እግዚአብሔርን ለመረዳት ይህንን መረዳት|Manyazewal Eshetu Podcast EP.67|Kesis Ashenafi G/mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 326

  • @Alem844
    @Alem844 หลายเดือนก่อน +87

    ማንያዘዋል እናመሰግናለን🙏ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም በመዝሙራቸው በትምህርታቸው ድንቅ መምህር ናቸው መድሃኒያለም በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842 หลายเดือนก่อน +44

    ቀሲስ አሸናፊ የሆነ እግዚአብሔር የሰጠው ጥሩ ፀጋ አለው እና ሁሌም ስሰማው የመፅናናት ስሜት ይሰማኛል

    • @freweinigebremedhn6160
      @freweinigebremedhn6160 หลายเดือนก่อน

      Me too!!❤

    • @belay5969
      @belay5969 หลายเดือนก่อน

      እኔም 🙏🙏🙏❤️❤️

    • @israeltadese757
      @israeltadese757 หลายเดือนก่อน

      Enem huleee..Dmtsu ergataw...selam ysetegnal...EGZIABHER YATSENAWOT MEMHR

  • @BilenFekra-i3e
    @BilenFekra-i3e หลายเดือนก่อน +119

    አጋፔ ቤተሰቦች የታላቹ ላይክ

    • @adeymulugeta2179
      @adeymulugeta2179 หลายเดือนก่อน

      አለን❤

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

      አለን

    • @SelenaKassa
      @SelenaKassa หลายเดือนก่อน

      Allen allen

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน

      አለን❤

    • @msc501
      @msc501 หลายเดือนก่อน

      አለን

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 หลายเดือนก่อน +21

    ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያምን እጅግ በጣም ነው የምወደው ከእግዚአብሔር ጋር በእጅጉ እንድቀርብ ረድቶኛል ባለውለታዬ

  • @webet2273
    @webet2273 หลายเดือนก่อน +26

    እግዚህአብሄር ይመስገን ማኔ ቀሲስ አሽናፊን ደጋግመህ ብትጋብዛቸዉ ብዙሰዉ ይማራል ትዉልድ ሰምቶ ያምናል ይማራል ቀሲስ ህይወቱም አደበቱም የተባረከ ሰዉ ስለሆነ ለዚህ ትዉልድ በጣም አስተማሪ መ.ምህርነዉ እግዚህአብሄር በፀጋ በእድሜ ያኑርልን ማኔ እግዚህአብሄር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @msc501
      @msc501 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ብዙ ሰዎች ጋ የመድረስ ፀጋ ያለው መምህር ነው

  • @ትንሳኤደስታ
    @ትንሳኤደስታ หลายเดือนก่อน +4

    ❤""የኔ አባት የኔ መካሪ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን""❤

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i หลายเดือนก่อน +4

    መምህር: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ ትልቅ: ትምህርት ና: ምክር: የተማርነው ። ቸሩ: እግዚአብሔር: በእድሜና: በጤና: ይጠብቅልን: አሜን: ❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e หลายเดือนก่อน +5

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ክርስቲያኖች አንድ ነገር ልንገራችሁ የቀሲስን ት/ት ተከታተሉ ስሙ እባካችሁ🙏😍

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 14 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ብየ ልግለፃቸው ❤❤❤❤❤

  • @enku2261
    @enku2261 หลายเดือนก่อน +13

    አባቴ ዝማሬዎችዎ በሙሉለኔ የነብስ ምግቦቼ ናቸው ነብሴ በተራበች ጊዜ ቆርሼ የምመገበው እርሐቤን የማስታግሰው በእርስዎ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እውነት ነው እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል ቃለህይወት የ ያሰማልን

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l หลายเดือนก่อน +2

    Thank You.

  • @yeworkliben
    @yeworkliben หลายเดือนก่อน +13

    የኔ መምህር ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw 3 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቀሲስ እግዛብሔር እረጅም ጤና ይስጥልን

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር ይባርክህ ማኔ ቀሲስ መካሪዬ አባቴ ጠዋት መነሻዬ እግዚአብሔር እድማና ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @meaziethio991
    @meaziethio991 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የምንወዳቸው ቀሲስ አሸናፊ እድሜ እና ጤና ይስጥዎ !!!
    እናመሰግናለን ማንያዘዋል🙏🙏🙏

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 หลายเดือนก่อน +13

    ምን አይነት መልካም አስተማሪ ነው ማንያዘዋል የስራ ዘመንህን ይባርክ::

