🛎️ከዚ በኃላ የትም አትሄጂም ከብሩክ ጋር እንዳቶኚ ብሩክ አዘነ😱💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2K

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +971

    ሀይሚ እና ቡራ የናፈቋችሁ ብቻ👍👍👏👏

    • @WsLn-o9u
      @WsLn-o9u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤

    • @سميرهبهيج-ظ8د
      @سميرهبهيج-ظ8د 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ኧረ ደምሩኝ😢😢😢😢😢😢

    • @SahaySahay-wj9og
      @SahaySahay-wj9og 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤

    • @Ha99H88
      @Ha99H88 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደምሩኝ

    • @SeadaMohemede
      @SeadaMohemede 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወረኛ መቸ ጠፉ አጀብ አጀብ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +807

    ሀይሚ እና ቡራ ቀለበት ይሰሩ የምትሉ ጋሽየንም አቅርቡልነ👍👍👏👏

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ere ebakachihu alefelefu 30 gize ye allah ayidebrachihum

    • @ZUZUZuzu-o2l
      @ZUZUZuzu-o2l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

      ምን አስጠላኚ ኮሜት ቀለበት ይሰርላት የሚል ሰዉ ኢጭ ቀለበት ጣትን እጆ ልብን አያስርም

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ቀለበታቹህ ይጥፋ

    • @astu-p3s
      @astu-p3s 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እረ ሴቶች አደብ ግዙ 😏😏😏😏

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እረ አይደብራቹ ም እንዴ አስር ጊዜ ኤጭ🤔🤔

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +327

    ብሩኬ ትምህርቷን ጠንክራ እንድትማር ያለው ፍላጎት አቤት ንግግር ስርአት የኔ ጀግና ወንድም

    • @sabag.zemichael5194
      @sabag.zemichael5194 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      የእውነት ነው የሚወዳት ለዛ ነው ትምህርቷን በምንም ምክንያት እንዳታቋርጥ የሚደክመው በዚህ ላይ አብርሽ በትምህርት ቀልድ አያውቅም የሁለቱ ተፅኖ አለ በዚህ ላይ ሀይሚዬ በጣም ጎበዝ ከሚባሉት ተማሪዎች አንዷ ናት❤❤❤❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +99

    ሀሚዬ ድርቅ አትበይ ብሩኬ ምን ብሎ ትቶሽ ይሄዳል ጋሽዬ በንግግር ያምናል አንደኛ ትምህርትሽን አትተይ ጤናሽንም ሀኬቤት ምንም ካላሉሽ በእምነትሽ ፀበል መጠጣት ነው የምትሉ በላክ አሳዩኝ

    • @nigesttadesse4985
      @nigesttadesse4985 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@SamiraBrahan እውነት ነው ፀበል ያስፈልጋል

  • @asnakechchekol9453
    @asnakechchekol9453 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ጋሽየ ምርጥ አባት ነው ትምህርትሽን አቋርጭ አይልም ሊመክራቸው ነው የሚሆነው ጋሽየ የኔ አባት አደራ ተለያዮ እንዳይሏቸው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +894

    ለጋሽየ ሽምግልና ይላክ የምትሉ😢😢😢

    • @maritahodey
      @maritahodey 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

      ከምረ ጋሽዬ ን አንፋታውም😢😢😢❤❤😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@semiraseid1706 ወይኔ🤣🤣🤣🤣

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ደምርኝ ውዴ

    • @Zainb-i8o
      @Zainb-i8o 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +177

    እውነት ለመናገር አዲሳባ አልተመቸሽም ቀንሰሻል በፊት ወፍራም ነበርሽ ሀይሚ ቤተሰብ ማክበርሽ መልካም ነው ግን አትለያዩ ❤❤❤

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +319

    በቃ ብሩክም ቡታጅራ ይሁን አትለያዩ 😢😢

    • @sabag.zemichael5194
      @sabag.zemichael5194 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በፍፁም ሀይሚ ትምህርቷን ማቋረጥ የለባትም አብርሽም ዝም አይልም በትምህርት ቀልድ አያውቅም

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብተጅረም ሆነ ትመራለች እኮ🙄​@@sabag.zemichael5194

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤔🤔ትምህቱሰ

    • @አንጅሊናAngelina
      @አንጅሊናAngelina 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @hshjsjhshsjja7490 ቡታጅራ ትማራለች

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

    ብሩክ ዛሬ አወራረድ ደስ ይላል። አትሄድ ብሩክ ከሃይሚ ጋር አንድ ላይ ሄዶ እናንተ ከተለያያችሁ እኔ ማየት አልፈልግም በፈጣሪ ስም 😭😭😭😭😭😭

  • @ZinetBintBaba-v6k
    @ZinetBintBaba-v6k 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +94

    የሰው አይን አፍ በዝቶብሽ ነው አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ ልዩ ዳይመንድ ጨረቃ እኔም ትላንት ሰላላየሁሽ ጨንቆኝ ነበር

  • @tube3531
    @tube3531 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +116

    ሀይሚ ትምህርቶን መተዉ የለባትም።ብሩክ ትቶ መሄድ የለበትም ሀይሚን።።ይደብራታል❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +362

