ታላቅ ፍጥጫ እዉነቱ ማን ጋር ነዉ አስደናቂ ቃል በቃል ትንቅንቅ ነብይ እዩ ጩፋ እና ምህረተአብ አሰፍ || jantas media Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 730

  • @heniboy16
    @heniboy16  2 ปีที่แล้ว +12

    th-cam.com/video/80pPyTKAxUE/w-d-xo.html

  • @እየሱሲያድነል
    @እየሱሲያድነል 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማንም ከታጽፍው አይበልጥም ሲትጨምሪ ይጨምራል ሲትቅንሲ ይቅነስል ዛሬም ነጌም እሲከ ዘለላም እየሱስ ያድናል አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FayyeeraaIndaalee
    @FayyeeraaIndaalee ปีที่แล้ว +16

    ወንጌል ስለ ልጁ ስለ ኢየሱስ ነው።ሮሜ 1:1-5 እዉነት አርነት ያወጣል

  • @Tewaedo-aymanote
    @Tewaedo-aymanote 11 หลายเดือนก่อน +9

    ማርያም ሁሉ ብፅይት እንላታለን ❤❤❤❤

  • @Samerwit-x1f
    @Samerwit-x1f 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ምረተ አብ መናፍቃን ድንግል ማርያም ልቦናችሁን ትክፈትላችሁ😢😢

  • @Fikir-221
    @Fikir-221 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው,ጌታ ይባርክህ እዮ

  • @Nathi-m3o
    @Nathi-m3o ปีที่แล้ว +22

    የተጻፈው ይበልጣል ።አሜን

  • @WeletemaryamYerga-wz8pz
    @WeletemaryamYerga-wz8pz 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚዓብሔር ለመናፍቅ ልቦና ይስጥልን

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 2 หลายเดือนก่อน

    አሁንም አማላጃችንና አደኛችን የዘለአለም ካህን የሆነ የዘለዓለም አባትና አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @BemnetBelete-u2h
    @BemnetBelete-u2h ปีที่แล้ว +6

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ለዘላለም ታማልዳለች ቅድሰት ሆይ ለመናፍቃን አስተዋይ ልቦና ስጭልን እመቤቴ መርያም የአለም ሁሉ አማላጅ ነት

  • @Wudilove
    @Wudilove 10 หลายเดือนก่อน

    አየሱስ ያድናል አሜን አሜን አዩ ጩፋ ተባረክ ዮን ተባርክ ❤❤❤❤❤

  • @geniaresema
    @geniaresema ปีที่แล้ว +4

    መ/ር ምህረተ አብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜሕ ያራዝምልሕ በጸጋ ያኑርህ እውነት ለሁሉ አትገለፅም ፀጋው ላለው ብቻ ነው ፈተና ይበዛባታ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር

  • @WubiDani
    @WubiDani 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው 100%❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @TigistTilaye-mt2zg
      @TigistTilaye-mt2zg 8 หลายเดือนก่อน

      lela geta ltchamer flgek nber ende ande geeta alen esum y Dingel lij IYESUUS KIRSTOOS nw mstawl esten

  • @seyoumtefera811
    @seyoumtefera811 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ አማላጃችን ነው ከሱበቀር
    ቤዛ የለም ማርያም ሰው ናትና አሜን
    ጌታ ይባርክ እዪዬ አሜንንንንንንንንንን

    • @seyoumtefera811
      @seyoumtefera811 ปีที่แล้ว

      ዮኒዬ ጎበዝ ቀጥልበት

  • @MintesnotZeleke-z2m
    @MintesnotZeleke-z2m 10 หลายเดือนก่อน +1

    መፅሐፍ ቅዱስና ታሪክ የማያውቀውን ከንቱ ትርክት እያወሩ አያምቷቷቹ። እውነት ዼንጤዎቹን ጌታ ያባርክልን።።።።።

  • @sleamadgo509
    @sleamadgo509 11 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስሚክኤል ልቦናይስጥህ እዩጩፋ

