እግዚአብሔር አጠገባችን እንደሆነ የምናውቅበት መንገድ Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 377

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 หลายเดือนก่อน +71

    የቅርቤ ነው እግዚአብሄር 1 ግዜ በጣም ጨነቀኝ እና ከልቤ አልቅሼ ፀሎት አድርጌ በስእል አድኖው ፊት ጌታዬን መደሀኔቴን እየሱስ ክርስቶስን በህልም እንዲያሳየኝ ነግሬው መቼም ሀጢያተኛ ነኝ ህልም እንዴት ያሳየኛል እያልኩ በሀጢያቴ እየተጠራጠርኩ ተኛሁ የሚገርም ህልም ባስጨነቀኝ ነገር ላይ አየሁ ያም ነገር አሁን ተስተካክሎልኝ እግዚአብሄር የቅርቤ ወዳጅ እያልኩ አመሰግነዋለሁ ተመስገን ጌታዬ መደሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ተመስገን መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን ❤🙏❤️

    • @ሀናየክርስቶስልጅ
      @ሀናየክርስቶስልጅ หลายเดือนก่อน +8

      ደካማዋ እህትሽን በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ ጭንቀት ላይ ነኝ😢እግዚአብሔር ከጭንቀቴ እንዲያወጣኝ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi 🙏🙏🙏

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 หลายเดือนก่อน

      ​Egiziabher yasibisch Ehte Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @AnwarMobile-so1qj
      @AnwarMobile-so1qj หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen kelhiwot yesamalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hannawoldemariam4414
      @hannawoldemariam4414 หลายเดือนก่อน

      የሰራዊት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @መንበረማርያም-ሐ8ቈ
    @መንበረማርያም-ሐ8ቈ หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዛሬ የመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ቀን ልደቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሂወቴ ላይ አንድ አመት ጨመረልኝ ስሙ ይባረክ

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  หลายเดือนก่อน +3

      እንኳን ተወለድሽ🎉

  • @MeronMesele-t6w
    @MeronMesele-t6w หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሁሌም እግዚአብሔር አብሮን እንዳለ ብናው ኖሮ ስለነገ ባልተጨነቅን ባልፈራን ብቸኝነት ባልተሰማን ነበር ምክንያቱም ሁሌ እንደምንማረው ከሆነ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ካለ ምንም አይነት ፍርሀት ብቸኝነት.....አጠገባችን አየደርስም ልባችን ሁሌም በእግዚአብሔር ሙሉ ነው የሚሆነው ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ትንሽ በርከክ ብለን ብቻ እንኳን ስለሱ ማዳን ጥበቃ ስናስብ ልባችን ይሞላል እግዚሃብሄር የሁላችንንም ችግር ይፍታልን ይጠብቀን የብቸኝነት ስሜታችንን ያስወግድልን አሜን!!!!!!!

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ หลายเดือนก่อน +13

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የያዕቆብ አምላክ ቅዱስ ብሩክ ጌታ ሆይ አቤቱ አመሰግንሃለሁ እንደዉ ባዶነቴንም ታዉቃለህ ለካ ከልጅነቴ ጀምሮ ብቻዬን ነኝ የምለዉ እምነት ጎድሎኝ ነዉ ዛሬ ራሱ የካ ሚካኤል ንግስ ላይ መዝሙሩ ስብከቱ ታቦቱ ሲያልፍ እንዲሁ ስገረም ሳመሰግን ዋልኩ በቃ ስሙን ስሰማ መላእክቱን ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ ከአንበሳ አፍ ሲያድን አንበሶቹን ጓደኞቹ ሲያደርግ ዳንኤል ገና ጸሎት ሲጀምር ፈጥኖ የሚመልስ ጌታ ስንቱ ምስክርነቱ ታሞ የዳነ ልጅ የተሰጠዉ ብዙ ብዙ በቃ የኛ ጌታ ባለጸጋ የቅርብ አምላክ ከኔ ለኔ የቀረበዉን አባቴ እንግዲህ እኔም ተናግረኸኛል በቃህ እኔ የአባቶችሽ የነ ያዕቆብ ዮሴፍ አባት እግዚአብሔር ነኝ ብለኸኛል ድካሜ በደሌ ቆሽሼም አልተጸየፍከኝም ለካ አብረኸኝ ትኖራለህ አቤቱ አለማመኔን እርዳታው ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው😢❤❤❤❤❤❤

