[መንግስትን አስጠነቀቀ] ምህረትአብ እምባ እየተናነቀው የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር | Memeher Meheretab | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +198

    መምህር ምረትአብ በዚህ ቀን ባትኖር ኖሮ ማን ያጥናናነበር ቃለሂወት ያሰማልን ክብር ሰማአታትን ለተቀበሉ ወድሞቻችን እዉነትም አልሞቱም

    • @ashashoo7024
      @ashashoo7024 4 ปีที่แล้ว +3

      አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን የትዮጵያ ሕዝብ ይባረክ ት ይቀድሳት አሜን

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
      @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ገራች

    • @gategar9265
      @gategar9265 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክ ነሸ እሕት ክርስቲያን እራሡ በሡ ዬምትደምቀው ፈጣሪ ይባርከው እኔ ራሡ አልከታተልም ነበር በሱ ነው የመከታተልነ ሓይማኖቴን እዳውቅ ያረገኝ ዬሤይጣን መፈጫ ሖኜ ነበር ፈጣሪ ይባርክልን

  • @lilaylilau3946
    @lilaylilau3946 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜክን፡ያብዛልን፡መምህር

  • @getrekt9137
    @getrekt9137 5 ปีที่แล้ว +540

    መምህር ምህረት አቦ አፊ ቁረጥ
    ይበልልህ መፅናኛችን
    ነህ ለዘላለም ኑረልን እድሜ ጤና ይሥጥህ

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 5 ปีที่แล้ว +7

      የሞቱቱን እግዛብሔር ነብሣቸውን በገነት ያኖረው የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዶን አይንሣችሁ አገር የምታምሡ እብዶች የእጃችሁን ታገኛላችሁ የንፅሀን ደም በየሜዳው ፈሶ አይቀር

    • @betyinabuay9919
      @betyinabuay9919 5 ปีที่แล้ว +6

      ነብሳቸዉ በገነት እደሚዉን አልጠራጠረም ።በረከታቹዉ ይደረብን ።

    • @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ
      @ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ 5 ปีที่แล้ว +4

      አሜን እኔማ ስወደውውው እግዛብሄር አምላክ ያቆይልን አሜን (3)

    • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
      @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @chichigetnet6054
      @chichigetnet6054 5 ปีที่แล้ว +1

      Aman

  • @loveyoutigray3680
    @loveyoutigray3680 4 ปีที่แล้ว +19

    መምህር መህረት ቃል ሂወት ያሰማለን ለዘላለም ኑረልን እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን ለተዋህዶ ሃይማኖት እዘምራለሁ⛪⛪⛪🙏🙏🙏👏👏👏🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 ปีที่แล้ว +233

    ምህርትየ የኛ ባትሆን ምን ይውጠን ነበር በአዘን ስዋጥ አንተን ስሰማ በጣም እፅናናለሁ ሽ አመት ኑርልን ተስፍችን መፅናኛችን ብርታታችን ነህ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ይኑርልን የኛ መምህር አባታችን

    • @marthasifabera4452
      @marthasifabera4452 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ ከክፉ ይሰውርልን ልኡል እግዚአብሔር

    • @dhmazrouei3622
      @dhmazrouei3622 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የሁላችን መጹናኞ እግዚአብሒረ አምላክ እድሜ ና ጤናይስጥልን ሞገስ ይሁነዉ

    • @geeh1711
      @geeh1711 5 ปีที่แล้ว

      አዎ አናቴን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሄር አምላክ የህይወት ቃል ያሰማልን
    አድሜና ጤና ያድልል
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተወህዶ አርበኛ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ጩኸትህን እግዘአብሄር አምላክ ይስማህ
    ሰማዕትነት የተቀበሉ ወድሞቻችን በረከታቸው ይደርብን ለቤተሰብ ለወዳጆቻው ፅናቱን ያድልል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ 5 ปีที่แล้ว +26

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን

  • @senaitteshome1368
    @senaitteshome1368 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመምህር እድሜ ይስጥልን

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 5 ปีที่แล้ว +62

    መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑርልን

  • @derejegulmame
    @derejegulmame 4 ปีที่แล้ว

    ምህርትየ አንተን ስሰማ በጣም እፅናናለሁ;;;;; I AM PROUD OF BEING AN ORTHODOX TEWAHEDO !!!!!

