MK TV || ሐዊረ ሕይወት በባሕር ዳር ክፍል አንድ || "ውሻ ሲያብድ በጤንነቱ ጊዜ ያከበራቸው የነበሩ ጌቶቹን ይነክሳቸዋል"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2023
  • Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK?s....
    th-cam.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 65

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +19

    እሰግድ ለኪ
    እሰግድ ለኪ
    እሰግድ ለኪ እመቤቴ ሆይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደሰገደልሺ እሰግድልሻለሁ

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፍኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እሠሣት ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥትሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀያማት ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ቅዱሥ ዳ ዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አሠባፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳዉልሥ ሥለ አባዘሚካኤል ሥለ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለቅድምት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድምት ርብቃመጥመቀ መለኮትሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ይማረን አቤቱ ማረ ን ይቅርበለን ሠላምህን ሥጠን ለዘላለሙ ከመካከላችን አትራቅ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን

    • @kesistederos3243
      @kesistederos3243 ปีที่แล้ว

      ወለተ ኢየሱስ የሰጠሽው አስተያየት መልካም ነው ፣። ነገር ግን ፊደል አጠቃቀም ለይ የስቢበት መክንየቱም ፊደሎቱ ግዕዝ ስለሆኑ የግዕዙን አጠቃቀም ተረጅ ትረጉም ይለያያ ኢየሱስ ሲፃፍ በዚህ አሁበፃፈኩት ፊደል በእሳቱ ሰ ነው ። ቅዱስ የሚለውም እንዲሁ ነው ።ይቅረታ !!!! ዕውቀት አይጠገብም ።

    • @user-ht3fz6ie6s
      @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @fggh6526
    @fggh6526 14 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @samuelendale
    @samuelendale ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ እመ ብርሃን ፍቅርዋን አትረፍርፋሎታለች እማምዬ ክብር ምስጋና ላንቺ እና ለልጅሽ ይሁን 🙌🙌🙌

  • @addisutefera1576
    @addisutefera1576 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ አባቶቻችን የሕይወትን ቃል ያሠማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን የቀደሙ የቅዱሳንን ፀጋ በረከት ያድልልን 💐🌸🌾✝️

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i ปีที่แล้ว +2

    በመምህሮቻችን ላይ አድሮ የመከረን የገሰጸን አምላከ አበው ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለሊቃውንቱ አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለእኛም ዓይነ ልቦናችን ያብራልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ቤዛዊተ ዓለም ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ታሳድርብን

  • @maryethiopia
    @maryethiopia 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባቲቺን በረከተዉ ይደርብን

  • @chimelak
    @chimelak 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @user-xw2vm4bo9z
    @user-xw2vm4bo9z ปีที่แล้ว +7

    ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእመቤታችን ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን

  • @sarateklemariam3702
    @sarateklemariam3702 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!!! እግዚያብሔር አምላኽ እድሜ ማቱሳላ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እመብርሐን ርህርህተ ህሊና ወላዲተ አምላኽ ጥላ ከለላ ትሁኖት አባታችን🙏❤

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m ปีที่แล้ว +2

    አሜን🙏 ቃለህወት ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏🌹 የእመቤታችን🙏🌹 ፍቅሯ ይደርብን አሜን 🙏

  • @dgjjsdggh6589
    @dgjjsdggh6589 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y ปีที่แล้ว +1

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @user-mi9xn6cd1i
    @user-mi9xn6cd1i ปีที่แล้ว +3

    እግዝእትነ !
    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ቃለኅይወትን ያሰማልን 🥰

  • @የገጠርልጅ
    @የገጠርልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችንን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @tsiontehone5202
    @tsiontehone5202 ปีที่แล้ว +1

    ቃለኅይወትን ያሰማልን

  • @maryamemne
    @maryamemne ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታች ን የእመቤታችን ጣዕመ ስሟን በአንደበታች ጣዕመ ፍቅሯን በልባችን ያሳድርብን አምላከ ገብረ ክርስቶስ መርአዊ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የራሳችንን ነገር ጣልን እኔ በጣም እሚደቀኝ የአቡነ አረጋዊ ገድል የአቡነ አካለ ክርስቶስ ገድል የቅዱስ ካሊብ ታሪክ በጣም ያስለቅሳል።