    ቡራ ከጋሽየ ጋር የቅረብልን የምትሉ❤❤❤🎉🎉

    • @ZenebuBeyecha
      @ZenebuBeyecha 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Rutaye❤❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +457

    ብርኬ የሴት ልጁ ክብር አለው የምትሉ❤😮

  • @Addisethiopia12
    @Addisethiopia12 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +55

    ሀይሚ ትምህርትሽ እንዳይቃረጥ ህልምሽን ማሳካት አለብሽ ማንም ሰው ይታመማል በርትተሽ ሂጂ

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ሀይሚ ደግና ልጅ ነች የእናት አና የባታን መክር ተሳማለች

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +596

    ቡራ ለሀይሚ ቀለበት ይሰርላት የምትሉ👍👍👌

    • @JaJa-c2c
      @JaJa-c2c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤❤

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ተረጋጉ ሴቶቺ መስመር አትለፊ 😏😏😏​@@JaJa-c2c

    • @GgGg-n2x
      @GgGg-n2x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Kjjjjjjkkkkkkjkkkkkkkkkkk
      @Kjjjjjjkkkkkkjkkkkkkkkkkk 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሎለ ነገሪ መነገሪ አቺሚ😊

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @@HeluTube940 ኧረ ይዝጋሽ😡😡😡😡

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +100

    የኔ ቆጆ ካንች ከጤናሽ ባላይ ማንም የለ እራስሽን ጠብቂ ብዙ ሃላፊነት እዳለብሽ የታወቃል ብዙም አተሠስቢ የኔ ትንሽዬ ጨርሶም ይማርሽ❤🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +238

    ጨረቃዎቼ❤😮

    • @astu-p3s
      @astu-p3s 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤🎉

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MeseretLisanolema
      @MeseretLisanolema 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ሀይሚ የኔ ቆጆ እውነት ነው ለቤተሰብም ክብር ላችም ክብር ከተዋደዳችሁ ቀለበት ያድርግልሽ ላችም የውስጥ ሰላም ይኖርሻል ቀለበት አርጋችሁ ብትሄዱ ጥሩ ይመስለኛል ❤❤❤❤

  • @ሂዊ
    @ሂዊ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ቡራው አይዞህ አትፍራ ጋሽዬን አጊኘውና አውራላት ሥለትምርቷ ሀይሚዬም እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ አትጨናነቂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +73

    መቼም አትለያዩም ሀይሚዬ እና ቡራዬ ጋሽዬ ኤዋህ ነው ይፍቀድልሻል አታስቢ ቅመምዋ ዋናው ደህና ሁኚ❤❤❤❤

  • @TinurCherie
    @TinurCherie 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +119

    ጋሽዬ ኮሜንት ማበብ አለባቸው የምብሉ ለይኩኝ ጨረቃዎችመለያዬት የለባቸውም😢

  • @wsf7216
    @wsf7216 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +138

    የቀብራራ ንግስት ብፈልግ ብፈልግ አጣሁሽ የኔ ጣፋጭ ሀይሚ ከስመሳ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጉዞ ወዳፊት B H 💪💪💪💪💪

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አሜን ፫🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@SameraSamera-i3xደምርኝ ውዴ😊❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mohammedtselam እሽ ደምሬሻለሁ❤❤❤🙏🙏

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም ትምርትሽን ማቋረጥ የለብሽም ትንሽ ጊዜ እረፍ አድርገሽ ትምርትሽን ተማሪ ህልምሽን አሳኪ ❤ ብሩኬ ከሀይሚ ተለይተህ አትሂድ ትንሽ ጊዜ ቆይታቹ አብራቹ ሂዱ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ጨርሶ ይማራቹ የኛ ጨረቃዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tezeraworktessma1416
    @tezeraworktessma1416 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +58

    ጌታ ሆይ እነዚህን ልጆች እባክህ እርዳቸው ምነው ፈተናቸው በዛ በጣም እንዳመማት ታስታውቃለች መቼም ወላጅ ለልጆቹ ይጨነቃል አትሄጅም ቢሏትም አፈረድባቸው እንደወልጅ ማንም የሚለው ነው መጀመሪያ የእርሷ ጤና መቅደም እለበት ሴት ልጅ ናት እንዲህ ሆና ሲዎት በጣም ያዝናሉ
    ብሩኬ ግን አንድ ምክክር ልምከርህ ለሷ ያለህን ፍቅር እናውቃለን አሁን ያለብህ አንተም ሁኔታውን ለቤተስብህ ለእናትህ ለውንድሞችህ በግልፅ ንገራቸው ከእሷ ተለይተህ መኖር እንደማትችል እንደምታፈቅራት ንገራቸው ❤ ሽማግሌ ላክ እርሷ የአንተ አንተ የእርሷ መሆናችሁን ይታወቅ ቤተሰብም ይወቅ አንተም እርሷም በነፃነት ልትኖሩ ትችላላቸው የእርሷም ቤትሰቦች አንተ ከጎኗ መሆንህን ይመኑ ይረዱ ስለዚህ ብሩኬ አንተም እርሷም አትጨንቁ እኛም ሰላም እናግኝ ታርቃችሁ ደስታችንን ገና አጣጥመን ሳንጨርስ ይሄን በመስማታችን እኔ በበኩሌ አዝኛለሁ በእውነት ጌታ ይሄንን መፍትሄ ይስጥበት ብሩክዬ በጣም አሳዘንከኝ የእኔ የዋህ ሌላው ደግሞ ሙሉ የህክምና ምርመራ ይደረግላት በጣም ተከባከባት ካንተ ተለይታ ቤተሰቦቿ ምንም አይነት እንክካቤ ቢያደርጉላት ልትድን አትችልም የትምህርቷ ነገር ብቻ አይደለም አዲስ አበባ የሚስከዳት እናንተ መለያየት የለባችሁም
    እባካችሁ የሀይሚ ቤተስብ በእግዚአብሔር ስም እንለምናችሁ እነዚህን ልጆች አትልዮቸው እኔ ልለምናችሁ
    ይሄን መልእክት የምፅፈው ከአሜሪካ ሀገር ሆዬ ነው please please

