🔴ጥንዶቹ አርቲስቶች ተላያይተዋል? ፣ ብዙዎችን ያስቆጣዉ አማርኛ ፊልምና የላጤዉ ወንጀሎች - የEBSTV ጋዜጠኞች ጭፈራ | Dallol Entertainment

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    የዚህ ልጅ ፕሮግራም ደስ የሚለኝ ብዙ ያልተዛዛ ብዙ የራሱን ትንታኔ ሳይሰጥ ወደ ገደለዉ በመግባት ሰዓታችንን ስለማይበላ ነዉ ::

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ትክክለኛ የሆነ አስተያየት ነው የሰጠኸው ዳሎልዬ ተባረክ ።በሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ደሞ ጥቂት እንዳንተ አይነት መልካም ወጣቶች አሉ ።በርታ

  • @Selam-b5y
    @Selam-b5y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የሴቶቹ ነገር እግዚኦ ነው😢 በክብር ተለምነን የምንዳረው ነገር አለፈና ዛሬ እንዲህ ርክስ ማረን ከዚህም መቅሰፍት ሰውረን!!"

    • @amsaltesfaye1135
      @amsaltesfaye1135 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ልጆቻችን ይጠብቅልን

    • @eregoyarau5827
      @eregoyarau5827 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ዳሎል ፀጉር እቆራረጥ እምሮብሀል በቃ ፅድት ያለ👌

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 29 นาทีที่ผ่านมา +1

      ለምን ቀደምሽኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LileTufa
    @LileTufa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኢትዮጵያ ኑሮና እኛ ያለንበት ሁኔታ በጣም ነው ግራ የሚያጋባው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    ቅማሞቼ ወጥቶ ከማቅርት አላህ ይጥብቅን😊😢
    አላህ ሀጋራችን ሰለም የርግልን 😢🎉🎉

    • @Eskedar-bw9ox
      @Eskedar-bw9ox 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @Hayimi-gy6pf
      @Hayimi-gy6pf 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      አንችንም ፍጣሪ ይጣብቅሽ የኔ ዉድ

    • @aregashgebere
      @aregashgebere ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን🙏

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 29 นาทีที่ผ่านมา +1

      አሚን ያራብ

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    1, አርቲስት ጌታቸው(ባቡጂ)
    2, አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ

    • @AmenBaba-fe4rz
      @AmenBaba-fe4rz 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Artist Babuje ( Getachew)
      Artist kurabachew 💔😭

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምኑ ያስቃል​@@AmenBaba-fe4rz

  • @senaitmk1231
    @senaitmk1231 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    በጣም ነዉ ያዘንኩትኢትዮያ ዉስጥ ይሄንን ፕሮግራም በመጀመሩ ሴት ልጅ በዚህ ደረጃ ራሷን ለገበያ ስታቀርብ ይሄንን ትዉልድ ሰባራ የሆነ ፐሮግሬም ባለማየት ትዉልድን እንታደግ

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ke US Bachelors yemibalewun ketita copy paste adrigew tiwuilid eyasatu new mekawom yigebanal EBS tvn

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 28 นาทีที่ผ่านมา +1

    ትክክል መጥፎ የአፍ ንግግር አያስፈልግም እንዴት እንደደነገጥኩኝ !?

  •  43 นาทีที่ผ่านมา +1

    በወጣትነቱ ይህን አረገ አሁን ነፃነው ምንአዲስነገር አለ? ፡ ፡ አታካብዱ አቅራቢው በጣም አደንቅሀለው መታረም ያለበትን እንዲታተም እና አጠቃላይ ጎበዝነህ👍🏼.

  • @dagemsewaynes6732
    @dagemsewaynes6732 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    1, አርቲስት ጌታቸው
    (ባቡጂ)
    2, አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ
    😭😭😭

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እዉነት ያንተን እይታ በጣም ነዉ የማደንቀዉ እግዚአብሔር ይጠብህ በርታ

  • @eriboa
    @eriboa 26 นาทีที่ผ่านมา

    እንኳን መጣህ ኑቲ

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ባለጥቁር ክሮች ለወንድ ጨረታ። ሁሉንም እዩልኝ።የሚወቅሳቹ መንፈስ ቅዱስ የለማ ጠዋት ቅዳሴ ማታ ጨረታ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    የናዝሬቱ ጌታ ትዳሬን ልጆቼን የልጆቼን እናት ጠብቅልኝ 💋💋💋💋💋♥️♥️❤️❤️🙏ልቤ ከትዳረ ዉጭ እንዳይሰናከል አንተ ጠብቀኝ

