ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትትፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥብ ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥሉ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን አሳይመሲሁን አፍ አዘጉልን የመናፍቃን መወራጨት ለኛ መልካምሆነ በብዙመምህራን የቤተክርስቲያችን አምድና ምሶሶ የሆነትምርት እደፍትፍት ጠገብን የበለጠ ወጌል ምስጥር ተገለጠ ተመስገን 🙏
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ምላሽ ነዉ እናመሰግናለን አባቶቻችን❤❤ማህበረ ቅዱሳን 👏❤❤በርቱልን
የሚማልድም የሚፈርድም ሰውም አምላክም የሆነ ኢየሱስ ❤️ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው::ለመምሕራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን!!!
በተለይ ለኢ-አማንያንና ለመናፍቃን ነገረ ክርስቶስን ባጭር አቀራረብ ቀለል ባለ መልኩ እንዲረዱት አድርገው ሊቃውንቱ ስላቀረቡት በእውነቱ እድሜ ይሥጥልን....ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
መሐሪው እግዚአብሔር ያኑርልን በቸርነቱ ይባርክልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ነጠላ የለበሱት ወንዶች አቤት ሞገሳቸው ጸጋ ያልብሳችሁ ሌሎችችሁም ልበሱ ሌላ ጊዜ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን በእውነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስ የሚል መርሃ ግብር ነው። መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት
ቃልሂወትን ያሰማልን አባቶቻችን በጣም ጠፋችሁ ? አትጥፉብንከእናተ የምንማረው ብዙ አለን
አባቶቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንደበት ና ሞገስ ይሁናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን :: መንግተ ሰማይ ያዉርስልን::
ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሚስጥሩን የገለፀ ያስተማረን ይክበር ይመስገን
ለአባቶቻችን ለሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠሜልን ለመምሕራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ለኣባቶቻችን አሜን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቃዉንቶቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen kale hiwot yasemalen
የሚፈርደውም የሚማልደውም
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤️✝️✝️✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
ላባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ለህይውት ያድርግልን ይተወህዶ ልጆች ሰብክራይብ እያደረጋችሁ ተከታተሉ ማህበረ ቅዱሳንን ሌሎችንም ሚድያዎቻችንን
ቤ/ክ ስራዋ በደንብ መስራት አለበት፤ አጥማቅ ነኝ አንዳንድ አባት /ባሕታዊ ነኝ ባይ ወዘተ መለየት ህዝቡ ከተከተላቸው በኋላ መልስ መስጠት ችግር ስለሚሆን በጊዜ ሳይስፋፋ ቶሎ መልስ መስጠት፤ሌላ ዘፋኞችም ማዕተብ አስረው እንዳይዘፍኑ፣ ጠጪ መምህር መከልከል፣ ጠንቋይ በክህነት ይዞ የሚሰራ በጥናት ተለይቶ መከልከል አለበት 3ቱ በተላይ ቤ/ክ የምትነቀፍበት ስለሆነ በአንክሮ መሰራት አለበት በተላይ 3ቱ(ዘፈን፣ ጥንቆላ፣ መጠጥ) በቤ/ክ መታገድ በብዛት የሚነቀፍበት ነውና
ተመስገን ያበርታችሁ
Memhre
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደነዚህ አይነት ሊቃውንት መጥታችሁ ተማሩ እወቁ ቅዲሚያ ሳያውቁ ከመክሰስ ምዲር መናፍቅ
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ሃይማኖታችንን አባቶቻችንን ይጠብቅልን 💜✝️💙💒
🙏🙌🙌🙌
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቦሩ ሜዳ በየሳምንቱ መሆን ያለበት መርዓ ግብር ነው።
Ahun yimaldal, simeta yiferdal.