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 5 ปีที่แล้ว +74

    ለመላው ቤተሰባችና የኦርቶዶክስ እምነቶች መፅናናቱን የድላችሁ እነሱስ ሰማእታትን ነው የተቀበሉ መምህርየ ያይናችን ብሌን ነህ እድሜና ጤና ያድልልን እንደ አንተን አይነት ያብዛልን

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 5 ปีที่แล้ว

      Adagn geta bicha new hizbun sewn ataschrsu

    • @Etagegn3326
      @Etagegn3326 5 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hdjdjxn8361
      @hdjdjxn8361 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mahifkrtube9102
      @mahifkrtube9102 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @phonezone3495
      @phonezone3495 5 ปีที่แล้ว

      @@Etagegn3326 መዳን በጌታ ብቻ እንደሆነ አንች ባትነግሪንም እናውቃለን ያንች ጌታ ግንነብያት የተናገሩት ሁሉ ትንቢት የሚፈፀምባችሁ ያሰተኛው እየሱስ ተከታይ ናችሁ

  • @ፀጉገብረፃድቅ
    @ፀጉገብረፃድቅ 4 ปีที่แล้ว +3

    በትክልልል ቃል ሂወት ያሰማናል ቃልህ ድቅ ነው እናመሰግናለን ብርታቴ ጥንካሬ ሰጠህን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ንኦርቶዶክስ ለዘላለም ትንር ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Selameta912
    @Selameta912 5 ปีที่แล้ว +21

    ታድላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንኳን ለተዋህዶ ለሀይማኖቱ ይቅርና ሲሰርቅ ይሞት የለ በረከታቸው ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኛንም ያፅናን አሜን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን

  • @hananhanoo8703
    @hananhanoo8703 5 ปีที่แล้ว +26

    ቃላት አጣውልህ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን💒🙏

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 5 ปีที่แล้ว +157

    “ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤” ሮሜ 6:5
    ወገኖቼ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏
    ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን😢😢😭😭😭😭

  • @rnegnyerayawa4886
    @rnegnyerayawa4886 5 ปีที่แล้ว +149

    ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የተሰማኝ
    ለሟች ቤተ ሰቦች ፅናቱ ይስጣቸዉ

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 5 ปีที่แล้ว +44

    እግዚያብሔር መፅናናትን ይላክላቸው ለቤተሰቦቻቸው

  • @መክሊትየሳምሪሰጦታ
    @መክሊትየሳምሪሰጦታ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በክንፈ እረዴቱ ይጋርድልን ከክፉ ይጠብቅልን ያኛ እንቁ

  • @anisagwapa2039
    @anisagwapa2039 5 ปีที่แล้ว +265

    ተዋሕዶ አትጠፋም ::አይሳካላችሁም የሞቱን ነብስ ይማር

    • @hadicrlla7890
      @hadicrlla7890 5 ปีที่แล้ว +3

      Amen anmen amen amen

    • @jemalahmed1486
      @jemalahmed1486 5 ปีที่แล้ว

      አፈርብላ አታላይ ሸይጦን ይፋህ

    • @anisagwapa2039
      @anisagwapa2039 5 ปีที่แล้ว +3

      @@jemalahmed1486 ሰገጤ ድጋይ የሴት እና የወድ ስም ለይተህ ማታውቅ ገገማ

    • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
      @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 5 ปีที่แล้ว +3

      አጥፊዎች ይጠፋሉ እጂ ክርስትና በክርስቶስ ደም የታነፀች ነች

    • @titijuntagaldadi1020
      @titijuntagaldadi1020 5 ปีที่แล้ว +3

      @@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ amen amen amen

  • @Tft-x8s
    @Tft-x8s 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእውነት ለመምህራኝን እግዚአብሔር አምላክ የህይወት ቃል ያስማልን አሜን

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 5 ปีที่แล้ว +42

    ትክክል በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ክርስትና አልጋ በአልጋ አይደለም ብዙ ፈተና አለ ግን በፅናት የመጠዉን እየተቀበልን እንበዛለን ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላአለም የወንድሞቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ከቅዱሳኖች ጋር ይደምርልን ለመላዉ ቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @الال-ض7و9ظ
    @الال-ض7و9ظ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምረትአብ በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፤ ጌታ ሆይ እየሆነብን ያለዉን ሁሉ አስብ፤ የበቀል አምላክ በቀል ከአንተ እንጠብቃለን፡፡የመማቸች የወንድሞቻችንን ነፍስ በአጸደ ገነትከአብርሃም እቅፍ ያኑርልን፤ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @soliyanaamanual2045
    @soliyanaamanual2045 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወላአዲተ አምላክ ትተብቅህ የሰማህታት ወንድሞቻችን በረከት ይደርብን ፈጣሪ ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ያድላቸው