  • @Rodadyan
    @Rodadyan 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክሶች እናውቃለን በነብስ ዘልቆ የገባን ትምህርት ማውጣት ከባድ ነው ግን ኢየሱስ እንዲህ አለ እኔ ህይወት እውነት መንገድ ነኝ ከእኔ በቀር ወደ አብ መግባት የሚችል የለም ደግሞ ኢየሱስ በር ነው።ብቸኛ በአብ ፊት ለመቆም ሌላ በር ከፈለክ ተኩላ ነህ።አስብበት።።።።❤❤❤

  • @shegaw4428
    @shegaw4428 11 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ምህረተአብ አሰፋ እንቁ የተዋህዶ ልጅ የመናፍቃንን ዛቻ ፀጥ የምታደርግ እመቤቴ ማርያም ክብርና ፀጋን ታብዛልሕ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 11 หลายเดือนก่อน +2

      😂 koy mendenewo Gen Yeha 4 maezen yeteshekemut enchet. Orthodox Teklala wushet Teret Teret becha newo yemtawkut 😂😂😂

    • @naflemfikre9874
      @naflemfikre9874 11 หลายเดือนก่อน

      የቱጋ ነው የተፃፈው

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 11 หลายเดือนก่อน

      kkkkk

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ነብይ እዩ ጩፋ
    ያልተጻፈ የእግዚአብሄር ቃል ምኑ ይታመናል
    መንበርከክ መስገድ ለእየሱስ ብቻና ብቻ ነው

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 ปีที่แล้ว

      ሰይጣን አትቃጠል

  • @MamoBerako
    @MamoBerako ปีที่แล้ว +3

    ሄኖክ በእግዚአብሔር ስለተወሰደ መነጠቅ ነው የሚባለው። “ከሰማይ ከወረደው ከሰው ልጅ በቀር፣ ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም።”
    - ዮሐንስ 3፥13

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 10 หลายเดือนก่อน

    የተጻፈው ይበልጣል ኢየሱስ ጌታ ነዉ
    ኢየሱስ ያድናል ያማልዳል ❤❤❤

  • @belebasa5872
    @belebasa5872 ปีที่แล้ว +1

    ዮሐ 3፡16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላላም ሕይወት እንዲኖራው እንጂ እንዳይጠፋ እግ/ር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንደሁ ወዶአልና፡፡
     በክርስቶስ ማመን ሕይዎት ይሰጣል
     ሕይወት ባለበት ደግሞ ዕድገትና ፍሬ ማፍራት አለ
    ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው የሚወወድዱአትም ፈሬዋን ይበላሉ፡፡
    ምሳ18፡21
    ከማስተዋል መንገድ የሚሳሳት ሰው በሙታን ጉባዔ ያርፋል፡፡
    ምሳሌ21፡16

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw 2 ปีที่แล้ว +32

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ኢዩ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዮናታን አሁንም ፀጋውና ሞገሱ ይጨመርላችሁ

  • @nhw4787
    @nhw4787 2 ปีที่แล้ว +12

    ዘነበ እባክህን አትዘላብድ የዛሬ 50 አመት በፊት ከሞተው መሐይም ቅድመ አያቴ እንኴን እንዳንተ አይነት ድንቁርና አልታየበትም

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ ปีที่แล้ว +5

    መምህር ምህረት አብ አሠፋ ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የሚገርመኝ የደቡብ ሰው ነው በሙሉ ከብት ድንግል ፈጣሪን የወለደች ቅዱሳንና እኛ ሰዎች ብንሰግድላት ይበዛባታል? ያንሳታል እንጂ

  • @GechMts
    @GechMts ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @leekleek2025
    @leekleek2025 2 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስ ጌታ ነው ❤♥️♥️
    አሜንንን አሜንንን ❤♥️
    እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ❤♥️
    አማራጭ የሌለ ምርጫ
    እየሱስ እየሱስ እየሱስ ብቻ ነው ::

    • @wintanateferi5964
      @wintanateferi5964 2 ปีที่แล้ว +1

      ታድያ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ገበሬነው አላልን

    • @sarahsarrah4481
      @sarahsarrah4481 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
      🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
      🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
      🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
      🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
      🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 ปีที่แล้ว +12

    እመቤቴ ማሪያም ዛሬም ነገም ታማልዳለች እውነት ነው የፍቅር እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😍😘😘😘😘😍😘😘❤❤😘😍😘❤❤😘😍

