HABESHANURSE
HABESHANURSE
  • 83
  • 2 262 084

วีดีโอ

ቀላል የፀጉር አቆራረጥ| Triple unicorn Easy hair cut for curly hair
มุมมอง 2.9K2 ปีที่แล้ว
ቀላል የፀጉር አቆራረጥ| Triple unicorn Easy hair cut for curly hair
የልጆች እድገት ከ12-18 ወር | Baby milestones from 12-18 months
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
የልጆች እድገት ከ12-18 ወር | Baby milestones from 12-18 months
ልጆች ቶሎ መራመድ እንዲጀምሩ የሚረዱ መንገዶች | How to teach your baby to walk
มุมมอง 33K2 ปีที่แล้ว
ልጆች ቶሎ መራመድ እንዲጀምሩ የሚረዱ መንገዶች | How to teach your baby to walk
ልጆች ቶሎ ዳዴ እንዲጀምሩ የሚረዱ 6 መንገዶች | 6 tips to help your baby start crawling early
มุมมอง 113K2 ปีที่แล้ว
ከ6-12 ወር የልጆች እድገት th-cam.com/video/3ZY2F0Qi2Ss/w-d-xo.html ከ0-6 ወር የልጆች እድገት th-cam.com/video/iSYa06VxtDE/w-d-xo.html
የልጆች የጥርስ እድገት እና ህመም መፍትሄ
มุมมอง 19K2 ปีที่แล้ว
የልጆች የጥርስ እድገት እና ህመም መፍትሄ
ቀላል ሽሩባ
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
ቀላል ሽሩባ
🌸 ለልጆች ቆንጆና የተነጣጠሩ ምግቦች ሃሳቦች| What my kids eat in a day
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
የልጆች ሰሃን አማዞንሊንክ amzn.to/3yBJyOf Cookware | የድስቶች ሊንክ amzn.to/37JUr5H
ፀጉርን ለማራስ ለማሳደግ| Hot oil treatment
มุมมอง 2.7K2 ปีที่แล้ว
ፀጉርን ለማራስ ለማሳደግ| Hot oil treatment
ለጥያቄዎቻችሁ መልሶች| ዘረኛ በሽተኛ ሲያጋጥማችሁ ምክር ... #habesha #habeshanurse
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
Links 🌸5 ነርስነትን ተመራጭየሆነበት ምክንያቶች th-cam.com/video/Iws3lQqNcPA/w-d-xo.html 🌸ነርስነት በአሜሪካ th-cam.com/video/OV_OKejJB_4/w-d-xo.html 🌸 ነርሲንግ ኮንቴንት የምታስተምር ዩትዩበር th-cam.com/video/-PaHC8fleO0/w-d-xo.html
🌸 እሄንን ሳትሰሙ ነርሲንግ እንዳትገቡ| 5 ምክንያቶች| 5 things you should know before you become a nurse
มุมมอง 22K2 ปีที่แล้ว
Link to previous nursing video th-cam.com/video/Iws3lQqNcPA/w-d-xo.html
የአጃ ውህድ የልጆችን ቆዳ ለማጥራት| ለኤክዚማ| ለሽፍታ
มุมมอง 13K2 ปีที่แล้ว
#HABESHA #HABESHANURSE
🌸 ትዊስት አሰራር | ፀጉር እንዳይበጣጠስ እንዲለሰልስ
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
🌸 ትዊስት አሰራር | ፀጉር እንዳይበጣጠስ እንዲለሰልስ
🌸 ከ6-12 ወር የልጆች እድገት | 6-12 month baby milestones #habesha #habeshanurse
มุมมอง 17K2 ปีที่แล้ว
🌸 ከ6-12 ወር የልጆች እድገት | 6-12 month baby milestones #habesha #habeshanurse
🌸 ከ0-6 ወር የልጆች እድገት | 0-6 month baby milestones #habesha #habeshanurse
มุมมอง 24K2 ปีที่แล้ว
🌸 ከ0-6 ወር የልጆች እድገት | 0-6 month baby milestones #habesha #habeshanurse