  • @sador7347
    @sador7347 หลายเดือนก่อน +6

    አባ እርሶን አንደበት አርጎ የሚያወራኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያኑርልን❤❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 หลายเดือนก่อน +4

    ከእስትንፋሴ (ክእራሴ) በላይ ለኔ ከእኔ ጋር ለአለ እግዝያብሔር ክብር ምድግና ይድረሰው ;; ግዝያብሔር ምንንም አይተውም እኔ ምስክር ነኝ ::

  • @selamawitgebresilassie7616
    @selamawitgebresilassie7616 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር በርሶ አንደበት የተናገረኝ መሰለኝ ያለሁበት የስራ ቦታ በነጋ ቁጥር ወደ ስራዬ ስሄድ እረበሻለው እናም መዝሙረ ዳዊትን እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም የሚለውን ስጸልይ እበረታለው። ኢየሱስ ሆይ ማረኝ አልታመንኩም ይቅር በለኝ አሜን ጌታ ሁሌም ከኔ ጋር ነው እኔ ነኝ ከርሱ ጋር ያልሆንኩት 😢

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዘወትር እንደ ጥላ የሚከተለን የሚጠብቀን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን❤🙏 "ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተለኛል" አንተ ከኔ ጋር ነህና በዘመኔ ሁሉ አመሰግንሃለሁ ክበር ተመስገን አሜን❤❤❤🙏የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው ዘወትር አይለየን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @tirsitzemede3746
    @tirsitzemede3746 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔር ቅርብ ነው በኔም ህይወት በቤተሰቤን ህይወት በቡዙ ነገር አጠገባችን እንደሆነ አይተናል ከስንት መከራ እንዳዳነን እኛ ምሥክር ነን ❤እግዚአብሔር❤ ለዘለዓለም ይክበር ይመሥገን!!! አሜን❤ አሜን ❤ አሜን❤❤❤

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 22 วันที่ผ่านมา

    አሜንሀ🙏 ቆንጆ ምክር ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን. ለእኔ ከፀሎት በኋላ ለጥቂት ጊዜ በእርጋታና በፀጥታ በመቀመጥ ዉስጤን ማዳመጥ እወዳለሁ. ብዙ ጊዜ መልስም ምልክትም አገኝበታለሁ.መንፈስቅዱስ ነዉ የሚያነጋግረኝ ብዬም አምናለሁ. Even if I get no signal I am in peace! But you have to be really connected and focus with your all senses and heart!!

  • @rahwa138
    @rahwa138 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ትምርት ለኔ ነው። ሰሞኑን ሰው የለኝም ብቻዬን ነኝ ብዬ ስብሰለሰል ነበር። ግን ሳስበው እግዚያቤር ከስንት መከራ መኣት እንዳወጣኝ ተቆጥሮ ኣያልቅም

  • @טענננהה
    @טענננהה 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአቤሔር ይመሰገን መ ምራችን ቃለይህወት ያሰማልን

  • @ግዘ
    @ግዘ 8 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን (3)ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Heron-te4xm
    @Heron-te4xm 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያስማልን መምህርና 🙏🙏🙏🙏

