MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ልመናን ታሪክ ያደረገው ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ተሞክሮ እና አቀራረብ ነው በርቱ ። እግዚአብሔር ያግዛችሁ ይርዳችሁ አሜን ።

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 วันที่ผ่านมา +6

    በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተ ጋራ ይሁን✝️

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @AdinaMinas
    @AdinaMinas 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ግሩም ነው በርቱልን እንዲ ነው እንጂ የምን ልመና ነው ደሞ ይይህ ሁሉ ሀብት እያለ ዋናው ቀና መሆን ብቻ ነው

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 วันที่ผ่านมา +5

    እጅግ እፁብ ድንቅ የሆነ ተግባር በመሆኑ ሌሎችንም የሚያነቃቃ ነው።

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱልን እግዚአብሔር ከናተ ጋራ ይሁን

  • @tomashayal
    @tomashayal วันที่ผ่านมา +2

    መምህሬ መምህር አባ ስምዖን
    አባ ኤልያስ
    አባ ሚሳኤል
    አባ አናንያ
    ሁላችሁም እግዚአብሔር ረጅም ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ

  • @adu2124
    @adu2124 วันที่ผ่านมา +2

    mk የኔ ሁለ ነገሬ🙏🙏🙏
    በርቱልን

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o วันที่ผ่านมา +3

    ምነው ማኅበረ ቅዱሳን በአርሲ ስለተገደሉት ኦርቶዶክሳውያን ዝም አላችሁ??? ቤተ ክህነቱ ጸጥ ቢል ለምደነዋል እናንተስ ምነው ነፍስ ይማር እንኳን ሳትሉ

  • @AragawDemilie
    @AragawDemilie วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ መረጃውን የምናየው እህት ወንድሞች ላይክ ሼር አንርሳ

  • @barkotmulken
    @barkotmulken วันที่ผ่านมา +2

    bertuln mahbere kdusanach aynachn nachu

  • @sira-l9z
    @sira-l9z วันที่ผ่านมา +3

    ግን በአሁኑ ሰዓት ጉባኤ በጣም የቀዘቀዘ ነው እና ትምህርት የለም ማለት ይቻላል ሥራ ይበዛል ያው ይቅርታ ❤❤❤

    • @AbebeFikre-rc5zf
      @AbebeFikre-rc5zf วันที่ผ่านมา +1

      ቅናታም የአባ ፀጋ ዘአብ ልዑክ ነህ፤ እንጂ ምንም የቀዘቀዘ ነገር የለም፤ እንደውም ከተገለጸው በላይ አገልግሎቱ ተፋፍሞ ይገኛል።

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 วันที่ผ่านมา

      ​@@AbebeFikre-rc5zfያምሃል እንዴ እውነት ነው ፎቆች ተገንብተዋል በተዘረፈ ገንዘብ ልማት አለ ሙስና አለ ፈሪሃ እግዚአብሔር የለም እውነት የለም ምዕመኑ የት ነው ንስሓ ገብቶ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ የሚጠብቅ ስንቱ ነው???ገዳም ውስጥ የምንፍቅና ትምህርት የሚሰጡ ተሃድሶዎች አሉ ምዕመናን እየተጨፈጨፉ ነው መነኮሳት ካህናት እየተገደሉ ነው???አሁን ትኩረቱ ገንዘብ እና ገንዘብ ሆኗል

    • @sira-l9z
      @sira-l9z วันที่ผ่านมา +1

      ሳይሆን እኔ ተማሪ ሆኘ ተማሪዎች ግዋደኞችም አሉ ድሮ ሲጀመር ደህና ነበር አሁን ግን የቁጥር እና የቅዳሴ ትምህርት ብቻ ነው ያለው በተረፈ ሥራ ብቻ የማይካድ እውነት ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹​@@AbebeFikre-rc5zf

  • @AbebeFikre-rc5zf
    @AbebeFikre-rc5zf วันที่ผ่านมา +1

    This monstary is perfectly revaled the monastry system of Egyptian and it followed its foot steep. It is an autonomous monastery; means that it takes the tasks of monastic life, EOTC indigenous school thought, and investment simultaneously. And...

  • @AragawDemilie
    @AragawDemilie วันที่ผ่านมา +1

    በርቱ መረጃውን የምናየው እህት ወንድሞች ላይክ ሼር አንርሳ