ብቻውን የሆነውን ሰው ቀሲስ አሸናፊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 809

  • @birukasratgebeyehu5214
    @birukasratgebeyehu5214 2 หลายเดือนก่อน +15

    ብቻውን የሆነውን ሰው
    ረዳት የሌለውን ሰው
    እንዳንተ ማነው ያገዘው
    ዘመኔ ምስክርህ ነው
    ህይወቴ ምስክርህ ነው
    .......
    በእግዚአብሄር የተወደደ(x2)
    ይዲዲያ እኔ ነኝ ቸርነቱ የሚያኖረኝ
    ሰጥቶ ሰጥቶ አያልቅበት ከምህረቱ አይጎድልበት
    የኔ የዋህ የኔ ጌታ በትግዕስቱ አጌጥንበት
    ..........
    ጊዜን አይቶ የማይከዳኝ ይሹሩን/ልጄ ብሎ የሚጠራኝ
    በሸለቆ ታገለኝ ሰውነቴ ዳነችልኝ
    አንድ አድርጎ ከቤት አውጥቶ እልፍ አደርጎ የመለሰኝ
    በመዝሙሬ በስብከቴ በእልልታዬ ክበርልኝ
    ....
    ጥበበኞች ሃያላን ሳሉ ባለጠጎች ክብር የተመሉ
    ገብቶ ሳየው ከበረቴ ቃል አጠረኝ ለአንደበቴ
    ወድሃለው በልቤ መዝገብ እኖራለው ቃልክን ስመገብ
    አድራሻዬ መስቀልህ ዘማሪ ነኝ ስለክብርህ

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 5 ปีที่แล้ว +44

    ሰው ምንም ቢናገር ቅር አይበልህ አንተ እኛው ጋ ነህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፡፡ የተዋህዶ ልጅ ድሮም አሁንም መዝሙሮችህና ስነምግባርህ በጣም ጥሩ ናቸው ከማንም በላይ ደግሞ እግዚአብሄር ያውቅሃል፡፡ አስተምህሮህ ፣ ምክሮችህ ፣ ዝማሬዎችህ እንከን አይወጣለትም አንተ የምታደርገውን ታውቃለህ ሌሎች በክንቱ ይደክማሉ፡፡ ውድድድድ ቀሲስ እግዚአብሄር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ አሜን፡፡

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 5 ปีที่แล้ว +13

    ወንድማችን ቀሲስ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አሜን!!!

    • @genetgezaheng6942
      @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 5 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል እልልልልልልልልእልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ብቻውን የረውን ሰው የሚል ሙሉ ግጥሙ የሚሰጣኝ ቢያገኝ ደስ ይለኝ ነበር ቀሲስ ኣሸናፊ ያገልግሎት ዘመንህ ያብዛልን ኣሜን ግን እቺ መዝሙር ብትተባበሩ ደስ ባለኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቢስማ ቢስማ የማይስለች ።።
    ብቻውን የሆነውን ስው ፣ ረዳት የሌውን ስው እንዳንተ ያለ ረዳት ከየት ይገኛል። በጣም ልብን የሚነካ መዝሙር ነው። የድንግል ልጅ እኛ እማናመልከው የሚሳነው የለም ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። አሜን (፫)

  • @nigistighebrezgabiher5092
    @nigistighebrezgabiher5092 4 ปีที่แล้ว +11

    መዝሙር መላኣኽቲ የስመዓልና ሊቀ ሊቃውንት ኣቦና ሓውና ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርኸልና፣ ናይ ማቱሳላ ዕድመ ይዓድልኩም።
    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት ኣባታችን። ወንድማችን የኣገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን፣ የማቱስላ ዕድሜ ይስጥልን።

  • @alemabrham1493
    @alemabrham1493 5 ปีที่แล้ว +16

    እምላክ ካንተ ጋር ይሁን
    ይህን መዝሙር ሰሰማ
    እፅናናለሁ በባህድ እገር

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 6 ปีที่แล้ว +47

    አሸናፊ እግዚአብሔር የአግልሎት ዘመንሕን፡ ይባርክ እመቤቴ ክብርና ሞገስ ትሁንሕ።

    • @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ
      @ሄለንሄለን-ቈ6ዸ 6 ปีที่แล้ว +1

      መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @enatnegusse8828
      @enatnegusse8828 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @christinabyssinia894
      @christinabyssinia894 4 ปีที่แล้ว

      Delina Tsehaye is he orthodox??