🌸 NCLEX አጠናን| በ75 ጥያቄ ለማለፍ
มุมมอง 3.7K2 ปีที่แล้ว
🌸 NCLEX አጠናን| በ75 ጥያቄ ለማለፍ
🌸5 ነርስነትን ተመራጭየሆነበት ምክንያቶች #habesha #habeshanurse
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
🌸5 ነርስነትን ተመራጭየሆነበት ምክንያቶች #habesha #habeshanurse
🌸የልጆች ቆዳ እንክብካቤ| ለሽፍታ ለድርቀት መፍትሄ| Baby skincare
มุมมอง 73K2 ปีที่แล้ว
🌸የልጆች ቆዳ እንክብካቤ| ለሽፍታ ለድርቀት መፍትሄ| Baby skincare
🌸 ላሽ ማጥፊያ| አራት የልጅሽን ፀጉር ማሳደግያ መንገዶች| How to grow back infant hair loss fast 🌸🌸
มุมมอง 41K2 ปีที่แล้ว
🌸 ላሽ ማጥፊያ| አራት የልጅሽን ፀጉር ማሳደግያ መንገዶች| How to grow back infant hair loss fast 🌸🌸
🌸 ቀላል በ5 ደቂቃ የሚሰራ ያልበዛ ሜካፕ | Easy 5 minute natural looking makeup #habeshanurse 🌸🌸
มุมมอง 24K2 ปีที่แล้ว
🌸 ቀላል በ5 ደቂቃ የሚሰራ ያልበዛ ሜካፕ | Easy 5 minute natural looking makeup #habeshanurse 🌸🌸
🌸የወሊድ መከላከያ የቱ ይሻልሻል? ጥቅም ጉዳት | what is the best birth control? Birth control methods #habeshanurse
มุมมอง 34K2 ปีที่แล้ว
🌸የወሊድ መከላከያ የቱ ይሻልሻል? ጥቅም ጉዳት | what is the best birth control? Birth control methods #habeshanurse
🌸 በሽታ መከላከያ መጠጦች 🍵| Immunity booster drinks | ቻው ጉንፋን
มุมมอง 14K2 ปีที่แล้ว
🌸 በሽታ መከላከያ መጠጦች 🍵| Immunity booster drinks | ቻው ጉንፋን
ለነርሲንግ ፕሮግራም ዝግጅት| How to prepare for nursing school | my personal story
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
ለነርሲንግ ፕሮግራም ዝግጅት| How to prepare for nursing school | my personal story
ጣፋጭ ፖስታ በ15 ደቂቃ | ልጆችም የሚወዱት
มุมมอง 1.6K3 ปีที่แล้ว
ጣፋጭ ፖስታ በ15 ደቂቃ | ልጆችም የሚወዱት
ለበአል ፀጉርን በእሳት ማቃጠል ቀረ | መልካም በአል #habesha #habeshan_shorts
มุมมอง 3.1K3 ปีที่แล้ว
ለበአል ፀጉርን በእሳት ማቃጠል ቀረ | መልካም በአል #habesha #habeshan_shorts
ለሳሳ ለሚነቃቀል ፀጉር ማሳደግያ 🌱 How to strengthen and grow your hair
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
ለሳሳ ለሚነቃቀል ፀጉር ማሳደግያ 🌱 How to strengthen and grow your hair
እናቶች ለልጆች ጥሩ ልምዶች| ከልጆቼ ጋር የእረፍት ቀን ውሎ
มุมมอง 6K3 ปีที่แล้ว
እናቶች ለልጆች ጥሩ ልምዶች| ከልጆቼ ጋር የእረፍት ቀን ውሎ
በ5 ደቂቃ የሚቀባ ቀለም
มุมมอง 2.3K3 ปีที่แล้ว
በ5 ደቂቃ የሚቀባ ቀለም
ልጆች ሲታመሙ 10 በቤት ውስጥ ልናረግ የምንችላቸው ነገሮች
มุมมอง 116K3 ปีที่แล้ว
ልጆች ሲታመሙ 10 በቤት ውስጥ ልናረግ የምንችላቸው ነገሮች
How I trained my 4 months old to sleep 12 hours at night | #habesha #habeshanurse #sleeptrain
มุมมอง 1.7K3 ปีที่แล้ว
How I trained my 4 months old to sleep 12 hours at night | #habesha #habeshanurse #sleeptrain