    • @Hira-u6m3f
      @Hira-u6m3f 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      መሸአሏህ አልደከመሽም ይሄን ሁሉ ሥፅፊ

    • @wsf7216
      @wsf7216 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል 👌👌👌

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤😢

    • @SelamawitRobi
      @SelamawitRobi 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      በትክክል ጋሽዬ ተረዳት ተለያይተው ሁለቱም የሚጎዱ ይመስለኛል በይበልጥ ሀይሚ ስለዚህ ጋሽዬ ልጆቹን ተረዳቸው አብርሽ ወንድ ስለሆነ እንደተረዳኸው ሀይሚ ደግሞ ጠንካራና ጀግና ልጅህ ነችና በማርያም ተረዳት እግዚአብሔር ያለያቸውን ጋሽዬ አትለያቸው

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል 👍👌

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    አንቺና ብሩክ ከተለያችሁ ማየት እኔ አልፈልግም ሁለታችሁም አለየት እኔ አልፈልግም ምን ሆነሽ ነው ትምህርትሽን የተዋህዶ አንቺ ጎበዝ ሴት አልነበርሽም 😭😭😭😭😭😭😭

  • @serkalemteshome4183
    @serkalemteshome4183 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +147

    ብሩክ አይዞክ አትፍራ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው ሊተዋወቅክ አደራ ሊሰጥክ ይሆናል በርታ ግንኙነታችሁን ያጠነክርላችኋል

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ሳህ ጋሽዬ እኮ የገባው ነው

    • @AskwalGebre
      @AskwalGebre 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      የተመቸኝ ኮመንት እንደአፍሽ ያደርገው

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    የጋሻየን ስልክ እሚል አይጠፋም አይዞሽ ሀይሚየ ❤

    • @Zነኝየማማምርኮኛ
      @Zነኝየማማምርኮኛ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😊😊 እውነት ነው

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awo

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@Zነኝየማማምርኮኛደምርኝ ውዴ😊❤

    • @Zነኝየማማምርኮኛ
      @Zነኝየማማምርኮኛ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mohammedtselam ደመርኩሽ😊😊💐

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Zነኝየማማምርኮኛ 🥰💋

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    ሀይሚ አንዳንዴ ድረቅ ትይለሽ ብሩኬ ተረጂው እንዴት ነው ጥሎሽ የሚሄድው እንደዚ አትበይው ሂድ አትበይው አብራቹ ሰትሆኑ ነው የምታምሩት ፈጣሪ አይለያቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️👍👍

    • @allall8995
      @allall8995 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

      አብረው ሲሆኑ ነው ደስ ሚለው ግንኮ እሷም ምክኒያት አላት ሂድ ያለችበት የቡራ ህልም እንዳይበላሽበት ወደኋላ እንዳይቀርበት አስባ ነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍

    • @Fikirita
      @Fikirita 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እር ሀይሚዬ እዳትላያዩ አብራቹ ሂዱ ብቻውን እዳትተዩ ይደብራል ❤❤❤❤❤

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ቡራነቴ የእናቱ ልጅ የኔ የዋህ ለሴት ልጅ ና ለቤተሰብ ክብር ኮ ይለያል😢ትንሻዬ የኔ ነፍስ ነገር ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ😢❤

  • @amrimom11
    @amrimom11 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    የኔ ቆንጆጰየኔ ልዕልት የሴቶች ተምሳሌት የኔ ተናፋቂ ስስት የምልልሽ አንቺ እራስሽን ታውቂያለሽ ብዙ ምታስቢው ሚጠብቅሽ ነገር አለ ማሬ እራስሽን ለራስሽ አደራ የኔ አስተዋይ አይዞሽ 😢ጨረቃዬ የኔ የታዳጊ ❤❤

  • @Etutube22
    @Etutube22 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +98

    የኔ ጨረቃዎች ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቺሁ💖😘

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +138

    ይችን ፅዉፍ የምታነቡ ከክፉነ ገር ይጠብቃቹህ አገራችነንም ሠላም ያድርግልን❤

    • @AliAli-z7e4w
      @AliAli-z7e4w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ameni ameni

