ዘምር ዘምር አለኝ ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 882

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +73

    ለካ ስብከትህ ብቻ አይደለም ዝማሬህም ልብ ያሳርፋል እግዚአብሔር የጨምርልህ መምህር

  • @hannamelese454
    @hannamelese454 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህር ኤግዚሃብሔር ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mekdeswondimagegn3563
    @mekdeswondimagegn3563 3 ปีที่แล้ว +9

    ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ 2/ የ አምላኬን ቸርነት እንዴት ብዬ ልርሳ ያደረገልኝን እንዴት ብዬ ልርሳ!!!

  • @buratube3783
    @buratube3783 2 หลายเดือนก่อน +5

    #መረቤን_በዓሳ_የመላ
    መረቤን በዓሳ የመላ /2/
    ማን አለ ከአምላኬ ሌላ /2/
    ነገር ሁሉ ውብ የሚሆነው
    ባንተ ነው ጌታ በአንተ ነው
    አዝ.......
    በሥምህ ስንጀምር ፍጻሜያችን ያምራል
    አጅህ ከእኛ ጋራ በጥበብ ዪሰራል
    ከቶ ያላንተ ፈቃድ ማን ከዚ ደረሰ
    ደስ ብሎት ያደረ ተድላን የቀመሰ
    አዝ.......
    ከብዙ ድንቢጦች እበልጥብሀለው
    የማትዘነጋኝ ነህ ይህንን አውቃለሁ
    የግራው መንገዴ በቀኝ የምትመራ
    ተስተካክያለሁ ስሆን ካንተ ጋራ
    አዝ.......
    አቤኔዜር አለ ሳሙኤል በቋንቋው
    በጨለማው ዘመን ስለረዳኸው
    አንተን የታመነ ሲሳዩ ይበዛል
    ባዶውን የወጣ አፍሶ ይመለሳል
    አዝ.......
    መኝታው ይሞቃል እንጀራው ያጠግባል
    እግዚአብሔር ካለበት ኑሮ ይደላደላል
    እልፍ ብንሰበስብ ብዙ ቢኖረን
    ጸጋው ከሌለበት አይደምክም ድንኳን
    ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም

  • @betelihamgatnet123
    @betelihamgatnet123 6 ปีที่แล้ว +193

    ቸርነቱ እንዴት ይርሳል በመላእክቱ በቅዱሳኑ በፃድቃን በሰማእታቱ በነብያት በሀዋርያቱ በዚህ ሁሉ በስማቸው እያለ በገባልን ቃልኪዳን የእለት እለት በደላችነን የሚደመስስ እግዚያብሄር የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ሞታችነን በሞቱ ሞቶ የተነሳ የእዳ ደብዳቤችን የሰርዘልን ያደርገልን እንዴት ይርሳል ክብር ለሱ ይሁን!!!

  • @ruthtadesse4808
    @ruthtadesse4808 2 ปีที่แล้ว +21

    መዝሙሩ ሲዘመር ፊቱ ላይ ያለው ደስታ ሁሌ ያስደስተኛል

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ ปีที่แล้ว +2

      በጣም እኔ እራሱ ደስታው እንዴት እንደሚያስደስተኝ ፊቱ በደስታ ያበራል

    • @bullodengia9755
      @bullodengia9755 9 หลายเดือนก่อน

      w are 1112r❤❤❤😢😢e😂l
      -wj1ln5qg8t

  • @zewditudessalew3047
    @zewditudessalew3047 3 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ድንቅ መዝሙር መቼ እንደምጠግበው አላውቅም መ/ር/ቀ/ዘ /አ"""""ዝማሬ መላዕከሰት ያሰማልን።

  • @abaymanges619
    @abaymanges619 3 ปีที่แล้ว +4

    መታደል ነው በሁሉም እግዚአብሔር ያደለህ መምህር ጡኡም ዝማሪ እድሜ ጤና ይስጥወት

  • @helengessesse616
    @helengessesse616 4 ปีที่แล้ว +47

    መኝታው ይሞቃል እንጀራው ያጠግባል
    እግዚአብሔር ካለበት ኑሮ ይስተካከላል
    ብዙ ብንበለፅግ እልፍም ቢኖረን
    ፀጋው ከሌለበት አይደምቅም ድንኳን።
    ይሆ ሰነኝ ተረስተዋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @abrhamzewdie7809
    @abrhamzewdie7809 4 ปีที่แล้ว +12

