Thank you love ❤️ Yes it’s never too late! I wish I had known from the start too 😊 If you stick to it and follow it for at least 4 days to a week, it works!
Yes you still have to. I always slowly pick him up and try to burp him slowly. Sometimes I’m successful most of the time I’m not. I have a hard time burping him at night.
No not at all! I totally understand! With my first kid I started @6 months. It’s always better to start early around 4 months. But you can start at anytime.
THANKS NURSE ENA AHUN ERGUZE NEGN ENA KE 1 WORE JEMIRO ESKE 3 WORE BEYEWERU 3 GIZA ALETERA SOUND TAYICHAWALEHU ENA YIHA MEDEGAGEMU SIDE EFFECT ALEW ENDAI ?
Hi Hirut I had the same exact problem. I had to use Nipple shields. They work really well. Also, watch my TH-cam video about breastfeeding. I explain it on there💗💗
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ።የሌላ እምነት ተከታዮች ሰላም ብያለሁ።ምርጥ ምክር እናመሰግን አለንቨ።በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግን አለን።
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እኔ ብዙ ግዜ ሰዋች ሲቸገሩ አያለሁ ለኔ በጣም ተምሬያለሁ እናመሰግናለን
በጣም! እንቅልፍ አስፈላጊ ነው. Thank you ናርዶስዬ
@@HabeshaNurse ፣ቹ፣ችዙዝ፣፣ዝ፣ች፣፣ዝ፣፣ዝ፣፣ዝ፣፣ች፣ዝዙ8,8,,,,,8,28,22,,828,82,8ዝ፣ዙዙዙ፣ዝ፣ዝ፣፣ዝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂፣ዝ፣፣ዝችች፣ዝ፣፣፣፣ችችዝ፣፣ዝዝ8,,,8,,,8ዝ፣ዝች፣ዝች፣ች፣፣ዝችዝዝችቹዝ፣ዝች8ዝ፣ች፣ዝዝች፣ች፣ዝ፣5,822,5,5,58555,55,,5,,8,858,,,5,,55,8,5,55ዝ፣ዝችችዝዝ፣፣ች፣ች፣፣ዝ፣ዝዝዝዝ፣ችዝ፣፣፣፣ዝዝች፣ችች፣ች፣፣፣ዝ5፣ዝች፣፣፣፣፣ዝ፣ዝ፣፣ዝዝች፣ዝዝ፣ዝዝ፣፣፣ችዝ፣፣ዝ፣ዝ፣፣ዝ፣ዝ፣፣፣፣፣ዝ፣፣ች ትዕዛዝ፣ዝ፣ዝ፣ዝች፣ዝዝ፣ችች፣ች,5855,2882,8855,585,55,85,5,8,88,8,555,5,8585,,,58,5,,52,855,8,,85,,58,5,,5,5,,,,2,,88,2,8,55,,558,85,5,5,555,58,8,,5,5,58,55,,55,8,,5,58,,55፣ዝ፣፣ዝዝ፣ዝች፣ዝችዝ፣ች፣፣፣፣፣፣ዝዝ፣ዝ፣ዝ፣፣፣፣ዝዝ5,5,88,5,8,55,5,,5,558,8855,8,,55,5,,5ችች፣ዝ፣፣ዝ፣ዝ፣፣ችዝ፣ዝዝ፣፣፣ዙ፣፣፣ዝ፣ዝ፣፣ዝች፣ዝችዝዝ፣፣፣ዝ፣ችዝች፣፣፣፣ችዝ፣፣፣ዝ፣ዝ፣፣ዝ፣ዝች፣ዝችዝ፣ችዝ፣፣ዝ፣፣፣ዝ፣ዝች፣ዝዝ፣ችዝ፣ዝች፣፣ዝዝዝ፣ችዝችዝዝዝች፣ዝ፣ዝ፣፣፣፣፣ችዝ፣ች፣፣ችዝዝ,5,,8,855,5,8,858,5,55ች፣ዝ፣ዝችች፣፣ዝ፣ዝ፣፣፣ዝዝዝ፣፣፣ዝዝች፣ዝዝ፣ቹዝችዝ፣ች፣85,85,5,5,8,585,,5,,5,55,88ዝዝ፣ች፣፣ችዝ፣፣ዝ፣ችዝ፣ዝ፣5ዝ፣ዝዝ፣፣፣ችዝች፣ዝ፣ች፣፣ች፣ዝ፣ዝዝዝ፣ች፣ዝች፣፣፣፣ችግር፣ዝ፣ዝች፣ዝች፣፣ቹዝ፣ችዝ፣ዝች፣ዝ፣ችዝዝ፣ችችችዝ,5,85,5885,5,55,8,,8,5,5,5,,,885,,5,8,85,,8፣ዝ፣ችዝ፣፣፣፣፣፣ዝዝ፣፣ዝ8ዝች፣ዝ፣፣ች፣፣ዝ፣ች፣ዝ፣፣፣፣፣ችች፣ች፣ችችዝችች፣ችዝ፣፣ዝ፣፣ዝችዝ፣ች፣ችችዝዝዝ፣፣፣ዝችች፣ዝችዝች፣፣፣58,,55,85,5,5,,52,58,8,55558,55588525,,5።