    • @SemiraHaftu
      @SemiraHaftu 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @HalemAAa-x8d
      @HalemAAa-x8d 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን ያረበል አለሚንአላሁመ አሚን❤❤❤

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን አሚን ያረብ ❤❤

    • @FoziahAlrooo
      @FoziahAlrooo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      amiin yerab

  • @MubarekBederu
    @MubarekBederu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ው ሀይሚ ደሞ አንዳንዴ ድርቅ ትያለሽ ብሩክ ሚልሽን ስሚ ማሳመን በደንብ ትችያለሽ እንደተረዳሁሽ አቺ እራሱ ትምረቱ ደብሮሻል የእውነት አባትሽ አይፈልግም አንቺ ስለደበረሽ ነው እኛ ጠንክረሽ ተምረሽ ታኮሪናለሽ ስንል አቺ ደብሮኛል ትያለሽ መማር አለብሽ ለብሩክ ለካ ምነግርክ ነገር አለ ያልሽው ትምርት አለመማር እንደምትፈልጊ ነው ምክንያት አባትሽ ተጠቀምሽ ያኔም እኔ ስለምቆይ ብለሽ ነበር አሁንም ተመለሺ ለትምህርትሽ እና ለብሩክ ቦታ ስጪ ብሩክ ባለውለታሽ ነው ለሱ ስትይ ምንም ነገር መተው ትችያለሽ።

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +43

    ብሩክ አይዞክ፣ጋሽየን እኔ እንከባከባታለሁ ብለህ ቃል ገብተህ አትለያዩ አብራችሁ ሂዱ ሀይሚየ ደግሞ እራስሽን ጠብቂ ፣ፈሳሽ ነገሮች ተጠቀሚ ወተት ሹሩባ አጥሚት ወ ዘ ተ

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +259

    ብሩክ ሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል የምትሉ❤😊

    • @MasiToto
      @MasiToto 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ❤️❤️❤️❤️ይላያል የምር ቡሩክ

    • @Asdfghjhfdsdx
      @Asdfghjhfdsdx 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም❤❤❤

    • @ShewaneshBoled
      @ShewaneshBoled 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Keber aleu gen ehe lebetesebochua atgqbie Adelem bêtises ga shemagele oem epromes kelebet maser Alebet.

    • @AjebushMohammed
      @AjebushMohammed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ShewaneshBoled አወ ግን ለኔም ጥያቄ የሆነ ነገር ነው

    • @ZhraArr-c9m
      @ZhraArr-c9m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ቡራ የኔ ዝምተኛዉ❤

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +142

    ቡሩኬ ለቀሀት እንዳትሄድ ጠብቃት ተረጋጉ ተማከሩ ምንም ቢሆን ጥለሀት እንዳትሄድ በደስተዋም በሀዘኗም ከጎኗ ሁን ቡራዬ

    • @TagshAyele50-u8r
      @TagshAyele50-u8r 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤

    • @HxJd-f9m
      @HxJd-f9m 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ትክክል

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በትክክል🥰🥰

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@TagshAyele50-u8rደምርኝ ውዴ😊❤

  • @MaryamBibi-yn3ty
    @MaryamBibi-yn3ty 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    ሃይሚየ ብሩክን ከምትወጂው በላይ ልበል እድሻለው ኡፍፍፍፍ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እዉነትም ቡሩክ ሰምን መላክ ያወጣዋል ለሴት ያለክ ክብር ይለያል 🙏🙏🙏🙏

  • @MajidaSulaiman-lq9wj
    @MajidaSulaiman-lq9wj 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀይሚዬ እድትወፍሪ ከፈለግሽ የህፃናቶችን ወተት በጣሳ የሚሸጠዉን ከፋርማሲ ገዝተሽ 3 ማንኪያ ከሻይ ቅጠል ስኳር እያደርግሽ በቀን 3 ግዜ ጠጪ ማርያምን በጣም ነዉ የምትወፍሪዉ እኔ አዳቺ ነበርኩ ሁሌ እየጠጣሁ አሁን ከነፊቴ ነዉ የዉፈርኩት ማርያምን የምሬን ነዉ ተጠቀሚዉ ታመስግኝኛለሽ ❤በዚ ዉበትሽ ላይ ድብሽብሽ ሙልት ያልሽ ብትሆኝ እንዴት እደምታምሪኮ ❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ሀይሚዬ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል የኔ ብልህ ጀግና ሴት እንደ አንች አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ብፍልግ አጠሁኝ ቃል የለኝም❤
    ሀይሚዬ ሁሉም ቦታ ፍልጌ አጠውሽ እኮ እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ 😢❤😢

  • @selamGUalAgame
    @selamGUalAgame 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +51

    የኔ ታናሽ ወንድም ኣትጨነቅሀይሚየ ከቡሩኬ ጋራ መሄድ ኣለብሽ ፅብቅተይ❤❤

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ሃይሚየ ጋሺየንአሥረጅው ብሩክይጎዳብሻል ብሩክጠብቃሃት በአንድላይሂዱ ጥለሃት እንዳትሄድ አደራአደራ አንተለሃይሚ ታሥፈልጋታለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሀይሚ የኔ ማር አላህ ይጣብቅሽ የትንሽ ትልቅ ልጅ የጋሽዬ ልጅ አላህ ከክፎ ነገር ይጣብቃቹን አላህ አፍያ ያርግሽ❤❤

