የአብ የድንግል ልጅ:: የቀሲስ አሸናፊና ቤተሰቦቹ መዝሙር በቪዲዮ:: ye Abe Ye dingel Lij

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 424

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 3 ปีที่แล้ว +62

    ወይኔ ስታምሩ እች ደግሞ አዲሷ ልጅ ናት የዚህ ቤተሰብ በመሆኔ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ 3 ปีที่แล้ว +15

    ወይኔ መታደል ደስ ሰትሉ ጌታ ሆይ እንዲህ ያለ በአንተ ፊት ያማረ ቤተሰብ ስጠኝ የኔ ዉድ ጌታ
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ

  • @yemariam
    @yemariam 3 ปีที่แล้ว +44

    ለንስሀና ለስጋና ደሙን ለመቀበል የበቃሁት በአንተ ትምህርት ነው መምህር 🙏💐 እመብርሀን ቸሩ መድሀንያለም አብዝቶ ይባርክህ ከነመላው ቤተሰብህ 💚💛❤️💐🙏🙏🙏🙏

    • @girmatadesse3310
      @girmatadesse3310 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ታመራላችሁ እግዜሐቢር ይባርካችሁ ዝማሪመለአክ የሰማልን

    • @teddyreta3077
      @teddyreta3077 2 ปีที่แล้ว +2

      Enam egzhabher yimesgen

    • @yemariam
      @yemariam 2 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው 💚💛❤️

    • @nebiudaniel
      @nebiudaniel ปีที่แล้ว +3

      በፀሎት አስበኝ እኔም ለዚህ ክብር እግዚአብሔር አምላክ እንዲያብቃኝ

    • @WeyneshetWolde-ly1xe
      @WeyneshetWolde-ly1xe ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen❤❤❤

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 3 ปีที่แล้ว +46

    የኔ ትሁት መምህር ቀሲስየ እንደትእኮ እንደምታምሩ በእውቀት በትህትና በመልካምነት የምትታወቅ ያባቴ ልጂ ተባረክልኝ።ቤትህ እስከማታ ሙሉ ይሁን።ል

  • @cofimcofim7881
    @cofimcofim7881 3 ปีที่แล้ว +9

    የአብ የድንግል ልጅ ኢየሱስ
    መድሀኒትቴ ክብሬ
    እኔ አንተን አምኜ አላውቅም አፍሬ
    አንተን ተከትየ አላውቅም አፍሬ
    እልልልልለልልልልልልልለልልልል ክብር ለስሙ ይሁን 🙏🙏🙏
    የተባባረከ ቤተሰብ ቀሲስየ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @hanish4684
    @hanish4684 3 ปีที่แล้ว +26

    ቀሲስ የባረከህ ይባረክ ጸጋን ለፍጥረት ሁሉ የሚሰጥ ጌታ ላንተም ስለሰጠህ ጸጋ ስሙ ይባረክ እኛንም ገዚ ጸጋ እንድንካፈል የረዳን ጌት ታላቅ ነው! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ፍቅርና በረከት ይብዛላችሁ! አሜን!

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 5 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 ปีที่แล้ว +8

    አቤት መታደል ይህን ፍቅር ቤተሰብ ማየት
    ተባረኩልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት መምህራችን ሳያችሁ እንባዬ ድቅን አለ ከደስታው ብዛት እውነት ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ ለኛም አርያ የምትሆኑ
    የምድር በረከት ናችሁ ሰላማችሁ የብዛ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 3 ปีที่แล้ว +9

    የአብ የድንግል ልጅ ኢየሱስ መድሀኒቴ ክብሬ እኔ አንተን አምኜ አላውቅም አፍሬ እልልልልልልልል ኧረ እልልልልልል በሉ ስሙ ይባረክ እሄንንም ቤተሰብ ይባርክ እኛንም ይባርክ አሜን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @ferehiwotalemayehu627
    @ferehiwotalemayehu627 3 ปีที่แล้ว +7

    ተጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ ነው የሰማሁት ቀሲስ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 3 ปีที่แล้ว +23