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 หลายเดือนก่อน +10

    ለአባታችን ለቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለህይወትን ያሰማልን ።

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat หลายเดือนก่อน +21

    አይገርምም መምህር አሸናፊ በዚህ ልክ አዳምጬቸው አላውቅም ነበር እና ተገረምኩ ከየት የለቃቀምኩት ወሬ እደነበረ አላስታውስም (ከቤተክርስቲያን ሊወጡ ነበር የሚል ) እና አለመረዳቴን ተገነዘብኩ ። ሃይማኖት ከመንፈሳዊነት ጋር ሲሆን ግጥም ይላል እሳቸውም ላይ ያየሁት ይሄንን ነው የሚደንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እና የኦርቶዶክስ ትንሳኤ ቀርቦል ። እናመሰግናለን መምህር አሽናፊ እዲሁም ማንዪ ቁጭ ብዪ እግርህ ስር አየተማርኩ ነው በስንት ነገር እደረዳህኝ ብታውቅ ትገረም ነበር ዘመንህ ይባረክ አመሰግናለሁ ።

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር በቤቱ እንዲኖሩ ስለፈቀደ ተመልሰው እንጂ ከነ በጋሻው ጋር ሔደው ነበር
      እግዚአብሔር ከልብ ስለሚፈልጉት ወደ አቤቱታ መለሳቸው
      ለእዚህም እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን

    • @mhretiBiza
      @mhretiBiza หลายเดือนก่อน +1

      እረ አሌዱም ነበር​@@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ

    • @betesaidaalemusong6431
      @betesaidaalemusong6431 หลายเดือนก่อน

      እዚሁ ሆነው ሳይወጡ ክርስቶስን በደንብ እየገለጡ መንጋውን ያስመልጡ ከሔዱ ጥሩ አይመጣም እንኳንም ተመለሱ

    • @serkibelete7706
      @serkibelete7706 หลายเดือนก่อน

      በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል ከኦርቶዶክሳዊ ትውፌት ባህል አሰወጥተው ቃሉ ላይ ብቻ አንጥሎ ለማስቀረት የሚደረግ የተሃድሶ ርዝራዥ ሃሳብ አለና!!!

    • @maggiemaggie7009
      @maggiemaggie7009 หลายเดือนก่อน

      You are stupid morons...,የፅሁፍ ቅዱስ ቃል አትወዱም ፤ያንን ኮተት ገድል ጎትት​@@serkibelete7706

  • @destakeremela-pl4uh
    @destakeremela-pl4uh หลายเดือนก่อน +7

    ቀሲስ አሸናፊ እንኳን ደህና መጣህ ያንተ ትምህርት በጣም ልዩ ነዉ እግዛብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ ዛሬ እጅግ በጣም የምወደው የማከብረው ድንቅ መምህር ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ። መምህር የእርሶ ትምህርቶች አጥንት ያለመልማሉ ያዘነን የተከዘን የጠፋሰውን የበደለሰውን ከእግዚአብሔር ጋራ ያስታርቃሉ ያስማማሉ። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በርሶ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @GT-xi8bv
    @GT-xi8bv หลายเดือนก่อน +13

    የዚህ አይነት አቀራረብ ሠላም ይሰጠናል ።

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
    @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ หลายเดือนก่อน +15

    ቀሲስ አሸናፊ በጣም ከማክረራቸው መምህር አንዱ ናቸዉ የእግዚአብሔር ፍቅር በደንብ በልቤ ውስጥ የሳሉት ❤❤❤

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 หลายเดือนก่อน +5

    የአጋፔ እና የገሪዛን ቤተሰቦች አለን በሉ እስኪ እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቀሲስ እግዚአብሔር በእርስዎ አድሮ እንዴት እንዳከመኝ እኔ ነኝ የማውቀው ረጅም እድሜ ይስጥዎት!

  • @Messiadwa
    @Messiadwa หลายเดือนก่อน +9

    ተመስገን ከዚ ሚድያ በየቀኑ የሂወት ስንቆች አገኝበታለው ። ተባረክ ማኔ ወንድማችን🙏

  • @yonaszewdu6247
    @yonaszewdu6247 หลายเดือนก่อน +6

    Wow ...I am watching it For the 4th time now.....

