ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሁ በቦታው እንደተገኘሁ መንፈሴ ረክቷል!✝️ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ይህንን ልዩ ጉብኝት ለእርስዎ በማዘጋጀት ደስተኞች ነን። በበረከት ከተሞላው ጉብኝት በተጨማሪ ከእኛ ጋር በሚጓዙት ታላላቅ አባቶች ተባርከናል። ከጳጉሜን Team 🙏
I need to send my mom with you to Jerusalem, will contact you soon.
እንደዚህ ያለ ፕሮግራም አላየሁም እሚገርም ነው ደስ ሲል ልቤን ሰቅየ ነው ያዳመጥኩት
በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን
ወለተ ጻድቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ አሞኛል በስደት ነው ያልሁት😢😢
እግዚአብሔር ይማርሽ
EGZIABHER yimaresh!! ehte.
አይዞሽ እግዚአብሔር ሸክሙን ያርቅልሽ።
እመ አምላክ ታስብልን ታስብሽ እኅቴ እኔንም አስቡኝ😢ወለተ ማርያም
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይማርሽ!!! እመአምላክ ድጋፍ ትሁንሽ!!
በእውነት እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለው አማርኛ የሚናገሩትን አባታችን እድሜ ይስጥልን ወዮልን ለኛ ለኢትዮጵያውያን መንፈሳውያንን ለምናሳድድ ማህበረ ቅዱሳኖች ትልቅ ሃላፊነት አለባቹ እኔ በበኩሌ የኢትዮጵያ ገዳም መንከራተት ነው ሲሉ ተሸማቀኩኝ
Yemahbere kidsuan abal beakrabiyaye yemawukewn Dn. Dr. Yidenekn ayiche dess bilognal!!!🎉
እውነት የእኛ ገደም አሰበኩት ደና አጥር የለውም አኛስ እትዮጵያን አርቶዶክስ ቤተክርስቲያንስ ሁሉም ነገር ተሰቶን ከሁሉም በታች የቀረነው ለምንድነው ግን 😢
በመዳኒዓለም እንዴት ደስ እንዲሚል ከተጀምሮ እስከሚያልቅ ተመስጬነው ያየሁት የአባቶቻችን በረከት ትደርብን!
ግሩም ነው አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረሰን🎉🎉
ከግብፅ ቅዱሳት ገዳማት ብዙ መማር ይኖርብናል ።
መታደል ነው ይህን ቅዱስ ቦታ ማየት፤ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ የሆነ፣ የለመኑትን የማይረሳ አምላክ ይህን ቅዱስ ቦታ ለማየት የተመኘነውን ሁሉ ፈቃዱ ሆኖ ለማይት ያብቃን፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው፤ አገራችንን ሰላም አድርጎ ይህን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም ያብቃኝ፡፡
ታድላችሁ በጣም እጄን አፌ ለይ ጭኜ ነበር የተመለከትኩት ሳላስበው በስደትሽ ወራት ይህን ያሳየሽን እመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችን የ አስጎብኛችን ትህትና እጀግ በጣም ደስ ይላል።
አብሬ እንደተጓስኩ ያክል ነው የቆጠርኩት ከመቤታችን የስደቷ በረከት ይደርብን
ባላለቀ እያልኩ አለቀ በረከታቸዉን ይደርብን የአባቶቻችን😢❤❤
በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለዚህ ቅድስ ስፍራ ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን ያለ እናት ያልተወን።
በጣም ደስታን ይሰጣል በዚሁ ቀጥሉበት
ልዩነት እኛ ነጠላ ማሳመር ላይ እና የስልጣን ሽኩቻ ላይ እነሱ ዶግማ ላይ እና ስራ ላይ ናቸው
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ሆይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ሰጥተሽ እንዲህ በልዕልና የገዳም አባቶች በብዓታቸው እንዲኖሩ ድንግል ሆይ ልጅሽን ማልጅልን ❤❤❤❤
የየኔታዬ ትህትና ! እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
አቤት መታደል የናተ በረከት ይደርብን
በረከታቸው ይደርብን።MK Tv #one choice
ፈጣሪ ይስጣቹ በዘመናችን የታሪክ አሻራ አስቀምጡልን አባቶቻችን🙏🙏🙏
በጣም ይገርማል❤❤❤ የኔም ሀገር ቁስቋም ነው ታቦታችንም እደዛው ብዙ ተምሪአለሁ ክብር ይስጥልን
በርከቴችው ይአደልን የእመብርሃን በርክት አይለየን🙏 🎉
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በርቱልን!!!
