🌸 ከ6-12 ወር የልጆች እድገት | 6-12 month baby milestones

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 มี.ค. 2022
  • Links
    የ 6 ወርልጄ ቁርስ ምሳ እራት| What my 6 months old eats for breakfast, lunch and dinner | የልጆች የመጀመሪያ ምግብ|
    • የ 6 ወርልጄ ቁርስ ምሳ እራት| W...
    ልጆቻችን ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኙ ምን ማድረግ እንችላለን 😴 Habits for better sleep 👶🏻
    • ልጆቻችን ጥሩ እንቅልፍ እንዲተኙ ም...
    ልጄ ከ12-13 ሰዐት እንዲተኛ ያስተማርኩበት መንገድ| how to train your baby to sleep through the night
    • ልጄ ከ12-13 ሰዐት እንዲተኛ ያስ...
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 73

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሜገርም ነው ልጄ እቃ በመጣል ስልችት አርጉኝል የምትይዉ ሁሉ ልጄ አለ። እግዜአቤሔር ይመስገን።እርጋታሽ ደስ ይላል ተባረኬ።

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አዎ ያደክማል 😅 ግን እንደዛ ነው የሚለምዱት. አመሰግናለሁ ለድጋፍሽ

  • @user-dz1hw8kp3x
    @user-dz1hw8kp3x 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም አዲስ እናት ነኝ በስደት ነው ያልሁት እና ከአጠገቤ ማንም የለኝም እና ስለ ልጆች እንክብካቤ ብዙም እውቀቱ የለኝም ነበር ከርግዝናዬ ጀምሮ የምፈልገውን መረጃ ዩቱብ ላይ ነው ሰርች እያደረግሁ ነው እራሴንና ልጆን እንዴት እንደምከባከብ ያወኩት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጎበዝ እናት ሆኛለሁ ጤኔኛ ልጅ በጣም ፈጣን ልጅ ሰቶኛል ከተማርኩባቸው ሰዎች አንዷ አንች ነሽ አመሰግናለሁ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ውዴ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      እንኩዋን በሰላም ተገላገልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ. አመሰግናለሁ እናት ♥️♥️

    • @user-dz1hw8kp3x
      @user-dz1hw8kp3x 2 ปีที่แล้ว

      አሜን❤

  • @seadaahmed3975
    @seadaahmed3975 2 ปีที่แล้ว

    Wuyi be Allah bexam new yemwedishi berchi awesome

  • @betelhemnigusse2505
    @betelhemnigusse2505 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ሊሊዬ ጭንቀቴን ነው ያቀለልሺው ተባረኪልኝ ❤❤❤

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Esey 🥰 menem cheger yelem

  • @lilihagos7741
    @lilihagos7741 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ልጄ 9ወር ሆናታል ምትያቸው ኣብዛናው ነገር ታደርጋለች ግን ምግብ በጭራሽ ኣትበላም ውሃ ኣትጠጣም በጣም ነው የጨነቀን

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      በዚ ሰዐት በጣም ነው የምግብ ፍላጎታቸው የሚቀያየረው ብዙ ሳትገፍያት የተለያዩ ምግቦችን ሞክርያት የምትወደውን እስክታገኚ አይዞሽ

  • @tsionendale3206
    @tsionendale3206 2 ปีที่แล้ว

    Thank you yena konjo 🥰🙏

  • @nardiabebe222
    @nardiabebe222 ปีที่แล้ว

    Which is the best formula milk

  • @user-fy5jk6yu7n
    @user-fy5jk6yu7n 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቺልን🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እናት ♥️♥️

  • @bezawitalemu6496
    @bezawitalemu6496 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 🙏🏾

  • @selamhagos5589
    @selamhagos5589 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegenalwe yena konjo
    Yena lije ahune 6weru newe
    Yemjemryaye newe minm alwekm betay
    Betam betam amesegenalwe

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo ♥️♥️ yemejemeriya lij betam information asfelagi new

  • @selamtegasse5032
    @selamtegasse5032 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you more and more .