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ቡራየ መልካም ስው የእናቱ ልዑል ሀይሚነቴ ትተሀት እዳከድ ጋሺየ እስከሚፈቀድላ
    ፈጣሪ ከክፉ ነግር ይጠብቃቺሁ

  • @madinaali1147
    @madinaali1147 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    የኛ ጨረቃወቺ አላህ ያሺርሺ ሀይሚየ ቅጥነትሺ ደሞ በጣም ነው የሚያምርብሺ እዳቺ ለመቅጠን ስንት መዳኒት እደሚወስዱ እና አታስቢ የኛ ልዩ እዳትለያዩ ጋሺየን አሳምነሺ ባንዲ ሂዱ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +100

    የኔ ጨረቆች🎉❤ናፍቃቹኝ ነበር😢❤ጋሽዬ አይጨክንም ፕራክ ነው😢🎉ቡራዬ አብራቹ ቡታጅራ ቆዩ እና ትሔዳላቹ😢❤የምትሉ በ 👍❤😂

  • @AlfoahAlain
    @AlfoahAlain 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +135

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲

    • @aumiaaaa7121
      @aumiaaaa7121 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MiskuSeyd-k8b
      @MiskuSeyd-k8b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንያረብ

    • @رحمهنردن
      @رحمهنردن 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንን

    • @HfhJrf
      @HfhJrf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen ❤🎉🎉🎉

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንንንንን❤❤

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ብሩኬ ሃይሚ ላነተ መክፈል ያለባትን መስዋዕት ሁሉ እየከፈለች ነዉ እቺ ልጅ ልቧ አልተረጋጋም ለዛ ነዉ ምትከሳዉ ወይም ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ ቃል ግባላት እባክህ ❤❤❤

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ብሩኬ በምንም ታምር ጥለሀት እንዳትሄድ አይዞህ ብርኬ ተረጋጋ ጋሽ እርግጠኛ ነኝ ይፈቅዳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሀይሚዬ እግዚአብሔር ይማርሽ አንችም ድርቅ አትበይ ብሩኬን ተረጅው ጥሎሽ መሄድ የለበትም 😢😢😢 ደሙ የላ ኮሽታ አይ በምን ቀን አወኳችሁ እባክህ ብሩኬ ፍቅርህን ግለፅላት ፍቅርም ነው የሚያከሳት😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    የኔ ውድ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ አይዞሽልን😌

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝ ውዴ

    • @samsonga3059
      @samsonga3059 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ዋናውጤናነው

  • @burhanaburhana1922
    @burhanaburhana1922 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    ብሩኬ ከጋሽዬ ጋር ይቅረቡልን የምነሉ❤❤❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    የኔ ውዶች ጨረቃወቼ ❤❤ ሁሉም ለኸይር ነው አይዞን ሀይሚየ የኔ ልዩ አይዞሽልኝ ቤተሰብም ላንች በማሠብ ነዉ ቀስ በቀስ ትሄጃለሽ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ልዕልት ሀይሚ&ቡራ እውነታወቼ ❤❤❤

  • @marymayosef77
    @marymayosef77 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ፉቅር ነው ይችልጅ ያከሠት

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሀይሚዬ ፅበል ጠጭበት በተከታታይ በአቅራብያሽ ካለው ቤተክርስታያን የቅዳሴ ፀበል መጠጣት አለብሽ በጣም ያስፈልግሻል የሰው አይን ከባድ ነው ስለዚህ ፀበል ምንግዜም ቢሆን አይለይሽ ስትነሽም ስትተኝም ፀልይ

    • @EmuLove-bk8ho
      @EmuLove-bk8ho 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      tekkkllll

  • @emuyetadesse1491
    @emuyetadesse1491 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ሀይምዬ እንዲህም ከስተሽ ታምራለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +59

    ቡራ ግን ትለያለህ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር 🎉🎉🎉🎉

  • @AlemazandyouAlemazand
    @AlemazandyouAlemazand 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    የኔ እናት ተይ አታስጨኒቀዉ ብሩኬ

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    ሐይም እኮ ፈቅር ይዟታል ለዛ ነው የምትከሰው ❤😅

    • @Badreah-v7m
      @Badreah-v7m 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ieknshwude

    • @fafi7153
      @fafi7153 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      አይ የናንተ ነገር መቸ ነው እሚገባችሁ ያመኛል አለች እኮ አይሰማም ደሞ ፍቅር የምትሉት ነገር አብርው ናቸው አልተለያዩ ምንያከሳታል እስኪ እድህ አያላችሁ አታውርዷት ልጅቷን

    • @Soso-c1s6w
      @Soso-c1s6w 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ የፍቅር ክሳት ነው😂

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አወ በጣም ሥለምታፈቅረው ነው የከሣችው እሡ ደግሞ አሳብ የለውም 😂

