃላህወት የሰማልን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጾም ጸሎት ስጀምር ትቶኛል እንጂ ይሄ ምልክት እስከ ቅርብ ግዜ በኔላይ ይታይ ነበር እንኳን ላገባ ማሰብ ቀርቶ ሰው ቤትም ማደር እንኳን አልችልም ነበር በሰመመን ሽንትቤት ቁጭ ብየ ይታየኛል ከጨረስኩኝ ብሃላግን ስነቃ አልጋዬጋ መሆኑ ሳውቅ በጣም አዝናለው አሁን ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የመምህር ግርማ የፈውስ ስነስርአት ስመለከት ተሸኝቶልኛል መሰለኝ

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን አምላክ ከፍ ያርግ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 ปีที่แล้ว +71

    መምህር እንክዋን ደና መጣክልን።ሰምተን የምንቀየር በልቦናችን ያሳድርብን እናንተን ለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታአ ተከፈተ ብዬ ልጀምርህ
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    መነፈስ የሚባል በሽታ እግዚሐቤር ከሰው ሕይወት ላይ ከምድር ገፅ ያጥፋልን ።
    ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን
    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +100

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤👏🌷🙏

    • @mariamdaud3105
      @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว

      እሺ መጣን

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@mariamdaud3105 እመብርሐን እሽ ትበልሽ እህታለም🙏🌷👏

    • @mariamdaud3105
      @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 👏👏👏👏

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ou2ho1vb3b እሽ እማ👏

  • @tigistgirma3793
    @tigistgirma3793 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንደምን አደርክ ይህንን ትምህርት ሳዳምጥ በጣም ፍርሃት ተሰማኝ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ የምትለው በአብዛኛው የኔ ህይወት ነው እባክህ እርዳኝ ውድ እንቁ መምህራችን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ እባክህ በማርያም ስልክህ ደውዬ ነበር ግን ላገኝህ አልቻልኩም እርዳኝ ስለ ወላዲት አምላክ ስለ ቅዱስ ሚካኤል እባክህ መምህር፡፡

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን መምህር በጣም አመሰግናለዉ በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ ወለደ ፃዲቅ ከነ ቤተሰቦቹ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 ปีที่แล้ว +13

    ቃል ህይወት ያሰማልን ልዩ መምህራችን በእድሜና ፣ጤና ይጠብቅ !!!እህት ወንድሞቼ
    ትምህርቱን በደንብ ከልባችን እንሰማ👂 ።መልካም ፈሬ እንድናፈራ ።ቅዱስ ሚካኤል በሴፉ ይምታልን ➕❤👏

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว +3

    ተስፋ ስላሴ እደምን ዋልክ እንካን አደረሰህ ለአብረሀሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ ብአል አባቴ ጌታዬ ኤፋታሺ በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ የምወድህ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ

  • @alemtsahayweldegebral9678
    @alemtsahayweldegebral9678 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በስላም መጡ መምህራችን እግዚአብሄርን እድሜ እና ጤና ይስትህ ፅጋዉን ያብዛልህ ብፅሎት ያስብን ወለተ ማሪያም እና ወለተ ስንበት ክንፈ ገብርኤል

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ተከፈች በለኝ ፀባኦት በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መድሃኒአለም አቤቱ ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦናን አድለኝ

    • @salammangstan3176
      @salammangstan3176 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጸጋውንአብዝቶ ይስጥልኝ ከነ ቤተሠቦችህ እውነት በኔ ህይወት ሁሉም ያስተማርኸው አልፎብኛል እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃን

  • @user-dy9vc2ow2h
    @user-dy9vc2ow2h 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ መምህር ወንድማችን እንኳን ሠላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህርየ በጣም እናመሰግናለን ይሀን ሁሉ ችግሪ እኔ ላይ አለ በፆሎታቹ አስቡኝ ዉለተ እየሱስ እያላቹ ወገኖቼ

  • @zainabbd9739
    @zainabbd9739 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ruthwondie8234
    @ruthwondie8234 2 ปีที่แล้ว +4