ความคิดเห็น

  • @BontuTesfaye-z9x
    @BontuTesfaye-z9x 3 วันที่ผ่านมา

    Goobez nesh unet birchi

  • @amabdrhmn
    @amabdrhmn 5 วันที่ผ่านมา

    9ወርከሆነ ጌርፋ ወይንም ቀረፋ ጠጡይላሉ ለምጥይረዳል ብለውኝ መልሽልኝ እኔ 9ወሬሞልቶል

  • @ታነጌታገወልድ
    @ታነጌታገወልድ 7 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ልዩ ሤት ከጭንቀት ገላገልሽኝ

  • @EikramEkro
    @EikramEkro 10 วันที่ผ่านมา

    Ye ewnet yemtasrejibet mGed waw❤❤❤

  • @teshuayu6051
    @teshuayu6051 10 วันที่ผ่านมา

    Hahahah iheko tiwest aydelem tecemado mud atihazhi

  • @ebrahimesmael8143
    @ebrahimesmael8143 11 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሪፈ ነዉ ሰበሊመቱ የት ይገኛል ጥቁሚነ

  • @SUSHANAMANUEL
    @SUSHANAMANUEL 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽን እናመሰግናል ሌላ video እስክትለቂልን ድረስ እንጠብቃለን

  • @SUSHANAMANUEL
    @SUSHANAMANUEL 13 วันที่ผ่านมา

    ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ተሎ ተሎ ልቀቂልን video እየሰራሽ ትልቁ ህልሜ ነርስ መሆን ነዉ ስለምታበረታችን ደግሞ ከልብ እናመሰግናለን በሪቺልን

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 14 วันที่ผ่านมา

    ከወለድን ቦሐላ ወዳችን እንዴት እንሰረው🙏😊

  • @Emuye-ul1vg
    @Emuye-ul1vg 14 วันที่ผ่านมา

    ልሞት ነው ጫፉን ህመሙ😢

  • @HiuesMjhas
    @HiuesMjhas 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 18 วันที่ผ่านมา

    ላብ ያጠቁራል ውደ የላብ መዳኒት ካወቅሽ ንገሪኝ ውደ

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 18 วันที่ผ่านมา

    ለመጥቆር ምክንያት ልብ ነው ግን ልብ እደት ይቀራል ንገሪኝ ውደ❤❤❤

  • @abebechifetelewerk3067
    @abebechifetelewerk3067 18 วันที่ผ่านมา

    Zelzal lbshi lbeshi mejemerya😮

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ አትጨነቁ የምትይው ነገር በቃ ጠግኖኛል ሌላውማ በጭንቀት ሊገሉኝ ነበር አንቺን ስሰማ ጭንቀቴ ይቀልልኛል።

  • @fasikatafere846
    @fasikatafere846 21 วันที่ผ่านมา

    በስንት ወራቸው ነው ዳዴ የሚጀምሩት

  • @MeronAynalem-m8t
    @MeronAynalem-m8t 23 วันที่ผ่านมา

    Selam, enem ye nursing temari negn , NCLEX bookun izi Ethiopia wusti magneti ichilalew mlt izi hageri mexafu ale ?

  • @ElsaLemma
    @ElsaLemma 24 วันที่ผ่านมา

    Endet nw be nursing scholarship maggnt yemnchlw please ngrign

  • @Yutilove-s1f
    @Yutilove-s1f 25 วันที่ผ่านมา

    Ye 3 wer erguz neg amakrign

  • @allah8795
    @allah8795 25 วันที่ผ่านมา

    የማህፀን ፈገስ በቤታችን እደት ማከም እችላለን

  • @waine6059
    @waine6059 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሲስቱካ ምን ልጠቀም የወሊድ መከላከያ ብዬ ሰርች ሳረግ ብቅ አልሽ ሰማሁሽ እናም በቃ ሳላቅማማ የሶስት አመቱ በክንዴ ላስቀብር በቃ አንድ ልጅ ወልጃለው ከወለድኩ ሁለት ወር ከአስራምስት ቀን ነው ከዚህ በፊት ምንም አይነት መከላከያ ወስጄ አላውቅም ነበር first time የክንዱ ላስቀብር እሱ ይሻላል ብዬ አስባለው ካልተስማማኝ ማስወጣት እችላለው አይደል ምን አልባት የጎንዮሽ ችግር ካመጣብኝ ?

  • @ሰብለሳላ
    @ሰብለሳላ 27 วันที่ผ่านมา

    እና አሁን አስወጥቼዋለሁ ግን እጄ ላይ ከላይ እብጠት ነገር አለበት እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ግራ ግራ ገብቶኛል

  • @ሰብለሳላ
    @ሰብለሳላ 27 วันที่ผ่านมา

    ሶስት ዓመቱን እኔም ተጠቅሜው ነበር በጣም ነው ያከሳኝ

  • @Kume-k3g
    @Kume-k3g 29 วันที่ผ่านมา

    Getan hememen new yenegerishen.....tebariki tinish teregagaw

  • @GhGh-ml5de
    @GhGh-ml5de หลายเดือนก่อน

    እባክሽ እግሊዘነኛ የማናውቅ ኣለን እና ሁሉ ብኣማርኛ ኣውሪ

  • @NuriaMuhammed-k7g
    @NuriaMuhammed-k7g หลายเดือนก่อน

    ሆስፒታል ዉስጥ ለምን ያክል ጊዜ ነው የሚታደረው?