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 หลายเดือนก่อน +13

    ቀሲስ ተወዳጅ የእግዚአብሔር ሰው፣ በፍሬያቸው ታውቋችሁላችሁ ብሎ ጌታ ነግሮናል
    እርሶንም በሃሳቦት እና በመልካም አንደበትህ ከአፎት በሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል የኛ እንደሆኑ አምናለሁ እስከ ህይወት ፍፃሜዎት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አገልግሎቶን ይባርክ 😍

    • @mhretiBiza
      @mhretiBiza หลายเดือนก่อน

      በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዉስጥ ክብር አለ አንተ ሳይሆን እርሶ

    • @Godloveus1
      @Godloveus1 หลายเดือนก่อน

      @@mhretiBiza እሽ አስተካክላለው

  • @አማዐኔ
    @አማዐኔ หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ หลายเดือนก่อน +9

    ቀሲስ አሸናፊ እድሜይሰጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት
    ወንድም ማንያዘዋል እሸቱ በድጋሜ ስላቀረብከው ከመጽሐፍ ቅዱስ እያነሳችሁ ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን የሚገርም ትምህርትነው 😍😍😍

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 หลายเดือนก่อน +10

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር በሳቸዉ አድሮ ሂወቴን ቀይረዉታል እድሜ ይስጣቸዉ

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 หลายเดือนก่อน +3

    ማንያዘዋል እሽቱ በጣም ነው የማመስግነው በግሌ ምክንያቱም በጶድካስቱ የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም የሚያስተምሩና ዕውቀትን የሚጨምሩ ናችው እናመግናለን ቃለህይወት ያስማልን ተባረኩ❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 18 วันที่ผ่านมา

    እረጅም እድሜ ይስጦት ውዱ መምህራችን መዝሙሮ ነፍስ ያድሳል አንደኛ አዳማጪ ነኝ❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ በተረጋጋ አንደበት ሁልጊዜ ወንጌልን የሚመግበን መምህራችን ፀጋውን የብዛልን።

  • @seraye9862
    @seraye9862 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!

  • @meazameaza
    @meazameaza หลายเดือนก่อน +8

    ቀሲስ እግዚአብሔር የሚነገርባቸውን መምህር ናቸው ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you !!!! Amazing person,Amazing personality!!!! Kesis Ashenafi Tebareklign.Bebizu telewchebhelew,bizu negerocin betimhrtih teshagraylew.Enamesegnaln betam.Agape the Orthodx.

  • @Godisgood-ig1mt
    @Godisgood-ig1mt หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ቀሲስዬ እወድሃለሁ ስለ እግዚአብሔር ስትናገር አይጠገብም አመሰግናለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e หลายเดือนก่อน +4

    ማኔ በጣም በጌታ የተወደዱ አባት ነው ያቀረብክልን የኔ አባት ቀሲስዬ መምህሬ ዘመኑን የዋጁ አባት ዘረዎት ይባረክ እግዚአብሔርን እንዳቅ ያደረጉኝ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤😢

  • @hiwotendale3254
    @hiwotendale3254 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ድንቅ መምህር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥክ ማንዬ ይሄን የመሰለ ግሩም መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @Siiiwede
    @Siiiwede หลายเดือนก่อน +23

    እግዚያብሔር ባይኖረን ኖሮ ምን እንሆን ነበር?ማንንስ ምን አድርግልን ብለን እንጠይቅ ነበር ? ደጉ አባታችን እግዚያብሔር ግን እኛ ልጆቹ እንደምናጠፋ እንኳን ሲያውቅ እንዳንጠፋበት እንዳንርቅበት ቀድሞ ንስሃን አዘጋጀልን 🙏

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +14

    አጋፔዎች ቀሲስ ያስተምራል ሼር አድርጉ

    • @selamtesfay3521
      @selamtesfay3521 หลายเดือนก่อน

      አጋፔ ማለት ግን ምን ማለት ይሁን ወገኖቼ😊

  • @BeteAkotetTube
    @BeteAkotetTube หลายเดือนก่อน +3

    ብዙ ያልተነገረላቸው የምወዳቸው አገልጋይ ቀሲስ አሸናፊ ❤❤❤

  • @AsterBekele
    @AsterBekele หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስዬ እግዚአብሔር የባረከህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ሰለሰጠህን እናመስግን ❤❤❤

  • @ayni5236
    @ayni5236 หลายเดือนก่อน +7

    እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት። ማኔ እናመሰግናለን።

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 หลายเดือนก่อน +1

    Betam des ye mil tmhrt new amen 🙏

  • @BrktiGebre-up6tb
    @BrktiGebre-up6tb หลายเดือนก่อน +1

    Thanks many lbye des alew kalehiwet basemaln kisis

  • @briktimasresha5386
    @briktimasresha5386 หลายเดือนก่อน +6

    This is going to be epic. Best podcast mane! Kesis edme ena tena. Tsegaw yabzalot.

