I Started watching u before even i get pregnant...now am a new mom to a 4 months old baby girl tnks for the tip 😘 but u ignored my question about postpartum hair loss 😒
I have one months old. Am not sure weather he has constipation or colic. He poops once in a day.but he become angry the day and tries to push. The doctor said that he has mild colic. Plz say something about Infant constipation
Selam Fitsum look up this video in my motherhood playlist “የልጆች ድርቀት”. I explained really well how it happens and what you can do. Ayzosh. If you have questions after, message me
thank you ሊሊ ከእርግዝናዬ ጀምሮ ነዉ ምከታተልሽ ሁሌም ለእኔ የሚሆን መልእክት አለዉ ከነርሰ ትምህርቱ በስተቀር ኢትዮጵያ ስለምኖር 😉😀አሁን ልጀ 4 ወር ሆኗታል እና በርች ብዙ እየተጠቀምን ነዉ ተባረኪ
እሰይ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ. እንኩዋን በሰላም ተገላገልሽ. ከ4 ወር በሁዋላ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነው 🥰♥️♥️
@@HabeshaNurse lije 5 werwa naw 7 kilo I 6 geram nat bezum wafram ayflchim min ladrge?
@@HabeshaNurse lela degmo ye cocunat verjiin qebat photo please
በደንብ አጥብያት እስካልታመመች ድረስ አትጨነቂ
@@HabeshaNurse eshi kilwase?
Selam ners ye lij 6 wer honotal gn kuchi aylim mn bader yshalegnal
እህቴ የኔ ልጅ 5 ወሩ የሚጠባው ጢጦ ነው ጡቴ የለውም ደርቋል እና በጣ ቅጭጭ አለብኝ ምን ላድርግለት በአሏህ ከእውቀትሽ አካፍሊኝ በጣም ጨቆኛል
እናመሰግናለህ የኔ ውድ እኔ ጥያቄ ነበረኝ የኔ ልጂ 4 ወሩ ነው ጡጦ ሲጠባ በጣም ያልበዋል በፊት ጀምሮ ለምንድን ነው ችግርስ አለው ወይ?
Selam lily lijie 1 wore honew ena colic asichegerew lelit ayitegnam min timekrignaleshe?
በጣም ደስ ይላል ያቀረብሽው ግን ያለግዜያቸው የተወለዱትን ያካትታል ስለነሱም ትንሽ ብትይን በጣም ጥሩ ነው
ትክክል! የሚቀጥለው ቪዲዮ ለይ የነሱንም ሼር አረጋለሁ
ሰላም እንዴት ነሽ ቪዶውን ያየሁት አውን ነው አዲስ እናት ነኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሰርች ሳደርግ አገኘውሽ
አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ልጄ 5 ወሯ ነው በሆዳ ሳስተኛት ወይም እራሷ ስትገለበጥ ቶሎ ነው የምመልሳት የነበረው አሁን ካንቺ ጥሩ ትምርትአግኝቻለው 🙏 ግን ጥያቄዬ ተገልብጣ በጣም ታቃስታለች ይጨንቃታል እሱ ችግር የለውም ? አመሰግናለው
hi Lili tmrtocheshi btam aseflgi ena wesangi yhona nawu tebarki
ሰላም ሊሊዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የመከታተልሽ የኔ ዉድ ልጄ ሰባተኛ ወሩን ጀመረ ከስድስት ወር ጀምሬ ጡጦም ምግብም ጀምሬለት ነበር ግን ጡጦም እቢ አለኝ ምግብም ብዙም አይደለም ምን ላድርግ እህቴ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ አሁን ልጄ 5 ወሩ ነው
Hey selam selam endatnesh and teyake nebergne birth control pills ewesdalehu kejemerku 6 month yehonal ena esun mewsed kejemerku behuala be ejen kenden yamegnal ena degmo bebete lay tenenesh ebtet ale men tuten alfo alfo yamegnal kewledku 10 month yehonal men temekrignalesh
Selam Ruki ene memekresh doctorshn amakrina be birth control mekneyat kehone lela yekeyeruleshal
I Started watching u before even i get pregnant...now am a new mom to a 4 months old baby girl tnks for the tip 😘 but u ignored my question about postpartum hair loss 😒
Yay I’m so glad! Congrats on your baby. Write me the question here. I have 1000’s on questions I haven’t got to reply to yet
ሰላም ሊሊ ልጄ 2 ወራ ነው ጡት ብቻ ነው ማጠባት ግን አልፎ አልፎ ቋቅ ይላታል አንዳንዴ የጠባችው ይወጣል አንዳንዴ ደሞ ቋቅ ይላትና ሳይወጣ ይቀራል ኖርማል ነው ወይስ.....