  • @melakudesta4508
    @melakudesta4508 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው : የሚገርም ጸጋ ነው

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የስማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj ปีที่แล้ว

    እንኳን ለአቡነ አረገዊ ለአቡነ አከለ ክርስቶስ አመታዊ ክብረ በአል ረደረሳችሁ አደረሰን።
    ቃለህይወትን ያሰማልን።
    እሰግድ ለኪ ማርያም ድንግል በአብራከ ስጋ ወነፍስ።
    እመብርሃን እናቴሆይ በስጋም በነፍስም እስግድልሻለሁ።
    ሰላም ለኪ ማርያም ቅድስት
    ሰላም ለኪ ማሕደረ መለኮት
    ሰላም ለኪ እህተ መላእክት ወእመኩለ ህዝብ
    ሰላም ለኪ ማርያም ውድስት።

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef หลายเดือนก่อน

    የመመኪያችን ዘውድ:የድኀነታችን መጀመርያ:የንጽህናችን መሠረትም እኛን ስለማዳን ሰው የሆነ የእግዚያብሔር ቃል በወለደችልን በድንግል ማርያም ተገኘልን።ሰው ከሆነ በኋላም ፈጹም አምላክ ነው ሰለዚህም በደንግልና ወለደችው።ድንቅ የሆነ የመውለዷ ችሎታ የማይመረመር (ሊነገር የማይችል) ነው። ቅድስ ሆይ ለምኝልን። በቀዱስ መንበርኺ ወድቀን እሰግድልኋለን ።ድንግል ማርያምን አክብረን እንሠግድላታለን።ድንግል ማርያምን ያሳደደ በሙሉ እንዴ ሄሮድስ ይጠፈል።
    አባቶቻችን መነኮሣትና ካህናት በረከታችኸ ይደርብንና አሜን እናመሠግናለን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @goitomghirmay1391
    @goitomghirmay1391 ปีที่แล้ว +1

    ዕዕዕዕዕዕልልልልልልልልልል ቃለሕይወት መምህራችንንንንን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን።
    ይህንን የማህበረ ቅዱሳን ቻናል ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ። ሸር ላይክ በማድረግ እንበርታ እኛ ብቻ ለምን ለሌሎችም ይህንን የመሰለ ትምህርት እንዲማሩ እናድርግ። በዛውም ቻናሉን እናሳድግ። ክበሩልኝ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባቶቻችን በእድሜ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ጣእመ ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ተናግረዋል አባታችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏እኛም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን 👏👏👏👏ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤

  • @bereketab24
    @bereketab24 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @zenukidane8045
    @zenukidane8045 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት ወላድተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንዎት

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሠማልን ድንግል የአይኔ ብርሀን ነች

  • @user-gh4nr6os5i
    @user-gh4nr6os5i ปีที่แล้ว

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማል፣አባቶቻችን፣የቅድስት፣ድንግልማርያም፣ምልጃ፣በረከት፣ይድረሰን፣

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን ዕድሜ ይስጥልን።

  • @chernetsemaw5922
    @chernetsemaw5922 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @enkumariam6461
    @enkumariam6461 ปีที่แล้ว

    እናንተን መምህር አድርጎ የሰጠን አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን ❤

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 ปีที่แล้ว

    እንደርሶ አይነት አባት የሰጠን ይክበር ይመስገን

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j ปีที่แล้ว +1

    ወይ አባታችን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwet yesmealna Egziabher Amlak tsegawin yabizalachihu