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

      Christin Abyssinia , ya but American nw miyageleglew meselegn btam enwedewalen

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 ปีที่แล้ว

      No he is in Ethiopia.

  • @thomasteketel5625
    @thomasteketel5625 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት መንፈስን የሚድስ መዝሙር ፡ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abagkenglish.grammer2292
    @abagkenglish.grammer2292 6 ปีที่แล้ว +120

    ባየው ባየው አልጠግበውም ብቻውን የሆነውን ሰው እረዳት የሌለውን ሰው እንዳተ ማነው ያገዘው ዘመኔ ምስክርህ ነው ጸጋውን ያብዛልህ

  • @andualemabera1221
    @andualemabera1221 8 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ በጌታ ፍቅር በጣም ነው የምወዶት ቀሲስ 🙏❤

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 4 ปีที่แล้ว +5

    መዝሙሩን በጣም እውደዋለው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
    ኤፍሶን 4:5

  • @abagkenglish.grammer2292
    @abagkenglish.grammer2292 6 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት ቀሲስ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን በስደት ያለው ሰው መዝሙር መጽሐፍ የለውም ስኒኙን ጻፋት አብሮ እንዲዘምር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብ ይመስጣል ነብሴ እረሰረሰች ይህነው ምስጋና እግዚአብሔር ይባርክን ጸጋውን ያብዛልህ ቀሲስ አሸናፊ

  • @bezawityadenegelmaryamlijg3722
    @bezawityadenegelmaryamlijg3722 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ብሠማው ብሠማው የማልጠግበው መዝሙር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ዘማሪ /ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብኤር ይባርኮት

  • @weleteweletemika240
    @weleteweletemika240 6 ปีที่แล้ว +3

    Ebakot kesis chernet temeles wede kedimew እግዝአብሔር ይወደሃል በቤቱ ፅና ያለፈ ይለፍ ጊዘው ገና ነው ወደ ልብ ተመለስ ከክህደት እግዝአብሔር ይጠብቀን አባታችን እንወዳሃለን እባኮት ወደ ድንግል እንመለስ

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 ปีที่แล้ว +11

    ብቻውን የሆነውን ሰው
    እንዳንተ ማን ነው ያገዘው ፣ እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว

    ብሠማበሠማው የማልጠግበው መዝሙር የቀሲሲ አሸናፊ ገብረማርያም ነው ከልጅነቴ ጀምሬ ሳዳምጠው ሞገስ የበዛለት ነው ዝሜርመላአክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመን ሙሉ ሕይወትሕ ይባረክ ከልብ እንደምታገለግለው ላንተ በሽበት እድሜሕ ከአብራክሕ የሠጠሕን ልጆች ይባርክልሕ ያገልግሉሕ

  • @dandankoy9634
    @dandankoy9634 6 ปีที่แล้ว +5

    እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለምና እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን!!!

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንተ ማነው ያገዘኝ.......እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርህ ወንድማችንና አስተማሪያችን ቀሲስ አሸናፊ ዘመንህ ይባረክ

  • @YerasMenged-የራስመንገድ
    @YerasMenged-የራስመንገድ ปีที่แล้ว

    መምህር ቀሲስ አሸናፊ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡፡የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይጨምርልን፡፡እጅግ ግሩም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ ደስ የሚሰኝበት ድንቅ ዝማሬ፡፡አምላከ ኃያላን ሁላችንንም በቤቱ ያቆየን፡፡በኃይማኖታችን የፀናን ያድርገን፡፡አሜን፡፡

