MK TV || ቦሩ ሜዳ ክፍል -፩ || ነገረ ክርስቶስ ማለት ምን ማለት ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Subscribe and share www.youtube.co....
    www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ความคิดเห็น • 42

  • @SisayGessa
    @SisayGessa 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት የሰማልን መዳን ያለም

  • @zetrewengel
    @zetrewengel ปีที่แล้ว +1

    መምህራኖችን ያላሳጣችን ቅድስት ቤተክርስቲያን ክብሩን ትውሰድ።አቤት መታደል በዝች በአለት ላይ በተመሰረተች መቅደስ ማደግ መታደል ነው። መምህሮቼ በቤቱ አጽንቶ በጤና ጠብቆ አስበ መምህራንን አድሎ ጤና ሰጥቶ ያኑራችሁ።እኛንም በቤቱ አጽንቶ ያኑረን።አሜን።

  • @abrahamshiferaw2565
    @abrahamshiferaw2565 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ የሆነ ጉባኤ ነው::
    ለመምሕራን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን::

  • @weynshettesema1369
    @weynshettesema1369 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህሮቻችን
    በዕድሜ በጤና ያቆይልን

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህሮቻችን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 ปีที่แล้ว

    አባቶቼቃለህይወያሰማልን። በድሜ በጤ ይጠብቅልን።

  • @abinetgedif4262
    @abinetgedif4262 ปีที่แล้ว

    kale heywoet ysemalen

  • @shegermobile5625
    @shegermobile5625 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 ปีที่แล้ว +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ አበው ይጠብቅልን ሊቃውንት አባቶቼ ።
    "መኑ አንተ ንግረነ ገሃደ እያሉ የጮሁትን የአይሁድ ክደት ዳዊት መልሶታል
    አንተሰ አንተ ክመ ወአመቲከኒ ኢይሃልቅ: አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመትህም ከቶ አያልቅም፡፡ (መዝ.፻፩፥፳) ... በጊዜ የማትወሰን የጊዜያት ባለቤት አንተ ነህ ትላንት የሌለህ ቀዳማዊ ነገ የማይሉህ ደኃራዊ ነህ ሲል ነው ....
    መኑ አንተ ንግረነ ገሃደ..ወመኑ ውእቱ "ወልደ እጓለመሕያው” ? የሐዋርያት መልስ... አንተ ውእቱ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው (ቅዱስ ጴጥሮስ)..አንተ ውእቱ ክርስቶስ በአማን ወንጉሰ እስራኤል አንተ (ሃዋርያው ናትናኤል).. ታዲያ ይሄ ሃይማኖት ነው ክርስቶስ ብሒል ሃይማኖት ብሂል ተዋህዶ ... ታዲያ ነገር ክርስቶስ በሥጋ ሰብእ የተገለጸው ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ የሚነግረን የሚያስተምረን ታላቅ ነገረ ተዋህዶ ነው ።"

  • @meseretwondimu6397
    @meseretwondimu6397 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 ปีที่แล้ว +3

    ቦሩ ሜዳ መጣ እልልል
    በባለፈው የመጀመሪያው ግዜ የሚያስታውስ ማነው የተማርነውን!??

  • @mebatsionsileshi3452
    @mebatsionsileshi3452 ปีที่แล้ว +1

    ለሊቃውንቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን....ጥሩ መርሃ ግብር ነው። እንደዚህ ጠጠር ያሉ ትምህርቶችን ቀጥሉበት።
    የድምጽ መራቅና መቆራረጥ ግን ይታሰብበት....የስምዐ ኮነ ማይክ ጥሩ ይመስላል።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንእደዝህአይነጉኤመዘጋጀቱበጣምደስስይላልማህበሩንያሰፋልንለሊቃዉቶቻችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናቸዉንይስጥልን

  • @weynshettesema1369
    @weynshettesema1369 ปีที่แล้ว

    ቃለ እግዚአብሔር ስንጠይቅ ቃላቶች ስንጠራ
    ሃሳብ በሚሰጡት ምዕመን የታየኝ ነው
    ይቅርታ
    ክብር እንስጣቸው ምናምን የሚለው እናስተካክል የተፃፈው በትክክል ቃሉ መጥራትና የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሱና ምዕራፉ መናገር

  • @lemi7996
    @lemi7996 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ ብዙዎች በዚች አለም ፍቅር ተጠምደው በየሲኒማ ቤት ተሰብስበው በሚያሳልፉበት ሰአት በቤተ ክርስቲያን ተሰብስቦ ቃለ እግዚአብሔርን መስማት ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ የጠፉትንም ይመልስልን ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙌

  • @abebemokyalew3317
    @abebemokyalew3317 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር ለሌሎችም እዲደርስ በሌሎች ሚዲያዎች ቢተላለፍ ጥሩ ነዉ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 ปีที่แล้ว +1

    መምህራን እያሉ እንጠቀም

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን ይህን ጥያቂ በተለየ አሕዛቦች ይጠይቁኛል አንድቀን እደናቸቁጭብየ እድማር በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠማእት ብላችሁ❤❤❤❤

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
    ጥያቄ የጠየቀችው ልጅ ልታለቅስ ነበር በጭንቀት ሁለተኛ የጠየቀው ልጅ እንግሊዘኛ አድሱ ነው መሰል ጨማመረው ውል ያለው ጠይቁ 🌿🌾💒

  • @Amaremengstie-yu7ho
    @Amaremengstie-yu7ho 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያሰማልን !!!እኔም እንደ ርስዎ እሰብክ ዘንድ ገ/ሚካኤል አስቡን ።ድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ @

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን አባቶቻችን
    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @teweldemedhinbrhane4689
    @teweldemedhinbrhane4689 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃነለይ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ❤ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን(3)❤❤👏👏👏👏

  • @ahadutube1221
    @ahadutube1221 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @habeshamovies5168
    @habeshamovies5168 ปีที่แล้ว

    ebakachihun lemindnw mitakorarutubin... silefeterachu ataselachun!!!

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328 ปีที่แล้ว +1

    ማህበሩያስፋልን።

  • @tenayematatena7403
    @tenayematatena7403 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teweldemedhinbrhane4689
    @teweldemedhinbrhane4689 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ሊቃውንተ ቤተክርስትያን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @masr5355
    @masr5355 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @youTubesunDay
    @youTubesunDay ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @zeki7603
    @zeki7603 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว

    ቁርጥ አለ!

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว

      ቀጣይአለ

    • @wegene2056
      @wegene2056 5 หลายเดือนก่อน

      @@hapitamahmad8755 ጥያቄ ሳይመለስ ቀረ

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว

    እንዴት አረፈዳችኹ!