ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ || በዘማሪት ብሩክታዊት ንጋቱ‪

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @SarhSarh-g2v
    @SarhSarh-g2v 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ❤❤❤❤የኔ ድምፀ መረዋ ተባረኪልኝ ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤የመላእክትን ዛማሬ ያሠማልን🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቅዱሥሚካኤል አባቴ ወጥቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን❤❤❤❤❤❤

  • @FlowerSisay
    @FlowerSisay 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ደስ የምትይው እርጋታሽ ልዩ ነው ተባረኪ ቅዱስሚካኤል ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @habtamuzewudu7494
    @habtamuzewudu7494 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ውድ እህት እና ወንድሞቼ ሆይ እኔ ደካማዋን እህታችሁን ጭንቀትሽን ያቅልልሽ ብላቹህ ወ/ተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ በድንግል ማርያም ስም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @AZebTAMR
      @AZebTAMR 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እግዚኣብሔር❤ይጠብቅሽ❤እህቴ❤ኣይዞሽ❤

  • @alexg.889
    @alexg.889 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏🙏
    21 mediaዎች በርቱልን
    አዲስ ዘማሪም ብታሳዩን ደስ ይለናል🙏🙏

  • @mitikukurabachew2586
    @mitikukurabachew2586 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንኳንስ ለታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሠላም አደረሰን
    የተዋህዶ ልጆች❤

    • @Fitsumfachie
      @Fitsumfachie 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዕልልልልልልል
      "በእውነት አዛኝ ጸሎቱና ጥበቃው አይለየን"

    • @habtamuzewudu7494
      @habtamuzewudu7494 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

  • @samminatube4796
    @samminatube4796 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቡቡሻ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ በራስሽ ዝማሬ እንድትመጭ የእግዚአብሄር ፈቃድ ይሁን እህቴ

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በርቺ እህታለሜ

  • @AbnoshAb
    @AbnoshAb 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በእዉነት በጣም ደስ የሚል ዝማሪ ነው ደሞ በጣም ነው ደስ የምትይው ድንግልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ 21ሚዲያዎች በርቱልን አገልግሎታቹን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክላቹ 🙏🙏🙏

  • @SelamGeresu
    @SelamGeresu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እልልልልል❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @zerihun.aman.6
    @zerihun.aman.6 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አንቺ ብቻ ዘምሪ!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!...ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን።

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 57 วินาทีที่ผ่านมา

    Enekan aderesashu aderesene keduse micaele melegahe tebekahe lemenahe bereketehe eredetehe selotehe be welete rufaelena be geberehiwet laye yedere Amen

  • @Yitbark_amare
    @Yitbark_amare 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🙌🥰

  • @Azeg12
    @Azeg12 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    comment ስላስተካከላቹ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

  • @Weleskitchen
    @Weleskitchen 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሠላም አደረሰን!ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏🙏

  • @Rehobot-tube2
    @Rehobot-tube2 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ስትዘምሪ ቃላቶቹን እርገጫቸው አታንጠልጥይው እህቴ ለምሳሌ አዛኝ ነው በእውነት ሚለውን በእውነ ምናምን ይላል የጌታ መልአክ ሚለው ሲሰማ የጌታ መልአ ነው ሚለው

  • @mulunuguse7800
    @mulunuguse7800 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 นาทีที่ผ่านมา

    Zemare melaeketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu edemeyashu kefu hulu ayagenashu edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu ayagenashu edemeyashu yerezeme segawene

  • @WondimagegnGobeze-g1w
    @WondimagegnGobeze-g1w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብሩከትየ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሸ መድረክ አያያዝ ፣ አለባበስ ሥርዐት ፣ ትህትና ሸ እንደ ዘማሪት ምርትየ ጥላሁን እግዚአብሔር ሀይል ና ሞገስ ይውንልሸ 21ሚድያዎች በርቱ አገልግሎትታውን እግዚአብሔር ያስፋችው

  • @BatiBetlhamtiferimingsetu
    @BatiBetlhamtiferimingsetu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Amen

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እህታችን ተባረኪ ድንቅ ዝማሬ በዝማሬዎችሽ በብዙ ተባርከንበታል

  • @HabtomTemsegen1
    @HabtomTemsegen1 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Zemarim malaktn yasemaln, yagleglot zemnshn yabzalsh

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 10 นาทีที่ผ่านมา

    አፀደ ማርያም
    አሜን አሜን አሜን

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen ellllllllllllllllllll zamer malket yasamlen ehetachen ❤❤❤

  • @ማሕበርቅዱሰጅወሪግሰ
    @ማሕበርቅዱሰጅወሪግሰ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ሚካኤል ሓደራኻ ካጭንቀት አውፀእኒ ❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን በርች❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elfneshizarafo
    @elfneshizarafo 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Bereket-24
    @Bereket-24 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @tesfayegebrehiwot7526
    @tesfayegebrehiwot7526 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ብሩክቲየ በርች በጣም ውብ ድምጽ ከዜማ ችሎታ ጋር ነው ያለሽ ። አኔ ኮምቦልቻ መድረክ ላይ ስትዘምሪ ነው ጥሩ ድምፅ እንዳለሽ ያስተዋልኩት። እስከፍጻሜሽ በቤቱ እንድታገለግይ ፈቃዱ ይሁን ✝️✝️✝️

    • @alexg.889
      @alexg.889 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የኮምቦልቻ ልጅ ናት እንዴ?