  • @yidaghgashaw2325
    @yidaghgashaw2325 3 ปีที่แล้ว +3

    እርዳታ የለለው ሰው እንዳንተ ማናለ ያለገዝከው እዉነት ነዉ እልልልል እልልልልልልረረ ቃለ ዝማሬ ያሰማልን

  • @ትግስትየተዋህዶልጅ
    @ትግስትየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ግን ለምድነው ሰው የምትተቹት ልቦና ይስጣችሁ እርግጠኛ ነኝ የተዋሂዶ ልጆች አይሉለም የሚተቹት እራሳቸው መናፍቃን ናቸው የቅናት መንፈስ አድሮባቸው ሰውን ለማሳሳት እና ወደክህደት ለመሳብ ነው መናፍቃን ነው ምናምን የሚሉት አውቀው ለማሳሳት ነው ዘማሪ አሸናፊ የተዋሂዶ ልጅ ነው ቃለህይወት ያሰማልን

    • @tebebuhaile1688
      @tebebuhaile1688 4 ปีที่แล้ว

      እኔም የተርዳሁበት መንገድ እንደዛ ነው
      ኦርቶዶክስ አይሳደቡም ምንም አሉ አላሉ
      ኤፍሶን 4:5

  • @emebetbayou8672
    @emebetbayou8672 ปีที่แล้ว

    ዚማሬ መላአክት የሰማል አሜን አሜን አሜን ይሕን መዚሙር እንደ እግዚአብሔር ፊቃድ በእያርኮ ገብርኤል እንደምዘምሩልን ተስፋ አለኝ መምሕር የእስራኤል አሚላክ ይጠቢቆት 🙏🙏🙏

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 5 ปีที่แล้ว +2

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ribekamariam4857
    @ribekamariam4857 4 ปีที่แล้ว +2

    I love this song. I see it 3 times a week. Some times daily.
    Ribeka from the United States
    Thanks

  • @የፍቼወርቅ
    @የፍቼወርቅ 5 ปีที่แล้ว +3

    ቀሲስ አሸናፊ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁሌም አደምጠዋለሁ እምጽናናበት መዝሙር ነው

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 5 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋው ያብዛልን ቃል ሂወት ይሰማል መምህር ዕድሜ ናጤና ይስጦት

  • @tsehaynegikalhubt6378
    @tsehaynegikalhubt6378 6 ปีที่แล้ว +2

    የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ..እናመሰግናለን

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን የኔ ጌታ በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @uae4446
    @uae4446 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    አሜን አሜን አሜን ዝማር መላእክት ይስማሌን ቅሲሴ አሽነፍ ገ/ ዬሃንስ
    ፀገውን ያብዝልክ👐

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +11

    ❤❤❤እንደ እግዚአብሔር❤❤❤ ያለ ማንም የለምና እልል በሉ ቁሙ ለምስጋና(2)እንደሱ ማን አለ ከምስጋና ውጪ ምን እንከፍለዋለን ❤❤❤ምናለ አጠገባችሁ ሆኜ እንዳዊት እየዘልኩ በደስታ ባመሠግነው ብዬ ተመኘሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heanosheanos
    @heanosheanos 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሒር ይመስገን።ዘመን የማሽረው መዝሙር ብትሰማው ብትሰማው የማጠገብ።

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +14

    ❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እፁብ ድንቅ የሆነ ዝማሬ ❤እንደሱ❤ ማን አለ የረዳኝ ቃል ያጥረኛል ክብርና ምስጋና ❤ለአባብዬ❤ይሁን❤❤❤

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል እልልልልል እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ባየው ባየው ብሰማው ብሰማው ቃሉ ኣልጠግበዉም ብቻዉ ሰው ክብር እና ምስጋና ለኣምላካችን ይግባው።ረዥም እድሜ እና ጤና ኣብዝት ኣርጎ ይስጥልን ፈጣሪ መምህራችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን👋👋👋❤❤❤🙏🙏🙏💓💓💓

