ኑ እንመለስ (ንስሐ ምንድነው ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ኑ እንመለስ (ንስሐ ምንድነው ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

ความคิดเห็น • 424

  • @adiwall1121
    @adiwall1121 4 ปีที่แล้ว +81

    መምህር ብዙ እንዳውቅ ስላደረግከኝ
    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ
    @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ 4 ปีที่แล้ว +71

    መምህራችን እርስዎን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጣልን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንደው ስራ በዝቶብኝ እንኳን የእርስዎን ትምህርት ሳላዳምጥ ከዋልኩ ትምህርት ቤት የቀረሁ ያክል ነው እሚሰማኝ
    እኔ እጃ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልን እርስዎን

  • @manayeabo5888
    @manayeabo5888 4 ปีที่แล้ว +28

    እውነት ለመናገር ይሄንን ትምህርት እየሰማሁ ከልጅነት እስከ እውቀት ድረስ ያሳለፍኩትን መንገዴን እያሰብኩ ትራሴን በእንባ አበሰበስኩት እዚህ ደርሼ ይህን የሚጣፍጥ እና አጥንትን የሚያረሰርስ የህይወት ስንቅ ትምህርት በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ተመስገንም አልኩ እህት ወንድሞቼ አዋ አንቺ/አንተ ምዕመናን እንቃ! አሁንም አረፈደብንም።

  • @GodGod-pr9ni
    @GodGod-pr9ni 4 ปีที่แล้ว +12

    የምልህ ሁሉ አለቀብኝ እግዚአብሔር አምላክ ዙሪያህን ይጠብቅ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @TGMTG
    @TGMTG ปีที่แล้ว +1

    ልቦና ይስጠን😢


    ❤❤❤


  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +30

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤👏
    ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት አምላካችን ይፃፍልን ንስሀ ለመግባት የምንፀፀትበትን ልብ ይስጠን አሜን 😢😢😢

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 3 ปีที่แล้ว +2

      ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያበረዛልህ
      ወዲማችን እኔም አሶረጃለሁ ጓደኛየ ክዶኝ ያንዲወረ ፂንስ
      እግዚ አብሔረ አምልክ ይቅረ ይበለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meskeremtsegaye3530
    @meskeremtsegaye3530 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏😭

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว

    Waqayyoo.sagaelee.jirenyaa
    Sin.haa.dhagechisesuu.naaf.jiraadhuu.waqayyoo.umuri.kee.naaf.yaa.dheresisuu.amenamenamen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤⛪⛪⛪🌿🌿🌿

  • @GentGent-co7iq
    @GentGent-co7iq 17 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በደሜ በጤና ይጠብቅልን 💗💗💗💗💗💗🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🍀🍀🙏

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ለንስሃ ያብቃን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mekoye-f4h
    @mekoye-f4h 2 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ አባት እግዚቢሔር ይመስገን መምህር አድናቅ ስለነገራቺሁን እናመሰግናለን

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሠማልኝ መምህር ታድለህ መጨረሻህን ያሣምርልኝ መዳኒአለም ዉስጣችን መሻት ለሁላችንም ይስጠን ተባረክልኝ

  • @meseretzike
    @meseretzike 6 หลายเดือนก่อน

    የልድያን ልቦና የከፈትክ ልቤን ክፈትልኝረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KidistAbush-dt8gr
    @KidistAbush-dt8gr หลายเดือนก่อน

    መምራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፅጋዉን ያብዛልህ እኛም የሰማነዉ ወደ ተግባር እንድንቀይረዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @tirhasberhe4809
    @tirhasberhe4809 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህራን አንተን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የእገልግሎት ጌዜህን ዘመንህን ይባርክልህ ቃል ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ከወላዲት አምላክ ጋር

  • @ማርታጀብሩ
    @ማርታጀብሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ምን እደምል አላቅም እግዚአብሔር ቀሪ ሳትን ይባረክል

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለሂውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን የተባረከይሁን በናተብዙነገርተማርኩ መሰደዴን አሁንወደድኩት

  • @حدقوتدل
    @حدقوتدل 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን አሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለሁሉም እግዚአብሔር የፈቀዳቸው ትምህርቶች መጀመሪያ እግዚአብሔርን ከዛም እግዚአብሔር ያደረበትን መምህር አመሰግናለሁ