  • @amanuelliginani8160
    @amanuelliginani8160 5 ปีที่แล้ว +39

    ምህርቱዬ የኔ ማልከም አባት የኔ ማፀናኛ ሺ አመት ኑርልኝ

    • @adad6341
      @adad6341 4 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ የአገርግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

    • @alquaalain2306
      @alquaalain2306 4 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @hahdu150
    @hahdu150 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መምህር ምህረት አብ ኣሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ መምህራችን ተዋህዶ ኣትጠፋም ለዘላለም ትኖራለች ማተባችን ኣንበጥስም ማህተብ ከመበጠስ ኣንገታችን እንቆረጣለን ብሃይማኖታችን ሞሞት መታደል ነው ያንተ የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
    @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ 5 ปีที่แล้ว +30

    ወድሞቻችን ነብስ ይማር ክብር ሳይገባቸው ክብር ሰላስገኞቻቹሀቸው ክብር ይስፋ ለድንግል ማሪያም መህህሬ አንተን ስሰማ ተስፋ ሀሴቴ ይሞላል

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 3 ปีที่แล้ว +1

    መ ምህረት አብ የኛ መፅናኛ የተዋህዶ እንቁ ለዘላለም ኑርልን
    አቤት ማረን ይቅር በለን

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 ปีที่แล้ว +63

    የኔ ብርታቴ. መፅናኛየ ምን ልበልህ እመቤቴ ትጠብቅህ አንተን ብስማሁ ቁጥር ለእኔ ጥንካሬየ ይብዛል አንተን ስለስጥን እግዚአብሔር እናመስግነዋለን

    • @abunasserabunasser5178
      @abunasserabunasser5178 4 ปีที่แล้ว

      ቢንት ኢስላም!!! እመቤተ ትጠብቅህ ክክክ

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ብርታቴነው በሰው አገር ባቴን ስረዳ የሱትምህርት ነው ያፅናናኝ እድሚ ከጢናጋር ይስጥልን

    • @አለምወሎዬዋ
      @አለምወሎዬዋ 3 ปีที่แล้ว

      መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው

    • @gelilagizaw6780
      @gelilagizaw6780 3 ปีที่แล้ว

      መፅናኛሽ እሱ ሳይሆን እየሱስ ነው እሺ ይሄን እንዳትረሺ እሱ ነገ ሊሞት ይችላል ጌታ ግን ዘላለም ይኖራል

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 5 ปีที่แล้ว

    በትክክ መምህር ተዋህዶ መቼም አትጠፋም እነሱ ግን ይጠፋሉ እኛ ገና እብዛለን አንጀቴን አራስከው ይብላኝ ለገዳይ ወዮላችሁ በመግደል በማቃጠል እምታምኑት የተዋህዶ እንቁ ገብሬ ምነው የኔን እድሜ በሰጠውህ ሚቻል ቢሆን የማቶሳላ እድሜ ይስጥህ ነርልን ለዘላለም ጠላት ከግርህ በታች ይጠልልህ የኛ እንቁ!!!⛪💚💛❤

  • @house8969
    @house8969 5 ปีที่แล้ว +48

    ወይ ምህረት አብ የተዋህዶ እንቁ❤❤😍

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የአገልት፣ዘመንህን፣የአብዛልንንንንንንንንንንንን💠💠💠💠💠💠💠👍 🏆🏆🏆🇪🇹💐

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +21

    ቃለእይወት ያሰማልን የተዋእዶ እቁ ኑርልን
    ተዋእዶ መቼም አትጠፉም ለዘላለም እየበዛን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን

    • @mmmm-xc6js
      @mmmm-xc6js 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን

    • @maranatatube8044
      @maranatatube8044 5 ปีที่แล้ว

      ቃልህ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ መከታ እንወዳለን

    • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
      @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@maranatatube8044 አሜን አሜን አሜን