    • @almed-g9k
      @almed-g9k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏❤

    • @muluabate4574
      @muluabate4574 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዚ የሚፀልዩ ቢሆነማ ትዳራችን ሲኦል ባልሆነ ነበር እግዚአብሔርም ባላዘነ ነበር

    • @DagimTatek-y5y
      @DagimTatek-y5y 58 นาทีที่ผ่านมา

      Asitewawkewochu erasuko bozana nachew😂😂😂😂

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 43 นาทีที่ผ่านมา

    ዳሎል ጨዋነትህ በጣም ደስ ትለኛለህ

  • @ironnsen
    @ironnsen 29 นาทีที่ผ่านมา

    Liam Payne, Phil Lesh, Quincy Jones, Alan Rachins, David Soul, Maggie Smith, Mitzi, Gaynor, Ron Ely

  • @mekidesferisthumanity
    @mekidesferisthumanity 3 นาทีที่ผ่านมา

    ታሪኩ ማድንጎ

  • @meseretbelay2896
    @meseretbelay2896 44 นาทีที่ผ่านมา

    እውነት እኮ ነው
    እንደዚህ አይነት ማስታውቂያ በጣም ነው እሚያበሳጨው

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አስተሳሰብ አመለካከት ያለህ ልጅ😊😊🎉

  • @mekidesferisthumanity
    @mekidesferisthumanity 3 นาทีที่ผ่านมา

    ታሪኩ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሉም አስጠልተዉኛል የሚያረጉትን አያቁም ወይም እሉኝታ ጠፍቶባቸዋል

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 49 นาทีที่ผ่านมา

    Arife newe berta man!!!

  • @nardosfeshaye7005
    @nardosfeshaye7005 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚገርም ነው አገራችን ወዴት እይህድች ነው

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ager mintadrig tiwuilidu endale yetoze new enji

  • @elsabateyimer1227
    @elsabateyimer1227 50 นาทีที่ผ่านมา

    ከአሜሪካ አገር የተወሰደ ሾው ነው ይሄ በኛ አገር አያምርም እረ እግዚያብሔርን ፉሩ ጥሩ ነገር ብቻ ኮርጁ

  • @NasratNasrat2023
    @NasratNasrat2023 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በጣም የደብራል እውነትን ሐሰት ገልብጦ ሲያወሩማንኛውም ሁላችንም ልቦና ይስጥል

  • @DreyaAtsbha
    @DreyaAtsbha ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Artist getachew(babuji)
    Artist kurabachew deneke

  • @eyerusalemhunde1357
    @eyerusalemhunde1357 21 นาทีที่ผ่านมา

    1አስፋው መሸሻ
    2 ጌታቸው እጅጉ (ባቡጂ)
    3 ኩራባቸው ደነቀ

  • @Liyu364
    @Liyu364 14 นาทีที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ ምን የሚሉት ማስታወቂያ አሰራር ነው ሰው ላይ ማሟረት ኤጭ አስጠሉ አሁንስ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 11 นาทีที่ผ่านมา

    ሡበሀን አላህ ሀገራች እደዝህም አለደ ሤቶች ግን ኧረ ክብር የሚባልነገር ጠፋ እደ
    እንደት ሠው እራሡን ለሸቀጥ ያቀረባል

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጄ ይባረክልኝ ምነው ለሁሉም እንደ አንተ አይምሮ አስተሳስብ ቢስጥልን በርታ

  • @rozmerikebede-r6y
    @rozmerikebede-r6y 48 นาทีที่ผ่านมา

    አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ
    አስፍው መሸሻ😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር

  • @Hevi14Channel
    @Hevi14Channel 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስላም
    ገታቸው ባቡጂ እና
    ኣስፋው መሸሸ (meshesha

  • @HaptamM-z2e
    @HaptamM-z2e 46 นาทีที่ผ่านมา

    ታሪኩ ብርሃኑ ባባ እና ማዲንጎ አፈወርቅ ነብስ ይማር በዛው

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታቸውና ኩራባቸው

  • @brookgebeyehu2250
    @brookgebeyehu2250 17 นาทีที่ผ่านมา

    1. Babuji
    2. Kurabachew

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu 21 นาทีที่ผ่านมา

    ህይወት ይቀጥላል አላለችም ቀልድ 😂😂😂😂

  • @AlexMulat-l4e
    @AlexMulat-l4e 21 นาทีที่ผ่านมา

    አምሮኛል ላይክ አድርጉኝ😢😢🎉🎉🎉

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 36 นาทีที่ผ่านมา

    Artist Asfaw Meshesha and Getachew (Babuji)

  • @YewogneshKebere
    @YewogneshKebere ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስቀያሚ ማስታወቂያ ነው ያያ አስተውል

  • @AbuAnu-rq5fp
    @AbuAnu-rq5fp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ልጄ የልብሱ ጥለት ሲያምር ደረትሽን ለውርጭ ና ለዝሙት ስለሚጋብዝ አያምርም ብሩም በዚች ምስኪን ሀገር ውስጥ አይከብድም ትያለሽ?