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 2 ปีที่แล้ว

    በ እድሜ ላይ እድሜ ጤናውን ይጨምርሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማን 🙏

  • @ኤፍታህ-ሠ7ቘ
    @ኤፍታህ-ሠ7ቘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 😢😢😢እዳው ገጠርያሉ እናት አባቶቻችን ቢመለሱልን የእውነት ጧት ቤተክርስቲያን ማታ ጠንቋይቤት ለሚጓዙ የዋሆች ምእመናን በተለይ በሸዋው ክፍል😢😢😢🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ
    @ለሙየቅድስትኣርሴማልጅ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀሎትህ ይርዳን እንድሁም የእመብርሃን ምልጃ ኣይለኝ

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 2 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiweta yasemlin mamhr

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @maxamedyaasiin1551
    @maxamedyaasiin1551 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yohanesnega2291
    @yohanesnega2291 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @c.l.a7272
    @c.l.a7272 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @asratbekele3630
    @asratbekele3630 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን ቃለ ህወቴ ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭🙏🙏😭🙏😭😭🙏😭🙏🙏😭😭🙏🙏😭🙏😭😭🙏😭🙏🙏😭😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭🙏😭😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭😭😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭🙏😭🙏😭🙏😭😭🙏😭🙏😭🙏😭

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nuhamealemu2267
    @nuhamealemu2267 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ አጥንትን የሚያረሰርስ ደስ የሚል እንደ ውሀ የሚጠጣ ያሳለፍንውን እንድናስብ ያደርገናል ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 ปีที่แล้ว +13

    ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ተባረክ ባተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላክ ቅዱስ ሱሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን መምህር አሜን ሰሜ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን ጌታችን መዳኔታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @yiftusragetnet5024
    @yiftusragetnet5024 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህር ፆመ ነብያትን ንስሀ እገባለሁ ብዬ ተዘጋጅቸ እያልሁ ነው ይህን ትምህርት ያገኝሁት እስኪ መጀመሪያ ልወቀው ልረዳው ልማረው ብዬ ጀመርሁት ግን በጣም ደስስስ ይላል አባን እዳልፈራቸው ሀይል ሆኖኛል ሠሞኑን ውስጤ አትፈሪም ለምን ራስሽን ታጋልጫለሽ ዝበይው ያለፈው አለፈ እያለ ይሟገተኝ ነበር አንተን በማወቄ ፀናልኝ እምነቴ መምህር እድሜን ከጤናጋር ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ኑርልኝ ለኔለሀጢያተኛዋ ለኛ ለአዳም ዘሮች ታስፈልገናለህ❤

    • @MuluyAtalay
      @MuluyAtalay 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ደሞ ንስሀ ልገባ አስቤ ምንብየ ልናገር የመምህርን ሳዳምጥ ተበረታታሁ

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ቲጂየአርሴማልጅ
    @ቲጂየአርሴማልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @SamiMola-q5r
    @SamiMola-q5r 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂደት ያሰማለን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MaryamAl3wani
    @MaryamAl3wani 3 หลายเดือนก่อน

    Ine nesahaa migebati ifeligalehu gen sedeti nenyi mewetati alichilem abatochi inedeti agenyichi legeba nesahi❤❤❤❤❤

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yemesgen kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤

  • @ተመስገንሁሉበሱሆነ
    @ተመስገንሁሉበሱሆነ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @gebriel9411
    @gebriel9411 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesemalin memhir

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ
    @እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መ ምህር

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiy women yasemalen 💚 💛 ❤

  • @የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
    @የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን፫

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 4 ปีที่แล้ว

    AMENNNNNN

  • @jdis1899
    @jdis1899 10 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeee ameeeeeee ameeeeee❤ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @stotatube3370
    @stotatube3370 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsegeredakassa943
    @tsegeredakassa943 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው መምህር አጥያተኛ ነኝ በእግዚአብሔር ምህረት ነው እዚህ የደረስኩት

  • @fitsummuluneh2424
    @fitsummuluneh2424 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 ปีที่แล้ว

    Qale Hiwot Yasemalin.

  • @AyuuyeAsellalijtube
    @AyuuyeAsellalijtube 4 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwot yaselamn

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው በእድሜ በጸጋ ያቆያቸው። መምህር ተስፋዬ አበራ የእሳቸው የአገልግሎት ፍሬ ነህ አንተን ደግሞ ለብዙዎች በረከት አደረገህ የአገልግሎት ፍሬህን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ ያቆይህ መምህር ግርማ እና መምህርተስፋዬ በመንፈሳዊ ህይወት እንድበረታ ምክንያት ስለሆናችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ እኔም ፍሬ እንዳፈራ እግዚአብሔር ይርዳኝ የጋን መብራት ከመሆን ይጠብቀኝ።