  • @superhosambaeshen5380
    @superhosambaeshen5380 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህውይ ያስማልን ውድ ውድማችን እግዚአብሔር እምላክ ይጥብቅህ እመቤቴ ሆይ ሃገራችን ኢትዮጵያ እድራ ጥብቅልኝ አሜን አሜን አሜን(፫)

  • @melatdemoz3308
    @melatdemoz3308 5 ปีที่แล้ว +20

    ለክርስትና መሞት መታደል ነው መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ቃላት አጠሁልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኖርህ ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ተዋህዶ መቸም አትጠፍህም ኢትዩጵያ እግዚአብሔር ቃልኪዳን ሃገር ናት አሁን መከራ ቢበዛ እናልፈዋለን ሃይላችን እግዚአብሔር ነው ቡርታታችን ነው ጎልበታችን እግዚአብሔር

  • @ለእውነትእሞታለሁ
    @ለእውነትእሞታለሁ 5 ปีที่แล้ว +255

    እንደዚህ ደፈር ብሎ የሚናገር የሀይማኖት መሪ ነው የምንፈልገው ልክ ልካቸውን መንገር ነው ኦርቶዶክስ ትለምልም ።

  • @wineye742
    @wineye742 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emuyegedefaw1342
    @emuyegedefaw1342 5 ปีที่แล้ว +14

    የተዋህዶ አርበኛ ምህርትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @ambahcewkassa
      @ambahcewkassa 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ ይኑርልን

    • @fgdg9300
      @fgdg9300 5 ปีที่แล้ว

      ለሞቱት ወድሞቻችን ነፍሳቸዉን ይማርዉ

  • @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ
    @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዉት ያሠማልን አትን አያሣጣን መምህራቺን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
    @ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 5 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያንተን ትምህርት ሰምች ነው የምፅናናው

  • @abayneshasegid8562
    @abayneshasegid8562 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሆይ ፅናትን ስጠን ለተዋህዶ ልጆች ለሞቱት ወድሞቿቹን ነፍሳቸውን በቅዱሳን በፃድቃን ጎን አርግልን

  • @abebechawoke1091
    @abebechawoke1091 5 ปีที่แล้ว +23

    ቅዱስ ሚካኤል ገናናው መላዕክት ተሆይ የእናቶችን እንባ አድርቅ

  • @belaynehidilu6922
    @belaynehidilu6922 4 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ትጠብቅህ!

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 5 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬው ይቀጥል
    እልልታው ይቀጥል
    እግዚያብሄር ስላለ ከያዘ የማይጥል
    በምናየው ነገር በምንሰማው ወሬ
    እንዳይቀር ምስጋና እንዳይቀር ዝማሬ

  • @gebyaneshnigatu4104
    @gebyaneshnigatu4104 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ምህረት አብ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ::

  • @ርሹየእናቴናፈቂጓልትግራይ
    @ርሹየእናቴናፈቂጓልትግራይ 4 ปีที่แล้ว +40

    አቤት አምላክ ሆይ እንደበደላችህ ሳይ እንደቸርነት ይቅር በልኝ😭😭😭😭 ሃገራችህን🇻🇳🇪🇹 ሰላም አድርግልኝ🙏🙏🙏

  • @fayroozfayrooz7521
    @fayroozfayrooz7521 4 ปีที่แล้ว

    እግዚብሔር ይጠብቅልን አባታችን መመኪያችን ነህ የሃይማኖታችን መብራት ነህ በጣም እንኮራብሀለን መመኪያችን ነህ እድሜና ጤናው ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 ปีที่แล้ว +41

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭 መምራችን እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንክ እኛንም ያጠንክረን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኞች አይዞን እንበርታ እንጠንክር 🙏

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 5 ปีที่แล้ว

    አባቴ መምህር ምህረት አባ ስጦታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @mesiyedngelleji7967
    @mesiyedngelleji7967 5 ปีที่แล้ว +34

    ከኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ላንተ ቢሰጥክ ምነኛ ደስ ይለያል በርታ መምህሬ ሉኡል እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @henokashenafi4696
      @henokashenafi4696 4 ปีที่แล้ว

      Amen anten emebete maryam tbarkh lul egzihabher edme ysxh

    • @eleniamanuel6652
      @eleniamanuel6652 4 ปีที่แล้ว

      መምሪያ እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ድንግል ታሰጥህ

  • @reduredu2582
    @reduredu2582 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁላችን መፅናኛ አባታችን ምህረትአብ

