ታላቅ ክርክር እልህ አስጨራሽ ትግል መምህር ምህረተአብ እና ነብይ እዩ Dr ዘቤኔ እና ወንድም ዳዊት ፋስል || jantas media Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024
  • ጤና ይስጥልኝ! ሔኖክ ላጽሶ ነኝ፤ በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው። || jantas media Ethiopia
    • Video
    • Video
    Subscribe now • ታላቅ ፍጥጫ እዉነቱ ማን ጋር ነዉ ...

ความคิดเห็น • 58

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 2 ปีที่แล้ว +11

    የእግዚአብሔር ባርያ እዩ ተባረክ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @ShewagetHena
    @ShewagetHena 7 หลายเดือนก่อน

    አረጅም እድሜከጤኖጋር ይስጥልንተዋህዶ ለዘላለምትኑር

  • @selamasmamaw2249
    @selamasmamaw2249 2 ปีที่แล้ว +5

    ምህረታብየ መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @nebunebuwelday5450
    @nebunebuwelday5450 2 ปีที่แล้ว +8

    ኢየሱስ ጌታ ነው።እዩ ተባረክክክክክክ

  • @samuelmamo9166
    @samuelmamo9166 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢዩዬ ተባረክ እወድሀለሁ ,

  • @haschascha627
    @haschascha627 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሕንን ጀለቢያ አውልቀሕ ወንጌል ስበክ። ተረት የሚሠማ ትውልድ የለም።።።

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw 2 ปีที่แล้ว +7

    2ኛ ቆሮንቶስ ምዕ 1:-21-22
    በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረተ ኣብ ኣሰፋ በ እድሜና በ ጤና ይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abelabel1960
    @abelabel1960 2 ปีที่แล้ว +5

    Amen Amen Amnm

  • @sentaywgetahun1723
    @sentaywgetahun1723 2 ปีที่แล้ว +2

    Eyu tebarek

  • @EthioKemb
    @EthioKemb 2 ปีที่แล้ว +7

    መሰተመረ እንደ እዪ
    እዪ
    እዪ ተበረክ

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 2 ปีที่แล้ว +12

    ማህተማችን በልባችን የታተመው ኢየሱስ እንጂ አንገት ላይ የሚታሰር ክር አይደለም ሰዎች አትሳሳቱ አንገት ላይ የሚታሰረው ክር ከአጋንንቱ አለም ጋር ውል የተገባበት ምልክት ነው እርሱን በጥሳችሁ ክርስቶስን በልባችሁ ስታነግሱት ያን ጊዜ ትድናላችሁ

    • @ኢየሱሴክብሬነህየህይወቴዋ
      @ኢየሱሴክብሬነህየህይወቴዋ 2 ปีที่แล้ว

      Ameeeeen💝💝

    • @selamasmamaw2249
      @selamasmamaw2249 2 ปีที่แล้ว

      ስለማታቁት ነገር አታውሩ

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 2 ปีที่แล้ว

      ክርስቶስ ኢየሱስን በልባችን አምነን ፤ በአንገታችን ላይ ባሰረነው ክር እንመሰክራለን።

    • @mazahailu5406
      @mazahailu5406 2 ปีที่แล้ว

      የሰዉ ማህተም (ክር) በገበያ ይገኛል የእየሱስ ማህተም እየሱስን በማመን ይገኛል

  • @tesemateshome2226
    @tesemateshome2226 2 ปีที่แล้ว +2

    Igizio maren! tetsifewal..

  • @mohammedadem9984
    @mohammedadem9984 2 ปีที่แล้ว +6

    ምላስ ብቻ በመረጃ አስተምሩ በህዝብ አትጫወቱ

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 5 หลายเดือนก่อน

    እዳው አሜንን አቁማችሁ መጀመሪያ አዳምጡ መናፍቆች መህምር ምህረታብ ለኦርቶዶክስ 1000 አመት ኑርላት

    • @HanabekeleBekele
      @HanabekeleBekele หลายเดือนก่อน

      እናተ አህዛቦች አዳምጡ መፀሀፍ ቅዱር አብቡ

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ እዩ በማስረጃና በመረጃ አስተምር እንጅ አፌ ታርክ አታስተምር ሕዝቡን ወደ ገደል አትምራ

    • @meseretfetene4184
      @meseretfetene4184 2 ปีที่แล้ว

      Gedel yemtgeba enante nachihu

    • @yabetsetamirat7764
      @yabetsetamirat7764 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meseretfetene4184 Gedel kalal diirgim blesh tigebiyales Mirehet abin keketelsh

  • @yetbarkbekel836
    @yetbarkbekel836 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 5 หลายเดือนก่อน

    amennnnnn amennnnnn amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn eyesisi geta newuuuu ❤❤❤❤❤❤❤❤👋👋👋👋👋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw 2 ปีที่แล้ว +6

    ኤፌሶን ምዕራፍ 1 :--13
    እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 2 ปีที่แล้ว +6

    Eyu right 🙏🏿😍🤣

  • @tigabukassa5725
    @tigabukassa5725 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው የተፃፈው ስለማህተቡ ክር የአንበሳ ልጅ የኔ ኢዮ

  • @oboyefew8528
    @oboyefew8528 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁለቱም,አንድ ናቸው,,,

