ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው የማጀብያ ድምፅ ባይኖረው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹም ሆነ ማገናዘቢያ መጻህፍቱ ግርጌ ጽሁፍ ቢሰፍር የበለጠ ድንቅ ይሆናል። በተረፈ ልዩ ነው። ለልጆቻችን በወቅቱ ደርሶአል።
በርቱ ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው።የቤተክርስቲያናቸውን አስተምህሮ በደንብ ሳይማሩ ያለ እውቀት ኢየሱስን ሳያውቁ በኢየሱስ ስም ኢየሱስን የካዱ በተበላሸ እና በተሳሳተ እምነት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን ሊማሩ ሊመለሱ ይገባቸዋል።ከክርስቶስ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ወጥተው ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የገቡ ወገኖቻችን በፍፁም ኢየሱስ ክርስቶስን አያውቁትም! እና እባካችሁ በፌስቡክም ላይቭ እየገባችሁ አስተምሩ ምከሩ
@@apostolicanswers1 ጥሩ ማብራሪያ ነው እኔም ለጓደኞቼ እዚህም comment ለፃፉ ልጆች በተግባር ምን እያለ ነው የሚያማልደው? በምሳሌ አስረዱኝ ስላቸው ማንም የሚመልስልኝ የለም :: በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም ነው የሚያማልደን ይላሉ:: ግን አማላጅነቱን በምሳሌ ልክ እና ለቅዱሳን አማልዱን ብለን በተግባር እንደምንጸልየው እናንተም አስረዱኝ ስል ድምፃቸው ጠፋ:: እውነቱን ብንመሰክርላቸው ወደ በረቱ እንደሚመለሱ እምነቴ ነው ::
ትምርቱን በትኩረት መከታተል አልቻልኩም በክራሩ እንደው ብችሉ ያለ ክራር ብታቀርቡት
ይህ ወቅቱን የጠበቀና እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው። በማኅበሩ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተለያዬ ቋንቋ ተደጋግሞ መቅረብ አለበት።
እውናትናው
አለኮ ኦሮምኛትግርኛ ደብበኛ አለ
@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ ደቡበኛ የሚባል ቋንቋ አለ እንዴ
ትምህርቱ ነው በተለያየ ቋንቋዎች መቅረብ አለብ የተባለው እናስተውል@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
ጥዑም ደስ ዝብል ፡ልዙብ ፡ንጹር ትምህርቲ ፡ቃለ ሂወት የስምዓልና ፡ነዓና ክሕሸና እግዚኣብሄር ብዙሕ ዕድመ ይሃብኩም ።
አሜን ሓውና ተኸለ
አሜን አሜን አሜን
ለ ማህበረ ቅዱሳን የትምህርት አዘጋጅ እንደኔ ሐሳብ ትምህርቶች ሲተላለፍ በእንግሊዝኛ እና ምስማት ለተሳናቸው እብሮ ቢተላለፍ በየሐገሩ ያሉ የተጠምቁ እና የተወለዱ ብዙ ናቸው ወንጌልን የተራቡ ወደው ፈቅደው ተጥምቅው አማራጭ ስለማይኖራቸው በቅርባቸው ያለውን መፀሐፍት በማንበብ ሱጠቀሙ ይታያሉ ግን እንደዚህ ያለ ሕይውት የሆነ ትምህርት ከታች ቢተረጎም መልካም ይመስለኛል ስል ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን
ልክ ነህ ወንድሜ በእንግሊዝኛ ባቻ ሳይሆን በአገራችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸው ቋንቋዎች በቋንቋው ተናጋሪ አባቶች ምላሽ መሰጠት አለበት:: አገልግሎቶችም በምድር ቋንቋ ሁሉ ለማዳረስ በቅዱስ ሲኖዶስ ተቋም መቋቋም አለበት ብዬ አስባለሁ:: ግን እኛም የድርሻችንን ብንወጣ ጥሩ ነው እኛ ግለሰቦችም ቤተ ክርስቲያን ነንና ወንጌሉ እንዲሰፋ መትጋት አለብን የአባቶችን ትምህርት ወደ ምንችለው ቋንቋ በመተርጎም ለአባቶች ወይም ለማህበረ ቅዱሳኖችም ብንሰጥ አርትኦት ሰጥተው ግልጋሎት ላይ ያውሉታል ብዬ አስባለሁ::
በእውነት ድንቅ ነው እኔ መናፍቅ ነበርኩ እኔን እግዚአብሔር ከውጭ ጎትቶ ወደቤት ያስገባን በሚድያ ነው በእናንተ ፈልጎ አገነን ስለዚህ በሰፉው በየቅንቅው እየተተረጎመ ትምህርት ቢደረግ እላለው አመስግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ 🥰
እልልልልልልልል
እሰይ እካን ደስ ኣለን❤ወደ እዉነትና ህይወት❤ስለ መጣህ/ሽ❤እምየ ኦርቶዶክስ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ በረቱ አመጣሽ አንቺም የተደረገልሽን ቸርነት ምህረት ተጠቅመሽ ሌሎቹንም ወደመጣሽበት በረት እንዲመጡ የራስሽን አስተዋጽዖ ዛሬ ነገ ሳትዪ ከአሁኑ ጀምሪ ምህረቱን አትደብቂ መስክሪ ሰዎችን አድኚ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ነው:: የፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን የሚያነሷቸውን የሚጠቅሷቸውን ጥቅሶች ትንታኔ ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል :: ለምሳሌ ሮሜ 8፥34 "ስለኛ የሚማልደው"1ኛ ጢሞ 2፥5-6 "እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።”፣ዕብ 7፥24፣ዩሃ 14፥6 “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”1ኛ ጢሞ 2፥5 "በሰውና ሰው በሆነው በኢየሱስ ደግሞ መካከልኛ የለም አያስፈልግምም "1ኛ ዩሃንስ 2፥1-3 "ትኩስ በሆነ ደሙ የሰዎችን ሃጢያት እየደመሰሰ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያስታርቃቸው"1ኛ ዮሐ 2-1 "ልጆች ሆይ ይሄን የምፅፍላችሁ ሀጥያትን እንዳትሰሩ ነው። #ነገርግን ማንም ሀጥያትን ቢሰራ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው"እና ሌሎችም ጥቅሶች ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ቢሰጥበት በእነዚህ ጥቅሶች የተበተኑ በጎቻችን ወደ በረታቸው ይገቡ ዘንድ መንገድን ይጠርጋል:: አመሰግናለሁ:: ማህበረ ቅዱሳኖችም በርቱ::
ተገቢ ጥያቄ ነው! የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከተው!አመሰግናለሁ!