  • @እናቴሂወቴ-ተ3በ
    @እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ግን መታደል መጠራትም ነዉና
    የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን
    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
    እዉነት ነዉ ገዳዮች ያልቅሱ ድል ለተዋህዶ ልጆች
    *የተመረጡትን እድንሆን በቤቱ ያጽናን ለቤተሰቦቻቸዉ እግዚአብሄር ጽናቱን ይሰጥልን እናተጋር ካለዉ ጦርና መሳሪያ ድል የሚያደርገዉ የድሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን ድል ለሟቿች ሞትን ለተዋጉት*

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንበል እና እግዚአብሔርን መውደድ የሚያስገኘው በረከት የደርበን

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 4 ปีที่แล้ว +1

    በዉነት መምህር ቃለ ህየወት ያሰማልን ፈጣሪ ካተጋር ይሁን

  • @tube3397
    @tube3397 5 ปีที่แล้ว +13

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህራችን እውነት ነው የስማእቶችን ቦታ ዘላለማዊ መታስቢያ ቦታቸው ነው

  • @cocobwatola7107
    @cocobwatola7107 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ምህረትአብ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ የኛ የተዋህዶ ልጆች መፅናኛችን አለኝታችን ነህ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 1000.አመት ያኑርልን እናተ ካላቹ እኛ ሙተን አንሞትም 🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔

  • @abetumaregn3443
    @abetumaregn3443 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የኛ ጅግና መምህር ምህረት አብ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ √√√√√ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    የሰማእቱ በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @haymibelete8247
    @haymibelete8247 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማእታቱ በርከት ዪደርብን

    • @hxydydud6vicucuc73
      @hxydydud6vicucuc73 5 ปีที่แล้ว

      ተባረክ። ቃለ።ሂወት። ያሠማልን።

  • @alainall6304
    @alainall6304 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +6

    ለሞቱት ነብስ ይማር ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር

  • @aeyinalemabebe4658
    @aeyinalemabebe4658 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እደዚህ አይነት መምህር ደፍሮ የሚናገር ጠፍቶ የነበር መምህር ምህረታም ቃለ ሒወት ያሠማልን መንግስተ ሠማይእትን የዉርስልን አዉነት ነዉ የተናገርከዉ ገዳይ እጂ ከቀን እቀን እየሞተ የሚሔደዉ የሞቱት እደሁ ፅድቅን ነዉ የሚያገኙት

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ
    @እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 ปีที่แล้ว +260

    እነሱ ሰማአት ቢሆኑም የእናቶች አንጀት ግን ተቆረጠ አሁንም ማተባችን አንበጥሰም ተዋህዶች

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 5 ปีที่แล้ว +3

      አወ ግን መታደል ነዉ ማሬ

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ 5 ปีที่แล้ว +3

      ሠላም ሠፍኖ ነበር በአፄዎቹ ዘመን ሞት አይቀርም ታድለዋል ወድሞቻችን

    • @fridayhalaltimes6373
      @fridayhalaltimes6373 5 ปีที่แล้ว

      ደግመሽ እሰሪው

    • @fridayhalaltimes6373
      @fridayhalaltimes6373 5 ปีที่แล้ว

      ራቁታም ሂጂና ድንጋይሽን ሳሚ

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ 5 ปีที่แล้ว

      Abdul Mejid ምናገባቹ ማይመለከታቹን ምቀባጥሩት የሳምነው እኛ ምን ጥልቅ አረጋቹ ደግመን ደጋግመን እስማለን እናተም መቆርቆርያ እዛቹ ባደባባይ ቁላቹን ፈትጉ ሸርሙጣ ረሱል ስት ሚስት ነው ያለው ልክስክስ ሸርሙጣ

  • @atalaayale5924
    @atalaayale5924 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ምህረት አብ እግዚያብሔር እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን መዳኒያለም እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልን ቃላት የለኝም ዉስጤ ድስ ይለኛል ትምህርትህን ስሰማ

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 5 ปีที่แล้ว +150

    ደማችን የፈሰሰበት ቦታ ገላችሁ ትጨርሱናላችሁ እንጂ አሳልፈን አንሰጥም ።

    • @mayakhalifeh18
      @mayakhalifeh18 5 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 5 ปีที่แล้ว

