5 month milestones 5 ወር ህጻን እድገት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ธ.ค. 2020

ความคิดเห็น • 215

  • @senaittelahun112
    @senaittelahun112 3 ปีที่แล้ว +4

    አልተቻላችሁም እናትና ልጅ ሳቫና ቆንጆ ስታምር እ/ር ያሳድግልሽ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh Enaty ! Yene Konjo Edege Beye ! Mare ❤️Enwedshalen !
    Tebareku Berchi
    Selamachu Yebeza 🙏🏾

  • @lolomedia6399
    @lolomedia6399 3 ปีที่แล้ว +2

    I'm watching the other side of you. You're doing great. You are doing care for your 5mth and two younger child's, You've lots of responsibility as a wife. but you've already did 20+ videos within only two months. I appreciated that Momma!

  • @user-qj5bz6zy2d
    @user-qj5bz6zy2d 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለዚህ ቤት ማሻ አላ ህፃኖ በጣም ታምራለች አላህ ያሣዲጋት የኔ ማር እዲግ በይ ሁሉንም አሞልቸ ቤተሠብ ሁኛለሁ በርች ዉደ

  • @elsa5589
    @elsa5589 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🙏

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማራ ቆንጆ ልጅ አለችሽ እግዚአብሔር ይስደግልሽ ውዴ 😍❤️❤️❤️

  • @mimidesta2366
    @mimidesta2366 3 ปีที่แล้ว +2

    Omg your daughter is so adorable! They grow so fast, enjoy every moment 😍 she’s about to have you running around soon

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ በበረከት ያሳድግላችሁ እናትና ልጅ ስታምሩ ተባረኩልኝ በርቱልኝ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ናብዬ 🙏❤️💝💖💞

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት አንድነታችን ውበታችን ነው በአንድነት ውስጥ ልዩነት አለ በልዩነት ውስጥ ግን በፍፁም አንድነት የለምና እርስ በራሳችን እንዋደድ እንከባበር እላለው በርቺ እድግ ትበልልሽ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤️

  • @user-ew8kw7mc4o
    @user-ew8kw7mc4o 4 หลายเดือนก่อน

    ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤

  • @yordanoestube2324
    @yordanoestube2324 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሺ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማርዬ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ውድ💖💖💖

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ💗💖❤️

  • @mariyatube1333
    @mariyatube1333 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማር

  • @lomifamily
    @lomifamily 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እድግ ትብልልሽ😘 በርችልኝ መጥቻለዉ

  • @bestgdaemc736
    @bestgdaemc736 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ያሳድግልሽ የኔ ማር አንችም ነይ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    She’s adorable 🥰 love those cute face.

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    Omg! She is adorable...I didn't see all these..I love your little angel 😇 💛 💗. May God bless you 🙏

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful baby! Beautiful Mom!😍

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ እድግ በይልኝ ዉዴ በጣም ታምራለች ሳሚልኝ❤️🙏💕❤️❤️❤️❤️

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 3 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይስድግልሽ የኔ ቆጅዬ ❤️😘🎂🎈

  • @kg2121tube
    @kg2121tube 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው እህቴ እድግ ትበልልሽ!!

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ እኔ መጣሁ በደስታ

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    ህሊና በስመአብ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😍

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 3 ปีที่แล้ว +2

    yene konjo E/her yasadgish 💕 berchi

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว

    ኦኦኦኦኦ እድግ ትበልልሽ የኔ ቆንጆ

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 3 ปีที่แล้ว +2

    She is super adorable yene mar❤️ I just subscribed to your channel! I love what you are doing with your channel. Keep it up Eshi? I shared this video for you. ❤️

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you so so much means a lot to me I really appreciate for you support and love thank you🙏 💖❤️💝

    • @Lovelyathome
      @Lovelyathome 3 ปีที่แล้ว +1

      @@lovehelinarecipe9932 my pleasure🙏

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ ማሬ ውድድድ ሚጣን ያሳድግልሺ ስባና ያምራልስሟም

  • @user-yd3lf3km8z
    @user-yd3lf3km8z 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ፈጣሪ ያስድግልሽ ማማዬ

  • @nurimametube1174
    @nurimametube1174 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጀ አላህ ያሳደገረልሽ ሲታምረረ

