Hello im a mom of three and it might be caused by premature birth,low birth weight,poor nutrition or just genetics if your baby has one of these try to fix it but if your baby has none of these probably visit your pediatrician or doctor.
Hello Doctor Fasil, please i have a question my son is almost 10 months am i allowed to give my son a small amount of onions for flavor? Also is it normal for my son to have 6 teeth before 13 months? Thank you for your great work.
Doctor Fasil betam amesegnalew I'm a new mom and my baby is turn 4month so I try to g8ve her yogurt but she really stare at me when I eat our habesha food so sometimes I give her just little then she really enjoy it so she rather eat that than yogurt so is it safe if I start feed her our Ethiopian/Eritrean food just little also 2nd tyake my baby don't like tummy time so she didn't start scrolling but she really like to stand so is it normal to skip scrolling and want or start walk?
Dokara abakab malasalagn like 5 waru new ana la gunafan amokas silin asharop ayawasad new kaza sagaraw kaya hona abakak la asharopu nuw wayis chagar alaw
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927 ይደውሉ
ሰላም ዶክተር አጥሚት ለትልቅ ሰው የተዘጋጀው ይሆናል ወይስ የተለየ አዘገጃጀት አለው
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን የእናቶችን ጭንቀት የምትቀንስ ነህ::🙏
እየጣፈጠ ነው የሚያልቀው እርጅም ግን በጣም አጥር እስኪመስል ድረስ የሚመች ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
Selam Doctor, I am a big fan of your videos, very precise and interesting. Doc, can you also talk about postpartum issues that the mother will face?
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ከእርግዝናዬ ጀምሮ ነው ምከታተልክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
ዶክተር ለኔ ወቅታዊ የሆነ ቪዲዮ ነው የሰራህልኝ አመሰግናለሁ።
👍 ለሌላውም እንዲደርስ share ያርጉ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ጥያቄይ ተመልሶልኛል
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን
🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተር አጥሚት ለትልቅ ሰው የተዘጋጀው ይሆናል ወይስ የተለየ አዘገጃጀት አለው
Wow ምርጥ ምክር ነው ዶክተር
የአሳ ዘይት በስንት ወር ይጀመር
መጣም እናመሰግናለን ዶክተር ለእናቶች ጥሩ ትምርት ሰጠከን 🎉🎉🎉🎉
Thank you doctor,vidiwoch betam tekmognal.ahun lije 5wor ke 1 samnt howotal semonun melku green yhone tekmat eyaskemetat nw cotrimoxazole syrup setchat mnm lewut alayemu mn ladrg? Lela degmo semonun yelam wotet lyasjemrat eyasbku nw zare nw vidion yayewut yelam wetet gudatu mndr nw? Lelawu tikilegya yhone yetasa wotet yetegnawu ende honena preparetion asayegn ? Ebakhn comentun edayeho melslgn endat alfowu amesegnalewu
አመሰግናለሁ ወሳኝ መረጃ ነው
ዶክተር እናመሠግናለን
10q ዶክተር በጣም አስፈላጊ መረጃዎችን እና ትምህርቶችን ነው የምትሰጠን የመጀመሪያ ልጄን እንዴት ማሳደግ እንዳለብኝ ተምሬአለሁ
እናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤
አመሰግናለሁ ዶክተር , የመጀመሪያው ላይ ገብስ ያልከው ኦትሚሉ በወተት ተፈጭቶ ነው?
thank you, doctor,for your information
እናመሰግናለን ❤
ሲጀምሩ
ሀይ ዶክተር እንዴት ነህ እናመሰግናለን ስለምክርህ።ባለፈውም ጠይቄህ ነበር እባክህ ከቻልክ መልስልኝ ልጄ አንድ አመት ከአንድ ወር ሊሞላት ነው ግን ጥርስ አላወጣችም ምክንያቱ ምንድነው? ወተት ብዙ አትወድም ብዙ ግዜ ምግብ ውስጥ ነው ምሰጣት
Hello im a mom of three and it might be caused by premature birth,low birth weight,poor nutrition or just genetics if your baby has one of these try to fix it but if your baby has none of these probably visit your pediatrician or doctor.