"እምነ ካህድ" ጭምር መሆኑን ማወቖ ጥሩ ነው። ግን እምነ ካህድ የሆነበትን መንገድ ኣልተረዱም። በመፅሃፍ ቅዱስ 1ኛ,በህይወት ዛፍ የሚመሰል የህይወት ቃል ኣለ፤ እርሱም በእውቀት የምንጠጣው የደሙ ምስጢር ነው። 2ኛ,በሞት ዛፍ የሚመሰል የሚገድል ቃል ኣለ፤ እርሱም በእውቀት የምንበላው የስጋው ምስጢር ነው። ሰይፍ እና እሳት ተብሎም ይታወቃል። ይሄ ቃል፦ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ኣዳኝነት ሳይሆን ስለቀጪነቱ የሚናረው ቃል ነው። ይህን ኣምኖ የተቀበለ ሃጥኣንን ከስቃይ ቅጣት የሚፈርጅ ሰው የሞት ዛፉን የበላ ሰው ማለት እርሱ ነውና ፈጣሪ እየሱስ ዳግም እስኪ መጣ ድረስ ሞቶ ይቆያል። ለፍፃሜው ግን ክፉው ሃሳዊ ፈጣሪ በጭከና ተግባሩ ከመልካሙ ከእየሱስ የተለየ እንደሆነ እናውቅ ዘንድ ቃሉን ጠቅሶ በእሳት እቀጣለሁ ብሎ መጥቶኣል። ስለዚህ የእየሱስ ክርስቶስ የእንቅፋት ድንጋይነት ፦ ጨካኞችን ለመፈተን "የእሳት ቅጣት ኣለ" ብሎ መናገሩ ነው። ይህን ምስጢር ግን ቅዱሳን እንጂ ካህናት አያውቁትም። ምክንያቱም በመ/ኢዮብ፡12፥17-21"መካሮችንም እንደ ዘረፋ ይወስዳቸዋል፥ፈራጆችንም ያሳብዳል። የነገስታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያያስራቸዋል።ካህናትን እንደ ዘረፋ ይወስዳቸዋል፥ ኃያላንንም ይገለብጣቸዋል። ከታመኑ ሰዎችም ቛንቛን ያርቃል፥ የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስድባቸዋል። በኣለቆች ላይንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል።" ተብሎ የተተነበየው መልካሙን (እየሱስን) እና ክፉውን (ዲያብሎስን) ለማስታወቅ (የጨካኞችን ልብ ለመመርመር) የተፃፈውን ቃል ኣምነው በመብላታቸው የምስጢሩን ቋንቋ ኣርቆባቸዋል። ስለዚህ በዚህ ዘመን እነ ኣርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የሚያመልኩበት ሃሳዊ ፈጣሪ በኣካል መጥቶ በእሳት እቀጣለሁ እያለ ሲያሟርትም ሲራገምም በዚህ ቃል ህዝቦችን ከባድ ጥፋት ውስጥ ቢከትም ካህናቱ ግን ፈዝዘዋል ብቻ ሳይሆን የሃሳዊው ፈጣሪ ዋና መሳሪያዎች ሆነዋል።
ዮሐንስ አፈወርቅ ”ወኢይትከሃል ያቅርቡ ምንተኒ ዘእንበለ በአራቅይናሁ ለክርስቶስ” ትርጉም በክርስቶስ በተገኘው እርቅ ካልሆነ በቀር በሌላ በምንም በኩል ማቅረብ አልተቻለም። እውነት ነው በማንም አልተቻለም ለዛም ነው ነቢያት ሁሉ ፈኑ እዴከ እም አርያም(አምላክ ስትሆን በአዳም ሥጋ ተገለጥና የዳምን በድል ካስልን ሲሉት ነው) ... ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ እያሉ ሲጮሁ የኖሩት ..ህሙማን ይፈቅድዎ ለአቃቤ ሥራይ.. አቃቤ ሥራይሰ መጽ አ እምሰማያት (ምድራውያኑ ያላዳኑትን በሽታ ሚፈውሰው እሱ ነው).. ወተውክፈ አምቤተዳዊት (አምላክ ብቻ አይደለም ሰውን ለመካስ ሰው መሆን ግድ ነው ታዲያ ቀጠሮው ሲደርስ ትንቢቱምሲፈጸም ከመቤታችን ተወልዶ አዳነነ )ውዳሴ ማርያም ዘእሁድ”ወኮነ አራቄ ለሐዲስ ኪዳን” በውኂዘ ደሙ ቅዱስ አንጽሆሙ ለመሃይምናን .. አለ ታዲያ እርቁ ሰባት ፍጥረታት የታረቁበት እለት የአዳም በደል እዳ የተካሰለት ምድርና ሰማይ ሳይቀር የታረቁበት እለተ መድሃኒት ያቺው እለተ አርብ ነች(ዮም እለተ ኅሪት፣ ዮመ እለተ መድሃኒት ) .. እንጂ እንደመናፍቃን አይሁድን ይመስል ንጥል እያደረጉ የክርስቶስን ልብሱን መግፈፍ አያስፈለግም ። በፍጡር የሚያመልክ ቢኖር እሱ ርጉም ይሁን ትላለች አኦሪት ታዲያ ክርስቶስን አማላጅ ነው የሚል ቢኖር እሱ የተረገመ ይሁን ብሏል ቅዱስ አትናትዮስ እ ። ሊቃውንት አባቶቼ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።
