MK TV || "ቦሩ ሜዳ" ክፍል ፫ || "ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ ? "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 351

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 ปีที่แล้ว +18

    እስመ ቅንዓተ ቤትከ በልዓኒ ..መዝ(68:9)..እኛም ጀሌዎቹ እንዳንሆን ቸሩ ይጠብቀን አሜን። መምህሮቻችንንን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +22

    *_ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶን ይጠብቅልን እግዚአብሔር_*

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 ปีที่แล้ว +23

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን እግዚአብሔር ይሰጥልን በርቱልን ማሃበረ ቅዱሳን ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው 🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ መሐረነ ማመንና መታመናችንን አብዛልን አጠንክረን እንደ ድካማችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን መምህራኖቻችንን በቸርነትህ ባርክልን አምላካችን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን እናመሰግንህማለን አትለየን በቸርነትህ ብዛት።

  • @تركيالرشيدي-ك2ن
    @تركيالرشيدي-ك2ن 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ።ይህ ጉባኤ ይቀጥል በጣሞ ጥሩ ጂማሬ ነው

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 2 ปีที่แล้ว +27

    በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!! ለጠፉት ወገኖቻችንም ማስተዋልን ያድልልን። እኛም በሰማነው ቃል ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ከሃሰተኞች ይጠብቀን!!

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️

  • @regebtube739
    @regebtube739 2 ปีที่แล้ว +8

    ልቦና ቢኖረን እንዴት ያለ የህይወት ምግብ ነው የመገቡን እድሜ እና ጸጋውን ያብዛላችሁ ። ማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ምስጋና ይገባችኃል

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ተዋህዶን ይጠብቅልን እግዚአብሔር!!!

  • @ዲዮስቆሮሳዊ
    @ዲዮስቆሮሳዊ 2 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባቶቻችን።
    እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጽዳ፣የሠማነው በልባችን ያሳድርብን፣ እድሜ ይስጥልን አባቶቻችን።

    • @aseaddis794
      @aseaddis794 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 2 ปีที่แล้ว

      መአበረ ቅዱሳንን አልደግፍም ለምን ትክክለኛ ለአይማኖታቸው ፍቅር ያላቸው ሰዎች እዝቡ ከጠፋ በዋላ አብዛኛው ውጣት መናፍቅ ከኦነ በዋላ ባዮቸው አንዳንድ ደብተራ አባቶች ምክንያት መጀመሪያ እራሳችኡን አጥሩ እዝቡ እየዳነ ያለው ባባታችን መምህር ግርማ ናቸው ማህበረ ቅዱሳን ገንዘብ ያለውን ብቻ ነው የሚወዱት እኛ በመምህር ግርማ አይማኖታችንን እንድናውቅ አርገውናል

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 2 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔርን የፀጋ ስጦታ የሚቃወም እንደ እናንተ የአጋንት መንፈስ ያለበት በቆሎ ት/ቤት የተዋረሰው ደብተራና ጠንቋይ ነው።

    • @gechtube2034
      @gechtube2034 8 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያ የፀጋዉን ምንጭ በመረመሩ።

    • @SamuelBata-q2s
      @SamuelBata-q2s 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አስተውል የቆሎ ት/ት ቤት የእውቀት የጥበብ መገኛ የኢትዮጵያ የጥበብ ምንጭ አንተ የምትሳደብበትን ፊደል እንኳን ላንተ ደርሶ እንድታየው ያደረገህ የቆሎ ት/ት ነው።

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 ปีที่แล้ว +7

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን አሜን
    የእስራኤል አምላክ እዉነተኞች ጋር ይደምረን አሜን🔷🇪🇹

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መነግስተ ሰማያትን ያሰማልን።

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሠማልን ግሩም ነው ልብ ያለው ያስተውል ጆሮ ያለው ይስማ ነው ቃሉ የሚድን እራሱን ያድን 👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏🤔👂👂👂😢😢🌿 እግዚአብሔር መንገዱን ይምራን በእውነት