    አሜን። ክብር ሁሉ ሁሉን ላወረሰን ለእግዚአብሔ ልጅ ለድንግል ማርያም ልጅ ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን!!!
    ዋውው ስታምሩ ውድ ቤተሰቦቼ❤ ጌታ ይባርካችሁ! ጸጋውን ያብዛላችሁ!🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 3 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ትምህርት እናገኛለን ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር በበረከቱ ደጋግሞ ይይችሁ ።

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሪ መላክት ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ እግዝአብሔር ይጠብቃችው

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว +5

    አደራ ጌታ ሆይ ጠላታቸው የእግሮ መርገጫ አድርግላቸው ኩፉ እንዳይነካቸው ልጆቹም አሳድገህ ልክ እንደ አባታቸው አገልጋይህን አድርጋቸው አሜን 🌾አሜን አሜን 🌾🌾

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว +5

    አሰይ በጣም ደስ ይላል እመቤቴ ሰላም ፍቅር ጤና ትሙላዉ ቤታችሁን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሚን

  • @እጉዳይ
    @እጉዳይ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሹዬ ከነቤተሰብህ በጤንነት በፍቅር በበረከት በፀጋ ያኑራችሁ በእዉነት አተፍፁም የእግዚህአብሄሮ አፍቃሪ የአቦ የድግልጅ ኢየሱስን አፍቃሪ እግዚህአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ የኛ መምህር ባከማረግ ከመላ ቤተስብህጋር ግርማሞገሳቹሁ ደስስትሉ የእምዬማሪያም ልጅ ኢየሱስክርስቶስን የብርሀን አምላክ እራሱ ብርሀን የእዉነተኛ ጌቴ እራሱ እዉነት የነገስታት ንጉስ የጌቶችጌታ በመላዉ አማኛች ላይ የምታበራ ላላወቁት የምትመስክር ነህና እሱይጠብቅህ እኔ ሁሏም እሳሳልሀለሁ እዉነተኛ የወጌል አርበኛ 🙏🙏🙏

  • @haymimekonen
    @haymimekonen 3 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    ደስ የሚል ቤተሰብ። ቤሪ፣ ሚኪ፣ ሎይድ፣ አሴር እና ትንሿ ልጅ በሞገስ ያሳድጋችሁ።

    • @viruspos6060
      @viruspos6060 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መልአክ ያሰማልን መ መምህራችን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ ።

  • @eleniandbefekadu
    @eleniandbefekadu 5 หลายเดือนก่อน +5

    የቀሲስን መዝሙርና ስብከት ሰምቼ ህይወቴ ተቀይሯል ሰላምም አገኛለሁ እግዝአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +9

    ❤""አቤት ስታምሩ እሱን አምኖ መጉደል የለም እንዲህ የፈካል ብርሀንን ያለብሳል ❤ስሙ❤ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ❤አምላክ❤ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስን ብሎ ያፈረ የለም ሊኖርም አይችልም እኔ ምስክር ነኝ ቀሲስዬ በረከታችን ነክ ባንተ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው ፀጋ ይብዛለዎት

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 3 หลายเดือนก่อน

      ❤😢

  • @tigist19
    @tigist19 3 ปีที่แล้ว +12

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያገልግሎት ዘምንህን እግዚአብሔር ይባረከው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏☺💙

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 💞💞💞💞💞

  • @መንበረማርያም-ሐ8ቈ
    @መንበረማርያም-ሐ8ቈ 3 ปีที่แล้ว +2

    የተባረከ ቤተሰብ ጸጋውን ያዛላችሁ በበረከት ይሙላችሁ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ስላላችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ይህን ቤተሰብ በማወቄ ብዙ ተባርኪያለሁ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @letshkndey
    @letshkndey 3 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሳማልን በእውነት ፈጣሪ ዕድመና ጤና ከነ ቤተሰበቹ ይስጣቸው ደስ የሚል መዝመር ነው
    ጌታይ ፈጣሪ ሆይ እንደስራይ ሳይ ሆን እንደቸርነት ማረኝ 😭😭😭😭😭

  • @12smart899
    @12smart899 2 ปีที่แล้ว +2

    ምንኛ መታዳል ነው እኔማ የእሳቸው መዝሙር ያስላቅሳኛል እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰቦቹ አብዝቶ አሁንም ይባርካቸው

  • @saram4830
    @saram4830 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ቀሲስ አሸናፊ የድንግል ልጅ እግዝአብሄር ከነ ቤተሰብህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o ปีที่แล้ว +1