ምን አይነት ሚድያ ነው 😏ረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማን አትጋብዙልንም እንዴ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ላይ 😏
ቃሉ የሚለው ይማልዳል ነው ። እና ገና ለገና ሃይማኖት ለመጠበቅ ብለን ለምን ቅዱስ ቃሉን እንሽራለን? በቅንነት መልሱልኝ
Kemaledema Eyesuse crestose amelak aydelem Egziaber amelak Eyesuse crestos ke Egziabher yanese amalaj yehonal
@@Yoye156 ቃሉን እኮ እኔ ሳልሆን በእስትንፋሰ መንፈስ ቅዱስ የተጻፈው መጽሃፍ ቅዱስ ነው የሚለው
ሁሉም ነገር በቀጥታ ቃሉ አይወሰድምትርጉም የሚያስፈልጋቸዉ ቃላት አሉ ለእነሱ ትርጉም እየሰጠን እናልፋለን!!
እርቶዶክስ ተሀድሶ ያስፈልጋታል ምክንያቱም ከነገስታቱ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ስለነበራት ብዙ ነገሮች በሀይል ተጭነውባታል ። ኢየሱስን መስበክ እና ማምለክ ትታ አምልኮተ ማርያም እና አምልኮተ ቅዱሳን ተጠናውቷታል ። እስከ መቼ ከእውነት ርቀን?
ኣይ ጨለምትነት! መቼ ነው ማርያምን ያመለከችው ባክህ?ባይሆን ቀርበህ ኣትጠይቅም!
ስለ ኦርቶዶክስ አይመለከታችሁም ወንጌል ስበኩ
እሺ እባኮት እርሶንስ ምን ልንሎት ይሆን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቀናሽ ወይ ድድብና
ራስህ ታደሰ እኛ የሚታደስ እምነት የለንም!!
ምንም መልመጥመጥ አያስፈልግም።ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅም አማላጅ ነው።ያ ማለት ግን በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ማለት አይደለም።ስለዚህ የሚፈርደው ብለው ማኅበረ ቅዱሳን የተባለ ጽንፈኛ group ያተመው የ2000 ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስ የቀየረው የሮሜ ፰:፴፬ ጥቅስ ይታረም።የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው ነው ትክክልበመሠረቱ ማኅበረ ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያላቸውን አቋም በየጊዜው የሚቀያይሩ ወንድሞቻቸውን ተሐድሶ ምናምን እያሉ የሚያሳድዱ በወንድሞቻቸው ደም የሚነግዱ እርጉማን ናቸው።ስለዚህ እነዚያ ወንጌላውያን መጽሐፍ ቅዱስን አላምጠው የዋጡ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንስ ከዚህ በላይ ምን አሉ።ክርስቶስን አማላጅ አልክ ተብሎ በግፍ የተወገዘው መምህር አሰግድ ሣህሉ በዕብራውያን መልእክት ጥናት ቁጥር 31 ላይ 42ኛ ደቂቃ ላይ ማዳመጥ ይቻላል።ክርስቶስ ዛሬም በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ማለት አይደለም ብሏል መምህር አሰግድ ሣህሉ ስለዚህ እነርሱ አማላጅ አስታራቂ አላችሁ ተብለው ይወገዛሉ የማኅበረ ቅዱሳን አሸርጋጅ ሊቃውንት ተብዬዎች ግን አማላጅ አስታራቂ ሲሉ እያዳመጥን ያለበት ዘመን ነው።ልዑል እግዚአብሔር ግን እውነትን ይፈርዳል።
aye meshewed aseged sahilu yenante daseter new men yawekal keterahi ene dr zebene redat prof rodase tadesen betetera enamenehi neber