  • @asdqwe5716
    @asdqwe5716 3 ปีที่แล้ว

    Qalawat yasamalin mamihir

  • @fggtgufy6606
    @fggtgufy6606 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @edentesfamicael6503
    @edentesfamicael6503 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አሚ ደንቕ ትምርት ነው ያስተማሩን ያሉት አግዝኣብህር እድሜና ጠና ይስጦት ኡርሶን በማግኔ ተን በጣም ኖው ደስ ያለን ጴጋወን ያብዛሎት ይኑርልን 🙏🙏🙏

  • @mekdeshaiylu3282
    @mekdeshaiylu3282 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln betam aestemari new

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn 8 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kal yehut yasmalin megst samytin yawrslen mehmrchen egzabeŕ yetbkeh

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት በርሶ ትምርት ሂወቴ በጣም ተለውጣለች

  • @ethiopialezalalemtenure3220
    @ethiopialezalalemtenure3220 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotin yasemalen hulachnm Egezabhare le neseha mote yabkain

  • @jenitstube7559
    @jenitstube7559 4 ปีที่แล้ว

    Egziyabher yesteh

  • @የእናቴናፋቂነኝስደተ-መ4ጨ
    @የእናቴናፋቂነኝስደተ-መ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወይት ያስማልን

  • @sarayemar4802
    @sarayemar4802 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasmali memeher edemena tena yisitline

  • @hirut9525
    @hirut9525 3 ปีที่แล้ว

    Ewnethn new memhir yegna sinfina new enji hulum bejachin new enem andua negn

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የምያለመልም ትምህርት ነው መች ይሆን ከአረብ ሀገር ወደ ሀገሬ ገብቼ ለቅዱስ ቁርባን የምበቃው ንስሃ በስልክ ገብቻለው ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን 💞👏💞💞

  • @9665-s2c
    @9665-s2c 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memehrachn erjim edme yisth

  • @አሰገደችወርቁታምራለችበሩ
    @አሰገደችወርቁታምራለችበሩ 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና
    @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና 4 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ እንዳውቅ ስለረዳሀኝ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን የሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @youtubechannel7478
    @youtubechannel7478 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln memhre desbemil adebt new yastemarun lenante tenagari adebet legnam semi joro yisten egzabher edemna tena yistot tsegawn yabzalot

  • @eilshadynewgieta8590
    @eilshadynewgieta8590 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ማረን ይቅር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ልቦናን የሚሰብር ትምህርትን የሚያስተምር መምህር በማግኘታችን
    ቃልሂወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልክ
    ለንስሃ ሞት ያብቃን

  • @asmeretwoldu8475
    @asmeretwoldu8475 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @desta.tewahdo.chanal2270
    @desta.tewahdo.chanal2270 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ.ሂወት.ያሰማልን.በእውነት.እግዚአብሔር እድሜ.ይስጥልን

  • @helenaibrahim4073
    @helenaibrahim4073 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሔዎት ያሰማልን አድሜ ክጤና ጋር ያድልክ የተማርነውን ብልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 ปีที่แล้ว

    amen..amen..amen..kale..hiwet yasemaln..mehrachin..bewunet..tru..tmhrt..newu..yastemarcewu..egziyabher..abzto ybarch..dgl..ttebkh..kdus .micayel..yetebkh..ayleyh..wedmachin..nurln..cfu..aycah..yemeto..salan. edme..ysth

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 4 ปีที่แล้ว

    Memreye kale hiwet yasemaln egzabher ytebkln

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏አሜን እናመሰግናለን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏ትምህርትህ ልብ ይነካል ለንስሐ ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን🙏

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሲስላይክ የምታደርጉ ሠዎች ሳትሆኑ ሠይጣን ናችሁ እጃችሁ ይቆርጥ ከዚበላይ ትምርት መምህራችን እድሜ እናጤና አብዝቶ ይስጥልን እማፍቅር ትጠብቅልን አሜን፫

  • @melakfeleke1337
    @melakfeleke1337 4 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot yasemalen

  • @mebratgashaw8408
    @mebratgashaw8408 ปีที่แล้ว

    ብርቱ ወንድሞቼ ለዘመነ ንስሃና ቁርባን እንድበቃ በጸሎታቹ አስቡኝ
    ''ወልደ እየሱስ'' ብላቹ!!

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህናመጣህ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ጽጋውን ያብዛልህ ትምህርት ልብ ይናካልን ለንስሐ ያብቅን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱንም ያብራልህ

  • @meseretzike
    @meseretzike 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆ ለንሰሀ ምት አብቃኝ

  • @የልቤንበልቤይዤ
    @የልቤንበልቤይዤ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ስላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያስማልን የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህናመጥህ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ermiaszewengel2522
    @ermiaszewengel2522 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማል

  • @sindayokind9044
    @sindayokind9044 2 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን