MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የ35 ፋብሪካ ባለቤት ገዳም በግብፅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 134

  • @yechalemelsew5163
    @yechalemelsew5163 16 วันที่ผ่านมา +41

    ሰሞኑን የሰራችሁትን ሶስት ተከታታይ ዘጋቢዎች ተመለከትሁ እጅግ ድንቅ ናችው፡፡ የግብጽ ገዳማት አስገራሚ ብቻ ሳይሆኑ በጸጋ ተሞልተዋል፡፡ ፈጣሪ የእኛን ሀገር ገዳማትም እንደዚህ ያድርግልን፡፡ አዘጋጆቹ ተባረኩ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 16 วันที่ผ่านมา +22

    ግብፆች ደስ እሚሉት በጣም አማኞች ናቸው ፣ቆራቢዎችም ናቸው ያስቀደሰ ሁሉ ይቆርባሉ ወንጌልን በሒዎታቸው ነው እሚኖሩት ግብፆች በጣም ነው እምወዳቸው

    • @YibeltalTadesse-f8s
      @YibeltalTadesse-f8s 16 วันที่ผ่านมา +2

      exactly

    • @be_hailu5634
      @be_hailu5634 12 วันที่ผ่านมา +1

      የግብፅ አርቶዶክስ አማኞችም ኢትዮዽያዊ አማኞችን በጣም ነው የሚወዱት። ክርስትናን ይኖሩታል።

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 16 วันที่ผ่านมา +17

    እኛን ግን ማን ነው አዚም ያደረገብን። ስንፍናችን ወደር የለውም። አቅማችንን ለሌሎች ርስታችንን ለሌሎች አሳልፈን ሰጠን። አይ እኛ. . . .

  • @elroitube27
    @elroitube27 16 วันที่ผ่านมา +20

    እኛ ኢትዮጵያውያን ለልማት የሚሆን ውብ ገፀ ምድር ይዘን አንድ እንኳን ኦርቶዶክሳዊ ሐኪም ቤት የለንም እንዴት ያስቀናል ለቅዱሳናኑ ለህዝባቸው ያላቸው ፍቅርና አክብሮት እፁብ ድንቅ ነው ከቅዱስ ማር ሚናስ ከቅዱስ ማርቆስ ከአቡነ ቄርሎስ በረከት ይክፈለን በቅዱሳኑ ፀሎት ይማረን

    • @MastewaleBalewe
      @MastewaleBalewe 10 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው የኛ የቤተ ክርስቲያኗን መዋቅር አህዛብ ነገስታት ተቆጣጥረውት እንደፈለጉ ነው የሚያደርጉት በጣም ያሳዝናል 😢

  • @besttube8710
    @besttube8710 16 วันที่ผ่านมา +26

    አባ ገብረኪዳን የጠፉት ለካ ለዛ ነው እንዴ።
    ግብጽን እየጎበኙ ነው ደስ ይላል። ሲመለሱ በሳቸው ትምርት ውስጥ አጣፍጠው ይነግሩናል።

    • @SmilingCalicoCat-by3no
      @SmilingCalicoCat-by3no 12 วันที่ผ่านมา +3

      አባ ገብረ ኪዳን ወደ 12ተኛ ቀናቸውን ይዘዋል በአውስትራሊያ ለሚገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ለአንድ ወር እሚቆይ ትምህርት እየሰጡ ነው

    • @besttube8710
      @besttube8710 12 วันที่ผ่านมา +1

      @SmilingCalicoCat-by3no ኧረ ደስ ይላል። 🥰 ታዲያ ሙሉ ትምህርቱን ይለቁልን ይሆን?

  • @seniesanchi7769
    @seniesanchi7769 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሆይ ስራሕ ድንቅ ነው። ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን❤🙏🙏🙏

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 16 วันที่ผ่านมา +25

    እኔ በሽተኛ ነኝ፣ እና በእመ ብርሃን ስም ከግብጽ ቅዱሳት መካናት ያመጣችሁት ጸበል፣ እምነት ፣ ዘይት ወይም ለድኅነት የሚሆን ሌላ ነገር ካለ በእመ ብርሃን ስም እጠይቃለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

    • @peaceandLove1014u
      @peaceandLove1014u 9 วันที่ผ่านมา

      እመ ብርሃን ትጐብኝህ/ሽ።

    • @wossenargaw1211
      @wossenargaw1211 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😊😅

  • @desalegnabiye7408
    @desalegnabiye7408 16 วันที่ผ่านมา +25

    ከቅዱስ ሚናስ በርከት ይክፈለን
    በሀገራችን ኢትዮጵያም የቅዱስ ሚናስ ብቸኛው ገዳም ከባህዳር ከተማ 22 ኪ/ሜ እርቀት ላይ ከአቡነሐራ ድንግል ገዳም 3 ኪ/ሜ እርቀት ላይ ይገኛል

    • @zena_kidusane
      @zena_kidusane 8 วันที่ผ่านมา +1

      be tigrayim ale

  • @WasihunMehabew
    @WasihunMehabew 9 วันที่ผ่านมา +4

    ማህበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያናችን አለኝታ በርቱ

  • @bisratkidane5898
    @bisratkidane5898 14 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ያበርታችኹ በጣም ጥሩ ሥራ ነው
    ተሞክሮውን ይዘን ገዳሞቻችንን የምንለውጥበት ያድርግልን
    ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
    እኛም እሱ ፈቅዶ በአካል ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
    እግዚአብሔር አሁንም የምትሠሩትን አብዝቶ ይባርክላችኹ

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 16 วันที่ผ่านมา +8

    ወይ መታደል እኔ መች ይሁን ማየዉ በጸሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @besttube8710
    @besttube8710 16 วันที่ผ่านมา +15

    እኔ በአጋጣሚ ሰሞኑን የግብጽ እና ግሪክ ኦርቶዶክሶችን ማየት ስራዬ ሆኗል።ይህንን ርእስ ሳይ ደስ ነው ያለኝ። በዚ አጋጣሚ father lazarus የሚባሉትን አባት ገብታችሁ youtube ላይ ቪድዮዎች አሉ ዶክመንተሪ ተሰርቶላቸዋል።በጣም አስደናቂ አባት ናቸው የሚያውቃቸው በ👍 ያሳየኝ። ስለሳቸው የምታቁትንም ትንሽ ጻፉ🥰

  • @TesfalidetMulualem
    @TesfalidetMulualem 15 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ግሩም ነው እጅግ ግሩም ትረካ ድንቅ ቀረፃ

  • @sebeadilmeselle4616
    @sebeadilmeselle4616 15 วันที่ผ่านมา +6

    የኣቡነ ቄርሎስ 6ተኛ እና ቅዱስ ሚናስ ፀሎት ከኛጋር ይሁን, ኣሜን ።

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኛም ከነሱ ብዙ ነገር ተወስዶ ካልሰራን በኋላ ማጣፊያው ያጥረናል ብዬ አስባለሁ አባቶቻችን ሊነቁ ይገባል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ሰጥቶ ነገሮችን ይምራልን

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ 11 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በአባቱቻችን ተባሪክናለ ግብፅ ያለን ኢትዮጵያዊያን

  • @absraagumas5200
    @absraagumas5200 8 วันที่ผ่านมา +1

    የቅዱሳኑ አምላክ ክብር ምስጋና ይደረሰው ❤❤❤ በረከታቸው ይደርብን,,,ማሕበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @BejyeMedfu
    @BejyeMedfu 10 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም አድቀን ገዳም እደምገባ አስባለው እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከልጅነት ስመኘውና ሳልመው የኖርኩበት ነው።❤❤❤

  • @2123holy
    @2123holy 16 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህንን ዶክመንተሪ ለሰራችሁ በቦታው ሄዳችሁ በረከትን ተካፍላችሁ የመጣችሁ በሙሉ በረከታችሁ ይደርብን በእውነት የግብፅ ኦርቶዶክሳዊያን በጣም ጠንካሮች ናቸው ልጆቻቸው በካርቱም ፊልም አድርገው መጸሐፍ ቅዱስን ነው የሚያስተምሩቸው የህፃናት የራሳቸው የቲቭ ቻናል አላቸው በመጸሐፍ በስዕል አስደግፈው የቅዱሳንን ታሪኪ ያስተምራሉ በጣም ጎበዞች ናቸው ።
    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ከተቻለ ግን መንፈሳዊ ጉዞ ቢዘጋጅና ምዕመናንም ሄደው ልምድ እንዲቀስሙ ቢደረግ።

  • @bizualemtefera3038
    @bizualemtefera3038 16 วันที่ผ่านมา +7

    የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ሆይ የአገራችንና የቤተክርስቲያናችንን ትንሳኤ አሳየን!😂

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 16 วันที่ผ่านมา +2

    ኣሜንንንንንንን በረከትኩም ይሕደረና ኣቦታተይ ደስ ክብለካ ጸልዩለይ ኣቦታተይ ነዚ ቅዱስ ቦታ ምስ ደቀይ ክነግዶ ደቀይ ኣወዳት ማናቱ እዮም ዓለም ፈንፊኖም ናብ እግዚኣብሄር ክጽግዑለይ ጸልዩለይ ሰሪሖም ዘየብሉኒ ዘይሰለሙኒ ኣይብልን ኣይደልን እየ ውን ጥራይ ማዕተቦም ኣጥቢቆም ኣሲሮም ናብ እግዚኣብሄር ክጽጉዑለይ ጸልዩለይ ኣቦታተይ ሓደራ 😢😢😢😢🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭😭😭⛪️🍯⛪️🍯⛪️🍯✝️🥛✝️🥛✝️🥛

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ ፈጣሪ ያበርታችሁ። ሰማዕት የሆኑ ወገኖቻችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 14 วันที่ผ่านมา +3

    ግብጾች የሃይማኖት ጽናታቸው ስረአታቸው እፁብ ድንቅ ነው ፡ የቅዱስ ማር ሚናስ የአቡነ ቄርሎስ የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን🤲✝️

  • @ump1715
    @ump1715 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደሰ ይላል የቅዱሳኑ በረክት ይደርብን መህብር ቅዱሳ እናመስገናል በርቱልን

  • @Yedesdesabebe
    @Yedesdesabebe 16 วันที่ผ่านมา +4

    የሰማህቱ የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን አሜን🙏

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ልዩ ናቸው የግብጽ ክርስቲያን ኖች

  • @yarodort563
    @yarodort563 16 วันที่ผ่านมา +10

    እኛ ይህን አማኝ ይዘን ምንም አለመስራታችን ያሳዝናል ።

    • @biyadgieaschale5219
      @biyadgieaschale5219 16 วันที่ผ่านมา

      በጣም እንዴት እንደምናሳዝን።

  • @almaz7677
    @almaz7677 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 💯💯💯

  • @ZinyeGetachewManazo
    @ZinyeGetachewManazo 15 วันที่ผ่านมา +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ አባቴ

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 14 วันที่ผ่านมา +3

    የሰማእቱ የሚናስ በረከትቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 16 วันที่ผ่านมา +2

    Your program is a great lesson for the Ethiopian Orthodox Tewahido church. Keep making such wonderful documentaries.

  • @Fentshi25
    @Fentshi25 9 วันที่ผ่านมา +1

    ከልብ እናመሰግናለን ማሕበራችንን መስፍን ❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 7 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @MastewaleBalewe
    @MastewaleBalewe 10 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት የሚገርም ነገር ነው አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የመነኮሳት ስርዓትን ካላስተካከለች አሁን ካለንበት የባሰ መቀመቅ ውስጥ ነው የምንገባው 😢😢😢 በእውነት እንደኔ ቅንዓት ያደረበት ማነው ይሄንን ሲሰማ

  • @getnetZemariam
    @getnetZemariam 16 วันที่ผ่านมา +2

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ መርሐ ግብር ግብፅን በአካል እንዳየኃት :: በተለይ ከአባቶች ጋር መሆናችሁ ሞገስ አላብሶታል::

  • @MiheretTema-ud4rx
    @MiheretTema-ud4rx 15 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህንን ዶክመንተሪ ለሰራችሁ በቦታው ሄዳችሁ በረከትን ተካፍላችሁ የመጣችሁ በሙሉ በረከታችሁ ይደርብን

  • @Nesti-he6zb
    @Nesti-he6zb 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @NatiMan-uj7om
    @NatiMan-uj7om 16 วันที่ผ่านมา +10

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስር ያሉት ሙሰኞች ናቸው የኛን ቤተክርስቲያንን ያደኸዩት ከኛ ድክመት ጋር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይበላቸው ። 😔

  • @aynadismolla4531
    @aynadismolla4531 15 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ጉብኝት ነው፡፡ ለእኛ ገዳማት፣ ለመነኮሳትና ለክርሲያኖች በሙሉ የት ላይ እንዳለን የሚያሳይ ነው፡፡ ትልቅ የቤት ስራ አለብን፡፡ ማህበረቅዱሳን በርቱ!

  • @almaz130
    @almaz130 16 วันที่ผ่านมา +4

    ኧረ በስመአብ እንዴት ደስ ይላል

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው በረከታችሁ ይድረሰን

  • @FireselamMulu
    @FireselamMulu 2 วันที่ผ่านมา

    የሚጎበኝት ሰወች የኛንም ሀገር መቀየር የሚችሉ ትልልቅ አባቶች እናወንድሞች ናቸው ግን እባካቹ ለሌላ ጊዜ ሁሉን በአንድነት አትውሰዱ የሚፈጠር ነገር አይታወቅም ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ስራቹን በጣም እንከታተላለን

  • @mamaruMengesha
    @mamaruMengesha 16 วันที่ผ่านมา +6

    ከነሱ አንፃር ሲታይኮ እኛ ምንም አልሰራንም ወይ ጉድ

  • @firehiwotamenu2189
    @firehiwotamenu2189 16 วันที่ผ่านมา +1

    You are presenting the outstanding programs. Thank you Mahibere Kidusan TV. We expect more.

  • @MeronTeshome-f6i
    @MeronTeshome-f6i 15 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ

  • @AlemAlem-y1g
    @AlemAlem-y1g 15 วันที่ผ่านมา +3

    እኛ ቤት የለን ግን መቼ ነው ልባቺን ለቃሉ እሚገዛው? ነጠላ ማሳመር 😢እኔ በግብፆች እቀናለሁ በየሄዱበት ጥንካሬአቸው ያሰደምማል በሳዉድ አረቢያ ሳይቀር ቅዳሴ ይቀድሳሉ ይሄ ጥንካሬ ያስገርማል የኢትዮጵያ ትዉልዶች ደግሞ ዶግማ ቅኖና ለመሻር ሽር ጉድ እያሉ ነው

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ገዳማቶቿ ያስቆጫልብዙ መሥራት ያስፈልጋል

  • @Yemisrach09Yemisrach09
    @Yemisrach09Yemisrach09 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን እኛንም እያበረታችሁን ነው አደራ❤❤❤

  • @beasts543
    @beasts543 15 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much 💓🎉😮

  • @stc6291
    @stc6291 15 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት መታደልነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በአይናችን እድናየዉ ስለአደረጋችሁን ማህበሩን ያስፋልን በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤

  • @hiriyakos
    @hiriyakos 16 วันที่ผ่านมา +3

    wooow part 3 ....iyetebekin new

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 16 วันที่ผ่านมา +4

    አንድ እርምጃ እንደሄድን ያክል ነው የተሰማኝ ጥሩ ነው ። የኛ ቤት በጣም ብዙ የሚጣራ የሚሰራ ነው

  • @AsfawuMulatu
    @AsfawuMulatu 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከቅዱሳን በረከት ያድለን ።ያዘጋጃችሁትንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።አቤት ኦርቶዶክስ ጣፋጭ ሆነሽ ሳለ በምግባር በሁሉ ሰንፈን እኛ መረርንብሽ

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይኸን ያድረገ ቸሩ አምላክ ይመሥገን❤❤❤

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 12 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን። ከልማድ የራቀና መሠረት የያዘ ነገር እንዴት እንደሚያስቀና…

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 15 วันที่ผ่านมา +2

    የግብፆች ሀይማኖትና ብቃት ያስቀናኛል!

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 16 วันที่ผ่านมา

    በእውነቱ ድንቅ የግብፅ አማኞች ተጋድለዋቸው ፅናታቸው የመፅሐፍ ቅዱስ ቃለ ኖሮ አሳይቶናል በረከታቸው ይደርብን እኛም በእነሱ ፀሎት እግዚአብሔር የእምነት ፅናት በልቦናች ይፃፍልን 😔😔😔🥰

  • @SemgnewS
    @SemgnewS 16 วันที่ผ่านมา +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @hannawubshet3715
    @hannawubshet3715 15 วันที่ผ่านมา +1

    Yene aba😊

  • @SaraTube10
    @SaraTube10 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @gizachewalemisha1144
    @gizachewalemisha1144 12 วันที่ผ่านมา +1

    በርከታቸዉ ይደርበን🤲🤲🤲

  • @abelb8555
    @abelb8555 10 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ምዕመን ጉድለቱን አይቶ በቁጭት የማይተጋው ጥንት አባቶች በስሩት ስራ እየተኩራራ እና እየታበየ ስለሚኖር ይመስለኛል

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 9 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ገዳማቶቻችን እንኳን እንደዚህ ባለዘመናዊ ቤቶችና ባለ ፋብሪካ ሆኖ ይቅርና ለኛ ሀገር ክርስቲያን የአባቶችን መኪናና ደመወዝ ጫማና ልብስ እየቆጠሩ የሚነቅፉ የሚሰናከሉ ሆነዋል ይሄ ሁሉ ለመነኩሴ ምኑ ነው ሞቱ ተብለው ባለ ፋብሪካ ውይይይይ ጭራሽ ሀይማኖታቸውንም ይክዱ ነበር አሁን ደግሞ አልሰሩም ብሎ የሚነቅፍም ይኖራል ግብፃውያን ክርስቲያኖች እኮ አባቶቻቸውን አክባሪ ደጋፊ ቢሆኑላቸው ነው እኛ ተበላሽተናል

  • @SaintMary_21
    @SaintMary_21 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MastewaleBalewe
    @MastewaleBalewe 10 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት የሚገርም ነገር ነው አሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የመነኮሳት ስርዓትን ካላስተካከለች አሁን ካለንበት የባሰ መቀመቅ ውስጥ ነው የምንገባው 😢😢😢

  • @attitudemedia4920
    @attitudemedia4920 16 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @SawfiaJj
    @SawfiaJj 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከበርክታችው የሳትፈን 🙏

  • @MastewaleBalewe
    @MastewaleBalewe 10 วันที่ผ่านมา

    የቅዱስ ሰመአት በረከቱ ይደርብን

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 16 วันที่ผ่านมา +5

    Coptic orthodox ❤❤❤❤

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @melkamubelayneh-n6b
    @melkamubelayneh-n6b 16 วันที่ผ่านมา +3

    በተግባር የምትገልጽ ክርስትና

  • @yaortube
    @yaortube 16 วันที่ผ่านมา +1

    Glory to our Glorious God!

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 16 วันที่ผ่านมา +2

    መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ!!

  • @negedebirhankiros5425
    @negedebirhankiros5425 13 วันที่ผ่านมา +1

    የእኛም ኦ/ቤክ እኮ እንዲህ የመስራት የተትረፈርፈ ሃብት ነበራት እንዲህ ሰርቶ ለድሃው ምእመን መትረፍ ማን ያስባል እንጂ?

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 15 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት እንደሚያስቀና

  • @behailutaye9328
    @behailutaye9328 15 วันที่ผ่านมา +2

    Ye samiatu Qidus Menas brakatu yideribin

  • @blentasew1342
    @blentasew1342 16 วันที่ผ่านมา

    እኛስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንስ እንደዚ የምናያት መቼ ነው ትንሽ እንኳን አይቆጨንም 😢

  • @hiriyakos
    @hiriyakos 16 วันที่ผ่านมา +2

    adwera lelochinim ketilu.......part 4 intebikalen

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 14 วันที่ผ่านมา

    የኛ ጳጳሳት ደሞዝ ቢቆም ስንት ድርጅት መስራት እንደሚቻል አስባችሁታል የኢትዮጵያን ቤተክርስትያን መከረኛ ያደረጉትኮ ጳጳሳት ናቸው 400 -500 ሺ ብር በወር እየበሉ

  • @BejyeMedfu
    @BejyeMedfu 10 วันที่ผ่านมา +1

    ይህነው ገዳም ማለት በቃ ቁጥጥር ማለት

  • @GetanehTeshome-eo5jo
    @GetanehTeshome-eo5jo 4 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ብዙ ነገር መማር አለባቸዉ

  • @mulualemmolla5408
    @mulualemmolla5408 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዸንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል እንዲሉ ከእኛማ ከአማኝ እስከመናኝ ....ተሞክሮው ጥሩ ነው።

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከኛ አገር እማ ምንኩስና ጵጵስና ቢዝነስ ሆኗል

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 16 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ሲኖዶስ የግብጽን ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ልምድ ቢወስድ ምናለበት?

  • @be-liever
    @be-liever 15 วันที่ผ่านมา +1

    ዬኛውቹ አገልጋዮች ዝርፍያ በቤተክርስቲያን ገንዘብ የራሳቸውኖ የቅንጦት ኑሮ ይኖራሉ ጳጳሶቻችን ግማሽ እግራቸው ዘረቸወ እና ፖለቲካ ሌላው እግራቸው ቤተክርስቲያን ውስጥ የቆመ ነው።

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 15 วันที่ผ่านมา +1

    girum zegeba new beritu

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @menyou111
    @menyou111 16 วันที่ผ่านมา

    ቀጣይ ክፍል አለው አይደል???