    • @ايمانايمان-ع5ه
      @ايمانايمان-ع5ه 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅርም ያማል እኮ😂❤​@@fafi7153

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ስለመጣቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛ😘❤😘 ሁለታቹሁንም እመቤቴ ትዳብሳቹ ትማርልኝ❤🙏ሌላውን እግዛብሄር ጣልቃ ገብቶ በምትፈልጉት መንግድ ይሆንላቹ ሀይሚ ታይፎይድ ቀላል አይደለም በጣም ነው ሚሰባብረው እራስሽን ተንከባከቢ ጭንቅት አስወግጂ መዳኒቱን እንዳታቆሚ ለቀቀኝ ብለሽ በተረፈ እግዛብሄር ይማርልኝ የኔ ልእልት የምውድሽ❤❤

    • @rahelalelegn8747
      @rahelalelegn8747 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉

  • @ASTEREndale-hd2sh
    @ASTEREndale-hd2sh 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ኧረ ጥምቀት አዲሳባ አብራቹ አክብሩ እንዴት እንደሚያምር ማርያምን እግዚአብሔር ይማርሽ ሀይሚዬ❤❤❤🎉

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    እስኪሻልሽ ብሩኬቡታጀራይቆይ መቸምቢሆን ተለያይታችሁ ማየትአልችልም የኔውዶች😢😢😢

  • @fiker1816
    @fiker1816 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +78

    ማነዉ ቲሸርቱን ቀድሞ ያየ 😅😅❤❤🎉👍👍

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝዉዴ😢

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    የምር ቡሩክ አዛሰነኝ ሃይሚየ ደግሞ ደርቅ አትበይ አባትሽን ቀስ ብለሽ ነገራቶችን ማስረዳት ትችያለሽ ለምን ታስጨንቂዋለሽ አንችም አላህ ያሽርሽ ለማንኛውም አይለያችሁ😢😢😢😢

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሐይሚዬ የብሩኬ ነገር እንዳለ ሁኖ ትምህርትሽን ማቋረጥ የለብሽም ብሩኬ እንዳለው አንቺ ጋሽዬን ማሳመን ትችያለሽ ከቤተሰብ ቃል መውጣት የለብሽም ቤተሰብ ማክበርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ያክብርሽ ነገር ግን አንቺ እኮ ብልህ አስተዋይ አርቆ አሳቢነትሽን ተጠቅመሽ ጋሽዬን ማሳመን ትችያለሽ ሐይሚዬ በጣም ትችያለሽ ጋሽዬን ማሳመን አና ብሩኬን ለብቻው አትተይው የፈለገ ጓደኛ ቢኖር ያንቺን ቦታ አይተኩለትም ሐይሚዬ ደግሞ እኮ በትምህርትሽ ላይ ክፍተት አትስጪ እራስሽን አረጋጊና አስበሽበት የብሩክንም ጭንቀት ተረጅው ጋሽዬን ደግሞ መቶ ፐርሰንት ማሳመን ትችያለሽ

  • @FkbbVmgb
    @FkbbVmgb 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    የልቤ ዙፋኖች መጣችሁ የኔ ጨረቃዎች የኔ ታዳጊዎች የኔ ኣስደማሚውች የተግባር ሰዎችስስት ብዬ የምወዳችሁ እግዚኣብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅችሁ ቡራዬ የሴት ልጅ ያለህ ክብር ኮ ይለያል የኔ ምርጦቼ❤❤❤❤

  • @Maketube-w1p
    @Maketube-w1p 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ማነው እነዚህ ልጆች እንደኔ የሚወዳቸው❤❤❤❤

  • @HaniTube03
    @HaniTube03 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ፈጣሪ ይማርሽ ሀይሚዬ❤🙏

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ጋሽዬ ሞደርን አባት ናቸው በንግግር ያምናል ብሩኬ ለምትጠየቀው መልስ በደንብ ተዘጋጅተህ ተነጋገር ምናልባት ከማን ጋራ ከምን አይነት ሰው ጋራ እንደምትውል ለማረጋገጥ ይሆናል ብሩኬ አይዞህ ተፈቅዶላት አብራችሁ ትሄዳላችሁ❤❤❤❤ፍቅር ያሸንፋል

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይሚዬ ትምህርትሺን አታቋርጭ ህክምና አድርጊ እረፍት ውሠጅ እራሥሺን አታጨናቂ
    ጋሺዬ ምርጥ እና የገባው አባትነው ይረዳሻል
    ብሩኬም ምርጥ ጨዋልጅነው ጋሺዬ ሊመክራችሁ የፈለገው ነገር ይኖራል እዳባትነቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @GdcdcJwdwd
    @GdcdcJwdwd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ቡሩኬ ሀሚየይ እመብርሃን እናቴ ሁሌም ከእናንተ ትሁን ፅቡቃተይ👏✝️❤😍