  • @abiy-s
    @abiy-s ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ዘወትር ደሳለኝ ሁለገብ መሆን የሚችል ነው እናም በኢትዮጵያዊነታችን የሚያኮራንም ነው

  • @DeboraWubetu
    @DeboraWubetu 39 นาทีที่ผ่านมา

    1ባቡጂ 2 ኩራባቸው ደነቀ🎉🎉🎉

  • @KalkidanNeba
    @KalkidanNeba ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1አርቲስት አስፋው መሸሻ
    2አርቲስት ጌታቸው (ባቡጃ)

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ዳሎላችን ቁም ነገርን በጨዋታ እያዋዛክ ስለምታቀርብልን ከልብ እናመሰግናለን ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን ሞያዬን አበረታቱኝ

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነው የተናገርከው ወንድሜ የሚዋደዱ የሚወደዱም ጭምር ባለትዳሮች ናቸዉ እነዚህ አርቲስቶች ለዩቱብ ገንዘብ መሰብሰቢያ ሲባል እንደተፋቱ ማወጅ ምን ማለት ነው ይሄ ሟርት ነው ጠላትነት ነው ብዬ የማስበው እንደዚህ አይባልም በሰዎች ላይ መጥፎ የምትመኙ አንዳንድ ዩቱበሮች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @mekedishow4995
    @mekedishow4995 41 นาทีที่ผ่านมา

    Artist Babuji ena kurabachew Endet yiresalu 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ethio-entertainment9252
    @ethio-entertainment9252 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1) David Soul
    2) Glynis Johns

  • @TomasTomtgabtom
    @TomasTomtgabtom 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታቸው እና ኩራባቸው

  • @haimanotbekele8039
    @haimanotbekele8039 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    God bless mom Ethiopia❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Jog-1jo
    @Jog-1jo 16 นาทีที่ผ่านมา

    Babujii😢😢😢😢

  • @edenmoges8808
    @edenmoges8808 34 นาทีที่ผ่านมา

    Artist Kurabachew & Artist Getachew Ejigu.

  • @Tigist-fj3qi
    @Tigist-fj3qi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደኩረጃ የሚደብርብን ነገር የለም

  • @abbek668
    @abbek668 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት ጌታቸው(ባቡጂ)
    tariku baba

  • @kunggetachew
    @kunggetachew 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    tariku baba and getachew ejigu

  • @WendesenAsefa
    @WendesenAsefa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    1ኛ አስፍው መሸሻ እና ባቢጂ ❤❤😊

  • @አንድሮሜዳቁጥርአንድ
    @አንድሮሜዳቁጥርአንድ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪኩ ባባ እና ባቡጅ

  • @tigistabate6902
    @tigistabate6902 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betame yasaferal masetawekiyawu baletedarochne atamaretebachew kante ayetebekem ❤❤❤❤❤

  • @Binyam-hu3qj
    @Binyam-hu3qj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    1, Artist Getachew Ejigu(Babuji)
    2, Artist Asfaw Meshesha
    RIP.

  • @kiloletesfaye5155
    @kiloletesfaye5155 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Artist Asfaw Meshesha and Artist Getachew Ejigu

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት ማዲንጎ 😢 ፣ታሪኩ (ባባ)ኩራባቸው፣ባቡጀ 😢

  • @gamustips445
    @gamustips445 19 นาทีที่ผ่านมา

    1)ኩራባቸው ደነቀ
    2)ጌታቸው እጅጉ

  • @alebachewmengistie3544
    @alebachewmengistie3544 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት ጌታቸው (ባቡጂ)
    አርቲስት ኩራባቸው

  • @MubaKasim
    @MubaKasim 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ታሪኩ (ባባ) ባብጂ

  • @DegiZeleke
    @DegiZeleke ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1አርቲስት አሰፋው መሸሻ
    2አርቲስት ጌታቸው (ባቡጃ)

  • @Maryam-is9sj
    @Maryam-is9sj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀገራችን ወደት እየሄደች እንደሆነ አልገባኝም😢