@@jesussaves1474 ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ:: የአባታችንን ትምህርት ምሉውን ስለተከታተልክ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም::
@@jesussaves1474 መቼ ነው በራሳቹጅ የምትተማመኑት perofayelih አተን አየወክልም አሳው
@@mekditubeselamethiopia7049 ምን ማለት ነው እህቴ? Profile men hone??ይቅርታ ሀሳብሽ ስላልገባኝ ነው?
@@jesussaves1474 ውድ ወንድሜ ለእኔም የጠየቁህን እንድትመልስልኝ በክርስቶስ ፍቅር እጠይቅሀለሁ :: Just to remind you..ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically and specifically for Jesus በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ::
ህዝበ ክርስቲያኑ ይሄን ከሚሰማ የዩናስና የጂጂን ስድብ ቢሰማ ይመርጣል እዛ ቢታዩ ለጉድ ተሰብስበዋል ከዛ ሳይማሩ ኦርቶዶክስ አታስተምርም ይላሉ
Mesi tube ትክክል ሰብስክራይብ ራሱ የራሳችንን ትተን የጴጤን ዘማሪያንና ፓስተሮች ነው ምናረገው ራሱ
Lik bileshal
እስኪ እህቴ እናተም የምችሉትን አድርጉ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የምር የኦርቶዶክስን ስብከት መስማት የሚከብዳቸው በእርኩስ መንፈስ ተከበው በአለማዊ እና በስጋዊ ፍላጎት ተጠፍረዋል
ትክክክል
@@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ አረ በዚህወቅት በዋትሳፕ ቀንሙሉ ቃሉ ሲፈስልነው የሚውል ግን ስልካችን ይሞላል 3ጂነኝ እንላለን ለወሪ እና ስድብ ስልካችንም አይሞላም ግዜውም አለን
ሰለእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ይሄን ያሳማን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
ክብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን አይነት ግልፅ እና የማያሻማ ጥያቄና መልስ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
በርቱ ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂነው በፌስቡክ በኦላይ አስተምሩ ምክንያቱም ብዙዎች በኦላይ እየተወሰዱ ነው
ታዳ የሚወሰዱበት ሀቅ ከሆነ ይወሰዱ
@@الملكالنيلإثيوبيا ሀቅ ሆኖ እኮ አይደለም ባለማወቅ ነው
@@الملكالنيلإثيوبيا ኦርቶዶክስን ዘልቆ ገብቶ አለማወቅ ነውውስጡን ቢያቀው ኖሮማ እንኳን እሱ ሊሄድ ወሳጁንም ወደዚ ያመጣው ነበር
አሁን ምን ላይ ነው ያሉት?
እጅግ በጣም አብሶ እኛ አካባቢ እኔም ጭምር
ቃለ እይወት ያሰማልን ይህ ትምህርት ለማያምኑ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለኦርቶዶክስ ልጆች ትልቅ እውቀት አስጨብጦናል
እግዚአብሔር ከናንንተ ጋር ይሁን እደዚህ አይነት ት/ት መሰጠቱ ጥሩ ነው
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫እኛንም የሚስጥሩ ባለቤት ቅዱስ እግዚያብሔር ሚስጥሩን ገልፆልን በቀናች ሃይማኖት ፀንተን በምግባር ቀንተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን፫አምላካችንንም በማይገባው መንገድ እየገለጡ ለሚደናገሩ ወገኖቻችንም አይነ ልቦናቸውን አብርቶ ወደቀናች ሃይማኖታችን ያምጣልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ደስስ የሚል አገላለፅ ነው እረ ኑ ግራ የገባችሁ መንገድ የሳታችሁ እየሱስ አማላጅ ነው የአላህ መላክተኛ ነው የምትሉ አዳምጡ ልቦናችሁን መድሀኒያለም ይክፈትላችሁ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ስለ እውነት መ ምህርቾቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ትህትናችሁ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አወ እግዚአብሔር ነው
ድንቅ ትምህርት ነው መልስ ለመናፍቃን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
መምህር በጣም ነዉ የምወደወት እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት
ቃለህይወት ያሰማልን እባካቹ የዚ መምህር ስብከት በደንብ ልቀቁልን በጣም ነው ደስ ሚለው በውጭ ሀገር ላለነው እንዲደርሰን በእንደነዚህ አይነት መምህር አስተምሩን እምነታችን ጠብቀን እንድንኖር መማር ማወቅ ይገባናል ብዙዎች ባለማውቅ እየጠፋ ነው 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይስጥልን ብዙ የማላቃቸውን ትምህርቶች ነው ያገኘውት ክብር ምስጋና ለመድሀኒት አለም
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ በቃ ነፍስን የሚያለመልም ቃለሕይወት የሚሆን ትምህርት ❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን የባርክልን አሜን
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ😊😊😊
ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይውት ያስማልን 💗💗💗🙏🙏🙏🙏👑🙏👑
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን የእኛንም ነፍስ የሚሻት ጠላት ዳቢሎስን ያስታግስልን በእውነት አንጀት ላይ ጠብ የሚል ትምህረት ነው በርቱልን ቅዳሜና እሁድ ሁሉም እህት ወንድሞቻችን እንዲከታተሉት በማህበረ ቅደሳነ በቴሎቭን ፕሮግራም ላይ አስተላልፊት አብዛኛው ፕሮግራመ በኦሮምኛ ነው እያሉ እሮምኛ የማይሰሙ እህት ወንድሞች የሁለት አለም ሰው እየሆኑ ነው የአማርኛው ሲያልቅ ወደ ቃና እየሄዱ ነው ያው በመንፈስ ስላልበሰልን ነው በተቻላቹሁ አቅም በኦሮምኛና በአማርኛ የቴቭዥኑ ፕሮግራም ተመጣጣኝ አድርጉት ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ በተረፈ በርቱልን
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ያሰማን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ዓይነ ልቦናችንን በእውነት ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። በውነት በጣም ደስ የሚልና ብዙዎችን ከስህተት የሚታደግ ትምህር ነው። እባካችሁ ይህንን ድንቅ ትምህርት ለሌሎች ሼር እናድርገው
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ለቤተክርስቲያን እና ለምሁራኑ ይህን ጥበብ የገለፀ። እስከ ሞት ድረስም ያጽናን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን እደናንተ ያለውን አማኝ ያብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ
Amen Amen. Amen. Kala hiwat. Yasamalin. Mahabara kidusan. Egzihabiher yagalgilot. Zamanachiwin. Yibarkilin
Yih MENFES KIDUS kalgeletew beker kesew yemiweta timhirt ( mabraria ) aydelem. Memihir EGZIABHER AMLAK Tsegawin yabzalot, KALE HIWOT yasemalin, AMEN.