በርቱልን በእውነቱ 🥰🥰🥰
Egziabher yistachihu,bereketachihu yiderbn❤❤❤❤❤❤❤
አባቶቼ ሆይ እግዚአብሔር ይርዳቹህ እንደ ግብፃውያን ገዳሞቻችን እንድትጠብቁልን , እና እባካቹህ አንደረ አባት አረብኛ ማወቅ አለባቹህ እንደምንም ብላቹህ ተማሩልን
በረከታቹ ይድረሰን በእውነት እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ከአምላኬ ጋር ኃጥእ ልጅሽን አስቢኝ አሳስቢልኝ የተባረከውን አድለሽኝ የልቤን መሻት ታውቂያለሽና ለመመስከር አብቂኝ ይህችን ፁሁፍ ፀሎቴን እኔም በመንፈስ በቦታዋ አስቀምጫለው ::
በእውነት እጹብ ድቅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
One day God will help me to see this blessed place!!! Mahiber kidusan is the pillar of our church and country!!!
እመብርሃን ከበረከተ እቅፏ አታውጣን !መንገዳችሁን ያቀና አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን።
ይገርማል ከቌስቌስም ስመለስ ነበር በአጋጣሚ የአምስት ስዓትን መንገድይህን ታሪክ እያስማው ጉዞሄን ጀምሪያለሁእመብርሃን ይህን በረሃ ከእሶ ጋር ጉዞን ከግብፆዊን ህዝብ ጋር በሚኒባስ ስብስብ ብዬ ጥግ ተቀምጫ ያየሁትን እያየሁ በርሃሁን ስቃዩን እያየሁትን ወደ ካይሮ መርዝ ጀመርኩበበሃድ ሀገር እንደ ዮሴፍ አክብራ ቀብር ብዬእሷን ይዥ እኖራለሁ ደጉ እናቴ ከልጆ ከኔ ጋርናትና ክፉን አልፈራም ቃለ ህይወት ይስማልን ስለአየዋችሁና አባቶቼ እረፍት በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
Egziabher fekdulgen kedus gedame ayechwalew Christian mehonen yebelte wededekute ❤❤❤❤❤
ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሰቀቀን እደሆነብኝ አለቅ ተመሰግን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
ደስሲል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።
በረከታችሁ ይደርብን እልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልንጉሩም ድንቅ ቦታ ነው በትምህርት ከሰማነው ይልቅ ስታስጎበኙን በጣም ደስ አለን ሀሴት አደረግኹኝ በእውነት ከአባቶቼ ጋር ሁኜ የጎበኘሁ እኪመስለኝ ድረስ ስሜቱ እጅግ ደስ ያሰኛል❤❤❤
Betam dese yelale Egzeabhere yimesgene Embete kebre mesegana yegebashe
ቃለ ህይወት ያሰማልን
enamesegnalen
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
በርቱልን ለየት ያለ አቀራረብ ነው
የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ትህትናቸው ከልጃቸው መሳለማቸው 😍
ምን ብዬ ላዉራ ቃል አጠረኝ እኮ አባቶቼ በእድሜ በጤና ቸሩ መድሃኔዓለም ይጠብቅልን እኛንም ለደጇ ያብቃን😢❤
በጣም ደስ የሚል program ነው በርቱልን እናመሰግናለን!
እግዚአብሔር ያበርታችሁ!
በረከት ይደርብን❤❤❤❤
በጣምግሪም አቀራረብነው ግብፅ እደዚህ ብዙገዳማትያለ አይመስለኝምነበር በርቱልን የኛ እቁወች
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቅዱሳት መካናትን ለመሳለም እግዚአብሔር ይፍቀድልን 🤲
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው በረከታችሁ ይድረሰን
በረከታችሁ ይደርብን ደስ የሚል ልብ የሚወስድ ቦታ ወሰዳችሁን ተባረኩ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
ወይይ ትህትናቸው❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
እግዚአብሔር ይባረካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አቤት መታደላችሁ አበሰአብ እዴት ደስስስስ ይላል እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታትኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
Amen
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን❤
በርቱልን !