  • @MesfenMesfen-h7c
    @MesfenMesfen-h7c 16 วันที่ผ่านมา

    ሴቶች እማይሸፈኑበት ምክንያት ምንድነዉ ፀጉራቸዉን የገለጡ ሴቶች ይታያሉ ይሄ ነገር በነጮች ይዘወተራል ሩሲያም አይተናል እምታቁ መልሱልኝ?

    • @2123holy
      @2123holy 16 วันที่ผ่านมา +2

      ወንድሜ ከእህት ቤተክርስቲያንን ጋ ብዶግማ እንጅ በቅኖና እንለያያለን የሶርያም ኦርቶዶክሶችም እንደዝያው ናቸው ጫማ አያወልቁም ይህ ማለት ግን ለነሱ ሥረዓት ነው ለእኛ ደግሞ ይህ አይሰራም ሌላም ያየኽቸው ብዙ ነገሮች ነበሩ ጥያቄ ፈጥረውብኝ ከአባቶቼ ተመልሰውልኛል በሥረዓተ ቤተክርስቲያን አንድ የምንሆነው ከኤርትራ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ነው ያ ማለት ግን ከ፭ አህት ቤተክርስቲያን ጋር ተለያየን ማለት አይደለም ሥረዓተ ቤተክርስቲያን በሊቀ ጳጳሳት ልስተካከል ይችላል ለምሳሌ ወደ አፈር ሙቀት ስለሆነ እስከ 9 ሰዓት መጾም አይቻልም በውጭው አለም ያለችው ቤተክርስቲያን የቅዱሳንን አመታዊ ክብረ በዓላትን ስታከብር ቅዳሜና እሁድን አስባ ነው ምክንያት ምዕመናኖቿ ስራ ላይ ስለሚሆኑ

    • @MesfenMesfen-h7c
      @MesfenMesfen-h7c 16 วันที่ผ่านมา +1

      @2123holy አመሰግናለሁ እህታለም እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏

  • @adiamfre7628
    @adiamfre7628 16 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @abushatnafu21
    @abushatnafu21 15 วันที่ผ่านมา +1

    የእኛን ነገር ሆድ ይፍጀው

  • @lijMelaku-v8f
    @lijMelaku-v8f 16 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ሰዉ ሀገር ማዉራት ምን ያደርጋል እኛ ምን ሰራን ነዉ ቁም ነገሩ

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤አሜኀ❤አሜኀ❤❤❤አሜኀ❤❤❤

  • @TegeneAs
    @TegeneAs 8 วันที่ผ่านมา

    በትግርኛ ገለጻ አይሰጡም ያለቋቋቸው መኮላተፍ

    • @tube294
      @tube294 6 วันที่ผ่านมา

      አብዛኛው አማርኛ ተናገሪ ስለሆነ ነው እኛም እንሰማለን አማርኛ ሁሉን ያማከለ ስለሆነ 😊😊😊😊😊

  • @Seble7
    @Seble7 16 วันที่ผ่านมา +2

    ግብጽ ጽላት አላት እንዴ?

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 16 วันที่ผ่านมา

      Awo alat yelelew alende?

    • @NatiMan-uj7om
      @NatiMan-uj7om 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@misganabere6115ere endenga adelem yemiyakebru menberachew new

    • @besttube8710
      @besttube8710 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@misganabere6115enenja gen ene smar tabot yalew Ethiopia bcha new new yalun

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 16 วันที่ผ่านมา +2

      ጽላት የላቸውም ያላቸው ጠረጴዛ ነው የጌታ ስጋና ደም የሚፈተትበት

    • @ezrateshome730
      @ezrateshome730 16 วันที่ผ่านมา

      አላቸው ​@@gedionendalkachew12

  • @yonasdemeke7002
    @yonasdemeke7002 15 วันที่ผ่านมา

    በጋሻው ደሳለኝ |aroma Church
    th-cam.com/video/F_H0nUXwxdk/w-d-xo.html

    • @HabeshaKidust
      @HabeshaKidust 15 วันที่ผ่านมา

      ማን ነው በጋሻው?

    • @user-bezene
      @user-bezene 2 วันที่ผ่านมา

      Game over! 90ዎች ና 2001-2008 አይደለም ኮ

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d 11 วันที่ผ่านมา

    Learn from these.