  • @user-qt5fn2bx4e
    @user-qt5fn2bx4e ปีที่แล้ว +1

    ዬፍቱን ይባርኩን አባቶቸ

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት አይ እንደው የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ነገር
    የአምላክ እናት በዘርፋፋ ቀሚሷ ክልል ታድርግዎ
    ፀጋዎን የጋስጫውን ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፈወርቅ ዮሐንስን የሶርያዊውን የቅዱስ ኤፍሬምን የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከት አብዝታ ታድልልን
    የሊቃውንቱን ዋጋ ይክፈልዎ ለዕዝራ ምሥጢሩ የገለፀ አምላክ ጥበበ ቃሉን ይበልጡኑ ይግለጥልዎ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏👍 may God bless you and your spritual teaching be more and more actively given. We/I thanks 🙏❤️ God is good and always good,God is love,may God's love gather us together? Your teachings are always heavenly and be always heavenly and bring us to the right path,to our religion the Orthodox religion? Thanks 🙏❤️🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memirochachin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ገረድ ውሻ ፡፡ ስልጣንን ሳታገኛት ባርያ ሁነህ ኑር

  • @selamawitayele9412
    @selamawitayele9412 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @titigh1947
    @titigh1947 ปีที่แล้ว

    Yt

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j ปีที่แล้ว

    ሰአቱ ስለመሸ

  • @hagos9183
    @hagos9183 ปีที่แล้ว +1

    Are you sure you’re Christians ? Because I see you have an other gospel ? You translate every thing mentioned in the old testament like cities or any things look like female to Mary.
    We as children of God we love all saints of God including Many and we give them their right honor according what the Bible has given them.
    But what you doing is idolizing mary but you’re not worshiping Mary but worshiping the devil who is coming under the name of Mary. The true Mary mother of our Lord Jesus can never accept all the worshipping and couldn’t never say as what is in the fictional books written.
    መዝሙረ ዳዊት 148
    5፤ እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤
    እርሱም አዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤
    የእግዚአብሔርን ስም ያመስግኑት።

    • @aschuabitew3308
      @aschuabitew3308 ปีที่แล้ว +1

      Oh yes you are correct we are not only Christian but also orthodox we are not only Christian as your evil thinking