    • @tsegazeabBerhanu
      @tsegazeabBerhanu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ​@@alexg.889

  • @hareg373
    @hareg373 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን😍🥰🥰🥰

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @DamanaaAsefa
    @DamanaaAsefa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Klegenate gemero yzemerkut mezmur 21media enamsegenaln❤

  • @solomonanagaw7429
    @solomonanagaw7429 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጸጋሽ ይብዛ እህቴ

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች

  • @MelkamuMeMelkamuMelkasa
    @MelkamuMeMelkamuMelkasa 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ ሚካኤል አባቴ የአመት ሰው ይበለን

  • @ShilematGetachew
    @ShilematGetachew 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @mikikonta
    @mikikonta 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለ21 ሚዲያ ከቀደሞ አቀራረብ ያሀኑ የተሻለና አዳዲሰ ዘማሪና መሳሪያ ተጫዋች በማየታችን እጅግ ደስ ብሎናል ሁሉም ሰወ ውስታዊ ታለቱን የሚበታታበት እና ለተሻለ ደረጃ እየሰሩ ያግዛል 21 ሚዲያ የሁሉም ሚዲያ በመሆኑ ኮርተናል በርቱ

  • @abiy_sibhat9108
    @abiy_sibhat9108 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen ❤❤❤❤

  • @manuel-251
    @manuel-251 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘንዶውን አሸንፏል
    ስሙን በክብር ጽፏል❤

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግሩም❤

  • @BeneyasTufa
    @BeneyasTufa 31 นาทีที่ผ่านมา

    ከለ hiotn የሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️ ይቀርታ የ 21 ሚዲያ ስልክ ላኪልኝ እህተ 🙏🏻🙏🏻

  • @በደስታ
    @በደስታ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @rozahassen2026
    @rozahassen2026 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ

  • @tewodrostesfaye4153
    @tewodrostesfaye4153 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🐉🐉ዘንዶውን አሸንፏል ስሙን በክብር ፅፏል ማነው ቅዱስ ሚካኤል ነው

  • @gelanekebede-ou4qd
    @gelanekebede-ou4qd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤

  • @leulnegash2954
    @leulnegash2954 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    migerm tsega nw.....zemare melaekten yasemalen

  • @HannaLamma-l2w
    @HannaLamma-l2w 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @TSTube2716
    @TSTube2716 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DinkDinkua
    @DinkDinkua 59 นาทีที่ผ่านมา

    wow

  • @RomanSolomonBekele
    @RomanSolomonBekele 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏❤❤❤❤

  • @AddisMengistu-qk8iv
    @AddisMengistu-qk8iv 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤tebarek

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gelanekebede-ou4qd
    @gelanekebede-ou4qd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Well come❤❤❤❤❤❤

  • @teferiantehunege4783
    @teferiantehunege4783 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawittsegaye6704
    @mekdelawittsegaye6704 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ለምንድን ነዉ መዝሙሩ ሚደገመዉ አንዴ እኮ በቂ ነው

  • @zemarithermelasissaye5056
    @zemarithermelasissaye5056 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @TihitinaKiros-h2k
    @TihitinaKiros-h2k 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    What's the intro ?

  • @SamrawitSolomon-b6k
    @SamrawitSolomon-b6k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @DamanaaAsefa
    @DamanaaAsefa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Klegenate gemero yzemerkut mezmur 21media enamsegenaln❤

  • @AZebTAMR
    @AZebTAMR 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ክብርና❤ምስጋና❤ኣምልኮ❤ዉዳሴ❤ለቅድስት❤ስላሴ❤ይሁን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤የእመ❤ኣምላክ❤ንፅህተ❤ንፁሃን❤ቅድስተ❤ቅዱሳን❤ወላዲተ❤ኣምላክ❤ድንግል❤ማርያም❤የቅዱሳን❤የፃድቃን❤የነብያት❤የሰማእታት❤የነገስታት❤የሃወርያት❤ፀሎትና❤ኣማላድነት❤በረከት❤ኣይለየን❤ለዘላለም❤ኣሜን❤ቅድስት❤ኦርቶዶክስ❤ተዋህዶ❤ህይማኖት❤ለዘላለም❤ትኑር❤ኣሜን❤የንስሃ❤የቅድስና❤የሰላም❤የፍቅር❤የበረት❤ዘመን❤ያድርግልን❤ለዘላለም❤ቅዱስ❤ኣማኑኤል❤ኣሜን❤ቅዱስ❤ሚካኤል❤ይጠብቀን❤ኣሜን❤❤❤❤እህታችን❤ዝማሬ❤መላእክት❤ያሰማልን❤

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu 44 นาทีที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @KbreQdusan
    @KbreQdusan 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @tsegazeabBerhanu
    @tsegazeabBerhanu 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @tube-hx2pj
    @tube-hx2pj 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @helenaddis9783
    @helenaddis9783 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @EtsegenetTarekegn
    @EtsegenetTarekegn 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FlimonEyasu
    @FlimonEyasu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @helenaddis4691
    @helenaddis4691 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @martazemelak7807
    @martazemelak7807 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