Thanks konjo ❤️❤️❤️ I wish I known you for my first born,lol, but it’s never to late I’m going to use this for my 3rd baby🤗🤗🤗
Thank you love ❤️ Yes it’s never too late! I wish I had known from the start too 😊 If you stick to it and follow it for at least 4 days to a week, it works!
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ስለምክርሽ ሁሉ ተባረኪ እኔ የተቸገርኩት ጡት ካሊያዘ አይተኛም ለሊትም ቀንም ምን ባረግ ነው መፍትሄ የማገኘው በጣም ተቸገርኩ እስቲ ንገሪኝ
Yenem lij endeza newu tesekayehu ko😢❤
ትንንሽ ልጆች የሉኝም ግን እስከመጨረሻው ነው ያየሁት በጣም ጠቃሚ ነው። Thank you Liliye
አመሰግናለሁ ማርታዬ💗💗
በጣም ነበር የተቸገርኩት ለማስተኛት አመሠግናለሁ
Thank you 🥰🌸🌸🌸ቆንጅዬ መልካም ሳምንት ይሁንልሽ🥰
ላንቺም ሳምራዊትዬ 💗💗
Thanks it’s important information you’re so brave!!!
Thank you so much love 💗 I appreciate it! I hope it helps
Informative👌
Don't you need to 'ማስገሳት' during Dream feeding❓
New subscriber here. Love your content. I’m pregnant with my first baby and I’m getting so many useful tips from you. Keep up the good work!
Thank you so much yene konjo ♥️ I’m so glad you found my content useful. There’s more to come so stay tuned ♥️♥️♥️
ሰላም ሁኚ ባለሽበት ብዙ ግዜ የልጆችሽን አስተዳደግ ጠይቄሽ ነበር እባክሽ ንገሪኝ የመጀመሪያ ልጄ3አመቱ ነው በጣም ከምልሽ በላይ ሀይለኛ ነው ይሀው አሁን አራስ ነኝ ላብድ ነው እባክሽ ምክርሽ ልምድሽ ያስፈልገኛል
Enem labdilish new wude
ከ1 አመት በኋላ ላሉ ልጆች እንቅልፋቸዉ ሲዛባ እንዴት ነዉ ማሰተካከል ምችለዉ
Thanks a lot it’s very helpful 🙏
Most welcome 😊
እህት እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እና ከወለድኩ 15 ቀኔ ነው እና ልጄ ሴት ናት እና ፀጉሯ ለስላሳ ነው እና ልልጫት ፈራሁ እንደመጀመሪያው ካሎነ ብዬ ምን ትይኛለሽ ቢላጭ ጥሩ ነው ? ምልሽሌኝ የመጀመሪያዬ ስለወነ ነው አመሰግናለው በረች ትምህረትሽ ሁላ በጣም ደስ ይለኛል ቀጥይበት
You always help us thank you for that ❤️❤️❤️❤️keep going
Thank you so much 🙏🏽 I appreciate your support! I have much more content I’ll be coming with :)
Betam astemari new enamesegnalen yene konjo berchi
Amesegnalehu Saronye 💗 Tekami hono slagegheshw des bloghal
Selam nurse lije 3 month honowatal tuten yeza enji enklfe aywesdatem mn temekrigyaleshe
I was waiting for this video thank u for sharing
No problem 💗💗 Thank you for watching! I hope it helps💕
Thanks konjow for advice blessing 🙏 🙏 🙏
No problem hun ♥️ best of luck
Thankyou it’s so helpful gin burp mareg yelebachewum dream feed lay?