    አሜን ስሰማው እምባየ ነው የመጣብኚ የምር መምህራችን የሚገርም መዝሙርነው ፈጣር ቤተሠቦችጋር ሽክፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 ปีที่แล้ว +17

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️ደስታ ነው ያስለቀሰኝ
    ላይክ አንድ ብቻ ሆነብኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እንድህ የተባረከ ቤተሰብ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ እንድህ እንዳላችሁ ክፉ አይንካችሁ መምህራችን ቃል የለኝም ለደስታዬ መግለጫ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mahderb4451
    @mahderb4451 3 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ታምራላችሁ ዋው ቀናሁባችሁ የተባረከ ቤተሰብ ዘሩ ሐረጉ ያየውን የእግዚአብሔር ፍቅር እየተማረ ስለሚያድግ የተባረከ ሆኖ ነው የሚቀጥለው። ክብር ለሱ ይሁን ለዘላለም ! መምህር እረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ ይሁንልህ ተባረኩ!!!

  • @እግዚአብሔርከእኔጋነው
    @እግዚአብሔርከእኔጋነው 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ቃል የለኝም ለመግለጽ እግዚአብሔር ይባርካችው ቀሲስ መምህሬ

  • @messijed1889
    @messijed1889 3 ปีที่แล้ว +1

    መ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባርኩ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦቻዎ ይጠብቀዎች ውድ መ መምህር

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰይ ሰታምሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት

  • @እግዚአብሔርእራኛዬነው
    @እግዚአብሔርእራኛዬነው 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልል ዝመሬ ምእለእክትን ያሰማልን አቤት ስተምሩ እግዚአቤሔር በቤቱ ያኑራችሁ

  • @hermelahaila
    @hermelahaila 3 ปีที่แล้ว +5

    የዘወትር መካሪ መምህራችን ቤተስዎን እግዝያብሄር አምላክ ይባርክልዎ

  • @lydia7654
    @lydia7654 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መልዓክት ያሰማልን መድሃኒያለም እድሜ እና ጤና ይስጣታችሁፈ ልጆቻችሁንም
    በ ቤቱ ያሳድጋቸዉ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    የአብ የድግል ልጂ መድሃኒቴ ክብሬ😭⛪🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
    @የማርያምልጅ-ኈ2ኰ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ እግዚአብሔር አምላክ ቤተስቦን ይባርክሎት በጣም ነው የምታምሩት

  • @banchayehuyamariyamlij9971
    @banchayehuyamariyamlij9971 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልል ጸጋውን ያብዛላቹ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን 😍🌷🌷🌷🌷

  • @brihankitaw6627
    @brihankitaw6627 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
    ስታምሩሩሩ!! በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ!
    እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በጤና በፍቅር በሞገስ ያሳድግላችሁ!

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ ደስ የምቱሉ አምላክ ጠገዉን ፍቅሩን ያብዛላቹ መምህራችን ለእኛ አስተማሬ እንተን የሰጠን አምላክ የድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ስሙ የተመሰገነ የሆን 🙏🙏🙏

  • @selamgezahegn3157
    @selamgezahegn3157 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ታምራላቹ ውብ ቤተሰብ ናቹ ዘመናቹ ይባረክ አሜን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኘ2ጘ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @letish3773
    @letish3773 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ እግዚአብሔር ቤታቹ ይባርክ
    ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን 👏👏❤

  • @Kedest-fz7lx
    @Kedest-fz7lx 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen elelelelel amen amen and 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤.egezaber.yebarikachuu.sitamuruuu.tamesigan❤❤❤❤❤

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣብዝትቶ ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ደስ ትላላቹሁ🙏🙏🙏

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልኝ ይሄን ያደረገ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በ እውነት ፀጋውን ያብዛላቺሁ የተባረከ ቤተሰብ ምን እደምል ቃል አጠረኝ ኦፍፍፍ በብዙ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘማራመላእክትን ያሰማልን
    ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ትምረት እናግኞለን እግዜአብሔር በበርከት በፅጋ ቤታችውን ይሙላው