  • @derejehaye1915
    @derejehaye1915 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ በሌሎች የእምነት ተቋማት ላይ የምትነዛው ከፍተኛ የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ ሰዎች ትክክለኛውን የእምነት መንገድ ወንጌልን እንዳይከተሉ ና ሳይረዱ በድፍኑ በጥላቻ በሌላው እምነት ላይ እንዲዘምቱ ና እንዲያጅቧት የምትችለውን ሁሉ ሰርታለች። አብዛኛው ኦሮሞ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በተለይም በገጠሩ ያለው የበዓል ቀናትን ከመቁጠር ና አርብ እሮብ ከመፆም ያለፈ ስለክርስቶስ ወንጌል የሚያውቀው ነገር የለም። እንዲያውቅም አይፈለግም። ሌሎችም እንዳያስተምሩ በመከልከል ምዕመናን በድፍኑ እንዲጠሏቸው አድርጋለች ። ህዝባችን በብዙ መልኩ መንፈሳዊ ህይወቱ ተተብትቦ ታስሮ ነው ያለው ። ይሔ ደግሞ በእምነት ሰበብ እያስፈራሩ እና እያታለሉ ያሻቸውን እንዲፈፅሙ ጠቅሟቸዋል። በጥቅሉ ኦሮቶዶክስ ሲሻት የእምነት ተቋም ፤ ሲያሻት የፖለቲካ ድርጅት ፤ ሲያሻት መንግስት ፤ ሲያሻት ሐገር ነኝ የምትል ባለብዙ መልክ ፊት የነፍጠኞችና የትምክህተኞች መሣሪያ ናት ። በሌላ በኩል የአንድ እምነት አስተምሮ በምዕመናኑ ባህርይና ስነምግባር ይገለጣል እንዲሉ የሰው አንገት ቆርጠው የሚጨፍሩት ፤ ሰው ከነነብሱ በእሳት የሚቃጥሉት ፤ ክርስቲያኖችን ፀሎት ላይ እያሉ የሚጨፈጭፉት ፤ መስጊድ የሚያነዱት፤ ወዘተ የዚህ እምነት ተከታዮች ናቸው ። በባህርዩ የዋህና ፈጣሪ የሚፈራውን ህዝባችንን ኦሮሞን ከእነዚህ አስመሳዮች ና ወንጀለኞች እምነት መነጠልና ነፃ ማውጣት ጊዜ ሊሰጠው የማይገባ ነው። በሐገሩ ነብስ ገድሎ እየመጣ የኦሮሞ የነብስ አባት የሚሆንበት ማጭበርበር ዘመን ማብቃት አለበት። በእምነት ሰበብ ቄስ ነኝ እያለ የጎጃም ና የጎንደር ወመኔ መሬታችንና ሐገራችንን የሚወርበት አካሔድ መገታት አለበት። በራሳችን ቋንቋ በራሳችን ቤተእምነት የወንጌልን ቃል የሚያስተምሩ የራሳችን ቄሶች ዲያቆናት ሊኖሩን ግድ ነው። መንፈሳዊ ህይወቱ ነፃ ያልወጣ ትውልድ አለማዊ ህይወቱ ነፃ ለማውጣት ይቸገራል።
    ኦሮሞ እንኳን ጳጳስ ቄስ ኖሮት አያውቅም ። ይሔን ህዝብ የሚያጃጅልና የሚዘርፍ ቄስና ዲያቆን የሚላከው ከጎጃም እና ከጎንደር ነው ። ወንጌልን ሳይሆን የአማራ ባህል ቋንቋ ነገስታት እንዴት መገዛት እንደሚገባ ነው ሲያስተምሩ የኖሩት ።
    በተክርስቲያናት ከፋኖ ማሰልጠኛ ፤ ከጦር መሣሪያ ማከማቻነት ፤ ከሴራ ከተንኮል ከዘረፋ ከብዝበዛ ማዕከልነት ነፃ ይወጣሉ።
    እንግዲህ ከአዲሱ የኦሮምያ ሲኖዶስ እና ፓትሪያርክ ሳሮስ ጋር እጅና ጋንት ሆነን የክርስቶስን እውነተኛ ወንጌል ከነተክለሃማኖት ገደል እና ተማራዊ ገድል አጥርተን እንሰብካለን ። ። በዚህም በዚያም አላማው ጸረ ኦርቶ-ዶግስ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌልም አይደል መእመናን?
    አማራ ኦርቶዶክን ተጠቅሞ መሬት ይወራል ::ገንዘብ ይስበስባል ::የጦር መሳርያ ያዘዋውራል ::ባህል እና ቋንቋውን ሌሎች ላይ ይጭናል ::መስቀል አድርጎ ሌሎች ብሄሮችን ያርዳል::መንግሥት ላይ ጫና ያደርጋል ::ይህንን በደንብ የተረዳን ስዎች ኦሮሞ የራሱን ኦርቶዶክስ መስርቶ ኦሮምያ ውስጥ ያሉትን አብያተ ክርስቲያናት ትክክለኛ ክርስትና እንዲያስተምር ኦሮሞን ስናነቃ ነበር። ህዝብህን ከጠላት አምላክ ነጻ ሳታወጣ ነጻነት የለም። አምላኩ አራጅህ እንደሆነ የምኒልክ እና የኦርቶ-ዶግስ ሰይፍ እና እጄታ ሆነው ያረዱትን 5 ሚሊዮን ዋቄፈታ ኦሮሞ ማስታውስ እነዚህ ወንጀለኞችን ለመፋረድ ከዚህ ትውልድ የተሻለ የለም። አምላካችሁ ሰይጣናችን ነው።

    • @nigatumewuded355
      @nigatumewuded355 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይገስፅህ ወንድሜ

    • @abiambaye
      @abiambaye ปีที่แล้ว

      Timhrtun sayhon lemkawem becha new yegbah... Yehm melkamun hulu endatay yigardehal!

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ኣባትህ እብድ ውሻ ናት እናትህ የውሻ አር ሸሌ ሸርሙጣ ውሻ ቀውስ ናት ፡፡ አንተ እብድ ውሻ ነክ

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity ปีที่แล้ว

    እየተናከሳችሁ የምትለምኑ ውሾች

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን : አቤቱ አምላክ ሆይ የሆነብንን ሁሉ አስብ !!

  • @balkewbelay9769
    @balkewbelay9769 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @helengerema5665
    @helengerema5665 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