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር መምህራችን ፡ የሰማነው በፅላተ ልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን አንጀትን የሚያረሰረስ ትምህርት ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡በጣም ጥልቅ የሆነ ነገረ ድህነት ነው ያሰማሩን ጥርት ያለ ወንጌል መምህራችን እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
God bless you Teacher Eyob kalehiwet yesimialina
በጣም አሰፈላጊ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
ክብር ለአዲስ ኪዳኑ ሊቀ ካህን ስራችንን ሰርቶ ከአባቱ ጋር ላስታረቀን !!! የኢየሱስ ደም ፈፅሞ ያነፃል ፣ ተጨማሪ መሠዋት ተጨመሪ ካህን ፣ተጨማሪ አማላጅ አያስፈልገንም!!! መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በምድራችን ከፍ አድርገው አይኖቻችንን አብራልን።
በትክክል
Waqqaayyoon goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu ⛪ ⛪ ⛪ 📖
መምህር ቃለህይወት ያሰማልንሮሜ 9-5 እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ማኅበረ ቅዱሳን አምላከ እስራኤል ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
ክብር የክብር ክብር ይግባው አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ!! መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን❤❤❤
ዲንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራቺን
በርቱልን ጥሩ አገልግሎት ነው በጣም እየጠቀመን ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መናፈቅ አድምጡት እማ ድንቅ ትምርት ነው
በእውነት ለመምህራችን እዴሜና ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ የወንጌል ቃል ነው ያጋራከን
ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን የሰራዎት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኧረ ክፍል ሁለት ይቀጥል በጌታ ስም እደት ደስ የሚል ስብከት ነው መምህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
የኔ አንደበተ ወርቅ መምህር ❣️🙏 መረጋጋታቸው በራሱ ሌላ ትምህርት ነውኮ❣️
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርቶስ ፈራጅእጂ አማላጅ አደለም ልባቸ ለታወሩትን ልቦና ይስጣቸው👏👏👏👏👏
ቃል ሕይወት ያሰማልኝ አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንን በእውነት የሚገርም አጋላለፅ ነው ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜንቃል ህይውትን ያሰማልንመምህራችን 📚📚✝️⛪✝️🙏👍
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ቸሩ አምላካችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥርት ያለ መልስ ነው በርቱልን
እጅግ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
Kale hiwet thanks a lot GOD BLESS YOU
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደ አለት የደነደነ ልቤን ያቅልጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
ጥልቀት ያለው ዮሐንስ አፈወርቅአዊ አስተምህሮ ድንቅ ነው መምህር ይበል
ሙዚቃ ቢሆን ስንት ላይክና ሼር እናደርግ ነበር ይሁን
ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ታምረሃለው ታባርከሃለው እውነትንም አዉቀሃለው 🙏🙏🙏
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይዎትን ያሰማን መምህር
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕርነ
በእውነቱ ቃለ ያሠማልን. የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና ኢዮሱስ ኩሩስቶስ ፈራጂ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
ሰላም ለዝህ ቤት ዳስ የሚል ትምህርት ነው ለ በተችሁ እንግዳ ናኝ ሁለችንም ማንበብና ማወቅ አለብን መሃምህራኖቹን ብቻ መከታታል ባቅ አይደለም ለ ተቃባሉት ሁሉ ስልጠንን ሰጠቸው ታብሎ እንዴ ተፃፈ እኔ ፕሔጤ ናኝ ቤተሰቦቸም ናቸው ነገር ግን እውነትን ፈለኩ ደከሙኩ ብሉይ ከዳን አደስ ከዳኑንም አናበቡኩ ከዛም እውነትን አገኛሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ የ እግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን እሱ እራሱ እግዚአብሔር በ ስጋ የተገለጠ እድሆና ተራደሁ ክብር ለ አንድ አምላክ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜንንን 🙏🙏🙏
Kalehyiwetin yasamalin ye agalgilot zemenhn yarzimilih yibarkilih!
እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችንዬ⛪️⛪️⛪️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏❤️✝️⛪💙🙏 እንመሰክራለን እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በርቱ
ለኛ የሞተልን ኢየሱስ ጌታነው አዳኝ አማላጅ መካከለኛ ጠበቃችን ኢየሱስ ብቻነው እመኑ
Esu rasu tamalagi hono leman yamalden le furan? liul egzabher libonachihun yimels yetesasate amelekaket yalchuhu amen amen amen amen amen amen
የህይወት ቃል ያሰማልን
አህዛቦች ብዙ ጊዜ ጌታ ከሆነ በመስቀል ላይ ሳለ ማን አለምን ሲገዛ የነበር ብለውም ይጠይቃሉ መልሱምበስጋው ሞተ በመለኮቱ ህያው ነበር እላቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አላለቀም መሰል ቀጣይ ክፍል ይኖረው ይሆን ወገኖቼ በወረቀት አስፍሩት ጠቃሚ ትምህርት ነው ለመናፍቃን እና አህዛብ ትልቅ መልስ እንድሰጥ ይረዳል በራሴ በኩል ጰፌያለሁ
ትክክል የኛ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
Tkkl nesh mami
Kexay ynorewal bye asebku
በርቱልን ቃለህይዎት ያሠማልን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሡስ ክርስቶስ🙏🙏
Kale hiwot yasemalin memhirachin
Wow amazing, god bless you learnt a lot
Ye egzaber gal migbe megabyte Ante memhr eyob yagelglot zemenkn abizto yibarkln amen 🙏 🙏
ቃለህይወተት ያሰማልን ለመምህራችን
*አረ ህዝበ ክርስቲያን ኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ ስንቶቻችሁ የምትሰልሙት እኮ ቃሉን ይቅርና መፅሀፍ ቅዱስን እንኳን ምን አይነት እንደሆነ ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው አረ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ቃሉን ብቻ ስሙ ሌላውን ተውት ይቅር አይጠቅመንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን*
እዉነት ነዉ ከኔ ጀምሮ መንፈሣዉይ ነገር አልሰማም አለማዉይ ሲሆን ሠፍ ብየ ነዉ የምሠማ ይገርመኛል አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@@ሶሊያናድንግል *እኔ ሶስት ጊዜ ሰምቸዋለሁ አንድ መናፍቅ ወይም አህዛብ ጥያቄ ካነሳ ካንድ ንግግሬ አያልፍም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንኩ እውቀት ሳይኖረኝ በኡለማዎቸ بلعولما ወይም በሊቃውንት እውቀትና በትክክለኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስለምመራ ነው እግዚአብሔር እንደ አትናቴዎስ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አትናቴዎስ በ፲፪ አመቱ ነው ከመምህሩ ከእለ እስክንድሮስ ጋር ኒቂያ ጉባኤ ላይ አርዮስን ያወገዘው ከአለም ላይ ሰባት ወር ሙሉ ተጉዞ የተሰበሰበው 318tu ሊቃውንት ፈዞ የቀረው በብላቴናው አትናቴዎስ ንግግር ነው እና በርቱ ፊልምና የህንድ ድራማ ሲሆን አራት ሰአትም ቢወስድ ሰአታችንን ሰውተን እናያለን ይሄ ነው መጥፎው ተግባር ቅንጭላታችንን በአርቴፊሻል እውቀት ክበነዋል ስልኩ ከሌለን ዜሮ ነን ምክንያቱም ቀን እና ሰአት ራሱ በአይምሯችን የምናውቅ ትውልድ ዛሬ ግን ቀንና ሰአት ሲጠይቁን ስልክ ከፍተን ካላየን ባዶዎች ነን ይህ ሁሉ እንደምን ሆነ ቢሉ! ከልባችን ወደ እግዚአብሔር ቃል አንመለስም አንድም ለሰው ይምሰል ሁለትም ጊዜ ስናገኝ ስለምንሰማ ነው ስራየ ብለን ብንይዘው ብዙ የጠፉ የመመለስ ክህሎቱ ይኖረናል እና በርቱ ጠንክሩ ብዙ ሾሻል ሚዲያዎች አትጠቀሙ አንዱ በቂ ነው*
th-cam.com/video/2svvuujDzjk/w-d-xo.htmlአረብኛ የምትችሉ ይሄንን ድንቅ ውይይት ስሙት
እኔማ ሠምቸ በራሡ ከኘንድ ቀን በሗላ ይጠፋብኛል ምን እንደተማርኩ እረሣለሁ ምንማረግ እንዳለብኝ አላዉቅም አለማዉይ ነገር ከሆነ ግን ሁሌም አስታዉሣለሁ እግዚአብሔር በልቤ እንዲፍልኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህትም ከሆንሽ ወይም ወንድም አስቡኝ
@@ሶሊያናድንግል*ቀዳሚሀ ለጥበብ ፈሪኃ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ሁላችንም ነን እኔማ ቅንጭላቴ ጠቅላላ የማውቀውን በብዛት **#ድሌት** እያለብኝ ተቸግሬያለሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም የምትማሪውን ፍሬ ፍሬ ሀሳብ በደብተር እየፃፍሽ አስቀምጭው በተለይ በእጅ መፃፍና ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው ጣቶችሽ የፃፉትን የሚያውቁ እስቲመስልሽ ድረስ አትረሽውም በርችልኝ እግዚአብሔር የጠቢቡን ጥበብ የሔኖክን ማስተዋል ያድልሽ"*
ሳይገባኒ እድገባን እየተገፋ በቃሉ የምገስጸንና የሚያስተምረን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይከበር የምስገን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን
ቃለሂወትን ያሰማልን በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
Yageliglotihin zemen yabramu silasewoch yibarkulih
ቃልህይዎት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን የኝ እንቁ መምህር ጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
Amen amen amen memherachn kale hiywot yasemalen
እድሜ ይሰጣችው ማህበረ ቅድሳን እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ እናተን አያሳጣን