    "በህይወቴ ትልቅ ትርጉም ያለው ዝማሬ ነዉ"ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልል

  • @kurihailamariam3104
    @kurihailamariam3104 2 ปีที่แล้ว +4

    በቅድስት ቤተክርስትያን አውደምህረት ላይ እስካይክ በጣም እናፍቃለሁ መምህር አሸናፊ

  • @genettafesse5554
    @genettafesse5554 ปีที่แล้ว +10

    በእውነቱ ኦርቶዶክስ መሆንእድለኝነት ነው 😇 ዘማሪ መላእክት ያሰማልን የቤተክርስቲያን ዕንቁ ሰው 🙏🏾

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 10 หลายเดือนก่อน

      No Geta eyesusen mawek ena besu mamen edelegnenet newu

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese หลายเดือนก่อน

      Ena anawukewum eda ache menafek achem awekut belshe tchefralshe gatan yaweke edeze yzemeral eje achefrem mafrawoche

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 ปีที่แล้ว +9

    ልብን ይቀሰቅሳል በውነት መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.... እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +55

    ❤""ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ ❤የአምላኬን❤ ቸርነት እንዴት ብዬ ልርሳ ያደረገልኝ እንዴት ብዬ ልርሳ እጅግ ድንቅ የሆነ መዝሙር በሰማው ብሰማው አልጠግበውም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @astertube3612
      @astertube3612 4 ปีที่แล้ว

      አሸናፊ መናፈቅ እኮ ነው ።

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 4 ปีที่แล้ว

      ውይ መናፍቅ ሆነ እንዴ ለዛ ነዋ እንዲህ ከሰዎች ልብ ላይ የጠፋው እዚ usa ያሉት አብያተ ክርሰቲያናት እንደ ቀድሞው መዝሙሮቹ አይሰሙም በእምነቱ ጠንካራ ይመሰለኝ ነበር ይሁና ልቡናውን ድንግል ማርያም ትመልሰልን ነው የሚባለው ሌላ ምን እንላለን ለዚ ክብር ያበቃችውን እናት ቤተክርስቲያንን መክዳት ይከብዳል በድጋሚ ልቡናውን ይመልሰልን🙏

    • @eleniberhanudenboba879
      @eleniberhanudenboba879 4 ปีที่แล้ว

      Reply

    • @eleniberhanudenboba879
      @eleniberhanudenboba879 4 ปีที่แล้ว

      Reply

    • @soliyanahafseba9009
      @soliyanahafseba9009 4 ปีที่แล้ว

      @@tsionbaheran468 57i88⁸

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 6 ปีที่แล้ว +81

    መረቤን በአሳ የሞላ
    ማን አላ ከአምላኬ ሌላ
    11ግዜ አዳምጬ አልጠግብም አልኩ ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 ปีที่แล้ว +1

      የሚሉት ብዙ አይሰማም።

    • @SaraSara-gk4vj
      @SaraSara-gk4vj 4 ปีที่แล้ว +1

      ተሀድሶ

    • @astertube3612
      @astertube3612 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ መናፈቅ ነ እኮ አሸነፉ ተወግዞል

    • @NourAlqaise-bu3lp
      @NourAlqaise-bu3lp 3 วันที่ผ่านมา

      Ewenet bey Esti

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 6 ปีที่แล้ว +22

    ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ
    ያምላኬን ቸርነት እንደት ብየ ልርሳ
    ያደረገልኝን እንደት ብየ ልርሳ
    አሜን የኔ ጌታ ያደረገልኝ ብዙ ነው ክብሩ ይስፋ አባትየ።

  • @mimizerega8250
    @mimizerega8250 5 ปีที่แล้ว +62

    በስምህ ስንጀምር ፍጻሜያችን ያምራል
    እውነት ነው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