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አስተዋይ ያድርገን ቤተክርስትያን ሳታስተምር ቀርታ ሳይሆን በቲቢት ደዌ ልባችን ስለተመታን በቃሉ ይፈውሰን በእውነት

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +5

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን በድሜ በጤና ቆዩልን።
    እኛም ምዕመናን እስኪ ልብ እንበል 😕
    Mk እናመሰግናለን።

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩምና እልህ አሶጨራሺ ነበረ👍 ማህበረ ቅዱሳን በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጠፉትን ይመልስልን አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት አባቶቻችን እረጂም እድሜ ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ከቤቱ አያርቀን

  • @solomonassefa7241
    @solomonassefa7241 ปีที่แล้ว +1

    እውነተኛውን የፈውስ ፕሮግራም የምያደርጉትን አባቶች እንዳሉ ሁሉ ሐሰተኞችም አሉ ሁሉንም በአንድነት አትፈርጁ

  • @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ
    @ወለተሰንበት-ጐ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫ በእውነት አምላከ ቅዱሳን የምንከተለውን እንድናውቀው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
    በእውነት በተለይ በአረብ ሀገራ ያሉ ልጆች ትልቅ ትምህርት ያስፈልጋል።

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 2 ปีที่แล้ว

      እድሜ ለመምህር ግርማ ያረብ አገር ሴቶች እየተማሩ ነው ብዙ ሙስሊምም ተመልሰዋል

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት እንዲህ ያለ ጉባኤዎች መለመድ አለባቸው ምዕመናን ሆይ እናስተዉል ማስተዋሉን ያድለት ቸሩ አምላካችን አሜን

  • @ጊዜወርቅ-ገ2ዀ
    @ጊዜወርቅ-ገ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህሮቻችን እኛንም የልድያን ልብ የከፈተ የእኛንም ልብ ይክፈትልን እነሱንም ልቦና ይስጥልን አሜን!!!!

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +8

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏🙏
    ነገር ግን መንፈሱን ዉጣ የሚሉትን ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ላይ ሆነው መንፈሱን እሚያስገቡትንም እንቃወም

  • @ሁሉበርሱሆነ-ፀ8ኘ
    @ሁሉበርሱሆነ-ፀ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜዎት ያርዝምልን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን ኣስተዋሉ ኣድለን ጌታ ሆይ

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ነው ይከጥልልን እኛም ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ😭😭😭

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ግሩም ነው ቸሩ አምላካችን ይጠብቅልን የሕይወትን ቃል ያሰማልን አሜን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን የመጣ ሁሉ እንደከብት ከሚነዳን

  • @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
    @ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ምን እላለሁ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን መምህሮች በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ወለተሐናልቤበእግዚአብሔር
    @ወለተሐናልቤበእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @Dn_Ephrem_21
    @Dn_Ephrem_21 7 หลายเดือนก่อน

    በረከታችሁ ይደርብን በእዉነት መምህራኖቻችን❤

  • @arsamearsame1696
    @arsamearsame1696 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛም ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን ማህበረ ቅዱሳንንም እመብርሐን ትጠብቅልን ግን የህታችነጥያቄ ጡሩ ነው ለምን አይወገዙም ለምን በቤተ ክርስቲያን ይቀልዳሉ ምዕመኑንስ ለምን ያታልላሉ አባቶቻችነስ ለምን ዝም ይላሉ እናተጋ ለምን ተጋብዘው አያወግዞቸው

  • @ኑየቅዱሳንገድልእንስማ
    @ኑየቅዱሳንገድልእንስማ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ድንቅ ስራ ነው የጀመራችሁት እውነት ነው ምእመኑ ራሱ ካልነቃና ካልመረመረ ሁሉን ለናንተ ትቶ ወደ ጥፋት መኼድና ያልገባንን መደገፍ አደገኛ ነው ኦርቶዶክሳውያን እንማር እናንብብ አባቶቻችንን እንስማ የቀደመ ትውፊታችንን እንወቅ የማንም መበልፀግያ አንሁን ብሩ ከተረፈን ደግሞ ስንት የቸገሩ አሉ እነሱን ዛሬ ረድተን በሰማይ የማይጠፋ መዝገብ እናኑር ፀረ ኦርቶዶክሶችን አብረን እንዋጋ እግዚአብሔር ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ከልባችን መንቃት አለበን እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ብዙዎች ጠፍተናል