ቃለህይውትን ያሰማልን በእውነት በርቱልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው የማጀብያ ድምፅ ባይኖረው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹም ሆነ ማገናዘቢያ መጻህፍቱ ግርጌ ጽሁፍ ቢሰፍር የበለጠ ድንቅ ይሆናል። በተረፈ ልዩ ነው። ለልጆቻችን በወቅቱ ደርሶአል።
በርቱ ቀጥሉበት እንደዚህ አይነት ትምህርት በጣም አስፈላጊ ነው።
የቤተክርስቲያናቸውን አስተምህሮ በደንብ ሳይማሩ ያለ እውቀት ኢየሱስን ሳያውቁ በኢየሱስ ስም ኢየሱስን የካዱ በተበላሸ እና በተሳሳተ እምነት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖቻችን ሊማሩ ሊመለሱ ይገባቸዋል።
ከክርስቶስ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ወጥተው ወደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የገቡ ወገኖቻችን በፍፁም ኢየሱስ ክርስቶስን አያውቁትም! እና እባካችሁ በፌስቡክም ላይቭ እየገባችሁ አስተምሩ ምከሩ
@@apostolicanswers1 ጥሩ ማብራሪያ ነው እኔም ለጓደኞቼ እዚህም comment ለፃፉ ልጆች በተግባር ምን እያለ ነው የሚያማልደው? በምሳሌ አስረዱኝ ስላቸው ማንም የሚመልስልኝ የለም :: በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደም ነው የሚያማልደን ይላሉ:: ግን አማላጅነቱን በምሳሌ ልክ እና ለቅዱሳን አማልዱን ብለን በተግባር እንደምንጸልየው እናንተም አስረዱኝ ስል ድምፃቸው ጠፋ:: እውነቱን ብንመሰክርላቸው ወደ በረቱ እንደሚመለሱ እምነቴ ነው ::
ትምርቱን በትኩረት መከታተል አልቻልኩም በክራሩ እንደው ብችሉ ያለ ክራር ብታቀርቡት
ይህ ወቅቱን የጠበቀና እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው። በማኅበሩ የቴሌቪዥን ጣቢያ በተለያዬ ቋንቋ ተደጋግሞ መቅረብ አለበት።
እውናትናው
አለኮ ኦሮምኛትግርኛ ደብበኛ አለ
@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ ደቡበኛ የሚባል ቋንቋ አለ እንዴ
ትምህርቱ ነው በተለያየ ቋንቋዎች መቅረብ አለብ የተባለው እናስተውል@@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
ጥዑም ደስ ዝብል ፡ልዙብ ፡ንጹር ትምህርቲ ፡
ቃለ ሂወት የስምዓልና ፡ነዓና ክሕሸና እግዚኣብሄር ብዙሕ ዕድመ ይሃብኩም ።
አሜን ሓውና ተኸለ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ለ ማህበረ ቅዱሳን የትምህርት አዘጋጅ እንደኔ ሐሳብ ትምህርቶች ሲተላለፍ በእንግሊዝኛ እና ምስማት ለተሳናቸው እብሮ ቢተላለፍ በየሐገሩ ያሉ የተጠምቁ እና የተወለዱ ብዙ ናቸው ወንጌልን የተራቡ ወደው ፈቅደው ተጥምቅው አማራጭ ስለማይኖራቸው በቅርባቸው ያለውን መፀሐፍት በማንበብ ሱጠቀሙ ይታያሉ ግን እንደዚህ ያለ ሕይውት የሆነ ትምህርት ከታች ቢተረጎም መልካም ይመስለኛል ስል ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን
ልክ ነህ ወንድሜ በእንግሊዝኛ ባቻ ሳይሆን በአገራችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸው ቋንቋዎች በቋንቋው ተናጋሪ አባቶች ምላሽ መሰጠት አለበት:: አገልግሎቶችም በምድር ቋንቋ ሁሉ ለማዳረስ በቅዱስ ሲኖዶስ ተቋም መቋቋም አለበት ብዬ አስባለሁ:: ግን እኛም የድርሻችንን ብንወጣ ጥሩ ነው እኛ ግለሰቦችም ቤተ ክርስቲያን ነንና ወንጌሉ እንዲሰፋ መትጋት አለብን የአባቶችን ትምህርት ወደ ምንችለው ቋንቋ በመተርጎም ለአባቶች ወይም ለማህበረ ቅዱሳኖችም ብንሰጥ አርትኦት ሰጥተው ግልጋሎት ላይ ያውሉታል ብዬ አስባለሁ::
በእውነት ድንቅ ነው እኔ መናፍቅ ነበርኩ እኔን እግዚአብሔር ከውጭ ጎትቶ ወደቤት ያስገባን በሚድያ ነው በእናንተ ፈልጎ አገነን ስለዚህ በሰፉው በየቅንቅው እየተተረጎመ ትምህርት ቢደረግ እላለው አመስግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ 🥰
እልልልልልልልል
እሰይ እካን ደስ ኣለን❤ወደ እዉነትና ህይወት❤ስለ መጣህ/ሽ❤እምየ ኦርቶዶክስ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ በረቱ አመጣሽ አንቺም የተደረገልሽን ቸርነት ምህረት ተጠቅመሽ ሌሎቹንም ወደመጣሽበት በረት እንዲመጡ የራስሽን አስተዋጽዖ ዛሬ ነገ ሳትዪ ከአሁኑ ጀምሪ ምህረቱን አትደብቂ መስክሪ ሰዎችን አድኚ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ደስ የሚል ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ነው:: የፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን የሚያነሷቸውን የሚጠቅሷቸውን ጥቅሶች ትንታኔ ብትቀጥሉበት ደስ ይለኛል :: ለምሳሌ
ሮሜ 8፥34 "ስለኛ የሚማልደው"
1ኛ ጢሞ 2፥5-6 "እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።”
፣ዕብ 7፥24፣
ዩሃ 14፥6 “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
1ኛ ጢሞ 2፥5 "በሰውና ሰው በሆነው በኢየሱስ ደግሞ መካከልኛ የለም አያስፈልግምም "
1ኛ ዩሃንስ 2፥1-3 "ትኩስ በሆነ ደሙ የሰዎችን ሃጢያት እየደመሰሰ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሚያስታርቃቸው"
1ኛ ዮሐ 2-1 "ልጆች ሆይ ይሄን የምፅፍላችሁ ሀጥያትን እንዳትሰሩ ነው። #ነገርግን ማንም ሀጥያትን ቢሰራ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ፃድቅ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው"
እና ሌሎችም ጥቅሶች ኦርቶዶክሳዊ ትርጓሜ ቢሰጥበት በእነዚህ ጥቅሶች የተበተኑ በጎቻችን ወደ በረታቸው ይገቡ ዘንድ መንገድን ይጠርጋል:: አመሰግናለሁ:: ማህበረ ቅዱሳኖችም በርቱ::
ተገቢ ጥያቄ ነው! የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከተው!