    • @cclkkjnc3377
      @cclkkjnc3377 4 ปีที่แล้ว +4

      እናተ ኦርቶዶክስ አይደለም ሌላ ተከታይ ነው ወገኖቼ አትሳሰቱ

    • @heluabera5628
      @heluabera5628 4 ปีที่แล้ว

      እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ
      th-cam.com/video/cPH606D7xms/w-d-xo.html

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 4 ปีที่แล้ว +1

      @@cclkkjnc3377 ምን ትሰሪያለሽ ታዲያ እዚህ ልብሽን ያብራው

    • @yamagest2151
      @yamagest2151 4 ปีที่แล้ว

      @@cclkkjnc3377 ተሳስተሻል ስተትሽን አርሚ

    • @godislove5098
      @godislove5098 3 ปีที่แล้ว +1

      @@heluabera5628 እባክሽ አስረጂኝ ሁሉ ሰው ታድሶ ነው ይላሉ 😐

  • @abagkenglish.grammer2292
    @abagkenglish.grammer2292 6 ปีที่แล้ว +76

    አይ አለመታደል ይህን የመሰለምስጋና ምን አይነት ሰው ነው ይምትሉ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነው በዚህ ዝማሬ ልቡ የማይነካ ፍጥረቱ ከእግዚአብሔር አይደለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ምስጋና

    • @gshg3306
      @gshg3306 6 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመልክት ያሰማልን

    • @chaltoalg5670
      @chaltoalg5670 6 ปีที่แล้ว +1

      Aba Gkenglish. Grammer Ameen Ameen Ameen Ameen

    • @asegedechtenkir1478
      @asegedechtenkir1478 6 ปีที่แล้ว

      enem gra gebagn ehte

    • @sadaal4177
      @sadaal4177 6 ปีที่แล้ว

      ውድ እህትና ወንድሞቸ እስኪ ሁለተኛውን መዝሙር ንገሩኝ ምንም ቆይቸ ብገባ አሁን ገና ሰማሁት

    • @hanekonjo7363
      @hanekonjo7363 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክክል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ ቀሲስ የህውትን ዜማ ስለምትመግበን ቃለህውት ያስማልን

  • @yuyaolika8471
    @yuyaolika8471 6 ปีที่แล้ว +44

    መረቤን በአሳ የሞላ ማን አለ ካምላኬ ሌላ
    ነገር ሁሉ የሚሆነውን ባንቴ ነው ጌታ ባንቴ ነው
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን

    • @sarahsarah1364
      @sarahsarah1364 6 ปีที่แล้ว +1

      yuya olika

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 ปีที่แล้ว

      እልልል ዝማሪ መላክት ይስማልን

  • @emysol4587
    @emysol4587 4 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ነው እኮ እንዴት ያደረገልንን እንርሳ። በእሱ ቸርነት፣ደግነት፣ታጋሽነት እንዲሁም ፍቅር እኮ ነዉ ያለነዉ። ስንወድቅ አንስቶ ፣ ስንጠም አጠጥቶ፣ ስንቸገር ችግራችን ተረድቶ ላቀለለልን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ። እሱ በተረዳኤትነቱ ይጠብቀን።አሜን ❤❤❤

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 4 ปีที่แล้ว +4

    ዝምር ዘምራለሁ ልቤን ተረሣሣ የአምላክ ኤቸርነት እዴት ብዬዉ ልርሳዉ ኡፍፍፍፍፍ ሰወደዉ አምላኬ ሆይ በሰላም ያገሬ አብቅተኸኝ ብዘምረዉ 🤲🤲🤲🤲 እግዚሐብሔር አምላክየአገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ እኛንም ሰምተነዉ የተግባር እድናዉሎ የርሱ ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 2 ปีที่แล้ว +7

    የሀገሬ ልጅ ዝማሬ መላክት ያሰማልን የባሌ ጎባ ልጆች መቼም ድንግል ማርያም ክደዋት አያቁም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikatadesse4275
    @fasikatadesse4275 4 ปีที่แล้ว +7