      @@mayakhalifeh18 enkuf

    • @enattube955
      @enattube955 5 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው መሰጠትም የለበትም የነሱ ሰመአታት ሊቆምበት ይገባል😭

    • @dontwoorybehappy8865
      @dontwoorybehappy8865 5 ปีที่แล้ว +2

      Betekekel

    • @ማርታከሸገር
      @ማርታከሸገር 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል💚💛❤️💚💛❤️💪💪

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ መምህርዬ ያንተ ቃል ጠብ አትልም ለገዳዬች መድሀኒያለም ይፍረድባቸው

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ምረተአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር። እጃችሁን ከቤተክርሲያችን ለይ አንሱ።

  • @KidusKidus-sk5lt
    @KidusKidus-sk5lt 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻቸው ጰናቱን ይስጣችሁ

  • @ጋልትግራይኩሕሎ-ኰ9ለ
    @ጋልትግራይኩሕሎ-ኰ9ለ 5 ปีที่แล้ว +17

    ለሞቱ ነብሳቸው ይማርልን።
    መምህራችን እግዚኣቢሔር ዕድመና ጤና ይስጠልን ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኖራለች ሰው የምትገድሉ በቁማቹ የሞታቹ ገዳዮች ናቸው።

    • @asrialkatheeri9354
      @asrialkatheeri9354 5 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍ እውነት እግዚ አብሄር ፍቅርን ይስጠን ለዝች አጭር እድሜ

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 ปีที่แล้ว +1

    ምህረትአብ ሺአመት ኖሪልን እድሜህን የለምልመው ልቅይነካል ነብስ ይማሪ 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 5 ปีที่แล้ว +111

    ክርስቲያኖችም አንጠፋም!!!

    • @netsanetmekawawww2030
      @netsanetmekawawww2030 5 ปีที่แล้ว +3

      ኡፉፉፉፉፉፉፉ እኔን አይዛህ ወድሜ

    • @fekertaethiopia9015
      @fekertaethiopia9015 5 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነው አትጠፋም

    • @tamasga3213
      @tamasga3213 4 ปีที่แล้ว

      ምህረትአብየእምነትአርበኛየእምነትአፃናኛቺንእግዚአብሔርይጠብቅህማተባቺንንአንበጥስምየአልሞቱምወንድሞቻቺንሠማእትነትመታደልነውመመረጥነው

  • @ማንእንደእናት-ገ7ዠ
    @ማንእንደእናት-ገ7ዠ 4 ปีที่แล้ว

    መድሀኒዓለም ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ የተዋህዶ አርበኛ

  • @ሰደተኛዋነኝየኦዛንአፍቃሪ
    @ሰደተኛዋነኝየኦዛንአፍቃሪ 5 ปีที่แล้ว +55

    ክርስቲያንን ማትፋት ትችላላችሁ ነገር ግን ክርስትናን ማጥፋት አችሉም ለሞቱት ነብስ ይማር 😭😢😢😢😢😢😢😢

  • @nerdosbilisummaa1992
    @nerdosbilisummaa1992 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ መምህር ምረተ አብ ስብከትህን አይቼ ሰልጨርስ እንባዬን ጨረስኩ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
    @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 5 ปีที่แล้ว +66

    አይ ወገን አላህ ይድረስልን እዉነት ኦርቶዶክሶችንና ሙስሊሙን ለማባላትና ፖለቲካን ለማራመድ ብለዉ ወገኖቻችንን ጨረሱዋቸዉ።

  • @anaamala4557
    @anaamala4557 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥክ ለዘላለም ኑርልን💞💞💞💞👏👏👏👏

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ቀለት የለኝም ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 3 ปีที่แล้ว

      Abat amelaka hoy mehrtunn lakelg

  • @aratube314
    @aratube314 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጅግና እግዚኣብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @tsehayashagre988
    @tsehayashagre988 5 ปีที่แล้ว +37

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ

    • @hiwotgirma4358
      @hiwotgirma4358 4 ปีที่แล้ว +3

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @adad6341
      @adad6341 4 ปีที่แล้ว +1

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እኮራለሁ

    • @dyaaadyaaa9397
      @dyaaadyaaa9397 4 ปีที่แล้ว

      @@hiwotgirma4358 አሜን አሜን አሜን

  • @mnegn9901
    @mnegn9901 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ምህረትአብ አስፍ የተዋህዶ አርበኛ ፀጋውን ያብዛልህ እዲሜና ጤና ይስጥህ