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye หลายเดือนก่อน

    እምነት የጎደለኝ ብሆንም እግዚአብሔር አብሮኝ እደሆነ ማሰቤ ጠንካራ አድርጎኛል ችግሮቼን በትእግስት ማለፍ እዳለብኝ ለትልቅ በጎ ነገር እያዘጋጀኝ እየሰራኝ ሸለፈቴን እያራገፈልኝ እደሆነ በማሰቤ ብዙ ነገሮችን እንድታገስ ዝም እንድል ሆኛለሁ ቀሲስ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ አዳምጦታለሁ ባዳመጥኩኝ ቁጥር እግዚአብሔር በእርሶ በኩል እየተናገረኝ እደሆነ ይሰማኛል አንዳንዴ ፈጣሪዬን ለምን እንደዚ ሆነ ብዬ ጠይቄ የእርሶን ትምህርት ስሰማ የጥያቄየን መልስ ይመልስልኛል እገረምለሁ ..... ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @SegenetKebede
    @SegenetKebede หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን እንጂ ሌላ የምለው የለኝም አምላኬ የቅብአምላክ
    እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለም ❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ እዴትአይነት እዉነት የሆነ ተስፋነዉ የሰቨከን እኔ የሚገርመኝ ሰትጊዜ ልክ እደዚህአይነቱ ቃል ሰምቼ በቃ ልቤ በእግዚህአብሄር ፀና እያልኩ መልሼ እደሌለ ያህል ፍርሀት መረበሽ ሲገጥመኝ ልክ እደአዲስ ቃሉን እዳልሰማሰዉ ሰሆን ነዉ ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemdori4707
    @eyerusalemdori4707 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @fikiryibeltal3032
    @fikiryibeltal3032 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤

  • @besufekbesu513
    @besufekbesu513 หลายเดือนก่อน

    አሜን በጣም ውስጤ ሀሰት ያደርጋል በስብከቶቹ በመዝሙሩ ተመስገን

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችን አለ

  • @selamTruneh-n7u
    @selamTruneh-n7u หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን 🙏🙏 አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያርግልን

  • @AregashNegsus
    @AregashNegsus 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህወት ያሰማልን ቀሲሰ ለትምህርቱ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ 🙏🙏🙏

  • @addisalemhailu
    @addisalemhailu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሁልጊዜ ለኔ ያለው ነገር ይገርመኛል ምንም ነገር ጠይቄው ሲመልስልኘ አይዘገይም እና ፍቅሩ❤❤❤ቸርነቱ ❤❤❤ምህረት ❤❤❤አባትነቱን ❤❤❤እናትነቱ❤❤❤በምን ቃል እደምገልፀው ግራ ሲገባኝ አለቅሳለሁ እደኔ ግን እግዚአብሔር የሚያሳዝነው አለ እኔኮ ለምንድነው የሚያሳዝነኝ ፍቅሩ የሚያስለቅሰኝ አባ እወድሀለሁ የኔ አባት ክበርልኝ❤❤❤❤ንግስ ❤❤❤ተመስገን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሕወአት ያአሰማአልእን በአዲሜ በአጤና ያቆይእልእን መአምሕ🙏🙏🙏

  • @tube5986
    @tube5986 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-bettybelay
    @user-bettybelay หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን 🤲👏

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ይፍቱኝ 🙏🙏 ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን ; በተማርነው ፍሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን አሜን❤❤

  • @maeregmezgebe7771
    @maeregmezgebe7771 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን።

  • @kidanzeorthodox5566
    @kidanzeorthodox5566 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው🙏🙏🙏

  • @MerhawitMerhawit-g6v
    @MerhawitMerhawit-g6v หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ተመስገንንንን🎉🎉🎉ተባረክ,ብርቱ,የሚያረግ,ተምህርት,ነው🎉🙇✔ኣሜን

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲✝️

  • @haregayelign6186
    @haregayelign6186 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነዉ🙏

  • @erockcel8789
    @erockcel8789 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ሁሌም አጠገቤ እንደሆነ አምናለሁ ከፊቴ ይቀድምልኛል መብራቴ ነው አልፈራም ሚያስብልኝ አለ። ተባረክ ቀሲሰ አመሰግንሀለው🙏♥️

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ነው በዚህ ቃል የተጽናናሁትኝ

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 หลายเดือนก่อน

    ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን የምወድህና የማከብርህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ መምህሬ❤

  • @abereashagrie2326
    @abereashagrie2326 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን። ቃለ ህይዘት ያሰማልን።

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን! ይሁንልኝ ይደረግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tamiruabera5449
    @tamiruabera5449 หลายเดือนก่อน

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን!!!