    በለቅሶ የማዳምጠዉ መዝሙር እፍፍ😭😭😭🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ወንድማችን

    • @godislove5098
      @godislove5098 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ግራ ገባኝ 😭እባክህ ንገረን ታሀድሶ ነው ሚሉት 🤔 🤔 ኤፍቢ ላይ ሼር አርጌዉ አብደሽ አሉ😑

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 หลายเดือนก่อน

      እንዴ​ ምርጥ ቃሉን እደውሀ የጠጡ አባት ናችው❤❤❤ @@godislove5098

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 4 ปีที่แล้ว +6

    ማን አልኝ ከአምላክ ሌሌ ነገር የሚሆነው ባንተ ነው ጌታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @SamiraMarbawa
    @SamiraMarbawa 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ
    ያምላኬን ቸርነት እንድት ብየ ልርሳ
    Wowo
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saram4830
    @saram4830 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ አምላኬ ለቀሲሳችን የአገልግሎቱን ዘመን ከነቤተሰቡ እረጅም እድሜ ጨምረህ ባርክለት አሜን አሜ አሜን

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 3 ปีที่แล้ว +2

    Edmna ystaenen Amen Amen Amen

  • @nebunice8607
    @nebunice8607 3 ปีที่แล้ว +3

    Wawwwwww yante sbket ssema betam eregagalew egzabher anten yeseten ymesgen mezmurhm mgb new ♥ 🇪🇷🇪🇷

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 5 ปีที่แล้ว +94

    እባካቹ ወንድም እህቶቼ በምታምኑት ፈጣሪ. ይዣችዃለው አትሳደቡ ስድብ ማንን አዳነ አጠፋን እንጂ በስድብ ማን ዳነ በፍቅር እንጂ ተበታትነን አለቅን እኮ እሱ ለኛ ስድብን አላስተማረንም ፍቅርን እንጂ እየሰቀልነው እንኴን አልስደበንም ፍቅርን ስበከልን እጂ

  • @Golgotaa3562
    @Golgotaa3562 ปีที่แล้ว +8

    ልቤ ተስፋ በቆረጠ ጊዜ......የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ........ዝማሬ መልአክ ያሰማልን

  • @buratube3783
    @buratube3783 2 หลายเดือนก่อน +2

    #ዘምር_ዘምር_አለኝ
    ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ /2/
    የአምላኬን ቸርነት እንዴት ብዬ ልርሳ
    ያደረገልኝን እንዴት ብዬ ልርሳ
    አዝ..........
    የሚቃጠለው ስም በፊትህ ምንድን ነው
    ሰማይ እና ምድር ሁሉም ገንዘብህ ነው
    ያለኝን ሰብስቤ ባሆረው በፊትህ ዋጋ
    አይሆንም ጌታ ስለቸርነትህ
    አዝ..........
    ይበዛል ይሰፋል የእግዚአብሄር ምስጋና
    አይቆምም በዘመን ማዕበል ነው እና
    እንኳን ድንጋይ ቀርቶ ጣርያው ቢናድብን
    የከንፈሬን ፍሬ ማንም አይወስድብኝ
    አዝ..........
    የጶውሎስ የሲላስ መከራው ቢፀና
    አልተውም ቅኔውን የአምላኬን ምስጋና
    ሊያስጥለኝ አይችልም እስር ሰንሰለቴ
    አለብኝ ውለታ ለሰማይ አባቴ
    አዝ..........
    የተደረገለት ብዙ የተቀበለ
    ይኖራል በፍቅሩ እየተቃጠለ
    ክብሬን ሁሉ ትቼ ልዘምርልህ
    ይህ ነው ችሎታዬ ላንተ የምሰጥህ
    ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላአክት ያሰማልን መምህር እግዜአ ብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስላደረገልን ሁሉ ❤❤❤❤

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ቀሲስ እንዳንተ አይነት ቤተሰብ በመቀላቀላችን የተሰማን ደስታ ቀላል አይደለም መልካምና እግዚአብሄርን የሚፈራ ጎረቤት ስላገኘን ደስ ብሎናል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ አሽናፌ በጣም አከብራለሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ

    • @heluabera5628
      @heluabera5628 4 ปีที่แล้ว

      እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ
      th-cam.com/video/cPH606D7xms/w-d-xo.html

  • @muradekal1
    @muradekal1 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ መዝሙር ስሰማው ልቤ ሃሴት ይሞላዋል ተመስገን

  • @MOLO-d7h
    @MOLO-d7h 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት መታዴል ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ❤❤❤❤❤❤

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 5 ปีที่แล้ว +24

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ጸጋውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    እስኪ የመዝሙር ፍቅር ያላችሁ
    ሰብስክራይብ አድርጉኝ የማርያም ልጆች

  • @hagraybeltal5223
    @hagraybeltal5223 5 ปีที่แล้ว +38

    ቀሲስ አሸናፊ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከመዝሙር አልፎ በምትሰጠው ት/ት አድናቂህነኝ

  • @mindsetinvestors1579
    @mindsetinvestors1579 4 ปีที่แล้ว +3

    እስቲ ፁም ፀልይ የበለጠ ስገድ የያዘህ ካሳደገችህ እናት ቤተ ክርስቲያን ተዋህዴ የነጠለህ የበረሀዉ ዲያብሎስ እዲያዝልህ።

    • @tgsttgst5588
      @tgsttgst5588 4 ปีที่แล้ว

      አረ ኦርቶዶክስ ነው

    • @h3-3
      @h3-3 4 หลายเดือนก่อน

      ማንን ነው እደዚህ ያልሽ ው እህቴ ኦርቶዶክስነው ምንነካሽ ተይች

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 3 หลายเดือนก่อน

      በኢየሱስ ስም ወጋሁ

  • @addiswasu2447
    @addiswasu2447 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ድንቅ ስጦታ ነው መታደል ነው የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🙏🙏🙏

  • @getenshedegfeamenzemareyas9363
    @getenshedegfeamenzemareyas9363 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አጥንትን የማለመልመዉን የመልአከት ዝማሬ ያሰማልን እልልልልልል ሰለሰም የሰሙ ባለቤት የእሰራኤል ቅዱሰ ከብር ምሰጋና ይጋባሀል

  • @matiwosbatena967
    @matiwosbatena967 2 ปีที่แล้ว +2

    Kesis Zmare melaekt yasemaln ❤❤
    በጽሁፍ እንዲታየን አብረን ለመዘመር
    ❤❤❤❤❤

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም አቀራረብ እንዴት ደስ አለኝ ዝማሬ መለእክት ያስማልን

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher Hoyyy Ende Hatyatacheen, Ende Bedelacheen, Sayhon Ende Mihreteh, Ende Chereneteh Asiben Mareen Fetareyeee 🙏🙏🙏

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +1

    🌹😭🌹🌹🌹🌹🌹👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖እኔ ቃላት የለኝም

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 5 ปีที่แล้ว +13

    የሜሳደቡት የስጣን ልጅች ናችው እግዚአብሔር ይገስጻልን

  • @masimusit2052
    @masimusit2052 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል በፋሲካ ዋዜማ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ተባረክልኝ ቀሲስ አሸናፊ መልካም የትንስኤ በአል ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይሁንልህ ኢየሱስ ተነስቷል ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን እልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 4 ปีที่แล้ว +32

    በለጋ እድሜ የሆነው የሰማሁት ከልቤ አይጠፍም ፈጣሬሆየ ከዚህ ከአለሁበት ንሮ አውጥተህ ወደነበርኩበት መልሰኝ😭😭😭😭😭

  • @Adomeiyasu123
    @Adomeiyasu123 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሄርን የምናመሰግንበት ንፁህ ልቦና ይስጠን ።

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 5 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @retasisi5067
    @retasisi5067 4 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አያሉ ጌታ በምነታችን ያጽናን

  • @yemebirhanlig983
    @yemebirhanlig983 4 ปีที่แล้ว +2

    ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ::ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ::

  • @fasikangusefasika8954
    @fasikangusefasika8954 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚያረጋጋ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emmehemme3445
    @emmehemme3445 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መልአከ ዘማሬ ያሠማን

  • @jonisweat5764
    @jonisweat5764 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለአብ ፆም በሰላም አደረሰህ፣እባክህን ስለመዝገበ ፀሎት(ለፀሎት ስለምንጠቀማቸው)መፅሀፍትና ጠቀሜታቸው ለምሳሌ ሊጦን፣ሰፈመለኮትአንቀፀብርሃን…ስለመሳሰሉት ብታስተምረን ከልብ እጠይቃለሁ።እግዚያብሔር ያክብርልኝ!