  • @JerusalemBirhanu-id6ne
    @JerusalemBirhanu-id6ne หลายเดือนก่อน

    መምህር ስለ እርስዎ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው!!!

  • @senaySelam
    @senaySelam หลายเดือนก่อน +3

    ቀሲስ ፀጋዉን ያብዛልህ ትሁት መልካም ትክክለኞ የኦርቶዶክስ አባት አገልጋይ እግዛቤሔር ከነመላ ቤተሰብክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ 🙏❤

  • @kidistayalew8009
    @kidistayalew8009 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴ! እኔ እምወዳቸው መዝሙሪች አባቴ የርስዋ ነው? እናመሰግናለን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::

  • @Saba-7
    @Saba-7 หลายเดือนก่อน +2

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 หลายเดือนก่อน +5

    መምህሬ ቀሲስዬ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾

  • @belayneshgeleta9672
    @belayneshgeleta9672 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼የሚያፅናና የሚያስተምር podcast ። ቀሲስ እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ማኔ ተባረክ 🙏🏼🙏🏼ስራህ የተባረከ ይሁን የማረ ህይወት ይስጥህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Akielsa
    @Akielsa หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት🙏 ማኔ እናመሰግናለን😊❤

  • @betelihemguade8491
    @betelihemguade8491 หลายเดือนก่อน +2

    ክርስትና ፤ እግዚአብሔር ህይወት ሲሆን እንደዚህ ይነገራል። ቀሲስ ህይወት የሆነውን እግዚአብሔርን ስላስተማሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ በቤተክርስቲያን ይጠብቅልን።ቀሲስም ማኔም በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @wubshetAschalew
    @wubshetAschalew หลายเดือนก่อน +2

    አምልኮ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመር ማለት ነው
    ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰለ እርሶ ማኔ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍

  • @fikertefentahun9800
    @fikertefentahun9800 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን! ሁለታችሁንም

  • @belay5969
    @belay5969 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ ሰመቶ የማይለዉጥ ማን አለ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይባከው ማናዘዋል ተረጋጋ ጠይቅ አዳመጥ በማያስክም አትሳቅ አንተ ጠያቂ ነክ ተጠያቂው አንዴት ያዉራ ይቅርታ ግን 🙏❤️❤️❤️

  • @tegonalogisticsplc3389
    @tegonalogisticsplc3389 หลายเดือนก่อน +2

    ቀሲስ አሼ ብዙ ነገር ስለምታስተምረኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን♥️🙏

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ หลายเดือนก่อน

    እርጋታቸው እንዴት እንምድላቸውን😍 የዝማሬ ፀጋ ያላቸው አባት ናቸው::

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር የሰጠዎት የዝማሬ ፀጋ ድንቅ ነው መዝሙሮችዎ አጥንት ያለመልማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይባርኮት

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን መምህራችን በጣም ጥቃሜ ትምህርት ትምርያልው ዉንደሜ እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰበሀ ጋር ይሰጥልን ዉንደሜ

  • @hiwotwslassie
    @hiwotwslassie หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቀሲስ እዴት አድርገው አቅርበው የአለም ፈጣሪን ጌታችን አምላክ አችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እዳሳዩን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከዚህ በላይ እሚአገለግሉበት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን።

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቄሲስ።ያገልግሎትዘመን ያርዝምልን
    የውነት ማንያዘዋል ካለመሰግን ዐላልፍም።ምግብየሆነትምርታቸውን ሥለጋበዝህን።እግዚአብሔር ዐብዝቶ
    ይባርክሕ።ለወደፊትም ዕደነዚሕአይነት አባቶች።ያስፈሉጉናል የዘመኑሚዲያ ዕደምታውቀው ሥለስጋችንነው ስለዚሕ
    ለነብሣችንም።ያሥፈልገና።በረከታቸው።ይድረሰን አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤🌷🌷

  • @lydiaasrat9034
    @lydiaasrat9034 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏
    በጣም አስተማሪ ነዉ!