ልዑል እግዚአብሔርን የት ታውቀዋለክ ፅንፈኛስ አንተ የት አለክ መፅሐፍ ቅዱስ አንተ የስድን አፍ አላቸው የተባላችሁ የዲያቢሎስ የግብር ልጂች ኣኣስኪ ኑ ተመሩ የሰው ተከታይ ትሆናላችሁ እስከ መቼ አንድ እና አንድ ክርስቶስ በሰውነቱ አስታረቀን በመለኮቱ ይፈርዳል ያም ተፈፀመ ሲል ምድር ላይ ያለው ማስታረቅ አለቀ ለምን ከፈየታዊ ዘየማን እንጥፍጣፊ አትማሩም ፀሀይ ጨረቃ እና ከዋክብት ለአስታራቂ ነው የረገፉት እግዚኦ ስታደድበኝም ሻል ያለ ደደብ አድርገኝ አለ ሰውየው ሻል ያለ ደደብ ያድርግክ ወንድሜ ወይ ዲያቆን የማን ዲያቆን የአሰርግድ ወይስ የበግ ዋሻው ስሙ አይመጥንክም እባክክ ለሚገባው ስጠው ይሄንን ማህረግ
እንግዲህ ስለኛ ማልዷልና አስታራቂ እንለዋለን ::መካከለኛ አስታራቂ ነው ::ጉዳዩ አማላጅ ነው or አይደለም የሚል ነው እናንተ ምትሉት እኛ ደሞ አስታራቂም ፈራጅም ነው ነው ምንለው ጉዳዩ የቃላት ጨዋታ ነው መሰለኝ 😀ተመሳሳይ ጉዳይ እያወራን የቃል ጦርነት ባንገባ መልካም ነው ::
@@asegedechanbesso1399አሁንም ያስታርቃል ::ሙሉውን ቪዲዮ እይ!
አቤት " አማላጅ '' የሚለውን ቃል ስትፈሩት :: መፅሐፍ በግልፅ አማላጅ እያለ እናንተ ተከራካሪ እያላችሁ ባታለባበሱ ጥሩ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትትፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነጨጌ ዪሀንሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥብ ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥሉ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን አሳይመሲሁን አፍ አዘጉልን የመናፍቃን መወራጨት ለኛ መልካምሆነ በብዙመምህራን የቤተክርስቲያችን አምድና ምሶሶ የሆነትምርት እደፍትፍት ጠገብን የበለጠ ወጌል ምስጥር ተገለጠ ተመስገን 🙏
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ምላሽ ነዉ እናመሰግናለን አባቶቻችን❤❤ማህበረ ቅዱሳን 👏❤❤በርቱልን
የሚማልድም የሚፈርድም ሰውም አምላክም የሆነ ኢየሱስ ❤️
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው::
ለመምሕራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን!!!
በተለይ ለኢ-አማንያንና ለመናፍቃን ነገረ ክርስቶስን ባጭር አቀራረብ ቀለል ባለ መልኩ እንዲረዱት አድርገው ሊቃውንቱ ስላቀረቡት በእውነቱ እድሜ ይሥጥልን....ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
መሐሪው እግዚአብሔር ያኑርልን በቸርነቱ ይባርክልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ነጠላ የለበሱት ወንዶች አቤት ሞገሳቸው ጸጋ ያልብሳችሁ ሌሎችችሁም ልበሱ ሌላ ጊዜ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለመምሕሮቻችን በእውነት
አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስ የሚል መርሃ ግብር ነው። መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለሕይዎት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሕይወት
ቃልሂወትን ያሰማልን አባቶቻችን
በጣም ጠፋችሁ ? አትጥፉብን