  • @mebratmebratmimfek9494
    @mebratmebratmimfek9494 5 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 5 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ እቁ ሁሌም ኑርልን ቃለህወትን ያስማልን በርታልን

  • @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ
    @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ 5 ปีที่แล้ว +14

    ለሞቱት ነፍስ ይማር መምህሪ የማቱሳለምን እድሜ ይስጥልን

  • @maloanwr2236
    @maloanwr2236 4 ปีที่แล้ว

    እወነት ነዉ መምህርችን ቃለ ህይወት የስመዓልና እግዚአብሔር እዴሜ ና ጥና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @biswanmyhusband9470
    @biswanmyhusband9470 5 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ትልቅ ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል መምህር ሁሌም ኑርልን እግዛቤሄር ይጠብቅልን!!!!!

    • @makedamakeda7029
      @makedamakeda7029 3 ปีที่แล้ว

      መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ተባረክ።

  • @henokamanuel1424
    @henokamanuel1424 3 ปีที่แล้ว

    መምህርና ዕድመን ጥዕናን ይሃቡኩም ኣምላኸ ቃል ህይወት የሰመዕልና 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏♥🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒💒💒♥♥♥

  • @safisoso5459
    @safisoso5459 5 ปีที่แล้ว +30

    ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኖርለች ማንም ሌጠፋት አይችልም

  • @tesfuoqubay6385
    @tesfuoqubay6385 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ምህረኣብ ቃል ሂወት ናይ ኣጎልጉሎት ዕድመካ ይባርከልካ ፈጣሪ

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 ปีที่แล้ว +24

    አይ እናት ተዋህዶ መከራሽ በዛ 😢😢😎በረከታቸው ይደርብን እስከመቼ ኢትዮጵያ ታላቅሳለች ግን አወይ ገዳዮች ወየው ለእናተ

    • @gffyvgu3790
      @gffyvgu3790 4 ปีที่แล้ว

      ተዋህዶ አትጠፍም ለዘል አለም ትኖራለች

  • @ምስጋናእናውዳሴለስላሴይሁ
    @ምስጋናእናውዳሴለስላሴይሁ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ልክ ነው መምህራችን የመቱትን ነፍሳቸው በገነት ያንራቸ መዳሃኒኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም
    @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንን ለሞቱት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚኣብሔር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን😭😭😭😭😭😭

  • @buzelovebuze9736
    @buzelovebuze9736 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ ምን ላርግህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን የኛ መፅናኛ ባለህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @3shtarFarm
    @3shtarFarm 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @msraiii4195
    @msraiii4195 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ ምህረት አብ እቅዚአብሄር ይባርክ እቁ የተዋህዶ መምህር ቃልህ ጣእም አለዉ

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 ปีที่แล้ว +7

    እዉነት ነዉ ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @bemnetfeker6009
    @bemnetfeker6009 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ነብሳቸዉን ይማረ የሰማእታት በረከት ይድረሰን

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 ปีที่แล้ว +67

    የዚህ ፔጅ ባለቤቶች አትዘንጥሉ መምሕር ምህረታአብ ይባላል
    የክብር
    ስም አለ ው

    • @yweyinharg8729
      @yweyinharg8729 5 ปีที่แล้ว +2

      የመናፍቃን ፔጅ እኮነው ማማዬ ሲቀጥል ርዕሱ"ያልተጠበቀ ንግግር "ማለት ለምን አስፈለገ

    • @hidaya4447
      @hidaya4447 5 ปีที่แล้ว +2

      ለዛውም ጀግናው ጠንካራው ብርቱው መምህር ምህረትአብ አሰፋ ነው መባል ያለበት

    • @kokobtemelso7555
      @kokobtemelso7555 5 ปีที่แล้ว +1

      Tsigereda Etuneshi kebur geta new not yehe metetam tultula

    • @SaraSara-dt7sv
      @SaraSara-dt7sv 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክለኛ እዎ መምሕር ምህረታአብ መሉ ስም አለው

  • @እናትyoutube-s3t
    @እናትyoutube-s3t 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አንተን የወለደች እናት የተዋህዶ እንቁ ስላምህን ያብዛው ፈጣሪ ይጠብቅልን የእኛ ውድ መምህራችን