    • @hsjdjshemmeme574
      @hsjdjshemmeme574 2 ปีที่แล้ว

      ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ማስተዊሉን ይስጠን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራኖች ቃለ ህይወት ያሰማልን የቤተክርስቲያናችን አምላክ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፍል ምዕመናን እባካችሁ እናስተዉል ቤተክርስቲያን እንደዚህ የምትደክመዉ እኛ በነፍሳችን እንድንድነዉ እዚች ምድር ላይ ዘላለም አንኖርም በስጋ ለመዳን ስንል ሀሰተኞችን በመከተል ከእግዚአብሔር መንገድ አንዉጣ መፀሐፍ ቅዱስ እንዲሁም የቅዱሳኑን ገድል በማንበብ ሀይማኖታችንን እናጠንክር ቤተክርስቲያን የምትቃወማቸዉን አንደግፍ ደግሞም ሁሉንም ስራ ለአገልጋይ ብቻ አንተዉ እኛም ግዴታ አለብን ቤተክርስቲያናችንን በጋራ እንጠብቅ ።

  • @tube-xx8ei
    @tube-xx8ei 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ጠፍተናል እግዚአብሔር ወደ እዉነተኛዉ መንገድ ይመልሰን መምህሮቻችን ቃለ ሂዉት ይሰማልን ደስ የሚል ብዙ ተምረንበታል እራሳችን እንዳያ አድርጎናል ቀጥሉበት ማህበር ቅዱሳን

  • @gryr173
    @gryr173 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለኛም የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay7211 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን፡ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @kiflezekarias8514
    @kiflezekarias8514 ปีที่แล้ว

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በጣም አስፈላጊ የሆነ ጉባኤ ነው በውነቱ እኛ ምእመናን አይናችን ማየቱል ልቦታችን ማስተዋሉን ትቷል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ከጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ከክፍል አንድ ጀምረን እናዳምጥ ተወዳጆች በደንብ ግልፅ ይሆንልናል

  • @mearegabebe5073
    @mearegabebe5073 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን

  • @HTB2112
    @HTB2112 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብብሔር ያክብርልን፣ አሁንም ቢሆን ቢዘገይም አልመሸም እንበርታ። ለሁሉም ኃላፊነት አለበት።

  • @Lozaazezo
    @Lozaazezo 2 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ የውይይት መድረክ ነው። ብዙ የደፈረሰ አገልግሎትን የሚያጠራ ነው። እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። ደግሞም ይበልጥ ያበርታችሁ።

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ነገረ ተምሪ አለሁ ቃለህወት ያሰማልን

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን!! ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን !

  • @lemlemasefa2623
    @lemlemasefa2623 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @workitemsegen5515
    @workitemsegen5515 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ማኅበረ ቅዱሳን !!

  • @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ነ3ፀ
    @ዝክረቅዱሳንወንጌልነ-ነ3ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን እላለሁ. ቸሩ አምላክ ይጠብቅልን
    የሊቃውንቱን ጉባኤ ያስፋልን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ግሩም ዝግጅት ነዉ በርቱልን ለሁላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ይገርማል ቃለ ህይወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው 🤲

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን። ግሩም ነው በርቱልን

  • @ትዝታእመአምላክእናቴ
    @ትዝታእመአምላክእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ለእኛም የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን አስተዋይ ልቦናን አብዝቶ ይስጠን