  • @kenubishbirara147
    @kenubishbirara147 5 ปีที่แล้ว +2

    ባየው ባየው የማለጠግበው መዝሙር ተባረክ

  • @tigst6985
    @tigst6985 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ የህይወት ዘመንህ ድንግል ማርያም ትባርከው ከልብ አከብርሀለው ትልቅ አስተማሪ ነህ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ማንም የፈለገውን ቢል እኛ እናከብረዋለን ካልተመቻቺው አትዩት ለኛ ተውልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mbelay5802
    @mbelay5802 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
    የስዴት አባቴ የሀዘኔ መርሻ
    የልቤ መፅናኛ
    የተዋህዶ እንቁ አባታችን ዘመን ይባረክ እረጂም እዴሜናፀጋ ይስጥህአኤሜን
    እግዚኦ መሀረነ ክርስትስ እረ በእግዚአብሄር አረምድነው አረ በፈጠራቺሁ ቆይለምድነው እምትሳደቡት አይኑጨፈነገለጠ ከማለትዝምብላችሁ ቃሉን እድሙጡ ነው እናንተ ይዝሜሬው ግርማሞገስ ነው ወይስየሱን እምትከታተሉት
    አረነውርነው እናተእይንትጨፈ ተገጥትላላችሁ እግዝአሄር አይኑን የገለጠ ሳይሆን የሚያስደስተው
    *ንፁህልቡን* የገለጠነው እሚያደስተው እናንተ ልባችሁን ዘግታችሁ አይናችሁን ስለገለጣችሁነው መጥፎ ነገር ብቻ የምትመለከቱት እናንተ ተሳደቡ
    ለእሱ ግን ፀጋው ነው
    ግንየስድብ ፀግነቱ ለሚያውቀው ነው ለናንተ ሳይሆን ለትሱ ለሚያውቀ ስድብ ፀጋው ነው ምክንያቱም የእየሱስ ክርስቶድ ልጂ ስለሆነ
    እየሱስ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅርበላቸው ብሏልና
    ፕሊስ አትሳደቡ በቃካልተመቻችሁ አትዩ እትከታተሉ አትመልከቱ ካልያችሁ አትሳደቡምና
    ካይችሁ ደግም ዝም በሉ
    ቅይ እናንት ልብህን ይመልሰው
    መንገዱን ይምራህ እያላችሁ
    ስታሳደቡ ከመንገዱ እየወጣችሁነውእኮ
    ዝለዚ በተለእግዚአብሄርን
    እሚያመሰግንንሰው እትሳደቡ
    ይፈረድባችሀልና ዝምታወርቅነው
    አደበታችሁ መልካምቃል ማውጣከልቻለ ዝምበሉ አትከፍሉበት ምና እልልልልልልልልልልልልልል
    ብትሉ ካልሆነ ዝምበሉ
    እግዚአብሄርን አታሳዝኑት
    ለማንኛም በተናገርኩት ነገር ካስቀየምኳችሁ በሉኡል እግዚአብሄር ስም ይቅታ
    እዚአብሄር ንፁህ ልብ መልካም አንደበት ያድለን እሜን አሜንአሜን

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኣግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @belaymedia6684
    @belaymedia6684 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏

  • @ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል
    @ስደተኛዋነኝሰላምሽይብዛል 6 ปีที่แล้ว +2

    ብቻውን የሆነውን ሰው እረዳት የሌለው ሰው እንዳንተ ማነው ያገዘው እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle7509 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አምልኮና ስግደት ዝማሬና እልልታ የሚገባ የሰዋችን ሁሉ ወዳጅ ለሆነው ለእግዜቤር ብቻ ነው በልጁ በእየሱስ በመስቀላይ የተሰራውን ስራ እያሰብን ጌታ ማምለክ መታደል ነው ይሄ ያመለጠ ሕዝብ ነው ተሳዳቢዋች ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ እኛም ሳይበራል ሳናነብ እንሳደብ ነበር እስቲ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ

    • @dirshazeleke3737
      @dirshazeleke3737 6 ปีที่แล้ว +1

      አንቺም ያው ተኩላ ነሽ ምን ዋጋ አለው ድንግል ትድረስልሽ

    • @መቅዲፍቅርየማርያምልጂ
      @መቅዲፍቅርየማርያምልጂ 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልሳችሁ ከብርሀን ወደ ጨለማ ነው የገባችሁርት ተዋህዶ ትመነምናለችጅ አትበጠስም

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል አዎ ምንም የለም እስሽምግልና የሚሸከመን አምላክ አለን የማይሰለቸን እሰይ እግዛብሔር እርሱ ይክበር ።

  • @memezenebe8009
    @memezenebe8009 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም:: ሀሌሉያ!!!!!