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ጨረቃዎቼ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውዶችሀይምዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ውዴ😢ቡራው ትኩስ ነገር ውሰድበት ውይኔ ግን የኔ የዋሆች ስታሳዝኑ ህመማችሁ በአንድ ውይ😢 ግን ሀይምዬ ቤተሰብ ትክክል ናቸው ለልጃቸው ከመሰባቸው አንፃር ነው ግን በቻላችሁት መጠን ነገሮችን አስተካክላችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል ብቻ እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልላችሁ 😢❤❤❤❤

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    በቡራ ፍራት ነው ጋሽዬን እሚያወራው😢😢ጭንቅ አዴል እሚለው የኔ ሚስኪን❤❤❤❤😢❤😢❤❤❤

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ አለህ አፍያ ያድርግልሽ ዉዴ❤❤❤ እና ተለያይተቹ እንደትመጡ አዉሩ ሁሉም ነገር ይስተከከለል ሀይምዬ ትምህርትም ማቅረት ዬለበትም ብቻ ሠለም ሀኑ❤❤❤❤

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ታይታቹ የማትሰለቹ የምታሳሱ የምታዛዝኑ ልጆች ለቤተሰብ ያላቹ ክብር ይለያል ባህላቹን ማንነታቹ በየትኛውም ቦታ ላይ የማትተው እርስ በርሳቹ የምትተሳሰብ የምትከባበሩ የምር ትለዬብኛላቹ ደሞ ሁሉም ነገር ይስተካከላል 🥰🥰🥰

  • @የሩታዬወዳጅ_19
    @የሩታዬወዳጅ_19 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +91

    ብሩክና ሀይሚ መቼም አይለያዩም የምትሉ ደምሩኝ❤

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ወየዉ ጋሽየ እዳን ጣላ ኡኡኡኡኡኡ😳እና ዳርልን ተለያይተዉኮ መኖር አይችሉም ወየዉ ጨነቀኝ🙆🙆🙆🙆😥😥

  • @mihiretfikadu-e6g
    @mihiretfikadu-e6g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +82

    ሃይና ቡርክን ካልበ የምትዎዱት lik አሳዩ 👍👍❤❤

  • @HxJd-f9m
    @HxJd-f9m 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እራስሽን ጠብቂ ታይፉድ ይገብዳል መድሃኒትሽን. እዳታቋርጭ. አይዞሽ ይተውሻል ሃይሚዬ በጣም ነው እምወድሽ

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ብሩኬ እውነት ተጨነቀህ የኔ አባት እንዴት እንዳሳዘነኝ ፈጣሪ አይለያቹ 🙏🙏❤❤👍👍

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +96

    ቡርክና 💍ሀይሚ በቃ እናንተም እስኪ አንድ ሁኑና እኛም አስደስቱን😊😊 ሰርግ እንይ❤❤

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😚😚😚😜

    • @ንሁሉግዜአለዎ
      @ንሁሉግዜአለዎ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ለማኝ ሁላ ስታጥሉ እጭ ኣረ እፈሩ እነሱ ገና ታዳጊ ልጆች ናቸው ቀለበት ዝም ብሎ ኣይደረግም

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፈጣሪሆይ ይድፋቹህ

    • @AlemMelaku-b9cyoutube
      @AlemMelaku-b9cyoutube 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @SSenaytgonderwa ተይ እማ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ትዳር እብደምታስቡት ቀላል ነው እንዴ የሚኖር ህይወት እኮ ነው ገና ልጆች ናቸው

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ ጩጨ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እሚስማማሽን ምግብ ተመገቢ የኔ ጨረቃ በጣም ቀንሰሻል ኡፍ አይዞሽ😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    የኔ ተወዳጅ እራሥሽማ እዳጥይ እራሽን ጠብቂ አው ትንሽ እረፍት አድርጊ ቡራም አብሮሽ እዚ ከናቱጋ ይሁን እዛ አጣዳፊ ሥራ ከሌለው ❤❤

  • @Saneera-s5m
    @Saneera-s5m 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ አይሚዬ. ፈጣሪ ይማርሽ. ጋሽዬን አሳምነሽ. አብራቹ ኢዱ አትለያዩ❤

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ጨረቃዎቹ አይዟችሁ እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድላችሁ❤❤❤ ሀይሚ እንደምንም ብለሽ ጋሽዬን አሳምኝዉ ቡራን አታስጨንቂዉ የምር ወንድ ልጂ ሲከፋዉ እኔ አልወድም ደግሞ አንች በጣም ሀሳብ አታብዥ ስለምታስቢ ነዉ የከሳሽዉጂ ሌላ አደለም ሀሳብና ጭንቀት ያከሳል ስለዚህ እራስሽን ጠብቂ በመሀላችሁ ክፍተት ከተፈጠረ ጥሩ አይደለም😢😢😢

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ጨረቃዬ የሰው መውደድኮ ከላይ ነው የተሰጠሽ ኣንቺ የሌለሽበት ኣይድምቅም ደሞ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😢ቡቡዬም እግዚአብሔር ይማርክ❤

  • @kuwaie4489
    @kuwaie4489 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    የኔ ልዩዎች ሀይሚዬ የኔ ውድ ፈጣሪ ይማርሽ❤❤❤