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ታማልዳለች ዛሬም ነገም አማላጅ ናት ማሪያም ሆይ እወድሽ አለሁ❤❤❤❤❤❤እናተ ምን ታቃላቹህ ድንጋይ ሁላ ምድረ እበት😁😁😁😁😁

    • @elduersumo3938
      @elduersumo3938 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 ปีที่แล้ว +1

      @@elduersumo3938 ልቦና ይስጠን የእመቤታችን ስም ሲጠራ ለምንድነው ሰይጣን የሚቃጠለው ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም

    • @AnnaAnna-bx9ud
      @AnnaAnna-bx9ud ปีที่แล้ว

      ማርም, ማውቅሽ ነግሬ ምንም ይለም
      ናብይ እስያስ ድንግል ትሥንሳልች ዎንድ, ልጅ ትውልዳልች ስም አምኑኤ ይባላል ከኔ ጋር ኛው ለማለት, መትፍ መስቅል ታብት, አይደለም 🙄🙄🙄🙄🙄🙄ምን ነክ ምርት

    • @naflemfikre9874
      @naflemfikre9874 ปีที่แล้ว

      በግድ ነው እንደ😅😅😅

  • @ገብርኤልአንተጠብቀን
    @ገብርኤልአንተጠብቀን ปีที่แล้ว +1

    አወ እግዚአብሔር ነው መቸ ም ቢሆን ድንግል ማርያም አለች አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @nhw4787
    @nhw4787 2 ปีที่แล้ว +1

    እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም ወደጉድጔድ እንደሚሉ፤ አስተማሪዎቹም ተማሪዎ ቹም ሲሞቱ ወደ አንድ ስፍራ ሲከማቹ ያኔ ጥርሳቸውን ማፋጨት ብቻ ይሆናል።

  • @azebtadesse4223
    @azebtadesse4223 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ዘበነ እና ምህረት አብ በመጀመሪያ ያጣመማችሁትን ወንጌል በትክክል ስበኩ ህዝቡን በስድብ ሞልታችሁታል ንስሀ ግቡና ወንጌልን ስበኩ።🙏

  • @mekdesawyew8386
    @mekdesawyew8386 2 ปีที่แล้ว +29

    እውነት ሁሌም ትፈተናለች

  • @KingTime-n9o
    @KingTime-n9o 10 หลายเดือนก่อน

    ስግደት ለእየሱስ ብቻ ነው
    ማርያም ከእኛ ጋር ፍርድ

  • @wollotube-zz1uw
    @wollotube-zz1uw 2 ปีที่แล้ว +6

    እየሱስ ጌታነው

  • @MuleColor-wd3th
    @MuleColor-wd3th ปีที่แล้ว +1

    የተፃፈዉ ይበልጣል

  • @abiyotmengistu4847
    @abiyotmengistu4847 2 ปีที่แล้ว

    መለአኩ ገብረኤል ዘካርያስ መጥቶ
    መለአኩም እንዲህም አለ ጸሎትህ ተሰምቶልሃል
    ጸሎቱን የሰማዉ ማነዉ እግዚአብሔር አይደለምን

  • @SimeraDebabe
    @SimeraDebabe ปีที่แล้ว +3

    ዉይ ዘቤ ዉርደት ጥቅሱን ንገረን ወይኔ ልጄ እራሱ ትንሿ የሞተልኝ እየሱስ ብቻ ነዉ ትለለች። ጌተ ምህረት የድርግልህ ።ምላስ ሁሉ ኢየሱስ ያድናል ይበል።

  • @miraspark10
    @miraspark10 ปีที่แล้ว +1

    Yes እየሱስ እየሱስ

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 2 ปีที่แล้ว +8

    Yoni &eyu tabarkilgn📖👈💯🙏🏿

  • @wogasogasa9994
    @wogasogasa9994 2 ปีที่แล้ว +15

    ኢዩና ዮኒ ተባረኩ!!
    እንደዚህ ደፋር ትውልድ ጌታ ያብዛልን

    • @haileyegna1456
      @haileyegna1456 2 ปีที่แล้ว +1

      ያንተ ደነዝ አምሮ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ስለሆነ ከሰው ተቆጥረህ ለፍርድ አትቀርብም እንደላምና እንደሜዳ አህያ ነፃ ነህ። አሜን በል።