  • @መቅዲየድንግልልጅእህተሚካ
    @መቅዲየድንግልልጅእህተሚካ 6 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላቹ

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-ጸ6ዀ
    @ረድኤትየማርያምልጅ-ጸ6ዀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ግን ለምን ቤቴ ክርስቲያን ስቃጠል እና የእምነት አባቶቻችን ስገደሉ ለምን አይታችሁ እንዳላያችሁ ሰምታችሁ እንዳልሰማችሁ ዝም ትላላችሁ ? ፍቅርን ከክርስቶስ የተማርንው እንደዚህ ነው ለምን አትናገሩ ለምን አትጮሁም ለእምነት መሞት እውነት እውነት ሰማዕትነት ነው

  • @abaymanges619
    @abaymanges619 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልወት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የማልሰለቸው የማልጠግበው የኔ ብቻ የሚመስለኝ ዝማሬ ነው

  • @Manuelhagos
    @Manuelhagos 6 ปีที่แล้ว +4

    በህግ ሊጠየቁ ይገባል። የቤተክርስትያን ንዋያተ ቅዱሳት ለነሱ እኩይ ኣላማ መጠቀምያ ስላረጉት በኣቅራብያቸው ያላቹ ክርስትያን ወገኖቻችን ይህ ሃላፊነት እንድትወስዱ በእግዚኣብሄር ስም እጠይቃቿለው ።
    እግዚኣብሄር ማስተዋል ያድላቸው፤ሁላችንም ለንስሃ ሞት ያብቃን፣ መጨረሻችንን ያሳምርልን ።

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን ይገባዋል ምስጋና 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላህክትን ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማእሌትስላሴ
    @ማእሌትስላሴ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጌታ ዋይ ደስ ሲል መዝሙርዋት በስማም እንዴት ደስ ሲል ድንግል ትጠብቆት

  • @zinashalemayhu9313
    @zinashalemayhu9313 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን. ዝማሬ.ቃለ.ሕይወት.ያስማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤

  • @salamwowwwyenekonjobetamya741
    @salamwowwwyenekonjobetamya741 6 ปีที่แล้ว +10

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @jimijim7455
    @jimijim7455 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen zemare Melakti Yasemalin Ortodoksi hayimanot Lezelam tinur

  • @አለምየእየሱስወዳጄ
    @አለምየእየሱስወዳጄ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ

  • @maryameykbleye7671
    @maryameykbleye7671 6 ปีที่แล้ว +2

    Amen zmare melakti yesmealna I come from Eritrea men I love and like best Ethiopian mezmur

  • @ምህረቱነው
    @ምህረቱነው 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ ያብዛችሁ፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፣ ጸጋውን ያብዛልክ

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 ปีที่แล้ว

    ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ እንዳንተ ማነው ያገዘው ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @fikreselassietesfaazeb5231
    @fikreselassietesfaazeb5231 6 ปีที่แล้ว +16

    Amen, Egzeabhere yekber yemesgan Zara zawatr lazlaalmu, Amen.

  • @asteraleme8845
    @asteraleme8845 4 ปีที่แล้ว +1

    ብቻውን የሁነውን ሰው እደእግዚብሂር ያለ ምንም የለምና ቀሲስ አሸናፊ የአገልግሉት ዘመንህ ይባረክ

  • @haymnotyeltal7089
    @haymnotyeltal7089 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እርጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅህ

  • @tg7350
    @tg7350 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @ተመስገንጌታየባለውለታየ
    @ተመስገንጌታየባለውለታየ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @maranathageta5594
    @maranathageta5594 5 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልል ይብዛላችሁ እየሱስ ይባረክ

  • @alemitukebede4620
    @alemitukebede4620 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደ እግዚአብሔር የለ ማን የለም እልልልልልልልልልልልል ❤❤❤👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒

  • @tartr486
    @tartr486 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒👏👏👏👏👏