እድሜየ እንዲያጥር ፍቅረ ሥላሴ ብላችሁ ፀልዩ
እመቤቴ እባክሽ ስደቴን በስደትሽ አስቢልኝ😢
እንዴት ደስ ይላል ወለተ ማርያም ነኝ ጸሎታችሁ አይለየን አስቡኝም የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሮ አይለየን አሜን🤲🌻
እፁብ የእግዚአብሔር ስራ ለደጇ ታብቃን ስለ ሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛን ምን አዚም ነው የያዘን እባካችሁ ንቁና አንቁን አሁን እንኳን ይብቃን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ወይኔ መታደላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ፈቃዳ ሁኖ እናታችን እመ ብዙሀን ቦታዋን ለመርገጥ ታብቃን በስስት ነዉ አይቸ የጨረሰኩት ተመስገን
በእውነት እኔ ሕልም መሰለኝ የግብፅ ኦርቶዶክሳውያን እንደዚህ የዓለም ብርቅዬ መሆኑን ገና አሁን ነው ያየውት በረከታቸው ለእኛም ይድረሰን
አሜንአሜንአሜን
መነኩሴው አማርኛ እና ግዕዝ ብቃታቸው ሲገርም ቦታው ለይ ያለሁ ነው የመሰለኝ😊
Aba Gebrekidan bileh search adrgeh timhrtachewun teketatel. Tidinbetaleh.
አሜን
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ❤
ተመስገን
no words ❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነው 😢
❤❤❤
ግሩም ነዉ ። የሕንድ ማላንካራ ቤ/ክንንም ብታስጎበኙን
በጣም ያምራል
ወይ መታደል ይሄን ማየት እጹብ ድንቅ ገዳም የግብፆች ስረአታቸው የሃይማኖት ጽናቸው ያስደንቀኛል:ግን ቅረ የሚለኝ ሴቶቹ ነጠላ አለመልበሳቸው ለምነው??የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን:አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ማህበሩን ያስፋልን👏✝️
ነጠላ የእኛ ባሕልና ሥርዓት ነው።
@nahomsemeneh8709 ግን በመጸሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ስለሚል ብዬነው።
በእውነት፣ እኔ በጣም ብዙ ግዜ ከ2013 የሰሜኑ ጦርነት ጀምሬ እመቤቴ አማርሬት አለሁ፤ ምነው እናት ስትሆኝ የኢትዮጽያውያንን እናቶች ሃዘን አታይ ዝም አለች፤ ምድነው ጨከንሽብን፤የግሸኗ እመቤት፤ የአክሱሟ ጽዮን፤ የራማዋ ኪዳነምህረት ጨከንሽብን በየ አማርራታለሁ፡ አንዳንዴም እፈራለሁ ተዳፈርሁ ይሆን ብየ፡፡ አላቅም በጣም እየተፈተንሁ ነው፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኼን የመሰለ ፕሮግራም ለምድን ነው አሳጥራችኹ ምሰሩት በክርስቶስ 😢 እኔ እንዳያልቅብኝ ከተለለቀ ቀን ጀምሮ ስንቴ ለበኋላ አቆርጬ ጀመርኩ እባካችኹ ተንተን ሰፋ አርጉት 🙏🙌🥰
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
⛪️⛪️⛪️❤🤲
🙏🙏🙏
❤❤❤❤😊
ኮብቲክ ማለት ምን ማለት ነው
እኔም ልጠይቅ። ነበር
Oh yeah there so many bad apples out there! Sadly just a few good apples out there and hard to find one.
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ግብፅ ያሉትን አብያተክርስቲያናት የምንማርባቸውን ታሪኮችን አቅሩብልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam des yilalmetadel nw yewunet
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ግብፅ ያለውን agency ስልክ ትነግሩን!ከ uganda
መልካም ዝግጅት ነበር።ነገር ግን የሚያሳዝነው አንድም ኢትዮጵያዊ ካህን ግብፅ ገዳም ውስጥ አለመኖሩን እና በተቃራኒው የኤርትራ ካህናት ብቻ መኖራቸው ብቻ የግብፅን ሴራ መርሳት የለብንም።
ለምድነው ግን ውዴ አልቅም እኮ
እሁ በቦታው እንደተገኘሁ መንፈሴ ረክቷል!✝️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
ይህንን ልዩ ጉብኝት ለእርስዎ በማዘጋጀት ደስተኞች ነን። በበረከት ከተሞላው ጉብኝት በተጨማሪ ከእኛ ጋር በሚጓዙት ታላላቅ አባቶች ተባርከናል።
ከጳጉሜን Team 🙏
I need to send my mom with you to Jerusalem, will contact you soon.