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽 thank you so much ♥️♥️

  • @genimarkon1499
    @genimarkon1499 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ እባክሽ ምን ላድርግ ልጄ አንድ ዓመቱ ነው ዳዴ አይልም ዕቃም ይዞ አይቆምም

  • @jerryeyu9570
    @jerryeyu9570 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቺ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም ♥️ አመሰግናለሁ

  • @tigistitewelde3990
    @tigistitewelde3990 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki konjo

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽 Amesegnalehu enat

  • @kalkidangemeda8982
    @kalkidangemeda8982 2 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo tebarek

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽 menem chegr yelem

  • @mekdesmesfin1631
    @mekdesmesfin1631 10 หลายเดือนก่อน

    Good job

  • @emanumer4738
    @emanumer4738 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much
    Ye enatochin moral iyatebeqsh naw mitinagari yenchi video lik inda laqaqsh naw yayahut gin comment ahun naw tsafkut ina konjo video naw

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Amesegnalehu Emanye ♥️♥️ awo ers bers enatoch betam medegagef alebn

    • @emanumer4738
      @emanumer4738 2 ปีที่แล้ว

      @@HabeshaNurse 👍በርቺ👍

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash5010 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you lileye yene wedi leje 6 wer lemolaw 15 ken new yemikerew betam yemigerim lewit new yemayew ken beken dibibikosh ayehush ayehuh chawetan bedenib new yemichawetew saku erasu meleso sewin yasikal ewent lijochi yefetari dinik sirawoch nachew

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Menem chegr yelem Mekdesye. Awo 6 wor betam betam des yemil gize new 🥰 bedenb enjoy argiw. Kechewata bezu ymaralu bedenb achawchiw 🥰🥰

  • @rebeccasamuel9593
    @rebeccasamuel9593 ปีที่แล้ว

    7Month lay egg meblat yechelalu?

  • @atsedetesfaye9555
    @atsedetesfaye9555 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ የምፈልገዉን ነዉ የሰራሺልኚ ተባረኪ አንድ ጥያቄ አለኚ ስለአሳ ዘዪት ብትሰሪልን ምንዪመስልሻል !!!

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ምንም ችግር የለም. የአሳ ዘይት አልገባኝም?

    • @atsedetesfaye9555
      @atsedetesfaye9555 2 ปีที่แล้ว +2

      baby Omega 3 መቸመሰጠት እንዳለብንእና ጥቅሙን

  • @samrawitpetros252
    @samrawitpetros252 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የዶሮን ሰጋ ከምን ጋረ ላብላው እዴትሰ ነው ማበላው 8ወሩ ነው

  • @bethlehemgetachew1346
    @bethlehemgetachew1346 ปีที่แล้ว

    የኔ ልጅ 7ወር ሆኖተዋል ብዙ የምትይው ምልክት አለው በጣም ፈጣን ነው ነገር ግን እንቅልፍ አይተኛም ቀን ላይ ጠዋት ለ አንድ ሰዓት ይተኛል ከሰዓት ሁለት ሰዓት ያክል ይተኛል ሌሊት ግን በየ 40ደቂቃ በየ 30 ደቂቃ ይ ነቃና ያለቅሳል ጡት ይጠባና ተመልሶ ይተኛል ረጅም እንቅልፉ አንድ ሰዓት ነው ያልሞከርኩት ነገር የለም በጣም ጤነኛ እና ደስተኛ ነው ምግብ ይበላል ጡት ይ ጠባል እና ግራ ገባኝ በጣም ተጎዳው እንቅልፍ የለኝም 7ወር ምን ላርግ?