    • @memiertabo8715
      @memiertabo8715 2 ปีที่แล้ว

      በትክክክል ነው ጌታ ይባርካቹ

  • @gezachewsheguta7058
    @gezachewsheguta7058 2 ปีที่แล้ว +8

    እየሱስ ይመጣል እዮ ጩፋ ትክክል እሱ አለው ሳይሆን እየሱስ የተናገረውን መጣለው ብሎሀል ከእየሱስ ውጭ ለላ የለም እሱ ብቻ እንደምሜ አምናለው ።

  • @abrshMan-gs6eq
    @abrshMan-gs6eq 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምረታብ አሰፋ ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ የመናፍቃንን ዛቻ ፀጥ የምታረግ እመቤቴ ማረያም ክብርና ፀጋን ታብዛልህ ኑርልን እሳት ነዶ ነዶ ይቀራል አመዱ ኦርቶዶክስ ያልሆነ አይቀርም ማበዱ😊😊😊😊 እመ አምላክ ሆይ መናፍቃንን የሚሰሙበት አንደበት ስጫቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ደስታ
    @ደስታ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናዚህ ጴኔጤዉች ግን ምንኛ አድለኞች ነቸዉ
    እዉነቱን በጊዜ መርጠዋል

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 2 ปีที่แล้ว +2

    ገብሪኤል ኮ በጌታ ፊት የሚቆመው ለሁለት ነገር ነው
    1,ለማምለክ ነው ኢሳ 6
    2, ከፈጣሪ ወደ ሰው መልእክት ለማስተላለፍ ነው

  • @EvenNigusse-e8p
    @EvenNigusse-e8p ปีที่แล้ว +2

    ማርያም ትላንትም ዛሬም ነገም ታማልዳለች አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @xmobile3594
    @xmobile3594 2 ปีที่แล้ว +2

    በትክክል እዩዬ

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 ปีที่แล้ว +1

    ONE Jesus name amen 🙏🏼🙏🏼

  • @Mateyososo
    @Mateyososo 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንንንኔኔዘ

  • @አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ
    @አዲስኤቤሮ-ጘ6ጸ 2 ปีที่แล้ว +15

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውነት እየሱስ ብቻ ነው

  • @Nasanetasa-ux6ec
    @Nasanetasa-ux6ec 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሞት አሸንፍ የኔስ እየሱስ ብቻኑ 📖📖

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር አሁንም ያብዛላችሁ የቃል ግልጠት እዩ እና ዮንዬ ተባረኩ በቡዙ 🔥🔥🔥💕💕💕

  • @tigst7455
    @tigst7455 2 ปีที่แล้ว +7

    እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች ዛሬም ነገም

    • @mesfinsiyuom5484
      @mesfinsiyuom5484 2 ปีที่แล้ว

      እውነት እናንተ በትል የተሞላ መቃብር የምትመስሉ መናፍቃን ሆይ ውጤታችሁ አሁን ሳይሆን በመጨረሻ ከፍሬያችሁ ይለያል።

    • @mes270
      @mes270 11 หลายเดือนก่อน

  • @AregegnAltaye
    @AregegnAltaye 11 หลายเดือนก่อน

    Truth , Life, and Way is just only Jesus!!!!!!!!!!!!!!

  • @TGMTG
    @TGMTG ปีที่แล้ว

    እናታችን ማርያም ፂወን እንወድሻለን እኛ ትውልድ ሁሉ ❤❤❤

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እኔም ልክ እንዳነት ነው ሁሉ የማዝንላቸው ሰይጣን በነሱ እያደራ ያሳብዳችዋል ግን ልቦና ይስጣቸው የቆመ ቢመስልህ እነዳትወድቅ ተጠንቀቅ ነው የሚለው ቅዱስ ቃሉ ቤተክሪስቲያን በጌታ ደም የተመሰረተች በትክክል የጌታ ማደሪያንና ቃሉን የምትሰብክ ነች ምንም እንከን የላትም ምንም ሊወጣላት አትችል ለአልም የሚተረፍ ህግና ህግጋት ያለት ነው አለም የሚተዳደረው በእርሷ ፀሎት ነው በእርሷ ምልጃ ነው ልብ ለንል ይገባል