  • @mbelay5802
    @mbelay5802 5 ปีที่แล้ว +11

    በነገራችንላይቀሲስ እሽናፊ በጣም
    በጣምየማከብርህ የህይወት መምህሬነህ እግዝአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክህ የኔ አባት

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ መፀናኛየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እማሓላላይናፍቀኪ
    @እማሓላላይናፍቀኪ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማል መምህር ፀጋዉን አደም ጠና ይሰጥልን ።

  • @yhonalbegizew3865
    @yhonalbegizew3865 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmarie melaekt yasemaln yagelglot zrmenachu leeul fetari ybarklachu edmie eske Tiena ystachu amen

  • @ሰላምአርጊውማርያም
    @ሰላምአርጊውማርያም 5 ปีที่แล้ว +28

    እፍፍፍ ዝማሬዎችህን በጣም እወድልሃለሁ ግን አንዳንድ ወሬ ስሰማ ከፋኝ በጣም 😢😭😭 ይህ መዝሙር ግን በፊት ደህና ያላችሁ ጊዜ የዘመርከው ነው አሽዬ አሁንም ቀን አለህ ተመለስ ወደ ቤትህ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ

    • @senaitbekele47
      @senaitbekele47 5 ปีที่แล้ว

      Ene erasu gra new yegebag gn yeewnew new area gra kemegabat yadnen

    • @salavababa7622
      @salavababa7622 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እኔስአልፈራምወላዲቴንይዠ
      ዝማሬ መላእክትያሠማልን

    • @salavababa7622
      @salavababa7622 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልል

    • @ዘዳነኝ
      @ዘዳነኝ 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ምን ሆነ

    • @solomonhadego
      @solomonhadego 4 ปีที่แล้ว

      haymanot sayehone be krestos yehone emnet new emyaden

  • @alemgetachew3804
    @alemgetachew3804 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ በእውነት መዝሙሮችህን በጣም እወዳቸው ነበር አሁን ግን ልቤን ሰጥቼ ለመስማት በጣም እቸገራለሁ ምክንያቱም አሁን ያለህበት ሁኔታ ጥሩ ስላልሆነ የሚያግደኝ ነገር አለ እግዚአብሔር ወደእውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    እምነት ይመልስህ እመብርሃን ትርዳህ

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  5 ปีที่แล้ว +1

      እምነቴን ትቼ ስለመሄዴ ምን ታውቂያለሽ? ነውር ነው። መዝሙሬን መስማትም አለመስማትም መብትሽ ነው። እምነቴን አልቀየርኩም።

  • @emali5232
    @emali5232 6 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ስወድህ ቀሲስ እግዚአብሄር ይባርክህ እምትሳደቡ ጌታ እየሱስ ይቅር ይበላችሁ በስድብ እራሳችሁን አታርክሱ እኛ ፕሮቴስታንቶች የወጣነዉ ከኦርቶዶክስ ነዉ ማንም ብር ተከፍሎት አይደለም ከነበረበት ሀይማኖት እሚወጣ ነገር ግን የተከፈለለትን ዋጋ ሲያዉቅ ነዉ ወደ ጌታ እሚመጣ እዳዉን የከፈለለትን ጌታ ብቻ እሚከተል እትሳደቡ እኔም ድሮ የጴንጤ ጠላት ነበርኩኝ ግን እግዚአብሄር በምህረቱ ወደቤቱ አስገባኝ ምህረቱ በዛልኝ ፍቅሩ በዛልኝ ሁሉን ትቸ ተከተልኩት

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልአሜንዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን በዉነት

  • @adddaass243
    @adddaass243 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መልእክት ያስማልን ለበረከት ሁኖ

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 6 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ዛሬም ተመስገን ። ላንተ ምን ይሳንሃል ? የልብን መሻት የምታውቅ ሃያል ንጉስ የድንግል ልጅ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ቀሪ ዘመንዎን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልዎ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናን ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ይስጥልን

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ፈጣሪ ይባርክላቹ

  • @buzunesheshetu9639
    @buzunesheshetu9639 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zimare melayikit yasemalin igizahaber yibarikachu