Yes you still have to. I always slowly pick him up and try to burp him slowly. Sometimes I’m successful most of the time I’m not. I have a hard time burping him at night.
@@HabeshaNurse thanks 🙏
No problem 💗💗
Er ene techegerku ken ken aytegnam cherashe 5 dekeka betegna new mata gen yetgnal
Thanks a lot! It is really helpful
No problem 😊 I’m glad you found it useful
I'm a new mom .Thank you
Selmi Linanth yihuni ezih beti wusxi yalachu be mulu
Bexami xuru meraja naw ewunet
Thank you so much for sharing this video cute 😍😍💚💛❤💖💝💯💯
Enkuan dehna metash 🥰💗 No problem! I’m glad you found the information helpful💗💗
Selam Liliye 🥰 I needed this❤️ Thank you for sharing❤️
Yay! I’m glad! It was uploading for so long almost 6 hours. I have been checking but I didn’t even know it went live 😅 Thank you! I hope it helps💗💗
@@HabeshaNurse I was waiting if it was live 😁 It came for me 😁😁Do you think I’m late for 8 months baby? First time child is really a struggle.
No not at all! I totally understand! With my first kid I started @6 months. It’s always better to start early around 4 months. But you can start at anytime.
Thank you for sharing!
No problem hun 💗 I hope it helps
Mikrochshi betam tiru nachw lija 9 ware liie nati gne dade maleti alijamrchme mine timakirngalsh
Thanks you, it helps a lot❤️
No problem hun 💗 thank you for watching 💗
Ok
ሰላም እህቴ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ግን አንድ ጥያቄ መልሽልኝ ይህ የእንቅልፍ ሰአት ለ9 ወር ልጅ ብጠቀመው ይሰራል በጣም ተቸግሬአለሁ ረዥም እንቅልፍ አይተኛም ለሊት ቶሎ ቶሎ ነው ሚናቃው እባክሽ መልሽለኝ
ሰላም እህት እዎ ትችያለሽ ሊንክ ከታች ትችያለው የስኬጁሉን ለ9ወር ልጅ የሚለውን አይተሽ እሱን ተጠቀሚ. ለሊቱን ደሞ ተኝቶ እንዲያድርልሽ, "ልጄን በ4 ቀን ለሊቱን 12 ሰዐት እንዴት እንዳለማመድኩት" ብዬ የሰራሁትን ቪዲዮ እይው ይረዳሻል
Hi lija lelit tegnta benkelef lebuwa ayenuwane tashalech hode kuretet yemeseleshale
በስንት ቀን ነው ዳይፐር ምጀመረው?
Selam sle grzat tnegerin ebaksh malet besnt gizachew new megerez yalebachew
የተመልካች ጥያቄ ለምን አትመልሽም ኮመት ማንበብ እወዳለሁ ብዙ ጥያቄ ይጠይቁሻል ግን መልስ የለም
እኮ
THANKS NURSE ENA AHUN ERGUZE NEGN ENA KE 1 WORE JEMIRO ESKE 3 WORE BEYEWERU 3 GIZA ALETERA SOUND TAYICHAWALEHU ENA YIHA MEDEGAGEMU SIDE EFFECT ALEW ENDAI ?