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase 4 หลายเดือนก่อน

    ምረትዓብን የምሰሙ ሁሉ የገሃነም ልጆች ናቸው።ምክንያቱም ምረተዓብ አስመሳይና የእውነት አጥፍ የእግዚአብሔር ተቃዋምና የ44 ጣዖታት( የ 44 ታቦታት)ተከታይ ነውና።ማንም እውነትን የወደደ እግዚአብሔርን የምከተል ብኖር ከ 44 ጣዖታት( ከ 44 ታቦታት) ይሽሽ ።ታቦት ድሮም አሁንም ወደ ፊትም አንድ ነው።አምላክም አንድ ነው ።44ቱ የጣዖታት ክምችት ነውና ከምረተአብ ሺሹ።

  • @TibkaTibka
    @TibkaTibka 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ እምነት ኦርቶዶክስ ብቻ ናት

  • @genigeni9522
    @genigeni9522 2 ปีที่แล้ว +1

    Geberhel amalaj nw

  • @tarikubogale214
    @tarikubogale214 2 ปีที่แล้ว +2

    እና ክርክሩ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሃይማኖት የግል ነው ስለዝህ እኔ ምንም አላቅም በፈጣር ስምም አልከራከርም እርሱም እንዳለው በስመ በከንቱ አትከራከሩ የምል ስላሌ እኔ የሚያምነውን በልቤ ይዣለው ለሁሉም ልብ ይሰጠን

  • @melkamugabulagaricho5109
    @melkamugabulagaricho5109 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ያያያድናል ፣የሞተው ፣ከሞት የተነሳው ፣ ገና ደግሞ ልመጣ ያለው እርሱ ብቻ።ማሀተብ ግንራችን ላይ ነው

  • @Tesfaye-v7v
    @Tesfaye-v7v 2 หลายเดือนก่อน

    ልሳንህ ይዘጋ

    • @HanabekeleBekele
      @HanabekeleBekele หลายเดือนก่อน

      የሚራገም የተረገመ ነዉ ይላል መፀሀፍ ቅዱስ

  • @TamiratAlito-s4f
    @TamiratAlito-s4f 3 หลายเดือนก่อน

    የተዋህዶ ሴቶች በአቀማመጣቸው ለቂሶ ቤት ያሉ ይመስላሉ ክክክክክክ😄😄😄😄😄😄

  • @genigeni9522
    @genigeni9522 2 ปีที่แล้ว +1

    Awo areyame tamaldech enat

  • @aregetemesgen7507
    @aregetemesgen7507 2 ปีที่แล้ว +5

    Mihratab!!! 1000 wushat 1 hunatin ayichilm silazi bamyalifaw gize lay bamayilifon zalalamawi yehonaun wngel sibak
    Wey wey stop

    • @workinaah8467
      @workinaah8467 ปีที่แล้ว

      Anchi naw wushatam just like eyu.cover your mouth.

  • @merateayele1381
    @merateayele1381 2 ปีที่แล้ว +1

    አምን፡አምን።

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 4 หลายเดือนก่อน

    ማፅሐፍ ቂዱስን እንዴ ማስፋራሪያ አንጠቃሚ

  • @መቅደስሰማ
    @መቅደስሰማ 7 หลายเดือนก่อน

    አተስ ለዘላለም ትኖራለህ አፈር

  • @meselechmereta8124
    @meselechmereta8124 2 ปีที่แล้ว +2

    3ቱ ክር የጥንቁልና ስራ ነዉ

  • @alemulachebo4073
    @alemulachebo4073 ปีที่แล้ว

    ዮን ስለ ክርስቶስ ዝም አትበል

  • @kediramde7696
    @kediramde7696 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋቢ የኢትዮጵያን የእጅ ጥበብ እንጂ !!የማርያም መለያ አይደለም ።ፈላስፋው!!!

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 2 ปีที่แล้ว +3

    Teret awira mihretab geta yikir yibelh mastewal yistih ayyyyyy. Mehateb 🤷‍♂️🤦‍♂️

  • @heniboy16
    @heniboy16  2 ปีที่แล้ว +3

    th-cam.com/video/m-9O57LCwIY/w-d-xo.html

  • @habtamudegu7171
    @habtamudegu7171 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶቆሮ ወላሞ ስያጣለ

    • @mickeyaddis8588
      @mickeyaddis8588 2 ปีที่แล้ว

      betam Yasazinal Yedabilos Ena Ye Kirstos Yehonut Yastawkalu Mikinyatum Yanunu Yetemolutin New YemiyaWetut

    • @yabetsetamirat7764
      @yabetsetamirat7764 2 ปีที่แล้ว

      Ante koshashanek

    • @yabetsetamirat7764
      @yabetsetamirat7764 2 ปีที่แล้ว

      Ante yedablos lijinek

    • @yabetsetamirat7764
      @yabetsetamirat7764 2 ปีที่แล้ว

      Donoro erasik nek ye e/r Kal ye matamen

    • @HanabekeleBekele
      @HanabekeleBekele หลายเดือนก่อน

      ከመራገም ዉጭ አታቁም

  • @zmzmzmzmm
    @zmzmzmzmm 4 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ስሟን መጥራት ላንተ ኣይገባህም ኣማላጅነቷዋ ማ ሞክረህ ቅመሰው ኣንተ ጅል ኣስተምረህ ሙተሃል

    • @HanabekeleBekele
      @HanabekeleBekele หลายเดือนก่อน

      ከመሳደብ ለምን ጥቅሱን ይዛቹ አትመጡም