ከእናተ የምንማረው ብዙ አለን
አባቶቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንደበት ና ሞገስ ይሁናችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን :: መንግተ ሰማይ ያዉርስልን::
ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሚስጥሩን የገለፀ ያስተማረን ይክበር ይመስገን
ለአባቶቻችን ለሊቃውንት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠሜልን ለመምሕራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ለኣባቶቻችን አሜን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቃዉንቶቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen kale hiwot yasemalen
የሚፈርደውም የሚማልደውም
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤️✝️✝️✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
ላባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን ለህይውት ያድርግልን ይተወህዶ ልጆች
ሰብክራይብ እያደረጋችሁ ተከታተሉ ማህበረ ቅዱሳንን ሌሎችንም ሚድያዎቻችንን
ቤ/ክ ስራዋ በደንብ መስራት አለበት፤ አጥማቅ ነኝ አንዳንድ አባት /ባሕታዊ ነኝ ባይ ወዘተ መለየት ህዝቡ ከተከተላቸው በኋላ መልስ መስጠት ችግር ስለሚሆን በጊዜ ሳይስፋፋ ቶሎ መልስ መስጠት፤ሌላ ዘፋኞችም ማዕተብ አስረው እንዳይዘፍኑ፣ ጠጪ መምህር መከልከል፣ ጠንቋይ በክህነት ይዞ የሚሰራ በጥናት ተለይቶ መከልከል አለበት 3ቱ በተላይ ቤ/ክ የምትነቀፍበት ስለሆነ በአንክሮ መሰራት አለበት በተላይ 3ቱ(ዘፈን፣ ጥንቆላ፣ መጠጥ) በቤ/ክ መታገድ በብዛት የሚነቀፍበት ነውና
ተመስገን ያበርታችሁ
Memhre
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደነዚህ አይነት ሊቃውንት መጥታችሁ ተማሩ እወቁ ቅዲሚያ ሳያውቁ ከመክሰስ ምዲር መናፍቅ
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ሃይማኖታችንን አባቶቻችንን ይጠብቅልን 💜✝️💙💒
🙏🙌🙌🙌
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
ቦሩ ሜዳ በየሳምንቱ መሆን ያለበት መርዓ ግብር ነው።
Ahun yimaldal, simeta yiferdal.
"እምነ ካህድ" ጭምር መሆኑን ማወቖ ጥሩ ነው። ግን እምነ ካህድ የሆነበትን መንገድ ኣልተረዱም። በመፅሃፍ ቅዱስ 1ኛ,በህይወት ዛፍ የሚመሰል የህይወት ቃል ኣለ፤ እርሱም በእውቀት የምንጠጣው የደሙ ምስጢር ነው። 2ኛ,በሞት ዛፍ የሚመሰል የሚገድል ቃል ኣለ፤ እርሱም በእውቀት የምንበላው የስጋው ምስጢር ነው። ሰይፍ እና እሳት ተብሎም ይታወቃል። ይሄ ቃል፦ ስለ እየሱስ ክርስቶስ ኣዳኝነት ሳይሆን ስለቀጪነቱ የሚናረው ቃል ነው። ይህን ኣምኖ የተቀበለ ሃጥኣንን ከስቃይ ቅጣት የሚፈርጅ ሰው የሞት ዛፉን የበላ ሰው ማለት እርሱ ነውና ፈጣሪ እየሱስ ዳግም እስኪ መጣ ድረስ ሞቶ ይቆያል። ለፍፃሜው ግን ክፉው ሃሳዊ ፈጣሪ በጭከና ተግባሩ ከመልካሙ ከእየሱስ የተለየ እንደሆነ እናውቅ ዘንድ ቃሉን ጠቅሶ በእሳት እቀጣለሁ ብሎ መጥቶኣል። ስለዚህ የእየሱስ ክርስቶስ የእንቅፋት ድንጋይነት ፦ ጨካኞችን ለመፈተን "የእሳት ቅጣት ኣለ" ብሎ መናገሩ ነው። ይህን ምስጢር ግን ቅዱሳን እንጂ ካህናት አያውቁትም። ምክንያቱም በመ/ኢዮብ፡12፥17-21"መካሮችንም እንደ ዘረፋ ይወስዳቸዋል፥ፈራጆችንም ያሳብዳል። የነገስታትንም እስራት ይፈታል፥ ወገባቸውንም በመታጠቂያያስራቸዋል።