  • @andualemabera1221
    @andualemabera1221 8 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 ปีที่แล้ว

    ኢስይ ኢስይ ኢልልል ኢፍፍፍ ውይ ደስ ሲል ተባረኩልኝ ኢግዛብሃር ኣምላክ ምድግስናችጁን ሙሉ ኣትጊ ይቅርበለአብምፊር በስማይም።ድርድ ይነላችህ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዘምር ዘምር አለኝ ልቤ ተነሳሳ ያምላኬን ቸርነት እንዴት ብዬ ልርሳ እልልልል

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 3 ปีที่แล้ว

    ማንአልኝ ካላንተ ሌላ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ

  • @mercy9108
    @mercy9108 6 ปีที่แล้ว +18

    ተባረኩ የእግዚአብሔር ልጆች መንፈስ ያድሳል

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን። ቀሲስ አሸናፊ አጥንትን የሚያለምልም መላከ ዝማራን ያሰማልን። እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ከእመቤቴ ከአዛኝቷ እናታችን ጋር ለዘላላም አላም አሜንንንንንንን

  • @nationwideayny5285
    @nationwideayny5285 4 ปีที่แล้ว +1

    Liben yemineka mezmur new egzyabher yeliben meshat yefesemlgn.kale hiwot yasemalen❤❤

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ምስጋና ይገባዋል ቀሲስ ዘመንህ ይባረክ በመዝሙርህ በትምህርትህ ልባችንን ለአምላካችን እያስገዛህ ነውና እግዚአብሔር ይሙስገን!

  • @fceesau30
    @fceesau30 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤መዝሙሩን ከመውደዴ የተነሳ😊😊😊😊

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ 6 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሠማልን አምላኬ ሆይ እዳመሠግንህ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @kopo7162
    @kopo7162 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት እግዚአብሔር እደሶ አገልጋይ ያብዛልን ተስፋ ምናደጋት መግስተ ሰማያት ያውስልን አሜን

  • @IilAb456
    @IilAb456 4 ปีที่แล้ว +8

    Effffffffff I missss this life I wish eza west hogne bezemer

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን zemare mela yeketini yase malin.ellllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ እግዚያቤር ይባርክሕ ! Proud of you.

  • @cdlstudentkeru9429
    @cdlstudentkeru9429 5 ปีที่แล้ว

    Kesis ashenafi mezmurhn geta kef kef yemiaderg wub mezmur new! Zare mulu ken yhe mezmur sizemr new yewalkut! Ye amlake chernet endet bye lirsa! Awsome mezmur bro!

  • @አምላኬታሪኬንለውጠውሰውእ
    @አምላኬታሪኬንለውጠውሰውእ 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ዝማሬ መልይክት ያሰማልን

  • @ittaliya0248
    @ittaliya0248 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏👏

  • @toptopdubai4475
    @toptopdubai4475 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘምር ዘምር ልቤ ተነሳሳ የአምላኬን ቸርነት እንዴት ብዬ ልርሳ ያደረገልኝን እንዴት ብዬ ልርሳ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @brukteklay8438
    @brukteklay8438 4 ปีที่แล้ว +7

    ዘምር ዘምር ልቤ ተነሳሳ
    ያምላኬን ቸርነት እኝዴት ብዬ ልርሳ
    ያደረግልኝን እንዴት ብዬ ልርሳ

  • @yektektawu523
    @yektektawu523 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማራ መላእክት ያሰማልን ያሰማን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @feker122
    @feker122 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @kelemfanta5499
    @kelemfanta5499 5 ปีที่แล้ว

