MK TV ኒቆዲሞስ፡-ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድመ ሥጋዌ እና ድሕረ ስጋዌ…?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @EMWEjigayehu
    @EMWEjigayehu 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን እድሜውን ጤናውን ይስጥልን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡ ድንቅ ኣገላለጽ።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 ปีที่แล้ว +1

    በድሜ በፀጋ ቆዮልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይርዘምልን💞💞

  • @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
    @መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች እሽ እናዳምጣለን የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ተወዳጆች ☝️

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችህን አሜን አሜን እድሜን።
    እግዚአብሔር ሁል ግዜ አድስ ነዉ እሚባለዉ ነገር ለካስ በየእለቱ ቃሉን እፈተፈቱ በርጥቡ እምያጎርሱ ልቃዉት ስላሉ ነዉ።👌
    እኔ ምን ትረዳሁ።
    1 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ለመሆን በእግዚአብሔር መመረጥ ያስፈልጋን።
    2 ቃለ እግዚአብሔር በደብ ማወቅ ካላወቁ ሲያስተምሩ በደብ ልብ ብሎ መስማት
    3 በሚስጥር በጥበብ በእረቂቅ መለኮት የጣጠረች እምነት ነች።
    ይችን ቅድስት እምነት ለማመን የሠለጠነ አይምሮ ያስፈልጋን።

  • @hareggetaneh4075
    @hareggetaneh4075 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    We grow up the same church and school his father was a good መሪጌታ in kidanemiheret church sawela .Good to see you memeher Abiy in this chanel and
    answering this ሚስጢራት..

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @zinabwagetahun5856
    @zinabwagetahun5856 4 ปีที่แล้ว +1

    Kallehiwot yasemalin wondime berta.

  • @ትዕግስትወለተኢየሱስ
    @ትዕግስትወለተኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ደህናመጣችሁልን የኛ እቁዎች

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kidargaw
    @kidargaw 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NatiBoru-gm9kd
    @NatiBoru-gm9kd 6 หลายเดือนก่อน

    ሥላሴ ማለት ሦስትነት ማለት አንድ አካል ሁኖ ሦስትነት ላለው የሚለው አገላለጽ እግዚአብሔር አንድ ገጽ ወደ ማለት የሚያደርስ አገላለጽ አለው

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንቁላልም ሶስትነት አለው ባልሳሳት

    • @EMWEjigayehu
      @EMWEjigayehu 4 ปีที่แล้ว

      እንቁላል ሁሉንም እንለያያቸዋለን ቅርፍቱን አስኳሉም ነጭኑም መለየት እንችላለን የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሶስትነት ምሳሌ የሚመስለው ባናገኝላቸውና ለእኛ በሚገባን መንገድና ረቂቅ በሆነ መንገድ ሊቃውንት ያስተምሩናል ይህን ጥያቄ የጠየቁትን ሰው አባቶችን ጠይቀን ብንረዳ ሳይገባን ኮመንት ላይ ባንጽፍ መልካም ነው አመሰግናለሁ

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር የማላውቀውን ለማወቅ ነው የገባሁት
      ሲቀጥል የሰጠሁት ምሳሌ እኔን በገባኘ ልክ ነው ደሞም ካልተሳሳትኩ ብያለሁ
      ኮመንትስ ላይ መጻፌ ምኑነው ክፋቱ መጥፎ ነገር አደለም አኮ
      እንቁላላ አንዱ ሶስት ከፋይ ስላለው
      ነው ሰተት ከሆነ እጠይቃለሁ
      ግን ኮመንት ላይ አትጻፉ አይባልም ለመማር እስከገባን ድረስ
      ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @EMWEjigayehu
      @EMWEjigayehu 4 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ መጠየቅ ያለብኝ እኔ ነኝ አዎ ትክክል ነው ማንኛውም ሰው የማያውቀውን ለመማሪና ለማወቅ ነው የሚገባው ግን አስተማርው ካስተማሩት ትምህርት ስንነሳ ሰውን እና ፀሐይ ምሳሌ ሰጥተውናል ከዚያ ተነስተን ምሳሌ ብንሰጥ ለማለት ነው ይቅርታ

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว

      @@EMWEjigayehu ችግር የለውም ሁላችንም ከቅንነት ነው የተማማርነው አመሰግናለሁ አኔም እጠይቃለሁ አባቶችን አሺ

  • @መርኆሕይወት
    @መርኆሕይወት หลายเดือนก่อน

    አረ ቀጥል ወንድሜ እውነት ለመናገር ከእነዚህ ቪድዮ ይልቅ የተማርኩበት ቪድዮ የለንችም።

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አባታችን