  • @AbrahamBelete-o4u
    @AbrahamBelete-o4u 10 หลายเดือนก่อน

    ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አሜን

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 2 ปีที่แล้ว +6

    መልአኩ ገብርኤል መልእክት ሊያደርስ ክንጂ ተለምኖ መልስ ሊሰጥ ወይም ልጅ ለመስጠት አልመጣም

  • @abrhamyednglelej1748
    @abrhamyednglelej1748 2 ปีที่แล้ว +29

    የፈለጉትን ማለት ይችላሉ ድንግል ማርያም ግን ምንም አይነካባትም ዋጋዉን በሰማይ ያገኛል

    • @tsehaydaba5032
      @tsehaydaba5032 2 ปีที่แล้ว

      Selam hunilin

    • @helenabiy8737
      @helenabiy8737 2 ปีที่แล้ว

      Waga metesetewe Esuwa bati

    • @elsuteshome7661
      @elsuteshome7661 ปีที่แล้ว

      Eyenekachuat aschegerachu enji esuma beselam arfalech

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj 11 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ቃሉን ጨምሮ ያብራልክ

  • @Mateyososo
    @Mateyososo 9 หลายเดือนก่อน

    Tetikelel

  • @HabtamuTigabu-s7k
    @HabtamuTigabu-s7k 10 หลายเดือนก่อน

    be yesuse sem lebe yestahew ❤❤❤❤❤

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 10 หลายเดือนก่อน

    ማርያም እንደምትመጣ የሚናገር ጥቅስ የለም

  • @Uae-o1h
    @Uae-o1h ปีที่แล้ว +3

    መምህር ምህርት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት

  • @tsionassefa7552
    @tsionassefa7552 ปีที่แล้ว

    ምሕረት አብ ሀታፍረም
    ዘበነ ሀታፍሪም

  • @Tinesaya
    @Tinesaya ปีที่แล้ว +1

    Nebeye eyu getata yebarekihe

  • @SamsungSamsung-fk2ek
    @SamsungSamsung-fk2ek 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሌሉየ

  • @BIRUKDANIEL-gt8bw
    @BIRUKDANIEL-gt8bw ปีที่แล้ว +1

    lebonawn yesxachu

  • @worqalukas5671
    @worqalukas5671 2 ปีที่แล้ว +9

    Yoniyee Eyuyeeee Getaa Zamanchuwu Yibarikachu Ewodachualo ❤❤❤❤❤❤❤💯💯👈

    • @mmtt1622
      @mmtt1622 2 ปีที่แล้ว

      👺👺👺👺👺👺👽👽👽👽👽💀💀💀

  • @TamiratTadese-w9p
    @TamiratTadese-w9p 10 หลายเดือนก่อน

    የተጻፈ በእውነት ይበልጣል

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @FFrrhirudbghf
    @FFrrhirudbghf 11 หลายเดือนก่อน +1

    Memhr kale hiwet yasemaln

  • @savedbygraceeph2841
    @savedbygraceeph2841 ปีที่แล้ว +1

    እረባካችሁ የማሪያም ወዳጆች የሆናችሁ
    ማሪያም የመጀመሪያዋ ፔንጤ -የእየሱስ አማኝ ነች ‼

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd ปีที่แล้ว

      ጴንጤ የሚባል ሀይማኖት እኮ ከ100 አመት በፊት አልነበረም አይ ጭፉንነት🤣🤣🤣

  • @EmuEndale-c5j
    @EmuEndale-c5j 11 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia orthodox 👑 of the world

  • @Yordanos-ef6pn
    @Yordanos-ef6pn 11 หลายเดือนก่อน

    በዚያን፡ብዙዎች፡ኢየሱስ፡የሚለኝ፡ሁሉ፡ገነትን፡አይወርስም፡ምክንያቱም፡በስሙ፡ስለሚቀልዱ፡ይላል።

  • @kiwakbtamare
    @kiwakbtamare ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ እዮ መሞትህ ውሸት ከመሰለህ እውነት ነው በቅርቡ ትሞታለህ መናፍቃን ባያምኗትም ማርያም ታማልዳለች