  • @user-zs3yc7jj2t
    @user-zs3yc7jj2t 2 ปีที่แล้ว

    ሳዉዲ ጂዳ ያላችሁ እህቶቸ የአዋላጂ ቁጥር የምታቁ አሳዉቁኝ በኮሜት በፈጣሪ እንዳታልፉኝ

  • @lemle.lemlem8528
    @lemle.lemlem8528 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በናትሽ መልሽልን ስለ ጨነቀኝ ነው ልጂ ስድስት ወረ ጨርሸዊል ግን ምግብስ ይሁን ክትባቱ በጣም ድርቀት
    ይዞታ ኣምጦ ነው የሚሸና ምል ላድርግ

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ዛሬነው ቤትሽ የገባሁት ውዴ ልጄ አመት ከሶስት ወሩነው ሶፋ ተደግፎ ይወጣል ይወርዳል አልጋላይ ብቻውን ይወጣል ይወርዳል ብቻ ተደግፎ ይቆማል ተደግፎ ይሄዳል እኔ እጁን ይዥ ይራመዳል ችግሩ ብቻውን ምንም ሳይደገፍ መቆም ብቻውን መሄድ ማለቴ ሳይደገፍ መሄድ አልጀመረም ምን ላድርግ እባክሽ ምግብም ሳይፈጭ ኖርማል ሰርቼ እቢ ይለኛል ሀኪም ደሞ የሚታኘክ ምግብ ይብላ ይለኛል በጣም ተቸግሬ ነው ሚበላው እያለቀሰ የሆነ ነገር ብላ ብዬ ስእሰጠው ሁሉንም ስለሚከተው በቃ ሁሉንም እራሴ እሰጠዋለሁ እና ምን ላድርግ ብቻውን ቆሞ እዲሄድ ምንም ሳይደገፍ እና ያልተፈጨ ምግብ እዲበላስ ምን ላድርግ እባክሽን ተጨንቄያለሁ

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን እህት በርችልን ፣ውዶች ውደ ቤቴም ጎራ በሉ ውዶች እየገባችሁ አበርታቱኝ

  • @user-hf1pf6hy2e
    @user-hf1pf6hy2e 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ በኢትዮጵያ ከ ነርሲንግ ወደ medicine መቀየር ይቻላል? መረጃ ብትሰጭን

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      እንደሱመቀየር አይቻልም. ከመጀመሪያው ድጋሜመማር አለብሽ

  • @user-hq6ns9by5n
    @user-hq6ns9by5n 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን የኔ ውድ በቀደም ጥያቄ ጠይቄሽ አልበለሽልኝም ልጀ 4 ወሩ ነው የቆርቆሮ ወተት ነው ሚጠጣው የኔን በ2 ወሩ በሆላ ነው ያቆምኩት አሁን ሆዱን ይቆርጠዋል ይነፋዋል ችንት ቤት ሚወጣው በ5 ቀን በ6 ቀን ነው? ? ? ደግሞ ጡጦ ሲጠባ በጣም ያልበዋል ችግር አለው እደ ከቻልሽ መልሽልኝ ??

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህት የት አገር ነሽ. ለሴንሴቲቭ ሆድ የሚሆን የቆርቆሮ ወተት ማግኘት ትችያለሽ? ብዙ ግዜ ለሆድ ቀላል የሆነ የወተት አይነት ይሰራሉ. እና ደግሞ ዶክተሩንማየት ትችያለሽ? እነሱ ቀለል ያለ ፎርሙላ/ወተት ባለሽበት አገር ሊነግሩሽ ይችላሉ አብሶ ስለሚያልበው ቀይሪለት. አይዞሽ ግን አሁን ለምግብም እየደረሰ ነው

    • @sofeawol6266
      @sofeawol6266 2 ปีที่แล้ว +1

      Good starts formula በጣም እርፍ ነው ልጅ አምስት ወር ሆነው ውተቱ ትልቅ ያስገሣዋል ልጅ አያደርቅም እና ለአጥንት ጥሩ ነው

  • @user-rn9cd9iu5g
    @user-rn9cd9iu5g 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ልጅ 6 ወሮ ነው ግን አትገላበጥም