  • @abrehettewelde3502
    @abrehettewelde3502 3 ปีที่แล้ว +2

    Zmare melaekt yasemalen Egzabiher yibarkachu betam des yemtlu family

  • @tub7312
    @tub7312 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል መልካም ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ በደሙ ተሸፈኑ 🙏🙏🙏 መምህር ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው በእውነት ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር አንተና ቤትህን ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው🙏😍🙅

  • @misraktasfey7202
    @misraktasfey7202 3 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልል..ፈጣረይ የባረከቹ በጣም ነው ምታመሩት አንዴዚ አይንት ቤተሰብ አንደሰጠኝ ተመኞህ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የአብ የድንግል ልጅ እየሱስ መዳንተ ክብረ🙏

  • @urud8496
    @urud8496 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ቤተሰብ እግዚአብሕር ይባርካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እርሰውንና ቤተሰብን እግዛብሄር ይባርክ እድሜናጤና ይሰጥልኝ።
    የወለተ ህይወት ነኝ ይፀልዬልኝ።

  • @አፀደየድንግልልጅ
    @አፀደየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    እልል ልልል ዠማራ መለክት የሰማልን ቤታችሀ በበረከቱ ይሙላ ስታምሩ❤️❤️❤️

  • @emebetemary5239
    @emebetemary5239 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን በድልለምያኖረዉ ጌታ ክብር ይሁንለት ተባረኩ በጌታ የተወደዳችሁ ዉድ ቤተሰቦቸ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ZadoZadoZadozado-yw8kf
    @ZadoZadoZadozado-yw8kf ปีที่แล้ว

    ምን አይነት መመረጥ መታደል ነው ሙሉ ቤተሰብክ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምታስቀኑት ለመዝሙሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ስታምሩ እመቤታችን ትባርካቹህ

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይይይይይይይ ደስ ስሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ቀሲስየ የኛ እንቁ በጣም ልዩ ቤተሰብ ናቸው ቤተሰቦችህ መንፈሳዊ ቅናት ነዉ የቀናሁት በፀሎትህ አስበኝ እንዴ እርሶ ህይወት እንድኖሮን ወለተ ክሮስ በእውነት በጣም እውዳቹሃለሁ

  • @maranata770
    @maranata770 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ይጠብቃቺው
    ስላየዋቺው ደስስስ ብሎኛል

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በቃ በቻ ሳይይሆን በህይወት የምትስብከን ጌታ የርዳህ ጸጋው የበዛልህ መምህራች እጅ በጣም ታምራላችሁ 💗

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 3 ปีที่แล้ว +4

    GOD bless you Asheye. May the LORD protect you from any harm

  • @ayenachewmengistu4295
    @ayenachewmengistu4295 3 ปีที่แล้ว +1

    melkam beteseb geta abzito yibarkachiw kesisiye

  • @almazhadgu1848
    @almazhadgu1848 3 ปีที่แล้ว +5

    ቤትህና፡ቢተሰብህ፡ይባረክ፡እባታችን፡በፀሎት፡አስቡን።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛ አባት እየሰራ ያሳያል ዘመናችሁ ይባረክ ሚስትክም መልካም ሴት በመሆኗ ነው የምትቀበልክ ❤❤❤👏👏👏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ 🙏 ደስ የሚል ቤተሰብ🙏

  • @magicallcell413
    @magicallcell413 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይ ስታምሩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏🤲🤲🤲⛪⛪⛪🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ 💛💚❤️😘💕💕

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ቤተሰብ አብዝሀኛዉ ሁሉም እዳተ ብዙልጅ መዉለድ አለባቸዉ ምእመኑም ከናተ ልምድ የወስዳል

  • @eduam2859
    @eduam2859 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝያብሔር ሲወድ ና ለራሱ ሲመርጥ ብቻ ነው እንዲህ አይነት ፀጋ :: ተባረኩ እግዝያብሔር ይባርካችው::

  • @Nataniemneng
    @Nataniemneng 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን ጸጋው ያብዛላቹ እግዛቢሄር ይጠብቃቹ

  • @jarryfqere1514
    @jarryfqere1514 3 ปีที่แล้ว +1

    Yetbark betesb tsegawen chemro chemro yabzalach egziabher yebarkachu ❤

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይድረሰው ለአምላኬ መድሀኒቴ ለእግዚያብሄር አሜን🙏🏼 ዝማሬ መላዕክ ያሰማችሁ 🙏🏼👍አሜን