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ትምህርት ነው ከተጠቀምንበት በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ወለተገብርኤል-ፈ9ዸ
    @ወለተገብርኤል-ፈ9ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶች ጆሮ ያለዉ ይስማ ወገን ንቃ መመሪያችን መፅሐፍ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ ይግለፅልን እዉነተኛ የሀይማኖት አባቶች የቤተክርስቲያን ድምፅ እንስማ

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
    @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን አባቶቼ

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 2 ปีที่แล้ว

    ጉሩም እግዚአብሔር ይስጥለን ፀጋወን ያብዛላቹ🙏

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 2 ปีที่แล้ว +24

    በተለይ አራብ ሃገር የሚገኙ እህቶቻችን እየጠለቁ ነው በእነዚ ስንናገር አካኪ ዘራፍ ነው።
    ልቦና ይስጠን ቸርነቱ አብዝቶ ያድለን።

    • @maragfasil4916
      @maragfasil4916 ปีที่แล้ว +1

      አወ በውነት ቴሌግራምላይ አስገብተውኝ ከዛይጫጫሉምድነውስል መፈስነው ሴትዮዋከጠራቻትራሱመፈስነውነውየሚሉት😂😂 ደግሞመቁጠሪያከለሌለሽ በቻርጀር እራስሽን መቀጥቀጥ 😢😢የምርያሳዝናል

  • @mebratuamarenega
    @mebratuamarenega 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ ለአባቶቻችንም ረጅም የአግልግሎት ዘመን ይስጥልን።

  • @አጸደማርያምወይኩንፈቃድከ
    @አጸደማርያምወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን። እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒይወት ያሰማልን

  • @mulukelemu8340
    @mulukelemu8340 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን፫

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እባካቹ ሶስት ወር ድረስ ባይቆይ በእውነት በጣም ትልቅና ጥኡም የነፍስ ምግብ ነው የምእምኑም ጥያቄ የኛንም ነው የሚወክለው ለሁላቹም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሮች መንፈስ ቅዱስ አይለያቹ እኛንም በሰማንው የምንጠቀምበት የምንኖርበት ያድርገን አሜን።

  • @ተዋህዶይቱብ
    @ተዋህዶይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በርቱ በጣም ወሳኝ እና ግዜውን የማካለ ትምሕርት ነው ይሄ ጉባኤ መቀጠል አለበት

  • @waltenigusayele5427
    @waltenigusayele5427 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ
    @እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህሮቻችን አስበ መምህራን ይስጥልን ለእኛም ከመቅከተል ይሰውረን የርስቱ ወራሽ ለክብሩ ቀዳሽ ያድርገን አሜን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @SamsungAs-qq8bz
    @SamsungAs-qq8bz 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት ምን ልበል ወተት ማር ነው የጠጣሁት አቤት እናተን የሰጠን የተመሰገነ ይሁን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 2 ปีที่แล้ว +3

    ጻድቁ አባ እንተና ..በ እናቴ ማህጸን እያለሁ ስይጣን ሊያስወርደኝ መጣና ተው የአለሙን ብርሃን አትንካ አልሁት 😁
    ያን ገዜ ተው አለሙን ሁሉ ምፈውስ ነኝ ብለው ወደሁዋላ ሸሸ እና ፈራ ..ዛሬማ የት አባቱ ሰልጥኘበት አለሁ አለ። ## እልልል
    የሊቁ መልስ..ጎበዝ ነበሩ በ እናታቸው ማህጸን ያውቁ ነበር😄🥰😄 ..ይሄንንን እያየ እልልል የሚል ተነጂ ብዙ ነው ።
    ሰው ከተነጅነት ማዕረግ ሲደርስ አባ እንተናን አትንኩብኝ በ እሳቸው አትምጣብኝ ይላል ..ከዚህ ይሰውረን ..የክርስቲያን ሥርአቱ ግን እንዲህ አይደለም .. አነ ዘክርስቶስ ብሎ ወደቀራንዮ መጓዝ ነው (ድህነት ዘላለማዊ እንዲሉ).🥰አምላከ አበው ቃለሕይወትን ያሰማልን የኔታ ።
    ## አነ ዘክርስቶስ ##