Bemejemeriya enkuan des yalesh! Side effect yelewm :)
amesegenalehu yena wed betam des belognal betam techenekai neber betay
ena degmo kechalish eski be eregezena seat mederege selalebet neger vidio serilin sele amegagebe minamine
Menem cheger yelem 💗 Gen lemndnew degagmew ultrasound yaregush?
@@HabeshaNurse yaw 3 bota lay kititile ena check lemaderege sihade hulum bota lay azezulign leza new ayihonim malet degmo alichalikum leza new
በርች እኔ ከወለድኩ 3 ሳምቴ ነው አትተኛልኝም ተቸግሬለሁ
Betam nw yemwedsh selhulum video betam amsgnalw
ሰላም እንዴት ነሽ ልጄ 3ወር ሞላት ቀን ብዙ ለሊት ትበሳጫለች እኔ መተኛት አልቻልኪም ምን ይሻላል
የኔቆጆእናመሠግናለንኑሪልን
አሜን 🙏🏽 በጣም አመሰግናለሁ ሮዛዬ 💗💗
እህት እባክሽ መልክቴን ካየሽ መልሽልኝ ልጄ 4 ወሩ ነው የወተት አላርጂክ አለበት የሚጠቀመው ወተት ናን ነው Ha የአላርጂኩን ግን በጣም ጨንቆኛል ምን ትያለሽ
ውይ የኔ እህት በጣም ይቅርታ እንደዛ አይነት አለርጂክ አላውቅም. ግን ዶክተር ያለሽን ተከትይ
የኔ በጣም ነው ቀን ቀን ምትተኛው ሌሊት አትተኛም
እናመሰግናል🙏
በእናትሸ ልጄ ጭንቅላቱ ልክ እዳንቺ ልጀ ነው ምን ማድርግ አለብኝ እዴት ነው ማገኝሸ
ሰላም ሳምራዊት በአስተኛኘታቸው ምክንያት ነው በአንድ በኩል ብቻ ስለሚተኙ ነው መገለባበጥ ሲጀምሩ እየተስተካከለ ይሄዳል አትጨነቂ ነገር ግን የጭንቅላት ቅርፃቸው ምንም አልስተካከል ካለ ጭንቅላት ለይ የሚደረግ helmet አለ
ተባረኪ በቃ ስወልድ አንቺ ያልሽውን እጠቀማለሁ
እሺ ሞክሪው ❤️❤️
Thank you betam
No problem hun 💗 I hope it helps
ልጄ ሶስት ወር ሞልቶታል በጀርባው ብቻ ነው የሚተኛው ችግር አለው?
lek end ene lej
Awoo bexam
Siwedishi gin achi liji
አመሰግናለዉ የልምዱ የ4 ቀን ጉዳይ ለምግብም ይሆናል ?
በእናትሸ ልጄ ከተወለደ ጀምሮ አልተላጨም ፀጎሩ በጣም ሰሰ ነው ምን ይሻለኛል
የኔምነው
አመሠግናለዉ
እህት እባክሽ እኔ. አዲስ ነው የወለኩይ እና በጣም ታለቅሳለች ግራ ገባኝ ቁርጠት ካለበት ብዬ አኪም ወሰኳት ለውጥ ዬለም ሳስተኛት ትጮሀለች
እሷ እስከምትመልስልሽ የማቀዉን ላካፍልሽ ሆዷን አሻሽላት እግሮቿን ወደጎንና ወደጎን ማንቀሳቀስ በተኛችበት ሆዷን ግን ቀስ እያረግሽ ትንሽ ለብ ያለ ዉሀ በፌስታል አርገሽ ማሳጅ ማድረግ ማሻሸት ከተሞክሮዬ ነዉ ይጠቅምሻል ያ ማለት ጋዝ እደማስወጣት ነው
እህቴ እረ በጣም ተጨንቂያለሁ ከተሞክሮሽ እስኪ እርጂኝ ልጄ ጡጦ አልይዝ አለችኝ ትይዝ ነበር ምን ላርግ እንድትይዝ ጡቴ ብዙ ወተት የለውም ተጨነኩ
Yenjeranate eyeseteshe besu aselemijat gin tuteshe wetete meten endechemir mar be weha_ena tolo tolo tute atebiyate lalaw degimo weha bedeb teche yetute wetete meten yechemiral mokirew 6 wer lalemolaw lije tute bicha wesagne new gin tutom aselemijate
Thanks
የ6 ወር ልጅ በቀን ምን ያህል ጡጦ ነዉ የሚጠባው
መፀሀፋን የት አገኛለው
አማዞን ለይ አለ ግን ሌላ ስለእንቅልፍ የሰራሁትን ቪድዮም እይው በደንብ እዛ ለይ እይው
I have a nipple that is flat and have problem in feeding can you help me for him to start latching, please?