  • @SamrawitTamirat
    @SamrawitTamirat หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @ትንሳኤደስታ
    @ትንሳኤደስታ หลายเดือนก่อน +2

    ❤"አቤቱ ጌታዬ አንተን አምኜ እንድጓደድ እርዳኝ ቃለ ህይወትን ያሠማልን"❤

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 หลายเดือนก่อน

    🙏 Amen እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነዉ , stay blessed Kesis 🙌

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 12 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SadsLscy
    @SadsLscy หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አለቹ እንኳን ለሊቀመላኩ ለቅዱስ ሚካዔል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @masaret6014
    @masaret6014 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsratAsrat-iv1qr
    @AsratAsrat-iv1qr หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qalheywet Yasemalen Abatachin Alemamenachinen Yerdaw Egziabher ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራሔልጊርማ
    @ራሔልጊርማ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለህይዉትን ያሰማልን አባታችን

  • @dehnatube
    @dehnatube หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ!

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @lemlemkiflestion6517
    @lemlemkiflestion6517 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህር

  • @demisrefisa8092
    @demisrefisa8092 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን።❤❤❤

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @SaadSaad-d3f
    @SaadSaad-d3f 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetualehegnlakew4033
    @genetualehegnlakew4033 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ፡፡አሜን አሜን እምነት!

  • @amanuel2727
    @amanuel2727 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን, ጌታ ቅርቤ ነዉ!!!

  • @ZainaZaina-n9x
    @ZainaZaina-n9x หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን ቃልህይውት ያስማልንንን አባቴችንን

  • @yohannesh.giorgis5215
    @yohannesh.giorgis5215 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔር አጠቤ ባይሆንማ በብቸኝነት በሰው ሀገር ምን እሆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤

  • @lydia7654
    @lydia7654 หลายเดือนก่อน

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @hamelmalniguse7708
    @hamelmalniguse7708 27 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂዋት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @KidestBegashaw-n4u
    @KidestBegashaw-n4u หลายเดือนก่อน

    በብዙ ይቅር በለኝ እንደምትወደኝ አውቃለው የኔ ጌታ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    የልጄ ስም ነው ያቆብ። ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @smret5569
    @smret5569 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @fah5400
    @fah5400 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ማምራቺን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ หลายเดือนก่อน

    በእውነት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @addisukefla2438
    @addisukefla2438 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን። መምህር

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 หลายเดือนก่อน

    Egzabhier hulie kenega endehone temralhugn kalehiwot yasemalen abatie 🙏🙏🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሁሌም ከእኔ ጋራ ነው ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን ❤አሜን❤አሜን❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረስን🙏🙏🙏

  • @SenaitGebreyes
    @SenaitGebreyes หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚባርክ መልእክት ነው መንፈስ ቅዱስ ይደግፈን አሜን።

  • @MuluDememe
    @MuluDememe หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትምህርቱ አጭር ደቂቃ ሁኖ ጥእሙ የእግዚአብሔር ቃል ልብን የሚያድስ ነው

  • @lomitube2973
    @lomitube2973 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በምንም ሁኔታ ውስጥ ከእኔ ጋር ነው የክብር ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቤሔር ከእኔጋ ነው ሁሊም አጠገቢ ነው አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ❤️

  • @meronbelachew3426
    @meronbelachew3426 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @aynalemashe6794
    @aynalemashe6794 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ !!!

  • @ZarihunTazaraa-l4b
    @ZarihunTazaraa-l4b หลายเดือนก่อน +1

    ameen ameen ameen❤❤❤❤❤

  • @asteramha09
    @asteramha09 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይመት ያሰማልን🙏🏼

  • @asmeromteklu2770
    @asmeromteklu2770 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን❤

  • @tigistlibu7464
    @tigistlibu7464 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልኝ

  • @dragohd4241
    @dragohd4241 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን!!!

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤

  • @AsterHailu-r1b
    @AsterHailu-r1b หลายเดือนก่อน

    Amen .enem egizeabher semay lay yale +letewesenu sewoch bicha yemikerbachew neber emimeslegn .ahun gin kene gar mehonun eyayehugn new egizeabher ymesgen amen 🙏.

  • @astergebre3893
    @astergebre3893 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