ካህናትን እንደ ዘረፋ ይወስዳቸዋል፥ ኃያላንንም ይገለብጣቸዋል። ከታመኑ ሰዎችም ቛንቛን ያርቃል፥ የሽማግሌዎችንም ማስተዋል ይወስድባቸዋል። በኣለቆች ላይንቀትን ያፈስሳል፥ የብርቱዎችንም መታጠቂያ ያላላል።" ተብሎ የተተነበየው መልካሙን (እየሱስን) እና ክፉውን (ዲያብሎስን) ለማስታወቅ (የጨካኞችን ልብ ለመመርመር) የተፃፈውን ቃል ኣምነው በመብላታቸው የምስጢሩን ቋንቋ ኣርቆባቸዋል። ስለዚህ በዚህ ዘመን እነ ኣርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የሚያመልኩበት ሃሳዊ ፈጣሪ በኣካል መጥቶ በእሳት እቀጣለሁ እያለ ሲያሟርትም ሲራገምም በዚህ ቃል ህዝቦችን ከባድ ጥፋት ውስጥ ቢከትም ካህናቱ ግን ፈዝዘዋል ብቻ ሳይሆን የሃሳዊው ፈጣሪ ዋና መሳሪያዎች ሆነዋል።
ዮሐንስ አፈወርቅ ”ወኢይትከሃል ያቅርቡ ምንተኒ ዘእንበለ በአራቅይናሁ ለክርስቶስ” ትርጉም በክርስቶስ በተገኘው እርቅ ካልሆነ በቀር በሌላ በምንም በኩል ማቅረብ አልተቻለም። እውነት ነው በማንም አልተቻለም ለዛም ነው ነቢያት ሁሉ ፈኑ እዴከ እም አርያም(አምላክ ስትሆን በአዳም ሥጋ ተገለጥና የዳምን በድል ካስልን ሲሉት ነው) ... ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ እያሉ ሲጮሁ የኖሩት ..ህሙማን ይፈቅድዎ ለአቃቤ ሥራይ.. አቃቤ ሥራይሰ መጽ አ እምሰማያት (ምድራውያኑ ያላዳኑትን በሽታ ሚፈውሰው እሱ ነው).. ወተውክፈ አምቤተዳዊት (አምላክ ብቻ አይደለም ሰውን ለመካስ ሰው መሆን ግድ ነው ታዲያ ቀጠሮው ሲደርስ ትንቢቱምሲፈጸም ከመቤታችን ተወልዶ አዳነነ )
ውዳሴ ማርያም ዘእሁድ”ወኮነ አራቄ ለሐዲስ ኪዳን” በውኂዘ ደሙ ቅዱስ አንጽሆሙ ለመሃይምናን .. አለ ታዲያ እርቁ ሰባት ፍጥረታት የታረቁበት እለት የአዳም በደል እዳ የተካሰለት ምድርና ሰማይ ሳይቀር የታረቁበት እለተ መድሃኒት ያቺው እለተ አርብ ነች(ዮም እለተ ኅሪት፣ ዮመ እለተ መድሃኒት ) .. እንጂ እንደመናፍቃን አይሁድን ይመስል ንጥል እያደረጉ የክርስቶስን ልብሱን መግፈፍ አያስፈለግም ።
በፍጡር የሚያመልክ ቢኖር እሱ ርጉም ይሁን ትላለች አኦሪት ታዲያ ክርስቶስን አማላጅ ነው የሚል ቢኖር እሱ የተረገመ ይሁን ብሏል ቅዱስ አትናትዮስ እ ። ሊቃውንት አባቶቼ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።
ምን አይነት ሚድያ ነው 😏ረዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማን አትጋብዙልንም እንዴ እንደዚ አይነት ፕሮግራም ላይ 😏
ቃሉ የሚለው ይማልዳል ነው ። እና ገና ለገና ሃይማኖት ለመጠበቅ ብለን ለምን ቅዱስ ቃሉን እንሽራለን? በቅንነት መልሱልኝ
Kemaledema Eyesuse crestose amelak aydelem Egziaber amelak Eyesuse crestos ke Egziabher yanese amalaj yehonal
@@Yoye156 ቃሉን እኮ እኔ ሳልሆን በእስትንፋሰ መንፈስ ቅዱስ የተጻፈው መጽሃፍ ቅዱስ ነው የሚለው
ሁሉም ነገር በቀጥታ ቃሉ አይወሰድም
ትርጉም የሚያስፈልጋቸዉ ቃላት አሉ ለእነሱ ትርጉም እየሰጠን እናልፋለን!!
እርቶዶክስ ተሀድሶ ያስፈልጋታል ምክንያቱም ከነገስታቱ ጋር ጥብቅ ቁርኝት ስለነበራት ብዙ ነገሮች በሀይል ተጭነውባታል ። ኢየሱስን መስበክ እና ማምለክ ትታ አምልኮተ ማርያም እና አምልኮተ ቅዱሳን ተጠናውቷታል ። እስከ መቼ ከእውነት ርቀን?