እንደዚህ ያለ ፕሮግራም አላየሁም እሚገርም ነው ደስ ሲል ልቤን ሰቅየ ነው ያዳመጥኩት
በርቱልን ማህበረ ቅዱሳን
ወለተ ጻድቅ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አባቶቼ አሞኛል በስደት ነው ያልሁት😢😢
እግዚአብሔር ይማርሽ
EGZIABHER yimaresh!! ehte.
አይዞሽ እግዚአብሔር ሸክሙን ያርቅልሽ።
እመ አምላክ ታስብልን ታስብሽ እኅቴ እኔንም አስቡኝ😢ወለተ ማርያም
አይዞሽ እህቴ መድሀኒያለም ይማርሽ!!! እመአምላክ ድጋፍ ትሁንሽ!!
በእውነት እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለው አማርኛ የሚናገሩትን አባታችን እድሜ ይስጥልን ወዮልን ለኛ ለኢትዮጵያውያን መንፈሳውያንን ለምናሳድድ ማህበረ ቅዱሳኖች ትልቅ ሃላፊነት አለባቹ እኔ በበኩሌ የኢትዮጵያ ገዳም መንከራተት ነው ሲሉ ተሸማቀኩኝ
Yemahbere kidsuan abal beakrabiyaye yemawukewn Dn. Dr. Yidenekn ayiche dess bilognal!!!🎉
እውነት የእኛ ገደም አሰበኩት ደና አጥር የለውም አኛስ እትዮጵያን አርቶዶክስ ቤተክርስቲያንስ ሁሉም ነገር ተሰቶን ከሁሉም በታች የቀረነው ለምንድነው ግን 😢
በመዳኒዓለም እንዴት ደስ እንዲሚል ከተጀምሮ እስከሚያልቅ ተመስጬነው ያየሁት የአባቶቻችን በረከት ትደርብን!
ግሩም ነው አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረሰን🎉🎉
ከግብፅ ቅዱሳት ገዳማት ብዙ መማር ይኖርብናል ።
መታደል ነው ይህን ቅዱስ ቦታ ማየት፤ እግዚአብሔር አምላክ ቸርነቱ ብዙ የሆነ፣ የለመኑትን የማይረሳ አምላክ ይህን ቅዱስ ቦታ ለማየት የተመኘነውን ሁሉ ፈቃዱ ሆኖ ለማይት ያብቃን፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው፤ አገራችንን ሰላም አድርጎ ይህን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም ያብቃኝ፡፡
ታድላችሁ በጣም እጄን አፌ ለይ ጭኜ ነበር የተመለከትኩት ሳላስበው በስደትሽ ወራት ይህን ያሳየሽን እመቤቴ ማርያም ሆይ ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባታችን የ አስጎብኛችን ትህትና እጀግ በጣም ደስ ይላል።
አብሬ እንደተጓስኩ ያክል ነው የቆጠርኩት ከመቤታችን የስደቷ በረከት ይደርብን
ባላለቀ እያልኩ አለቀ በረከታቸዉን ይደርብን የአባቶቻችን😢❤❤
በረከታችሁ ይደርብን እኛንም ለዚህ ቅድስ ስፍራ ያብቃን
እግዚአብሔር ይመስገን ያለ እናት ያልተወን።
በጣም ደስታን ይሰጣል በዚሁ ቀጥሉበት
ልዩነት እኛ ነጠላ ማሳመር ላይ እና የስልጣን ሽኩቻ ላይ እነሱ ዶግማ ላይ እና ስራ ላይ ናቸው
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ሆይ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ሰጥተሽ እንዲህ በልዕልና የገዳም አባቶች በብዓታቸው እንዲኖሩ ድንግል ሆይ ልጅሽን ማልጅልን ❤❤❤❤
የየኔታዬ ትህትና ! እግዚአብሔር ይጠብቅልን!