  • @azebhabte4665
    @azebhabte4665 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Your parents are blessed ,they have like you brave, son

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም አአ አልተወለዱም ሁሉንም የማጫወት መብት እንዳለው እያሳወቁት ነው

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይኼ የጌይ ልጅ አባቱ ቢሞትም የአባቱን ተግባር ሊያሰቀጥል ነው የመጣው

  • @Zerihun-G
    @Zerihun-G ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታቸው(ባቡጂ) እና ኩራባቸው

  • @ashenafi7
    @ashenafi7 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት:- ጌታቸው እጅጉ ( ባቡጂ )
    አርቲስት:- ኩራባቸው ደነቀ

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በናትህ ዘወተር ጋዜጠኛ ቤባርርም ሌላስራ አያጣም ይተማርነው

  • @Golden-q7r
    @Golden-q7r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1.Kurabachew Deneke
    2.Getachew Ejegu

  • @DebebeTesfaye-n2g
    @DebebeTesfaye-n2g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rip 1-ኩሪባቸዉ ደነቀ 2-ጌታቸው ድንቁ 3-ያየህራርዶ

  • @godgreatfather2667
    @godgreatfather2667 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነዉ የምን ሞርት ነው

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንት እራሱ እኮ ዋና ርዕስ አድርገህ ነው ያቀረብከው ብሮ😊

    • @Hayat-wz1bd
      @Hayat-wz1bd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሁሉምኮ አሥመሣይነወ የራሡ አይታየዉም

  • @addishager-yq1dn
    @addishager-yq1dn ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1,Artist Getachew Ejigu(Babuji)
    2,Artist Kurabachew Deneke

  • @lifefunny-z4g
    @lifefunny-z4g ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ
    2አርቲስት ጌታቸው (ባቡጃ)

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 54 นาทีที่ผ่านมา

    ወይ ዘድሮ🤔🤔

  • @SeyfeNegus
    @SeyfeNegus 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tariku baba&
    Babuju

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 33 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Besmabe Ehin Now Filme belen Emnayo Ezgyo Amlke Yekre belen Yasferal geziw 😢❤️🇪🇷

  • @selamdegineh8507
    @selamdegineh8507 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1. አርቲስት ጌታቸው ( ባቡጂ) እና አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ

  • @Siraj-p8m
    @Siraj-p8m ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1. አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ
    2, አርቲስት ጌታቸው ( ባቡጅ)

  • @Yohanes-c9d
    @Yohanes-c9d ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1ኛባቡጂ
    2ኛጌታቸዉ😢

    • @BzuhanKasaye-qq7mo
      @BzuhanKasaye-qq7mo ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ልክ ነበርሽ ግን ባቡጀ ማለት እራሱ ጌታቸው ነው

  • @ayantutesema5294
    @ayantutesema5294 23 นาทีที่ผ่านมา

    1.asfaw mesesha
    2. Getachew (babuji)

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdesFkadu-c8q
    @MekdesFkadu-c8q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1አርቲስት ኩራባቸው ደነቀና
    2አርቲስት ጌታቸው (ባቡጃ)

  • @jeje302
    @jeje302 58 นาทีที่ผ่านมา

    አርቲስት ኩራባቸው ደነቅ
    አርቲስት ጌታቸው እጅጉ

  • @Hiwot736
    @Hiwot736 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tichilaleh!!!!

  • @HanaBerhanu-te8qq
    @HanaBerhanu-te8qq ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍

  • @Birukghion
    @Birukghion 43 นาทีที่ผ่านมา

    አርቲስት ጌታቸው እጅጉ እና አርቲስት
    ኩራባቸው ደነቀ

  • @mereme.ahmed.mereme
    @mereme.ahmed.mereme ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ እና ጌታቸው እጅጉ

  • @Dsaert-jf7mq
    @Dsaert-jf7mq 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @melatgebretsion3477
    @melatgebretsion3477 2 นาทีที่ผ่านมา

    Babuji and kurabachew

  • @WALKAROUND-gs6ly
    @WALKAROUND-gs6ly ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Babuji & asfaw meshesha

  • @Kalnewena
    @Kalnewena ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1, artist getachew ejigu(babuji)
    2,artist asfaw meshesha

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 48 นาทีที่ผ่านมา

    አይ የኔ ልጅ ጭፈራ እካ የአውሬው ነው

  • @HanaDejene-j7u
    @HanaDejene-j7u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርቲስት ኩራባቸው ደነቀ እና አርቲስት ጌታቸው እጅጉ(ባቡጂ)