ሰላም አዎ ኖርማል ነው. እኔም ያጋጥመኝ ነበር. እንዲቀንስ ማረግ ምትችያቸው ነገሮች...ሁሌ ካጠባሻት በሁዋላ ለማግሳት ሞክሪ እና ደግሞ ወደላይ ለመያዝ ሞክሪ
ሌላ ደግሞ በአንድ ግዜ ብዙ አለማጥባት
U go girl proud of u! Here to support!
Aww thank you so much yene konjo 🥰♥️♥️♥️
Yen wode bemindinew mewefrlng
በእ/ር ፡ መልሽልኝ ፡ ለዚህ ፡ ጥያቄ ፡ ፡ አንድ ፡ ወሩ ፡ ነው ፡ ልጀ ፡ እና ፡ አንዳንዴ ፡ አይኑ ፡ ይሰርቃን ፡ በግዜ ፡ ሂደት ፡ ይጠፍን ፡ ወይስ ፡ ህክምና ፡ ልውሰደው??
ሰላም እህት ህክምና መውሰድ ከቻልሽ ውሰጅው ሲያድግ በራሱ ሊስተካከል ይችላል ግን ሁልግዜም ለዶክተር ማሳየት ይሻላል. አይዞሽ
You’re so good at what you do. Thank you 😊
Aww 🥺 Thank you so much yene konjo 🥰♥️♥️
thanks ሊሊ በጣም ነዉ የጠቀመኝ እጅ ሲጠቡ ኖርማል ነዉ ወይ ?ከልክያት ይሉኛል ለምን ስል ጣቷ ይሰልላል አንዳንዶቹ ደግሞ ትልቅ ሆና እጇን ትጠባለች ይላሉ ሊሊዬ አንቺ ምን ትያለሽ ?
እባክሽ ትንሽ ከሆነች አሁኑኑ ለማስተው ሞክሪ እኔ እንደዚህ አባቷ ችግር የለውም እያለ ጓንቷን እያወለቀ ይሰጣት ነበር አሁን 8አመቷ ነው ጥርሷ አፏ ሁሉ ነው ብልሽትሽት ያለው ኢትዬጽያ በዚህ የተነሳ አንዲት ልጅ ትልቅ ሆና እጇን ሙሉ በሙሉ ጭምድድ አድርጎ ይዟት አይዘረጋም በየወሩ ሆስፒታል በሲሪንጅ ቆሻሻ ይሳብላታል እኔ ቀኑን ሙሉ እከታተላታለሁ ለሊት ግን ትጠባለች ካደጉ በሗላ ከባድ ነው ማስተው
ሰላም ምኞት ብዙ ልጆች ከ2 አመት በታች የሚያረጉት ነገር ነው ግን እያድጉ ሲመጡ ለጥርሳቸው ጥሩ አይደለም. በሌላ ነገር እያታለልሽ አስቁምያት. አይዞሽ
😄nice information I always saw your videos please tolo tolo ney atitfi
Thank you so much 🥰♥️♥️ eshy yene konjo. I post every Saturday @10am PST be Ethiopia Sunday 🥰
Tebareki hulem xekami timhrt silemitsechin.
Amen 🙏🏽 Betam Amesegnalehu Selamye
I have one months old. Am not sure weather he has constipation or colic. He poops once in a day.but he become angry the day and tries to push. The doctor said that he has mild colic. Plz say something about Infant constipation
Selam Fitsum look up this video in my motherhood playlist “የልጆች ድርቀት”. I explained really well how it happens and what you can do. Ayzosh. If you have questions after, message me
Endene degagmo yayew yale ayimeslegnm yalshw hulu ewunet new jegnit
የኔ ልጅ 4 ወሩ ነው ሲጫወት ሲስቅ የሚሰማኝ ደስታ በቃል የሚገለጽ አይደለም
ውይ በጣም! እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🏽
Thank you sis I am new mom 3month baby, hulie new mketatelsh tebareki
No problem Amesegnalehu yene konjo 🥰♥️♥️
Selame edtnshe teyake nberige
Thank you for sharing
No problem! Thank you for watching ♥️♥️
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ጥያቄ ነበረኝ የስድስት ወር ልጅ በመጠን ምን ያህል መመገብ አለበት በቀን ስንቴ
Beken 3 taa kurs mesa rat ke enat tut ga ande laye
U tube comment እያተፋብኝ ነው
በሆዳቸው ለስንት ደቂቃ እናስተኛቸው
ከ0-15 ደቂቃ መጀመሪያ ለይ የቻሉትን ያህል. ሲነጫነጩ ማንሳት