  • @kidistayalew8009
    @kidistayalew8009 หลายเดือนก่อน +3

    አባቴ ስሰማህ እፀናናለሁ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 หลายเดือนก่อน +4

    Egziabher ymesgen Amen AMEN Amen
    Kesis Ashenafi teketatay ney❤❤❤❤❤

  • @SamrawitJejaw
    @SamrawitJejaw 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ የተመለስኩ በእሳቸው ትምህርት ነው እግዛብሔር ይመስገን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወዳቸው አገልጋይ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @zena4992
    @zena4992 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ አሸናፊ አባታችን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜ ጤና ይስጠወት ከፀጋላይ ፀጋ ያድለወት የእረሰወን ትምህርት ስሰማ ፍፁም ሰላም ይሰማኛል የኛ ድንቅ አባት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
    ወድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን ስላቀረብህልን❤❤❤❤
    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im หลายเดือนก่อน +2

    እግዛቢሃር ይመስገን❤❤❤❤

  • @rishanalem9731
    @rishanalem9731 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት በሁሉም ህይወቶት አስተማሪ ኖት መዝሙሩ መፅናንኛ ነውበእውነት ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏

  • @ElsabetJimmy
    @ElsabetJimmy หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 😊

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 หลายเดือนก่อน +2

    I can’t wait to seat down and sock it in all. I have already liked and commented. This is how much I love Kesis.

  • @fitsumyasabu4522
    @fitsumyasabu4522 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @amanuelbekuma8373
    @amanuelbekuma8373 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን🙏

  • @mhretiBiza
    @mhretiBiza หลายเดือนก่อน +1

    የወልቂጤ እንቁ መምህራችን ዘመንህ ይባረክ ልጆችህን የአንተ ፀጋ ይስጣቸዉ መምህሬ እወድሀለዉ

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤🙏

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ7ሐ หลายเดือนก่อน

    Bro geta yibarkik ❤❤❤❤

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝመው ድንቅ መምህር ናቸው ቀሲስ መዝሙራቸው ሁሉ እኮ ስብከት ነው እዴት ብለህ ተገኘህ እኔቤት የሚለው በእንባ ነው የማዳምጠው አዳምጨው እራሱ አልጠግብም ሁሌ አዲስ ነው።

  • @meronsolomon7983
    @meronsolomon7983 หลายเดือนก่อน +1

    Kesis egziyabhar yebarkwot🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MESELECHMARIAMABEBE
    @MESELECHMARIAMABEBE หลายเดือนก่อน +2

    Lenena lebetesebe hiwet mekeyer Egziabher beerso tetekmo tarike telewitwal. Kesisye enwedotalen.

  • @yonatangeberemdhin5530
    @yonatangeberemdhin5530 หลายเดือนก่อน +6

    I am Protestant, አባታችን እንደእርሶ አይነት የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምሩ አባቶች ይብዙልን🙏🏾 Bro ደግሞ ገድል አታብዢ ✌🏾

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 หลายเดือนก่อน +1

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን! በጣም የሚቀይሩና የሚያስተምር ትምህርት ነው ያገኘነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @abrahaleygebrehiwot9977
    @abrahaleygebrehiwot9977 หลายเดือนก่อน +1

    thank you እግዚአብሔር ይባርካቹ!❤❤

  • @Siiiwede
    @Siiiwede หลายเดือนก่อน +3

    ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረማርያም የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚያብሔር ይጨምርልን 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ አሸናፊ የተረጋጋ መንፈሳዊ አባት እኔማ ስወደው ማኔ አንተንም እወድካለሁ ❤❤❤❤

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek1570 หลายเดือนก่อน +5

    ማኔ አባቴን መምህሬን ስለጋበዚክልን አመሰግናለሁ አንተም ወደ አጋፔ ናልን🎉

    • @serkibelete7706
      @serkibelete7706 หลายเดือนก่อน

      አገፔ ምንድነው የተለየው?

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 หลายเดือนก่อน +1

    endzariy anit mideya des bilogn ayawkim ksesyi yne abati btam des bilognal maniye selakrbiklen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 หลายเดือนก่อน

    ከቃላት በላይ ነዉ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተም ወንድሜ ተባረክ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት በትምቶ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም ስለ ምትጸልዩልን ስለ መትባርኩን እግዚአብሔር ይስጥልን የኛ መካሪ አባት❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 หลายเดือนก่อน +2

    Kale Hiwot yasemalen ❤️ Abathen kesis Ashenafi ❤🎉🎉🎉🎉🎉