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 ปีที่แล้ว +1

    ማማየ እድግ በይ

  • @user-el3xk2hd9u
    @user-el3xk2hd9u 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግልሽ ልጅ በልጅነት መታደል ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zheh9061
    @zheh9061 4 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah

  • @fatiyasebde4342
    @fatiyasebde4342 3 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በይ ማማዬ

  • @myculturetube2976
    @myculturetube2976 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ ቆንጆ

  • @jidamedia4024
    @jidamedia4024 3 ปีที่แล้ว

    በርችልን ምርጥ ልጃለሺ

  • @Tube-nv1eo
    @Tube-nv1eo 3 ปีที่แล้ว +2

    Ma cute እድግ በይልን😘

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሺ🙏

  • @user-rb5hp3ig7r
    @user-rb5hp3ig7r 7 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምር

  • @kokobkotera5598
    @kokobkotera5598 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህት ቤተሰብ ሁኛለሁ በርች ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @nurimametube1174
    @nurimametube1174 3 ปีที่แล้ว

    ጎራ ብያለወ ቃሌን ጠብቂ

  • @user-cw7wj2ee7p
    @user-cw7wj2ee7p 3 ปีที่แล้ว +1

    ሎቪ ሄለን ሰላም ነሽ ልጅሽ በጣም ታምራለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይዞሽ በርቺ ሰውነት ነኝ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว +1

      ሰውነትዬየምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ ከልብ❤️❤️❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ስታምር💕💕💕💕🥰😘

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቀለምዬ🙏💗❤️💖

  • @bahirmedia5222
    @bahirmedia5222 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራለች እግዛአብሔር ያሳድግልሽ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እምታምር ልጅ አለችሽ እድግ በይ የኔ ማር ❤️❤️❤️.እኔ ቤተሠብሽ ነኝ አንቺም ጎራ በይ 🥰

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ እኒም ቤተሰብሽ ነኝ ከሆንኩ ቆየሁ🙏💖💝❤️

  • @Meryissa
    @Meryissa 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራለች አላህ ያሳድግልሽ

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 3 ปีที่แล้ว +1

    እውይይይ ስታምር የኔ ቆንጆ

  • @hawistyle5695
    @hawistyle5695 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጂዬ ልጅ ነች ያለችሽ እግዚያብሔር ያሳድግልሽ።

  • @erbiayimeryoutube439
    @erbiayimeryoutube439 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ፍጣርያሳድግልሽ በርቺመጥቻለው

  • @user-eq5bl3lz3f
    @user-eq5bl3lz3f 3 ปีที่แล้ว +1

    እድግ ትበልልሽ💕

  • @genitube9112
    @genitube9112 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማማየ
    መጣቻለሁ

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    She is so adorable. 😍❤👍

  • @azizatube8011
    @azizatube8011 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ በርቺልኝ

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 3 ปีที่แล้ว

    ስታምር 😘👍

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w 3 ปีที่แล้ว +1

    እድግበይ ማማየ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏😘❤️

  • @meazi_leul
    @meazi_leul 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይሳደጋት ማማየ እኔ ቤተ ስብሁኘ አለሁ
    አቺም ብቀይ ውዴ

  • @tiruethiopiatube5529
    @tiruethiopiatube5529 3 ปีที่แล้ว +1

    Lovely lijnech bekiber bemoges yasadigat

  • @masytube16
    @masytube16 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ እድግ በይልኝ በርች

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እኔም መጥቻለሁ

  • @bezinayoutubechannelbybeza2591
    @bezinayoutubechannelbybeza2591 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔማር ስታምር እድግ በይ🥰

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏💞

  • @Tube-nv8rc
    @Tube-nv8rc 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚጣየ♥♥😘😘😘

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆንጆ እድህግ በይልን.

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +1

    እድግ በይ ማማዬ 💋💋❤😍

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም ሰለም መረ ነገረ የሰዲገት

  • @yordi_abyssinia7461
    @yordi_abyssinia7461 3 ปีที่แล้ว +1

    Cute 😍

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውፈጣሪያሳድግልሽማማየ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏😘💖

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለዚህ ቤት የኔ ማር እድግ በይ ሚጣየየ እህቴ በርች

  • @susuenatennafaki5696
    @susuenatennafaki5696 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah allah ysadglishi tamralcehu yen melkam

  • @user-ey1iq2ip5f
    @user-ey1iq2ip5f 3 ปีที่แล้ว +1

    Babeya edgi baye barchi

  • @Tube-cr4wk
    @Tube-cr4wk 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኔ ማር እዲግ በበይ መልሺ ውደ

  • @AderaEntertainment
    @AderaEntertainment 3 ปีที่แล้ว

    you have beautiful daughter

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta yasadegelsh ❤❤new sub

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ እኒም ቤተሰብ ከሆንኩ ቆየሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹሁ🙏❤️💝

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች የኔ ዉድ ደመርኩሽ ሚጣዬ ፈጣሪ ያሳድጋት❤

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 ปีที่แล้ว

    cutie 😍

  • @helenmulat2043
    @helenmulat2043 10 หลายเดือนก่อน

    She is beautiful

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt 3 ปีที่แล้ว

    Your daughter is adorable 🥰 my son is almost 3 and he still want chew on chewy!

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว +1

    so cuet egzabhare yebareke yasadegleshe weda yehewe metecalhue bhuleme briche

  • @air7344
    @air7344 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ፡ፈጣሪ፡ያሳድግልሽ ቤተሰብ፡ሆንኩ

  • @user-ej2dz2xd7t
    @user-ej2dz2xd7t 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሺ ቤተሰብ ሁኛለሁ በትህትና ብቅ በይ

  • @yktube627
    @yktube627 3 ปีที่แล้ว +1

    ቪዲዮ አይቼ ላይክ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔጋም ብቅ በይ በርቺ 🙏🙏🙏

  • @ajaibaahmed6304
    @ajaibaahmed6304 ปีที่แล้ว

    Mssllah

  • @Tube-ie5uw
    @Tube-ie5uw 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄው መጣሁልሺ ልጂሺን ያሳድግልሺ

  • @bitanyahabesha4830
    @bitanyahabesha4830 3 ปีที่แล้ว +1

    I am here.cute baby

  • @laaydamo9349
    @laaydamo9349 3 ปีที่แล้ว

    Fetari yasadgesh savani konjo

  • @user-ju7nl3kk4d
    @user-ju7nl3kk4d 3 ปีที่แล้ว

    እድግ ትበልልሽ

  • @helenmulat2043
    @helenmulat2043 10 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ጀመረች ምንድነው ምታበያት???

  • @Liyu364
    @Liyu364 3 ปีที่แล้ว +1

    She is so cute😍😍

  • @itsmeageri3256
    @itsmeageri3256 3 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewoyyy yene konjo edeg teblelesh

  • @user-eq5bl3lz3f
    @user-eq5bl3lz3f 3 ปีที่แล้ว +1

    ለይክ ሰብ ውዴዴዴ ቀድሪየ ነኝ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว

      ቀዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️

  • @yebcihatube6883
    @yebcihatube6883 3 ปีที่แล้ว

    Fatare yasdglshe

  • @MediiiiAliyoutob21
    @MediiiiAliyoutob21 3 ปีที่แล้ว

    Faxarii yasadigilish yane wudiiiii

  • @serkadistube
    @serkadistube 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም

  • @sisco19
    @sisco19 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያሳድጋት

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 ปีที่แล้ว +1

    Edet yemitamir lij neci yalecish uff Egziabeher yasadegelesh beteseb hognalehu

  • @user-bl1uf6hy2j
    @user-bl1uf6hy2j 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ብያለሁ

    • @lovehelinarecipe9932
      @lovehelinarecipe9932  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እመጣለሁ 4-5 ደቂቃ በማየት ካልሆነ ዩቱብ ሰብስክራችንን ይቀንስብናል አብረን ተረዳድተን እንደግ🙏

  • @user-ue8bp2qi3s
    @user-ue8bp2qi3s 3 ปีที่แล้ว +1

    😍😍

  • @bintbaba8041
    @bintbaba8041 3 ปีที่แล้ว +1

    መጣሁ ቤተሰብ አረኩሽ ጉራ በይ

  • @asalf7545
    @asalf7545 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚጠበቅብኝን አሟልቸ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @sitisurur-jc5uw
    @sitisurur-jc5uw ปีที่แล้ว

    lije 5 wer k 10 kenu nu new yasekemetewal terse new alu anchin kegetemsh pls men edadergesh shar adergin