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemalen memher 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @Fiker36
    @Fiker36 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን።
    በጣም አስተማሪ መርሐግብር ስለኾነ በየኹለት ወር ቢኾን በጣም ጥሩ እላለሁኝ።
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 2 ปีที่แล้ว

    ማህበረ ቅዱሳን በእውነት በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ ሌላ ምንም ማለት አልፈልግም ሁሉንም እየሰራችሁት ነው

  • @gebrehiwet1442
    @gebrehiwet1442 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እርተው ወገን ስማ ሰው ተከታይ አትሁን በእውነት ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን። በርቱልን እግዚአብሔር ያግዛችሁ🙏

  • @sisg3873
    @sisg3873 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ያህል መጀመራችሁ በራሱ መልካም ነዉ፤ሀሜት እንዳይሆን ከሁሉም ወገን ይሁን(ከአዋያይም/ከተሳታፍም)
    ለማንኛዉም….እራሳችንን እንመርምር….ምን ዉስጥ እንዳለን….አወያዮቹ በራሱ…ሌላ ጋ ስህተት አለ እያሉ….እራሰቸዉ የድግምት ልምድ/እዉቀት እንዳለቸዉ….በራሳቸዉ አንደበት ተጋለጡ…..እግዚያብሔር እንደዚህም ያዋርዳል…..እትፍረድ ይፈረድብሃል….ሐጢያተኛ ናት ብለዉ በድንጋይ ሊወግሩ ተሰብስበዉ የመጡትን….ግብዞችን…..እግዚያብሔር ነዉራቸዉን ገልጦባቸዉ፤እዉነተኛ ፍርድ ፈረደላት፡፡ እኔ በዚህ ዉይይት ያየሁት መደምደሚያ ይሄዉ ነዉ፡፡ ሐሰተኛን/ከእዉነተኛ የምንለይበት…..ከፍሬያቸዉ ነዉ(የአምላከችን ትእዛዝ ነዉ በደምብ ይሰምርበት)…..የመምህር ግርማ ፍሬዎች ምን ምን ነበሩ…..በሐሜት ሳይሆን አንድ ባአንድ ንገሩን….በእግዚያብሔር ፍት እንዋሽ ዘንድ አይገባምና ይንገሩን፡፡ የሳቸዉን ስብከት የሰሙት ኦርቶዶከሳዊያን ዛሬ የክርስቲና ሕይዋታቸዉ ምን ይመስላል….በሕያዉ እግዚያብሔር ስም ምዬ እንግረሃለዉ…..አብዛኛዉ…እለት እለት ለፈጣሪዉ እቤቱ የሰግዳል፤ለቤተክርስቲያን በፍቅር አስራት በኩራት ያዋጣል፤ዘዋትር በንስሃ ሕይዋት ዉስጥ ነዉ የሚመለለሰዉ(ብዙዎች በወጣትነት እድሜያቸዉ ለቅድስ ቁርባን በቅተዋል….ስንት ዘመን ሲሰበክ ያልሰማ ወጣት ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ…..