  • @ahmedmohammed9041
    @ahmedmohammed9041 2 ปีที่แล้ว

    Temitim yalshw mech new mijemrut kesnt wer

  • @merifayo7806
    @merifayo7806 2 ปีที่แล้ว +1

    Yne lej 6 war ligeba nw gn weda gon yelena temeleso bejerbaw yihonal aygelebabtim endat laregaw

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Esu betam normal new. Bechewata asayiw ylemdal. Atcheneki gena new edmew

    • @merifayo7806
      @merifayo7806 2 ปีที่แล้ว

      Amasagenalew yne konjo

  • @mekdimekdi2802
    @mekdimekdi2802 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቺ የኔ ቆንጆ ልጄ ጡጦ አለምድም አለ እንዴት ነው የማለማምደው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      ደጋግመሽ ስጭው አብሶሲርበው እና ደግሞ አፍ ውስጥ አፍስሽለት እንዲያውቀው የኔ እንደዛ ነው የለመደው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      ደጋግመሽ ስጭው አብሶሲርበው እና ደግሞ አፍ ውስጥ አፍስሽለት እንዲያውቀው የኔ እንደዛ ነው የለመደው

    • @helendesta2291
      @helendesta2291 2 ปีที่แล้ว +1

      Liliye kastawesh be Instagram lje tuto alemd blagn bye teykesh beseteshgn mkr nw zare lje metbat yejemerechiw abso tegnita stnesa schat slemirbat bleshgn thanks to you ❤️❤️❤️🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Esey des yemil zena 😃 Amesegnalehu metesh slenegershegh! @Mekdi Mekdi yanchinem lij abso ke enkelfu sinesa tutowen sechew. Bezu gize sirebachew ywesdalu

    • @mekdimekdi2802
      @mekdimekdi2802 2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሊያዬ እንደዛ እሞክራለው ከእርግዝና ጀምሮ ነው የምከታተልሽ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምታቀርቢልን በጣም እናመሰግናለን

  • @zionfamily2881
    @zionfamily2881 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam amesegnshehu tekmeshnal tyake yzelsh metchalehu Lje Tut Sttebana Sttegna Betam Yalbatal Chger alew?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว +1

      Selam ehet beteneshu kehone yemiyalebat normal lihon ychelal gen betam yemiyalebat kehonena yemetechenanek kehone doctorshn amakeri

    • @zionfamily2881
      @zionfamily2881 2 ปีที่แล้ว +1

      Betam amesegnalehu eshi amakralehu

  • @genimarkon1499
    @genimarkon1499 2 ปีที่แล้ว

    ጨቆኛል ውዴ መልሽልኝ

  • @ggbhc3357
    @ggbhc3357 2 ปีที่แล้ว +1

    የ6ወር ልጅ ስንት ኪሎ ነው መሆን ያለባት

    • @birkeyilma3666
      @birkeyilma3666 ปีที่แล้ว

      sistari teyke alengi lje 9wera nawu gin wefreta btam kbadi nawu lmknasi menu ltekam ebkeshi lmkemati enkani Blasio atdergam

  • @user-rn9cd9iu5g
    @user-rn9cd9iu5g 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢የኔ ልጅ ችግር አለባት ማለት ነው

  • @merifayo7806
    @merifayo7806 2 ปีที่แล้ว +1

    Yne fkr ebakeshn ye sagurun kibat selataw ethio lagay yemichel kibat bitenagrey

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Selam Meri coconut kebatun new?

    • @merifayo7806
      @merifayo7806 2 ปีที่แล้ว

      Awo mare benatesh ethio lagay yemechilawen kibat betenagriy

  • @tariquatemesgen272
    @tariquatemesgen272 2 ปีที่แล้ว +2

    Addsi Enate egn Amsegnalehu

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 ปีที่แล้ว

      Menem cheger yelem. Congratulations 🎊 leadis lij and Welcome ♥️