  • @abagkenglish.grammer2292
    @abagkenglish.grammer2292 6 ปีที่แล้ว +12

    ቀሲስ ዝማሬ ማላእክት ያሰማልን የምትሳደቡ ሰዎች አይምሮ ልቦና ይስጣችሁ በቃሉ ይመልሳችሁ ማስተዋል ያድላችሁ ለንስሀ እድሜ ያብቃችሁ ቀሲስ በርታ በክንዱ ያጠንክርህ ምንም ቃላት የለኝም ምስጋው ለእግዚአብሔር ይሁን እልህ በጣም በዝማሬ ልቤ ተመሰጠ እረ እልልልል ምስጋና ይድረስ መዳኅኔአለም

  • @chuchuyegold3826
    @chuchuyegold3826 6 ปีที่แล้ว +2

    chuchu ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቀዋል

  • @almazgabisaa6761
    @almazgabisaa6761 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen zimare melikta yesemal Ortodoksi hayimanote ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ lezelalam tinur

    • @alemdamsa9067
      @alemdamsa9067 6 ปีที่แล้ว

      Almaz Gabisaa amneamneame💜💜💗💓

  • @djh870
    @djh870 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል

  • @mesklwogari35
    @mesklwogari35 6 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen zemari meliktn yasamalin

  • @የድንግልልጅክርስቶስ
    @የድንግልልጅክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +2

    Kesis zimare melekten yasemalen getmun betetsflen abren mezmur enchel neber♥️

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele3344 7 ปีที่แล้ว +8

    Amen Amen zimare melakitn yasemalin kesis

  • @tsiondebesay1408
    @tsiondebesay1408 4 ปีที่แล้ว +1

    የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @hgfgddwhenry5689
    @hgfgddwhenry5689 6 ปีที่แล้ว +16

    እረ በፈጣሪ እሄ እኮ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @ADwaMoviesandMusicsproduction
      @ADwaMoviesandMusicsproduction 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ እኔ ተዋህዶ ነኝ ብሏል፣ ግን ያው አይን ጨፍኖ ምናምን ሲዘምር አንዳንድ ሰው ላይ ጥርጥር ይፈጥራል ግን ስብከቱን መዝሙሩን የሚሰማ ንፁህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደሆነ ያውቃል

    • @merryayu3303
      @merryayu3303 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ግን ኦርቶዶክስ ነው?

  • @salam7709
    @salam7709 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mediyebeltal687
    @mediyebeltal687 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @yoseftechnologysolution5993
    @yoseftechnologysolution5993 3 ปีที่แล้ว

    Kale yelejeme. Zeme. Egezhabehear temesgen. Yedingel lej. Amen amen amen

  • @salamawiwoldemaskali2999
    @salamawiwoldemaskali2999 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን እልእልእልእልእልእልልልእልእልእእ ታበርኮ በብዚ በጠም ደስ ብሎኛል እንድ የድንቅ ገዙ ማያት

  • @ferrytegay2912
    @ferrytegay2912 6 ปีที่แล้ว

    አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማሬው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለባታችን እድሜው ያረዝምልን ዘንድ አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል

  • @Happy-ve4re
    @Happy-ve4re 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም

  • @tayday9487
    @tayday9487 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemare malkate yasemalin Amen amen amen

  • @mussieteklit2258
    @mussieteklit2258 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmarie malekti yesmalna

  • @asnakgettaneh8140
    @asnakgettaneh8140 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen kale hiwotin yasmalin abatachn

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ
    @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    መዝሙረ መላክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልል
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 ปีที่แล้ว +1

    አረ ናፍቀንሐል በአውደምሕረት ናልን ድምፀ ነጎድጓድ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም የምንወድሕ ወንድማችን

  • @abebafaneel6171
    @abebafaneel6171 6 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen zmery melake yasmelon

  • @ሚጣወለተሚካኤልየድንግልል
    @ሚጣወለተሚካኤልየድንግልል 5 ปีที่แล้ว +2

    ብቻውን የሆነውን ሰው
    እረዳት የሌለውን ሰው
    ይህን መዝሙር በፅሁፍ ሸር ብታደርጉኝ ደስ ይለኛል እባካችሁ