  • @kemal-o1m
    @kemal-o1m หลายเดือนก่อน

    ስልክ የላችሁም ጥያቄ መጠየቅ እፈልግ ነበር

  • @HaniMokie
    @HaniMokie หลายเดือนก่อน

    Good job Sis ☺️😍 God be with you 🙏🥰

  • @sebleberhanu4950
    @sebleberhanu4950 หลายเดือนก่อน

    Besoft madrek becherash aymkerem benagn selmnorew lelela beshta yedaregal belewal d/r

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እውነት ካለቀቀልኝ ሰብስክራብ አስደርግልሽ አለሁ በርቺልኝእህቴ❤❤

  • @InatTesfa
    @InatTesfa หลายเดือนก่อน

    sle crc trnsh btabrari

  • @FikreKetsele
    @FikreKetsele หลายเดือนก่อน

    Edati kageri wichi eniwtaln

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq หลายเดือนก่อน

    እኔ በውሀ ከታጠብኩ ቡሀላ በሶፍት አዴርቃለሁ ችግርአለው

  • @EniyewAyele-o9l
    @EniyewAyele-o9l หลายเดือนก่อน

    ነርስ ለመማር ወስኛለው በቴሰቦቼ በእኮኖም አነስተኛ ናቸው እኔ ነኝ ምረዳቸው እንዴት መማር 10:03 እችላለው ምከርኝ

  • @EniyewAyele-o9l
    @EniyewAyele-o9l หลายเดือนก่อน

    Arif igeza new gin jemar negn min ladirig

  • @frehiwotmekonnen7163
    @frehiwotmekonnen7163 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ እናት

  • @MuluGelaye
    @MuluGelaye หลายเดือนก่อน

    ta.tq.v.m

  • @enasdemesie
    @enasdemesie หลายเดือนก่อน

    ልጄ ሁለት አመትዋ ነዉ ካለሩዝና ካለ ወተት ሌላ ነገር መብላት አትፈልግም መላ በሉኝ

  • @GenetAbera-ys9ez
    @GenetAbera-ys9ez หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ገመድህንወሚካኤል
    @ገመድህንወሚካኤል หลายเดือนก่อน

    ❤dd

  • @ChuchuBabye
    @ChuchuBabye หลายเดือนก่อน

    Lemndin new yetefashw we need more vidio

  • @MuluGelaye
    @MuluGelaye หลายเดือนก่อน

    tq.v.v.m

  • @MuluGelaye
    @MuluGelaye หลายเดือนก่อน

    tq.tq.tq

  • @NaolikHabtamu
    @NaolikHabtamu หลายเดือนก่อน

    Ethiopia wust cherseni lemetani. Eza digami aniwesdm. Malet new??

  • @rahelalemu1951
    @rahelalemu1951 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ ቆንጆ ❤ የኔም ልጅ ፀጉሯ በጣም ሳስቷል ብዙ ሰው ትላጭ ሙልት ብሎ ያድጋል ይለኛል ይህ አሳማኝ ነው?????

  • @EmuNegn-jt3ms
    @EmuNegn-jt3ms หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ❤ እኔ ማርገዝ እፈልጋለሁ ዶክተር ጋ ስህድ ምንም የለሺም ይሉኛን ባለቤትሽን አምጭ ይሉኛን ከፍፊት ምንም ነገር የለብኚም ነበር አሁን እንዳዲስ ፈሳሼ ጠረን አለው የአሳ ሽታ ያለው ምን ማድረግ አለብኝ ምንም ስሜት የለኚም አያሳክከኚም ምን ማድረግ አለብኝ።

  • @cucump2344
    @cucump2344 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ነኝ የወንድ ነርስ አያምርም 😢

  • @Zebider-im3eo
    @Zebider-im3eo หลายเดือนก่อน

    አሁን የማይሽ ህክምና ካደርኩ 3 ቀን ሆነኝ ኢንፌክሽን ነው አሉኝ ብዙም ለውጥ የለኝም ወተቱን እራስሽ እለቢው ብለውኝ በጣም ነው የማልበው ከ1 ከ5 ወር ሆኖኛል ወተቱም ከአንደኛው ጡቴ ይለያል

  • @atinaati6611
    @atinaati6611 หลายเดือนก่อน

    what LPN please 🙏

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 หลายเดือนก่อน

    To all of you want be a nurse, just do it it's a good career and secure jobs and a good money.