አቤት መታደል የናተ በረከት ይደርብን
በረከታቸው ይደርብን።
MK Tv #one choice
ፈጣሪ ይስጣቹ በዘመናችን የታሪክ አሻራ አስቀምጡልን አባቶቻችን🙏🙏🙏
በጣም ይገርማል❤❤❤ የኔም ሀገር ቁስቋም ነው ታቦታችንም እደዛው ብዙ ተምሪአለሁ ክብር ይስጥልን
በርከቴችው ይአደልን የእመብርሃን በርክት አይለየን🙏 🎉
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በርቱልን!!!
በርቱልን በእውነቱ 🥰🥰🥰
Egziabher yistachihu,bereketachihu yiderbn❤❤❤❤❤❤❤
አባቶቼ ሆይ እግዚአብሔር ይርዳቹህ እንደ ግብፃውያን ገዳሞቻችን እንድትጠብቁልን , እና እባካቹህ አንደረ አባት አረብኛ ማወቅ አለባቹህ እንደምንም ብላቹህ ተማሩልን
በረከታቹ ይድረሰን በእውነት እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ከአምላኬ ጋር ኃጥእ ልጅሽን አስቢኝ አሳስቢልኝ የተባረከውን አድለሽኝ የልቤን መሻት ታውቂያለሽና ለመመስከር አብቂኝ ይህችን ፁሁፍ ፀሎቴን እኔም በመንፈስ በቦታዋ አስቀምጫለው ::
በእውነት እጹብ ድቅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
One day God will help me to see this blessed place!!! Mahiber kidusan is the pillar of our church and country!!!
እመብርሃን ከበረከተ እቅፏ አታውጣን !
መንገዳችሁን ያቀና አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይመስገን።
ይገርማል ከቌስቌስም ስመለስ ነበር በአጋጣሚ የአምስት ስዓትን መንገድ
ይህን ታሪክ እያስማው ጉዞሄን ጀምሪያለሁ
እመብርሃን ይህን በረሃ ከእሶ ጋር ጉዞን
ከግብፆዊን ህዝብ ጋር በሚኒባስ ስብስብ ብዬ ጥግ ተቀምጫ ያየሁትን እያየሁ በርሃሁን ስቃዩን እያየሁትን ወደ ካይሮ መርዝ ጀመርኩ
በበሃድ ሀገር እንደ ዮሴፍ አክብራ ቀብር ብዬ
እሷን ይዥ እኖራለሁ ደጉ እናቴ ከልጆ ከኔ ጋር
ናትና ክፉን አልፈራም ቃለ ህይወት ይስማልን ስለአየዋችሁና አባቶቼ እረፍት በረከታችሁ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
Egziabher fekdulgen kedus gedame ayechwalew Christian mehonen yebelte wededekute ❤❤❤❤❤
ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሰቀቀን እደሆነብኝ አለቅ ተመሰግን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን
ደስሲል❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን።
በረከታችሁ ይደርብን እልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሕይወትን ያሰማልን
ጉሩም ድንቅ ቦታ ነው በትምህርት ከሰማነው ይልቅ ስታስጎበኙን በጣም ደስ አለን ሀሴት አደረግኹኝ በእውነት ከአባቶቼ ጋር ሁኜ የጎበኘሁ እኪመስለኝ ድረስ ስሜቱ እጅግ ደስ ያሰኛል❤❤❤
Betam dese yelale Egzeabhere yimesgene Embete kebre mesegana yegebashe
ቃለ ህይወት ያሰማልን
enamesegnalen
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
በርቱልን ለየት ያለ አቀራረብ ነው
የሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ትህትናቸው ከልጃቸው መሳለማቸው 😍
ምን ብዬ ላዉራ ቃል አጠረኝ እኮ አባቶቼ በእድሜ በጤና ቸሩ መድሃኔዓለም ይጠብቅልን እኛንም ለደጇ ያብቃን😢❤
በጣም ደስ የሚል program ነው በርቱልን እናመሰግናለን!
እግዚአብሔር ያበርታችሁ!
በረከት ይደርብን❤❤❤❤
በጣምግሪም አቀራረብነው ግብፅ እደዚህ ብዙገዳማትያለ አይመስለኝምነበር በርቱልን የኛ እቁወች
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቅዱሳት መካናትን ለመሳለም እግዚአብሔር ይፍቀድልን 🤲
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው በረከታችሁ ይድረሰን
በረከታችሁ ይደርብን ደስ የሚል ልብ የሚወስድ ቦታ ወሰዳችሁን ተባረኩ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
ወይይ ትህትናቸው❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️
እግዚአብሔር ይባረካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አቤት መታደላችሁ አበሰአብ እዴት ደስስስስ ይላል እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታትኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
Amen
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን❤
በርቱልን !
እድሜየ እንዲያጥር ፍቅረ ሥላሴ ብላችሁ ፀልዩ
እመቤቴ እባክሽ ስደቴን በስደትሽ አስቢልኝ😢
እንዴት ደስ ይላል ወለተ ማርያም ነኝ ጸሎታችሁ አይለየን አስቡኝም የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሮ አይለየን አሜን🤲🌻
እፁብ የእግዚአብሔር ስራ ለደጇ ታብቃን ስለ ሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛን ምን አዚም ነው የያዘን እባካችሁ ንቁና አንቁን አሁን እንኳን ይብቃን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ወይኔ መታደላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ፈቃዳ ሁኖ እናታችን እመ ብዙሀን ቦታዋን ለመርገጥ ታብቃን በስስት ነዉ አይቸ የጨረሰኩት ተመስገን
በእውነት እኔ ሕልም መሰለኝ የግብፅ ኦርቶዶክሳውያን እንደዚህ የዓለም ብርቅዬ መሆኑን ገና አሁን ነው ያየውት በረከታቸው ለእኛም ይድረሰን
አሜንአሜንአሜን
መነኩሴው አማርኛ እና ግዕዝ ብቃታቸው ሲገርም ቦታው ለይ ያለሁ ነው የመሰለኝ😊
Aba Gebrekidan bileh search adrgeh timhrtachewun teketatel. Tidinbetaleh.
አሜን
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን አይዞሽ❤
ተመስገን
no words ❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነው 😢
❤❤❤
ግሩም ነዉ ። የሕንድ ማላንካራ ቤ/ክንንም ብታስጎበኙን
በጣም ያምራል
ወይ መታደል ይሄን ማየት እጹብ ድንቅ ገዳም የግብፆች ስረአታቸው የሃይማኖት ጽናቸው ያስደንቀኛል:ግን ቅረ የሚለኝ ሴቶቹ ነጠላ አለመልበሳቸው ለምነው??የቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ረድኤት በረከቷ ይደርብን:አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ማህበሩን ያስፋልን👏✝️
ነጠላ የእኛ ባሕልና ሥርዓት ነው።
@nahomsemeneh8709 ግን በመጸሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ስለሚል ብዬነው።
በእውነት፣ እኔ በጣም ብዙ ግዜ ከ2013 የሰሜኑ ጦርነት ጀምሬ እመቤቴ አማርሬት አለሁ፤ ምነው እናት ስትሆኝ የኢትዮጽያውያንን እናቶች ሃዘን አታይ ዝም አለች፤ ምድነው ጨከንሽብን፤የግሸኗ እመቤት፤ የአክሱሟ ጽዮን፤ የራማዋ ኪዳነምህረት ጨከንሽብን በየ አማርራታለሁ፡ አንዳንዴም እፈራለሁ ተዳፈርሁ ይሆን ብየ፡፡ አላቅም በጣም እየተፈተንሁ ነው፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይኼን የመሰለ ፕሮግራም ለምድን ነው አሳጥራችኹ ምሰሩት በክርስቶስ 😢 እኔ እንዳያልቅብኝ ከተለለቀ ቀን ጀምሮ ስንቴ ለበኋላ አቆርጬ ጀመርኩ እባካችኹ ተንተን ሰፋ አርጉት 🙏🙌🥰
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
⛪️⛪️⛪️❤🤲
🙏🙏🙏
❤❤❤❤😊
ኮብቲክ ማለት ምን ማለት ነው
እኔም ልጠይቅ። ነበር
Oh yeah there so many bad apples out there! Sadly just a few good apples out there and hard to find one.
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ግብፅ ያሉትን አብያተክርስቲያናት የምንማርባቸውን ታሪኮችን አቅሩብልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
betam des yilal
metadel nw yewunet