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    መጣሽልኝ የኔ ጨረቃ ትላንት ጀምሬ አይኔ ሲከራተት ከጀመአው አቺ ብቻ ሳትኖሪ ስትቀሪ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hananwasie
    @Hananwasie 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ ውዶች ልክ ነሕ ትተሐት እንዳትሕድ በምሐላችሑ ሶስተኛ ወገን ትተሕ ከሕድክ ይገባባችሖል እንዳትለያዩ እንዳታስበው ቡርኬ ስንት ሞላጫ አለ የናንተን ክፍተት የሚፈልግ ነግሬሕ አለሑ አስብበት መለያየት የሚባል ነገር እንዳታስቡ እወዳችሖለሑ 💕 እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sam-b9d1l
    @Sam-b9d1l 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ብርክ ፈተና ልትፈተነዉ ከፈተናህ እዳትወድቅ ደሞ አድስ አበባ እዳትሄድ ፈተና እየተፈተክነዉ ነገሮችን አስተካክላችሁ አብራችሁ ሂድ ብቻህን እዳትሄድ አደራ ከፈተናህ እዳትወድቅ ትልቅ ፈተና መቶብሀል ልጂቱ ሀይለኛናት እየተፈተክነዉ ።

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ere malechi eko ende sijemr lejitewa amewatal kestalechi tastawkalechi

  • @AjebushMohammed
    @AjebushMohammed 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ሁሌም የቡረዬ አነጋገር ምወደው😢❤

  • @SmarF-k1w
    @SmarF-k1w 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ አበባወቸ ጨረቃወቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከፊት ከኋላ ይሁንላችሁ ብራየ ለቀሀት እንዳትሄድ የኔፀባየ ሰናይ የኔሰዉአክባሪ በምን ቃል ልግለፅህ ሁለታችሁም የልጅ አዋቂ ናችሁ ስለናተ አዉርቸም አልጠግብ የኔዉዶች ሁሌም ወደፊት❤❤❤❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ቡራ በእናትህ ትተካት እንዳትሄድ ተረጋጉና አዉሩ ጋሸዬን ሀይም ደግሞ ጠንከረ ብለሽ ❤❤❤❤❤ምግብም በደብ እየበላሽ እንዲሻልሽ አድርጊ እንጂ ትምህርትሽን እንዲህ ብለሽ አንዳታቋርጪ ❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘❤🌷🌷🌷

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የኔ እናት አይዛሺ እግዚአብሔር ይመርሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +41

    በመምጣታችሁ ደስ ሲለኝ ግን ደሞ ከፋኝ አይዞችሁ ጋሽየ አይጨክንም ፕራክ ሊያረጋችሁ ነው የኔ ሱሶች የምትለዩብኝ እናንተን ስቃችሁ እጅ ማየት የምፈልገው ተከፍታችሁ ማየት አልፈልግም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @uutgmf0gy921
      @uutgmf0gy921 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እወ ይመስለኛል ❤❤😢

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ኧረ ጋሽዬ❤❤አያረገውም😢😢ጋሽዬ እባክህ እቅልፍ እዳነሳን😢ደስታችንን ሳንጨረስስ😢ፕራክ ነው እሚሆነው😮

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኧረ ፕራክ ያርገው እኔ እኮ በመምጣታቸው በጣም ደስ ብሎኝ ከላይ ገና ቢድዮው ሲመጣ ከዛ ርዕሱን ሳይ አዘንኩ ውይ ብቻ ፕራክ ያርገው ደሞ ነው ጋሽየማ በትምርቷ አይቀልድም ሲቀጥል የሀይሚን ፍላጎትም አይነፍግም የገባው ነው ጋሽየ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢​@@semiraseid1706

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@uutgmf0gy921ኧረ ፕራክ ያርገው❤❤❤😢😢😢

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    መጥተዋል ጨረቃዎች❤❤❤ ሀይሚዬ ፕራክ መሆን አለበት የምትሉ ላይክ👌👍💖💖💕💕💕

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀሚየ ትምህርትሽን ማቆም የለብሽ ጋሽየ በንግግር ያምናል ጤናሽ ብዙ እማያሳስብ ከሆነ እራስሽን መጠበቅ አለብሽ🎉🎉🎉🎉

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆንጆዎት ሀይሚዬ እና ብሩኬ እግዚአብሔር ይማራችሁ አይዛችሁ ብሩኬ ጥላሀት እንዳትሄድ ሀይሚ ቅመማ ጋሸዬ አዋራው እንቢ አይልሽም

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    የኔ ዉድ❤ የቡራ ትሸርት ብጃማ ሆነብሽ አይደል😂 ጎትችው የታባቱ😂😂🙈

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝዉዴ😢

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅 ere besake motku vawole new enji yehonate yene kemem

    • @ffttt8353
      @ffttt8353 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የተመታሽ😂😂

    • @wsf7216
      @wsf7216 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የተመታሽ 😀😀😀

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅er teye

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ጋሽዬ❤❤❤እባክህ እቅልፍ እዳነሳን 😢😢😢😢😢😢😢እነሱ ሲለያዩ ይከፋናል😢😢😢😢😢😢😢

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@semiraseid1706 እኮ🥺🥺🥺