አመሰግናለሁ!
@@jesussaves1474 ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ:: የአባታችንን ትምህርት ምሉውን ስለተከታተልክ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም::
@@jesussaves1474 መቼ ነው በራሳቹጅ የምትተማመኑት perofayelih አተን አየወክልም አሳው
@@mekditubeselamethiopia7049
ምን ማለት ነው እህቴ? Profile men hone??
ይቅርታ ሀሳብሽ ስላልገባኝ ነው?
@@jesussaves1474 ውድ ወንድሜ ለእኔም የጠየቁህን እንድትመልስልኝ በክርስቶስ ፍቅር እጠይቅሀለሁ :: Just to remind you..ወንድሜ የክርስቶስ ፍቅር ይብዛልህ:: በእርግጥ protestant church ወጥ የሆነ አቋም የለውም:: ቢሆንም አንተ እንዳልከው ይሁን በለን እንቀበለውና ''አማላጅነቱን'' እንዴት በለን ነው የምንጠቀምበት? ለምሳሌ ባታምንበትም ለቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋን ስንፈልግ "እመቤቴ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን የገባልሽን ቃልኪዳን ለእኛ ለልጆቹ ይፈፅምልን ዘንድ ለምኝልን" በልን የቅድስት ማርያምን አማላጅነት በተግባር እንጠቀምበታለን:: አንተም ወንድሜ እስኪ የክርስቶስ ኢየሱስን አማላጅነት ከልብህ የምታምንበት ከሆን ጥቅስ መጥቀስ ብቻ ሳይሆን practically and specifically for Jesus በተግባር በጸሎት ውስጥ አስረዳኝ::
ህዝበ ክርስቲያኑ ይሄን ከሚሰማ የዩናስና የጂጂን ስድብ ቢሰማ ይመርጣል እዛ ቢታዩ ለጉድ ተሰብስበዋል ከዛ ሳይማሩ ኦርቶዶክስ አታስተምርም ይላሉ
Mesi tube ትክክል ሰብስክራይብ ራሱ የራሳችንን ትተን የጴጤን ዘማሪያንና ፓስተሮች ነው ምናረገው ራሱ
Lik bileshal
እስኪ እህቴ እናተም የምችሉትን አድርጉ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ የምር የኦርቶዶክስን ስብከት መስማት የሚከብዳቸው በእርኩስ መንፈስ ተከበው በአለማዊ እና በስጋዊ ፍላጎት ተጠፍረዋል
ትክክክል
@@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ አረ በዚህወቅት በዋትሳፕ ቀንሙሉ ቃሉ ሲፈስልነው የሚውል ግን ስልካችን ይሞላል 3ጂነኝ እንላለን ለወሪ እና ስድብ ስልካችንም አይሞላም ግዜውም አለን
ሰለእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ይሄን ያሳማን አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
ክብር ለድንግል ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን አይነት ግልፅ እና የማያሻማ ጥያቄና መልስ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።
በርቱ ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂነው በፌስቡክ በኦላይ አስተምሩ ምክንያቱም ብዙዎች በኦላይ እየተወሰዱ ነው
ታዳ የሚወሰዱበት ሀቅ ከሆነ ይወሰዱ
@@الملكالنيلإثيوبيا ሀቅ ሆኖ እኮ አይደለም ባለማወቅ ነው
@@الملكالنيلإثيوبيا ኦርቶዶክስን ዘልቆ ገብቶ አለማወቅ ነው
ውስጡን ቢያቀው ኖሮማ እንኳን እሱ ሊሄድ ወሳጁንም ወደዚ ያመጣው ነበር
አሁን ምን ላይ ነው ያሉት?
እጅግ በጣም አብሶ እኛ አካባቢ እኔም ጭምር
ቃለ እይወት ያሰማልን ይህ ትምህርት ለማያምኑ ብቻ ሳይሆን ለኛም ለኦርቶዶክስ ልጆች ትልቅ እውቀት አስጨብጦናል
እግዚአብሔር ከናንንተ ጋር ይሁን እደዚህ አይነት ት/ት መሰጠቱ ጥሩ ነው
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ የምናደርጋትን እርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫
እኛንም የሚስጥሩ ባለቤት ቅዱስ እግዚያብሔር ሚስጥሩን ገልፆልን በቀናች ሃይማኖት ፀንተን በምግባር ቀንተን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን፫
አምላካችንንም በማይገባው መንገድ እየገለጡ ለሚደናገሩ ወገኖቻችንም አይነ ልቦናቸውን አብርቶ ወደቀናች ሃይማኖታችን ያምጣልን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ደስስ የሚል አገላለፅ ነው
እረ ኑ ግራ የገባችሁ መንገድ የሳታችሁ እየሱስ አማላጅ ነው የአላህ መላክተኛ ነው የምትሉ አዳምጡ ልቦናችሁን መድሀኒያለም ይክፈትላችሁ
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ስለ እውነት መ ምህርቾቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ትህትናችሁ በጣም ደስ ይላል
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ
መድህን ዓለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አወ እግዚአብሔር ነው
ድንቅ ትምህርት ነው መልስ ለመናፍቃን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት
መምህር በጣም ነዉ የምወደወት እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት
ቃለህይወት ያሰማልን እባካቹ የዚ መምህር ስብከት በደንብ ልቀቁልን በጣም ነው ደስ ሚለው በውጭ ሀገር ላለነው እንዲደርሰን በእንደነዚህ አይነት መምህር አስተምሩን እምነታችን ጠብቀን እንድንኖር መማር ማወቅ ይገባናል ብዙዎች ባለማውቅ እየጠፋ ነው 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ይስጥልን ብዙ የማላቃቸውን ትምህርቶች ነው ያገኘውት ክብር ምስጋና ለመድሀኒት አለም
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ በቃ ነፍስን የሚያለመልም ቃለሕይወት የሚሆን ትምህርት ❤️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን የባርክልን አሜን
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ😊😊😊
ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለህይውት ያስማልን 💗💗💗🙏🙏🙏🙏👑🙏👑
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜና በጸጋ ይጠብቅልን የእኛንም ነፍስ የሚሻት ጠላት ዳቢሎስን ያስታግስልን በእውነት አንጀት ላይ ጠብ የሚል ትምህረት ነው በርቱልን ቅዳሜና እሁድ ሁሉም እህት ወንድሞቻችን እንዲከታተሉት በማህበረ ቅደሳነ በቴሎቭን ፕሮግራም ላይ አስተላልፊት አብዛኛው ፕሮግራመ በኦሮምኛ ነው እያሉ እሮምኛ የማይሰሙ እህት ወንድሞች የሁለት አለም ሰው እየሆኑ ነው የአማርኛው ሲያልቅ ወደ ቃና እየሄዱ ነው ያው በመንፈስ ስላልበሰልን ነው በተቻላቹሁ አቅም በኦሮምኛና በአማርኛ የቴቭዥኑ ፕሮግራም ተመጣጣኝ አድርጉት ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ በተረፈ በርቱልን