አንድ መምህርነታችሁ….መጠነኛ እለት እለት እየሰገዱ መጠነኛ ጥናት ቢያደርጉ ሳይርቁ በቅርቡ እዉነቱን ያገኙት ነበር)….በአጠቃላይ መምህር ግርማ በለያየ ሐጢያት የተበተነዉ ወጣት፤በስም ብቻ ክርስቲያን መስሎ የሚኖረዉ ሕዝብ….ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰበሰቡ….እንጂ ከቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሰደዱ አላደረጉም…..ለማንኛዉም እስቲ ደፈር ብላዉ ሰብስባችሁ ተነጋገሩ….እናንተ ጥሪዉን አቅርቡላቸዉና እነሱ እንምቢ ይበሉ….በእዉነት እንደዚህ የሚያስዋሻችሁ መንፈስ በአደባበይ እንድዋረድ እንፍላጋለን…..እስቲ ደፍራችሁ ተገናኝታችሁ ተወያዩ፤ለምን ትፈራለችሁ….ክርስቶስን ያየዘ ሰዉ ምን የሚያስፈራዉ ነገር አለ…..ቅድስት ቤተክርስቲያን ዉስጥ አድርጉት፡፡ ካለደረጋችሁ…እንግዲያዉስ ተኩላዎቹ እናንተ ናችሁ….እናሱ አይደሉም፡፡ በመጨራሻም በእዉቀታችሁ አትተበዩ…..የሚትናገሩትን/የሚታስተምሩትን ቃል…መጀመሪያ እራሳችሁ ኑሩበት….ብዙ ዘመን ተናገራችሁ፤ምንም ለዉጥ የለም፤እስቲ ተግባራችሁ ሰዉን ያስተምር…..የራሰችሁን የእለት ተእለት ተግባራዊ ክርስቲና ምእመናኑ ፍት ያብራ፤እራሳችሁ ከጨለማ ዉጡ መጀመሪያ…..ከሐጢያት ተለዩ፤እንደቃሉ ኑሩ፤በመናፍስቱ የደቀቀዉን የሕዝቡ መከራ፤ዝቅ ብላችሁ ተመልከቱ…..በከንቱ፤ከንቱ ንግግር አንናገር….(ሰዉ አጥማቂያን ወደሉበት የሚጎረፈዉ…..በእዉነት ተአምራትን ለማየት አይደለም…..እጅግ ስለተቸገረ ለመፈወስ ነዉ…..ቅድስት ቤተክርስቲያንን ክዶ ወደ አዳራሾች አልሄድንም ወደ እናተቸን ቅድስት ቤተክርስቲያን ነዉ የሄድነዉ….በዚህ ላይ የትእብእት እና የጥጋብ ንግግር የሚትናገሩ…..በእዉነት የስንፈናችሁን ዋጋ ተገኛለችሁ)፡፡ ሌለዉ በግልጽ እኮ ጠያቅዎች በተሸለ አገላለጽ ንግረዎችሁ ነበር…..ቅድስት ቤተክርስቲያን እናንተን ሰባኪያን፤ካሕናት ናችሁ ብላ እንዲተገለግሉን ካሰማራች….አምነን እንቀባላለን….ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ስለምናምን…..አጥማቂያንንም…..እንዲያጠምቁን ካሰማራች…..በተመሳሰይ መልኩ እንቀበላለን……እስዋን ስለምናምን፤የእግዚያብሔር በጎ ፈቃድ በእስዋ በኩል ስለሚገለጥ፡፡ ስለዚህ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ነዉ የሚንጠብቀዉ….የቅድስ ሲኖዶስን ምልአተ ጉባኤ ዉሳኔ ነዉ የሚንጠብቀዉ…..የነሱ የአንድ ልብ ቃል፤የመንፈስ ቅድስ ቃል እንደሆነ እናምናለን…..ያኔ ዉሳኔዬን ጠይቁኝ…..