Hi Hirut I had the same exact problem. I had to use Nipple shields. They work really well. Also, watch my TH-cam video about breastfeeding. I explain it on there💗💗
ሊሊዬ በጣም እናመሰግናለን እንቅልፍ
ምንም ችግር የለም ♥️ አመሰግናለሁ ስለተከታተልሽ
እናመሰግናለን ቅን አሳቢ ነሽ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ♥️♥️
ከ6ወር ብሀላ እስኬጁሉ ይቀየራል
ስልክሺን bitaskemichilign
ልጀ 15ቀኑ ነው ግን ድምፅ አይረብሸውም ችግር አለው (የለውም) እባክሽ ንገሪኝ
የኔም እንደዛ ነበር ከ1ወር በሆላ ነው ድምፅ የረበሸው አይዞሺ
Wowwww
💗💗💗
እስኪ እንሞክር
እህሌን እህቴዋ እረ እደት ልግኝሺ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄየን በዚሁ መልሺልኝ እና እኔ አድልጂ ወልጃለሁ እቤትነበ የወለድኩት ስወል መሀፀኔ ተቀዶነበ ብዙሰው ስጠይቅ ይገጥማል ነበር ያሉኝ ግን እስካሁን በደብ አልገጠመም ምን ማድረግነው
ያለብኝ አሁን መሰፋት እችላለሁ ወይስ ምን ላድርግ እባክሺ መልክሺልኝ
ሰላም እህት እኔም እዳቺ አጋጥሞኝ ነበር 0597856409 አናግሪኝ በዚህ
አዎ ሆስቲታል ሂጂ አይተውት ይሰፋልሻል
እንየም እንደዛ ኣጋጥሞኛል መድሃንት ኣሎዉ
ይሰፋል ግን መከራ ነው ይሄው 13ቀኔ ሰው የለኝ ባዶቤት እስኪ ያልፍ ይሄናል
@@mebimebi8379ምን አይነት መድሀኒት እባክሽ ንገሪኝ
እህቴ በናትሽ ጡት የማይጠባ ልጅ የእናት ፍቅር ይቀንሳል ሚባለው እውነት ነው በጭንቀት ልምት ነው
እረ ውሸት ነው ደግሞ ምን ያገናኘዋል በርግጥ ማጥባት የተሻለ አማራጭ ነው ካልተቻለ ግን አትጨነቂ
በፍፁም አይገናኝም
ልጆች ለማስተኛት የሚረዳው የፏፏቴው ድምፅ አሪፍ ነው ከቻላችሁ አድርጉ
አው በጣም!!! እኔ ካለሱ አንተኛም💗
የት ይገኛል
ከለመዱት መጥፎ ነው ያለሱ አይተኙም
berchi wude
ሰላም ልጅ ጡት እየጠባች ነው የምትተኛው ምን ትመክሪኝ
ለ ሆድ ህመም
Unable to hear
Indet naw lijojchu Yami hofiru
Ishi mata Isani akkamiti gudisanifi qixedha hin qabdi Madi lamanin bahudide