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለመምህራችን በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን ያሰማን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ዓይነ ልቦናችንን በእውነት ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። በውነት በጣም ደስ የሚልና ብዙዎችን ከስህተት የሚታደግ ትምህር ነው። እባካችሁ ይህንን ድንቅ ትምህርት ለሌሎች ሼር እናድርገው
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመስገን ለቤተክርስቲያን እና ለምሁራኑ ይህን ጥበብ የገለፀ። እስከ ሞት ድረስም ያጽናን።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን እደናንተ ያለውን አማኝ ያብዛልን ጸጋውን ያብዛልህ
Amen Amen. Amen. Kala hiwat. Yasamalin. Mahabara kidusan. Egzihabiher yagalgilot. Zamanachiwin. Yibarkilin
Yih MENFES KIDUS kalgeletew beker kesew yemiweta timhirt ( mabraria ) aydelem. Memihir EGZIABHER AMLAK Tsegawin yabzalot, KALE HIWOT yasemalin, AMEN.
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር መምህራችን ፡ የሰማነው በፅላተ ልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን አንጀትን የሚያረሰረስ ትምህርት ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡በጣም ጥልቅ የሆነ ነገረ ድህነት ነው ያሰማሩን ጥርት ያለ ወንጌል መምህራችን እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ።
God bless you Teacher Eyob kalehiwet yesimialina
በጣም አሰፈላጊ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
ክብር ለአዲስ ኪዳኑ ሊቀ ካህን ስራችንን ሰርቶ ከአባቱ ጋር ላስታረቀን !!! የኢየሱስ ደም ፈፅሞ ያነፃል ፣ ተጨማሪ መሠዋት ተጨመሪ ካህን ፣ተጨማሪ አማላጅ አያስፈልገንም!!! መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በምድራችን ከፍ አድርገው አይኖቻችንን አብራልን።
በትክክል
Waqqaayyoon goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu ⛪ ⛪ ⛪ 📖
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ሮሜ 9-5 እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
ማኅበረ ቅዱሳን አምላከ እስራኤል ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
ክብር የክብር ክብር ይግባው አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ!! መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አሜን❤❤❤
ዲንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራቺን
በርቱልን ጥሩ አገልግሎት ነው በጣም እየጠቀመን ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መናፈቅ አድምጡት እማ ድንቅ ትምርት ነው
በእውነት ለመምህራችን እዴሜና ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጥሩ የወንጌል ቃል ነው ያጋራከን
ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን የሰራዎት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኧረ ክፍል ሁለት ይቀጥል በጌታ ስም እደት ደስ የሚል ስብከት ነው መምህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
የኔ አንደበተ ወርቅ መምህር ❣️🙏 መረጋጋታቸው በራሱ ሌላ ትምህርት ነውኮ❣️
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርቶስ ፈራጅእጂ አማላጅ አደለም ልባቸ ለታወሩትን ልቦና ይስጣቸው👏👏👏👏👏
ቃል ሕይወት ያሰማልኝ አባታችን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ አስተምሮ ነው
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንን በእውነት የሚገርም አጋላለፅ ነው ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይውትን ያሰማልን
መምህራችን 📚📚✝️⛪✝️🙏👍
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቸሩ አምላካችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።
የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን።
በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥርት ያለ መልስ ነው በርቱልን
እጅግ እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
Kale hiwet thanks a lot GOD BLESS YOU
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደ አለት የደነደነ ልቤን ያቅልጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
ጥልቀት ያለው ዮሐንስ አፈወርቅአዊ አስተምህሮ ድንቅ ነው መምህር ይበል
ሙዚቃ ቢሆን ስንት ላይክና ሼር እናደርግ ነበር ይሁን
ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ታምረሃለው ታባርከሃለው እውነትንም አዉቀሃለው 🙏🙏🙏
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልሕ አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይዎትን ያሰማን መምህር
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕርነ
በእውነቱ ቃለ ያሠማልን. የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስምዓልና ኢዮሱስ ኩሩስቶስ ፈራጂ ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
ሰላም ለዝህ ቤት ዳስ የሚል ትምህርት ነው ለ በተችሁ እንግዳ ናኝ ሁለችንም ማንበብና ማወቅ አለብን መሃምህራኖቹን ብቻ መከታታል ባቅ አይደለም ለ ተቃባሉት ሁሉ ስልጠንን ሰጠቸው ታብሎ እንዴ ተፃፈ እኔ ፕሔጤ ናኝ ቤተሰቦቸም ናቸው ነገር ግን እውነትን ፈለኩ ደከሙኩ ብሉይ ከዳን አደስ ከዳኑንም አናበቡኩ ከዛም እውነትን አገኛሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ የ እግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን እሱ እራሱ እግዚአብሔር በ ስጋ የተገለጠ እድሆና ተራደሁ ክብር ለ አንድ አምላክ ለ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜንንን 🙏🙏🙏
Kalehyiwetin yasamalin ye agalgilot zemenhn yarzimilih yibarkilih!
እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችንዬ⛪️⛪️⛪️
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏❤️✝️⛪💙🙏 እንመሰክራለን እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በርቱ
ለኛ የሞተልን ኢየሱስ ጌታነው አዳኝ አማላጅ መካከለኛ ጠበቃችን ኢየሱስ ብቻነው እመኑ
Esu rasu tamalagi hono leman yamalden le furan? liul egzabher libonachihun yimels yetesasate amelekaket yalchuhu amen amen amen amen amen amen
የህይወት ቃል ያሰማልን
አህዛቦች ብዙ ጊዜ ጌታ ከሆነ በመስቀል ላይ ሳለ ማን አለምን ሲገዛ የነበር ብለውም ይጠይቃሉ መልሱምበስጋው ሞተ በመለኮቱ ህያው ነበር እላቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግን አላለቀም መሰል ቀጣይ ክፍል ይኖረው ይሆን
ወገኖቼ በወረቀት አስፍሩት ጠቃሚ ትምህርት ነው ለመናፍቃን እና አህዛብ ትልቅ መልስ እንድሰጥ ይረዳል በራሴ በኩል ጰፌያለሁ
ትክክል የኛ አስተዋይ ከልብ እናመሰግናለን በርችልን
Tkkl nesh mami
Kexay ynorewal bye asebku
በርቱልን ቃለህይዎት ያሠማልን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሡስ ክርስቶስ🙏🙏
Kale hiwot yasemalin memhirachin
Wow amazing, god bless you learnt a lot
Ye egzaber gal migbe megabyte Ante memhr eyob yagelglot zemenkn abizto yibarkln amen 🙏 🙏
ቃለህይወተት ያሰማልን ለመምህራችን
*አረ ህዝበ ክርስቲያን ኑ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ ስንቶቻችሁ የምትሰልሙት እኮ ቃሉን ይቅርና መፅሀፍ ቅዱስን እንኳን ምን አይነት እንደሆነ ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው አረ እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ቃሉን ብቻ ስሙ ሌላውን ተውት ይቅር አይጠቅመንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን*
እዉነት ነዉ ከኔ ጀምሮ መንፈሣዉይ ነገር አልሰማም አለማዉይ ሲሆን ሠፍ ብየ ነዉ የምሠማ ይገርመኛል አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@@ሶሊያናድንግል
*እኔ ሶስት ጊዜ ሰምቸዋለሁ አንድ መናፍቅ ወይም አህዛብ ጥያቄ ካነሳ ካንድ ንግግሬ አያልፍም ምክንያቱም የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንኩ እውቀት ሳይኖረኝ በኡለማዎቸ بلعولما ወይም በሊቃውንት እውቀትና በትክክለኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም ስለምመራ ነው እግዚአብሔር እንደ አትናቴዎስ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አትናቴዎስ በ፲፪ አመቱ ነው ከመምህሩ ከእለ እስክንድሮስ ጋር ኒቂያ ጉባኤ ላይ አርዮስን ያወገዘው ከአለም ላይ ሰባት ወር ሙሉ ተጉዞ የተሰበሰበው 318tu ሊቃውንት ፈዞ የቀረው በብላቴናው አትናቴዎስ ንግግር ነው እና በርቱ ፊልምና የህንድ ድራማ ሲሆን አራት ሰአትም ቢወስድ ሰአታችንን ሰውተን እናያለን ይሄ ነው መጥፎው ተግባር ቅንጭላታችንን በአርቴፊሻል እውቀት ክበነዋል ስልኩ ከሌለን ዜሮ ነን ምክንያቱም ቀን እና ሰአት ራሱ በአይምሯችን የምናውቅ ትውልድ ዛሬ ግን ቀንና ሰአት ሲጠይቁን ስልክ ከፍተን ካላየን ባዶዎች ነን ይህ ሁሉ እንደምን ሆነ ቢሉ! ከልባችን ወደ እግዚአብሔር ቃል አንመለስም አንድም ለሰው ይምሰል ሁለትም ጊዜ ስናገኝ ስለምንሰማ ነው ስራየ ብለን ብንይዘው ብዙ የጠፉ የመመለስ ክህሎቱ ይኖረናል እና በርቱ ጠንክሩ ብዙ ሾሻል ሚዲያዎች አትጠቀሙ አንዱ በቂ ነው*
th-cam.com/video/2svvuujDzjk/w-d-xo.html
አረብኛ የምትችሉ ይሄንን ድንቅ ውይይት ስሙት
እኔማ ሠምቸ በራሡ ከኘንድ ቀን በሗላ ይጠፋብኛል ምን እንደተማርኩ እረሣለሁ ምንማረግ እንዳለብኝ አላዉቅም አለማዉይ ነገር ከሆነ ግን ሁሌም አስታዉሣለሁ እግዚአብሔር በልቤ እንዲፍልኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህትም ከሆንሽ ወይም ወንድም አስቡኝ
@@ሶሊያናድንግል
*ቀዳሚሀ ለጥበብ ፈሪኃ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ሁላችንም ነን እኔማ ቅንጭላቴ ጠቅላላ የማውቀውን በብዛት **#ድሌት** እያለብኝ ተቸግሬያለሁ ግን ተስፋ አልቆርጥም የምትማሪውን ፍሬ ፍሬ ሀሳብ በደብተር እየፃፍሽ አስቀምጭው በተለይ በእጅ መፃፍና ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው ጣቶችሽ የፃፉትን የሚያውቁ እስቲመስልሽ ድረስ አትረሽውም በርችልኝ እግዚአብሔር የጠቢቡን ጥበብ የሔኖክን ማስተዋል ያድልሽ"*