Thanks Dr.Fasil ❤
Wow betikilegnaw seat nw yeserahew video thank you doctor so help full
Always welcome🙏 share for other moms too
በጣም እናመሰግናለን እና እኔ አሁን ልጄን እማስጠቅመው ሲሚላክ ነው እንዳልከው የታሸገ ምግብ ነው እና ምን ላብላው ስድስት ውር ጨርሶል አሁን ሰባተኛውን ሊገባ ሁለት ቀን ቀረው ምን ምግብ ልጀምርለት የስደት ነገር እናት የለንም እና ምን ላብላው በጣም እከሳብኝ መቶል ደግሞ እስኪ ምክርህን ዶክተር
ድንች እና ካሮት ዱባ ከሩዝ ጋር ቀቅለሽ ሙዝ እና አቦካዶ አንድ ላይ ፈጭተሽ አፕል እና ካሮት አብስለሽ በአቦካዶ እና ኦትስ በቴምር በሙዝ
ዶክተር ልጄ 5ወሮ ነው የመጀመሬያ ቀን ስንት ጊዜ ልመግባት
Betam enamsiginalen huleme timehirtihin adametalhu bezu ewukti eywsidekubte new bereta
wow fasilo
እናመሰግናለን ዶ/ረ
Dr ye tasa wetet becha yemitetu lijoch be 5 wer megeb bijemerus?
Hello Doctor Fasil, please i have a question my son is almost 10 months am i allowed to give my son a small amount of onions for flavor? Also is it normal for my son to have 6 teeth before 13 months? Thank you for your great work.
You can give you baby anything you eat, with oils in moderation
Thank you so much for your response@tsiont.9958
ዋው
እሽ አመሰግናለሁ ዶክተር
Btmi amseginalw Dr.
ዶክተርዬ እንይዴት ነህ ምክርህ ደስ ይላል ልጄ 5 ወሩ ነው የምግብ ፍላጎቱ በም ከፍ ያለ ነው ቀነና ቀና ማለት ጀምሯል ምግብ ቡበሴሪፋም ላስጀምርው ነበር ።ግን አቦካዶ ባበላውስ
ሰላም ዶክተር የመጀመሪያ ልጄ 6ወር ላይ ነው የላም ወተት አስጀምሬው የነበረው አሁን 2ተኛ ልጄ 5ወርከ20ቀኑ ነው የላም ልጀምርለት ወይስ እባክ ምክርክን ለግሰኝ
You're helpful 🙏🏿
ዶክተር እናመሰግናለን ልጀ 1አመቷ ነው ግን እንቁላል ነክ ምግብ ስትበላ ወዳውኑ ወደላይ ይላታል እና ምንድን ነው ችግሯ
Tank you
Thank you!!!
Thank you doctor
Wow great lesson we will act accordingly . Thank you dr
🙏🙏 subscribe for more
Thank u docterye
Hi doctor endet neh Hulu melkam my son is now one year what kind of toys or playing materials are recommended for him thank you doctor
ሰላም ዶክተር ፋሲል ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ልጄ 6 ወሩ ነው የጣሳ ወተት ልጀምርለት ወይስ አጥሚት ምን አስተያየት ትሰጠኛለክ
አጥሚትም ወተትም መጠቀም ይቻላል ግን መብዛት የለበትም ምግቡ ላይ ትኩረት አድርጉ
ሰላም ዶክተር ስለሁሉም መረጃዎች አመሰግናለሁ,አንድ ጥያቄ አለኝ።ልጄ አሁን ዘጠነኛ ወሯን ልትጨርስ ነው ከሰባት ወር አጋማሽ ጀምሮ ተገልብጣ በደረቷ ብቻ ነው ምትተኛው ብመልሳትም መልሳ ትገለበጣለች።ችግር ያመጣባታል እባክህ ንገረኝ።
Selam dr fasil slemerejaw enamesegnalen lje 7 weru new bltu zuryalay shftana meklat alew mikniuatochu min min endehonu bitnegregn desyilegnal
Thank you 🙏 ......
Hi Dr lije 4 werua nw canada nw minorew veg,chicken,fruit,serial abyat alegn
ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ አንተ በምታቀርበው ውሌ እማርበታለው አተገብረዋለውም ተባረከ❤ አንድ ነገር ተቸገርኩኝ ልጄ ሰባት ወሯ ነው ቶሎ ቶሎ ነው ዳይፐር የምቀይርላት በተደጋጋሚ ሸፋ ይልና ያሳክካታል በዚህ ሰአት ይቆስልባታል በጣም ነው የሚያማት ቫዝሊን ፓውደር አረጋለው ግን ቶሎቶሎ ይነሳባታል ምን ላድርግ ምን ልቀባት
እጠቢያት ቶቶሎ
አላርጂክ ሆኖ ይሆናል ቀይሪላት ዳይፐር
betam enamsgenaln dr berta teru meker eylgsken nw
selam doctor le 6 were hetsan lij nech jorowan yamatale yemegelale kezih kedem yehtsana specalist gare heda sample tewesdo infectin new tanburu dehena new tebela srouptesetuat nber gin degami tenesabat mefthewn betasayen ebake
/skuwar dnchi ,karot,apple,duba /tekeklew betekekelebet wehe tefechitew new yemisetut enzih bcha nachew le 5wer liji yemekerut esum kilowachew kekenese dokter kefekede new
Doctor Fasil betam amesegnalew I'm a new mom and my baby is turn 4month so I try to g8ve her yogurt but she really stare at me when I eat our habesha food so sometimes I give her just little then she really enjoy it so she rather eat that than yogurt so is it safe if I start feed her our Ethiopian/Eritrean food just little also 2nd tyake my baby don't like tummy time so she didn't start scrolling but she really like to stand so is it normal to skip scrolling and want or start walk?