ኣይ ጨለምትነት! መቼ ነው ማርያምን ያመለከችው ባክህ?ባይሆን ቀርበህ ኣትጠይቅም!
ስለ ኦርቶዶክስ አይመለከታችሁም ወንጌል ስበኩ
እሺ እባኮት እርሶንስ ምን ልንሎት ይሆን ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ቀናሽ ወይ ድድብና
ራስህ ታደሰ እኛ የሚታደስ እምነት የለንም!!
ምንም መልመጥመጥ አያስፈልግም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅም አማላጅ ነው።
ያ ማለት ግን በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ማለት አይደለም።
ስለዚህ የሚፈርደው ብለው ማኅበረ ቅዱሳን የተባለ ጽንፈኛ group ያተመው የ2000 ዓ.ም መጽሐፍ ቅዱስ የቀየረው የሮሜ ፰:፴፬ ጥቅስ ይታረም።
የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው የሚለው ነው ትክክል
በመሠረቱ ማኅበረ ቅዱሳን በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ያላቸውን አቋም በየጊዜው የሚቀያይሩ ወንድሞቻቸውን ተሐድሶ ምናምን እያሉ የሚያሳድዱ በወንድሞቻቸው ደም የሚነግዱ እርጉማን ናቸው።
ስለዚህ እነዚያ ወንጌላውያን መጽሐፍ ቅዱስን አላምጠው የዋጡ አባቶቻችን ወንድሞቻችንን እህቶቻችንስ ከዚህ በላይ ምን አሉ።
ክርስቶስን አማላጅ አልክ ተብሎ በግፍ የተወገዘው መምህር አሰግድ ሣህሉ በዕብራውያን መልእክት ጥናት ቁጥር 31 ላይ 42ኛ ደቂቃ ላይ ማዳመጥ ይቻላል።
ክርስቶስ ዛሬም በሰማይ እየወደቀ እየተነሳ ይማልዳል ማለት አይደለም ብሏል መምህር አሰግድ ሣህሉ
ስለዚህ እነርሱ አማላጅ አስታራቂ አላችሁ ተብለው ይወገዛሉ የማኅበረ ቅዱሳን አሸርጋጅ ሊቃውንት ተብዬዎች ግን አማላጅ አስታራቂ ሲሉ እያዳመጥን ያለበት ዘመን ነው።
ልዑል እግዚአብሔር ግን እውነትን ይፈርዳል።
aye meshewed aseged sahilu yenante daseter new men yawekal keterahi ene dr zebene redat prof rodase tadesen betetera enamenehi neber
ልዑል እግዚአብሔርን የት ታውቀዋለክ ፅንፈኛስ አንተ የት አለክ መፅሐፍ ቅዱስ አንተ የስድን አፍ አላቸው የተባላችሁ የዲያቢሎስ የግብር ልጂች ኣኣስኪ ኑ ተመሩ የሰው ተከታይ ትሆናላችሁ እስከ መቼ አንድ እና አንድ ክርስቶስ በሰውነቱ አስታረቀን በመለኮቱ ይፈርዳል ያም ተፈፀመ ሲል ምድር ላይ ያለው ማስታረቅ አለቀ ለምን ከፈየታዊ ዘየማን እንጥፍጣፊ አትማሩም ፀሀይ ጨረቃ እና ከዋክብት ለአስታራቂ ነው የረገፉት እግዚኦ ስታደድበኝም ሻል ያለ ደደብ አድርገኝ አለ ሰውየው ሻል ያለ ደደብ ያድርግክ ወንድሜ ወይ ዲያቆን የማን ዲያቆን የአሰርግድ ወይስ የበግ ዋሻው ስሙ አይመጥንክም እባክክ ለሚገባው ስጠው ይሄንን ማህረግ
እንግዲህ ስለኛ ማልዷልና አስታራቂ እንለዋለን ::
መካከለኛ አስታራቂ ነው ::
ጉዳዩ አማላጅ ነው or አይደለም የሚል ነው እናንተ ምትሉት እኛ ደሞ አስታራቂም ፈራጅም ነው ነው ምንለው ጉዳዩ የቃላት ጨዋታ ነው መሰለኝ 😀
ተመሳሳይ ጉዳይ እያወራን የቃል ጦርነት ባንገባ መልካም ነው ::
@@asegedechanbesso1399አሁንም ያስታርቃል ::
ሙሉውን ቪዲዮ እይ!