    ቄስሲ አሸናፊ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ ዝማሬዉን ስትዘምር ልብህ በፈጣሪ ቸርነት አንደተሞላ ፊትህ ላይ ያለዉ ፀዳል ይገልፀዋል በዉነት እግዚአብሔር ሞልቶኀል ሞስጋና ይድረሰዉ እመቤታችንን እንዳት ተዋት ገና ትበዛለህ

  • @manh3987
    @manh3987 2 ปีที่แล้ว

    Kesisye 🤍🙏 May God continue to bless you with heavenly blessings!

  • @FantuAsess
    @FantuAsess 25 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤መልእክት ❤❤❤❤❤ያሰማን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ
    @ሽብሬሽብሬ-ጨ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ብዝት ትርፍርፍ በሉልን ደስ ስትሉ የእግዚ አብሄር ፀጋ ከናተጋር ይሁንንንን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ እናተ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፍታል ይላል ቃሉ እግዚአብሔር ሲመሰገን ክፍፍፍ ሲደርግ ሚቀናው ሰይጣን ነው ታህድሶ ነው አሜንንን አትበሉ የምትሉት አሜንንን የሚገባው አምልኮ። ሚገባው ጌታ ብቻ ነው እናተ አሜንንን አትበሉ የምትሉት የማናችሁ እውነቱ ህይወትም መንገድም ይግባችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ።!!!

  • @muluworkwoldemariam1689
    @muluworkwoldemariam1689 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእከት ያሰማልን ነብሴት ታደርጋለች ቀሲስ ዝማሬዎትን ሰሰማ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fioritesefasilassie4174
    @fioritesefasilassie4174 ปีที่แล้ว

    ዕድሜያቹ ርዝም ያድርግልን መምህሮቸችን ከትልቅ እስከ ትንሹ የኦርቶዶክስ ፍሬዎች እግዛአብሄር ፍቅር ነው እና በፍቅሩ ይቀፈን 🙏🙏🙏🇪🇷♥️🇪🇹💕

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ። ዝመናችሁ ይባረክ አሜንንንንን♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @wesenyeleshbiru7031
    @wesenyeleshbiru7031 4 ปีที่แล้ว +6

    የሴቶቹ ድምፅ አንዴት ያምራል

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👏👋👋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👋👏👏👏
    ዝማሬ መልህክትን ያስማልን!!!!

  • @amsaleamsale1033
    @amsaleamsale1033 6 ปีที่แล้ว

    አሹ ዝማረዎቹ አፍ መፍቻችን ናቸው ዝማረ መላክት ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነበር አሁን ይሁን አይሁን ባላውቅም

  • @ትግራይመበቆልስልጣነእያ
    @ትግራይመበቆልስልጣነእያ 4 ปีที่แล้ว

    Amen.amen.amen.zmare.melakti.yasemaln.kale.hiwet.yasemaln.memhrachn.abetu.geta.hoy.ykr.Helen🙏🙏🙏

  • @mussieteklit2258
    @mussieteklit2258 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zmarie malekti yesmalna

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉ቀሲስ እሙቤታችን እቅፍ ድግፍ ታድርገወት ❤❤❤

  • @minasamwel8
    @minasamwel8 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜንበአወነት ነብሰ የሚረካ መዝሙር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን

  • @bontuuwalagaauserbontustar6369
    @bontuuwalagaauserbontustar6369 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘምር ዘምርአለኝ ልቤ ተንሳሳ
    ያምላኬ ቸርንት እንዴት ብዬ ልርሳ
    አዝ
    ዘማሪ መልክህትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥♥

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ዘመንህን አምላክ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ አሜን

  • @daamphone1911
    @daamphone1911 6 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ዝማሪ መላአክትን እህቶቸግን ለምንድን ነው ሰውን የምትሳደቡት ዋስተልን ይስጥልን ብለችሁ እለፉ ሰውን ሀሳብ ማን ያቃል እየሱስ ያለ ሁሉ ጰንጥ አይደልም