    ይሄዉ እኔም ላርጥ ነው ትዳር እፈልጋለሁ ወንዶችን ቀርቤያቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያዮኝ ደስ እላቸዋለሁ ከዛ ግን የሸሹኞል ይሄው 20 አመት በላይ ሆነኝ በብቸኝነት ባል የለ ልጅ የለ ተሰፍ ቆርቸ አለሁ የመልክ የፀባይ ችግር የለብኝም ያልተጠመኩት ፀበል የለኝም ግን አልሆነም መፋትሄ ካላቹ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 ปีที่แล้ว

      Hi I am alone too

    • @user-st1vx9jw9c
      @user-st1vx9jw9c 2 หลายเดือนก่อน

      እህቴ አቺ ብቻ እግዚአብሔርን እመኝ ያድነኛል ብለሽ ከዛ እጣ ስበቂና ፀበል ሂጂ ፀልይ በተክርስቲያን ሂጂ ስገጂ እሺ እህቴ

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke ปีที่แล้ว +1

    ❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን .......እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ጸጋ እድሜና ጤናውን ይስጦት ❤ ብዙ ተማሪዎችንም የሚያፈሩ ይሁን አሜን❤

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጤና ይስጥክ መምህሬ
    ይህ ሁሉ እውነቴ ነው እምልክ በኔና በልጄ አባት አለ ደህና ቆይተን በጣም ነው እምንባላው ግን እንደዛ ህኖም ፭ዓመት አስቆጥረናል አሁን ያንተ ትምህርት እያዳመጥኩ እሱንም እያስተማርኩት ነበር አሁን ግን እስር ቤት ገባ እዛም ትንሽ ሰለ አይን ጥላ እየነገርኩን ነበር ከዛ ድንገት ጠፋ አሁን በፍፅም ድምፁ ጠፍቶብኛል ፫ወር ሁኖታል
    በፀሎት አትርሱኝ እህት ወንድሞቼን ወለተ ብርሃን አሊ ብላቹ አትርሱን
    እንኳንም አደረሰን አደረሳቹ ለአጋእዝተ ዓለም ስላሴ አሜን፫

    • @sanamafthama1585
      @sanamafthama1585 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሐን ሽፋን አድርጋ ይጠብቅህ!!

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ይገርማል እግዚአብሄር አምላክ መስተዋሉን ይስጠን ሰሚ ጀሮ ሰሚ ልቦና ይስጠን

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

      *አሜን፫ ሼር አድርጊ እህቴ*

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመአምላክ ትጠብቅልን ከክፉ ሁሉ

  • @user-sj7yj6se9f
    @user-sj7yj6se9f 3 ปีที่แล้ว +1

    በእወነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ለኛም የምንሰማበትን ልቦና ይስጠን መስተዋሉን ያድለን 🙏❤

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

  • @emaneman9681
    @emaneman9681 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴ አመታውይበአል።አደርሳችሁ መምህር ከቻልክየኖህ መርከብ ሙሉታረኩን።አቅርብልን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ለሀብረሀሙ ስላሴ እኔም ለማወቅ እፈልጋለዉ የኖኽ መርብን ታሪክ

    • @tttttt2820
      @tttttt2820 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረስን

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

      *እንኳን አብሮ አደረሰን ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v หลายเดือนก่อน

    መምህር ፈጣሪ አምላክ የማስተማር ፀጋውን ያብዛሎት ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሕይውት ይያሰማልን ቀእድሜ በፀጋ ያጠበቅልን

  • @fkrsisay
    @fkrsisay 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀልይልኝ ፍቅርተ ማርያም
    ወለተ ፃዲቅ
    ፅጌ ማርያም
    ወለተ ወልድ
    ብርሃን መስቀል
    ግብረ ሕይወት
    ወለተ ማርያም
    አመተ ማርያም
    ወልደ ፃዲቅ
    ወለተ ሚካኤልን
    ፍቅረ ስላሴ
    ወለተ ሕይወት
    ወለተ ፃዲቅ
    ወልደ ማርያም
    ተስፋ ሚካኤልን
    ክንፈ ሚካኤልን
    ወልደ አማኑኤል
    ወልደ መድን
    ወልደ ማርያም
    እባክህ መምህር ፀልይልኝ በመንፈስ እየተሰቃየን ነው