  • @סלומוןטספה
    @סלומוןטספה 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ መምህራችን ልዩ ነህ በጣም ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ፈጣሪ አሜን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማል👏👏👏እግዝአብሔር እርሶንና ቤተሰቦን ይባርክ

  • @ትዋህዶ
    @ትዋህዶ ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጡ ቀሲስ አሸናፊከፍቶኝ ነበር ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ይመስገን አዲስ የማርያምን መዝሙር እንጠብቃለን መምህርዬ በሚጣፍጥ አንደበቶ አዲስ አልበም

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልል👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ይሰማልን እልልልልልል👏👏👏👏💚❤💛⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ተባረኩ የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @ድንግልአማለጄናት
    @ድንግልአማለጄናት 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ ማለህክን ያሰማልን አባታችን
    ጌታ አምለክ ፍቅራችውን ያብዘለችው

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ..... ይባርካችሁ
    መዝሙሩም : ትምህርቱም እጅግ ያበረታል
    እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ🙏

  • @abeba1
    @abeba1 3 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ መምህር🥰 ተባረኩ ደሞ እጅግ የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ❤

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃስስ ዝማሬ መለእክትን የሰመለችሁ ለሞለው ቤቴሰቦች በጣም ደሰ ትለለችሁ ምሰሌ የምትሆኑ ቤቴሰብ ነችሁ በቤቱ የፅናችሁ ፀጋ ይብዘለችሁ

  • @birukambachew
    @birukambachew 3 ปีที่แล้ว +7

    I'm very happy to see you all your families and giving to such kind of worship to our Almighty . God bless you again and again.

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል መታደል ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ክርስቶስ 💙💙⛪️⛪️💜💜⛪️⛪️❤️❤️⛪️⛪️

  • @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
    @ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንትን የማለመልም የመላእክትን ፃእመ ዝማሬ ያሰማልን በእውነት በጣም ታምራላችሁ እንዲህ በሞገስ ያስዋባችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተባረ ይሁን

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀሲስ በጣም ነው የምታምሩት ለበረከት ሁኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በእድሜ በፀጋ ይጠበቃቹ አሜን

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
    @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሪ መላክት ያሠማልን
    ፀጋውን ያብዛላቹህ 🙏🙏

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንዝማሪመላክትያሰማልን
    የተቀደሰቤተሰብይሁን
    እግዛብሔር"በፀጋበሞከሰ
    ያሳድጋቸሁ

  • @hyatathup3022
    @hyatathup3022 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔረ፣ሠላም፣ጤና፣ያብዘለችሁ፣እንወደችሁለን♥❤❤❤❤❤💐💐💐🙏🙏🙏

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰመልን ቀሲስስ መዝሙረወ ሁሉ ነፍርን ያረሰርሳልን አምላክ መላው ቤተሰቦቻችሁ በምሕረቱ ጥላ ይጥብቅልን

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ጸጋውን ይሥጣቹ ተባረኩ

  • @obsitumotuma5652
    @obsitumotuma5652 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelelelelelele
    👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏
    Elelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelel
    Zemare malekt yasemalen
    Egzabher berektun yestachu yetabekachu🙏🙏🙏❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ፀጋውን በረከቱን ፍቅሩን ያብዛላቹ በጣም ታምራላቹ

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብዎ ይጠብቅልን!!!

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይይ ደስስ የሚል ቤተብ እ/ር ይበርከችሁ 🙏🙏

  • @Mes355
    @Mes355 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስስሰ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋው ያብዛላችሁ 😍😍🤲🤲🤲🤲💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒🤲💒😍💒💒😍💒😍💒😍💒🌿🕯🤲🕯😍😍🤲

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ መዝሙሮችሕን ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ ደሞ መረቤን በአሳ የመላ ማን አለ ከአምላኬ ሌላ የሚለው መዝሙርሕ በጣም ነው የምወደው የአገልግሎት ዘመንሕ ፈጣሪ ይባርክልን

  • @mimiethio7493
    @mimiethio7493 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ይሰጥልን ፈጣሪ