ቲምር ጥሩ ጥርሰ እንዲወጣ ያወግዛል ይበላል ትክክል ነዉ ከአንድ አመት በታች ላሉ ህፃናት ቢሰጥ ችግር አለዉ ትምር
Sira lijemir neber !doc lije 4 woru new be tuto bicha lakoyew
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ልጄ 5 ወሩ ነው ምግብ እንዴት እና በምን ላስጀምር ብዬ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን በቂ መልስ አጊንቻለው
አላህ ይስጥልን ዶክተር የወሊድ መከላከያ ለንታጠባ እናት መርፌ ወይስ ከኒንን ይሻላል? ከኒን ስጠቀም የጡቴ ወተት በጣም ቀነሰብኝ😢 ምን ላርግ? እስከ ስድስት ወር ጡት ብቻ ነበር የመስጠት አላማየ
🙏🙏🙏
Olive oil mech new yemijemerewe dr?
Selam docter leje 4 wer honotal eskahun tut silemayteba formula neber yemsetew ahun gn mama wetet jemrelet neber enam tolo tolo kaka yelal,segereawem derek yale ena kelemu fezez yale bicha honual chiger yenorew yehon hekemna mewesed alebgn yehon,megebem lejemrelet asbe neber pls mekrehn legsegn.
Selam dr meksese ena erate ymebalew sente seat nw lije 9were lehonate nw ena mekses sente seat setechate keza demo erate sente seat lesetate ke 12seat buhala erate besete cheger alew ?
ላይክ አድርጉ እናቶች እናመሰግናልን ዶክተርየ ይቅርና ልጄ አሜባ አልበት በምን ሊተወዉ ይችላል
ምርመራ ተደርጎ የሚሰጥ መድሃኒት አለ ሕክምና ፈለጉ ደውለው መምጣት ይቺላሉ
@@ብሩህkids ክፍልሀግር ነዉ ልጄ እኔ እዉጪ ነኝ
@@ብሩህkids እኔ እዉጪ ሰኡድ ነኝ ልጄ ክፍልሀግር ወሎ ነዉ እንዴት ላድርግ ዶክተር
Dr አመሰግናለሁ ጥሩ ትምርት iyewosedku ነኝ ግን ከአንድ ዓመት በታች ላለሁ ህፃን እናት ማር ብትጠቀም ህፃኑን ሊጎዳ ይቻላል?? እኔ በ oferason silewoledku ለቁሱል ጥሩ ነዉ ሲሉኝ ማር በሙቅ iyetekemku ነኝ ምላሽ ቶሎ ቢሰጠኝ ከይቅርታ ጋር
Mert Nike ❤❤❤
ሰላም ዶክተር ልጄ አራት ወርዋነዉ አንገትዋን በደምብ ትደግ ፍለች ተደግፍም ትቀመጣለች ምግብ ብጀምርላት ችግር ይኖርዋል ምን አይነት ምግብስ ልጀምር ?
ስጠይቅህ ትዝ ባይለኝም፤ ጥያቄዬ ተመልሶልኛልና አመሰግናለሁ።
ዶክተር ልጄ 5ወሯ ነው ምግብ አልጀመረችም ሙዝ በትንሹ እና ካካዋ እስከ ሳምንት ሊቆይ ይችላል ምን ባረግ ይሻለኛል?
እጀራ ምን ችግር ያመጣል
ዶክ እባክህ የህፃናትን አጥንት እንዲጠነክር ሚረዳ ነገር ካለ አሳውቀን ልጄ 3ወሩ ነው ግን ትከሻው week ነው
ወተት ከአድ አመት በታች ይቻላል እደ ዶክተር?