    • @user-md6jy3rq9s
      @user-md6jy3rq9s 2 ปีที่แล้ว

      አፀደ ማርያም

    • @nebiyunuri567
      @nebiyunuri567 ปีที่แล้ว

      እህቴ እባክሽ ክርስቶስ ከደጅሽ ቆሞ እለት እለት ያንኳኳል፡፡ ጥቂት ቃል ብቻ ጥቂት ቃል የዘላለም እረፍትን እና ህይወትን ወዳንቺ ያመጣል፡፡ ተንበርክከሽ ክርስቶስን አቅቶኛልና እባክህ በሙሉ ልቤ አንተ በመስቀል ላይ ያጠናከከውን ስራ አምን ዘንድ እርዳኝ በይው፡፡እርሱ ይሄን ብቻ ነው ሚሻው ማመን፡፡ መስቀል ላይ ያለፈው፣ የአሁን እና የሚመጣው ሀጢያት እና የሀጢያት ትሩፋቶች ሁሉ ፍፃሜያቸውን ያገኙበት ቦታ ነው፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ ለማንም አደለም እኛ የሰው ልጆች ነፃ እንድንወጣ እና በሰላም አንድንኖር ነው፡፡ ግና ይህንን ሰላም የምናገኘው ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሞተው ለኔ ነው፣ እሱማ ምን ሀጢያት ኖሮበት ፣ ምን ሰላም ማጣት ነስቶት፡ ሁሉን ያደረገው ለኔ ነው ብለን በልባችን አምነን በአፋችን ስንመሰክር ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ እህቴ በኔ ይሁንብሽ እስቲ በርከክ ብለሽ ክርስቶስ ሆይ ሀጢያተኛ እንደሆንኩ አውቃለሁ ይህም ሀጢያት ህይወቴን ሰላም አሳጥቶታል፡፡ ሰላም አገኝ ዘንድ ደግሞ ሀጢያቴ ቀድሞ ይወገድ ዘንድ ይገባዋልና ስለሀጢያቴ እንደሞትክልኝና እንደከፈልክልኝ አምን ዘንድ እርዳኝ፡፡ ካንተ ውጪ ከዚህ ህይወት ነፃ የሚያወጣኝ የለምና አንተን ብቻ አምኜ እከተልህ ዘንድ እርዳኝ ፡፡ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን፡፡

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 11 หลายเดือนก่อน +1

    የአስተ ማረን የመከረን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ይሄ የኔታሪክ ነው

  • @girmahaile855
    @girmahaile855 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋ ስላሴ እንካን በሰላም መጣህልን የአገልግሎትህን ዘመን እግዚሐብኤርህ ይባርክል አሜን አሜን አሜን በፀሎ አስቡኝ እህተ ማርያም ነኝ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በረከትወ ይደርብነ አሜን

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በርታ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም እህትና ወንድሞች

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv9070 11 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን የኔ ታሪከ መስለኝ ህይወቴ አጨለመብኝ በማርያም በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህረየ በዕውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነው እኔ ተዋደን ተጋብተን ከባሌጋር ስተኛ ሰይጣን ነው መስሎ የሚታየኝ ገርሬ ነው የምገኘው በዝህ የተነሳ ተለያየን እሱ ግን እስካሁን ተስፉ አለው ትድኛለሽ እያለ😢😢😢😞😞😭

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 4 หลายเดือนก่อน

      ፆለት አርጊ ሥገጂ እኔም😢😢😢😢 በጣምነው የሚመታኝ ባሌ አሁን ተይዞ እሥር ቤትነው😢😢 በጣምነበር የምናደደው ሢወቴን እሥከማጥፍት ሞክሮ ነበር ቅዱሥ ሚኪያኤል አተረፈኝ ጥላቴ ሠይጣነው አሁን ገባኝ