bizu astemereshegnal thankyou
ወዴ እስኪ ካየሽዉ መልሽልኝ እኔ የ"8" ነፉሰ ጡረነኝ እና መዉለዲ የፈለኩት በቤት ዉስጥነዉ ማለቴ አዋላጂ በቤት በማምጣት እና እቤት መዉዲን ምንትመክሪኛለሽ ማለት እቤት መዉለዲና በሀኪምቤት መዉለዲ በማሀፅን ላይ ልዩነት ያመጣል እዴ ዉዴ እስኪ ንገሪኝ ሴት እዴመሆንሽና እዲሁም ባለ ሙያ ስለሆንሽ እቤትመዉለዱን በማፅን ላይ ጉዳት ካለዉ ጠቁሚኝ እስኪ ዉዴ???? Plssse
ሌላው ደግሞ አንድ ሰው ከእርግዝና ጀምሮ 1st 2nd 3rd እና ለምጥ የሚረዱ ሆስፒታል ይዘን የምንሄደዉን ከወለድን በኀላ ልጅ አስተጣጠብ አልፎም እሰከማሳደግ የሚረዱን ለመግለጽ የሚከብድ ብዙ ሰርተሽልናልና እናመሰግናለን ለመውለድ የፈለገ ሰዉ ያንቺን ማየት አለበት ተባረኪ
በጣም አመሰግናለሁ እናቱ
amhet molawo oh Happy Birth Day Yene Konjo Kne lje gire ekoyea mesloge nabire babye9 month legemere new ok des yelale tebreke
Awo Amesegnalehu yene konjo. 9 wor betam des yemil gize new enjoy. Edeg ybelelesh ♥️♥️
Tnx konjo❤️
No problem enatu 🙏🏽♥️♥️
1 commenter
Thank you Meriye 🥰♥️♥️♥️
Thanks yene konjo love you
Thank you yene konjo! Love you too ♥️♥️
ሰላም ሊሊ ልጄ 3 ወሩ ነው በጣም ለሀጭ አለው ምን ትያለሽ?
Afun atesamut
tanx im also new mom 1 month
Congratulations 🎊 Being a mom is the most beautiful thing in this world and it really changes you for the better 🥰♥️♥️
@@HabeshaNurse tanx preety 😍😍iwil try tobe good mom like u
Ewedshalew ❤ke ergznaye jemre new mkrtatelsh
Yena feker endate bezue neger ease stem are shi sus onshbeji
Liliye thank you betam nw be mitlekiyachew video tetkami yonkugn tlant Instagram layi tsifelsh neber kechalsh mels sichgn
Menem chegr yelem Bezawitye. Instagram semesh manew. Betam bezu message new yemisersegh
Eshi yene konjo.Bezawit gezahegne.
24አመቴ ነው sex አላደርኩም ማለቴ V ነኝ ግን ሁሌም ፈሳሽ አለኝ ይበልጥ period ከሄደ ከ 1ሳምንት በውሃላ
ወፍራም ዝልግልግ ያለ ፈሳሽ ቁርጥ ቁርጥ እያለ ለ 2ቀን ይወርዳል
ልውለድ ብል የምያመታብኝ ችግር ይኖር ይሆን ?
በጣም ስቸነቅ ሳስብ ከጡቴ በታች በጣም ያምኛል ውጥርጥር ስል ተንፈስ እላለሁ ሀኪም አልሄድኩም
3 ብርድ ሲሆን የቱቴን ጫፍ በጣም ይቆረትመኛል ምን ላድርግ እባክሽ
ሰላም እናት ማሳከክ ማቃጠል አብሮ አለው?
@@HabeshaNurse ብልቴን አንዳንዴ ያሳክከኛል ለብ ባለ ውሃ ስታጠብ ትንሽ ይሻለኛል
መጥፎ ጠረን አለው
ስለ የማህፀን ፈንገስ ብየ የሰራሁት ቪዲዮ አለ
ማሳከክ ካለው ፈንገስ እንዳይሆን እዛ ቪዲዮ ለይ ያልኩዋቸውን መፍትሄዎች ተጠቀቂ. ዶክተር ብታዪና ምርመራ ብታረጊ በጣ ጥሩ ነበር
@@HabeshaNurse አመስግናለሁ
ሀኪም መሄድ አልችልም ሀረብ ሀገር ነኝ
Enameseginalen eete gn ebash lje 5 weruwa new ena tuto alemdm alechign gdeta awn maslemed silalebgn new ebaksh mn tmekrignalesh endet laslemdat
ሰውድሽ❤
ሰላም እህቴ ተባረኬ ውደ ብዙ ትምህርት አለው የምትለቂ ከቻልሽ መልሽልኝ ስድስት ወሩን ጨርሶ ወደሰባት ወርይዞን እናም ስናቅፈው እሽ አይልም ይቁነጠነጣን እንቅልፍ አይተኛም ይጠራራን መሬት ላይም አይተኝም መላካለሽ ውደ በጣም ያስቸግራል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