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 11 หลายเดือนก่อน

    አረህምረት አብ እግዚአብሔር ልዶና ይስጥ።ከኢየሱስ ይልቅ ማርያም ታስበልጣለ ለምን ትናገራለ ።ማርያም ምንም አለደረገችም እናተናቹ በራሳችሁ ታሪክ ጽፋችሁ አለምን የምታስቱ ከኢየሱስ ይልቅ ለስጋ ስርአት የምትሞቱ አረተው ተመለሱ።ወደብቸኛው አዳኝ ወደሆነው ከስላሴ አካል የሆ ነው ወደ ኢየሱስ ተመለ😊😊😊😊😊

  • @Mar.Nazret.WolatSod
    @Mar.Nazret.WolatSod 11 หลายเดือนก่อน

    Iyiu Yoni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤love yuo❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 10 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን በማቴዎስ በማርቆስ
    በሉቃስ በዮሐንስ
    እና በጳውሎስ የተመሰከረላትን በቅድሚያ ቁጥሮቿን እና ፊደሎቿን መኖሪያ እርስቶቻችን ስለሆኑ በካፒታል እና በስሞል ወይም በዓቢይ እና በንዑሳን ደረጃ ለድኃ ኢንጅነሮች አስረክቡ
    ቃል በመጀመሪያ እንደነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ እንዳለ
    ቃልም እግዚአብሔር እንደሆነ
    ማርያምም ከእልፍ አእላፋት ቅዱሳን መካከል ቅድስት ቃል
    ናት
    ቃላት ሁሉ ለሂሳብ አዋቂዎች ለመንፈሳዊ ጥቅም ሆነ ለንግድ ትርፍ እንደማሆናቸው
    ቁጥሮች ፊደል
    ፊደሎች ቃል ሆነው ለክርስቲያን ኢንጅነሮች ለመንፈሳዊ ጥቅም እንዲያገለግሉ ፊደሏንም ቁጥሮቿንም በሐዋርያት የታወቁ ቃላቶቿን ለቀቅ አርጉ
    ቁጥሯም ፊደሏም
    ቃሏም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ለኢትዮጵያዊያን ነው።
    አፍሪካና አፍሪካዊነት ለአፍሪካውያን ነው።
    ዓለምና ዓለማዊነት ለመላው ዓለማዊያን ነው። ተፈጸመ
    ይህን የማይቀበል ህዝብ እና መንግስት ቢኖር ከፍ ምላስ አንገቱ ዝቅ ብሎ ባቱ ይቆረጥ
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @angg2011
    @angg2011 2 ปีที่แล้ว +6

    እየሱስ ይመጣል

  • @EdenGelay
    @EdenGelay ปีที่แล้ว +3

    በጌታ እባካችሁ መፅሐፍ ቅዱሱን ተመልከቱ ምስክራችን ነዉ።ስለ እኛ የሞተልን ብቸኛዉ አማላጃችን እያለ እሪሱ ለፈጠራቸዉ ፊጡራንን አማላጅ ማድረግ ማለት ኢየሱስን መግደል ማለት ነዉ።አስባችሁ ስበኩ፤ ከእየሱስ ለላ መካከለኛ አለ ስባል አዉ ያመናል። ፍርድ የጌታ ነዉ።አሜን ለሆነዉ ገናና አሜን።

    • @AdanechTefera-e8y
      @AdanechTefera-e8y 11 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ አማላጅ ነው

  • @firehiwotfeyera3234
    @firehiwotfeyera3234 2 ปีที่แล้ว +37

    ስግደት ለእየሱስ ብቻ

    • @BrhaneGebrekidan-uy9ex
      @BrhaneGebrekidan-uy9ex ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Tsion-d1d
      @Tsion-d1d 11 หลายเดือนก่อน +3

      ወረኛ ወሬ ብቻ ለጌታችንም አልሰገዳቹም ቆማቹ መዝለለ ብቻ

    • @YemesirachZenaYemesirachZena
      @YemesirachZenaYemesirachZena 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FikerHileGiorgis-ou4rs
      @FikerHileGiorgis-ou4rs 10 หลายเดือนก่อน