  • @shemetad
    @shemetad 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ ከተኛሁበት የቀሰቀስከኝ አስተማሪዬ በርታ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ማርያም

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን

  • @melkamtamir5497
    @melkamtamir5497 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚ ሁሉ ክፋ መንፈሰ ጠብቀኝ ገስፅልኝ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-hw4kf4wx3y
    @user-hw4kf4wx3y 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በእድሜ በጤና ኢጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @user-kn5qw7mt3p
    @user-kn5qw7mt3p 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቶችህንስ በመስማት በማዳመጥ ጠገብኩት ነገር ግን ንስሐ መግባት ስጋው ደሙን መቀበል በላዬላይ ያለውን መናፍስት መሸኘት ቀረኝ አቤት ስደት አይንክ ይጥፋ እስቲ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማሪያም ብላችሁ ያይን ዘማዊ ሆኛለሁ ፍቅረኛ በላይ በላዩ ከዛም ከዛም ያስተዋውቀኛል ግን አንዱም አይዘልቅ ምን ላድርግ መፀለይም አልቻልኩ ሀሳቤ ብትትትን ምን ብዬ እደምፀልይም ይጠፋብኛል😭😭😭😭😭እስቲ እርዱኝ አግዙኝ 😭😭😭😭😭

    • @rowcellel209
      @rowcellel209 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ኮንትራት ቤት የማትሰሪ ከሆኔ ወደ እትዮጽያ ህጂ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን 💐

  • @frehiwottizazu5329
    @frehiwottizazu5329 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃሌወት ያሰማለን አባታቸን በጸሎታቸሁ አሰቡኝ የዘሙት መፈሥ አሰቃየኝ እህተ ገብሬል በላቸሁ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-vi3tv4nt5t
    @user-vi3tv4nt5t 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኳን ለአጋዝትነ አለም ለቅድሰት ሰላሴ በአል አደርሳችሁ ለ ልኡል እግዛብሔር ቤተሰቦች

  • @elelelelel3034
    @elelelelel3034 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለመንግስቱ ለእርስቱ ያብቃልን አሜን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡ያሣማን፡መምህረችን፡እኑከን፡በሰለም፡መጡ፡፡እግዘሀቤሔር፡ከሁሉም፡ክፉ፡ሡሢ፡ተወይዶ፡ሁሉ፡ይጠብቀን፡ጌተ፡ሆይ፡ያመምህርችን፡ትምህርት፡ልቤ፡ለይ፡ይግለፅልን፡

  • @meherettadese6331
    @meherettadese6331 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ይውትን ያሰማልን መምህር

  • @solomonabraham3474
    @solomonabraham3474 2 ปีที่แล้ว +4

    I had no knowledge about evil spirit types. But know thanks to you Memhir i am getting to know different types of evil spirts. Thank you very much God Bless You.

  • @saracrma9054
    @saracrma9054 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ይስጥልን መምህራችን ይህንንም እደናውቅ ስላደረገንልን አምላካችን ይመስገን አሜን

  • @AbuAhmad-fy6mp
    @AbuAhmad-fy6mp ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sheshegalamrew5362
    @sheshegalamrew5362 3 ปีที่แล้ว

    የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ለእኛ ለመሀይማን ሲል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሥጥህ

  • @Mindset-o2s
    @Mindset-o2s 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን መምህር! በእውነት የህይወት ምግብ ነው!!

  • @user-sd6fu8dk2g
    @user-sd6fu8dk2g 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እማምላክ ከእነ ቤተሰብቦችህ አትለይህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ እኛን ማስተዋል ልቦናችንን ይክፈትልን

    • @mun126
      @mun126 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አምላከ እግዚአብሔር እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ እናመሰግናለን ያልኸው ሁሉ በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ አለ የድንግል ማሪያም ልጅ ኤፍታህ ይበለን

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሠላም መጣህልን እቁ መምህራችን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምል ትምርት ነዉ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር የእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚያብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-xt9im8md6s
    @user-xt9im8md6s 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!❤🙏