6 ወር ላይ ማለት ሲጀምሩት ነው ወይስ ወሩን ሲጨርሱት ነው ግን
ዶክተር እባክህ 4ወር ምግብ ስንጀምር መጠኑን አሳውቀን
የኔ ልጅ 8 ወር ናት ተኝታ ካሎነ ቁጭ ብላ አትበላም ትተፉዋለች' ግን መቀመጥም አንገታንም በደንብ ትችላለች እባክህ ችግር አለው መልስልኝ
ዶክተር ልጄ 6ወር ሞልታት የጣሳ ወተት አስጀምራታለው ካካዋ በጣም ደርቆ እየተቆራረጠ ነው ምን ላድርግ (mami lac)
ሰላም ዶ/ር ቡላ በ6ወር ብንጠቀም ችግር አለው
ጡትን ፓንፕ ማረግ ጡትን ያደርቃል እንዴ ? በጣም ብዙ ትምህርት እየቀሰምን ነው አላህ ይስጥልን የመጀመሪያ ልጀን አበላሽቸዋለሁ ለአሁኑ ልጀ አስተካክላለሁ
ዶክ የመጀመሪያ ልጄን ባንተ ቴሌግራም ነው ያሳደኩት የአንድ ሰፈር ሰው ምክርና ወሬ ሳልሰማ። አሁንም 2 ኛ ልጄን ባንተ ምክር ነው ያለሁትና 4 ወሩ ነው ክረምት ስለተወለደ ፀሀይ እያገኘ አይደለምና ቫይታሚን ዲ ኪኒን ጀመርኩለት። አሁን ደሞ ኢንተርኔት ላይ wellbaby የሚባል ከ 11 በላይ vitamins ያሉት drop አየሁና ልሰጠው አሰብኩ። ግን እዚኛው ላይም የተወሰነ V~D አለበት እና ይበዛበት ይሆን ብዬ ፈራሁ። ምን ትመክረኛለህ?
Lije amet dersa alech iske ahun gin megbi aytbelam
ዶ/ር ወተት ጋ መፍጨት በዱቄት ወተት ነዉ አልገባኝም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ልጅ 4ወር20ቀን ሁነት ገን መገብ እየሰጀመርሁትነው ገን ሰውነቶ አልጨምር አለኝ ጡትም የጣሲ ወተትም አጠጣታለሁ ሰውነቶ እንዲጨምር ምንላብላት
Yemeir besatu ye phosetekew doctor enamegenalene
ልጆ 5 ወር ከ 5 ቀኑ ነው ምግብ ልጀምርለት ግን በ35 ሳምንቱ ነው የተወለደው?
ዶክተር ስለምክርህ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ እሚል ነው ልጄ 3 ወር ናት በጣም ታኮራፋለች ልቧ ላይ እሚኩረፈረፍ ነገር አለዉ የጤና ባለሞያ ሳማክር ምንም የለባትም አሉኝ መረጃ እድትሰጠኝ በትትና እጠይቃለሁ
ማንኮራፍት ወይም ደረት ላይ ያለ ድምፅ ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው ከአፍንጫ ችግሮች(አለርጂ፣ የአፍንጫ ቶንስል...) እስከ አየር ቧንቧ ችግሮች ማንኮራፋትን ሊያስከስት ይችላል❗ስለዚህ ምክንያቱን በ ትክክል ለማወቅ መመርመር አለበት ምርመራ እና ሕክምና ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መንታ ልጆች አሉኝ 9 ወር ሞልቷቸዋል ግን እራሳቸው ችለው አይቀመጡም የላመ ነገር የሚበሉ በ36 ሳምንቴ የወለድኩ ለዛ ይሆን እድገታቸው ቀስ ያለው ?
Doc the square editing video r irritating pls remove it from your video…thanks for your service 🙏🙏🙏
ዶክተርየ ልጀ 6ወሯ ነወ የምተኛው በልቧ ተደፍታነው ችግር አለው
Hey dr lej 6 weru new gen wetete aletetam eyalegh new megebem bezu ayebelame
ልጄምግብ ሲበላ ያስመልሰዋል 7ወሩ ነው
ወሀስ እደት እንስጥ
4ወር ህፃን በቀን አደ የጣሳ ወተት ብጠቀም ምን ችግር ያመጣል ከጡቲካ ተጨማሪ እድሁም ልጅ ሆዱ ይጩሀል
የጡት ወተት አልበቃውም?
@@ብሩህkidsየጡት ወተት አያበቃትም የምጠባዉ ቱቱለነዉ ጡቲ ደሞ ያልቃል ብዙ ወተት አያወጣዉም
@@TUBE-uj1yoየኔ ከተወለደ ጀምሮ የጣሳ ወተት ነው የሚወስደው ጡት 2ወር ብቻ ነው የጠባው ምንም ችግር የለውም በቀን 3እና 4 ከዚያም በላይ እሰጠዋለሁ 10ኛ ወሩን ያዘ ምንም አልሆነ
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Dokara abakab malasalagn like 5 waru new ana la gunafan amokas silin asharop ayawasad new kaza sagaraw kaya hona abakak la asharopu nuw wayis chagar alaw
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
Betame enamsignalen
Sewinwt ta bitam dekama now
ሰላም ዶ/ር ልጄ 6 ወር ሊሞላት ነው እና ምግብ ስጀምርላት ምግቧን በላም ወተት ብፈጨው ችግር ይኖረው ይሆን አመሰግናለው 🙏
Thanks Dr.