      ደነዝ አይገባችሁም እናንተ ዝም ብላችሁ ጨፍሩ ኋላም ገሀነም ነው የሚጠብቃችሁ

  • @abiyotmengistu4847
    @abiyotmengistu4847 2 ปีที่แล้ว +6

    መለአኩ ገብረኤል ዘካርያስ መጥቶ
    መለአኩም እንዲህም አለ ጸሎትህ ተሰምቶልሃል
    ጸሎቱን የሰማዉ ማነዉ እግዚአብሔር አይደለምን
    ዘካርያስ መቼ መላአኩን ለመኔ አማልደኝ አለ;
    መላኩ ስለለመንከኝ መጣሁኝ መቺ አለ

  • @TseguMan-d4p
    @TseguMan-d4p 11 หลายเดือนก่อน

    Yes yene jagina berita geta kanite gari yihunii eyuu👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zdt2786
    @zdt2786 2 ปีที่แล้ว +6

    የፈለጉትን ይበሉ ማርያም ግን ታማልዳለች።አውነት ተሸንፋለች ።

    • @እየሱሲያድነል
      @እየሱሲያድነል 10 หลายเดือนก่อน

      እየሱሰ ይመጣል ማርያም ትመጠሌች የምል መጽሐፍ የለም

  • @tsegish397
    @tsegish397 2 ปีที่แล้ว

    The end is near and the only way to heaven is through JESUS CHRIST !!!

  • @AbayBelay-s6q
    @AbayBelay-s6q 11 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ሁሌ ታሸንፋለች በርታ ነቢዉ እዮ

  • @LidiaEyasu
    @LidiaEyasu ปีที่แล้ว

    ሰለ እኛ የሚማልደው ............. ነው ? ባዶ ቦታውን ሙላ! መልስ :- ክርስቶስ ኢየሱስ ነው!!!!!💡💡💡💡💡💡

  • @tekadoop
    @tekadoop 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰግደት ለእየሱሰ ብቻ

  • @HabtamuTigabu-s7k
    @HabtamuTigabu-s7k 10 หลายเดือนก่อน

    yeseee Eysuse yamaledal❤❤❤❤❤❤

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታቹም ስህተት ላይ ናቹህ ኑህ ወደ ኢስላም ወደ ትክክለኛ መንገድ !!

    • @heirat
      @heirat ปีที่แล้ว

      👍🌹🌹

  • @Ssssss-c1i
    @Ssssss-c1i ปีที่แล้ว +2

    ትንቢቱን አስቡ ኦርቶዶክሶች ሲበሩም ታዩዋቸዋላችሁ ብዙዎች ይስታሉ ብሏል አደራችሁን በእምነታችሁ ፅኑ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @belebasa5872
    @belebasa5872 ปีที่แล้ว +1

    በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤--- ልቤም በውስጤ ሞቀብኝ ከማሰቤም የተነሳ እሳት ነደደ በአንደበቴም ተናገርሁ፡፡ መዝ (39)፡ 1እና 3
    እንዲህ ዓይነት ስሜት ኖሮ ያውቃል በእርግጥ አጋጥሞ ይሆናል በንደዴት አእመ

  • @msganawtadese3385
    @msganawtadese3385 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለራስህ ብቻ ጨፍር እዮጩፋ ስለ ኦርቶዶክስ ምንም አታውቅምና ስለ እመቤታችንም ቢሆን ምንም እንኳን አንወቅም

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 ปีที่แล้ว +9

    Eyuya tabarek💞💞💞😍😍😍😍😍

  • @DestaMesfn
    @DestaMesfn 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @meronamelewerk
    @meronamelewerk ปีที่แล้ว +1

    ahunma tenekabachu
    maryam amalaj nat❤❤❤

  • @martaalamayehu1318
    @martaalamayehu1318 2 ปีที่แล้ว +4

    ከየት ነው የምታመጣው አቶ ምህረተአብ አረአረ አትመጣም ማሪያም አትጠብቃት መቼ ም እየሱስ ግን በክብር ይመጣል አሜን

  • @emuyetadesse-j3x
    @emuyetadesse-j3x ปีที่แล้ว

    አሜን! አመናምኖ ይጣልህ

  • @alemtarik
    @alemtarik ปีที่แล้ว +1

    እየሱስ ያድናል ! አረ እውነት ይብራላቺሁ