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ድንቅ ነው በሞቴ እዳታቋርጡ ልብ ብለን እናዳምጣለን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን። አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን። መቸ እሰማና እኔ የማዉቃቸ አምላከ አባ ዮሐንስ እያሉ ፈቶዉን የሚሰቅሉ አሉ 😭ተዉ ስልም አንች ምን ታዉቂያለሽ? ነዉ የሚሉት እደዚህ የሰሉ ምእመናን እደት መመለስ ይቻላል አዉቀዉ ለተኙ 😒እግዚአብሔር ይሁናቸዉ።
    የትምህርት እጥረት ወይም ያለመናገር ችግር ሳይሆን የሚሰማ ምእመን የለም ሆ😣
    ማህበረ ቅደከሳን በርቱልን❤❤።

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 2 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችው በረከታቸው ይደርብን።። *እኔ ጥያቄየ አጥማቂዎችን ከቤተክርስቲያን ውስጥ እዳያደርጉ ለምን አይታገዲም ከቤተክርስቲያን ውጭ ያድርጉ ህዝብ ክርስቲያኑ በግልጥ እዲውቁ ጠቃሚ መንገድ * ሁለቱ አጥማቂዎች ብቻ ሳይሆኑ በጣም ብዙ አሉ በየሀገሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 2 ปีที่แล้ว +10

    የተቃውሞው መሰረታዊ ምክንያት:-
    1. ደብተራዎች ስለሆኑ የሆነ ቀን ሚስጢራቸው እንዳይወጣ ፈርተው
    2. በቤተሰብ በዓድ አምልኮ ውስጥ ያሉና መንፈሱን የተዋረሱ በመሆናቸው
    3. ስለ ፀጋ ስጦታ የሚያስተምሩ ነገር ግን ስለ ፀጋ ስጦታ እውቀት ስለሌላቸውና ውስጣቸው ካለው እርኩስ መንፈስ የተነሳ የእግዚአብሔርን የፀጋ ስጦታ የሚቃወሙ በመሆናቸው
    4. የምቀኛ መንፈስ እስራት
    5. ፀጋ አልባ በመሆናቸው
    6. በቆሎ ት/ቤት በልጅነታቸው የጠጡት የአጋንት መጠጥ አጠፋሪስ

    • @meluaraya1904
      @meluaraya1904 2 ปีที่แล้ว

      ለግለሰብ መቆርቆር ምንም አይጥቅምም ለነርሱ የምንቆረቆረውን ያህል መናፍቃን በየsocial media ቅዱሳንን ሲሳደቡ አንቆረቆርም የሰይጣን promotion መቃወም ቅናት ነውን? ማስተዋል ይስጠን

    • @merrantilahun1504
      @merrantilahun1504 2 ปีที่แล้ว

      በእዉነት ልቦና ይስጥህ እነዚህ ሀሰተኞች እንዴት አድርገዉ አይምሮህን ተቆጣጥረዉታል ልብህ በእግዚአብሔር ቃል አስገዛ

    • @demewozakalu1058
      @demewozakalu1058 2 ปีที่แล้ว

      ውጣ በድንግል ማርያም ስም ዝም፤ ውጣ በቅዱስ ስም ሚካኤል ስም ዝም፤ ውጣ በቅዱ ዑራኤል ስም ዝም ፤ውጣ በቅዱስ ገብኤል ስም ዝም፤ ውጣ በእየሱስ ክርስቶስም ዝም፤ ውጣ በአባ ዮሃንስ ስም ወጥቻለሁ፡፡ በእውነት ያሳዝናል!

  • @birtukantegen8997
    @birtukantegen8997 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በዚሁ ይቀጥል በተለይ ወደ ገጠሩ እና በየአድባራቱ በርቱ፡፡

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ታረቀን በቃ በለን አጥፍተና ለቀደሙት አባቶችን ብልህ ምህረትህን አውርድልን

  • @ቤተናቲዩብ
    @ቤተናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ለመምህሯቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ። በረከታችሁ ይደርብን አሜን ሌላው ለቀጣይ ያለውን ጉበኤ ለመከታተል ለሙማር እግዚአብሔር ከፈቀደልን እንማራለን በምንማረው የዘላለም ህይወት የምናገኝበት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ፈቃድ የምንጠብቅበት ይሁንልን አሜን

  • @yeshibalagerua1032
    @yeshibalagerua1032 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ወሳኝ ነው እና ቀጥሉበት እባካችሁ

  • @mesimesi6392
    @mesimesi6392 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ማሰተዋሉንማ ያድለን

  • @leaklil
    @leaklil 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን ውድ ማህበረ ቅዱሳን!

  • @abelmesfin6617
    @abelmesfin6617 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @መቅደስፅጌማርያምA7
    @መቅደስፅጌማርያምA7 2 ปีที่แล้ว

    መምህራኖቻችን በእውነቱ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን እናንተን የሰጠን አምላክ ይማስገን

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tigistayalew9546
    @tigistayalew9546 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃል ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን